Тёмный

ከቁርአኑ ዒሳና ከሙሐመድ የተሻለው ማን ነው? የቀጥታ ውይይት 

Truth For All
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 3,9 тыс.
50% 1

በዚህ ውይይት የቁርአኑን ዒሳ እና የእስልምና ጀማሪ የሆነውን የሙሐመድን ሕይወት በቁርአንና በሌሎች እስላማዊ መጻሕፍት በማነጻጸር የትኛው ነው የተሻለውና ተመራጭ የሆነው? ለሚለው ጥያቄ ምላሽ እንሰጣለን። እኛ የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስና የቁርአኑ ዒሳ አንድ ናቸው ብለን አናምንም። ለበለጠ መረጃ "ክርስቶስንና ሙሐመድን ማነጻጸር ትክክል ነውን?" በሚል ርዕስ የተጻፈውን ጽሑፍ ለማንበብ ሊንኩን ይከተሉ!
ewnetlehulu.net/mo-vs-christ/

Развлечения

Опубликовано:

 

5 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@weyzertesfaya9435
@weyzertesfaya9435 2 года назад
ለዛ እኮነዉ ሣዉዲ ላይ የሠረቀ ይቆረጥ የገደለ ይገደል የሚሉት አሁን ድረስ የዉነት በጣም ያማል ልቦናቸዉ ያብራላቸዉ ሉህል እግዛብሄር
@user-zi5lm3xt4t
@user-zi5lm3xt4t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ነኝ ሳያቆስል ቆስሎ የማረከኝ ብዙዎች የህንን ቻናል አያቁትም መበረታታት እሚገባው ነው።
@alemayehuarkota1136
@alemayehuarkota1136 Год назад
ጌታ አየሱስ ይባርካችሁ ፀጋውን ይጨመርላችሁ
@weyzertesfaya9435
@weyzertesfaya9435 2 года назад
አቤት አንደበት ወንድሞቸ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ እዉቀት ይህ ነዉ በመረጃአ በረጋ አንደበት የዉነት ልብ ያለዉ ይስማ
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 2 года назад
ያለ ወንድ ዘር የተወለደ በድንግልና የተወለደ ከሴቶች ሁሉ ብፂት ከተባለች እናት የተወለደ አምላካችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እኔ ክርስቲያን ስለሆንኩ
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 Год назад
ሲጀመር ነብያቶች ከእሥራኤላውያን ብቻ ነው በየት መጥቶ ነው መሐመድ ነብይ የሆነው ሐስተኛ ነብይነው ቱቱ
@weyzertesfaya9435
@weyzertesfaya9435 2 года назад
እግዛብሄር ይጠብቅህ የዉነት በጣም ጀግና ነህ ወንድሜየ በርታ ልን ❤❤❤
@ageradam3664
@ageradam3664 Год назад
ጌታ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁም
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Haselamuhalikume
@user-gk6cd3gu8l
@user-gk6cd3gu8l Год назад
መሜ ተበርክ በብዙ ጸጋ ይብዘልክህ በርታ😍😍😍👌👌
@astermisfen4763
@astermisfen4763 2 года назад
Egzabher yibarkachu baunat yebuzu sawu manqat ina mawak mikinat onachuwal🙏❤
@ETH3636
@ETH3636 2 года назад
ውይ ቅሌት አፉ ተሳሳረ እኮ ጎበዝ አይ እስልምና
@tsehayadugna3214
@tsehayadugna3214 2 года назад
የኔ ጃግኖች ኑሩልን እግዝያቤሔር ይጣብቃችሁ
@zdzd8790
@zdzd8790 Год назад
Mame Thank you So much 🙏❤❤
@audiobooks2946
@audiobooks2946 2 года назад
You nail him Brothers. God bless you.😘🙏🙏🙏🙏
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 Год назад
ዳኒ ማሜ በኢየሲስ ስም ተባረኩ
@user-vi2yp3lu2e
@user-vi2yp3lu2e 2 года назад
ከመድህኔ አለም አይደለም ክርስትያኖች ሰዎች ከኛ ከኛ እንኳን ኣይናፃፀርም መድህን አለም ክርስቶስ ራሱ ታአምራት ማድረግ አይደነቀኝም የምደነቀኝ ስ ለቅዱሳን ሃዋርያት ታአምራት እንድያድርጉ ስልጣን የሰጣቸው ነው❤
@abeselomdegefu3589
@abeselomdegefu3589 Год назад
ማሜ ተባረክ❤❤❤❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 года назад
እግዚአብሔር አምላካችን እውነቱን ሁሉ ለፍጥረቱ ይግለፅላቻው 🤲
@sotkw9149
@sotkw9149 2 года назад
