Тёмный

ከክርስቶስ ትንሳኤ በሁዋላ የክርስቲያኖችና የሙስሊሞች እድል ፈንታ በይፋ ተለይቷል#2 

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 934
50% 1

ከክርስቶስ ትንሳኤ በሁዋላ የክርስቲያኖችና የሙስሊሞች እድል ፈንታ በይፋ ተለይቷል#2

Опубликовано:

 

6 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 2 месяца назад
ዘመንህ ይባረክ ወድሜ የዛሬ ትምህርት መጀመሬያ አክባቢ አስደግጠህኝ ነበር ስታብራራው በጣም ወደድኩት እና እዴት የጌታን ምንነት መግለጥ እዳለብንም ተማርን ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው በጌታ አምነን ለዳንንም ሊድኑ ላሉትም የሚጠቅም ነው ለማንም ሳትወግን ነው እውነቱን የምትገልጠው የምታደርገው ጥንቃቄ በጣም ነው የሚገርመኝ❤
@ruhamabezu9614
@ruhamabezu9614 2 месяца назад
❤❤❤❤
@osamamohammed9715
@osamamohammed9715 2 месяца назад
ሀይሉ ዬሀንስ በጣም ምወድህ ማከብርህ ሰባኪ ነህ በተለይ በትምህርቶችህ ላይ በጣም ሚያስደንቀኝ ሳልናገረዉ ባልፈዉ shame ሚሆንብኝ open minded ወይም logical ነህ ብልክ ድፍረት አይሆንብኝም። ወደ ሀሳቤ ስገባ ታች ለፃፍኮቸዉ ነጥቦች ቪዲዮ ብሰራለን በጣም ደስ ይለኛል። ኢማን በኢስላም ስነ-መለኮት ውስጥ አንድ አማኝ በኢስላም ሃይማኖታዊ ገጽታዎች ላይ እምነትንና ተግባራትን መታወቁን ያመለክታል። አል-īmān ተብለው በሚጠሩት ስድስት የእምነት አንቀጾች ማመን ነው። ኢማን የሚለው ቃል በቁርኣንም ሆነ በሐዲስ ተነግሯል። አንድ ሰዉ በእነዚህ ስድስቱ ዓምዶች ካላመነ በእስልምና አላመነም ማለት ነዉ። የኢስላም ስድስቱ የእምነት ዓምዶች 1,በአምላክ ማመን 2,በመላእክት ማመን 3,በሰማያዊ መጻሕፍት ማመን 4,በመልእክተኞች ማመን 5,በመጨረሻው ቀን ማመን 6,በዕጣ ፈንታ ማመን 3,በሰማያዊ መጻሕፍት ማመን የዚህ እምነት ትርጉም አላህ ለነቢያትና ለመልክተኞቹ ባወረደላቸው መጻሕፍት ማመን ነው። ከነዚህ መፅሐፍት አንዳንዶቹ ስማቸው አልተጠቀሰም፣ በቁርኣን ውስጥ ስማቸው የተጠቀሰባቸው መጻሕፍት የሚከተሉት ናቸው፦ ቶራህ፣ ኢንጂል፣ መዝሙረ ዳዊት፣ የአብርሃም ጋዜጦች ናቸዉ [አል ኢምራን 3] "ከርሱ በፊት ያሉትን መጻሕፍት የሚያረጋግጥ ሲኾን መጽሐፉን (ቁርኣንን) ባንተ ላይ ከፋፍሎ በእውነት አወረደ፡፡ ተውራትንና ኢንጂልንም አውርዷል፡፡[አል ኢምራን 4] (ከቁርኣን) በፊት ለሰዎች መሪ አድርጎ (አወረዳቸው)፡፡ ፉርቃንንም አወረደ፡፡ እነዚያ በአላህ ተዓምራቶች የካዱ ለእነርሱ ብርቱ ቅጣት አላቸው፡፡ አላህም አሸናፊ የመበቀል ባለቤት ነው፡፡" 4, በመላዕክት ማመና በቁርኣን በተጠቀሱት መልክተኞችና ነቢያት ማመን፣ አላህም ከእነሱ ሌላ መልክተኞችን እንደላከ ማመን፣ ቁጥራቸውና ስማቸው ያልታወቀ ነቢያትም አሉ። በቁርኣን ውስጥ አላህ ሃያ አምስት ነቢያትንና መልእክተኞችን ይጠቅሳል። አዳም፣ ኖህ፣ ኢድሪስ፣ ሷሊህ፣ አብረሀም፣ ሁድ፣ ሎጥ፣ ዮናስ፣ እስማዒል፣ ይስሐቅ፣ ያዕቆብ፣ ዮሴፍ፣ ኢዮብ፣ ሹኢብ፣ ሙሳ፣ አሮን፣ የሳእ፣ ዱል-ኪፍል፣ ዳዊት፣ ዘካርያስ፣ ሰለሞን፣ ኤልያስ፣ ያህያ፣ ኢየሱስና ሙሐመድ ናቸው። እነዚህ ሐዋርያትና ነቢያት በመልእክታቸውና በትንቢታቸው ማመን አለባቸው ። በሐዋርያት ማመን አራተኛው የእምነት ዓምድ ስለሆነ የባሪያው እምነት የሚጸናው በእነርሱ በማመን ብቻ ነው። ማስረጃው ይህን ያረጋግጣል፣ [አን-ኒሳእ 171] "እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ፡፡ በአላህም ላይ እውነትን እንጅ አትናገሩ፡፡ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት «የኹን» ቃሉም ከእርሱ የኾነ መንፈስም ብቻ ነው፡፡ በአላህና በመልክተኞቹም እመኑ፡፡ « (አማልክት) ሦስት ናቸው» አትበሉም፡፡ ተከልከሉ፤ ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና፡፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱ ልጅ ያለው ከመኾን የጠራ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለ ሁሉ የርሱ ነው፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡"
