Тёмный

ከቤተሰብ የመጣ የዛር ቡዳ መንፈስ ተስፋ አስቆርጦ ባል እና ሚስትን ለመለያየት ለምን ሰላም ያገኛሉ እያለ በቁጭት የተሸኘው የእርኩስ መንፈስ አሰራር 

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Подписаться 102 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
እጅግ በቁጥር የበዙ ሰዎች ስሜታቸው ከመለዋወጡ በፊት፤ ስሜታቸው እንዲለወጥ ከውስጥ የሚገፋ ኃይል እንዳለባቸው ልብ አይሉትም፡፡ ምክንያቱም፤ መናፍስቱ ከውስጥ ሆነው በኛ አሳብ ልክ ሲጣሉን፤ ራሳችንን በራሳችን የምናወራ እንጂ ከሌላ ባዕድ ፍጡር ጋር እየተዋጋን እንደሆነ አናስተውልም፡፡
ርኩስ መናፍስት የጥፋት አሳባቸውን ወደ ጥፋት ግብር ከመቀየራቸው በፊት ሁልጊዜ መቼት የሚባለውን "መቼ" እና "የት" የሚለውን የሥነ ጥበብ ሕግ ይጠቀሙታል፡፡ ይኸውም፤ መቼ የጥፋት አሳብ ማመንጨት፣ መቼ የጥፋት ግፊት መጨመር፣ መቼ የጥፋት ግብርን ማጽደቅ የሚል፤ ጊዜን ከውስጥ ወደ ውጪና ከውጪ ወደ ውስጥ የመጠበቅ ሂደት ይጓዙበታል፡፡ የት ብለው በሚጠብቁት የቦታ መምረጥ አሠራር ውስጥ፤ የት ሥፍራ ላይ ጥፋቱን እንደሚመሩ፣ የውስጥ ጫናውን እንደሚፈጥሩ፣ የግብር ሂደቱን እንደሚያስፈጽሙ እኛ ውስጥ ሆነው ያቅዳሉ፡፡ ምሳሌ ስንመለከት፤ በመንፈሳዊ ጥንካሬና መረዳት ውስጥ ባለንበት ሰዓትና ቦታ ላይ መናፍስት ዝም ይላሉ፡፡ ከጊዜያት ቆይታ በኋላም ወደ ሥጋዊ አኗኗርና ድክመት የምናዘነብልበት ጊዜና ቦታ ሲመጣ፤ ከውስጥ ሆነው የመጣላት እቅዳቸውን ከውጪ በመጣው አጋጣሚ አስታከው ለመፈጸም ይታገላሉ፡፡

Опубликовано:

 

28 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 545   
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 3 года назад
እስኪ ለአባታችን እረዥም እድሜ እንደ እኔ የሚመኝ ⛪✝️💚💛❤️🇪🇹🙏
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አባታች ኑሬልን ዲይቆን በረታ
@user-ti7ys1wd4w
@user-ti7ys1wd4w 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አባታችን
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 3 года назад
ene
@user-cf6xx4wt3q
@user-cf6xx4wt3q 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@negashmengistu8526
@negashmengistu8526 3 года назад
መምህር ግርማን እና ልጃቸውን ዲያቆን ኃይለመለኮትን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ❤️❤️❤️😍 የመኖሬ ምስጢር
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
አሜን ፫
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 3 года назад
አሜንንን አቤት ሃይለ መለኮት አባት መታደሉ
@lemigereziher790
@lemigereziher790 3 года назад
Amen Amen Amen🙏
@user-bu6uk5hr4d
@user-bu6uk5hr4d 3 года назад
Amen amen amen
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 года назад
Amen
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
ይች ቀን በጣም ናፍቆኛል ላንቺ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛም ይድረስልን
@sisisisio585
@sisisisio585 3 года назад
እኔ ም አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@zinashyedinglmaryamwodaji8719
@zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 года назад
Yet newu mingegnachewu gin silkachewun kawokachu 😭
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
አሜን🙏
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 3 года назад
Amen Amen Amen
@TewahdoTube26
@TewahdoTube26 3 года назад
አንድ ቀን በእግዚአብሔር ሃይል ከእርሶዎ ይያዙት መስቀል እንደምፈወስ ተስፋ አድርጋለው"እግዚአብሔር አምላክ ዕድመና ጤና ይስጥዎት ከነቤተሰብዎ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 года назад
የእኔም ምኞት ነው
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 3 года назад
AMEN ME TOO
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 года назад
መታደል ነዉ ከእስራት መፈታት ፈጣሪ እኛንም ይጎብኘን🙏🙏🙏
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@zg1895
@zg1895 3 года назад
𝕒𝕞𝕖𝕟 𝕒𝕞𝕖𝕟 𝕒𝕞𝕖𝕟
@trhasgidey2852
@trhasgidey2852 3 года назад
Amen amen amen
@dhdggroruye656
@dhdggroruye656 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-vs4kt9bx2e
@user-vs4kt9bx2e 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@shameershami1017
@shameershami1017 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ለርሥዎ ይስጥልን።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።እድሜናጤና።እባታችን።እሜንን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።
@ururur6108
@ururur6108 4 месяца назад
እህታችን ለአንች የደረሰ መለኩ ለእኛም ይድረስልን ልጆችሽን እግዚአብሔር በሞጎስ የሰድግልሽ
@elsa7399
@elsa7399 3 года назад
የኛ የዘመናችን ሐዋርያ መላከ መክራት አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እድሜዎትን ጤናዎትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ይባርኮት እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልዎት አሜን አሜን አሜን!!!
