Тёмный

ከአለማዊ ሕይወት እስከ ረጅም አመት ገዳም ሙልኩስና ኑሮ የዲያቢሎስ ፈተና 

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Подписаться 104 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

" በላዬ በመተባበር ጠላቶቼ ሁሉ ይሾካሾኩብኛል፥ በእኔ ላይም ክፋትን ያስባሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 41፥7) አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ወደ ሕሊናቸው በጽሞና በሚያዳምጡበት ጊዜ፤ ከውስጥ በኩል ግራ የሚያጋባ ብዙ ሰው ጭንቅላታቸው ውስጥ እንደሚያወራ አይነት ሹክሹክታ ይሰማሉ፡፡ በተለያየ የስምሪት አሰላለፍና የጥፋት አሠራር የተሰየሙ አጥፊ መንፈሶች አንድ ላይ በመሆን ከውስጥ በኩል የሚያሰሙት የሕሊና ትርምስ ድምፅ የአዙሪት ሹክሹክታ ይበላል፡፡
የአዙሪት ሹክሹክታ፤ የራስ የአእምሮ ድምፅ የሚመስል ከውስጥ በኩል ከእኛ ወደ እኛ የሚደርስ መልእክት ሲሆን፤ ልንሄድበት ካሰብነው መንገድ ወይም መድረሻ ላይ መሰናክል በመሆን አሳብን አዙሮ በማስለወጥ፤ ወዳላሰብነው አቅጣጫ በዝግታ አሊያም በፍጥነት የአካሄድ ጉዞን የማስለወጥ የመናፍስት አሠራር ነው፡፡
በዚህም የተለያየ መንገድ እና የጉዞ መስመርን የጀመሩ የተለያዩ መንፈሶች፤ እርስ በእርስና ከተዋረሱት ግለሰብ ጋር በሚጋጩበት ጊዜ፤ ሰውየው በአንድ ጊዜ የብዙ ስሜቶች መግለጫ የሆነ የግጭት ማዕበል ከውስጡ የሚያናውጠው ሰው በመሆን፤ በአመልም፣ በጠባይም፣ በአስተሳሰብም፣ በምግባርም፣ በእቅድም ቶሎ ቶሎ የሚለዋወጥ ይሆንና ወጥ የሆነ የአኗኗር ጎዳና የሌለው፤ ሁሉንም ቦታ በአንዴ የሚረግጥ ነገር ግን በአንዱም ሥፍራ ላይ የማይረጋ ተቅበዥባዥ ፍጡር ይሆናል፡፡
መናፍስት እርስ በእርስ ሲጋጩ እና እርስ በእርስ የሚጣሉ መናፍስት ከዳፈጡበት ግለሰብ ጋር ሲጋጩ፤ ትልቁ ልዩነት ምንድነው፤ እርስ በእርስ የሚቃረኑ መንፈሶች ከሰውየው ጋር ሲፋለሙ፤ ሰውየው በልቦናው የሚያውቀው በውስጡ የሚፈጠር የተለያዩ አሳቦች፣ ስሜቶችና ባሕሪያት ግጭት ይስተናገዳል፡፡ መናፍስቱ ብቻ እርስ በእርስ የሚጋጩ ከሆነ፤ ሰውየው በልቦናው የውስጡን መዘበራረቅ ሳያውቀው እንዲሁ ከውጪ ባለው ገጽታ ላይ ብቻ የባሕሪይ መነዋወጥ፣ የአመል መለዋወጥ፣ የስሜት መተራመስ፣ የአስተሳሰብ መዋዠቅ፣ የእቅድ መዛባትና መነሻ መሠረቱ ያልተለየ ጭንቀት ይስተናገድበታል፡፡
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 248   
@nigusemengitsu1899
@nigusemengitsu1899 3 года назад
ቅዱስ ጴጥሮስን ከዓሳ አጥማጅነት፣ሳውልንም (ቅዱስ ጳውሎስንም) ከክርስቲያኖች አሳዳጅነት፣ቅዱስ ማቴዎስን ከቀራጭነት ለይቶ ቤተክርስቲያንን የመሠረተባቸው ጌታችን መድሐኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ላመነበት ለተመካበት የድንቆች ድንቅ ነው፣አሜን አሜን አሜን፣ወዳጆቹን ቅዱሳንን የፀጋ አማልክት ያደረገ ባህርይ ምሉእ ሁሉን ቻይ አልፋና ኦሜጋ አምላክ ነው። እግዚአብሔር የአገልግሎታችሁን መጨረሻ ያሳምርልን። አሜን አሜን አሜን
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 года назад
Ameen Ameen Ameen Be Ewunet 🙏🙏❤❤❤
@hirutzemene6363
@hirutzemene6363 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለዘለዓለም !!!
