Тёмный

ከዚህች ቀን ጀምሮ የምድራችን ታሪክ ተበላሸ!!ጦርነቱ ወደአደገኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የትንቢት ደረጃ ተሸጋገረ!!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 267 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@misterelemma7141
@misterelemma7141 11 месяцев назад
ጌታ እየሱስ የውስጥ አይናችንን ያብራልን ተባረኩ ጀግኖች!!
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 11 месяцев назад
አይ ቤዝዬ ለየትኛዉ ማህበረሰብ ይሄ በሰዉ ቁስል ላይ የሚያሾፈዉ ቁምነገር የሌለዉ የፌስቡክ ማህበረሰብ እንደዉም እራስሽን እንድታጠፊ ያበረታቱሻል ማህበረሰብ ድሮ ቀረ ይልቅ መድሐኒዓለም በር ማልቀስ መፍትሄ ነዉ
@nebyoumichael
@nebyoumichael 11 месяцев назад
✝️እንደምን አላቹ ወንድም እህቶቼ ...ሰዎች እራሳቸውን የሚያጠፉት በርኩሳን መናፍስት ከፍተኛ ግፊት ነው...ውድ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የፈውስ አገልገሎት ላይ ርኩስ መንፈስ እንዴት በብዙ ሰዎችን እንደሚፈትን አይተናል። የጠፋን ትውልድ ነን። እግዚአብሔር ይማረን። 🌹🌸🌷🟩🟨🟥✝️
@hailegebrial9469
@hailegebrial9469 11 месяцев назад
ፕሮቴስታኑ አብይ , ሰበካህን አቁም
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 11 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃን
@getaneh-c1z
@getaneh-c1z 11 месяцев назад
ኖህን ከንፍር ውሃ የእስራኤልን ህዝብ ከግብጽ ባርነት ነፃ በማውጣት የኤርትራን ቀይ ባሕር ከሁለት ከፍሎ በደረቅ መሬት ያሻገረ አምላክ አሁንም አለ እና በቸርነቱ በአዳኝነቱ ጥላ ከለላ ለታመኑት አይነፍግም ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ ።
@surafelgetachew200
@surafelgetachew200 11 месяцев назад
እሄ በታ በጣም አስፈላጊ ቦታ የቀጠናው ማከል ነው የአለማቺን ትልልቅ መርከቦች የጦር እና የምርምር መርከቦቺ ቦታው ላይ ላመታት ድብቅ ስራ እየሰሩበት ነው እነሱ ሚሉት የበሃር ወንበዴ ወይም ዘራፊወቺን ለማስቆም ለመከላከል ነው ሚሉት ውሸት ነው የጥልቁን መንፈስ ትልቅ ስራ የሰሩ ነው ለጨለማው አለም አፍሪካ ከሁለት ትሰነጠቃለቺ ሚሉት ከሚሰሩት ስራ ተነስተው ነው ተናበዋል።
@Betty-ot9cs
@Betty-ot9cs 11 месяцев назад
This guy he is not dead. You should check the right information please
@MuhammadAli-yf3cx
@MuhammadAli-yf3cx 10 месяцев назад
የዘመናችን ጀግኖች ናቹህ
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 11 месяцев назад
ይህ ሰውዬ ሁሌ ሽብር ነው የምትነዛው አንድም ቀን የተናገርከው አልተሳካም ሽብርተኛ
@dagmenaoll6231
@dagmenaoll6231 11 месяцев назад
Covid19 positive benebrku geze iraskin atif atif asibi neberi ahuni no Jesus thank you!! my lord you protect me
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 11 месяцев назад
ሰላም እንዴት ናችሁ አረ ልጁ ኣልሞቴም የተሳሳተ መረጃ ነው ኣጣሩ ወገኖች!
