Тёмный
No video :(

ከዚህ በኋላ በዚህ ዙሪያ ግር አትሱኝም ( ወንድ ልጅ አያረግዝም አይወልድም ) . 

ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

አነጋጋሪው የምህረትአብ መስቀል መገልበጥ እንዴት ሊሆን ቻለ !
Birsh tube ➡️ / @birshtube
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
#ethiopian #orthodox #libonatube

Опубликовано:

 

6 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 247   
@libonatube
@libonatube Год назад
አዲሱ ቤታችንን ያልተቀላቀላችሁ ይኸው አሁኑኑ ግቡ ወደ ቤታችን ማንም ውጭ እንዳይቀር ➡️ru-vid.com/show-UCQ0XvPhrHZQW8AOw1D0neig
@Beka_G
@Beka_G Год назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን ያብዛው ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹሀገራችንን ሳላም ያድርግልን 🙏💓💓💓💓💓💓💓
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 Год назад
አሜን
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Год назад
🥺🥺 ጌታ ሆይ እባክህን ሀገራችንን በቸርነትህ አስባት 🙏
@kasahunbalay8693
@kasahunbalay8693 Год назад
የአብ ስራ ውድ ወንድሜ በጣም ነው የማከብርህ አንድ ቀን አብረን እንደምንሰራ ተስፋ አለኝ በጣም በጣም ነው የማከብርህ እና ቤተ ክርስትያናችን እንዳንተ አይነት ትልቅ አሰተዋይ በለጋ እድሜህ የበሰልክ እናት እና አባትህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ኮትኩተው ስላሳደጉህ ብቻ እን እንጃ ከዚ በላይ እግዚአብሔር ይጨመርበት እና የድንግል ማርያም ልጅ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ🙏🙏🙏✝✝✝
@seaseas3400
@seaseas3400 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@yemsrachmintesnot7700
@yemsrachmintesnot7700 Год назад
amen
@muramelka6437
@muramelka6437 Год назад
Amen Amen Amen
@kiruyabu7483
@kiruyabu7483 Год назад
Amen
@libonatube
@libonatube Год назад
አሜን ወንድሜ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@hanaghgce6220
@hanaghgce6220 Год назад
ሰላም እንዴት ነክ ያብስር ወንድሜ አቤቱ አምላኬ እኔ ሀጥያተኛዋ ልጆክ የምለምነው የንሰሀ ህይወት አብቃኝ😭😭😭ዘመኑ የከፋ ነው ጌታ ሆይ ምህረቱን ላክልን እረ ጌታ ሆይ አስፈሪ ነው😭😭😭
@baconsuma6777
@baconsuma6777 Год назад
ያብ ስራ እግዚአብሔር ይስጥልን ተጨማሪ እንዴት ወንድ ይወልዳል ለሚለው እውንት ነው በተፍጥሮው ውንድ ሆኖ የተወለደ በፍፁም መውለድ እይችልም :: ሌላው ጥያቂ እንዲት ወንድ መሰለ ነው? ለዚህ ደሞ 1, ፂም እንዴያብቀል የሜወሰድ መዳህኒት እና መረፌ አለ 2, ድምጻቸውን ለማስተካል እንዲሁ መዳህኒት ይወስዳሉ 3, በአጠቃላይ ውንድ መስለው እንዴታዪ እስከ እድሜችው ፍፆሜ ከ መዳህኒት እና መርፌ ያለማቋርጥ ይወሰዳሉ እንጀ እግዚአብሔር በፍፁም አይሰሳትም :: በርታ
@fikirtegetachew2420
@fikirtegetachew2420 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ከእንደዚህ አይነት እርኩሰት ይጠብቅልን የእህታችን ነፍስ ይማርልን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰብ እና ወዳጆቿ መፅናናትን ይስጥልን።
@eleniasmamaw4030
@eleniasmamaw4030 Год назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤ የአባታችንን የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ስለ ፀሎት ያስተማሩን ብዙ ትምህርቶች አሉ እነሱን ብትለቅ ብዙ ሰው ይጠቀማል
@siemstube
@siemstube Год назад
እግዚኣብሄር ይስጥልን ውድ ወንድማችን ሃገራችንም ይጠብቅልን ኣሜን!!!