@montahasoso6123
@montahasoso6123 3 года назад
በእውነት አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ ክብር ይገባዋል
@woinshet2595
@woinshet2595 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 3 года назад
አሜንንን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አሜን
@yaredhailu6793
@yaredhailu6793 3 года назад
መምህር ኃይለመለኮት ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ በርታልን ቀጥልበት ለ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 года назад
Amen
@God-db9vp
@God-db9vp 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ባለፈው የሙስሊማ ሴት ያለችበት ቪድዮ ኮ ኣላለቀም ሌዘር ያደረገ ልጅ ያለበት ነው የተቋረጠ ስለዚ እባክህ ሁለተኛ ክፍል ልቀቅልን።
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
ተለቋል እኮ ፈልገሽ ተመልከቺው
@God-db9vp
@God-db9vp 3 года назад
@@mulualim7948 ኣልተለቀቀም የት ኣለ ሊንክ ላክልኝ ከተለቀቀ።
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
@@God-db9vp እዚያው ሀይለመለኮት ቻናል ላይ ክፍል 3 ትላንት ተለቆ ተመልክተነዋል የተፈወሰችው ልጅ ባሏ ከአሜሪካ የመጣ ልጅ የእሱ ሚስት ነች ሌሎችም ተፈውሰዋል ከአረብ ሀገር የሄደች ልጅ ሰይጣኑ የተተለተለ ሱሪ እያስለበሳት እሷም ተፈውሳለች ፈልገሽ ተመልከቺው ቴሌግራም ካለሽ ቁጥርሽን ላኪልኝና ልላክልሽ
@God-db9vp
@God-db9vp 3 года назад
@@mulualim7948 እርሱ ኣይደለም ያልኩት እህቴ ባለፈው ሙስሊማ የተፈወሰችበት ቪድዮ ሌዘር ያደረገ ልጅ ነበር እርሱ ተቋርጦ ሁለተኛ ክፋሉ ኣልተለቀቀም በደንብ እየው።
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
@@God-db9vp ነገርኩሽ እኮ ሌዘር ጃኬት የለበሰው የተፈወሰው ክፍል 2 ነው ትላንት ክፍል 3 ታይቷል የዛሬው ክፍል 4 ነው እህቴ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እግዚአብሔር አምላክ እርኩሳን መናፈሰትን ከእግራችን በታች ያሰገዛልን ➕🙏
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ እኛም ከስደት ተመልሰን እንዲ ንፈወስ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን ፫✝️✝️✝️ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ በዓል እንኳን አደረሳችሁ/አደረሰን ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን አሜን ፫ አባታችን ሺ ዓመት ያቆይልን የተከበርክ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@eyea7297
@eyea7297 3 года назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ሁላችንንም ከየእስራታችን ይፍታን: ያ ቀን ይናፍቀኛል 🙏🙏🙏 እንደመምህር ያሉ አባቶችን አብዝቶልን ለኛም የሚሰማ ጆሮን ቅን ልቦናን ይስጠን 🙏
@user-do4cd9ee8t
@user-do4cd9ee8t 3 года назад
እመብርሃን እናቴ የኔንም የቤተሰቤንም ቋጠሮ ፍችልን😭😭😭😭😭😭
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 года назад
Amen
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 3 года назад
አባታችን የማቱሳላ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ያብርታህ ነቅቻለሁ ተመስገን
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 года назад
የማትተወን አአምላክ ሥምሕ ለዘላለም የተመሠገነ ይሑን አባታችን በርሜ በጤና ኑሩልን
@TggdGfdg
@TggdGfdg День назад
አባታችን እረጂም እዲሜ ይኖርልኝ አመብርሀን ልጆትን ትጠብቅልህ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-mq3dn9ow4b
@user-mq3dn9ow4b 7 месяцев назад
