Тёмный

ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 2 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#በቀጥታ #ኢትዮጵያ #ፋና_ዜና #FANA_TV #FANA_NEWS

Опубликовано:

 

17 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@zizulewi-vi9mz
@zizulewi-vi9mz 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናችሁ።
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 6 месяцев назад
እኛንም እይታችንን ያስፋልን
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 6 месяцев назад
እጅግ ድንቅ ስራ ይሄንንም የሰሩ እጆች ቁርጥማት አይንካቸው ይባረኩ
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 6 месяцев назад
i'm proud of you my Prime Minister doctor Abi Ahmed
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia 6 месяцев назад
Just wow😍😍😍አብቹ yichlal💪proud to be ኦሮሞ
@samueldemissi1
@samueldemissi1 6 месяцев назад
We Ethiopians are fortunate to have a great leader like Dr. Abiy, whose vision and plans for developing our country include unique projects. It is essential for all Ethiopians to contribute in every way possible-whether through our time, talents, or financial support-to bolster his vision and advance the projects aimed at the betterment of our nation.
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 6 месяцев назад
ሀገሩን እሚወድ አብይን አይጠላም ❤❤❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 5 месяцев назад
ኢትዮጵያን ሰላሟን የነሳ በአካል የተገለጠ ዲያብሎሱ አብይ አህመድ መቼ ነው አንተን የማላይበት ቀን ነወ የናፈቀኝ ሞትህን ያሰማኝ እልልልልልልል እንድል
@muluwork12287
@muluwork12287 6 месяцев назад
ሞቲ በርታ
@user-yb5ir2fr1m
@user-yb5ir2fr1m 6 месяцев назад
WOW 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zizulewi-vi9mz
@zizulewi-vi9mz 5 месяцев назад
አቢቹዬ ጨርሰው !!!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 5 месяцев назад
አብቹ የሚባል ደም ጠጪ ጂኒ ኢትዮጵያን ሰላሟን ነሳት ደም ጠጥቶ የሚያጠግብ አጋንንት በእናቱ ጥንቁልና የመጣ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያሳጥረው አሜን
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 6 месяцев назад
በነገራችን ላይ፣ የሀገር ፍቅር እና እምቅ አቅም እንዳለህ ከማሳየቱ በተጨማሪ፣ በቤቶቻችው መፍረስ ምክንያት ስለተፈናቀሉት ዜጎች፣ ማብራሪያና ምላሽ ውስጡ የያዘ ዝግጅት ጭምር ይመስለኛል፡፡
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 месяцев назад
Matthew 9 አማ - ማቴዎስ 37: በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ “መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤
@Rugad
@Rugad 5 месяцев назад
Would it be possible to add English subtitles? I think that would be interesting also for a lot of internationals living in Addis
@user-eb7nh9di6p
@user-eb7nh9di6p 4 месяца назад
Abbiiiiiiichuuuu
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 6 месяцев назад
ካሳለፍናቸው 5 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በማድነቅ ስሜት እየደጋገምኩ አይቻለሁ፡፡ ራሴን የታዘብኩበት ገጠመኜ ግን የሚገርም ነው፡፡ ሁለቱን ዝግጅቶች እያየሁ፣ በየመካከሉ አስብ የነበረው፣ አይ ራይድ ይዤ በመዞር ማየት አለብኝ፣ ካላየሁ ሚዲያን በምኑ አምነዋለሁ?ብዬ ሳስብ ነው፡፡ ታላቅ እይታህን የሚመሰክር፣ ድንቅ ሥራ ነው፡፡ ታዲያ ከዚህ ዕውቀትህና እይታህ፣ በትንሹም ቢሆን ለዜጎች ሠላም፣ ፍቅር፣ መቀራረብ አንዲሁም ለባንዲራና ለምጣኔ ሀብት ዕድገት ድርሻ ቢኖረው?
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 месяцев назад
እርሱ ከመጣ ጀምሮ ፍቅር እየሰበከ ይቅር እያለና ሌት ከቀን እየሰራ አሳይቷል ጦር ሰባቂዎችን መምከር አይሻልም!?
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 5 месяцев назад
በእኔ እይታ የበዓል ዋዜማ ንግግራቸው/መልዕክታቸው ርዝመት ጋር የተመጣጠነ አንድ ንግግር ቢያደርጉ ወይም መልዕክት ቢያስተላልፉ፣ ጦርነቶች በሙሉ ይቆማሉ፣ ሀገሪቱ ሠላም ይሰፍንባታል፣ ዜጎች በየዘርፋቸው ወደአምራችነታቸው ይገባሉ፣ ተማሪዎች በነፃነት ትምህርታቸውን ይማራሉ፣ እርሳቸውም ከአቃቂ እስከ ጫካን በማሳደግ ከጫካ እስከ ጫካ ያደርጉታል፣ እኔና እርስዎም መፈላለጋችንን ለደግነት ብቻ እናደርገዋለን ብዬ አስባለሁና ከፈለጉ ፅሁፉን አርቅቄ ልላክልዎት፡፡@@RejoiceEthiopia
@k12h6
@k12h6 5 месяцев назад
Where did you get the money to build all of this?