@WELAYA9
@WELAYA9 11 месяцев назад
ብዙተማሪወችን እንዲወድቁ ለሚያደርጉበክፉ መንፈስ ለተጠቁ ሕዝባቸውን ብሔር ለይተው ለሚያጫርሱ መሪዎችስ ምን ትመክራለሕ
@getukebede1617
@getukebede1617 11 месяцев назад
ስለምታስተምሩን መልካም ትምህርትና ማነቃቃት እግዚሐብሄር የተመሰገነ ይሁን። በርቱ! ጠንክሩ ! አገረችን ሰላም የድርግልን አመሰግናለው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ezanateferi9497
@ezanateferi9497 11 месяцев назад
Thank you please keep it up abiy good job bro iam Ezana
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 11 месяцев назад
አባታችን ያስተላለፉት ታላቅ መልክት ነው!!!God Bless You all
@Dani-bu3zq
@Dani-bu3zq 11 месяцев назад
መምህር ይልማ እስቲ እችን ምልክት ጠይቅባት ✡️6 point 6 side 6 Triangle እየው በ youtube and በ Google
@WELAYA9
@WELAYA9 11 месяцев назад
ብዙግዜ የሚስገበገቡት ሑሉንም ለኔ የሚሉት። ይሕን የሚያደርጉት በአብዛኛው በክፉ መንፈስ የተጠቁናቸው ወገናቸው እየተራበ እነሱ ሑሉን ለኔ ብቻ ያሳዝናል
@mulubirara7956
@mulubirara7956 11 месяцев назад
ሁሉንም ለኔ የሚል ሰው ሰው ይገላል ወይም ሰው በራሱ እንዲሞት ይገፋፋል እንጂ እራሱን አይገልም አትሳሳቺ(አትሳሳት)
@emanuelsolomon8076
@emanuelsolomon8076 11 месяцев назад
ራሱን ሚያጠፋ ሰዉ ሚያሳያቸዉን ባህሪያት ባላዉቅም ገፅታቸዉ ግን አንተንና አብራህ ምትሰራዉን #ቀንድ-አዉጣ የመሰለች ይመስላሉ።
@basicstrength9893
@basicstrength9893 11 месяцев назад
ተመስገን ነው የእስራኤል ጦርነት ጀመረላቹ ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ረፍት ያገኛል!😏
@KingTWodros
@KingTWodros 11 месяцев назад
ሰው ለምን ራሱን ያጠፋል? ሰማያዊ ቅጣት መኖሩን ባለማወቅ። ተደራራብ ኃጢአት ስለምሰራ። ራስን አለማክበር። ፆታዊ ስህተት(ሶዶማዊነት)ወዘተ።
@walteamanuale324
@walteamanuale324 11 месяцев назад
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንዲሁም እህታችን ቤዛ በርቱ ህዝብ መንቃት አለበት
@sinidunagshadugna2799
@sinidunagshadugna2799 11 месяцев назад
የኔ ወንድም ምክር ግን አስተምሮህን እወደዋለሁ እመክርህ የዩትዩብ ፊልም ልአላስፈላጊ የመናፍስትድራማ ገንዘብ በታም በመውደድ ወደስይጣናዊ አምልኮ ያስጋባቸዋል ከዛ አዛዥቸው ስልጣን ነው ህዝቡን እንዴት ታብሌት ይዞ ልጄ ክፍሉ ነው ተረጋግቶ ጥሩ ንው ይላሉ ስህተት
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 11 месяцев назад
አብይ እኔ ግን ከዚያች ገበሬ ከምትባለዋ ጋር ከተነጋገርክ በኋላ አንሰህብኛል እሷ እንደዚያ ጉድህን እስከቤቸሰብህ ጭምር እየተናገረች አንድም ማስተባበያ ሳትሰጥ አድበስብሰህ ስለማይመለከትህ ስለእንጀራ እናቷ ሴትየዋ ማስተባበያ እንድትሰጥ አናግራታለሁ ትላለህ ነገር ግን ገበሬዋ ዘር ማንዘርህ ሳይቀር ስትሞልጭህ ለኔ ከዚያ ወዲህ አንሰህብኛል
@getahunworku574
@getahunworku574 11 месяцев назад
Ehe hiraram yehone sew minale..Zim bil...chigir awri...kotetam..tenkuay...shalom
@yohannes8242
@yohannes8242 11 месяцев назад
Thank you both.
@yohannes8242
@yohannes8242 11 месяцев назад
Thank you saddis media keep going.