Kkkkkkkkkየማጨፍገግ በሳቅ ወደኩ ማሜ
@user-lt6dp4wj1i
@user-lt6dp4wj1i 2 года назад
አብሽር ማሜ😍😍😍😍😍😘😘😘😘💚❤💛💛❤💚
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Selate sijemre ena sithersu yemiluten haberarawe tergumwe (barebenga)
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Enin lawarachu selecashun 09
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Mehamede yekuranu merite teshefene nbere (segera eyetetekeme)
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Lemuhamde hamde mlese sethewe Eyesuse eni getannge yemile hametaleng eyalcenwe
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Sawedilaye tawe hamelakiwoche yecelacelenbe yehin teyakemelecete
@adanejembur1965
@adanejembur1965 Год назад
ከመሀከላችሁ አንዳችሁ ስትመሰክሩ አትሳቁ ቃሉን ብቻ አካፍሉን ጌታ ይባርካችሁ !
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Edeza cemetelwe kuranu yemilwen lemen hatawarawem edeza hayshalme
@user-nw1yq5ef5f
@user-nw1yq5ef5f 2 месяца назад
K 2 wek
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Mahamde yaregewe tamerate washawesete tedebekewe ebabe edayendefachewe beju kelelolachewenbere
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Mamde ?hamelace selemena tewekenge yemilwen haseredachewe
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Selemenwe wedetheleku hatewesen (wedehasamahoshum gebe sitanochu
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Bedemena hedewale lebelo yetasebale?
@ruhamafati4217
@ruhamafati4217 2 года назад
😘😘😘😘😘😘❤❤
@sotkw9149
@sotkw9149 2 года назад
ሀሀሀሀ አረ በሳቅ ወደኩ
@fikrugashaw7281
@fikrugashaw7281 2 года назад
እስልምና ሽንትና ውሻ ከነካው የሚነጀሰው ለምንድንነው? በጾማቸውም ሰአት ሠዐት ካለፈ ወይም ቀድሞ ከተፈሰገ ይረክሳል ለምንድነው?
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Basera12sate bemkiname hayedrsme .edezame (hadiselahawerwetale
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Muhamed sitan gebetobete befeyelenwe yedanwe Weyeme sirenwe yetedergebete
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Esa haliyate edalera lemme hatekeraltalwe
@NabaniNabil-ep1sn
@NabaniNabil-ep1sn 11 месяцев назад
Minagna nawu anta tayaki antawu malashi ayidabirim inde afanachut amilak minamin tilalahi inde abi waldi qudis iyakki asafari
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Год назад
Kuranun lemen hatekeraleteme
@umarkalifa4304
@umarkalifa4304 9 месяцев назад
ta,amir new Hhhhhhhhhh 😂😂😂😂
@jdkejdkr7336