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ነው
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@askaaladejene4747
@askaaladejene4747 3 года назад
Elelelelele Elelelelele Elelelelele 👏👏👏 galata waqaayo Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 Abba kenya waqaayo umurii dheraa isinf alatuu
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 года назад
እንደው ወንድማችን ዲያቆን ኃይለ መለኮት እስከ ትምህርቱ ብታቀርብልን ይህን የፈውስ ፕሮግራም ጥሩ ነበር እባክህ ከፈውሱ በፊት አባታችን የሚያቀርቡትን ትምህርት ትልቅ አስተዋፅኦ ስላለው እባክህ ትምህርቱንም ጨምርበት ስለ እግዚአብሔር ብለህ ትምህርቱንም ጨምርበት !!!
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
ክርስቶስ ቀን አለው ለአንች የደረሰ መድሃኒ አለም ለኛም ይድረስልን አሜን
@ወለተሚካኤል-ኈ9በ
@ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 года назад
አሜን አሜን በእውነት ይድረስልን
@almazabeje92
@almazabeje92 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የሁላችን ይድረስልን የአባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥን
@سارهالشمري-و3ر
@سارهالشمري-و3ر 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏😭😭
@ተዋብነስሩኪዳኔ
@ተዋብነስሩኪዳኔ 3 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እርዳኝ አባቴን እንዳገኝ በጸሎት አስቡኝ
@hewanfesseha8927
@hewanfesseha8927 3 года назад
❤️
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Yenem Tselet Yihe New
@senaytyabu2159
@senaytyabu2159 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ለኛም ታስረን ላለነው ድረስልን
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ. አስብን. እያለን ጠፍተናል. እባክህ ወንድሜ. እርዳን አባየ አገልግሎት እሚስጡበትን ቦታ ንገርን የት እንድሆነ. ቤተስቦቸ መጥተው ፈውስ እንዲያገኘ እፈልጋለሁ. በእግዚአብሔር. ዘንድ ታገኘዋለህ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Oh Aba Memihir Girma 🤲🤲🤲🤲💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Memihir Girma 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💕💕💕
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good bless you and all your beautiful family’s beautiful 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good bless you and all your beautiful family’s ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🏥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 года назад
የሚለቁት ቪድዬ አድስ አይደለም ዱሮ ከ ሰባት አመት በፊት የተቀረፀ ነው አድስ አይደለም ኮረና ነው አሁን አያገለግሉም
@hirutzemene6363
@hirutzemene6363 3 года назад
ለሁላችንም ለሀገራችንም እርኩስ አጋንንትን አርቆ መንፈስ ቅዱሳን ይላክልን ፍቅርን ይስጠን እንኳንስ በመንፈሳዊ ህይወት የሚኖሩትን እኛንም በዓለማዊ ህይወት እየኖርን ነው ያልነው እንኳን ፈተናው ብዙዙዙዙዙ ነው 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኘን ቀሪውን ዘመናችንን በበረከት ያስፈጽመን
@ጌጤዉብሸት
@ጌጤዉብሸት 3 года назад
እግዛብሄርሆይእርኩሳንመናፍስአርቅልንመንፈስቅዱስአቅርብልንልቦናችንንአብራልን
@adikd7820
@adikd7820 3 года назад
በርታ የአባታችን ልጅ ወንድማችን የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ዘላለም አይለየን አይለያቹ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 3 года назад
አክልሊ ነሽ ማርያም
@zerfitunegash140
@zerfitunegash140 3 года назад
Ewnatt neww!! Yes I agree with you 👍 👍!!!!
@ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
@ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 3 года назад
አይ ሰው ቁመን ስንሄድ ያለን ይመስለናል ግን የለንም ውይይይይ እኔም ኢትዮ ስመጣ እመጣለሁ ሰውጋ አልሰማማም ትንሽ ሲናገሩኝ በጣምም እናደዳለሁ እበሳጫለሁ ሁላችን የቤቱ ሰው ሰደተኛ ነን ግን ለውጥ የለንም 😭😭😭😭
@እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን 😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🤲😭😭🤲😭😭😭
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ 3 года назад
አቤቱ ልኦል እግዚአብሔር ለነሱ የደረስክ አምላክ ለኔም ድረስልኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
@አጣዬሽዋ
@አጣዬሽዋ 3 года назад
ይህንን ቻባል ሼር ያለማድረግበርልሱ. ለዳቢሎስ መገዛት ነው ሼርናላይህ አድርጉ እንባረክበታለን
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
አባዬ አለኝታችን የእግዚአብሔር ስጦታችን ሺ አመት ኑሩልን አባ እርስዎን ለማግኘት ያብቃን
@heleneaysu6825
@heleneaysu6825 3 года назад
አባ ገዳሙዉስጥም እያለች እንዲ ከሆነ እኛማ በአለም ያለን ምንድ ነን ማንስ ጤነኛ አለ ይገርማል አምላክ ያስበን አባ ጌታ እድሜ ጤና ይስጥልን እኛም ወደ መስመር እስክንገባ እንደ እርሶ ያለ አባት ለማግኘት ከባድ ነዉና
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@negashmengistu8526
@negashmengistu8526 3 года назад
የኢትዮጵያዊያን የዕምነት የኦርቶዶክስ ምስክር አበው አርአያ የወንጌሉ ምስክር መምህራችን!!!
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 3 года назад
Thank you so much 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️. God bless you all
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
አረ እኔም እህቴ አለች እደዝ የምትሰቃይ ከዘጠነኛ ክፊል አቋረጣ ወድገዳም ገባች አሁንም በአመት በአመት ይነሳባታል አምላኬ ሆይ እኔም ከሰደት ተመልሼ እህቴ እድወሰዳት ሁላችም በፅሎት አሰቡኝ😭😭😭
@tewahdoyoutube936
@tewahdoyoutube936 3 года назад
እግዚአብሔር ይድረስላት
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 3 года назад
እግዜኦ መሐረነክርስቶሥ የለንም እኮ አልቀናል ወይኔ አምላኬ
@shameershami1017
@shameershami1017 3 года назад
አባታችን ሣያቸው ድካማቸው አይ የኔ አባት ምን አለ ሠይጣን የሚፈራውን ያክል ደብተራዎ ቢፈሩ የሚገርም ነው ለአባቻች ረጅም እድሜ አንተም ወንድማችን የሣቸውን ፀጋ ላንተ ድልህ እናመሰግናለን ።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።
@helenmamuyamamuya7075
@helenmamuyamamuya7075 3 года назад
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥሁት በእዉነት በረከቱሁት ይድርሰኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
በስማ አብ😭😭💔💔💔☝☝☝☝ አይሰው መሆን አስጠላኝ ffffffffffff
@ብዙሀገሬበሰማይነው
ታድለው እግዚአብሔር ምህረቱን የሰጣቸው እድለኞች ናቸው እግዚአብሔር ይጥህ ወንድማችን ሃይለ መለኮት
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Keep up the good work Tanhks memihir Girma 😭✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒
@dareen7588
@dareen7588 3 года назад
ቃል ህወት ይስመዕልና አባቴ ፀጉዩላክ የብዘሐልኩም እግዛቤሔር አም
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good job 👍✝️✝️✝️🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒
@ddd1993d
@ddd1993d 3 года назад
እንኳን ደና መጡ አባቴ በሰላም ወልጀ ለመሳም አብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ያመኛል
@banchu3147
@banchu3147 3 года назад