@hcjth1747
@hcjth1747 Год назад
ወንድማችን አብ ስራ እንኳን ደህና መጣህ💠💒 አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ከምናየው ከንምሰማው ማረን ይቅር በለን እግዝኦ🙏
@bezatsegu4310
@bezatsegu4310 Год назад
ወድማችን የውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Год назад
ዲቢሎስ ሁሌም የእግዚአብሔርን ቃል አካሄድ መለወጥ ነው አላማው !!! ይህ የጥልቁ አስራር ደግሞ በተለይ አሚሪካ በእያንዳንዱ እርምጃችሁ የሚታይ የተገለፀ ተው !!!የመጨረሻው ዘመን ነውና በቤቱ ያፅናን መድሀኒለም !!!
@elmal1512
@elmal1512 Год назад
ይቅር የበለን መድሀኒያለም ወንዴማችን በርታ እሺ የድንግል ማርያም ልች በረከቱን ያብዛልክ
@mesihome5939
@mesihome5939 Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@emisyo1137
@emisyo1137 Год назад
መጨረሻችንን ያሳምረው ለእህታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለቤተሰቦቻም መፅናናትን ይስጥልን
@natnaeldesta5339
@natnaeldesta5339 Год назад
ወንድማችን በርታ ጀግና ኣንደበትህ ደስ ይላል ቀጥልበት ጀግና የተዋህዶ ልጅ
@konifekote8950
@konifekote8950 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@user-xm8nc5ht5b
@user-xm8nc5ht5b Год назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድመ እባክህ ይህን ነገር እንዳታመጣ በጣም ያሰጠላል ምንም ትምህርት የለውም ሁሉም ጨረሸ ሰምቸዋለው የመጀመርያው በጣም ደሰ ይላል
@onlymine4294
@onlymine4294 Год назад
በተፈጥሮ ሴት ሆነው እንደ ወንድ ፂም አብቅለው ራሳቸውን የቀየሩ ሲሆን ሴት የሆነችው ወንድ ነው
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Год назад
ሰላም ወድሜ ያብስራ የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ እየቆራረጥክ ልቀቅ ብዙሰዉ ይማረበታል ስለመናፍስት ሴራ ያዉቁበታል ።
@user-hr2ui2ip9k
@user-hr2ui2ip9k Год назад
ምናለ እንደ ድሮህ የሚያስተምር ት/ት ብትለቅልን ይህ ኣረገዘ ወለደ ትተህ ባለፍው ጭራሽ በ እነ መምህር ተስፋይ ያለ አስተምህሮ ስለ መቁጠርያ የተሳሳተ ት/ት ነው ትቻለው ብለህ ካድክ ታሳዝናለህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Год назад
ፍትህ የለም ሀገራችን 🥺የሴቶች ሞት በ እጥፍ እጠበዛነው!አንተ ማረን ቸሩ መድኃኒዓለም!!ሰላሙን ፍቅሩን መተሳሰቡን ስጠን!
@getiatunna3830
@getiatunna3830 Год назад
እግዚኦ ማሃራን ክርቶስ አደንን አቤቱ አሰብን እግዚአብሔር አምላክ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Год назад
ልቦና ይስጠን
@asmaeilalasmeil9340
@asmaeilalasmeil9340 Год назад
ሰላም እኔ ሙስሊምነኝ እናም ቪዶወችህን ሁሌም ነው የማየው በርታ
@libonatube
@libonatube Год назад
እሺ አመሠግናለሁ በጣም
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 Год назад
የምትለቀው ቪዲዮ ሠውን ያሥተምራል ብለህ ነው ወይሥ ሠውን የሚያሥተምሩ ብዙ አሉ ሥር ነቀል ልክ እንደመምህር ተሥፋዬ አበራ የሚለውጡ ትምህርት ብትለቅ የተሻለ ይመሥለኛል ወንድ ወለደ ብለህ አፀያፊ ነገር አታሣየን
@selamawityohannes8860
@selamawityohannes8860 Год назад
እንድትሰሙ ብቻ አይደለም በመጨረሻው ዘመን ለምስክርነት ይሆን ዘንድ ወንጌል በአለም ሁሉ ይስበካል ምልክት ነው የእ /ር ቃል ነው ሚለው አንብቡ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Год назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን አቤት ሀጢአታችን አበዛዙ ወንድ ልጅ አያረግዝም😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Год назад
ሰለሁሉም ነነር ልቦና ይስኘን🙏🙏🙏
@user-dg1op9re7d
@user-dg1op9re7d Год назад
ያልገባኝ ነገር ምን ይሁን ብለህ ነው ይህንን ፀያፍ የምታሳየው ብዙ ጠቃሚ ነገር እያለ ወንድም አስብበት ዝግጅትህ የግድ 20 እና 30 ደቂቃ መንዛዛት የለብህም
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Год назад