የመምህር ግርማ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 года назад
በእወንት እግዝያብሔር እንዳልተወን በዚህ ያሰታወቃል ተመሰግን አምላኬ የሜያሰጭንቀንን ጥላት በባርያህ አደርህ ሲኦል ታወርደልናልክ ተመሰግን አመላኬ አባታችን መላክ መንክራት የ21ኛወ ክፍል ዘመን ሀዋርያ እደሜወትን ያርዝመልን እኛን ደካሞችን በጾልትወ ያሰቡን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 года назад
Amen
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 года назад
አባቴ መችይሆን የማገኝዎት እግዚአብሔር ያውቃል 🙏ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀንክ ለኔም ድረስልኝ🤲🤲
@jayabdulla5861
@jayabdulla5861 3 года назад
እግዛብሔር ይመስገን አባታችንን በድሜ በፀጋ ያኑርልን እኛንም ይርዳን እድንፈወስ ይርዳን
@woinshet2595
@woinshet2595 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ei6ef3hx9c
@user-ei6ef3hx9c 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንአባታችን እድሜውት ያርዝምልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 3 года назад
አባታችን በእድሜ በጠጋ ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ አንድም ሳይቀር በምሕረት ሳይጎበኝ ዲያብሎስን ከነሰራዊቱ ወደ ሲኦል ሳይሸኝ እግዚአብሔር እርሶን አይውሰድብን። እርሶን ለማዬት ስላደለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-vi3tv4nt5t
@user-vi3tv4nt5t 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ተስፋ ከእግዚአብሔር በታች አባቴ ነው
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 3 года назад
አሜን አሜንአሜን_አባታችን የዘረዉ ቅዱስ ገብረኤል እድሜ እና ጤና አብዛቶ ይሰጥልን
@jituubekelee6786
@jituubekelee6786 3 года назад
Abatachin kale hiwot yasemelen egziabher 💚💛❤💚💛❤🙏🙏
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ወንድማችን እንደዚህ እያደረክ እባክህ ልቀቅልን ብዙ እንማራለን
@seblet148
@seblet148 3 года назад
የኔ የዋህ አባት እድሜና ጤና ያስጦት ሁሌም ኑሩልን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 года назад
*የእኛ አባት ሺ አመት ኑሩልን ወንድማችን መልካም ዛፍ ሁሉ መልካሙን ፍሬ ያፈራል የጥሩ ሰዉ ልጅ የአባታችን የሰሰታችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ*
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 года назад
ለአባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን አባቴ የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይሥጥልኝ 👏👏
@AliSaleh-kb1hg
@AliSaleh-kb1hg 3 года назад
ወድማችን አሰቡን በፆሎት በደዝአይነት ሂወታችን ተበላሽቶ አረበ ሀገረ አለን አባታችን አስቡንኝ
@Zamzam-cj2wk
@Zamzam-cj2wk 3 года назад
እድሜ ይስጥልን
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 года назад
Egizeabher yasiben bekm mirtu bewunt 'memirachn mulu tenint yesitlen
@selamfekadu5406
@selamfekadu5406 3 года назад
እኔንም እህተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ 😥😥😥
@kidisteshetu7409
@kidisteshetu7409 3 года назад
እ/ግ ይመስገን አባቴ እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን
@ayeleolika639
@ayeleolika639 3 года назад
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው።አሜን!