አባታችንን ኑሩልኝ ዛሬ በህልሜ ሲፈውሱኝ አይቻለሁ እውነቴን ነው
@misrakgirma9721
@misrakgirma9721 3 года назад
አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክምቀኞች ክተንኮለኞች ቆብና ቀሚስ እጥልልቀው ከገቡ በውስጣችን ተሰግስገው አባቶችን ከሚያሳድዱ የዲያቢሎስ ጭፍሮች ሀይላቸው በልዑል እግዚአብሔር ስም ይድቀቅ አሜን ።
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 года назад
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም አቦና🤲🤲🤲
@meskremdagem5018
@meskremdagem5018 3 года назад
አቤት ጥንካሬ አቤት ፅናት ! አቤት ስንት ነገር ተማርኩ ስንት ነገር አተረፍኩ ከምንም በላይ ደግሞ ህይወቴን አተረፍኩ እርሷን በእኔ ዘመን ያስነሳ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ይበልልኝ የመምህርን ትምርት በመከታተል ከምን ውስጥ እንዳወጣኝ እኔ ነኝ የማውቀው ፀጋውን ያብዛሎት :: ገና እንሰራለን እግዚአብሔር በፈቀደልን መጠን ወደ ዋላ የለም በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ እና ሀይል እየጎለመስን ወደ ተራራው መገስገስ ነው እርሷ ብቻ ይበርቱልን የእርሷ ብርታት የሚሊዮንኦች ብርታት ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ 3 года назад
አሜን አሜን አችን የረዳ አምላክ ለኛም ይድረስልን በፆሎትሽ አስቢኝ አረ ጭንቀት አስቸግሮኛል
@meronyhannes155
@meronyhannes155 3 года назад
Egzabher Tegawen Yabzalwet Abatchen Vidiow selkek gen ktyu bezaw ketlo yemkrbbt neger bstkakl molowen memlkt yeblte yastmral Enamsgnalne 🙏🙏🙏🙏🙏
@lemigereziher790
@lemigereziher790 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእገልግሎት ዘመናቸውን ይባረክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@fisehamengistu258
@fisehamengistu258 3 года назад
አባታችን እልፍ አመት ኑሩልን ወንድም ሀይለመለኮት አባታችን አሁን የት ቤተ ክርስቲያን ነው አገልግሎት የሚሰጡት አደራ ንገረኝ ከሀዋሳ ውንድሜን ይዤ የአገልግሎታቸው ተካፋይ እሆን ዘንድ ጸልይልን ወንድም አለም ገብረ ፃዲቅ ብለህ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@የእግዚአብሔርባሪያ
እግዚአብሔር ሆይ ለኛም ከእስራታችን ፍታን አሜን ድረሥልን አግዚኦ መሀረነ የኔ ጌታ የድግል ልጅ አባየ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን የት ነው አገልግሎትወ ይሄን ፈዉሥ እንካፈል የት ነው ቦታው
@dirshayetube5073
@dirshayetube5073 3 года назад
iindet oolchu maamer girma faaxari eente gaa yiun aaba 🤲🤲🤲😭😭🎪🎪🎪🎪🎪🎪
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
አባታችን ዕድል 1000 ያኑርልን የተሸገው ሁሉም እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 года назад
አሜን ግን አላኖር አሉ ጠላቶች እያሳደዱ አሳዳጆቹም የኛው መሆናቸው ልብ ይሰብራል
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
@@FasikaAragaw እግዚአብሔር አለ ይሄ እነሱን የሚቃወም ዳቢሎስ ብቻ ነው በሰዎች መፍረድ አይቻልም ወደው አይደለም እግዚአብሔር የሁላችንም ይድረስልን
@mulu778
@mulu778 3 года назад
እባካችሁ ለክርስቲያኑ የደረሰዉ ምህረት ለእኔና ለቤተሰቤ እንዲደርስ የመምህር ግረማን አደራሻ ላኩልኝ
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 3 года назад
እግዚአብሔር እረኛዬነው የሚሳጣኝ የለም ለአንች የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ ሀይሌ ወለተማሪያም ብለህ ስጥልኝ ለአባ ለተቀደሡ አባትህ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
እግዞ ማአረነ ክርስቶስ ይቅር በለን ጌታ ሆይ ታረቀን እንደቸርነትህ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 года назад
ላአባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 года назад
