Тёмный

ከአንዴም ሁለቴ እጅ ከፈንጅ ይዤዋለው || የፍሬህይወት የፍቅር ታሪክ | እንተንፍስ Ep 7 

Manyazewal Eshetu
Подписаться 335 тыс.
Просмотров 215 тыс.
50% 1

ይህ እንተንፍስ ነው::የታመቀ ታሪካቸውን እና የልብ ቁስላቸውን ባለታሪኮች ይተነፍሳሉ::በዚህ ቪዲዮ ብርክታዊት እንዴት የ5 አመት ግንኙነቷን ፍቅርኛዋ ማግጦባት እንዳፈረስ ታጫውታለች::
ጥራት ባለው ምስል እና ድምፁ ታሪኩን ያጣጥሙ::

Опубликовано:

 

11 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 449   
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 месяцев назад
በምንም ውስጥ ብንሆን እግዚአብሔርን ማስቀደም መፀለይ ብንለምድ በምን እድላችን የልብ ደስታ እግዚአብሔር ነው
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 6 месяцев назад
እግዚአብሔርን ማስቀደም መልካም ሆኖ ሳለ በቤቱ የሚያገለግሉት ቃሉን ያውቃሉ የምንላቸው የሚሰሩትን ግፍና በደል ስናይ በብዙ እንጎዳለን
@taduseboksa6412
@taduseboksa6412 5 месяцев назад
​@@hannagetaneh2368ሰውን ብለን ሳይሆን እግዚአብሔን ብለን ነው መሄድ ያለብን
@alami5787
@alami5787 4 месяца назад
ትክክል ውደ
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 6 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በውነት ከ1ኛ ክፍል እስከ 9ነኛ ክፍል አብሪያት ነው የተማርኩት ፍሪ በጣም ጨዋና የተረጋጋች ቆንጅዬ ልጅ ናት ከረጅም ጊዜ በዋላ አይንሽን አየውት አይዞሽ ውዴ❤
@hagostewelde4989
@hagostewelde4989 5 месяцев назад
hi haw are you? my name is hagos and i live isreal.when i was show the interviw with history of dear sisteti am very admired.so i wont some advice from her.can.give me her telephone.
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 6 месяцев назад
አፌን ከፍቼ ነው። የሠማዋት ዋው ነው የምታሥብለው ደሥ የምትል ልጅ ነች። ለዛዋ ንቃቷ ፈጣሪ የተሻለውን ሥራ ሂወት ይሥጥሽ 👍👍👍👍👌👌👌
@gizawtesema-bh1wo
@gizawtesema-bh1wo 4 месяца назад
0000000000000000000000
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 6 месяцев назад
ደስ የምትል ልጅ ናት 😊 እውነትም. ቀረሽበት
@mosestube2390
@mosestube2390 5 месяцев назад
ትክክል
@user-zd8es2ws3n
@user-zd8es2ws3n 5 месяцев назад
ትክክል
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 6 месяцев назад
አሪፋ ቆይታ ነበር። ከዚህ የተማርኩት ከምንም ነገር በላይ ፈጣሪን ማስቀደም ይበልጣል።
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 5 месяцев назад
እኔ አልሀምዱሊላህ አባትና እናቴ በጣም ይዋደዳሉ ፍቅራቸው ልዩ ነው እናቴም አባቴም የተረጋጉናቸው እኔም እንደ እናቴ ምርጥ ሚስት ያድርገኝ እንደ አባቴ ልጆቹን ወዳጅ የሆነባል ይስጠኝ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 4 месяца назад
የኔምአባትእናእናትውላሂበጣምፍቅራቸውያስቀናልአድቀንተጣልተውአያቁምእህህህህእኔምእደነሱእመኛለሁ
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 6 месяцев назад
