Тёмный
No video :(

ከቻይናዊው ጋር መሳሳቴ ለዚህ ዳረገኝ! ከኢትዮጵያ ያሸሹት ሆን ብለው ነው! Eyoha Media | online couples therapy | 

Eyoha Media
Подписаться 623 тыс.
Просмотров 90 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

24 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 683   
@EyohaMedia
@EyohaMedia Год назад
ባለታሪኳን ለማግኘት በ+251-920-34-17-41 ይደውሉ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 Год назад
why? We have a lot of problems in our country so we have to stand together to care of our displaced people. Ok .stop playing game ok?
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Год назад
@@tesfaethiopia4436 exactly 👌🏾
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Год назад
እባክህ፤ተባበራት፤yኒ፤ወዲም፤አተ፤ሂዲና፤
@ammensur5940
@ammensur5940 Год назад
@@tesfaethiopia4436 👌👌👌ቱርክና ቻይና በነፃ ለሚደበርባቸውማ አንተባበርም🤣🤣
@user-rz3cg4ez9n
@user-rz3cg4ez9n Год назад
@@ammensur5940 ማለት
@hewantaye1966
@hewantaye1966 Год назад
እሷ ገዘብ አደለም የቸገፊት ጤናዋ ነው የሳሰባት ጤናቢኖራ ልጇን ማሳደግ አንተ አይደለኸም የምትነግራት እሷ ታቃለች የቻይናው ጠበቃ ነው የምትመስለው አጠያየቅኸ ለምን መጣሽ አይነት ይመስላል ስለዚኸ በጥያቄ አታጨናንቃት የተጎዳች ሴት ናት ካረዳሀት ተዋት
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
የኔ ውድ እናት ካለሽበት ችግር አላህ ያውጣሽ ውድ ኢትዮጵያን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
ልጅ ፀጋ ነው እያልን ዝሙት ማስፋፋት እየው ትርፉ መጎሳቆል ልጆችንም ማንገላታት ጌታ ይርዳሽ
@honey48757
@honey48757 Год назад
Betam enji 🤔🤔 Tidar Sayizu Lij Mewled Tirfu Wurdet enna Mekera New. Allah yitebiken kendezih Aynet Mekera 🤲🏼🤲🏼 Esuanim Allah Yagizat 😔😔🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@golgota2123
@golgota2123 Год назад
ሴት ሆኖ መፍረድ አይቻልም ማስተዋልን ይስጠን ለሁላችንም
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Год назад
ልክ ነሽ እህቴ
@seblead820
@seblead820 Год назад
ትክክል
@lovemyself5874
@lovemyself5874 Год назад
ጠንካራ ሴት መሆን ይጠበቅበሻል ይሄ ከመከሰቱ በፊት 😢
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 Год назад
@@lovemyself5874 ትክክል👌
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Год назад
ይቅርታ አርጉልኝና እኔ መቶ ፐርሰንት በሷ ነው ምፈርደው ስትተኛ እንደምታረግዝ አታውቅም ምንም ነገር እንዳልተጠቀመች ታውቃለች ታድያ በሷ አይፈርድም ወይ አልተፋቀሩ ቢፋቀሩ እንኳን ያገባኛል ብላ ነው ይባላል እሷ ግን ኤጭ አናደደችኝ
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Год назад
እየሰራሽ ከሆነ ልጅሽን አብረሽዉ ሆነሽ በፍቅር አሳዲጊዉ ለዘመድ አትስጭዉ ጤነኛ ልጅ ሰጥቷሻል አምላክ ተመስገን በይ
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 Год назад
ሚገርመኝ የሌላው ሀገር ዜጋ ሲረዳዳ ሀበሻ ግን ለወገኑ ምቀኛ ነው እስቲ ይቺ ምስኪን ነበረች ለአስተርጓሚው ወገኑ ግን በምንም ለማይገናኘው ቻይናዊው አግዞ
@Fano203
@Fano203 Год назад
Gena le gena yalflgnal blo nw eko ekekam
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Год назад
Ayegermem 🤔
@addygirma4346
@addygirma4346 Год назад
አስተርጓሚውኮ የሰውየውን ፍላጎት ነው የሚያንፀባርቀው ሲጀመር ቻይናዊው እራሱ ነውኮ እንዳረገዘች ስትነግረው እንድታስወርደው የነገራት ብርም የሰጣት እንድታስወርድ ነው እነሱ ሀገራቸው ትዳር ልጆች ስላላቸው እዚ ሴቶቹን ለጊዜያዊ መዝናኛ ብቻ ነው የሚፈልጓቸው ይህንን ካለመረዳት የተፈጠረ ስህተት ነው!!!
@anchishi8618
@anchishi8618 Год назад
አይ እንደሱ አይደለም ቻይናዎች እነሱ የሚሉትን ካ፦ሰማሽ ከስራ ነዉ ሚያባርረዉ ለዛ ነዉ እኔ ወንድሜን ሹፊርነት ተቀጥሮ ዉሻ ስጋ ካልበላክ ብለዉ ከስራ አባረዉታል ስለዚ አዉቆ አይደለም
@hddd313
@hddd313 Год назад
ለዚህ ነው እንደሀገር መለያየት ያለብን ከምር
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Год назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ስት ሴቶች አሉ ያላባት የሚያሳድጉ ጠንክረሽ ልጅሽን አሳድጊ ሰውየውን ፍለጋ ትተሽ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
አትፍረዱ ሰዎች ሰው ሆነን በሰው መፍረድ የለብንም ሰው ሁሉ የሚኖረው የተፃፈለትን ነው። በተለይ ሴት ሆነን በሴት መፍረድ የለብንም ።ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ የኔ ጌታ ልጁ ሲያሳዝን😥
@tube6031
@tube6031 Год назад
ብልግና ነው የሚፃፍለት ከንቱ ዕውቀትሽን ላንቺም ወደፈተና ያስገባሻል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
በእኛ ጥፍት ልጆች መሰቃየታቸው ልብ ይነካል ።እንኩዋን ጤነኛ ልጅ ሆነልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንከር በይ ጤና ይስጥሽ 👏 አለምሰገድ እናመሰግናለን
@solofficial7339
@solofficial7339 Год назад
ሴቶችዬ እባካችሁ በቻላችሁት መጠን እራሳችሁን ጠብቁ አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይማርሽ የኢትዮጵያ ህዝብ እጃቸው እርጥብ ነው በሁሉም ከጎንሽ ነን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት
@minty1188
@minty1188 Год назад
አይ ሶል እኛ ታዲያ ለታመመ ለተቸገረ ሰው ነው እንጂ አተርፋለሁ ብሎ ላጎደለ ነው እንዴ ? በል ዳይ ካንተ ይጀመር
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Год назад
@@minty1188 ጆሮ ያለው ይስማ እሷም እኮ አሞኛል እያለች ነው!
