Тёмный

ከኪራይ ውል በፊት መታወቅ ያለበት የኪራይ ገቢ ግብር መረጃ | REAL ESTATE and House Property Tax (Making Money) 

Addis Business
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

ከኪራይ ውል በፊት መታወቅ ያለበት የኪራይ ገቢ ግብር መረጃ | REAL ESTATE and House Property Tax (Making Money) #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Опубликовано:

 

1 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 4 дня назад
ሰውን በግድ አከራይ የሚል ህግ ምን ይሉታል! ይሄ መርቅነው ያወጡት ነው👎
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 дня назад
ውይ ኬኔያዬ ድረሽልን ጉረቤታችን😢😢😢😢
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 3 дня назад
በጣም ጥሩ አሰፈላጊ መረጃ ነው በተደጋጋሚ አከራይ ተከራይ እንዲያውቀው ሊደረግ ይገባል :እንደውም በአጭሩ ታትሞ ሊደርስ ይገባል
@geteumerova7999
@geteumerova7999 2 дня назад
በጣም የሚያሳዝኑኝ ከቤት አከራይም ተከራይም ይልቅ ማርም የማይጥማቸው ወሪ አራጋቢዋች ናቸው
@aregahailu2487
@aregahailu2487 4 дня назад
እነደ ኬንያዎች ሆዝቡ ያምፅ
@eyasuadne87
@eyasuadne87 4 дня назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይህ መንግስት ባሪያ ላረግህ ነው የመጣው መፍትሄው እጅህ ላይ ነው ተነስ
@yonastaye8803
@yonastaye8803 2 дня назад
በሌላ መንገድ አልሳካ አለ? አይ ተስፋ መቁረጥ!!😂😂
@Redseaafar00
@Redseaafar00 2 дня назад
ሌባ ሁላ
@user-ck8ub2yo2o
@user-ck8ub2yo2o 4 дня назад
እና ቤቴን ላቃጥለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 4 дня назад
😂😂
@WRKAMOGES
@WRKAMOGES 4 дня назад
ለቤት ግብር ተብሎ ከአቅም በላይ አመታዊ ግብር ተፈርዶብናል ይህን ገንዘብ ለማግኝት ኩሽናም ቢሆን አከራይተን እንከፍላለን ስንል ያላስብነው ዱብ ዕዳ ወረድብን ታዲያ ወዴት አቤት እንበል ግራ ገብቶናል።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 дня назад
ወደኬንያ😂😂
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 3 дня назад
ቤተሰቦቻችን ዘና ብለው ይቀመጡበታል አለቀ ።
@kassueshete-gi1dj
@kassueshete-gi1dj 3 дня назад
ሀገር ማተራመሣችሁ አንሶ አሁን ደግሞ የሠፈር ሁከት በመፍጠር አከራይና ተከራይን ለማናከስ የጀመራችሁት ሴራ እናንተንም አዋጅና መመሪያችሁን ጠራርጎ ይወስዳችኋል!!! ሰው ሰለም እንደነሳችሁ እግዚአብሔር በናንተ ላይ መዓቱን ያወርዳል!!
@user-dn4vv5ey2j
@user-dn4vv5ey2j 2 дня назад
አለማከራየት።
@alemutsegaye
@alemutsegaye 4 дня назад
ተከራይ ባለመገኘቱ ቤት ተዘግቶ ለወራት ቢቆይ ?ይህም ያስቀጣልን?
@user-ck8ub2yo2o
@user-ck8ub2yo2o 4 дня назад
ወይ ጣጣ 😢😢😢
@eyasuadne87
@eyasuadne87 4 дня назад
ባርነት ይሎሀል ይሄ ነው
@user-sw6tn5hk2h
@user-sw6tn5hk2h 2 дня назад
የቤትና የቦታ ኪራይ የተከፈለው ክፍያ ለመኖሪያ ቤት ኪራይ ግብር ታሳቢ ይደረጋል ወይ?
@millioncr7538
@millioncr7538 4 дня назад
ጥያቄ ኣለኝ፤ ባለ ቤቱ ለሌላ ሰዉ ካካራየ ብኋላ ከተወሰነ ጊዜ ቤቴ በራሴ እገባለሁኝ ከለስ የተካራየው ሰዉ መውጣት ይችላል ወይ?