አንቺ ወርቅ ነሽ ውስጥሽ ውብ ውጭሽ ውብ ነሽእንካን ቀረብሽ ለበጎነው ❤❤❤
@alemsebokaalemseboka9797
@alemsebokaalemseboka9797 5 месяцев назад
በጣም የሚገርም እይታ ነው ያለሽ አሁን ባለሽበት እራሱ አነቃቂ ንግግሮችን ማድረግ ትችያለሽ ደስ የሚል ነገር ብዙ አለሽ ትችያለሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 6 месяцев назад
እናትና አባት ሲጣሉ ማየት ለልጅ ተፅእኖ አለው
@mosestube2390
@mosestube2390 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳቸው የተጎዱ ልጆች በጣም ያሳዝናሉ
@zemenaynega2650
@zemenaynega2650 5 месяцев назад
በጣም 😢😢😢
@takelederesa
@takelederesa 6 месяцев назад
በጣም ጎበዝ፤ ጠንካራ እና ምርጥ ሰው ነሽ፡፡ ብዙ ወጣት ሴት ልጆች ትምህርት ነው፡፡ ፈጣሪ የተሻለውን ሥራ ሂወት ይሥጥሽ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 6 месяцев назад
ማኔ ይችን ልጅ አግባት😂
@user-co8cz1yr2q
@user-co8cz1yr2q 6 месяцев назад
Lilew sil😂
@Nahom7
@Nahom7 6 месяцев назад
​@@user-co8cz1yr2qenem endezaw
@sofiaaman3102
@sofiaaman3102 6 месяцев назад
@@user-co8cz1yr2q😊
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 5 месяцев назад
እ ትዳሩስ
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 5 месяцев назад
ጤነኛ ነሽ ግን አብሮ ያዩትን ሁሉ ተጋቡ እናተ ናቹ ትዳሩን ምትኖርላቸው ሆ።
@SebleSeble-od6bh
@SebleSeble-od6bh 6 месяцев назад
የምሬን ነው ምላቹ ስደት ሆኜ ብዙ ጊዜዬን በመጨስ ነበር የገደልኩት የሆነ ጊዜ ላይ የማንያዘዋልን ንግግር ሰምቼ ነቅቼ ይኸው ሶስት አመት ሞላኝ ያለስራ ምንም አይታየኝም ማኔ በጣም ነው ማመሰግንህ ኢትዮጵያ ስመጣ እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ
@user-ey4iz9tg2n
@user-ey4iz9tg2n 4 месяца назад
ለእኔ ጀግና ነሽ ለሚወዱት ሰው ሲሉ ሁሉንም ጥላቻ በፍቅር ስቆ ያልፋል። ማኔና ይቺ ልጅ እግዚአብሔር ፈቅዶ ጥንዶች ቢሆኑ እላለሁ
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 4 месяца назад
ቅመም ነሽ ሐቀኛ ነሽ ታጋሽ ነሽ ተምረሻል ታሪክ ሆኗል ህይወት ይቀጥላል ዮናስ
@Wez123
@Wez123 3 месяца назад
አንቺ ነሽ ያራድዬ ልጅ ደስ ስትዪ ቀረሽበት ደሞ ያገገማ😅
@Mrfuliyou
@Mrfuliyou 6 месяцев назад
ስለአባትሺ የተናገርሺው የኔም ታሪክ ነው ይቅር ብዬ ከዛ ደግሞ ትዝ ሲለኝ ወላሂ በጣም ነው እማለቅሰው ለውጭ ሰው ግን በጣም ደግ በጣም ሰው ወዳጅ እንደሆነ ነው እሚታወቀው ሰዎች ታድላችሁ ይሉናል ግን የኖርንውን እምናቀው እኛ እና አላህ ነው በተለይ እናት እና አባት ከተለያዩ በስ አልሃምዱሊላህ ግን ልቤ ይቅር ሊል አልቻለም በጣም ጣርኩኝ እርግጥ ዛሬ ላይ ቤት ይዤ ወልጄ ለሱም ተርፊያለሁ ግን የልጅነት ጠባሳ መቼም አይለቅ የእኔ እንዳይደገም እያልኩ ለልጄ ያለኝ ፍቅር ወላሂ ወደር የለውም
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip 6 месяцев назад
Please Support her to live her dream,she is smart and educated, strong ,beutiful young lady ❤❤❤❤
@MekdiTube
@MekdiTube 6 месяцев назад
እንካንም ቀረብሽ የበለጠውን አምላክ ይሰጥሻል 🥰 ጠንካራ ነሽ በርቺ እህቴ💪
@emubilal3143
