Тёмный

ከአረብ አገር ማዳሜ ቪድዮን አይታ ያደረገችልኝ ነገር ለቤተሰቤ ተረፈ|Cherkose Show |werkezebo ወርቀዘቦ 

Werkezebo media
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

#aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

Развлечения

Опубликовано:

 

12 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 629   
@SaadaSada-sg4yl
@SaadaSada-sg4yl Месяц назад
በእስሊምና ካፍር ወንድ ማግባት ዝሙት ነው አላህ ይጣብቀን😢
@fgdf7474
@fgdf7474 Месяц назад
አሚንን
@ajman9189
@ajman9189 Месяц назад
አሚን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Месяц назад
✅👌
@messeretagegnehu6683
@messeretagegnehu6683 Месяц назад
ብኦርቶዶክስም አሐዛብ ማግባት አይፈቀድም
@user-go1ye7tc5l
@user-go1ye7tc5l Месяц назад
በጣም እግዲህ ዱንያ ሲተኙ ማይቀፍቸውነገር😢
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w Месяц назад
ከገንዘብም ከባልም ሀይማኖት ይበልጣል።
@chalkutchalkut421
@chalkutchalkut421 Месяц назад
Yes
@ttww9470
@ttww9470 Месяц назад
ጃሂል ከመሆን አላህ ይጠብቀን አረብ አገረ ኑረሺ ድንሺን ያለማወቅሺ ያሣዝናል😢😢 እጭ ካፊረና ሙሥሊም ማጋባት አይቻልም. አላህ ሂህድሺ የሸሬአ እውቀት አላህ ይሥጠን ከጥመት ያረብ ጠብቀን አላሁመ አሚን
@ZeharaSeid-jb6zw
@ZeharaSeid-jb6zw Месяц назад
እንደት ሙስሊም ታልሆነ ሰዉ ጋ አብረሺ ትኖሪያለሺ ተይ አላህን ፍሪ ካፈር ተማገባ ቁሜ ልቅር እድሜ ልኬን ሳላገባ😢😢
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Месяц назад
ማይገባም አላህ በጀነት ይበሺርሻል የጀነት ቆንጆ ውንድ ማግባት አለ ቁሞ መቅረት ብሎ ነገር የለም አላህን መፍራት ነው ዋነው
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 Месяц назад
ሳህወላሂ ሂወቴን በሙሉ ሳላገባ ለምንአልቀርም አዴለምካፊር ሙስሊምሆኖ ድንከሌለው አላገባምالله
@HshUeue-nl5rg
@HshUeue-nl5rg Месяц назад
ከባድ ነው እማይሠግድ ሠው ኒካ አያሥረም ባጢል ነው እየተባለ እንደት ካፊር ባል ይሆናል😢 አላህ ቀናውን ይምርን​@@zeynebasnake8391
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 Месяц назад
አንዳንዴ ድህነት ብቻ ሳይሆን ሀብትም ያስፈራል ከካፊር ሀብታም ሆነሽ ከምትኖሪ ሙስሊምጋ በትንሹ ተብቃቅተሽ ብትኖሪነዉ ሚሻልሽ
@ummiumi3911
@ummiumi3911 11 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስለደረሰብኝ በደንብ አቃለሁፍቅር የማያልቅ መሰላት መከራው ለልጆቹ ነው ሀ ብላ ትጀምራለች ስትወልድ ክርስትና ይነሳ ልጄ ሲላት ☝☝☝😭😭😭😭😭
@aswabtube943
@aswabtube943 Месяц назад
እህታችን አላህ ሂድያ ይስጥሽ ይሄ ከባድ ነው አላህ ልቦና ይስጥሽ
@yirgalme7190
@yirgalme7190 Месяц назад
እዲህም አይነት መዳም አለች አንዳንዱም መዳም የላበታቸውን ይበላሉ ያንች እድለኛ ነሽ ዋው ደስ ይላን
@yohannesdereibe9954
@yohannesdereibe9954 Месяц назад
ዳኒ ምርጥ ሙስሊም ሴት ነች፡፡ ዘመንሽ ሁሌ ይባረክ፡፡ ባለቤቷም ቢሆን አስራ ሁለት ዓመት ሙሉ የሷን ብር በቁምነገር ቤት ሰርቶ መጠበቁ የተባረከ ሰው ነው፡፡
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Месяц назад
Betam Min albet yene balim kesu bimar😢😢😢😢
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m Месяц назад
አብሽር ​@@user-jo5de5kv8l