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 Год назад
ሰላም ሶል እንዴት ነህ
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q Год назад
ተባረክ ወንድሜ ሰው አያድርስ እኮ ነው
@hiwot756
@hiwot756 Год назад
ሶልየ ሰው አክባሪ ውድ ወንድማችን አክባሪህ ነኝ እግዚያብሔር ያክብርህ ስወድህ🇪🇹😍😍🌹🌹
@yoditafework
@yoditafework Год назад
Please don’t frustrate her. She’s going through difficult times. You should put yourself in her place. Now she’s her for advice
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Год назад
ጎበዝ ጠያቂ ነህ በጣም ትክክል ነህ ራሱ የኛ ሀገር ሰው ይክድ የለ ኦንደው ይሄ ሚዲያ ተመቸን እያሉ ነው ይህ ልጅ አድጎል አንተ ጎበዝ ጠያቂ ነህ
@mekdesmeme1967
@mekdesmeme1967 Год назад
መጀመሪያ ቀሚስሽን አሠበስቢም ነበር አንቺን ብሆን አላወራም ሲቀጥል በፍቅ ቀርበዉ የምናቃቸዉ የራሳችን ምንላቸዉም እራሱ ክፋታቸዉ ጥግ በሆነበት ጊዜ ልጅስ ያድጋል እንኳንም በሽታዉን አላስተላለፈብሽ ፈጣሪ ይርዳስ ሴቶችዬ ልብ ግዙ
@Sirage111d
@Sirage111d Год назад
Afee qurit yibala majamariya balgita tanasta ahun talaqisalechi minaw yale abat ayad8gim ende...mot ale motinis ataqim bimotis nuro mintamachialesh naurishin mitaworiu. Ziftnat ahun maleqaqas liju tenegna huno yidag inji mindinaw damo ladiqa
@Sirage111d
@Sirage111d Год назад
If me I will not fight even if legal father forgot about illegal father I will rise my child as much as possible....
@Sirage111d
@Sirage111d Год назад
I will not bring my mistake deed to the media...she is looking for money that's why she jumped n liedown with him
@tayechefo6312
@tayechefo6312 Год назад
ልጁን የሚያሸማቅቅ ሊሆን አይችልም። አንቺ ግን ቻይና ኤምባሲ ማመልከት አለብሽ።
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሴት ሆኖ በሴት አትፍረዱ ኮሜተሮች🥺
@honey48757
@honey48757 Год назад
Sallallahu Aleyhi Wasalam
@hulugeb7120
@hulugeb7120 Год назад
የራስቹን ስሜት በማባረር የወደፊት ልጃችሁ ህወት ስቃይ እንድሆን አትፍረዱበት ሴት እህቶቼ አድራ እርሳችሁን ጠብቁ
@selinahagos3510
@selinahagos3510 Год назад
እውነት ነው
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Год назад
በለዉ
@user-rd9yj5mi4s
@user-rd9yj5mi4s Год назад
ትክክል
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 Год назад
እግዚአብሔር መቼም ይቅር ይበለን እንጂ የምን ችክ ማለት ነው ገና ወጣት ነሽ ልጅሽን አድርሰሻል አንድ ጨንባሳ መጣ ቀረ ምንድን ነው ውለዱት ማለት!!!! እንኳን አንድ ልጅ ስንቷ እናት ሁለት ሶስት አራት ታሳድጋለች ብቻዋን!!!! ልጅሽ ጌጥሽ ነው!!! አርፈሽ አሳድጊ ያለፈው አልፏል አለቀ!!!
@mqw544
@mqw544 Год назад
ማሳደጉንማ እያሳደገችው ነው አባት ማጣት ግን ከባድ ነው አባቱ ለማግኝት ተባበሯት ሌላጥያቄ አትጠይቋት
@yoditafework
@yoditafework Год назад
I agree
@honey48757
@honey48757 Год назад
Betam Lijum Esuam Yasazinalu 😔😔
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Год назад
በሰዉ አታሳቢ አንዴ ተሳሰተሻል አበሻ ያልሸዉ ልጅም በገንዘብ ያታልሉታል እና ሰህተት ነዉና ተመሰገን ብለሸ አሳድጊ ሰዉ ተገኝቶ ከቻይና ጋር መተኛት እራሱ የኛ ሀገር ሴቶች ዜጋነዉ ብለዉ ካገኙት ጋር መተኛት በሸታሰ ቢሆን ልጅ ሰለሆነ ማመሰገንነዉ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
ከቻይና ጋር መተኛት፣ ከሌላው ምን ይለየዋል? ምን አይነት ንግግር ነው?
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Год назад
አይይይይ እንዳው አንዳንደ የምንጭራት እሳት ብዙ ቃጠሎ ነው የሚያመጣብን አላህ ልቦና ይስጠን ለመፍረድ ይከብዳል
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Год назад
Thank you God bless you more...
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Год назад
አሚን
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
አይዞሽ ጀግና ልጅ አድርሰሻል በርትተሽ አሳድጊ ። ልጅሽ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው። በጣም አዋቂ ነሽ። ብታሶርጂ ኖሮ የዘላለም ፀፀት ይሆንብሽ ነበር። ጎበዝ ጀግናነሽ አንቺ። ቻይናም ይሁን ምንም ይሁን የሰው ልጅ ነው። ማንንም አትስሚ።
@natalasafer3333
@natalasafer3333 Год назад
ችግሩ እኛ ሴቶች ነጭ ስናይ እንሮጣለን ከነሱጋር ለመገናኘት በቃ የማን ጥረውነገር የለም እኔ ነጮች አስገድደው አይደፍሩም ይፈራሉ ብዙ ነጮች ይጠይቁኝ ነበርእኔ ጭራሽ አላምናቸውም ሆይ ሞኝ ነን ሲጀመርየኛ ጥፋት ሴቶግ እይ እኔም ሴትነኝ ግን አብዛኝቻችን አንረባም ግን ጥሩ ሴቶችም አሉ በነገራችን
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 Год назад
አንቺ ጥሩ ነገር እየነገርሽው አሳድጊው።ጤነኛ ልጅ ሰጥቶሻል።ለልጅ ከእናት በላይ የለም።
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Год назад
ግደሉት ይሄንን ነጭ ድቃላ ነጌ ባሪያ ያረገናል እናትሽ ትበዳ አንቺ የነጭ የቻይና መጫወቻ ሽንት ቤቶች 🤮🤮🤮 አንተ ጋዜጠኛ አፈር ብላ እንደዝህ ዓይነት አታቅርብ 🤮🤮 እዛው አ
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v Год назад
@@zeusapollo1576 አረ በ እግዚአብሔር ልጁ ጥፋቱ ምኑ ላይ ነው?
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Год назад
@@user-xc9gd2el6v ውሾች ልክስክሶች አንድ ነጭ ከአራት የአዲስ አበባ ሴቶች ጋር ስጨማለቅ ያየሁት 🤮🤮 video አበሻን ሴት የነጭ መጫወቻ ናቸው "ቅሌታሞች የምያሳዝነው video ይዘው ይወጣሉ ነጮቹ ለጉዋደኛቸው እያሳዪ የዓለም መሣለቂያ ያደርጉናል በእውነት ethiopያዊት ያስጠላል ይሄ ውሻ ጋዜጠኛ አፈር ይብላ
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Год назад
@@user-xc9gd2el6v የነጭ ውሻ ይብዳችሁ ቅሌታሞች የውጭ ባርነት አስጠልቶናል ከgay ነጭ ሸርሙጣ እየቀፈቀፉ ባሪያ ልያደርጉን ነው እንደ south Africa 😂😂🤣
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Год назад
አይዞሽ የኔ እናት ገጠመኝ ነው ሁሌም ስለምንፈራ ነው እንጂ እግዝያብሔር በመፍትሄ አኑሮናል አሁንም ያኖረናል ሕጻኑን እግዝያብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ!