@emubilal3143 4 месяца назад
ዉስጥ እያረረ ከላይ ከላይ ያለ ሳቅ ኡፍፍፍፍ የደረሰበት ያዉቀዋል🥺🥺🥺💔
@SamsungA-ck4xx
@SamsungA-ck4xx 3 месяца назад
👌👌👌👌👌👌
@MeazamaryamKebede
@MeazamaryamKebede 6 месяцев назад
አንዳንድ ሰው አለ ማውራት የሚያምርበት ታድለሽ❤ በጣም ነው የሚያምርብሽ
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያበረታል 🙏 አዘንዋን ውጣ ፈገግታዋ ይገርማል ጎበዝ👍
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያውያ የወለድሻቸው ልጆች የጭካኔ ጥግ በየትም ሃገር የሌለ ስይጣናዊ ስራ ይህን መንፈስ የድንግል ልጂ ያጥፉልን እህቴ ስታምሪ
@fevennewyork4493
@fevennewyork4493 4 месяца назад
ዋው የኔ ቆንጆ ይህቺን የመሰለች ቸኮሌት ልጅ እንኳንም ቀረብሽ ይሄ ዝተት አይዞሽ እንኳን ተገፋሽ አንቺ አለመግፋትሽ ነው የኔ ማር ደሞ ጎበዝ ዝምብለሽ ትምርትሽን ተማሪ እማ በጣው ወጣት ልጅ ነሽ ገና ብዙ ጊዜ አለሽ በዛ ላይ የኮሌጅ ተማሪ Sis don’t give up just keep up ❤
@TigestKetema-qt3hq
@TigestKetema-qt3hq 5 месяцев назад
በኔ እድሜ እንዲህ አይነት ፕሮግራም ቢኖር ዛሬ ይህንን ሁሉ ፈተና አይገጥመኝም ነበር ግን ፍሪታዬ የማያልፍ የለም ሁሉም ተረት ይሆናል ከምንም በላይ እናትሽ ትልቅ ትምህርት ቤትሽ ናት ስሚያት አክብሪያት ሁሉም ቀጥ ብሎ ይሄድልሻል እንዲህ አይነት ፕሮግራም ሳይ የደላቸው ከማለት ውጭ ጨርሼም አይቼ አላውቅም የሚገርፍ ማጣት ነበር የምለው እጅግ ሳቢ ግዜ ነበራችሁ በርችልኝ
@temirgashaw7841
@temirgashaw7841 4 месяца назад
ትግስተኛነሽ መሻአላህ እኔ ብሆን እዛዉ ከደረጃ ላይ ነበር የማሽቀነጥረዉ
@kebron24
@kebron24 4 месяца назад
የኔ ቆንጆ ቀረበት እንጂ አልቀረብሽም❤ ላንች እግዚአብሔር የተሻለ አለው ብቻ አንች እራስሽን ጠብቂ❤❤❤
@Brurey
@Brurey 6 месяцев назад
ደስ ስትል ማርያም😆 ❤😟ግን ጉዳቱ የደረሰው ያቀዋል
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 6 месяцев назад
ሴቶች ሁሉ ተረቱ ይቀየርልን ለምን ብትሉ ሴትን ያመነ ጉም የዘገነ የዘገነ አንድ ነው ሳይሆን ወንድን ያመነ ጉምን የዘገነ አንድ ነው በሚለው።
@zainabmk1224
@zainabmk1224 6 месяцев назад
ከወንዶችሁም በብዛት
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 6 месяцев назад
@@zainabmk1224 በትክክል አረ 95% አምስቱ ደግሞ የታደሉ ሴቶች አግኝተዋቸዋል ወይም ገና አልተፈጠሩም
@bestrong1237
@bestrong1237 6 месяцев назад
በጣም ጎበዝ፤ ጠንካራ እና ምርጥ ሰው ነሽ፡፡ የደረሰብሽ ነገር ለትውልድ ትምህርት ነው፡፡ ብዙ ወጣት ሴት ልጆች ቢሰሙሽ ከሲኦል ይተርፋሉ፡፡ ወርቅ በእሳት ይፈተናል፤ እሳቱ አመዱን ያራግፈዋል፡፡ ዋናው ነገር እሳቱ አመዳችንን እንጂ እኛን እንዳይጎዳን መጠንቀቅ ነው፡፡
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 6 месяцев назад
ደሞ ስታምሪ❤ታናሽ እህትሽ ያለችውን ልድገምልሽ ቀረሽበት ይሄ ውሻ
@tarikenew2614
@tarikenew2614 6 месяцев назад
ከልቤ ነው የሰማሁት
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 6 месяцев назад
ከጋብቻ በፊት ይሄ መሆኑ መልካም ነው ። ከተጋባችሁና ልጆች ከወለዳችሁ በኋላ ተለያይታችሁ ቢሆን እንዴት ከባድ ነበር? ይሄ ግን አንዱ የህይወት ለሰን ነው ። እግዚአብሔር ይወድሻል ።ጓደኝነት ሁሉ ትዳር ይሆናል ማለት አይደለም ። ስለዚህ ጠንክሪ.....