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d Месяц назад
❤❤❤❤
@neimatube5439
@neimatube5439 Месяц назад
የልጁን ጥሩነትና ታማኝነቱን ሳላደቅ አላልፍም አላህ ይጨምርለት ነገር ግን ይህ ሁሉ አዱኒያ ላይ ቀሪ ነዉ በተለያየ እምነት አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ሰቶ ተዉበትን ወፍቆ በደስታ የሚኖሩ ያድርጋቸዉ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Месяц назад
@@neimatube5439 አሚን
@user-hx2vl5ub2e
@user-hx2vl5ub2e Месяц назад
አድስ የመጣው ምንድነው ሙስሊም መሆን መታደል ነው እስልምና አይከልክልም መዋዋልን ግን እዳተ ወይም እዳቺ ሳይሆን ሸሪአን በጠበቀ መልኩ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹህ ይምራን ያረብ
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Месяц назад
የጨነቀኝ ነገር ኒካዉን እደት አሰራችሁት ሙስሊምና ክርስቲያን😢😢😢😢😢😢
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 Месяц назад
አንች እድለኛ ነሽ ከባል እስከ ማዳም እድል ይሉታል ይሄነው እድሜያችሁን ሁሉ እግዚያብሔር ይባርክላችሁ
@zinab8199
@zinab8199 Месяц назад
አረብ ሀገር ብዙ ያስተምራል በነፃ ኢተርኔት በተለይ ሀይማኖታች ዲናችንን እንማራለን ምነው የዚችስ ባሰ ብቻ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሁን የሚወለደው ልጅ ምንኛ ነው😊
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Месяц назад
አላህ ልባችንን አያጥምብን እህቴ
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Месяц назад
በዛኛው አካውትክ ብትለቀው ጥሩ ነበር እዲህም አይነት ሰው አለ ድሰ ይላል❤❤
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
ከሱ ቻናል ለቅቄአለው ለዛ ነው እዚላይ ብቻ ነው የምሰራው ስለቀና አስተያየትሽ ክበሪልኝ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Месяц назад
​@@werkezebo_Cherkose_showግን አድ ይቱብ ብቻ ያዝ እሁሉም ቦታ አትሮጥ
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Месяц назад
እኔ የማደንቃት ልጅቷ እምነቷ ባለቤቷም ታማኝነቱ እጅግ የሚገርመው ማዳሟ ያረብ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v Месяц назад
አኡዙቢላህ አሏህ መጨረሻችን ያሳምረው ያረብ።
@HawaNega-gm2yq
@HawaNega-gm2yq 4 часа назад
እህቴሰላምነሽ አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራሽ ስለሀይማኖታችን ጥሩእዉቀትን ይስጥሽ ያሳዉቅሽ ሀይማኖትሽን አትጫወችበት እምትከባበሪዉ አላህን በማስቆጣት አይደለም የፈጣሪሽን ትእዛዝ ተከተይ ተማሪ አላህ ሂዳያዉን ይስጥሽ።
@HeranBelachew-km1my
@HeranBelachew-km1my Месяц назад
በጣም ጥሩ ማዳም ናት ጨምሮ ይስጣት የኛወች በሰላም ደረሳችሁ እንኳ አይደውሉም
@melataskal9201
@melataskal9201 Месяц назад
ዳኒየኤ እንካንም በሰላም መጣኣክ የኔ ጅግና ጋዜጠኛ ነክ❤❤❤❤❤
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Месяц назад
እህቴ እኮን ደስ አለሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
🙏
@user-po2pz9uf2k
@user-po2pz9uf2k Месяц назад
Anch bich mirt Muslim saw bmhonu inj haymnot bamho fatre aydstim
@user-gn4gl5db8i
@user-gn4gl5db8i Месяц назад
ባካችሁ ሰዎች ስድብ ምክር አይሆንም አስተውሉ በምትችሉት አቅም መከሯት ዱአ አድርጉላት ልባችሁ ውስጥ ያለው ስድብ ብቻ ከሆነ አታውጡት የልብሳችሁ ቁምሳጥን ስር አስቀምጡት ከዛም ለራሳችሁ ዱአ አድርጉ