@የጅማዋቅመም
@የጅማዋቅመም 11 месяцев назад
እንቃ ንስሀ እንግባ ሌላው ተራ ነው እች አለም ከሆነ ውጥቅጥዋ አያልቅም
@አዶትትንበርዝ
@አዶትትንበርዝ 11 месяцев назад
እየሱስ ሚመጣዉ ሀሰተኛዉ መሲህ ሊያጠፋ ነዉ እጂ ለፍርድ አይደለም ። እሱ ጌታ አይደምመ ሰዉነዉ ።እናተ እዴት ኤሄን ማሰብ ያቅታችዋል ።አላህ አደምን ያለ አባት ያለ እናት በአፈር ፈጥሮት እየሱስን ያለ አባት መፍጠር አይችልም ዴ እዴት ነዉ ምታስቡት ያለ አባት የፈጠረዉ ለኛ ችሎታዉ ሊያሳየን ሲልነዉ የፈጠረዉ እናተ ግን ሴጣን ደም ስራቹ አጣሞታል ቆም ብላቹ ብታስቡ እየሱስን ጌታ አለመሆኑ ከአዳላህ ዉጪ በሀቅ የሚመለክ ጌታ እደ ሌለ በርግጥ ታቁ ነበረ አሁንም ቢሆን ቆም ብላቹ አስቡ እዉነታዉ ትደርሱበታላቹ እየሱስ ለአለም ህዝብ ሳይሆን ለእስራኤላዊያን ነዉ የተላከዉ ኤሄ ደሞ በደብ ታቁታላቹ😢😢
@rtamene4255
@rtamene4255 11 месяцев назад
ጃስ ! መጣችብህ በረከት ! (ስምኦን)
@GenetJimma-b8g
@GenetJimma-b8g 11 месяцев назад
Abiye pls don't go 😢 u have another media or what
@ZinetMohammed-p7u
@ZinetMohammed-p7u 11 месяцев назад
20016 ke geba 3 lijochi erasachewun yatefti oh 14/anti lij new ye damera elect erasun yatefa
@yonasdemeiyesus6073
@yonasdemeiyesus6073 11 месяцев назад
311 call እዚህ አሜሪካ suicide prevention call center.
@netsolo8225
@netsolo8225 11 месяцев назад
አብይዬ ልጅ ውሸት ነው ብሎአል
@miledrahi9933
@miledrahi9933 11 месяцев назад
Yes your number 1 I leave Lebanon Nurljn ❤
@tibebushizeleke3902
@tibebushizeleke3902 11 месяцев назад
መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@danielbedada
@danielbedada 11 месяцев назад
ጎበዝ አብይ ልጅህን ት/ቤት ስታደርስ አይካለው ለቤተሰቡ አላፊነት ያለበት ሰው የሰው ችግር ይገባዋል በርታ
@tewodross4775
@tewodross4775 11 месяцев назад
hi what kind of sprirituality your media following? In which religious denomiation you are in? say it out you can be what ever you want we want to know .
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 11 месяцев назад
OH please sitdown. what is wrong withyou.religon is personal why you want to know his religon?
@tewodross4775
@tewodross4775 11 месяцев назад
@ketzergaw2593 The time is difficult so we have to know the type of spirituality the media is in. It is a media and there is religious contains . This is the reason
@birukbegna-w9h
@birukbegna-w9h 11 месяцев назад
አለባበስሽ ዛሬ …..
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 11 месяцев назад
ቀምስ ለባሶች 😁 እናያለን ጦርነት ሙቅ እንደመጠጣት መሰላቸው
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
ካፊር የፓፓስ ካህናቶች ቄሶች ምዲነው ልብሳቸው ቀሚስ መስሎኝ የአይሁዶቹ ጦር በጀግኖቹ ሙጃሂዶች የአላህ ጀግኖች ዲል ይሆናል አተ አይሁዲ ተቃጠል እስራኤል የወርችው የፉልስጤም መሬት ላይ የተሰራው ከተማ 8ከተሞችን ቀቁጥጥራቸው ስር አርገዋል ተፋላሚዎቹ ሙጃሂዶች የኢስላም ልጆች እደእስራኤል በዙዘመናው መሳሪያ ሳይታጠቁ እራሳቸው ባመርቱት መሳሪያ ታጥቀው ተነስተዋል ጀግንነታቸው የአለም ህዝብ መሰከርላቸው እኮ እስራኤል እስካሁን 8 ከተሞቿን አላስለቀቀችም 15 ቀን ሆናቸው ይሄው ከተቆጣጠሩ ፈሪዋ እስራኤል ከተሞቿን አላስለቀሸችም የእግርኛ ውጊያ ፊለፊት ነይ እንግጠም ብትባል ይሄው እስካሁን ፊለፊት አልገጠመችም የእስራኤል ወታደር 300ሽ የፉልስጤም ወታደር 20ሽ እነዝህን ትንሽ ወታደሮች መግጠም አልቻለችም የልብ ሙልነታቸው ጀግንነታቸው የፉልስጤም ሙጃሂዶች አላሁ አክበር ብለው ከተነሱ ማንም አይመልሳቸው ጥላቶቻቸውን ያጋዲሞቸዋል አላሁአክበር 💪💪💪💪💪🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 11 месяцев назад
God is good all the time!
