Тёмный

ከእርሱ ጋር እንዴት ልስማማ? ስስማማስ ምን ይሆናል? (ክፍል1) Pastor Eyasu Tesfaye. Ammanuel Montreal Evangelical Church 

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Ammanuel Montreal Evangelical Church

Опубликовано:

 

15 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Год назад
አሜን አሜን አሜን ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመን ህን ትውልድህ ትዳርህ ይባርክ እግዚሕአብሔር ከዚበላይ ይጠቀምብህ!!
@elizabethhadgu7186
@elizabethhadgu7186 2 года назад
ሁሌም ተባረክ ፖስተርዬ ተባርከሀል።
@bizunehbecho9163
@bizunehbecho9163 2 года назад
thanks
@demekedesalegn5145
@demekedesalegn5145 2 года назад
በትምህርትህ ተባርኪያለሁ የእግዜ/ር ጸጋ ይብዛልህ።
@zenashderso4364
@zenashderso4364 2 года назад
Shalom tebarek amen ...
@shalommandefro927
@shalommandefro927 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🔥🔥🔥 ጌታ ቼር አምላክ ነው። የጌታዬ የኢየሱስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ፓስተር🔥🔥🔥
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 5 месяцев назад
Amen
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 года назад
GBU more and more
@user-ul5qq2vy9z
@user-ul5qq2vy9z 2 года назад
getha Zaman yibarki
@rb2782
@rb2782 3 года назад
አሜን 🙏🏽 ፓስተር ኢያሱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም በሚገርም ሁኔታ እግዚአብሔር ለልቤ ከልቡ ተናግሮኛል ተባረክ ወንድሜ
@selamberhe7581
@selamberhe7581 2 года назад
Amen God bless you
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 11 месяцев назад
Ameeeem❤
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 года назад
paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️
@TigistBogale
@TigistBogale 3 года назад
ተባረክ ፓስትር
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 11 месяцев назад
Ameeeeen
@user-xi8sg7ie1w
@user-xi8sg7ie1w 3 года назад
Be blessed 😇
@rosemesele5312
@rosemesele5312 2 года назад
Temherte. Be xega yetmola hiwote lewecha nw geta yebark antem zemnehe bathe yebark
@tigytadesse9416
@tigytadesse9416 3 года назад
Ameèeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 11 месяцев назад
Hlluya
@rosemesele5312
@rosemesele5312 2 года назад
🙏🙏🙏
@abeba7037
@abeba7037 3 года назад
ፓስተርከዬ ምን ብዬ እንደምባርክህ አላውቅም ጌታ እየሱስ ዘመንህን ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ ደስ የሚል ምክር ነው የሰጠህኝ በጣም ተደሰትኩ ስምንት አመት ስትመክረኝ ስትገሰፀኘ ስትመልሰኝ ዛሬ ደርሻለው እግዚያብሔር ይመስገን ተባረክ
@EftahMulat
@EftahMulat 3 года назад
ድንቅ ትምህርት !!!
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 3 года назад
Amen Amen Amen! Hallelujah!!! God bless you 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🥰
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ።
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 года назад
አሜንንን 🙏
@kingofsalem9164
@kingofsalem9164 3 года назад
አሜን ቃል ያለህምነት ፊደል ነው የሚሆንብን ጌታ ይርዳን
@menitube-3685
@menitube-3685 3 года назад
UFFFF GETA BIRIKRIK YARGIH POSTER
@buzukonjo622
@buzukonjo622 3 года назад
TABAREKILIN.PASTERYE.EWEDHLU.GETA.YABZALI
@yehoshaeyobe8123
@yehoshaeyobe8123 2 года назад
ፓስተር እያሱ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በስብከቶችህ በሚሉ እጅግ ተባርኬአለሁ ክብር ለቀባህ ለኢየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@librameja5283
@librameja5283 3 года назад
Amen amen hallelujah 💕🍇🍒
@ariambelay1342
@ariambelay1342 3 года назад
Amen Amen Amen geta yibarkih
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 3 года назад
አሜን በትክክል ከጌታጋር ስትውል ለምነው ይሠሙሀል ሠው የሠማውን ያን የወራል ተባረክ በብዙው ።
@senaytembaye1658
@senaytembaye1658 3 года назад
Amen paster, geta yekalu megelet yabzalh, tebarek 🙏