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 Месяц назад
አላህ ሒደዲያ ይስጣቸው ትክክልኛውንመገድይምራው
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 Месяц назад
እህት ሁሉም ለሳ አስቦነዉ ቅር አይበልሽ ስድቡ እኔም አልቀበለዉም ግን
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa Месяц назад
Tekkle
@omukalidbieznilah8827
@omukalidbieznilah8827 28 дней назад
አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው እናተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
@MohammedYouTube-ui4cv
@MohammedYouTube-ui4cv Месяц назад
ዋው ምርጥ ማዳም ናት ክብር ይገባታል
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr Месяц назад
ዋዉዉዉ በጣም ደስ አሌን ተባሬክ የኔ ወንድም የኔ መዳሜም ለኔ እንደ እናት ናት እግዚአብሔር አሳልፎ ሰቶኛል ጌታ ይክብር❤❤❤❤❤❤❤
@lubabajamal4348
@lubabajamal4348 Месяц назад
እህቲ ከምንም በላይ እምነት ይበልጣን ሙስሊም ሴት ካፈፀርወድ ማግባትአትችልም
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Месяц назад
ዳኒየ ምርጥ ስው የምገረም ነው በጣም እንደዚህ የመስል ስው አለ አቤት ደስ ስል❤❤❤❤❤❤
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Месяц назад
እንካን ቤት ሊሰሩ ቢችሉ ኩላሊትሺን አውጥተው የሚሸጡ ወንዳች ባሉበት ዘመን ያንቺ በል ሳይሆን መላክ ነው
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል ዉለዱ ክበሩ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ጋዜጠኛውም ማዳም ተባረኩ ታማኝና ጨዋ ባል ነው አንቺም ቆንጆ ነሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Saida-on5rg
@Saida-on5rg Месяц назад
ዋው ማሽላ ደስ ይላል አላህ ይጨምራለች የኛው ሰፕራይዞንና❤❤❤❤❤❤
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Месяц назад
ዳኒሻ የጾም ነዉ ወይስ ጾም የለም እደዚህ አይነት ምርጥ ፍቅር ያብዛልን ማዳሞንም ሰላሞ ይብዛ
@fretaachayo6681
@fretaachayo6681 Месяц назад
እንኳን ደስ ኣለሽ መኣረይ ንፁህ ልብ ነሽ ያለሸ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@salamamammo1857
@salamamammo1857 25 дней назад
እግዚአብሔርን ደስ ትያለሽ
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh Месяц назад
እንኳን ደሰ ያለሺ እህቴ ፈጣሪ ትዳራቺሁን ይባርክላቺሁ ማዳምሺም እጂግ መልካም ማዳም ናት
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Месяц назад
ዳኔዬ የለበስ ከዉ ቲሸርት የአዉሬዉ ምስልነዉ እባክህ አትልበስ ወገኖቼ ልብስ ስትገዙ ተጠንቀቁ፣ ጫማም ባጠቃላይ በዉጭዉ አለም የአዉሬዉን ምስል ነዉ የታተመዉ ተጠቀቁ😢😢😢😢😢😢
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r Месяц назад
🥱🥱🥱🥱😡😡😡🥺🥺🥺
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
አላየሁትም ነበር አስተካክላለው
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Месяц назад
እሽ ወንድሜ
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf Месяц назад
እድለኛ ነሽ እህታችን 🙏🥰ዳኒየ የኔ ማር👑🥰
@user-zs4vl5hb1d
@user-zs4vl5hb1d Месяц назад
በጣም ደስ ይላል ! ፈጣሪ ይወድሻል በጣም እድለኛ ነሽ ! በሰላም ወልደሽ ደስታሽን ለመጋራት ተመኘሁ !!!