@ethioaddis1906
@ethioaddis1906 Год назад
ጠያቂዉ ምነዉ ድርቅ አለ ሰዉ ወደሚዲያ የሚመጣዉ ተቸግሮ ወይ መፍትሄ ፈልጎ ነዉ እህታችን አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
ጋዜጠኛው ሥራውን እየሠራ ነው። በሚዲያ ላይ ሲወጡ ጥያቄ መጠየቅ ግድ ነው
@Ethiopia890
@Ethiopia890 Год назад
gaztegnaw lek new endewm alteykatem debate new yemtaweraw
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 Год назад
ጋጤኛው ስምህን ካልተሳሳትኩ አለም ሰገድ. ግን ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቃት? እንዴት ነው ልጅሽን ጠንከር ብለሽ ለማሳደግ ያልሞከርሽው ? አንዴ ለገንዘብ ብለሽ ነው ትላለህ እራስን ፍፁም ማድረግ ጥሩ አይደለም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም።
@user-gy9vj9pf8x
@user-gy9vj9pf8x Год назад
ከውጭ የሚመጡትን ሳይሆን የእራሳችንን ልጆች እንመከር መጀመርያ
@gidst5077
@gidst5077 Год назад
ለባለ ታርቁዋ ያጋጠማት መገለል በርግጠኝነት በቻይናው አይደለም በ ኢትዮጵያኖች ነው ኢትዮጵያኖቹ ብርር ይከፈላቸዋል በጣም ከባድ ይህን ታሪክ አልፈዋለሁ ግን እሷ ጠንካራ ብትሆን እሱን በፍቅር ታሸንፈው ነበር እንየ ባልየ ቻይና ነው አሁን ብዙ መስዋት ከፍያለሁ ጉዳዩን በሕግ ብተይክም ከሱ ጋ የምትሰራ ሴት እና የሱ ሹፌር ለሱ በማገዝ ሴት አዳርይ ናት በማለት እድክዴኝ አድርገዋል እዳስወርድ ደጋግመው ሞክረዋል እንየ ግን አልተስማምሁም እሱም አልተስማማም ግን የኛ ሰወች አሰካዩኝ አሁን ከወለድቁ 10 ቀን ሆነኝ እንየ እሱን በ ፍቅር ያዝኩት በሕግ ማንም አረዳኝም ሁሉም ከሱ እየተቀበሉ ቀለዱ ሕግ የለም የለም ቀድሞ ነበር ሹፌሩ ያስፈራራኝ ወደህግ ብታስብይ አስፈላጊውን ገንዘብ እከፍላለን አሉ እናም አሁን ይረድናል መውለድ ይፈልግ ስለነበር ደስተኛ ነው እምኖረው ቻይና ነው ግን ያልኩትን ያደርጋል ኢትዮጵያኖችዩ አሁንም ተንኮል ይሰራሉ ያሳዝናል 😨😨😨😨በዚህ አጋጣሚ ማስተላለፍ የምፈልገው መጀመሪያ ተጠንቀቁ ከሆነ ግን አስተርጉዋሚ እና ሹፌር አታማክሩ ለነሱ ስራ ፈጥራ ነው መልካም አያስቡም ብዙ ታሪክ አለው ይህን ካልኩ ይበቃል እህቶቼ ተጠንቀቁ ቻይኛዋ ልጅ ይወዳሉ ቺግሩ ከነሱ ጋ የሚሰሩ የኛው ሰወች ናቸው ::
@natalasafer3333
@natalasafer3333 Год назад
ይህ ጥሩ ትምህርት ነው የምናየውም ስለሆነ ጥሩ አረግሽ ይሻላል ጥንቃቄ የሚገባው ነገሩ ሳይበላሽ ነው ከተበላሸ ደሞ መቀበል ነው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ኢትዮጵያኖችማ ክፋታችን ሰማይ ነው የደረሰው ሕግም የለም።
@user-lp8fk1iu6i
@user-lp8fk1iu6i Год назад
እህህህ አይ ዱኒያ ፈተናሺ ብዛት ይን ፕሮግራም ስከታተል አርቄ እዳስብ እድሁም አብዝቸ እዳመሰግን እሆናለሁ አልሀምዱሊላህ ለሠጠኸኝ ጠጋ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Год назад
እውነት ነው።
@natalasafer3333
@natalasafer3333 Год назад
ደሞስ እየሰራች አይደል ስራ በውነት እግዚአብሔር በሚያውቀው አንዳንድ ሚዲያ የሚያቀርቧቸው ሰዎች ልጆቻቸው አይንቀሳቀሱ አካለ ጉዳተኛ ልጆች ይዘው እንዴት እደሚኖሩ ባያችሁ አጋጣሚ ሆኖ ብዙ ን ጊዜ የማያቸው እንደዚህ አይነት ናቸው ስለዚህ እህታችን ደሞ ተመስገን በይ ጤናማ ልጅ ይዘሽ ስራ አለሽ አክስትሽ እያሳደጉልሽ ነው ስለዚህ ተመስገን ነው ብዙ ታሪክ አለ ኢትዮጵያ አይ
@tegistayalew8367
@tegistayalew8367 Год назад
Wow...the host is very rude and cluless. This kind of sensitive topic should be handled and interviewed by someone one who is a trained professional journalist or psychologist. To the host: 1. Why do you think its only the women responsibility to use protection or birth control. You need to remember she is poor and dealing with someone who has much higher authority on her. She is unlikely to be prepared, she might be even afraid to ask the man to use protection, she may have underline health issues ...etc. Regardless she shouldn't be blamed for conceiving. How about him? What was he thinking? 2. How dare you tell her she is not strong while she is still striving, working hard to make ends meet. By the way the fact that she even run away with her baby in her belly by itself shows how strong she is. After all she is a mother who is still trying to do her best for her child, despite all the obstacles she is facing. She has protected her child for this long . Know that this is not about money. Don't forget, the child will definitely demand to know or find his dad. . So please bring her to the panel and properly apologize to her. Do not host sensitive issuess like this unless you receive some strong communication skill/training. It is not easy to come and tell her story to the world like this. The jidgment from our people by itself is like walking through a fire. This would the place where she would have been comforted and supported. What a missed opportunity to lift up her spirit and provide support. Please say sorry to her, you were unfair and judgmental.
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 Год назад
Excuses you! can you stop silly questions what do you mean make effort to support the kid ? she is still doing how about her son he need to now and has a right to know his father please if you can support and motivate her thanks
@addisethio494
@addisethio494 Год назад
Why are you so angry ? let me guess, this is personal to you. isn't it ? good luck on finding your baby's daddy i am sure he is living somewhere in ugadugu 🤣
@romanafework
@romanafework Год назад
You read my mind Yene Ehite. he is the rudest person I’ve seen in my entire lifetime. He should apologize to her, balege yasadegew .
@romanafework
@romanafework Год назад
@@addisethio494 yes it’s personal to any woman who has a child,
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v Год назад
@@romanafework personal ከሆነ ምን ሚዲያ ላይ አስመጣት?