@ghirmaygebrelibanos8429
@ghirmaygebrelibanos8429 3 года назад
Tebarek 100%
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 года назад
Paster eyasu tsegawn tabzalik beageliglotih tebarikiyalehu
@tigistashenafi6596
@tigistashenafi6596 3 года назад
ተባረክ ፓስተር ኢያሱ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ!!!
@ethiopianwedding2317
@ethiopianwedding2317 2 года назад
Bless you pastor , I'm blessed through your preaching .
@tighitsimelake1915
@tighitsimelake1915 3 года назад
Amen Amen God Bess you❤
@derartutola2579
@derartutola2579 3 года назад
ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@helenmebratu5693
@helenmebratu5693 3 года назад
Thank you so much pastor Tebark with your family 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meserettaye2617
@meserettaye2617 3 года назад
ፓስተር እያሱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይህ አሁን እያዳመጥኩት ያለው ትምህርት እኔ በህይወቴ ላይ ደርሶብኛል ልል የፈለግሁት አንድ ጊዜ ታምሜ ነበርና ሆስፒታል ተኝቼ ምንም መፍትሄ ባለማህኘቴ በጣም የማቀርበውን ፓስተር እንዲፅልይልኝ የሚያመኝን ቦታ በማሳየት እየነገርኩት እሱ ግን ልቤን ከበሽታዬ የበለጠ ሰበረው ከዚያ በኃላ ግን ምንም ቢያመኝ ለራሴ በመፅለይ የማያዳላው ጌታ ምህረቱን ያደርግልኛል ክብር ለአምላኬ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 3 года назад
ተባረክ ፓስተር
@dhgsiehgeoe1285
@dhgsiehgeoe1285 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ትብርክ ❤
@addisisuendalew3547
@addisisuendalew3547 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመናችንን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር እንደ ቅዱስ ቃሉ ተስማምተን መኖር እንድንችል ፀጋው ይርዳን በኢየሱስ ስም‼‼‼‼‼‼‼🙇 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሁሌም የምባረክብህ ውዱ ወንድሜ...ቅዱሳን ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአባታችንን መልዕክት እናድርስ።👈 ተባረኩ🙌💞
@tumsidoletebo5249
@tumsidoletebo5249 3 года назад
yes
@genetbekele5321
@genetbekele5321 3 года назад
God bless 🙏 you!!! You choose the best. Wonderful sermon.
@user-ut2vz2qe5z
@user-ut2vz2qe5z 3 года назад
አሜንንንን ተስማመምቻለው
@alem8640
@alem8640 3 года назад
God bless you pastor
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ወወ
@user-zq9pl5sc1b
@user-zq9pl5sc1b 3 года назад
God bless you 🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 года назад
Amennnn🙏🙏🙏 hallelujah
@bekaludile1281
@bekaludile1281 3 года назад
Very powerful message
@mimibekele4502
@mimibekele4502 3 года назад
Very powerful words and this massage help me to see my self .God blessed you pastor eyasu 🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuel2087
@amanuel2087 3 года назад
AMEN EGZIABHER TSEGAWEN YABZALEH TEBAREKELEN 🙏❤
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 3 года назад
ዥቤበ
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 3 года назад
ኣብህበክኬፕሸፕህፕ
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 года назад
Qulquleesu- f ...xurikos... gadi jedhee nadhisi naqulqullesii sagallee issaa qofa jalachun naf hata'uu!!!!!!!!!!!!
@zeledesta2109
@zeledesta2109 2 года назад
This man is preaching the gospel, period. I am so blessed whenever i listen to him. God bless u more and more pastor Yasu.
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 года назад
Yes
@elizabethhailemariam689
@elizabethhailemariam689 Год назад
Amen
@y.g2968
@y.g2968 2 года назад
Amen
Далее
ЛУЧШИЙ ПОДАРОК  @mozabrick #shorts
00:40
Просмотров 438 тыс.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
Просмотров 37 млн
ЛУЧШИЙ ПОДАРОК  @mozabrick #shorts
00:40
Просмотров 438 тыс.