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
መምህሪ የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@user-se4kd9kv4k
@user-se4kd9kv4k Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት የስምዓልና እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመናቹን ይባርክ
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 года назад
አባዬ ልዑል እግዚያብሂር ይመስገን እደዚ አይነት አባት የሰጠን ፈጣሪ ይጠብቆት ፀጋውን ያብዛሎት አባዬ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
አባዬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@frehiwotnegu8397
@frehiwotnegu8397 3 года назад
እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ሳያገናኘኝ አይግደለኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባ ሺህ ሁኑልን በእውነት እግዚአብሔር ያቆይልን እንወዶታለን እናከብሮታለን።
@Eyob797
@Eyob797 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክልን አንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ
@mametohem7990
@mametohem7990 3 года назад
አባታችን እግዚብሄር እድሜወት ያርምል ብርታቱን ይስጠወት
@hhfj9761
@hhfj9761 3 года назад
አባታችን እድሜ ና ጤናዉን ይስጥልን ዲያቆን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ያንተ አባት ብቻ ሳሆኑ የሁላችንም እኮ ናቸው አባታችን ኑሩልን!!!!🤲
@dehabafom8421
@dehabafom8421 3 года назад
Amen Amen Amen memher edma yestote
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎን ያርዝምልን በረከቶት ይደርብን
@senaitetafa3208
@senaitetafa3208 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን ዕድሜ ያርዝምልን።
@tube2181
@tube2181 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ያቆይልን አሜን💙💙💗💗💗💗💗💗💗💓💓💓
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ሀይለመለኮት እና አባታችን መምህር ግርማ ወንድም በጣም እንወዶታለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋው ይብዛሎት
@brahneftwi8222
@brahneftwi8222 3 года назад
ብሕቂ አባና ግረማ ዕደመን ጥዕናናን የብሃም አባና ቅሺ ሃይለ መለኳት ጽጉኡ የብዛሕልኩም
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጸጋውን ያብዛሎት መምህር
@merongizaw2313
@merongizaw2313 3 года назад
Egziabher hulachenenem yirdan meche yihon yemenagegnot aba
@hannayemedanialemlijhanna9577
@hannayemedanialemlijhanna9577 3 года назад
Egziabher tsegawun yabzalin Abatachin
@tebygebru3169
@tebygebru3169 3 года назад
Amen Amen Amen keber le E/R yemesgen
@sarahsarah4544
@sarahsarah4544 3 года назад
Abatachen egziabhare erejim edime ena tiena yisitiwot tsegawun yabizalachew bereketachew yideribim💚💛❤❤❤❤❤❤
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 года назад
በጣም በጣም እናመሰግናለን ያባቴ ልጅ ሌላም ልቀቅልን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ. ለእነሱ የደርስ. የድንግል ማሪያም ልጅ. ለእኛም ይድርስልን በርከትዎ ይደርብን
@happyfamily4088
@happyfamily4088 3 года назад
እግዚያብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት መምህር ግርማ !
@user-cw5nb9jc7q
@user-cw5nb9jc7q 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫
@user-gi4tn1px9k
@user-gi4tn1px9k 3 года назад
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 3 года назад
እድሜ ይስጥዎት አባታችን።
@misrakgirma9721
@misrakgirma9721 3 года назад
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ!
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን የለገሬ ልጆች መምህራችን እድሜና ጢና ይሰጥልን ልዑል እግዚአብሔር
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. 3 года назад
ለአባታችን ረጅም እድማን ያድልልን ፀጋውን ያብዛሎት
@musaabdo6446
@musaabdo6446 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን
@Max-ek9mp
@Max-ek9mp 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለመምህሮችን ያሠማልንበእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
@user-gm5wt2gz2x
@user-gm5wt2gz2x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይፈታን
@user-qs5vq3pt7n
@user-qs5vq3pt7n 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ያአብራም አምላክ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
አባ እባክዎት ለሁሉም በእግዚአብሔር ስም እለምናችኻለሁ በጸሎት አስቡን አገራችን ቡሬ ዳሞት ምእራብ ጐጃም በሚባል የደብተራ የጥንቆላ መንፈስ ዘመዶቻችንን ወንድሞቻችንን ጨረሳቹው እባካችሁ አስቡን በጾሎት የደብተራ የጥንቆላ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም ይቃጠል ይቃጠል ይቃጠል አሜን አሜን አሜን
@rahelgb90
@rahelgb90 3 года назад
እያየሁ እያለ በጣም አንቀጠቀጠኝ ልቤ መታ ላመነ ሁሉ ይደረግለታል!!!