@WebshetEwnetu
@WebshetEwnetu 11 месяцев назад
አባታችን ያስተላለፉት ታላቅ መልክት ነው
@maedotwondesen3471
@maedotwondesen3471 11 месяцев назад
EGZIABEHEREN TEWAGTO YASHENEFE MANEW?ISRAELINIM MANIM HAYAL HAGER MASHENEF AYCHILIM LEMIN KALU KALKIDAN YALAT HAGER NAT FETARI MECHEM BEHON AYTILATIM TELATOCHUAN DEBAK YEMETACHEWAL
@tewodross4775
@tewodross4775 11 месяцев назад
hi what kind of sprirituality your media following? In which religious denomiation you are in? say it out you can be what ever you want we want to know
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
ዛሬ አለባበስሽ አሪፉነው እደሴት ለብሰሻል በእርግጥ ቡዙጊዜ አሪፉ አለባበስ ትለብሻለሽ ያው አዳደየ ካችጋር የማሄዲ ልብስ ትለብሻለሽ
@lemlemgebrehana7949
@lemlemgebrehana7949 11 месяцев назад
ድሮ እንዴት ነበረ የምለብሰው
@lemlemgebrehana7949
@lemlemgebrehana7949 11 месяцев назад
መስቀሏ እያቃጠለሽተቸገርሽ
@MintesnotMathewos-f2g
@MintesnotMathewos-f2g 11 месяцев назад
God bless you ❤️❤️❤️
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 11 месяцев назад
Egziabher amlak kemetaw ena limeta kalew mekera hulu ytebken
@lemlemassefa5110
@lemlemassefa5110 11 месяцев назад
Mnale sew hulu idate beiwket yetemula behone
@solomonashenafi2935
@solomonashenafi2935 11 месяцев назад
God bless you 🙏
@brhanwwenbera7963
@brhanwwenbera7963 11 месяцев назад
ሰለም አብያችን እንድሁም ቤዝዬ በጣም እናመሰግናልን ለጥሩ ምክራቹ
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 11 месяцев назад
Abetu Amelake Bemehereth Gobegnegne leneseha Mot Anekagne
@tewodross4775
@tewodross4775 11 месяцев назад
hi what kind of sprirituality your media following? In which religious denomiation you are in? say it out you can be what ever you want we want to know. this is important because your moto says your media is spritual. But what kind of sprite ? there are many sprites we have to know what we are leastining
@birukbegna-w9h
@birukbegna-w9h 11 месяцев назад
your .....