Aba , Egzihabher edmena tena yestelen yezih zemen berktachen nehot ....legnam asteway lebona yadelen Amen
@genetkebede3396
@genetkebede3396 3 года назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሮልንንን እድሜ ጤና ይስጣችሁ ከነቤተስቡ
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 3 года назад
Wogenoch memihir yet endalu emiyaku eski nigerugn? ejige betam efeligachewalehu andit ehitie AA neberch enditagegnachew feliga neber
@meharizeru332
@meharizeru332 3 года назад
selam lante yihun hailsh! fetari egnanim yiftan yeluel fetari sim yetebareke yihun Amen. gin ebakih yesetehen silk ayseram.mekuteria,mahteb lemasbarek felegen neber ebakih tebaberen wendime. Thank you.
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Weyi Amilake Alemin Nikko Kanite Gar Mennor Minegna Metadel New 😭😭😭Oh Amlake Hoy Lanite Yemisanih Yelem Tiwedegni Yele Wedanite Miragni
@romichekol4446
@romichekol4446 3 года назад
የአባታችን በረከት በኛም ላይ ይደር። የድንግል ማርያም ፈቃድ ሆኖ በባህር ዳር ከተማ መጠው የበረከታቸው ተካፍይ ያድርገን። አሜን
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 3 года назад
አቤት የስራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ፍታን እንዳይት ያተስረን ትውልድ ነን በእውነት አባታችን ንሩልኝ ሺ አመት ንሩልን
@samsonkalla3517
@samsonkalla3517 3 года назад
Ehite Enkuwan Redash Egzabiher Abatachin Yegizabiher Tsega beriso Lay Tiqoyiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@ሙሉየናቲወዳጅክብርለፈጣሪ
እርእመቢቲ ድርሽልኝ እስከቢተስቦች ግራየገባኝ ነኝ ስዲት ከርተት እላለሁ አድአልባ
@yeqedusemikayeleliji9951
@yeqedusemikayeleliji9951 3 года назад
Egzihabher yemasegen Abatachen Shi ameta nurulen egzihabher tsgawen yabezalot bet am new yemawedot yemakeberot emamilake kikefu kidabelose taxebaqote
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
Egziyabehr yemesegen Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 💚💚💚Egziyabehr Abatachin yitabekelen 💚 💚 💚 💚
@fantishashagre1888
@fantishashagre1888 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአንች የደረሰ መድሃናለም ለኝም ይድረስልን
@tmesgnamlake4174
@tmesgnamlake4174 3 года назад
amen amen amen egzabher yemesgn legnam yderselen eski ftare erdan yemsanhe nger yelem
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Keep up the good work Tanhks memihir memihir Girma 🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
ጠላት መግቢያ መንገድ ካገኝ ጳጳሳትንም መለኩሴም ባለዝና ባለክብር አይልም የምናመልከውን ክርስቶስን በእምነት ከጠነከርንና ከያዝን ጠላት በእኛ ላይ ምንም ስልጣን የለውም
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 3 года назад
Amen Amen Amen Amalke weyi ☝⛪🙏🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሰላሜነሽድግልሰላሜነሽድግ
እባካቹሕ እርዱኝ በድግልማርያም አባ ያሎበትንገሮኝ
@zerfitunegash140
@zerfitunegash140 3 года назад
My lovely Dad keep doing your good job!!! And I love to see you but I don't know where you are???