@oromosongs1772
@oromosongs1772 Месяц назад
Really, really I appreciate the guy for his be honest! Also she is blessed women!❤
@user-dr1ck3df3m
@user-dr1ck3df3m Месяц назад
አንድት ሙስልም ሴት ከካፊር ወንድጋ በፍፁም ሊሆን አይችልም ጭራሽ ባል አኡዙ ቢላሂ አላህ ልቦና ይስጠን ሁላችንንም የምር በጊዜ ተመለሽ ሞት ሳይቀድምሽ😢
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c Месяц назад
እንዲአይነት ታማኛ ሰው ይብዛልን ዳን መልካም ሰው እንካን ደነ መጣክ
@sadahussen620
@sadahussen620 29 дней назад
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በመጀመሪያ ያላሀይሞኖትሽ ባግባ አልነበረብሽም ሲቀጥል ወንድ ልጅን መጨበት አይቻልም በቃልሽ ሰላም ካልሽ በቂ ነው
@SinafikreSinafikre
@SinafikreSinafikre Месяц назад
ዋሆ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ደስታሽን ጨምሮ ጫማ ሚስጥርሽ የእውነት ማዳሚሽ መልካም የሆነች ሴት ናት ብርሃን ትዳሯን ልጆችዋን ይጠብቅላት አንቺንም ትዳርሽን ፈጣሪ እስከመጨረሻ ያቆየልሽ እመብርሃን የጭንቋ ማለት በሰላም እንድትወጂ turdash dani አንተንም ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያሰብከውን ያሳካለት በጣም ደስ ይላል ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 Месяц назад
እንኳን ደስ ያለሽ❤
@reemsatliynreem2503
@reemsatliynreem2503 Месяц назад
Wow Dani ❤️❤️❤️ echi set balam .madam am EgiziAbeher yebarekachihu 🙏🏻
@HabefbaHaberba
@HabefbaHaberba Месяц назад
ዳኒዬ የአራዳ ልጅ ምችት ትምችት ይበልክ ሁላችሁም አስር ሺህ ኬ እናስገባው እባካችሁን
@user-cx2zx4ku9d
@user-cx2zx4ku9d Месяц назад
Masha Allah Habibit Congratulations Allah bless you guys 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tewabechtesema8790
@tewabechtesema8790 Месяц назад
አሜን አሜን የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ለአገራችን ያብቃን 🙏🏻 እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገልግልሽ በሰላም ተገላግይ 🙏🏻
@belaineshworede5756
@belaineshworede5756 Месяц назад
Wow he's a good man honest to me. You're very lucky girl.
@welabagirmaa5834
@welabagirmaa5834 Месяц назад
Thank you madam God bless you ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-hb6fw5vb8o
@user-hb6fw5vb8o Месяц назад
MashaAllah madam Thank you so much 🥰🎉
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
Thanks for liking
@user-hb6fw5vb8o
@user-hb6fw5vb8o Месяц назад
@@werkezebo_Cherkose_show galatomi atilee jabadhuu Daniyee yene wudde Brother
@user-gs6tm4ok3p
@user-gs6tm4ok3p Месяц назад
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እድለኛ ነች ዳኒብራስኮ ያራዳ ልች ይመቻቹ
@hykelahmad1024
@hykelahmad1024 29 дней назад
ስዴት ለብዙወቻችን ትምርትቤትሆኖን በነፃ ኢንተርኔት እየተጠቀምን ለምንድንሽን ሳትማሪ ዱኒያ ጠፊነዉ አላሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Месяц назад
የረዳችሽን ማዳም እናመሰግናለን 🙏ዳንዬ ከውስጥ የለበስከው ከጃኬቱ ስር ቲሸርት አትልበሰው አቃጥለው የአውሬው ማስተዋወቅያ ነው ።
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Месяц назад
ትክክል የአዉሬዉ ምስል ነዉ ልብስ፣ጫማ ስትገዙ ተጠንቀቁ😢😢😢😢😢
@tube-rp1yb
@tube-rp1yb Месяц назад
ትክክል ኪያየ❤ይቃጠል
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Месяц назад
@@user-ve3rp1nl6r አመሠግናለሁ በእኔ እይታ ስለ አየሽው ውዴ🙏
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Месяц назад
@@tube-rp1yb የኔ ውድ🥰
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Месяц назад
እንኳን እግዚአብሔር እረደሽ እህቴ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Месяц назад
ፍጣሪ የተመሥግን ይሁን የዛሬው በጣም በጣም ድስ እሚል ዜና ነው የሥማን እህቴ አንችም እኳን ድስ አለሽ ዳኔሻ በጣም መልካም ሰው ነህ ❤❤❤❤
