Тёмный
No video :(

ከተሸላሚ አትሌትነት ጎዳና ወጣሁ - ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ህይወት @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@berryberry2124
@berryberry2124 Месяц назад
አይ ሰው ክፉ ምቀኛመቸም ምቀኛከጎናችን አይጠፋም ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት
@tzitagebra
@tzitagebra Месяц назад
አይዞሸ እህቴ ይህም ያልፋል ሕይወት እኛ በፈለግናት መንገድ አንኖርባትም ፈጣሪ ይርዳሸ
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s Месяц назад
እኔ በምን ቃላት ላፅናናሽ ልቤ ተሰበረ እግዚአብሄር አምላክ ልጅሽን ይማርልሽ
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs Месяц назад
በጣም የሚሴዝን ነገር ነው ልብ ይሰብራል እግዛብሔር ረዳቱን ይላክልሸ
@berryberry2124
@berryberry2124 Месяц назад
ውይ እህቴ ፈተናሽ ብዛቱ ፈጣሪ ቀናውን ያምጣልሽ
@Mebadt2016
@Mebadt2016 Месяц назад
አንች ቆንጆ ጋዜጠኛ በርች ጥሩ እይታ ዎችን ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Месяц назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም አሳዛኝ ነገር ውይ
@sear6884
@sear6884 Месяц назад
Yene enate emebete mariam terdashe betam tenkara neshe gobez❤ 4 leje mane lekefelelate new esuwa sera kaleserache bete kiraye endawem jegna weta alemelemenewa. Gazetengawam tinsh abezachew enji tekekel nate Enrdat ena egzabher awaki new ayzoshe ehete
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 Месяц назад
የኔ እናት ተሰቃየሽ እመ አምላክ እመ ብርሐን ታማልድሽ ትርዳሽ የአብርሀምን ቤት የባረከ እግዚአብሔር ኑሮሽን ልጆችሽን ጤና ጉልበትሽ ይባርክልሽ እህቴ አንጄቴን አላወስሽው አይዞሽ ያልፋል ፀበሉ ላይ በርች
@NetsanetSime
@NetsanetSime Месяц назад
በጣም ያሳዝናል አይዞሾ ይሕም ያልፋል ፈጣሪ ይርዳሽ መፈተን ለበጎ ነው😢😢😢
@DagiDagi.D
@DagiDagi.D Месяц назад
አትድንም ብሎ ነገር የለም የካቲት 12 ሆስፒታል ውሰጃት እኔም ልጄን ያመው ነበር አዛ ክትትል ተደርጎለት ነው የዳነው በርቺ ጌታ መሀሪ ነው
@user-dn1js3bu9n
@user-dn1js3bu9n Месяц назад
ምንአይነት ጥያቄ ነው ምጠይቂው ስታስጠላ ሁሌ አይሻለው መጀመሪያ ከሰሩት ተማሪሲቀጥል አዳምጪ
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 Месяц назад
ነይና ወይም ናና ጠይቂላት ወይም ጠይቅላት😂
@adadnech122
@adadnech122 Месяц назад
ጋዘጣኝዋ በላጌ ቆሻሸ ትስቀለሽ አንች ብሎ ገዜጠፕ እናቱ ትልልቅ ምደ ህጅ እናዝ ሰፈሪ ልክስክስ ምደነው ከደቡብ ስለመጠች ንቀትሽ አለበዘም የኔ እናት አይዞሽ
@wubetube9848
@wubetube9848 Месяц назад
እህቴ ደህና ሰው አልነበርሽ ምነካሽ በሰው ቁስል ሀዘኗን መጋራት ሲቻል የምስቂው እንዴ እሷ ህመሟን ብሶቷን እኮ እየተነፈሰች ነው እንዴ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ኦፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f Месяц назад
Aye yesw lje ftena yenente lebe tesbre ftrei yerdshe
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k Месяц назад
የጋዜጣነት ስነመግባር እራሱ የላትም አንዱን ሳትጨርስ ወደአንዱ ትዘላለች
@user-yy9px3nk8o
@user-yy9px3nk8o Месяц назад
በጣም ጋጠወጥ ባለጌ ጋዜጠኛ ነች።
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 Месяц назад
Mednyalem,yerdash😭😭😭😭😭😭😭
@medinashifa436