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 года назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለሁላችንም ድረስልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Keep up the good work Tanhks memihir Girma 🙏💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏
@kidankifle9671
@kidankifle9671 3 года назад
Ewyyy abet fenawa betam tasaznalech 😥😥😥 Gzer ymesgen tegelagelech
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ
@samiras2770
@samiras2770 3 года назад
ፈጣሪ ለኔም ይድረስልኝ አባታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ
@almazabeje92
@almazabeje92 3 года назад
Abetu gita hoyi besmh kabaga hije edfewes eskebeteseboche erdagn
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 3 года назад
ይኤነው እንግዴ የደብተራው ስራ እኝእ አባት ይኤንን ሚስጥር ስላወጡ በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያሉ ክእነት ለኛ ዳቆናት እኛ ብቻ የኛ ዝናብቻ ይነገር የሚሉት በየግዜው እንደገደል ማሚቱ ሚጮው
@emebetemu5599
@emebetemu5599 3 года назад
Mecha nw babya zega Amlkie Mifewsgjie Embrhan
@mayam3778
@mayam3778 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
እግዚአብሔር ይገስፅህ እኔላይ ያለከውም መንፈስ ተቃጠል
@heymiwbnah3198
@heymiwbnah3198 3 года назад
ወንድሜ እባክህ አባን የማገኚበትን አድራሽ ስጠየ እኔ ያለሁን ግብፅ ነው በጣም የተሰቃየሁ ነው በእዛአብህር እኔ ስሜ ወለተ እየሥስ ነው እባክህን ወንድሜ
@የማርያምስጦታ
@የማርያምስጦታ 3 года назад
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ነገር ግን አባታችን እኔን ሳይሆ እግዚአብሔር ፈልጉ ብለዋል ማለቴ ሁላችን ብናገኛቸው ደስተኛዎች ነን ነገር ግን በሚያስተላልፉልን መልክት መሰርት እኛ መንፈሱን ማድከም አለብን በፀሎት በስግደትና በመቁጠሪያ ሌላው በማለዳ መያዝ የሚለውን መፃፍ ከንብቢው አባዶር የሚለውን እዛ ላይ የመንፈሱን ሴራ ትረጆለሽ
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 3 года назад
@@የማርያምስጦታ እህቴ በማለዳ የሚለውን መጽሀፍ የት አገኘዋለው
@wubetwubshet4138
@wubetwubshet4138 3 года назад
@@የማርያምስጦታ ትክክል
@gosachifra261
@gosachifra261 3 года назад
@@melkamalmaz246 የት ነሽ 0919209716ልርዳሽ
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 3 года назад
@@gosachifra261 dubai ነኝ
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 года назад
Amen Amen Amen Elelelelelelelelelele
@ቶማስ-ኈ8ዐ
@ቶማስ-ኈ8ዐ 3 года назад
እግዚኦ ጌታ ሆይ እኔንም በመንግስትህ አስበኝ ማረኝ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 года назад
እኔ መቼ ይሆን የምገላገለዉ በሰዉ አሀገር ተሰቃየን ወይ
@ተመስገንፈጣሪንበል
መምህር ግርም ዕደመን ጥዕናን ይሃብካም ፈጣሪ 🤲🤲🤲
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
😭😭😭😭😭😭😭የቁም እንቅልፍ😭😭😭😭😭በእዉነት ለወገኖቻችን የደረሠ አምላክ ለኔም ለስደተኛዋ ይድረስልኝ አሁንስ ደከመኝ ሁሉ ነገር ገደል 😭😭😭
@ካሰችየተዋህዶልጅ
@ካሰችየተዋህዶልጅ 3 года назад
ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 года назад
አባታችንረጅምእድሜከጤናጋያድልልንይህንይድህነትበረከትያድለንስንቱንተሸክመንእዞራለንወድማችንእናመሰህናለንይህንበረከትያገኙምንኛእድለኛናቸው
@መሲየማርያምልጅነኝ
እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጠዎት
@alya6975
@alya6975 Год назад
ስለ ሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@birktibirkti7058
@birktibirkti7058 Год назад
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@AbdulKader-zp1vr
@AbdulKader-zp1vr 3 года назад
Egazbhr yemsgan Amen Amen Amen
@lensaabaqqala365
@lensaabaqqala365 3 года назад
Egzabeher himasgen Abatachin edimena tena yesteling 🙏
@እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ
እዉነትም፡የልብ፡እቅልፍ፡አባታችን፡ኑሩልን
@sraself7813
@sraself7813 3 года назад
Amen amen amen 😭😭😭😭🤲🤲🤲🌾🌾🌾
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 3 года назад
Ay ye habesha mikegninet lemin gen 😢😢😢😭😭😭😭 abate egzhaber amlak edmena tena yestot.