@ehte6276
@ehte6276 Месяц назад
ዋዉ በጣምደስይላልማሪያምን በሰላምወለጅ እህቴ❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Месяц назад
እኳንደስአላችሁ ያችመዳም ትለያለች ፈጣሪይባርካት 🥰🥰🥰💐💐💐
@fekaduteshome6976
@fekaduteshome6976 Месяц назад
አንቺም ጥሩ ሰው ነሽ እሱም ታማኝ ሰው ነው በዚህ ዘመን ከብር ፍቅር ይስቀደመ
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 Месяц назад
Danii ergixegnaa negn orthodoks neh minew anteh lemin ate tsomim.ende era minishee.new begubzenah warat Egziaber aseb wudee hulum alafi xefii new😮😮😮
@fuadtalafha9767
@fuadtalafha9767 Месяц назад
ዋወወወ ዛሬ ደሰ ያማሊ ታርክ ነዉ የኔ ወደ እንኳን ደሰ አሉሸ ❤❤❤
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 Месяц назад
Thank you madam, may God give you age and health to be good like you, we love you🙏🙏🙏😍
@ayinalemashu7051
@ayinalemashu7051 Месяц назад
እሺ እህቴ እናመስግናለን አንቺም ጎበዝ &ዳን ❤️
@aboaboo8875
@aboaboo8875 Месяц назад
በስማም ይገርማል
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t Месяц назад
በእውነት. እግዚአብሔር. ይባርካት ልጅ ልጆቿ ይባረኩላት ባወጣችው ገንዘብ በጤና. በእድሜ. ይመልስላት. በእውነት
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n Месяц назад
ደስ ይላል እድለኛ ነሽ
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i Месяц назад
መዳሟ Ethiopia መታ ትሸለም የምትሉ ❤
@ZaynbaStotaw
@ZaynbaStotaw Месяц назад
ለመሞት ነው የምትመጣው ኢትዮጵያ😅😅😅
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i Месяц назад
@@ZaynbaStotaw 😂😂😂😂😂😂
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 Месяц назад
እኔ የኔመዳም 1ብርአዉጥታ የሆነነገር ከገዛችልኝ ጣራግድግዳው ሳይቀር ቤቱን ዘፍዝፈሽ እጥቢው ነው እምትለው አሰቅለኝ ነገር ነው እሚሆንባት 😢😢😢
@seniyasemantube
@seniyasemantube Месяц назад
​@@zeynebasnake8391ክክክክክክክክ
@mozaalmansoori6777
@mozaalmansoori6777 Месяц назад
ማሻአሏህ ዳኒዬ ስወድክ
@muehikma
@muehikma Месяц назад
የምት ወጂውን ሠው ወደትክክለኛው መገዲ ይምራልሺ አችም ወደኢሥላም ጥሬው ዱአ አዲርጊለት
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si Месяц назад
እሱም ወደ ክርስትና ይጥራት
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n Месяц назад
በጣም ደስስ እላል ፵ ቀን እድል ነዉ ሸንፖ እና ሞዴስ ወዘተ ያመይ ገና በዙ ናችሁ😢😢😢😢
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Месяц назад
አደራ ጠባቂው ፈጣሪ ይባርከህ ወንድማችን ግን ጋብቻውን አልደግፍም ጨደር ተጠመቅ በልልን ዳኒዬ
@stoorroor5679
@stoorroor5679 Месяц назад
ዋዉ መልካም ትዳር እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sagasaga8614
@sagasaga8614 Месяц назад
wowowowow inathe malikami yaemara diari❤❤❤❤ Daniye ateme tabarik💝💝💝🌹🌹🌹🌹
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 Месяц назад
እህታችን አንቺ መልካም ስው ነሽ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምሽ ከልብ እመኛለሁ
@user-it5qd6mp7d
@user-it5qd6mp7d Месяц назад
Mashaa Allh madam ❤❤
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
🙏
@user-zz3kb8pv3z
@user-zz3kb8pv3z Месяц назад
ለምኑ ምኑ ያምራል
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c Месяц назад
ማሻ አላህ መብሩክክክክክክ ዳኒ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@user-yu3ud8nn7l
@user-yu3ud8nn7l Месяц назад
አላህ ይባርክ በርታ❤❤
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Месяц назад