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Год назад
My sister you're so stronger don't be sad stay strong!!!!!! You have a beautiful son more than anything!!!! thanks to God 🙏🙏
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Год назад
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ብዙ አሉ እዳቺ የሚሳሳቱ አይሰማሽም እራስሽን አጠክረሽ አትከፊ ሁሉም ያልፍልኛል።
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Год назад
ሁለተኛ ነኝ አለም ሰገድ ስወድሕ ምርጥ ጋዜጠኛ
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Год назад
ልጅሽን ማጠንከር ያለብሽ አንቺ ነሽ ልጅ ፀጋ ነው እንኳን ወለድሽ ግን አንቺ ልጅሽን በደንብ አስተምሪው ቆንጆ እንደሆነ ንገሪው ጠንካራ ሁኝ አይዞሽ እህቴ ህይወት ለደካሞች ቦታ የላትም ከአንቺ ጋር አድርገሽ ተንከባከቢው
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Год назад
አይይ እኛ ሐበሻ ሁሌ እንደተሳሳትን መች ይሆን ቀድመን የምንጠነቀቀው
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Год назад
ገንዘብ ፍለጋ ነዉ
@minty1188
@minty1188 Год назад
አይ ስተትማ አደለም ያው እኛ ፈረንጅ አገባች ይባል የለ እሷም ፈረንጅ ቢጠፋ ቻይና ጋ አባቴ እሱም ጉድ አረጋት አሁን ምን ዋጋ አለው
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Год назад
እነሱ ዘራቸውን ማብዛት አለምን መቆጣጠር አብሶ አፍሪካን ብዙ ሐብት ንብረት እንዳለን ጠንቅቀው ያቃሉ አፍሪካችን ገና ብዙ እንዳልተሰራባት ስለሚያውቁ ለዛ ነው አፍሪካን የወረሩዋት በውጪው አለም አሉ ግን ደህና ደህና ቦታ ነው ስራቸው የሌላ ዜጋ ቢሞቱ አያገቡም ለምንድነው ደሐ አገር መተው ሴቶቻችንን የሚያገቡት የሚወልዱት መመርመር ነገሮችን ብልህነት ነው በሐገር ቀልድ የለም ወገን ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው ዝም ብለን አንውደቅ!!!
@minty1188
@minty1188 Год назад
@@ENTube-vi5km አዎ እዚም አሉ ሴቶቻቸው ነጭ ይወዳሉ ወንዶቹ ግን ባብዛኛው የራሳቸውን ሰው ነው ሚያገቡት ። ግን ያው ወንድ የየትም አገር ዜጋ ቢሆን ወንድ ነው ስሜቱን አረካባት አለቀ ሴት ልጅ ንቁ መሆን አለባት ከተዋደዱ መልካም የዚች ግን ፍቅር አደለም የሱ ስሜት ማርካብ ሲሆን የሱዋ ደነትን ለማምለጥ ነበር
@undermysaviour
@undermysaviour Год назад
የማይገባኝ ቋንቋ ለልጄ ብዬ ከጓደኞቼ በታች ሆንኩኝ ይሉት ፈሊጥ ውለዱኝ ብለው የተወለዱ ይመስል። እንዲህ ዓይነት ንግግሮች ናቸው ልጆችን የሚያማርሩት አይምሮ የሚያበላሹት። ብሞትስ እያልሽ አትረብሺው አትሞቺም ምናልባት መሥሪያ ቤቱን ጠልተሽዋል ስለዚህ እየሰራሽ ሌላ ሥራ ፈልጊ ልጁ በትምህርትም ወደ ኋላ መቅረት አልነበረበትም በሽታሽ አይምሮሽ ውስጥ ይመስለኛል ሰውየውን መፈለግሽ እንዳለ ሆኖ ያለፈውን ጥለሽ ወደፊት መራመድ አለብሽ ልጅ ዕዳ አይደለም ስጦታ ነው።
@helengeorgis7625
@helengeorgis7625 Год назад
ወደዛሂጂ አልቃሻ አንድልጂ ጌጥነው ጥርስሺን ነክሰሺ አሳድጊ
@martinendres5657
@martinendres5657 Год назад
ውድ: ወንድሜ: በጣም: አዝናለሁ: ጥያቄዎችህ: ያናድዳሉ:: ልጁ: አባት: ያስፈልገዋል‼️ ለመሆኑ: የስነልቦና: እውቀት: አለህ⁉️⁉️
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
ድሮ ዲቃላ ከወለደች ሴት ልጅ ትደበቅ ነበረ በኔ ዘመን ሚድያ ላይ ወጥተዉ የሰሩትን ሳያፍሩ ያወራሉ እረ ሴቶች ፈጣሪ ያለፈቀደልንነገረ ነዉ የትኛዉም ሀይማኖት አይፈቅድም ትዳረ አለም ሳትገቡ ከወድ ጋ መተኛት ይቅረባቹሁ
@be8cab
@be8cab Год назад
ከዛ ደግሞ ሁሉን ተጎዳን በሕግ ለመጠየት በሕግ መጋባት። ሰው በአስተርጓሚ ከሚግባባው ሰው ጋር እንዴት ይተኛል? ጋዜጠኛው እዚህ ተሳሳትክ። ከውጭ መተው አስወልደው የሚሄዱ ሳይሆን ወንጀለኛች እኛው ነን በራችንን ከፍተን ሌባ ሰረቀኝ የምንለው ጥፋተኞች። ጥንቃቄና ትምህርት እንውሰድ ከዚህ አታመቻምቹ። ልጅን ይልቅ እራስሽ አሳድጊው ጥርስሽን ነክሰሽ ብዙ የሞራል ድጋፍ ያስፈልገዋል።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
ዲቃላ ጌጥ ነው ለእናቱ መመኪያ ነው።
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
@@be8cab በራችንን ከፍተን ሌባ ሰረቀኝ👌
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q Год назад
አረተው እህቶቼ ፍቅር ከሌለ ጥቅም ፍለጋ ካልሆነ የቁ. ሱስ ነው ወይ እኔ 10አመት ሀረብ ሀገር ነበርኩ አንድ ቀን ወንድ ቀናብዬ ሳላይ አላማዬን አሳክቼ ሀገሬ ገባሁ ደልቶኝ አልኖርኩም የሀረብ ልጅ እየተፋብኝ እንቅልፍ እየናፈቀኝ መገፋት ጥሩ ነው ዘወትር ለፈጣሪ እያለቀስኩ ይሄው ዛሬ አሜሪካን ሀገር እኖራለሁ ልጆች ወልጄ
@tsesunhailu9004
@tsesunhailu9004 Год назад
jegna nesh gobez egzer eko hulun yekotral
@bealembealem1224
@bealembealem1224 Год назад
ጎበዝ ግን አሜሪካ እደት ሄድሽ ሹክ በይን በናትሸ ከጠቀመን ለመሄድ
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q Год назад
@@bealembealem1224 ወይ የኔ ቆንጆ አግብቼ ነው ባሌ ነው የወሰደኝ
@bealembealem1224
@bealembealem1224 Год назад
@@user-ih3js8tf1q እሸ እማ አመሠግናለሁ😘😘
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
የኔ ማር ጠንካራሰው ከፊትለፊት ብርሃን ይታየዋል ጎበዝ ጀግና ወላሂ እህቶቼ ካንቺ ቢማሩ ጥሩነው ባይዘላዘሉ በሀይማኖትም አይፈቀድም በሙስሊምም በክርስቲያንም ኧረ ተው ላገኛችሁት አትተኙ
@felahtube4108
@felahtube4108 Год назад
በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
የኔ እናት ልጅ የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው ደስ ይበልሽ ሌላው መውለድ እየፈለጉ መውለድ ያልቻሉ ቡዙ አሉ ሁሌ በጌታ ደስ ይበልሽ እሱ ልክ ነው እና አሜን
@tigestenegashe
@tigestenegashe Год назад
አይ ይቅርታ አድርጊልኝ እና ንግግርሽ ሁሉ ምንም አልተመቸኝም በእርግጠኝነት ገንዘብ አገኝበታለሁ ብለሽ ነዉ ግንኙነት ያደረግሽው ግን አንዴ በዚህም ሆነ በዛ ስህተት ሰርተሻል ልጂሽን ግን ጠንካራ ሆነሽ አሳዲጌ ገና ከሱ ጥቅም አገኛለው ብለሽ ተስፋ ከምታድርጊ
@bezahailu
@bezahailu Год назад
If you don't stand with her place do not be sure
@tessema2
@tessema2 Год назад