እሚገርም የሚለው ቃል አይገልፀውም እንደውም አለመጠቀም የሻላል ይሄ የሚዘገንን የሚያሰፀይፍ በቻ በማየቴ ተናደድኩኝ
@mesihome5939
@mesihome5939 Год назад
ለወቱ ስብሀት በስላሴ ስም እግዚአብሔር ሆይ አንተ ማረን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላክ ሆይ አንተ ፍረድ በቃ በለን ማረን😭😭😭😭😭😭
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s Год назад
ወንድማችን እንደው ፀጋውን ያብዛልህ መበረታታት የሚገባህ ወንድማችን ነክ የምታቀርባቸው ነገሮች ወሳኝ ናቸው
@angelamazoni5724
@angelamazoni5724 Год назад
አይይ ተበላሸክ ነውር ነው ለምን አቀረብከው ያስጠላል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 Год назад
ተባረክ መልካም በመሆን ጌታ ይክፈልህ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Год назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅረ በለን
@elfenshshewangizaw908
@elfenshshewangizaw908 Год назад
Selamk yibza wedimachin minew sitemitay neger eyalnew wedi argizew mewildunew mitasyen ebak edet ayinet zegibagn asyaf neger atasyen Egziho maren kirstos 👐
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 Год назад
Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan wademachen egzabere yebarka egzabere AMLAAKA LEBONA YESTEN BAMERATU YASBELEN AMENE
@bettyzewdu3736
@bettyzewdu3736 Год назад
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ፕሮግራሞችህን አቶ ከታተላለሁ በጣም ጥሩ ነገሮችን ይዘህ ነው የምትቀርበው እንደ አስተያየት የምሰጠው ወደ ስቱዲዮህ ገብተህ ቀረጻ ስታደርግ ነጠላ መስቀለኛ ብትለብስ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Год назад
ስንት ምስኪኖች እየተደፈሩ እንዳይነግሩ ይገድሉናል እያሉ። ይፈራሉ እንደዚህ የሚያደርግ ሶው ግን እድሜ ልኩን ቢታሰር ኖው የሚሎው እኔ ምክንያቱም ከጥቕሙ ጉዳቱ ስለሚበዛ እንደገና ደግሞ ሌሎች ስለሚበክላቾው
@1001-nurowoch
@1001-nurowoch Год назад
ወዳጄ አንዳንድ መልእክቶችን ስለተላከልህ ብቻ አታስተላልፍ፣ ‹‹የወንዶች እርግዝናን›› ከነሙሉ ትንታኔው ማቅረብ የሚፈጥረውን አዎንታዊ ውጤት ብቻ ሳይሆን አሉታዊ ውጤት ማገናዘብም ጥሩ ነው፡፡
@libonatube
@libonatube Год назад
እሺ አመሰግናለሁ
@babys7570
@babys7570 Год назад
ትክክል ነው አነዚህን አርኩሳን የፀዋጋን አጋንንት ልጆችን ስራ ማጋለጥህ ጥሩ ነገር ግን አድቨርታይዝ አንዳይሆን ወንድሜ የምታቀርበው ትምህርታዊ ነው በተረፍ
@sintayhuketama6992
@sintayhuketama6992 Год назад
Ewnte naw egzbher masetwal yadln badaltcin baztal..🥲🥲🤲
@dibbauae7240
@dibbauae7240 Год назад
Amen wedmachn Enkan aterefrk
@sewnnetweletetsedqshanbel1824
ሰላምህ ይብዛልን
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 Год назад
ኦ እግዚኦ ማረን ይቅር በለን ስለ ቅዱሳኑ ስለ ፃድቃኑ ስለ ስማእታቱ ስለ እመብርሀን ብለህ ይቅር በለን !!! የደነደነው ልባችንን በንስሀ እንባ ይታጠብልን!ጌታ ሆይ ማረን😭😭😭
@bessrw4228
@bessrw4228 Год назад
ያብስራ የኔ የኔ እንቁ እግዚአብሂር ይጠብቅህ
@softlife5208
@softlife5208 Год назад
በስመአብ እውነት ነው በኢትዮጵያ ሀገሬ አያሳዬኝ የአለም ፍፃሜ እስኪመጣ እግዚኦ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሚን
@najathasan2502
@najathasan2502 Год назад
የማርያም እባክህ ባንተ ዩ ቱዩብ ይህን አይነቱን የማይረባ ባታቀርበው እንዴት መልካም ነው ይልቅ ስለፆሙ ወይም ሌላ ብዙ የሚጠቅመንን ብታስተምረን ይሻላል ምን ነካህ
@libonatube
@libonatube Год назад
ሙሉውን ጨርሰሽ ተመልከቺው እህቴ መጀመሪያ
@najathasan2502
@najathasan2502 Год назад