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 4 дня назад
አይችልም ከሁለት አመት በፊት ተከራይ ማስወጣት አይቻልም መጠበቅ አለበት ማለት ነው አከራይ ነኝ ብሎ በፈለጉበት ጊዜ ውጡልኝ ህጉ አይፈቅድም አከራይ መጠበቅ አለበት
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 дня назад
😂😂😂እርፍ ማለት አሁነው!!​@@elsatilahun5241
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 3 дня назад
Daru yegl bet beyetm alem yegl bet lay mengest ayagbawem gebr yalenew
@user-ub2qr3qv9s
@user-ub2qr3qv9s 3 дня назад
Burayu li yeserel wy awju ?
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 4 дня назад
Tekerayu berasu fekad selekes?
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 4 дня назад
የአከራይ ግብር ከምታገኝው 50 ፐርሰቱ ላይ ብቻ ነው ያለ እውቀትህ አታውራ እዛ ነው የምሰራው
@edenelias1795
@edenelias1795 3 дня назад
malet 50 % setel gemashun mengest liwesd new?
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 3 дня назад
@@edenelias1795 ለምሳሌ በወር አምስት ሺ ብታከራይ በአመት ስልሳ ሺ ታገኛለህ ሰላሳ ሺ ላይ ግብር አይጣልበትም ስለዚህ የሰላሳ ሺ ብር ላይ ግብር ይጥላል ግማሹ ላይ ማለት ነው20 ፐርሰት ትከፍላለህ 1720 ብቻ አንድ ሺ ሰባት መቶ ሀያ ብቻ በ ዓመት
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 4 дня назад
ይከዉሻምግስትለምንአይተወንምመቸነዉየምንገላገለዉ
@alemneshalemumelese4474
@alemneshalemumelese4474 4 дня назад
Ebakachehu Oromia kilele lay wele Ale ende?
@akberetkassaye6958
@akberetkassaye6958 4 дня назад
Kondomniyemin chemiro new?
@alemituali6406
@alemituali6406 4 дня назад
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በሉ ዝምታውተመቸን
@user-ub2qr3qv9s
@user-ub2qr3qv9s 3 дня назад
Ye Gabi gibiru sint parsnt new?
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 4 дня назад
Rent annual tax calculation Let the annual rent income be: A Annual rent for annual income > Ax65%x35%-18,000 birr
@Face12561
@Face12561 3 дня назад
This is wrong calculation. It should be (A-18000)×35%. Assuming A is yearly rent income above 150K
@retasa7652
@retasa7652 2 дня назад
Ahunesa brzasa Tecemelalkusa Bewnetu
@alemneshalemumelese4474
@alemneshalemumelese4474 4 дня назад
Koye Feche lay Tewawalu yilalu Mereja setun
@Mule0411
@Mule0411 3 дня назад
የመኖሪያ ቤት ግብር ቢቻል exempt ማድረግ ካልተቻለ ደግሞ በጣም አንስተኛ ምጣኔ መሆን ነበረበት
@shimelistesfaye4560
@shimelistesfaye4560 3 дня назад
Yenebere wul kaleke behuwala endegena senewawal chemari madreg yechelalu ende ebakachehu kebele yalu sewoch mnm mels mestet ayechelum
@mhmdhraybe-bz2rc
@mhmdhraybe-bz2rc Час назад
አይዟችሁ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ ዘጠኝ ሞት የለም የኋላ ሞታችንን ነው የምንሞተውአንድ ሆነን እንነሳ ዐቢይ የሚባል ጎግ ማጎግሃይማኖትና ታቦት ሳይቀር የሚያጠፋ አጥፊ ግራኝ መሐመድ ነው ጳጳሳቱን ሳይቀር ቀየራቸው እባካችሁ ተነሱ እንነሳ ያዲሳባን ያፍዝ አደንግዝ ዝምታን እንስበረው ድል ለነፃ አውጪው ና ነበልባሉ ፋኖ
@bisratyetbarek7103
@bisratyetbarek7103 3 дня назад
እኔ የምለው ህጉ ከሁለት አመት በታች ለሆነ ጊዜ ቤት ማከራየት አይቻልም ሲባል ተከራዩ ለአንድ አመት ብቻ ንው መከራየት የምፈልገው ቢልስ?