ተሳሳትኩኝ"! እንዴት በዚህ ዘመን ከማያውቁት ሰው ጋር ይተኛል! ለስራ ተኪዶ ከማያውቁት ሰው ጋር ይተኛል?ወይ በሽታ ወይም ልጅ ነው የሚመጣው። እረ እንዴት ነው ቁልቁል የሄድነው? ለማንኛውም ልጅሽን አሳድጊ፣እንስሳ እንኳን በብዛት እናት ነች ልጅ የምታሳድገው!!! አርግዘሽ ፅንሱ እንዲወጣ ያደረገሽ፣ወዶሽ ሳይሆን ሁለታችሁም ስሜታችሁን ለማርካት በፈፀማችሁት ግንኙነት የተፈጠረ ልጅ ነው። ስለዚህ እባክሽ ልጁን ከቻልሽ አጠገቡ ሆነሽ አሳድጊ፣ስለዚህ ደው አባት ብለሽ አታውሪ።
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Год назад
መፍረድይከብዳል🙏
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Год назад
ምነወ ወጋሬወ ብዛስ? ?????በእወንት በጣም ታሳዝናላቹህ በእወንት ማሰተዋሉን ያደለን 🥺🥺🥺🥺
@salamontube
@salamontube Год назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛💛❤❤❤ፍትህ በሰዑዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ወገኖች 💔💔💔 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lr1gt4he3s
@user-lr1gt4he3s Год назад
ሰላምነሽ ገለቴ
@atsedemulu3964
@atsedemulu3964 Год назад
የውጭ ስውች ይሚይደርጉት ግፍ እንዳለ ሆኖ! ጎሺ ለልጄዋ ትዋጋለች እንደሚባለው ሁሉ አንችም በልጂሺ ጎን ሆነሺ ማስተማርና ግለኝነት እንዳይስማው አብርሺ መሆን ነበረብሺ : አሁንም በጎኑ ሆነሺ በተለይ በትምህርቱ ላይ ያለዉን ሁኔታ መክታተል አለብሺ : ለልጂ እንደእናት የሚሆን የለምና::
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
የሥራዋ ቦታ፣ የጤንነቷ ጉዳይ፣ ሌላ ሌላውም ተጨማምሮ depressed ሆና ይሆናል። ደግሞ ሁላችንም ጎሽ ሆነን አልተፈጠርንም እኮ
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Год назад
አይዞሽ እህቴ ህመምሽን አምላክ ያሳልሽ ልጅሽን ከቻልሽ በጅሽ ይዘሽ ጥሩ ጥሩ ነገር እየነገርሽ አጠንክሪው የስነ ልቦና ጉዳት እዳይደርስበት አንችም ሆድ አይባስሽ እህቴ ጠካራ ሁኒ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Год назад
Go embassy ask about him don't ignore he left behind his child we need to got to stop these things this is have to be stop 🛑 why always victims by unresponsible mens !!
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 Год назад
እህታችን ይህን የመሰለ ልጅ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ አመስግኝ ምርር ብለሽ በማልቀስ ራስሽ አትጉጅ ለወደፊቱም ገና ልጅ በመሆነሽ ስነልቦናሽን አትጉጂ በርቺ ፈጣር ልጅሽን አሳድጎ ለቁሚነገር ያብቃልሽ
@ruthina1927
@ruthina1927 Год назад
ቻይና ን ሰው እንዴት ያምናል እነሱ በመንፈስ ነው የሚንቀሳቀሱት ተሳሳትሽ እህታችን አይዞሽ
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 Год назад
አሳቅሽኝ እህት
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 Год назад
ክክክክክክ
@anchishi8618
@anchishi8618 Год назад
እረ ቻይናዊ እኔ ግን ቆሜ ቀራለሁ እንጂ ቻይና ጋር አንሶላ አልጋፈፍም ምነዉ ያገሬን ልጅ ሊስትሮ ይሻለኛል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
@@anchishi8618 እስቲ አይጣል በይ።"የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል" የተባለው በምክኒያት ነው እኮ ወዳጄ
@honey48757
@honey48757 Год назад
Kkkk
@user-lr1gt4he3s
@user-lr1gt4he3s Год назад
እማ የሆነው ሆኗል የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ መሆን አለብሽ ይህም ቀን ያልፋል ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊ አይንሽን ከሰው አንስተሽ ፈጣሪን ተስፋ አድርጊ ከሰው አትጠብቂ ጠንካራ ሁኚ
@mehariasres
@mehariasres Год назад
አይዞሽ ዋናው እግዚአብሔር ጤነኛ ልጂ ወለድሽ እስከመጨረሻው ያሳድግልሽ ሀበሻ በጣም ቆሻሻ ነን ምክንያቱም እኔ አብሬአቸው ሰርቸ አንድ ታሪክ አቃለሁ ጋሸና ሳይደርስ አንድት የገጠር ከተማ ውስጥ አነስተኛ ሆቴል ያላት አንድት ሴት ለአንድ ቻይና የቤቷን ሰራተኛ ታጣብሰዋለች ልጅቱ ግን መስማት የተሳናት ና ትንሽ አይምሮዋ ጤነኛም አይመስለኝም እና ገንዘብን የምትጠቀመው የምግቤቱ ባለቤት ናት እና ቻይናውን ከሰሰችው ሁለት መቶ ሽብር ተቀበለችው ግን ለልጂቱ አልተሰጣትም ያሳዝናል አበሻ ክፉ ነው እኔ እረዳሻለሁ አስተርጓሚው እንደበደለሽ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ቻይኖች ያን ያህል ክፉ አይደሉም
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
aydrrese newe fexari yedereselati yene nati😍😘
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 Год назад
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያዊ ለጥቅም ነአገሩ እንካን እህት ወንድሙን ለመሸት ለማንቋሸሽ ወደኃላ አይሉም ጥቅም ነው እንኳን ቢባል ለጫት ወይ ለመጠጥ ለወረደ ነገር ነው አሳልፈው ሚሰጡት።እንግድህ ተመልከቱ አገሯ ላይ እሷ ሳትሆን እሱ በደል አደረሰባት ማለት ተመልከቱ ገና ምን ያህል ወደኃላ የቀረን እንደሆነ ያመለክታል።አገርክ ላይ ተፈርተህ እንጂ የሌላ አገር ሰው መጫወቻ መሆን ያሳፍራል ይሄ ቀላሉ ነው ቢነገር ብዙ ሚያሳፍር ነገር ይሰማል።ለውጭ አገር ዜጎች ለጥቅም ብለን ወገኖቻችንን ከምንጎዳ።ወደ ጥልቁ ባህር ቢሰመጥ ይቀላል።ያሳፍራል።ሌሎች ዜጎች ግን በሌላ ዜጎች መጎዳታቸውን ከሰሙ ትብብራቸው ለአበሾች ብዙ ያስተምራል እና ልንነቃ ይገባል።ለህዝባችንን መቆርቆርን መለመድ መቻል አለበት።አሳልፈን አንስጥ😠😠😠😠
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 Год назад
የኔ እህት አንድ ነገር ልንገርሽ አንዴ ተሣሥተሻል መጀመሪያ ያልፈለገሽ አሁን አንቺ የት ፈልገሽ ልታገኝው ነው አሁን ሁሉን ትተሽ ጸጥ ለጥ ብለሽ ሥራ እየሠራሽ ልጅሽን በርትተሽ አሣድጊ
@tube2021
@tube2021 Год назад
እኔ በሰው መፍረድ አልፈልግም ግን ሰው እንዴት ከማያፈቅረው ሰው ጋ ይተኛል ማለቴ ይሄን ያህል ካልወደድሽው ለምን
@user-bv6ls7bz7d
@user-bv6ls7bz7d Год назад
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ቻይናዎች አንድ አይነት ሆነው የሚታዩኝ😂😂😂😂ለካ አንተም ነህ🤓አሁን ቢደረደሩ ታቂዋሎሾይ አላለም😆😆😆😆😆ምርጥ ጥያቄ ነው 😂
@anchishi8618
@anchishi8618 Год назад
ግን ወሸላ አላቸዉ ???