@@libonatube የማርያም እውነት ነው ሙሉውን አላየሁትም ግን ኦፕራ ዊንፍሪ የተባለች አቅርባው አይቼ ጉድ ብዬ ሳልጨርሰው ወጣሁ እኔ ደሞ ልቦና ቲ ዩብን ወድጄ የምከታተለው ነበር እንዳልከው ከጅምሩ ሳየው በየት ዞሮ መጣ ብዬ ትንሽ በስጨት ብዬ ወጣሁ ይኸው ነው ለማንኛውም ወንድሜ ይቅርታ እላለሁ
@libonatube
@libonatube Год назад
@@najathasan2502 ምንም አይደል እህቴ ይቅር ለእግዚአብሔር እንደ አንቺ ሌላውን ቢሆን
@mrssahay2012
@mrssahay2012 Год назад
be Eyesues semi! yedyeblos sera yfres!
@user-md3mw3ei4u
@user-md3mw3ei4u Год назад
Birshን ሰብስክራይም አሪጋለሁ።
@meseretalemu7331
@meseretalemu7331 Год назад
አቤቱ ማረን😓😢😢
@mserte39
@mserte39 Год назад
እግዚአብሔር ይቅርይበል
@weletageberela4280
@weletageberela4280 Год назад
Betam neber yemeweda asemsya nek yab sara
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@buzetube1356
@buzetube1356 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አውነት ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን መልካም ልብ ይስጠን
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Год назад
ፈጣሪየ መጨረሻየን አሟሟቴን አሳምርልኝ ዘንድሮ በሰንቱ እንቃጠል ወገኖቸ ማድንጎን በሉት በጣም ያማል
@zufan8131
@zufan8131 Год назад
Bezihu ketl videochu astemari nachewu fetari kegonh ykumlh berta
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s Год назад
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😥😥😥
@talaage22
@talaage22 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@user-zg2cd9jw7v
@user-zg2cd9jw7v Год назад
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ።ሐዋርያው ሥራ ፣ ፬ ፲፪ 21:03 ፲፪ ።
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Год назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@rosa2759
@rosa2759 Год назад
Tenbetu betam gerami new way gud yzendero bete fetari negn alu eko tensh kekoyu demo egna nen yefternachewu mm altachewu aykerem
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
ፈጣሪ ይሰውረን,
@sintayehubekele9726
@sintayehubekele9726 Год назад
Kal Hiwtin yasemaln wendemachin 🙏 le Hagrachin selam hulachinm entsely 🙏 Ersu mihrtun yelakln🙏🙏🙏
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@abebashambayesharjah7854
@abebashambayesharjah7854 Год назад
Amilak hoy ykr balen maren 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Год назад
ሠላም ያብስራየ እደነኸ የሚገርምነው ወይጉዳችን አቤቱ በንስሀ እድታጠብ እርዳኝ አደራኸን ጌታሆይ ማረን አቤቱ ማረን አባታችን አይጠገቡናቸው እድሜ ይስጥወት አቤቱ ይማረን ካልሄድን ሠቸ እናውቀው ወ እኛ መገን
@ekramanwar6235
@ekramanwar6235 Год назад
በስመአብ በስመአብ በስመአብ እግዚኦ ታረቀን
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Год назад
ወንድማችን በርታልን እናመሰግናለን
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d Год назад
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ምን አይነት ዘመን ነው 😭😭😭😭
@dawit6731
@dawit6731 Год назад
thanksthanks??❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Год назад
ወይ የሀይማኖት አስተማሪ ሰውረን ነው የሚባለው ክርስቶስ ግን የእርሱ ሉሆኑት ዮሐወንጌል 14:- 1 ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። 2 በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ 3 ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
