Тёмный
No video :(

ከእነዚህ ወንዶች አሁኑኑ ራቂ | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

እነዚህን ወንዶች በፍጥነት ራቂ
.
.
.
Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 2 месяца назад
የመጀመሪያው የኔ ጉደኛ የሚያሳየው ፀባይ ለራሱ ዝም ይል ና እኔን ጠፋሽ ይለኛል ሲፈልግ ደሞ እኔ የሚለኝን ነገር እደማልሰማው ና ያለኝን እደማላደርግለት በወቀሳ መልኩ ያቀርብልኛል ግን 2 ወር ሆነን እርግፍ አድርጌ ተውኩት ከ8 ቀን ወድህ ጀምሮ እዬፃፈ መልስ ሲያጣ ዝም ስለው መልሶ እደልተዋል ደሞ ሁለት ቀን ይቆይ ና መልሶ ይፅፍልኛል እኔ ግን አስጠላኝ በፊት ልቤ ቀጥ እስከሚል ነበር የምወደው አሁን ግን የጅል ሰው ና የህፃን ልጅ ፀባይ ተላብሶ ቁጭ ለመረዳት ብዙ ሞከርኩ ግን በቂ ምክኒያት የለውም ወንድሜ አመሰግናለሁ ጥርጣሪዬ ትክክል ነበር❤❤❤❤
@sabchoHdC-xm9mt
@sabchoHdC-xm9mt 2 месяца назад
በጣም ትክክል ውዴ እኔምላይ ደርሷል ግግ ምን ላርግ😢😢
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 2 месяца назад
@@sabchoHdC-xm9mt አብሽሪልኝ ውደ እዳልተፈጠረ አድርገሽ እርሽው ተይው ወላሂ እሱንም የምታስቢ ከሆነ መቸም ቢሆን ሰላም አታገኘም😥😥😥
@mamimami1739
@mamimami1739 2 месяца назад
አሜን ❤❤❤❤❤🙏
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d 21 день назад
አሜን ብለናል
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 2 месяца назад
ከባድ ነዉ የኔስ ነገር በዱአ አትርሡኝ😢😢😢
@tsegrdamesfint9513
@tsegrdamesfint9513 2 месяца назад
እግዚአብሄር የተባረከውን ይስጠን❤❤❤❤
@RichAbayneh
@RichAbayneh 2 месяца назад
1ኛ ነኝ ዘሬ አርፊ መከርያችን ነህ ❤
@user-ck3hc9hp5o
@user-ck3hc9hp5o 2 месяца назад
አይ ወንድሜ አያጋጥመኝ ብትል ጥሩ ነው ምክርህ አሪፍ ነው ግን እዚህ ውስጥ የሚገቡ ወንዶች በብዙ ሁኔታ ነው በጣም በፀፀት እራሳቸውን ይረግማሉ ግን አትፍረድ ሁልግዜ ጅማሮህ ይመር
@mimi-lb1zy
@mimi-lb1zy Месяц назад
😢😢አሜንንን ውንድሜ
@buzetube8387
@buzetube8387 2 месяца назад
አሜን ምስጋናችን ከልብ ነው❤
@bateldamte
@bateldamte 2 месяца назад
ተባርክ መካሪያችን ❤❤❤❤
@Semagn-ub1ez
@Semagn-ub1ez 2 месяца назад
Amen. amen amen wndme amesegenalehu
@sweetmekile1994
@sweetmekile1994 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@ENYEMESELU
@ENYEMESELU 2 месяца назад
አሜን❤❤❤❤
@user-yc3kr1to2s
@user-yc3kr1to2s 2 месяца назад
እናመስግናለን መምህራችን ❤❤❤🎉
@blaneshghvjiff2424
@blaneshghvjiff2424 2 месяца назад
አሜንንን❤❤❤
@hggff9535
@hggff9535 2 месяца назад
በርታ እግዚአብሔር ያክብርልን❤
@fathimafa6444
@fathimafa6444 2 месяца назад
እኳን.ደህና.መጣህ.የኛ.መካሪ❤
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 2 месяца назад
አሜንንንንን❤❤❤
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 месяца назад
እውነት ነው 👍👍👍❤❤❤❤❤
@MYLove-jn7us
@MYLove-jn7us 2 месяца назад
ወንምአለም ባሌበኔላይአገባ ተወኝብለውም አልተውምአለ እሄውእሱንትቸሌላ እዳልጀምር አሰሮኛል በኒካ ሰባብሮጥሎኝለራሱ አልርቀኝአለ ግንእደማይፈልገኝነው እሚነግረኝ ምንላድርግ አልፈታምአለ 💔💔💔💔
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
እንደማይፈልግሽ ከነገረሽ በኋላ ምንም የተሻለ ነገር እንደማይኖር አስቢ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 месяца назад