@fekeryene213
@fekeryene213 6 месяцев назад
ጎበዝ ጠንካራና ብርቱ ሴት ነሽ ❤❤❤🥰🥰🥰ደሞ ስታምር ❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 6 месяцев назад
ደስ የምትል ቆንጆ ልጅ ነች ሳቐ እራሱ ይበቃል
@helenkiros6647
@helenkiros6647 6 месяцев назад
Melkwam ngegerwam konjooooo ,the future ia Bright dear don't ever give up
@baslielgirma342
@baslielgirma342 6 месяцев назад
እጅግ በጣም የሚያሳዥን ነው በጣም ደስ ትላለች እጅግ ይገርማል አይዞሽ ምርጥ ሰው ነሽ በርቺ …
@GebayineshAssegid
@GebayineshAssegid 3 месяца назад
Yne wde freye betam nw yemiwedish.Ewnet awerteshn neber kereshibet yne yewa,kumnegeregna,ambabi,techewach nesh betam yetebareke fikir yestish❤❤❤❤❤
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 5 месяцев назад
እንኳንም ቀሩብን ምንለው ታሪክ ይኖራሉ ሲያልፍ ግን ትክክል እንደነበርን ይገባናል ...ሚገርም ታሪክ እኔም አለኝ
@Hanna-nl6ry
@Hanna-nl6ry 3 месяца назад
እኔም እንደናንተ አይነት family ውስጥ ነው ያደኩት ግን ተመስገን የተባረከ ካሳ የሆነ እረፍት ባል ሰጠኝ ከተባረኩ ሁለት ልጆች ሰቶኛል ከብር ለሱ አሜን
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 6 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉gobez Tekara Nesh Mane Enamesgenalen Asetemare New!
@YeneLyu
@YeneLyu 6 месяцев назад
Behaymanot menor alebesh gobez hugni betekrstian hiji tsumi tselyi tetemeki beterfe u r ❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 6 месяцев назад
ማንያዝዋል ለምን ወሪዋን ሳታስጨርሳት ያንተ ብዙ ታዋራለህ ማዳመጥ ጥሩ ነው እባክህ
@WebalmeTnaw
@WebalmeTnaw 4 месяца назад
እዳይሶሰማት ሰለፈለገ ነው
@babsab8487
@babsab8487 4 месяца назад
😂😂😂😂
@eledanatoppo7095
@eledanatoppo7095 6 месяцев назад
Aseteway sate,konjeya, tenkara nesh berche eshi❤❤❤❤
@MahommedKedir
@MahommedKedir 6 месяцев назад
ማኔ ምርትዬ ደስ ትላለሕ በጣም አግዚያብሒር ፈቅዶ እንደማገኝሕ ይሰማኛል
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 месяцев назад
ከልቤ ነው የሰመሁት❤❤
@meaziiluve8652
@meaziiluve8652 6 месяцев назад
You are smart, humble, and beautiful 🎉 BE strong and listen your heart gena tilik dereja tedershaleshi from 🇺🇸
@eminemovie
@eminemovie 4 месяца назад
yemir betam germognal yetarkachn memesaselu bcha slehulu egzabher ale
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 5 месяцев назад
እኔ ግን አንድት ነገር አላልፍም በጣምም ቆቅ ነኝ እና የሆነ ነገር ትንሽ ቃል ወይም ሁኔታው ካልተመቸኝ ብዙ ባፈቅረውም ብሎክ ነው የማደርገው በክብሬ አልደራደርም ግን ንፁህ የዋህ ሴት ነኝ በጣምም ስወድ እስከጥግ ነው ከሱ ከመጣ አቆማለሁ. አልሞት
@sasaa6587
@sasaa6587 4 месяца назад
ታድለሽ
@Melesech-tp6oe
@Melesech-tp6oe 6 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ❤❤❤❤❤