@aseratdawit3206
@aseratdawit3206 11 месяцев назад
እናተ መልካም ሰዎች
@MekdesTigab
@MekdesTigab 11 месяцев назад
አተ እራስሕ አጋንት ነሕ ጴጤ መጀመሪያ የራስሕን ግድ ተመልከት
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
ብዙጊዜ መፆሀፉ ቅዱስ እና ቁርአን ተመሳሳይ ናቸው አብዘሀኛው ትምርት አዲነው በተለይ ነብያቶች አዲናቸው የመጨርሻው ዘመን ምልክት አዱ እስራኤል ትጠፋለች ከባዲጦርነት ይነሳባታል ፉልስጤን ያሸንፋሉ እስራኤል ትጠፋለች ይላል ቁርአን ትቢቱ መቸ እደሚሆን አላህ ብቻነው የሚያቀው
@fkremaryamworke4588
@fkremaryamworke4588 11 месяцев назад
አባ ጨለማና ብርሀን ህብረት የለውም ኢየሱስ ክርስቶስ ከቤልሆር ጋር መጋጠም የለውም መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው የሚለው ክርስትና መሀመድን አናውቀውም
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
@@fkremaryamworke4588 ነብዩሙሀመዲ ሰለላሁ አለይሂ ወረለም አተንም አያቁህ አይመለከትህም እየሱስ ክርስቶስ ነብይእጂ አምላክ አደለም አልተገደለም አልተሰቀለም ok
@Gebriela19
@Gebriela19 11 месяцев назад
​@@FatySamእንዴት ስለማታውቀው ክርስቶስ እንዲህ ታወራለህ እርሱ የአለም ሁሉ መድሀኒት ነው ከእርሱ በቀር አለም አትድንም
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል 11 месяцев назад
​@@FatySamወሬኛ ተረት ተረታችሁሁን እዛዉ ተኮርጆ ተኮርጆ የተፃፈ መፅሀፍ መፅፍ ቅዱስ ጋር አድ ነው ትላላችሁ አፋችሁን ሞልታችሁ 😠
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 11 месяцев назад
ቁራንማ ከመፅሀፍ ቅዱስ ተሰርቆ ነው።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 11 месяцев назад
Er bnatesh wd Egypt?😮
@kiyalove1062
@kiyalove1062 11 месяцев назад
Lek nw wed isreal yetlakw roket nw aketacha seto yerasache hospital lay ywedkw video al esun fligachu mmlekt techilalachu
@GenetJimma-b8g
@GenetJimma-b8g 11 месяцев назад
We love u .U r our family
@yaredasrat5309
@yaredasrat5309 11 месяцев назад
For how long are we gone let our mind trick us!!!! Don't obsessed with the surface of earth rather know what is happening in the core!!!!!!
@aidabelay4749
@aidabelay4749 11 месяцев назад
wow powerful message more gearis man በደሞ ተሸፈኖ ሳድስ ሚድያ ❤
@geneteden4343
@geneteden4343 11 месяцев назад
የ 12ክፍል ተማሪዎች የወደቁበት ምክንያት መምህር ኣቢ ይልማ እንዳለው በባጀትና የክልሎች በጦርነት ውስጥ መኖሩ እንጂ የተማሪዎች ችግር ሙሉ ለሙሉ ነው ማለት አይቻልም ::!!!አገሪትዋ ከብሄር ጦርነት መንግስት እንዲሰራ መንግስት የሚሄድበት ያለ አካሄድ ስሕተት እንደሆነ እንዲመለከት ህዝብ ጥላቻ ለግል ሂወቱ ሲል እንድያቖም ይገባል 🙏የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ያመጣው ችግር በጥንቃቄ ልናስበው ልናየው ይገባል እንዲሁ በ አማራ ያለ ጦርነት እሮምያ ሌሎች በህዝቡ እያደረሰ ያለ ችግር ማወቅ ያስፈልጋል ይህን አውቆ ጥላቻን መለያየት ኣስፈንጥሮ ጥሎ የተረጋጋ ኢኮኖሚ ፖለቲካ መንግስት ለመፍጠር የኢትዮጵያ ህዝብ እራሱን ልያበረታታ እና ከጥላቻ መውጣት ይጠበቅበታል 🤔😨