አንች ካልፈለግሽ በሸሪአ ፍርድ ቤት መክሰስ ትችያለሽ ሙስሊም ከሆንሽ ግን እሱም ካልፈለገሽ ነው ልብ በይ እየፈለገሽ ከሆነ አይቀበሉሽም ካልፈለገሽ እነሱ ኒካውን እንዳወርድ ያደርጉታል እምቢ ቢል እንኳ እነሱ ማውረድ ይችላሉ እህት
@MYLove-jn7us
@MYLove-jn7us 2 месяца назад
ፊትአልፈልግሺም ሲልሁሉ ቴክስቶቹን አስቀምጨነበር ካዴ እሪከርዶቹግንአሉ የራሱድምፅነው መካድአይችልም ችግሩ እሰውሀገርነኝእንጂ አሁኑ አስፈታውነበር ሸሪአፍርድቤት በኒካየ ስርሆነሺየሰራሺውን እኩል አለኝ ፍችየጠየቅሺውአንቺነሺና አለ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 месяца назад
አወ ኒካ ካልወረደ አንችም እሱም ያፈራችሁት ነገር እኩል ነው ውዷ ሲጀመር ሴት ልጅ ካገባች በሗላ ውጭ መሄድ የለባትም ግን ሆነ ለማንኛውም ቤተሰብ ካለ ሄደው ያናግሩት ከዛ ሸሪአ ፍርድ ቤት ይጠይቁልሽ እንደዚህ ይሻል ይመስለኛል ውዷ አይዞሽ ዱአ አድርጊ
@MYLove-jn7us
@MYLove-jn7us 2 месяца назад
@@user-xy9ge5yn9r የኔናየሱ ውሉተቀዷልማሬ የሰሩትን እኩልእሚለው እሱእኮአይሰራም ሲጃጃልነውእሚውለውኢጃዛ
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 2 месяца назад
ሰላምህይብዛመምህራችን❤❤❤
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 2 месяца назад
እናመሠግናለን ውዱ 🎉🎉🎉🎉
@saraa.tesfyae4101
@saraa.tesfyae4101 2 месяца назад
Amen❤🎉
@FawziaHassen
@FawziaHassen 2 месяца назад
አላህ ከሪም 😢
@user-lb5oe3lm5b
@user-lb5oe3lm5b 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለን❤❤❤❤
@user-np2fv2kg2m
@user-np2fv2kg2m 2 месяца назад
Selam qmem ❤
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 2 месяца назад
Amen Amen 🙏🏼 😂😂❤❤
@Bhuluf
@Bhuluf 2 месяца назад
ሰላም መምህር እንኳን ብሰላም መጣህ እኔ ሁሉ ትምህርትህ አዳምጨዋለዉ ና አንድ ነገር ፍቅረኛ አለኝ ረጋ ያለ ትግስተኛ ነዉ እኔ ነኝ እንጂ ምቆጣዉ እሱ አንድ ቀን ተቆጥቶኝ አይዉቅም ግን እኔም ዝብየ አይደለም ምክንያት ስለኝ ነዉ ና ብጀመርያ ግዜ ብጣም ይደዉል ነበር አሁን ግን አንድ ግዜ ከደዉለ መልሶ አይደውልም ና ያከብረኛል ያዳምጠኛል ግን አላዉቅም አላም ነዉም ሁለት ልብ ነዉ ያለዉ ከኔ የምድልኝ ነገር አለ ብቻ አላዉቅም አኔ ምንም ጭንቂ የለኝም ገሀደ ይህድ ነዉ ምልዉ ለሬሴ ግን አልፈልግህም ስለዉ ርር ይላል በቃ እሺ ካልኩት መልሶ ይጠፋል ግን ምንም ይፈጠር በቀን ሳይደውል ይሆን ሳይፅፍ አይውልም
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 2 месяца назад
ያንቺ ፍቅረኛማ የኔ ፍቅረኛ ይመስላል😁
@Bhuluf
@Bhuluf 2 месяца назад
@@UxYv-mn6fh ና ምን ሻላል እህቴ እስኪ ንማካከር 😁😂😂
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 2 месяца назад
@@Bhuluf በቃ በመጀመርያ ጅንጅን ነበር ኣሁን እሺ ስለተባሉ የኔናት ብሎዉ ተረጋግተዉ ይሆናል እንደዚ እያልን አርሰ በርሳችን እንፅናና ዉዴ🤭😁😁
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 2 месяца назад
❤❤❤
@ormooapss442
@ormooapss442 Месяц назад
❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 месяца назад
❤️❤️❤️🙏
@DinsaMasere
@DinsaMasere 2 месяца назад
ሰ ላ ም ❤️ው ድ ወ ን ድ ማ ች ን እን ካ ን ደ ህ ና መ ጣ ህ ❤️ሰ ላ ም ላ ን ተ ይ ሁን ❤️❤️❤️❤️🙏
@geneterekalo6521
@geneterekalo6521 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Bhuluf
@Bhuluf 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
Woman = best friend🤣
00:31
Просмотров 3,5 млн
مسبح السرير #قصير
00:19
Просмотров 2,1 млн
Woman = best friend🤣
00:31
Просмотров 3,5 млн