@ambaye3115
@ambaye3115 2 месяца назад
ከእስላም ጋር መግባባት የምትችለው: የኢየሱስን አምላክነትን ስትክድ ብቻ ነው: አቶ ሐይሉ እባክህ ከማስተማርህ በፊት ብትማር ደህና ነው::
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 2 месяца назад
😂 አይዞሽ ገና ጉዳችሁን ይነግራችሁአል ጌታን መካድ አልሽው😅እንኳን እሱ ሊክድ ይቅርና አሳዝናችሁት እኮ ነው ስድባችሁንም ችሎት ሊመልሳችሁ እየተጋ ያለው
@Penial-bo3kj
@Penial-bo3kj 2 месяца назад
God bless you
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 2 месяца назад
ሰላም ሀይልሻ
@Russom-du4ir
@Russom-du4ir 2 месяца назад
There are Christians of south Sudan have right to mirages even. 10 ladies
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 месяца назад
ጉንጭ አልፋ argument ...የማይመስል የተለመደ ..ለማንም የማይገባ ሙግት!!...Islamic religion is the right way...and a perfect preaching . Bible by nature written by various writer...means a book of book...it includes history ,personal prophecy , tale, and so on. ባይብልን እንደ ሃይማኖታዊ መፅሐፍ መቁጠር ራሱ ያሣፍራል። ክርስቲያኖች መ/ቅዱስ ራሱ ነዉ ስህቶቻችሁን የሚያጎላዉ!..
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 месяца назад
ሙስሊምን ማሣመን ዳገት ነዉ። ለክርስቲያኖች
@Sim17261
@Sim17261 2 месяца назад
ወንድሜ ሀይሉ እኛ ሙስሊሞች የምናከብርህ እየሱስን ሰው ወይም ነብይ አልያም መልእክተኛ ነው ስላልክ ሳይሆን እንደሌሎቹ ፓስተሮች ተንኳሽ ወይም ተሳዳቢ ስላልሆንክ እና ሁሌም ለመወያየት Open ስለሆንክ ነው።
@selamawitewondemagegnhu878
@selamawitewondemagegnhu878 2 месяца назад
ሻሎም
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 месяца назад
ሙስሊም ሌላ ሚስት የሚገባበት ነገር ሣይገባህ አታዉራ። ሴቷ አፏን ከፍታ በዚህ ጉዳይ ላይ መሣቋ ዉድቀቷን ያሣያል። ኢስላም ሌላ የሚያገባበት perfect reason አለዉ። ሂድና በዚህ ገለዳይ ላይ ስለተለቀቁ ቪዲዩ እዩ። ሚስት ለአመንዝራነት ማግባት አይቻልም። አዉቀህ አዉራ። ይልቅ እየሱስ ን ጌታዬ ከማለት ዉጣ። እየሱስ ራሱ በአንደበቱ ከአብ ተልኬ ነዉ። መልዕክቴም ከህዝቡ መጥፋትና መሣሣት አኳያ ነዉ ይላል። መዓት verses እየሱስ አምላክ እንዳልሆነ የሚያሣይ ፅሁፎች ተፅፈዋል። አንብበዉ!!...in your bible ትዳር ከአንድ በላይ በሙስሊም ስለተባለዉ??ለሴቶች የተሠጠ ርህራሄ ነዉ። ያቺ ያስካካችዉን እህቴን ሄዳ አስተምህሮቱን ትይ
@nebrettadesse7845
@nebrettadesse7845 2 месяца назад
If you realy want the true God you are doomed brother please I beg you to check christian price all questions from kuran or bible walking library
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 месяца назад
Your topic is funny Islam came as a religion 600 years after the crucifixion of our Lord how do you say Muslims and Christians separated after the resurrection of Jesus Christ???
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 2 месяца назад
God bless you
Далее
የመወሰን አቅምና ውጤቶቹ
1:25:48