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 11 месяцев назад
Igziabher yestlan ❤❤❤
@haregteferi5645
@haregteferi5645 11 месяцев назад
ENAMESEGNALEN❤
@tewodross4775
@tewodross4775 11 месяцев назад
hi what kind of sprirituality your media following? In which religious denomiation you are in? say it out you can be what ever you want we want to know. this is important because your moto says your media is spritual. But what kind of sprite ? there are many sprites we have to know what we are leastining
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 11 месяцев назад
አብየ ይሄ የ አጋንንት ሴራ ነዉ ወይ መተ ት ወይ የቤተሰብ ዛር ነዉ እየተበቀለን ያለዉ ሰዎች ሰለ አጋንንት ሴራ ስሙ እወቁ አንዳንድ መተተኞች ደብተራዎች አትስሙ የአጋንንት ምስክርነት ይሏችኃል ሴራቸዉ እንዳይታወቅ ነዉ አትስሟቸዉ ይልቅ ንቁ
@yetinayetgirum
@yetinayetgirum 11 месяцев назад
Kedada
@AbiyMulatu-w6m
@AbiyMulatu-w6m 11 месяцев назад
Pls be smart don't tell us the same issue redundettly
@MimiShumi-u8k
@MimiShumi-u8k 11 месяцев назад
Israelin ayichulatim mechem kirtoosi kenesu geha new ye kirstoosi ager nat ena azebochu ayichilatim xeliba biceca be andi moqica ale ye ager sewu .egezbher kenate geha yihun 🇮🇱🇮🇱😢😢❤❤❤
@ShytooShytoo
@ShytooShytoo 11 месяцев назад
የምር ግን ከዚህ ኑሮ ሞት ይሻላልኮ ተደክሞ ተለፍቶ ጥሩ ነገር የለ እስካሁን ኖረን ጥሩ ያልሆነው ያላየነው ነገ ያማረ ይሆናል ማለት ሞኝነት ነው
@misterelemma7141
@misterelemma7141 11 месяцев назад
ክርስቶስ ከሌለ እውነት ነው ሂወት አድካሚ ነው
@rossross6520
@rossross6520 11 месяцев назад
Bifetare bize alime saydlashe belelanawem alem memote amiruachehu new birasachehu lay mebet yelachehum sew bizu mekira leyasalife yechilale nigire gen rase matifat amarache hono ayawekem
@mireaman1
@mireaman1 11 месяцев назад
This program is lead by holy spirit or evil spirit
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
የመጨርሻው ዘመን ምልክት እስራኤል ከባዲ ጦር ይገጥማታል ከፉልስጤን ጋር እስራኤል ትሸነፋለች ትጠፋለች ብሏል ቁርአን ትቢቱ መቸ እደሚፈፀም አላህ ብቻነው የሚያቀው እስራኤል ልክ እደፉርአውን አውሬናቸው ነብያቶችን የገደሉ አይሁዶች ማሪያምን ዝሙተኛናት ብለው ወቅሰዋት ሊገሏት ነበር አላህ አይሁዶችን እርግሜቸዋለሁ አለ ልባቸው ደርቋል አላህን የካዱ ካሀዲዎች እየሱስ ክርስቶስን ሊገሉት ሲሉ አላህ ወደሰማይ ወሰደው ከማሀላቸው አዲአይሁዲ አስቶ የየሱስን ገፆ አልብሶ አስቀመጠላቸው እየሱስን አገኝነው ብለው ገደሉ ሰቀሉ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 11 месяцев назад
መቸም አትጠፋም እግዚአብሔር ቃልገብቶላታል 2000ሽ አመት ሁልግዜ ጦርነት ነው ውጋውም ከስጋና ከደም ጋር አይደለም ከመንፈስ ጋር ነው ጠላትዋ ሰይጣን ነው ግን ከልጆቹ ጋር ልያጠፋት ይሞክራል አይችልም ደግነቱ ማንም ጫት ቃም የፃፈው ነብይ ነን እያሉ አትመኑ