@jdkejdkr7336 Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላህ እስከ እለተ ሞቴ በዚሁ እምነቴ የፅነኝ እንሸ አላህ ምክንያቱም ቁርአን ሱረቱል አል ዒምራን አንቀፅ 85 (ከእስላም ሌለ ሀይማኖትን የሚፈሊግ ሰዉ ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለዉም ። እርሱም በመጨረሸይቱ ዓለም ከካሰሪዎች ነው። በሌለ አንቀጽ ከሀይማኖት በኩል እስልምና ሀይማኖትን መረጥኩለችሁ ይላል ከፍ ያለዉ አላህ 👈☝️ ለክርስቲያኖች ጥየቄ አለኝ ይህ ማለት ግን እምነታችሁን መቆሸሽ አለማክበር አይደለም የሰዉ እምነት መክበር ግዴታዬ ነው እንደ እስላም አስተምሮ የጥየቄዉን መልስ ለክርስቲያን ወገኖቼ ነው እዉቀት ያላችሁ በማስረጃ መልሱ 1) ዒሳ ወይም እየሱስ እኔ አምላክ ነኝ እኔን አምልኩኝ ብሎወል ወይ ከለ መረጃ?? 2)መርየም ወይም ማሪያም የእየሱስ እናት ነት እና እሱወን ማነው የፈጠራት እሱዋ የፈጠሪ እት ከሆነች ?? በመሰረቱ ፈጠሪ አይወለድም 3)የተፈጥሮ እምነታችሁ ምን ስለሆና ነው ህፃነትን ክርስትና ተስነሰለችሁ ?? 4)በእምተችሁ መፈለፈል አይቻልም ይህ ምስጥር ነው ይበላል ለምን?? አንድ ሰዉ እምነቱን ሰየዉቅ እንዴት የምናል እንዴት ጌተዉን የመልከል? 5) እየሱስ ሶስት ቀን ሞቶ ተቀበራ ትላላችሁ ፈጠሪ ከሆና እንዴት ይሞተል? ከሞተስ አለምን ማነበር የስተነበራዉ ፈጠሪ ሞቶ እንዴ አጥረት መኖር ይችላል ? 6/ አልክቶቸችን ናቸዉ ብለችሁ ስህሎችን ትጠቀማላችሁ እናሱን ማን አይቶ ነው የቀረፀቻዉ?? አክብራችሁ እምተችሁንም አከብርለችወለሁ አመሰግናለሁ ☕☕🍰🍰
@eben_1
@eben_1 Год назад
እኔ ደግሞ ጥያቄ ልትጠይቅ/ቂ መስሎኝ🙄
@umarkalifa4304
@umarkalifa4304 9 месяцев назад
😂😂😂😂 mamadin faxari new ye gadalew
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 года назад
ከ9ሴቶች ጋር 🤭 አቤቱ ጌታ ሆይ እግዞኦ ይሄ መሃመድ ግን ግፈኛ ነው
@husnatube6943
@husnatube6943 Год назад
እየሱስ አይደለም እንዴ አምላኬ ለምን ተውከኝ ብሎ ያለቀሰው ሲያንጠለጥሉት
@temewolde365
@temewolde365 Год назад
Wondime eyesus beandi akal behulet bahir yetegeletse amilak new be sewinetu sew yaderegewin hulu adirigoal kehatiat beker be amilakinetu amilak yemiderigewn neger hulu adirigoal be metsihaf kidusachin
@jdkejdkr7336
@jdkejdkr7336 Год назад
ቅድምያ የረስህን እወቂ
@jdkejdkr7336
@jdkejdkr7336 Год назад
የመሀመድን ጦስ ዉጣ
@unknownhuman4450
@unknownhuman4450 2 года назад
Okay አንተ በህሊና ከሆነ የምታምነው እየሱስ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እኔ ጌታ ነኝ የሚለውን ካመጣህ በርግጥ የንተ ህሊና እውነቱን መየዙን አውቀሃል ማለት ነው ።
@semirmohammed3123
@semirmohammed3123 2 года назад
ዮሐንስ 13፡13 እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።
@ohithplouuad3707
@ohithplouuad3707 2 года назад
አንቺ እስኪ ኢሳ የሚባለው ነብይ የት ነው ያሰተማረው እነ ሙሳ እነ አብረሀም የት ነው ያሰተማሩት ያለ መረጃ አትጓዙ እናንተ በኢየሱስ እንዳታምኑ ነው በኢሳ ምትክ ሌላ ተሰቀለ ያላችሁ ምክንያቱም ሰይጣን የተዋረደውና የአዳም ልጆች ከፍ ያልነው በመሰቀሉ ስራ በቤዛነቱ ስለሆነ እናንተ እንዳታምኑና ለራሱ ለማድረግ ተጠቀመበት ኑ ሳትሞቱ ይልቅ ኢየሱስ ነው እንጅ ሀጢያታችንን የተሸከመው ጥቁሩ ድንጋይ አይደለም የተሸከመልሽ ድንጋይ ምንም መሸከም አይችልም ለዛም ነው ኢሳ ሊፈርድ ይመጣል ያላችሁ የማይፈርደውን ትታችሁ የሚፈርደውን አምልኩ ውደዱ ተገዙለት ነብሳችሁም ከእሳት ትድናለች እና ቁረአኑን የወረደው ከፈጣሪ አይደለም
@audiobooks2946
@audiobooks2946 2 года назад
look at this man logic.🙃 😁😄
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 года назад
እኔ የምናደደው መሐመድንና እና ክርስቶስን የምታነፀፅሩት በአውነት አዝናለሁ 😭😭😭 ክርስቶስ እኮ ንፁህ ነው ተው ሙስሊሞች መሐመድ እኮ በዝሙት በደም በምርኮኞች ሴቶች ወስብ የተጨማለቀ አባቱ ጣኦት አምላኪ ነው
@audiobooks2946
@audiobooks2946 2 года назад
@@zeusapollo2403 For the sake of argument ይሉታል ነጮቹ። ለውይይት ሲባል በነሱ ምልከታም መወያየት መጥፎ አይደለም። በዚያ መንገድ ተረዳ ተባረክ።
Далее
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 37 млн
የቁርአን አስቂኝ ትምህርቶች!
2:31:39
የሙሐመድ ኩረጃ ከክርስትና
1:59:59
Просмотров 1,9 тыс.