@helenabebe595
@helenabebe595 3 года назад
Egeziyabehear yetabekan
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Tank you My Birother 👍👍👍
@tewahdoyoutube936
@tewahdoyoutube936 3 года назад
ውይ አምላኬ መነኮሳትን ያልፍራ እኔማ ጥባጢቤውነኝ
@mezmuremahlet
@mezmuremahlet 3 года назад
የኛንም የመዝሙር ቻናል #ሰብስክራይብ በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ድጋፋችሁን ስጡን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡👇👇. ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KmihwZd0uIQ.html
@MohammedAhmed-in6rb
@MohammedAhmed-in6rb 3 года назад
እግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነይሁን ይሁን ከዳብሎ እስራት ሁላችንንም የተፈታን ያድርገን አባታሽንን ይጠብቅልን ከነልጃቸው እግዝያብሄር እናተን አስነስቶልናል አሁንም እውነተኛ አገልጋይ አያሳጣን አሜን
@ወለተሚካኤል-ኈ9በ
@ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 года назад
ወድማችን ስልክህ አይሰራም ለምን
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@የደንግልማረያምልጀነኝ
አባትችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን የአግልገልት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን ለንች የደረሰ እግዝአብሔር ልኛም ይደረሰልን ውንደምችን ሃይል መልእክት ደንግል ማረያም ትጠበቅህ
@asefakebtineh3963
@asefakebtineh3963 3 года назад
አምላካችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ጸጋውን አብዝቶ ያብዛላቸው ወድማችን አተንም የሳቸው ፍሬነህ እና የሳቸው ጸጋ ባተለይ ይድር አሜን አባታችን የትነው ሚአገለግሉት አድራሻ ንገረኝ እባካህ እኔቴ በመፈሥ እየተሰቃየች ብይነው
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም በረከታቹህ ይድረሰን የአገልግሎት ዘመናቹህ ይባርክልን
@asmertasmert783
@asmertasmert783 3 года назад
ኣባቴ ሆይ እመቤት ትጠበቃችሁ🍃
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 3 года назад
እመቤቴ ሆይ እኔንም ከልጅሽ ከአማኑኤል አስታርቂኝ እኔማ ጸሎት ልጸልይ ሳስብ ተይው ተይው ነገ ትጸልያለሽ የሚል ሀሳብ ሹክ ይለኛል በጸሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያም እያላችሁ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን 😭😭😭
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አባ በረከቶ ይደርብኝ ጌታ ሆይ እኔስ መች ይሆን የምፈወስ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን
@ስአሊለነቅድስትስአሊለነቅ
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እኛም ለዚህ ያብቃን እኔማ ጨርሽ ቪዶውን ስሀይ ያስፋሽገኛል ያስለቅሰኛል እውይይ እዴት ልይ አልቻልኩም
Далее
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 355 тыс.
DAXSHAT!!! Avaz Oxun sahnada yeg'lab yubordi
10:46
Просмотров 388 тыс.