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Год назад
እና ያስረገዛት በምንድነው
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Год назад
@@anchishi8618 🙆‍♀️
@anchishi8618
@anchishi8618 Год назад
@@merafterouni9904 አይ አፍስሶ ወጣ ማለት ይሆናል ብዬ ነዉ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Год назад
@@anchishi8618 ሃሃሃ አንችስ ጉደኛ ነሽ
@kierajey8923
@kierajey8923 Год назад
If this was in Europe she will not cry at all!!!! I wish in Ethiopia created some kind of organisation to help all this people who are desperate. They should not suffer not fair!
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
ጉዲ ነው ሱበሀን አላህ እኔ ግን ከኛ ወዶች ሌላ ሀገር ዜጋ ወድ መስሎ አይታየኙም ሴቶች ግን አፈሩም የውጭ ዜጋ ስቀርቡ አች ብቻ ሳይሆን ብዙወች ናቸው ከባጋሊ ጋ ግንኙነታቸው በተለይ ዱባይ ያለሴት ከባጋሊ ጋ ቱ😏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
የውጭ ዜጋ ስናይ ሰፍ የምንለው ነገርስ? 😢😢
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
በጣምምምም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@fatiya8477 እኔማ ባጠገባቸው ሳልፍ ራሱ ቅር 😂ቅር ይለኛል
@user-ot9on4mk2d
@user-ot9on4mk2d Год назад
ብር ስለምትወዱ ነው 🤣🤣🤣
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@user-ot9on4mk2d እኔን ሚ ምተዋወቁ ወንዶች ደግሞ ሁሉም ብር ፈላጊ ናቸው 🙄🙄እና እነሱ ሴት ሆነው ነው?? መልስ ይኖርሃል?? ጅምላ ደጋፊ ና ጅምላ ተቃዋሚ መሆን ብናቆም ጥሩ ነው ወንድም 😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@kweesweet8802 በጣም በትክክል ሰው በመሆናቸው ከኛ እኩል ቢሆኑም ግን እኛ ግን ለየት አድርገን እናያቸዋለን
@etkibrom130
@etkibrom130 Год назад
The child has the right to know his father. Please encourage her . Her question is her child needs his father in his life.
@yoditafework
@yoditafework Год назад
Absolutely right her son needs to know his father.
@Sirage111d
@Sirage111d Год назад
If she think to bring kid from father why she lie down within unknown father especially china coz they come for contact not settle in country....
@Sirage111d
@Sirage111d Год назад
No need father for the son let her suffer so the audience will learn...... I don't like such women who fall out of line 😒....sadly she liedown and give her things and wait till 5month not even confirmed him
@Sirage111d
@Sirage111d Год назад
She had bad intentions that's why she suffered
@samsoul1711
@samsoul1711 Год назад
አትፍረድ ይፈረድብሃል ,,, አይዞሽ ልጅሽን አሳድገሻል አሁንም ተሰፋ አትቁረጭ እግዚአብሔር ያቃል
@kirstossamrasimge125
@kirstossamrasimge125 Год назад
እህቴ እንኳን ወለድሽዉ ልጅ በረከት ነዉ። አይዞሽ በርቺ እኔ በልጅነቴ አባቴ ሙቶ እኔንና ታላቅ እህቴን እናታችን አረቂ እያወጣች እየሸጠች፣ የቀን ስራ እየሠራች አስተማረችን። እኛም ድህነታችንን አዉቀን ጠንክረን 12ኛ ክፍልን ጨርሰን እኔ ከአ.አ ዩኒቨርሲቲ ተመርቄ ስራ ያዝኩ። ስለዚህ አንቺ ጠንካራ ሁኚ። አይዞሽ ልጅሽ ሲያድግ ደግሞ እዉነቱን ንገሪዉ። እግዚአብሔር ካለ ደግሞ ምንም አይሳነዉምና ሁሉ ነገር ይስተካከል ይሆናል። አታልቅሽ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሻል። አሁን ካለሽዉ በበለጠ መንፈሠ ጠንካራ ሁኚ።
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
ጋዜጠኛ 👌አንደበተ ርቱ, ትህትናህ ለሰው ልጆች ያለህ ክብር ያሳያል 😘እኛ ሴቶች ሁልየም ስህተት እንደሰራን ነን,
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Год назад
❤🙏🙏🙏
@samsamsun367
@samsamsun367 Год назад
በጣም 👌
@AhmadAhmad-cg1mm
@AhmadAhmad-cg1mm Год назад
ጨርሳችሁ ሳትሰሙ ምንድ ነወ ለኮመንት መሮጥ
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Год назад
እኔ ምንም አልፈርድም የሚገጥመኝ አላውቅም ከውጪ ዜጋ ጋራ ብቀርስ ጥሎ ከሄደ ሄደ ነው ለማንኛውም አይዞሽ አንዴ ሆናል ምን ማድረግ አይቻልም
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 Год назад
እግዛብሄር የሰጠሽን ፍሬ ይባርክልሽ አድጋል ዝም ብሎ ልመና አታድርጉት መጀመርያ ማሰብ ከሆነ በአላ ልጆችን አታሳቁ
@abebechdisasa7630
@abebechdisasa7630 Год назад
እግዚአብሔር ይወድሻል በሽታ አሳቅፎሽ ቢሆን ልጅ ላሁን ቢቸገር ያድጋል እኔ ያገሬ ለማኝ ይግደለኝ እንጂ የውጪ ዜጋ እንኳን ቻይና ሰው አይመስሉኝ
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Год назад
አስተርጓሚ ው ምን አደረገ አባትየው እና እናትየው ባጠፋት ለገንዘብ ካልሆነ ፍቅር ከሌለ ምን ያደርግልሻል ወጣት ነሽ እየሰራሽ አሳድጊው ብዙ እናቶች ብቻቸውን ነው አሳድገዋል
@purplestars029
@purplestars029 Год назад
What kind questions are you asking her? 🤔 what about the boys feeling? What if she told him his dad is deed 😳 and one day What if the father come to ask for his son? You asking her this kind of questions 🙄 in 21centry..........