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 6 месяцев назад
ከ1.3 ሚሊዮን subscribers ይህን ፕሮግራም በአራት ሰዐት ውስጥ የተመለከተው ህዝብ 2k ብቻ ነው። ይህ ምን ማለት እንደሆነ ይገባችሁ ይሆን? አውቃለሁ አይገባችሁም
@abduljelilali568
@abduljelilali568 6 месяцев назад
Hizbu limat aywedim malet new
@namanekemti8556
@namanekemti8556 6 месяцев назад
@@abduljelilali568ህዝብ የዚህን ጭራቅ ግለሰብ ፊቱን ማየት ድምፁን መስማት አይፈልግም።
@dawitmeruts5952
@dawitmeruts5952 6 месяцев назад
የፈጣሪ እገዛው ይብዛልህ በሱ ምስጉነህና።
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 5 месяцев назад
ይህን ደምጠጪ ዲያብሎስን እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥርልን ሞቱን ያሰማን አሜን
@crimsonJerom
@crimsonJerom 2 месяца назад
አንበሳ!!! የስራ ሰው!!!
@user-yb6th6fc5j
@user-yb6th6fc5j 5 месяцев назад
ህፃን የወረደ ጠባብ አቅም የለለው የአገርመር በዚህ ደረጃ ባለሀብት የሚሰራውን በኩራት ሲያስጎበኝ እነ መለስ ቢያዩ ምን ይላሉ
@crimsonJerom
@crimsonJerom 2 месяца назад
ከወሬ ውጪ እነ መለስ መስራት ስለማይችሉ ምንም የሚሉ አይመስለኝም።
@zemen46
@zemen46 6 месяцев назад
What is this obsession with what the foreigners would think of us? This while the country is burning and many are dying of starvation.
@abenezersalemu6146
@abenezersalemu6146 6 месяцев назад
The country is burning in your ethnically intoxicated narrow mind
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 месяцев назад
Because there are still people complaining to the white house, the US to sanction their own country...that's why😮
@crimsonJerom
@crimsonJerom 2 месяца назад
Abiy has made ethiopia wheat self sufficient in 4 years. Not sure what inspires hate like yours.
@zemen46
@zemen46 2 месяца назад
criticism on the direction where the country is going is not "hate.". You are right "you don't know"
@crimsonJerom
@crimsonJerom 2 месяца назад
@@zemen46 Abiy and ethiopia are moving on. Don't sit on the sidelines hating.
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 6 месяцев назад
አማርኛ አለቀብን መሠለኝ ጫካ አዉስ ማለት አልገባኝ (ጫካ ቤት ቢባልስ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 месяцев назад
አንተ ስትሰራ ትለዋለህ
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 6 месяцев назад
ለማን እንደሚሰራ አልገባኝም አላማዉ አና ይዘቱ ጥሩነዉ
@kassuboston
@kassuboston 6 месяцев назад
That is for your children, not for you. You can see, but u don't have any chance to be part of this development. Banda
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 месяцев назад
ለኛ በተስፋ ለምንጠብቀው
@user-ds1tq4qt4o
@user-ds1tq4qt4o 6 месяцев назад
የሚገርም መሪ ነው ነገር ግን በተሳሳተ ጊዜ የተገኘ መሪ!! ሰዉ መግባት በቸገረበት ዘመን ጦርነት እንደልጣኔ በሚታይበት ዘመን ሰው በቀን አንድ እንኳን መብላት በተቸገረበት ዘመን ይሄን ያህል ቅንጡ ነገር ማውራት ተገቢ ብዬ አላምንም:: ምን አልባት ዓመት ከ15 ዓመት በኋላ ኢትዮጵያ ሰላም ካገኘች ሰውም በቀን አንዴ መብላት ሲጀመር ወጥቶ መግባት ቅንጡ ያልሆነበት ጊዜ ሲመጣ በእውነት አንተ መሪ ሆነ ብትገኝ በእውነት ቪዥን ያለህ መሪ ነህና እናከብርሃለን ለጊዚው የሚመጥን የተገኘ መሪ ብለን እናጨበጭብልሃለን ነገር ግን አሁን በትክክለኛ ሰአት የተገኘህ መሪ ሆነህ አላገኘሁህም. አይልማ አይሰራ የሚል ማንም ሰው የለም :: እንደ መሪ በ vision ለሀገርህ ስታደርግ ሲታይ እጅግ ደስ ይላል:: ነገር ግን ቅድመ ተከተል ላይ ስህተት አለብህ:: ገና ለገና ጎብኚ ምን ይላል በሚል ከሚሰራ ፕሮጀክት ይልቅ በየቦታው በድህነት ምክንያት ከቤታቸው ወጥተው በተለያየ ጦርነት ላይ የሚሳተፉ ወጣቶችን ህይወት መቀየርያ ብታደርገው ኖሮ ከመቀመጫችን ተነስተን እናጨበጭብል ነበር.