@jojolove791
@jojolove791 11 месяцев назад
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ መንደረተኛ ነገር ነህ ንግግርህ አንዴ ቀሚሰ አንዴ ጫት 🙅🏽 ሰትሞግት እንደ ባለ አይምሮ እንጂ ለጥለቻ አይሁን የመናናቃችን ዉጤት እያየን ነዉ
@kefittueyasu9321
@kefittueyasu9321 11 месяцев назад
እስራኤል ኢየሱስን አዳኝነት አምና ካልተቀበለች ብዙ ዋጋ ትከፍላለች ግን በጭራሽ አትጠፋም እግዚአብሔር የደነደነውን ልባቸውን ይለወጥና ካሉበት ከአስቸጋሪ ሁኔታ ያወጣቸዋል ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለምና 👂👂👂
@tilahunbekele7624
@tilahunbekele7624 11 месяцев назад
አንተ የሀሰተኛው ነብይ መሀመድ ተከታይ እጣ ፋንታህ ከመሐመድ ጋር ለዘላለም መቃጠል ነው ።መዳን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ፣አምላክ ፣መድሀኒት ፣የአለም ቤዛ መሆኑን አምኖ በመቀበል እና በበጎ ምግባር በመኖር ነው።
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
@@kefittueyasu9321 ለዚህ እራሱመፆሀፉቅዱስ መልስ አለው እስራኤል መቸም ወደፈጣሪ እደማይመለሱ ቁርአን ተናግሯል ሲጀመር አላህ እርግሜያቸዋለሁ ብሎል እየሱስን ሰቀልን ያሉቀን ማሪያምን ዝሙተኛነሽ ያሏት ግዜ እርጊሜቸዋለሁ ብሏል ብዙነብያቶችንም ገለዋል እዲሁ እደከሰሩ እደፉርአወረን ከነነህዝቦቹ አጠፋቸዋለሁ ብሏል ፉርአውን ሙሴን ሊገለው ባሳደደበት ወቅት ሙሴ ህዝቦቹን ይዞ ሲያመልጥ ከባሀሩ ሲደርስ ወዙን በብትርህ ምታው አለው አላህ ሙሴም በብትሩ በታው ባሀሩ ለሁለት ተሰጥቆ እደተራራ ቆመ የሙሴ ህዝቦች ገቡ በሀሩን ካቋርጡ ቡሀላ ፊርአውን ከሗላ ተከትሎ ከነሰራውይቱ ከገቡ ቡሀላ አላህ ውሀውን ሞላባቸው ፊርአውን ከነወታደሩ ሰምጠው ሞቱ ሙሴም ከነህዝቦቹ ነፃወጣ አላህ ብዙነገር አደርገላቸው አይሁዶች በፈጣሪ አናምንም ብለው ሙሴን ማስቸገር ጀመሩ አሰቃዩት ብዙ የተለያየ ቅጣትም አላህ አወርደባቸው ሙሴንም አምላክህን ለምንልን ይህን በላ ያሳልን በሱ ጌትነት አምነናል ሲሉ አላህም ምህረት ያርግላቸዋል ከችግር ሲዲኑ መልሰው በአላል አናምንም ይሉና እደገና ሙሴን ያሰቃያሉ አይሁዶች ከዛዘመን ጀምርው አስቸጋሪ ፉጡር ናቸው አላህም የተርገሙናቸው ይላል ልባቸው ደዲናኗል መቸም እደማይመለሱ በቁርአን ተገልጿል ብዙእዲል ተሰቷቸው አሻፈርን ብለዋል ከሙሴ ግዛት ቡሀላ የመጡትን ነብያቶች ገደሉ በመጨርሻም እየሱስን ገደልን አሉ እነሱ መቸም አይመለሱም ልክ እደፊርአውን ይጠፋሉ የመጨርሻው ወመን ሲቃርብ ብሏል የአላህቃል
@yonasdemeiyesus6073
@yonasdemeiyesus6073 11 месяцев назад
Lost in translation!
@rossross6520
@rossross6520 11 месяцев назад
Ename yeminfligew ethiopeya ketorenet weche endthone new bitchemare maweke yalebachehu negire binore kemseafe keduse anesare begbachew lek new eyaseredune yalut enige afetarek ayedelim ok minalibate ant or anche muslims kehoneshe keraseshe Ansari eytrgomishew yhonal ok
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
ይህ የራስሽ ትንታኔነው አችበሚመችሽ መልኩ የተነተሽው አብይ ይልማ የሚያወራው ቀጥታ ከመፆሀፉ ቅዱስ አችግን የመፆሀፉ ቅዱስን ትንታኔ ወደኋላ ብለሽ ላች በሚመችሽ መልኩ ተርክሽ መፆሀፉ ቅዱስና ቁርአን ተመሳሳይ ነገሮች አሉት አብይ ይልማ በተነተነው መልኩ እቁርአንም ላይ ተፆፏል አችግን አክራሪሙስሊም አገሮች ብቻነው የሚሆነው እኛጋር አይመጣም አልሽ እስላም ጠልነሽ አች በመጨርሻው ዘን እስራኤል በፉልስጤም ጦር ተሸፋ ትጠፋለች ልክ እደፊርአውን ይላል