አኡዙቢላህ ወንድ ሞልቶ ምንምን ያክል ፍቅር ቢኖር እሱም መልካም ሰው ነው በርግጥ በተማኝነት ብርሺን ሳይበላ ቁምነገር ላይ ማዋሉ በቃሉ ማስረከቡ የሚደነቅ ቢሆንም ግንን ትዳር አላህ የሚባርከው ሀላል የሚሆነው ሙስሊም ሴት ለሙስሊም ወንድ ነው የምትገባው ለካፊር ወንድ መቸም ሀላል አቶንም እህቴ ልብ በይ ይሄከዙሙት የማያንስ እደሆነ አቹ ልታገቢ ብትፈልጊ እኳን ቤተሰብ ኩፉር ላይ ከሆኑ ያቺን ኒካህ ማሰር እደማይችሉ ሶ ታዳ እደትነው ካፊርን አግብተሺ ወልዶ ለመኖር ድፍረትን ያገኘሺው አላህ ወደልቦናሺ ይመልስሺ ልጆችንም በዝሙት እዳመጣሻቸው ማወቅ አለብሺ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Месяц назад
ትክክል
@waggatammm4269
@waggatammm4269 Месяц назад
እንካን ደሰ ኣለሽ እሀቴ ❤
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 Месяц назад
True love is calm and deep in its nature
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Месяц назад
ወድማለም በርታልን እራሥህንም እየጠበክ አደራህን💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤🙋🙋🙋🙋
@AjabMabre
@AjabMabre Месяц назад
ሰላም ዳኒ ጠፍተ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤
@kumemiessa9007
@kumemiessa9007 Месяц назад
Thank you madam ❤❤❤🎉🎉
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
🙏🙏
@tamagn1233
@tamagn1233 Месяц назад
ደስ ይላል ጌታን 🥹
@user-dh6oe1kn2u
@user-dh6oe1kn2u Месяц назад
شكرا لك يا ماما جزاك الله خيرا وجزاء❤❤❤
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 Месяц назад
Woooooow yene enat enkuan honalachihuuuu daniyeeee yene wud betam dessss bilognal❤❤❤❤❤❤❤
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i Месяц назад
ዳኒሻ ምንድኑ ምትላት ነገር ትመቸኛለቺ❤
@HananTube-ee2sx
@HananTube-ee2sx Месяц назад
mashalah Mashalah Mashalah mabruk ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Месяц назад
እግዚአብሔር እኖኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤❤
@zainabyzz
@zainabyzz Месяц назад
በጣም ዘንጠሀል ባርችየ ❤❤❤
@KemilaDaffis
@KemilaDaffis Месяц назад
Dani new wayis ayine new ba allha yene wondim beyot alek gin mashalaah yet teftek new wondime
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Месяц назад
medam.egzabahr.berketon.yesetsh. ❤❤❤
@omukalidbieznilah8827
@omukalidbieznilah8827 28 дней назад
እሙየ ብዙም አትዴሰቺ እሱን ወዴ እስልምና አምጪው ሁኔታችሁ ዴስ ይላል ግን ያለ እስልምና ሁሉም ባዶ ነው
@user-mq3xk3cf7i
@user-mq3xk3cf7i Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@rukyaajman9128
@rukyaajman9128 Месяц назад
Waw Eindanzih Ayinti Madamochin Yabizaln
@rukyaajman9128
@rukyaajman9128 Месяц назад
Dani Jeginna Kinn Swu Neki Brta Allah Yitbikih
@user-rg8bh4tp3d
@user-rg8bh4tp3d Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ ደስ ይላል
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Месяц назад
ድስንዬ ምርጥ ሰው 🙏🙏🥰🥰
@user-kk2ed7np3o
@user-kk2ed7np3o Месяц назад
Thank you so much madaam♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@haregmusr5624
@haregmusr5624 Месяц назад
I am happy b/c he is onset person
@sablasabla4975
@sablasabla4975 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤እካን ደስ አሽ
@user-rg7xc1nz7r
@user-rg7xc1nz7r Месяц назад
ዉነት ነዉ
@saadaemer9757
@saadaemer9757 Месяц назад
ዳኒይ ስላየሁህ ደስ ይለኛል
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Месяц назад
አላህ ያዘዘውን ነገር ተፆርረሽ አይይይይይይይይይይ
Далее
HELLUVA BOSS - THE FULL MOON  // S2: Episode 8
23:10
Просмотров 3,9 млн
100❤️
00:20
Просмотров 1,8 млн
#saiho @EkaterinaKorea
0:13
Просмотров 1,2 млн
The Worlds Most Powerfull Batteries !
0:48
Просмотров 8 млн