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Год назад
ለማንኛዉም አይዞሽ እህታችን አደራችሁን የዉጭ ዜጋ ስታዩ ሰፍ አትበሉ
@honey48757
@honey48757 Год назад
Esu Eko new Chigiru 🤔🤔
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Год назад
አንቺ አስወርጂው ያለው ለሃበሻ አትወንጅይ ውዴ..... የራስሽስ ወንጀል... 1ኛ ወደሽ ፈቅደሽ አለኮንዶም መተኛትሽ እሱስ ይሁን መድኃኒት አለመጠቀምሽ 2ኛ የሀበሻ ወንድ እያለ ለጉፋን ጉሱን ለቻይና መስጠጥሽ ለማንኛውም እየፈረድኩብሽ አይደለም::በርትተሽ ልጅሽን አሳድጊ:: የኛ እናት በህፃንነታችን አባታችን ሲሞት: በቀን ሶስት ብር የመንገድ ስራ እና የሰው ልብስ አጥባ ነው አምስት ልጆችዋን ያሳደገቹ:: በተረፉ ጉፋን ጉሱን ያገናኝሽ: እግዚአብሔር ይርዳሽ
@lifeineurope4392
@lifeineurope4392 Год назад
የኔናት አይዞሽ በጣም ነዉ ያስለቀሰቺኚ ምክንያቱም ዉስጡዋ ተጎድቶል😢
@netsanetdebelo6357
@netsanetdebelo6357 Год назад
Please tell your son that he is a human being. Nobody choose their parents and to have confidence in who they are Be strong our sister. Your strength is important for your son
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ይሄ ሁሉ ዩቱብ ላይ ከማየው ከተከዱ ሰዎች ውስጥ በለጤዎቹ ሀይማኖታቸውን ባልጠበቀ መልኩ ነው የተገናኙት ፍቅረኛ ብሎ ነገር የለም በማንኛውም ሀይማኖት ብቻ አላህ ይምራን ወላሂ ይገርመኛል እናም አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ ሴቶች በተቻላቹ አቅም ራሣቹን ጠብቁ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
በ RU-vid ብቻ ሳይሆን፣ ሐይማኖታቸውን በጠበቀ መልኩ ተገናኝተው የተከዱ ሴቶች በአካባቢያችን በቤተሰባችን በጓደኞቻችን ደርሶ፣ ሁላችንም ሠምተን አይተን እናውቃለን። ከዳተኞችን ሐይማኖት ስለማያቆማቸው በራስ ላይ ሊደርስ እንደሚችልም ግንዛቤ ውሰጥ ማስገባቱ ይጠቅማል።
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 Год назад
ትክክል ሁላችንም በዓይማኖታችን ብንኖር እውነት እምነታችን ብናከብር ብናውቅ አንወድቅም ነበር የትኛውም ሃይማኖት ከጋብቻ ውጭ ግንኙነት አይፈቅድም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
@@elsabetteshome2870 አረቡ ኢትዮጵያዊ ኮሜንታተር ፣ ሴትዮዋ ለዚህ ችግር የተጋለጠችው ሐይማኖትን ባለጠበቀ ሁኔታ ግኑኙነት በማድረጓ ነው ላለው ሐይማኖቱን ጠብቀው የተጋቡ ሰዎችም ለይ ክሕደት እንደሚፈፀም እናያለን እንሠማለን።
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 Год назад
@@rasayifat5726 እኔ ስለ ልጅቷ አላወራሁም ውዴ እምነቷን ስለጠበቀች ስላልጠበቀችም አልወጣኝም ግን አንድ እውነት አለ ክርስትናም እስልምናም ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነትን አይፈቅድም በደል ነው ።ይህን ነው ያልኩት ሰዎች ተጋብተው ባሌ ሚስቴ ባሏቸው ሰዎች ብዙ ግፍ ይደርስባቸዋል ይሄ የተከደነ አይደለም የእኔ ምልክታ በሰዎች የመፍረድ ሰዎችን የመኮነን ሳይሆን ኢትዮጵያ የአማኞች ሃገር ናት እንደመባሉ በእምነታችን ጠንካራ ብንሆን ይሄ ሁሉ ግፍና በደል ባልተሸከምን ነበር ይህው ነው።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
@@elsabetteshome2870 በቃ ተግባብተናል። በ Theory የተማርነውን የሐይማኖቱ ትምህርት የሚተገብሩት ጥቂቶች ናቸው። እነሱም የሚፈተኑበት ሁኔታ ስለአላጋጠማቸው ይሆናል።
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Год назад
በስቱ ልጪስ አለች ጋቻ በስቱ ስማችን ይነሳል ያላያችሁት ያልቀመሳችሁት ዜጋ የለም ደግሞ ስተቴ ምንድነው ትያለሽ እደ ወልዶ እሚደፍር ወልዶ እሚገድል በበዛበት ሀገር ዘመን አቺ ወደሽ ባረግሽው ነገር ማንን ነው እምትከሽው ማነው እሚፈርደው ልጅሽን በጂሽ ኮፊደንስ እዲኖረው አርገሽ ለምን አታሳድጊም የሆነው ሁኗል ሌላውን ትተሽ ጠንክሪ ጠያቂውስሙን ታውቂዋለሽ ቢደረደሩ ታውቂዋለሽ አልከው አስቆኛል
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Год назад
ይቅርታ ቅድስት ድንግል ማርያምን ይመትገርሙ ሴት ልጅ እንዴት ሃይማኖት ዬሌለውን ወንድ አብራው ትተኛልች ያለጋብችስ እንዴትስ ይሆናል ቻይናሆነ ሌላዜጎች ላይስ እንዴት ትጋባላችሁ እራሳችሁን አስከብሩ እንጂ ምንድነው በጣም ብዙ የማውቃቸው ልጆችን እቤት ውስጥ ከቻይና ውልደው አሉ ኢትዮጵያ እኮ የሃይማኖት ሀገረ ናት ቀኖና ቶፊት ያላት ሀገረ
@xiangli1133
@xiangli1133 Год назад
Please help her to go and report to the Chinese Embassy in Ethiopia.
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g Год назад
አይቶ ምሮሻል ቻይናዉች በአንዴ ሥዲሥት ልጆች ነዉ የሚወልዱት ለማንኛዉም አብሽሪ ልጂሽን ሽ ያርግርልሽ በልጂሽ እንባሽ ይታበሥ አላህ ይርዳሽ
@milanrafael4524
@milanrafael4524 Год назад
😂😂😂😂ይመችሽ " አይቶ ምሮሻል" ምኗን አይቶ ድኽነቷን ነው አንቺሽ ጉደኛ ነሽ😂😂😂
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g Год назад
@@milanrafael4524 ለ አንዲ ልጂ እያያችሆት ስዲሥት ቢሆኑማ ፋረዱ ለማንኛዉም አላህ ይገዛት
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l Год назад
ጋዜጠኛው ስነምግባር ይጎልሀል በጣም አስጨነካት ገንዘብ አይደለም እኛ ሀገራችን ላይ በስህተት ሴቶች ሲያረግዙ ወንዶች ምን እንደሚያደርጉ ሳታውቅ ቀርተህ ነው ስንት ልጁን የካደ አባት አለ ደግሞ ፍሬ አይስጣቸውና እርግዝናን የማያውቁ ሴቶች በስህተት ግዜ ይደናገጣሉ ምን ማድረግ እንዳለባቸው የማያውቁ ብዙ አሉ በቃ ስህተት ነው አለች ስህተት ነው ስነልቦናዋን አትጉዳ ሰላም ያገናኝልሽ እናት
@chchuchchu7642
@chchuchchu7642 Год назад
ደፋር ነሸ እኔ እኮ ልጆቼን ለብቻዬ ነው ያሳደኩት ባለቤቴ ከሞተ 5 አመት ሆኖታል ምን አስበሽ ነው? እኔ አንቺን ቢያደርገኝ ልጄ አባት ይፈልጋል አለሁ በለው ነበር የምለው
@elamyosef243
@elamyosef243 Год назад
የት አግኝታው
@frehiwettadesse2989
@frehiwettadesse2989 Год назад
ለምንድነው የምታለቅሽው ዋናውን ችግር አልፈሻል አንቺ ጠንካራ ነሽ ለልጅሽ ፈጣሪ አለው ስንቶታችን ያለአባት አድገናል
@yabsradegne4469
@yabsradegne4469 Год назад