@Face12561
@Face12561 3 дня назад
የኪራይ ውል ነው ለሁለት አመት ግዜ የሚፃፈው እንጂ ተከራዩ አንድ ወር ተከራይቶ መውጣት መብቱ ነው
@user-nw4xw7dd6g
@user-nw4xw7dd6g 3 дня назад
ገና ምን አይተን ይህማ መጀመሩ ነው
@mogesbeyene4712
@mogesbeyene4712 3 дня назад
በአመት 50000.00 ገቢ ቢያገኝ በ 25000.00 ላይ ነው የሚስላው 25000*.0.15-1710=2040 ይሆናል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 дня назад
ውሉ በአመቱ ሲታደስ የሁለት ወር ቅድሚያ መቀበል ይቻላል ወይ? ❤❤❤
@addisbusiness
@addisbusiness 4 дня назад
አይቻልም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 дня назад
@@addisbusiness አመስግናለሁ
@AtsedeWeldearegaye
@AtsedeWeldearegaye 4 дня назад
ተቀናሽ የሚደረገው ብር ከወሩ ነው ከአመቱ
@addisbusiness
@addisbusiness 4 дня назад
ከአመቱ
@idristofik1142
@idristofik1142 4 дня назад
የቆርቆሮ ቤት በ3500 በወር አከራይቻለሁ ይመለከተኛል ወይ?
@user-nw4xw7dd6g
@user-nw4xw7dd6g 3 дня назад
የተከራየ ከሆነ የማይቀር ነው በግዜ ማስመዝገብ ይቻላል
@tesfayechenfa4947
@tesfayechenfa4947 3 дня назад
በአመት 40000 አካባብ ማለት ኮ ነው ።ያው ከ 18,000*.15=???
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 3 дня назад
ማነው የተከራይ አከራይ ማለት ?የቤት አከራይ እና ተከራይ ነው በቃ ሶስተኛ ወገን ያለው አስመሰልከው አከራይ የቤቱ ባለቤት ነው ከዛ ንብረቱን አከራየው ሌላ ታሪክ አለው
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 3 дня назад
Gebr yebet balebet new yasaznal manew 600 ber yetkerayew bet gezth lecture tahofalh lemengst kehone eelk hagere bet algezam sew zem belo amen
@abealex1702
@abealex1702 3 дня назад
Ethiopia weste bet makerayete tisdke new ye 10milion birr bet 25,000biir aleraytehehe 35% gibirr keflehe, Bethune achelalelkew yestuhale security deposit yelem, Le mentinace sint yekbluhal ….. If it is in USA 100k$ apartment can be rented 1500$ after tax’s u could make 900$ a month a least after expenses, am selling if you know someone
@teshometilahun3890
@teshometilahun3890 2 дня назад
እባክህን የምትናገረው የሂሳብ ስሌት ትክክል አይደለም
@addisbusiness
@addisbusiness 2 дня назад
እኔ መረጃውን ያገኘሁት ከገቢዎች ሚኒስቴር ድረገጽ ነው ስህተት ካለውም ወይ ሳነብ ተሳስቼ ነው ካልሆነም የተሳሳቱት እነሱ ናቸው። ስህተት ካለው ይቅርታ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 4 дня назад
ምንም አልገባኝም እንደገና ብታብራራልን 😂 እውነት ይሄ መንግስት እልም ያለ ዘራፊ ሆኗል
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 дня назад
😂😂ከመረረክ ኬንያ መሄድ😂😂
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 4 дня назад
ለማን ደስ ይበለው ብዬ ነው ኬንያ የምሄደው ህዝብን በህግ ሰበብ የሚዘርፉትን ነው እንጂ ኬኒያ መላክ 😂😂 ከዛ ህዝቡም እርፍ ይላል
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 10 часов назад
ሣያከራዩ መቀመጥ
@Mule0411
@Mule0411 3 дня назад
ምን አይነት የተጋነነ የግብር ምጣኔ ነው?? ምን ያህል እርግጠኛ ነህ?