@medinashifa436 Месяц назад
Allah ydreselesh yene leje,Aizosh nege lela ken new.❤
@user-ev9em3ir3r
@user-ev9em3ir3r Месяц назад
ጋዜጠኛዋ ግን አጠያየቋ ሲያስጠላ የኔ እናት እግዚያብሄር ይርዳሽ ትላልቅ ሚድያላይ ብቀርቢ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Месяц назад
እረ እኔ ደሞ ጥሎብኝ ጋዜጠኛዋን ስወዳት❤
@Mebadt2016
@Mebadt2016 Месяц назад
ምን አይነት ነውረኛ ቅናተኛ ነሽ እንከፍ እንዲህ ይባላል እንዴ
@amefke2069
@amefke2069 Месяц назад
ኢትዮ ፎን ሚዲያ ሂጂ የኔ ቆንጆ
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 Месяц назад
Endat Aderganw t/bet ymtlkw besa chamawest ershen Asgebteshe tmlkchew Ayezoshe yenawed e/r Ale
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m Месяц назад
Edaleshan yabalashashew anch nash
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 Месяц назад
Besew hiwot wist gebto mewesen kelale nw,,,ngre gn ayebalem Ahunem tenkara selhonche ena egziabhair k gonewa selale lelejochewa komalech.
@NayanaTube
@NayanaTube Месяц назад
ጋዜጠኛዋ ግን ምን አይነት ጥያቄ ነው የምጠይቂው እየኖረች ያለችው ህይወት አይታይሽም በት/ት ብቻ ነው እንዴ ሰው የሚያልፍለት አራት ልጅ ይዞ ባሁን ኑሮ በጣም ከባድ ነው ሞራሏን እየነካሽው ነው እኮ
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f Месяц назад
Yenente beftena lay fetna betame yekbdale
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 Месяц назад
Gazetegnawa gn lk adeleshem Endate yesewan chgir aterejem,,,,bene bederse belish atasebim betam yasazenal wda ayedelem,,,lk yeswa tefate aregeshe lemen wesedishew. Setane edle endemiyabelash letereji yegebal,,,, ateyayekishen asetekakeye.
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s Месяц назад
በጣም የሚያበሳጭ ነው እድልሽን አበላሸሽ
@almazwandafrash3622
@almazwandafrash3622 Месяц назад
ወደ ፀበል ሒጂ እባክሽ ትልቅ ችግር አለብሽ ልጆችሽን አድኚ ነገ መልካም ይሆናል መምህር ተስፋዬ አበራን አግኚው ጊዜያዊ እርዳታ አይደለም የሚያሥፈልግሽ መጀመሪያ ዳኚ ልጆችሽን አድኚ በገንዘብ የምትወጪው አይደለም
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 Месяц назад
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነውዴ?????
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 Месяц назад
Dedeb gazetena neshe
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f Месяц назад
Gaztenwa gen mendnew yetbkate yelnem eyalchate degagemow metyke gefena
@amefke2069
@amefke2069 Месяц назад
እረ ጋዜጠኛ ጥያቄሽ ልክ አደለም
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f Месяц назад
Abrshte yemtsrew sera Tena ftrei yefrdbat docmentwochshen batakatel edlshe ayblashem nebre
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f Месяц назад
Abrshte yemtsrew sera Tena ftrei yefrdbat docmentwochshen batakatel edlshe ayblashem nebre
Далее
SHIRT NUMBER OR SWIM 🙈💦
00:32
Просмотров 5 млн