@selamfekadu5406
@selamfekadu5406 3 года назад
አይዞሽ በፀሎት በርች የት ይቀርለታል ይቃጠላል የበለጠ ይወጣል
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ያብዛልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@leena2439
@leena2439 3 года назад
አባ እድሜሆትን ያረዝመልን አሜን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 года назад
የሚካኤል እናት ነች ይች ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ምስኪን ልጅ
@user-jw1dy4hu1o
@user-jw1dy4hu1o 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎን ያርዝምለን አይል በርታት ይስጦት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️
@user-oo3lq8tx3m
@user-oo3lq8tx3m 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጌታየ ለአባቴ
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 года назад
እግዝቤርይመስግን
@momilove3764
@momilove3764 3 года назад
እድሜና ጤና ጨምሮ ይሰጥልን አባ ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እኛም ከሰራታችን የምንፈታ ያድረገን!!
@user-ey3mm5ql8y
@user-ey3mm5ql8y 3 года назад
በእውነት ኣባታችንን ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልኝ ክብርና ምስጋና ለሉኡል እግዚኣብሔር ኣምላክ ይድረሰው ያንን የመሰላቹ ኣባት የሰጠኝ ተመስገን ጌታየ ሰዴት ያሳጥረልኝ ልኡል እግዚኣብሔር ኣምላክ እኔም እንዲፈወሽ ላገሬ ያብቃኝ 🤲🤲🤲
@user-bx9tz4ey6r
@user-bx9tz4ey6r 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-my5fp5mx3b
@user-my5fp5mx3b 3 года назад
መምህራችን ፀጋውን ያብዙለት ፈጣሪ ኑሩልኝ
@hit2579
@hit2579 2 месяца назад
ለ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!
@bestbanderbwe2210
@bestbanderbwe2210 3 года назад
በረክትዎ ይደርብን አባታችን የኛም ህይዎት የሚቀየርበትን የሰላም ቀን ቅርብ ይሁን እድሜ ጤናውን ያድላችሁ አባታችን አሜን ፫
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 3 года назад
ቃል እይወት የስማልን እግዚአብሔር እረሶን ልማግኛት ያብቃኝ
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም አድነን እግዚአብሔር ሆይ እድሜ ጤና ለአባታች ይስጥልን
@meri147
@meri147 3 года назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን
@eliasashnafi8918
@eliasashnafi8918 3 года назад
Thank You so much really help me a lot for being strong life praying hard and big hope to be a part of mercy in my and my family we love you aba and dn hailemelekot girma
@user-vj8qb7vl9i
@user-vj8qb7vl9i 3 года назад
Kbri n egziabher ykun
@etaneshhaylu8592
@etaneshhaylu8592 3 года назад
አባታችን ጤና ይስጦት
@tseyimeriyam602
@tseyimeriyam602 3 года назад
አባቴ እግዛብሄር እድሜወት ይባረክ
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 года назад
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 года назад
በጣምይገርማልሲጣንተጫወተብን
@birhangebremariyam3954
@birhangebremariyam3954 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጦት ኣባታችን እቺ የምሕረት ቀን እመቤቴ ለሁላችን ኣሳይን🙏🙏🙏
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 3 года назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከታቹህ የድረሰነን 🤲🤲🤲🤲🤲
@teejaay585
@teejaay585 3 года назад
እግዛብሄር ሆይ መቸ ነዉ ለደጂህ የምታበቃኝ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዛብሄር እድሜወትን ያርዝምልን
@user-xt3hy9we8k
@user-xt3hy9we8k 3 года назад
ለአባ እረጅምእድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን
@fitsumbrehanbeyenebeyene1388
@fitsumbrehanbeyenebeyene1388 3 года назад
egnanem egziabher amlak ke esirat yiftan
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 года назад
መምህርዬ ብዙ የተባረኩ ዓመታት ይስጥዎትና ለእኔም በረከትዎ ይድረሰኝ።
@jfvj6211
@jfvj6211 2 года назад
ጡሩ;ነዉ;አባ
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 3 года назад
አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለኛንም ይደርስሌን እንዳገኘው መልካም ፍቃዱ ይሁንልን
@betiiyemokelij6799
@betiiyemokelij6799 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 3 года назад
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በህልሜ መምህር ግርማ መስቀል ሲያሳልሙኝ አይቻለሁ በሁኒ ያድርግልን ለሁላችን
Далее