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 6 месяцев назад
አንዳችንም እንኳን ፍቅረኛችንን ወደ ቤተክርስቲያን አስጠግተን ባርክልን ልንል ቀርቶ ሰላም አውለን እንኳን አንልም ሲመሽ አናመሰግንምና እህቴ መድሀኒአለም አያልቅበትም እህትሽ እንዳለችሽ በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ ደሞ ልጨምርልሽ ብልህ ጀግና አራዳ እጅግ ምርጥ ሴት ነው ያጣው you are so smart
@user-to9qe9jp7j
@user-to9qe9jp7j 4 месяца назад
ከምር ምርጥልጅ ነሽ ቀረሽበት❤አይዞሽ እግዚአብሔር ካችጋነው
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g 6 месяцев назад
የኔናት ሁሉም ለበጌ ነው እንኩዋን ቀረብሽ አንቺ ውብ ነሽ የበልጠ ነው የምታገኛውተባረኪ እኔም ላንቺ እኮ ይሄአይገባሽም ተብዬ ነበር አሁን ግን ብታይኛ ጌታ በከፍታ ላይ ነው ያስቀመጠኛ አንቺንም ጌታ ታሬክሽን ይቀይራል ደሞ ደስ ስትይ ተባረኪ🙏🙏🙏
@solomonmekete9469
@solomonmekete9469 6 месяцев назад
👌የሚገርም ታሪክ
@fana9764
@fana9764 5 месяцев назад
ይዞሽ እናቴ የምሰጥሽ እንኮን ባይኖረኝም እኑዱሁም በእርስቶስ ፍቅር እወድሻለው ......! አይዞሽ ህይወት እንድህ ናት የሰማይ የምድር ንጉስ ክርስቶስ እየሱስ ትእግሱቱን ጽናቱን ተስፋዉን ፍቅሩን በቤቱ ያኑረን ተክክለኛ ዉን ደስታ በማግኝትም ሆነ በማጣት ዝም ብለን የምንደስት ያርገን አሜን ተመስገን ሰለ ሁሉም ነገር ❤😊
@tigistfeleke3367
@tigistfeleke3367 4 месяца назад
You are such an amazing young woman! You know what? You will make an amazing personal developer! Good luck my dear! See you in the top!
@zeyine
@zeyine 5 месяцев назад
ፍቅር ማለት ለእኔ የሆነሰው አምኖ መከዳት ጊዜን ገንዘብን እንዲሁም ራስን ማጣት ሆኖብኛል ብቻ አልሀምዲሊላህ አሁን ላይ ሴት እና ወንድ በአንድላይ ካየሁ እኔ እደረሰብኝ በደል ለመበደል ጊዜውን እየጠበቀላት ይመስለኛ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 5 месяцев назад
እኔም
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 5 месяцев назад
😂😂
@ethiopianbusinesstube
@ethiopianbusinesstube 5 месяцев назад
I agree with you 💯
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 4 месяца назад
በትክክል የደረሰበት ያውቃል 😢
@Kalkidan83
@Kalkidan83 3 месяца назад
የኔ እናት ጎበዝ ነሽ ሴት ምትጎዱ ወንዶች ኝ ደህና ናችሁ እግዜር ይድፋችሁ
@user-zd8ng3cb5s
@user-zd8ng3cb5s 4 месяца назад
Yene mar tenkara nesh ayzosh degno wendmien new magabash❤❤❤❤
@kedirahmed5846
@kedirahmed5846 6 месяцев назад
ማኔ ብዙ ነገር እንማራለን በጣም ጎበዝ ነህ እህቴ ደግሞ በርቺ የናትም ሞት ይቻል የለ
@AyanJamal-rd6ik
@AyanJamal-rd6ik 3 месяца назад
Yena konjo kareshbte anchne yemetka mechme ayagenjme
@user-jh5jz6ue5t
@user-jh5jz6ue5t 3 месяца назад
Yena konjo Ferii ayzosh enate yedero guadegayee yena jegna tenkara hugnilegn 😊 yeteshale ale lanchi
@BettyBiruu
@BettyBiruu 6 месяцев назад
ቀረሽበት😊
@bereketabebe831
@bereketabebe831 6 месяцев назад
ፈጣሪ አብዝቶ ደስታ ይሰጥሽ
@user-oj4ue4qk4c
@user-oj4ue4qk4c 5 месяцев назад
You guys have really good vibe.