@user-yo1pu6ly1m
@user-yo1pu6ly1m 4 дня назад
Ksrdhe bed
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq День назад
በቃ በየቤቱ እራሳችሁ አከራይ እያመጣችሁ አከራዩና ውሰዱ የስራ እድል ቢፈጠር እያልን እንመኛለን ሌላ ታሪክ ውስጥ ገባ ኤጭ
@teshometilahun3890
@teshometilahun3890 2 дня назад
You are wrong. 1. The taxable amount is 50% of the annual rental amount. 2. In addition the deduction is from the calculated tax not from the rental amount. Please don't confuse people. It's totally wrong information.
@addisbusiness
@addisbusiness 2 дня назад
please go and check with Ministry of Revenues of Ethiopia. I got every information from their website. Thank you for subscribing 👌🏼👌👌👌
@AlemKassa-nl7vv
@AlemKassa-nl7vv День назад
​@@addisbusiness😮
@Redseaafar00
@Redseaafar00 2 дня назад
አከራይ ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ሳይሆን ካከራየው ገንዘብ ታክስ መክፈል ግዴታው ነው ታክስ ሳትከፍል ልማት ከሰማይ ይወርዳል እንዴ???
@Sw-jz6kq
@Sw-jz6kq День назад
ይህን ስትል ግን አንድ ሰው ቤቱን ሲሰራ ስንት ውጣ ውረድ አይቶ ነው፣ ልክ መንግስት ሁሉን ነገር አመቻችቶለት ህዝቡ ቤቱን የገነባ አስመሰልከው:: እያንዳንዱን ፕሮሰስ በዉጣ ውረድ እና ጉቦ ካልሰጡ ምንም አይነት የግንባታ፣ ካርታ ፈቃድ አይሰጣቸዉም፣ እግዚአብሄር ይቺን አገር ዞር ብሎ ያያት ቀን ምድረ ከርሳም ሁላ ጉዳችሁ ነው፣
@Redseaafar00
@Redseaafar00 День назад
@@Sw-jz6kq አንተ ያልገባህ እኔ ወይም ሌላው የዛች ሃገር ዜጋ ድሃ ዜጋ ብሃገሪቱ ህግ በምንሰራው ስራ ከምናገኘው ደሞዝ የሚቆረጥብን ታክስ እንዳለ ይታወቃል ትርፍ ቤት ያከራየም ታክስ መክፈሉ በኢትዮጵያ የተጀመረ ሳይሆን አለም ያወቀው ነው እንደውም ትርፍ ቤት በሌላው ሃገር ጭማሪ ታክስ ይከፍላል እኔና አንተ ብቻ ሳይሆን አከራዮም ባለ ትርፍ ቤት ከመንግስት መብራት ውሃ መንገድ እንዲሟላለት ይፈልጋል ታክስ ሳትከፍል ከየት እንዲመጣ ትጠብቃለህ ???
@Redseaafar00
@Redseaafar00 День назад
@@Sw-jz6kq ሌላው የሃገራችን ሌባውም እራሱን ነፃ አድርጎ ሲከስ ይሰማል ዋናው ነገር እኔ ማነኝ ለሃገሬ ምን ሰርቻለሁ ብሎ ቢያስብ ጠንክሮ የመንግስት ባለስልጣን ህግና አሻጥር ባለበት ሃገር ጠንካራ ሰዎች ለምሳሌ እንደ ጉራጌ ሰርቶ ማደግ ብንማር ይሻላል ቁጭ ብሎ ለቅሶ ማልቀሻ መፈለግ ጥቅም የለውም
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 дня назад
ፈጽሞ የአገሪቱን ኑሮ ያላገናዘበ የሌቦች ህግ
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 дня назад
አሁን ቀበጣችሁ
@vofbtsofficial
@vofbtsofficial 2 дня назад
አንተ ልጅ እውቀት ሳይሆን ሽብር ነው የያዝከው?አከራይ ተከራይ ድሮም ያለ የእራሱም እሬት አለም ልክ አሁን የመጣ እደረከው
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 дня назад
እሄ መንግስት መወገድ አለበት
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l День назад
ኢትዮጵያ መኖር ሲኦል መኖር ማለት ነው እግዚአብሔር ይሄንን የቀን ጅብ የሆነ መንግስት ሞት ይንቀልህ 😡😡😡😡
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 3 дня назад
ሳይገባህ አትዘባርቅ
Далее
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "Stray Kids"
01:28
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "Stray Kids"
01:28