@rossross6520
@rossross6520 11 месяцев назад
@@FatySam wedeya muselem neshe so isral atifam yelal misehafe keduse lay ok selize mignoteshin new yemitawerew ok 🤣🤣🤣🤣 ena weda fetare mashinife selalibet del le esiral beyalhu yehe esiral ena ye filstam torenet ayedlem yehulet eminent tekekilinanet mileyaw mensehew new selize new del isral yeminelew ok
@abenetaddis1975
@abenetaddis1975 11 месяцев назад
አብይ ኦርቶዶክስ ነህ ወይንስ ጴንጤ? ይሄን አጥራልን
@fatiya8477
@fatiya8477 11 месяцев назад
ንፂሐን ፍልስጤማውያን እፃናትን የፈጀች እስራሄልን አረብ ሀገራት ብቻ ሳይሆን መላው አለም ማውገዝ ነበረበት ነገር ግን😢😢ያው የግፍ በፊንጂ የተፈጅት ሙስሊሞችም አይደሉ ስለዚህ ሚዛኑ ይንጋደዳል ብቻ አላህ እፃናቶችን ይታደጋቸው እንጂ እስራሄል የንፁሐን ደም ነጋዴ ናት ከነአጋሮቿ ይህቺ ወራሪ ይሁዳ
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 11 месяцев назад
ወሬ የት ታቄታለሽ እስላምነው አላህ አክበር እያለ ሠው የሚገለው የደምግብር የለመደ እሥራኤል አትኩኝነው ያለችው
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
@@ፀጋየማርያምልጅ እስራኤል ሰፋሪናት መሬቱ የፉልስጤም ብቻነው አይሁዶች አላህ እርግሟቸዋል በሄዱበት ሁሉ ሰላም እዳይኖሩ እርግሟቸዋል ሙሴን ሲያሰቃዩ ኖሩ ከሙሴቡሀላ የመጡትን ነብያቶች ካዱ ገደሉ የተርገሙ ህዝቦችሆኑ እየሱስን አሰቃዩ ገደልነው አሉ ማሪያምን ዝሙተኛነሽአሉ ንፁህ የሆነችውን ሴት አላህ ደሞ እርግማኔን አወርዲኩባቸው ብሏል በመጨርሻው ዘመን ልክ እደፊርአውን አጠፋቸዋለሁ ብሏል ያሁኑ ጦርነት መጥፊያቸው ያርገው ኢሸአላህ የህፃናቶችን ደም የጠጡ አይሁዶች ጀግኖቹ የፉልስጤን ወታደሮች ሙጃሂዶች የአላህ ሰይፉ የሆኑት አላሁ አክበር ብለው ከተነሱ ማንም አይመልሳቸው ጀግናው የፉልስጤም ወጣት አላሁአክበር 💪💪💪💪💪💪💪💪🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇮🇶🇮🇶🇮🇶🇮🇶🇮🇶🇮🇶🇮🇶🇮🇶🇮🇶🇮🇶🇮🇶🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
@@ፀጋየማርያምልጅ የአላህ ሰይፉ ናቸው የፉልስጤም ወጣቶች አላሁ አክበር ብለው ከተነሱ ማንም የማይመልሳቸው የአላህ ሰይፎች 💪💪💪💪💪🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩💪💪💪💪💪
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 11 месяцев назад
ሐማስ አዉሬ አሸባሪ ግን እስራኤሎችን ሲሸልም ነበራ የዋለው??? 🤨 ሁሌ አቅም የሌላቸዉን አልሞ መግደል fight like a man!
@EyoAbe-v2c
@EyoAbe-v2c 11 месяцев назад
​@@FatySamonly on you tube😅😂😂😂😂😂
@fitsumweldamichel4015
@fitsumweldamichel4015 11 месяцев назад
ስማ ብዙ ብዙ ያንተን vedio ከማንም በላይ አይቻለሁ ብል አይገርመኝም አብይ እውነት ለመናገር ከ 2014 ጀምሮ በጣም በጣም ብዙ ትምህርቶችን አይቻለሁ...tik tokm ላይ ብዙ ሰዎችን vedioዎችህን uplode አርጌ ብዙ ሰው ተምሯዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ++በአካልም አግኝቼ ባወራህ ደስተኛ ነኝ ም /ክም ቃል ገብተሀኽልኛል any time አግኝተህ ልታወራኝ .....አድቬንቲስት ሀዋሳ 19...
@ethio_family6342
@ethio_family6342 11 месяцев назад
I want share my idea by telegram or imo
Далее
ВЫЗВАЛ ЗЛОГО СОНИКА #Shorts
00:38
Просмотров 65 тыс.