@user-vl4zx2dh4m
@user-vl4zx2dh4m 5 месяцев назад
ጌታ ይጠብቅሽ
@maregasgedon2478
@maregasgedon2478 6 месяцев назад
You are very smart woman and attractive your future is bright.
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 4 месяца назад
Mitigerim liji nati wustoa eyarere tirsoa gin ysikali ena alichilim wusta tekefita kelayi fegegita mibal masayeti alichilim tega new❤❤❤❤
@BettyBiruu
@BettyBiruu 6 месяцев назад
ጎበዝ ብርቱ ነሽ
@Akmelshifa01
@Akmelshifa01 6 месяцев назад
ደስ ስትይ ማኔ ምርጥ ሰው ነህ
@aprime9998
@aprime9998 4 месяца назад
በጣም ዴሥ የምትይ ልጂ ነሺ ጎበዝ ነሺ ❤❤❤❤
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 5 месяцев назад
አሏህ የተሻለ ህይወት ይስጥሺ እህት ህይወት እንደዚህነች ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
@user-hl2bv3vu3w
@user-hl2bv3vu3w 6 месяцев назад
ጥንካሬሽን ወድጄዋለው ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ደስታሽን ያብዛው
@hayutitube5841
@hayutitube5841 4 месяца назад
ተጋቡ የምር ምርጥ ልጅ ናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-qj6ej4qv9h
@user-qj6ej4qv9h 5 месяцев назад
Exactly my history ...sorry my lovely sis....u are so beautiful...u can get what ever u want ....be strong
@user-sm9es9lr4m
@user-sm9es9lr4m 5 месяцев назад
Fire anchi bemn menged enedadegsh ene miskrsh nesh enkuanm kerebsh anchi kezim belay new migebash fire yene chewa yene melke melikam bezalay anchi gena lij nesh kezi yebelexe hiwet yigebashal lezach jegna enatsh edeme ena xena yisxlish❤❤❤❤❤❤
@user-bt6rg8uf7i
@user-bt6rg8uf7i 5 месяцев назад
በጣም ነው ደስ ምትይው እመኝ እግዚአብሄር በቅርብ ቦታ ላይ ሆነሺ ያሳየናል በርች ጠንካራ ነሺ❤
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h 3 месяца назад
ማኔ እኔም የመጀመሪያፍቅሬን ከተኙበት አግንቻለሁያማን ግን እማይጠቅመኝሰውነበር አሁን የልጅአባት በጣምእምወደው እማከብረው ባለቤቴን እግዚአብሔር ሰጠኝ ❤❤❤❤
@sew971
@sew971 5 месяцев назад
ደስ ትላለች ❤ሳቂታም ናት ስብራትዋም እያውራች ትስቃለች አላህ የተሻለ ይስጥሽ ደሞ ይሰጥሻል አይዞሽ❤
@user-uf7ft7on1g
@user-uf7ft7on1g 3 месяца назад
የኔ፡ቆንጆ ቀረሽበት
@user-zl1xo4fk6w
@user-zl1xo4fk6w 6 месяцев назад
Betam tenkara set nesh berasish litikori yigebash
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 6 месяцев назад
ኧረ ወንዶች ግን በእውነት እናንተ ያላስከፋችኋት ሴት ትኖር ይሆን?እውነት ካለች እድለኛ ነች ክፉ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እህህህ😢
@meronmeron9834
@meronmeron9834 5 месяцев назад
አሜን
@TesfahunTess
@TesfahunTess 6 месяцев назад
በደንብ አላገገመችም ትንሽ ይቀራል ጊዜና የሚክሳት ሰው ያስፈልጋታል ግን ደስ የምትል ሳቂታ ልጅ ናት
@AlemzengEshetu-je3xd
@AlemzengEshetu-je3xd 4 месяца назад