@samueldemissi1
@samueldemissi1 6 месяцев назад
Instead of posting nonsensical comments, Jill jilajil jilanfo, why not channel your energy into doing something positive for your country? Reflect on what you’ve contributed to support your family and Ethiopia. While we may have differing opinions on Ethiopian politics, it’s crucial that we unite and support the national interests of Ethiopia.
@sikosilo815
@sikosilo815 6 месяцев назад
አድስ አበባን እየዞርክ ነው ለካ አገሪቱን የረሳሃት አገሪቱ በእርስበእርስ ጦርነት እየታመሰች አንተ የሚያስጨንቅህ የድሃልጅ መተላለቁ አይደለም
@kassuboston
@kassuboston 6 месяцев назад
That is your blind sight. He knows what he is doing
@anghesomfoto1055
@anghesomfoto1055 6 месяцев назад
This kid is crazy 😅
@kassuboston
@kassuboston 6 месяцев назад
You still have a baby sight. You don't grow.
@kassuboston
@kassuboston 6 месяцев назад
You still have a baby sight. You don't grow.
@namanekemti8556
@namanekemti8556 6 месяцев назад
"ሚሊዮኖችን እየገደለ ዛፍ የሚተክል ንጉሥ!" ጋዳፊ፣ ኢዲ አሚን፣ሳዳም ወዘተ... እንደዚህ ነበሩ።
@ethioethio4061
@ethioethio4061 6 месяцев назад
እንደገለፅካቸው መሪዎች ገዳይ ቢሆንማ ኖሮ ማንም በአደባባይ እየተነሳ አይዘረጥጠውም ነበረ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 6 месяцев назад
@@ethioethio4061 በየቀኑ ትዕዛዝ እየሰጠ ነፍሰ ገዳይ፣አሳሪ፣ ውሸታም፣ ከሀዲ፣ አገር አፍራሽ ወዘተ.. መሆኑን ህዝብን መጠየቅ ይቻላል።
@crimsonJerom
@crimsonJerom 2 месяца назад
ገዳይ ብለህ የዘረዘርካቸው መሪዎች ከሌላው ብሰው ሳይሆን ለኢምፔሪያሊዝም ስላልተመቹ በምዕራባውያን የተመቱ ናቸው። ደደብ ህዝብ ይዞ ሀገር ማሳደግ ከባድ ነው።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 месяца назад
@@crimsonJeromህዝብን ደደብ ብሎ የሚሳደብ ናርሲሲቱ አብይ አህመድ ነው።
@crimsonJerom
@crimsonJerom 2 месяца назад
@@namanekemti8556ድንቁርናው አንተንም ይጨምራል እንዴ?
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 6 месяцев назад
አብያችን አንተ እኮ ከአይምሮ በላይ ነህ
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 6 месяцев назад
ይሔ ሰውዬ ግን ጤነኛ ነው? አንድ ጎብኚ በኢትዮጵያ መጥቶ ምን አይቶ ተመለሰ የሚለው ነው የሚያስጨንቀው ወይስ በሀገሪቱ ህዝባችንን እየፈጀ ያለው ረሃብ እና ጦርነት ነው? ይህ ደደብ የሰው ልጅ ክብር እስኪገባው ድረስ ማለቃችን ነው። ፈጣሪ ሆይ እባክህን በቃችሁ በለን!
@eritreanamazon9877
@eritreanamazon9877 6 месяцев назад
Orom ras yelem
@user-bp4di8wn8v
@user-bp4di8wn8v 6 месяцев назад
ፋናዎች ነገ ደግሞ የተፈናቃይ ካምፖችን በርሀብ እየሞቱ ስላሉ ሰዎች በእርስ በርስ ጦርነት ስለ ሚደርሰው ጉዳት ቤታቸው ያለ አግባብ ስለ ፈረሰባቸው ሰዎች ስለ ኑሮ ውድነቱ ዶክመንተሪ ስሩልን እነዚሕም የአብይ ፕሮጀክት ናቸው!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 5 месяцев назад
ፋሸሸት አብይ አህመድ አንተ የጠንቋይ ልጅ ደምህ ይፍሰሰ
@crimsonJerom
@crimsonJerom 2 месяца назад
😂😂😂 ቅናት ገደለህ አይደል
Далее
Lady Plays Hide and Seek with Her Dog
00:23
Просмотров 9 млн
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 1
53:12
Просмотров 138 тыс.
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 1
52:50
Просмотров 7 тыс.