ያልተነካ ግልገል ያውቃል ይባላል።እናት የልጁን ጥያቄ መሸከም ከባድ መሆን አልተረዳም ጋዜጠኛው አባቴ የት ነው ለምን አያሳድገኝም ብዙ ነው ።
@bealembealem1224
@bealembealem1224 Год назад
ጠክርሽ አሳድግ ልጅሽን አታልቅሽ ልጅሽን በጥበብ እና በሞገስ የአሳድግልሽ ጤነኛ ልጅ ሰለሰጠሽ እግዚአብሔር አመሰግኝ አይዞሽ
@eleni311
@eleni311 Год назад
እግዚአብሔር ጤናሸን ይሰጥሸና ሰርተሽ አሳድጊ በዬቤቱ ብዙ ሴቶች አሉ 3 እና 4 ልጅ ያለ አባት ሰው ቤት እዬሰሩ የቀን ሥራ እዬሰሩ የሚያሳድጉ ደሞ አድጎልሻል ብዙውን አስችጋሪ ጊዜ አልፈሸዋል ጠንካራ ሴት ሁኝ
@tigitu8570
@tigitu8570 Год назад
በዝህ አይነት የምውለዱ ልጆች ግን የሰዝነሉ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Год назад
የአባት የእናት እዳ ለልጅ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Год назад
ከሰው ሐገር ሰው የምትወልዱ ሰዎች እጅግ አስቡበት
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Год назад
ከሰው ሀገር ዜጋ ከነጭ ጋር የምትጋደሙ እና ምንም የማያውቅ ህፃን ወደዝህ ምድር አምጥታችሁ የምታሰቃዩ ሴቶች ልበና ይስጣችሁ
@tgyedengellej6865
@tgyedengellej6865 Год назад
ጠያቂዉ ግን በጣም ታናዳለህ አቅቷት ነዉጂ እዚህ የደረሰችዉ እንዴት በቁስሏ ላይ ጨዉ ትነሰንሳለህ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነዉ አሉ ንግግር አትችልም ባጭሩ ደግመህ እንዳትመጣ አደራ 👏 የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ታሪክሽን እግዚአብሔር ይቀይረዉ 👏
@goodnews2392
@goodnews2392 Год назад
የውጭ ዜጋ ስታዩ ለምንድነው የሐበሻ ሴቶች ክብራችሁን የምትሸጡት? ይበልጥ ደግሞ ከቻይናውያንና ከጥቁሮች ጋር ????????????
@sewasewbelachew6459
@sewasewbelachew6459 Год назад
አባክሽ የኔ እህት አባቱን ተስፋ አታድርጊ።ቀለማቸው ነጭ ሰለሆነ እነጅ ከአንቺ የተሻለ ኑሮ ያላቸው አይምሰልሽ።መለማመጡን ትተሽ በራስሽ ጠንክረሽ አሳድጊ። ብዙ ልጆች የሉሸም አንድ አሱን ማሳደግ አያቅትሽም ።ይልቁንሰ እግዚያብሔርን የሚወድና የሚፈራ እንዲሆን በሀይማኖት አንፀሽ አሳድጊው።ጠንካራ ምራል እንዲኖረው አንቺ ጠንክረሽ አሳይው።
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
የቻይና ድራማ አያለሁ እና በሚገርም ሁኔታ ሁሉም አንድ ዓይነት ከመሆናቸው አንፃር አክተሩና አክተሯ የቶቹ እንደሆኑ እንደተምታታብኝ ያልቃል 🤦 🥴🥴🤣🤣😂😂 የቻና ነገር ዕቃቸውም ሰዎቹም ቋንቋቸውም ፅሁፋቸው ምንም አይለይም ጥሩና መጥፎውን ማወቅ አይቻልም ምናቸውም አይጨበጥ እንደ ኤልያኖች በተጨማሪም እህታችን የሆነው ሆኗል በሂወት እስካለን ሂወት ይቀጥላል በርቺ ነገር ግን ምንም ልንካካድ የማንችልበት አንድ ሀቅ የኛ የሀበሻ ሴቶች የውጭ ዜጋ ላይ የሚለጠፉት ገንዘብ 💸 ለመጋጥ ብለው ነው ግን ከስንት አንድ ካልሆነ በስተቀር እነኛ መደበርያ አርገዋቸው ከዛ ላሽሽሽሽሽሽ ይላሉ እናም ሚዲያ ላይ ስትመጡ ልታፍሩ ወይም ሀቅ ልትናገሩ ይገባል ለሌላውም ትምርት ይሆናል እበላለሁ ብዬ ነበር በልቶኝ ሄደ ተጠንቀቁ ብትሉ ሰውም እየተማረበት ያዝንላችኋል ከዛ ውጭ ተፋቅረን ወዶኝ ወድጀው በስተት ምናምን የሚባል ትርክት አትንገሩን እውነታው ሌላ ስለሆነ እኔ በጓደኞቼ ስለማቅ ነው ይህን ያልኩበት ምክንያት
@tube6031
@tube6031 Год назад
ለጥቅም ብላችሁ ከፍታችሁ ትሰጣላችሁ ከዛ የሆነ ነገር ሲፈጠር እየየ የሚማር ከተገኘ ጥሩ ማስተማርያ ነው ዋጋ እሚያስከፍላችሁ ብልግናችሁ ነው
@firehiwotaberra3592
@firehiwotaberra3592 Год назад
ኑርለት ለልጂሽ በጤና አሳድጊው ጡሩ ፍቅር እየነገርሽ አብዛኛው ኢትዬጲያዊ አባት የለውም ዝም ብለሽ እራስሽ አሳድጊው በቃ ምን ይጠቅምሻ እሱ መጣቀረ የፈለገብትቸገሪ በ ጥርስሺ ነክሰሽ አሳድጊ
@misscali7615
@misscali7615 Год назад
The Host needs to be trained!
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Год назад
exactly! I just commented on it. he is not professional even the words, the questions are not proper . he picked some informal jocks as a question to this poor woman
@user-lr1gt4he3s
@user-lr1gt4he3s Год назад
yes
@paulosdula6922
@paulosdula6922 Год назад
It isn't new for Ethiopian women to fall prey for foreigners since 1936. I had a cousin whose father was an Italian. He was carted off to Kenya as a POW ( prisioner of war). No body knows the father's full name or his exact postion during the Italian occupation. She grew up without knowing her father for various reason, possibly because of anguage barrier.This isn’t an isolated case. The King's African Rifles (KRA) left a lot of kids behind them by Ethiopian women in the tumultous early 1940s. Like KRA, the Cuban soldiers 1977-1980 left behind a lot of kids by Ethiopian mothers. I don't think most mothers knew the full name of their kids fathers. I don't think neither Haile Selassie nor Mengestou Hailemariam bothered to help the hapless mothers in this matter. It gets even worse under Woyane where Ethiopian women have kids by Arab swindlers, crook Nigerians and Liberians, and undesirable people from China like the father of this kid, Korea and Caribbean countries, among others.May God help Ethiopian mothers in this kind unfortunately dilemma.
@Seni3031
@Seni3031 Год назад
ምን አይነት ጥያቄ ነው የምጠይቃት🙄 የልጇን አባት የመጠየቅም የመፈለግም ግዴታም መብቷም ነው ልጁ አባቱን ማወቅ አለበት ።
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Год назад
ሰውየው እኮ በሀገሩ ባለትዳር ነው እሄንን እያወቀች እኮ ነው የገባችው
@Seni3031
@Seni3031 Год назад
ግን እኮ እሱም መጠንቀቅ ነበረበት የሷ ብቻ ጥፋት ለምን ይሆናል ?
Далее