bravo mane
@ZelalemGezawe-ji6oo
@ZelalemGezawe-ji6oo 5 месяцев назад
Frye selyewsh des blongal derom gobez nberch abern tmrnal mane thanks
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 6 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ. አንች ጎበዝ ሴት ነሽ ሁሉም ነገር ይቀየራል ግን ወደ እግዚአብሔር ቅርብ ደሞ ፀበል ተጠመቂ ይኧ ሁሉ ፈተና የመጣብሽ የቤተሰቦችሽ ጣጣ ነው ፈተናው ሁሉ ከሰይጣን ነው ደግሞ የመምህር ተስፋዬን ገጠማኝ አዳምጭ የኔ እህት ታሪክሽ ሁሉ ይቀየራል
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 6 месяцев назад
አው እየሰማሁ ነው ማኔ
@user-xe9cq7qm2d
@user-xe9cq7qm2d 4 месяца назад
ስታምሪ❤❤❤
@banaafeworki9422
@banaafeworki9422 5 месяцев назад
Yenie qonjo demo des stl .manyazewal ❤❤❤❤❤❤I like ur show keep it up
@tuberuralethiopiatube
@tuberuralethiopiatube 6 месяцев назад
ሳይሽ ታናሼ ትመስይኛለሽ ስለዚህ ልምከርሽ በፍፁም እራስሽን ድብርት ውስጥ እንዳትከቺ እራስሽን እንደማይረባ ሰው እንዳትቆጥሪ ሁልጊዜ ሳይሆን አንዳንዴ አልቅሺ በፍፁም የፍቅር ግንኙነትን አትሽሺ ሰው ስትቀርቢ እንደማታምኚው አትናገሪ የተለያዩ ነገሮችን ሞክሪ ባለፈ ነገር አትፀፀቺ ከዛ በተረፈ እራስሽን አብዴት አድርጊ ማለቴ በትምህርት በባህሪ በማህበራዊ ግንኙነት የኔ ህይወት ያስተማረኝን ነው የነገርኩሽ በርቺ
@belihayilu4639
@belihayilu4639 5 месяцев назад
Wow batam konjo nesh barech batam kabd nw enem yaselfakut nw gan anchi tankara nesh
@user-wz9wd5gq2z
@user-wz9wd5gq2z 5 месяцев назад
wow, the heaven of world. Power full city.
@rabiaseid7470
@rabiaseid7470 6 месяцев назад
ማኔ ጀግና እህታችን በርቺ እማ
@HamDiy-pk5wt
@HamDiy-pk5wt 5 месяцев назад
Be strong my sis..
@BrktiGebre-up6tb
@BrktiGebre-up6tb 6 месяцев назад
Ewnet new yenyem hiwet betam fetan neber ahun gn agbchye des yemil beteseb alen 3ljoch enat nen
@MahommedKedir
@MahommedKedir 6 месяцев назад
እውነተኛ ፍቅር አያልቅም እውነተኛ ሰው ማግኘቱ ነው ከባዱ ቤተሰብ እንካን እግዚያብሔር ብቻ እውነት
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад
በርች ሂወት ይቀጥላል ግን ቆንጆየ ልጀ ነሽ ❤❤❤
@hayatthebest
@hayatthebest 5 месяцев назад
የኔ ውድ በርቺ ሁልጊዜም ቢሆን ህይወት በፈተና የተሞላች ነች !አንቺ ደግሞ ጠንካራ ና እንቁ ልጅ ነች ወደፊት ለሌሎች አርያ የምትሆኝ ነሽ በፍጹም ባለፍው አታልቅሺ መሆን ስላበት ሆኖ ተቀበዬው💚🥰🤗
@kedijaali2319
@kedijaali2319 5 месяцев назад
We need to support this girl
@millionseyoum5017
@millionseyoum5017 5 месяцев назад
Hi Reta you are strong man please leave the past and try to think about your bright future with the help of god and your strength I am sure you will succeed thank Manyazewal for your sharing this hidstory
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 4 месяца назад
ጎበዝ ነሽ በርቺ ❤❤❤
Далее
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
06:37
Просмотров 1,1 млн