@procell803
@procell803 Год назад
እውነት ነው ወንድሜ ከእንደዚህ አይነት ነገር እግዚአብሔር ይሰውረን 🙏🙏🙏
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 18 дней назад
Nafis yimar Egezabher yasinacu 😢
@natsabeno2615
@natsabeno2615 Год назад
Yabsea ye memhir tesfaye abea endezi korteh amtaln
@najatagaro837
@najatagaro837 Год назад
Haozubillahi menshetan rajim Enanelahi weinillhi rajihun Allha lebona yestachw
@pantaabat9878
@pantaabat9878 Год назад
ሠአሊነነ ቅድሥት በጣም ያሥፈራል ግዚአችን ወንድልጅ ሢአረግዝ በሥመአም ምንጉድ ነው አምላኬ አንተ ይቅር በለን
@enatenat4458
@enatenat4458 Год назад
የመምህር ተስፍዬን ትምህርት ለምን አትለቅም ሊማሩበትም ይችላሉ አጭር ቪዲዮ ነው ሁሉም ሰው ማየት የሚፈልጉት
@birshtube
@birshtube Год назад
እኔ ዩቲዩብ ላይ እጀምራለሁ እህት
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
​@@birshtube እሺ እንጠብቃለን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Год назад
የመምህር ተስፋዬን እና የመምህር ግርማ አስተምህሮ አይወድም ለዚያ ነው የማይለቅ
@eteneshkibore1556
@eteneshkibore1556 Год назад
💒💒💒💒🤲🤲
@user-qf6ui1yo7p
@user-qf6ui1yo7p Год назад
አሜን አሜን አሜን
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 Год назад
ምን እንደምል ቃል አጠረኝና እግዚሐብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@tinalove8874
@tinalove8874 Год назад
እንኳን ደህና መጣህልን መልካሙ ወንድማችን
@aynalemangaw5807
@aynalemangaw5807 Год назад
ወንድ አያረግዝም ሴት ሆነዉ ተወልደዉ ማህፀን ያላቸዉ ግን ፆታቸዉን ወደ ወንድ ያስቀየሩ ናቸዉ ወንድ አረገዘ ለማስባል ሰዉን ለማወዛገብ ከተፈጥሮ ዉጪ የሆነን ነገር አደረግን ለማለት የሚሰሩት ያረገዙት ሴት ሆነዉ ስለተወለዱ ነዉ እንጂ ወንድ በምንም ተዓምር ማርገዝ አይችልም ሰዉን ወደ እርኩሰት ለመንዳት ነዉ እየሰሩ ያሉት፡፡
@gechietube2943
@gechietube2943 Год назад
♥♥በርታልን ወንድማችን
@nataliaalemu4641
@nataliaalemu4641 Год назад
ተፈራ ወንድም ነህ ሰላም ብዛት በአለበት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Merci wendmi Egziabher yistelen 🙏🙏🙏
@user-go6pg3tq9v
@user-go6pg3tq9v Год назад
በርታልን ወድማችን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@masiyamariyamliji5521
@masiyamariyamliji5521 Год назад
አግዚአብሔር ሕምልክ ይማረን 😭
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Год назад
Abetu Geta Uoya Yabase Atasayen Lanageru Kaze Yebasa Mne Yematil Ethiopian Tabekelen
@yirgedumulugeta9105
@yirgedumulugeta9105 Год назад
ጎበዝ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
አካን ደና መጣህ ወደማቺን ግዜው አልቃል ፈጣሪ ይጠብቀን
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Год назад
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነዉ ወንድም ልጅ ያወልደም ውሽታን ናቸው 666 ናቸው ።
@mulutube1808
@mulutube1808 Год назад
ሰላም ለሀገራቺን ይላክሉን እግዚአብሔር 🙏🥺🥺🥺🥺🥺
@user-jo9ob6ge9w
@user-jo9ob6ge9w Год назад
ወንድሜ ስወድህ በእመቤቴ ደስስስስ የምትል ልጅ😘
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Год назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ ምን አይነት ጉድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ፈጥነህ ድረስልን ከዲያቢሎስ አጀንዳ አስፈፃሚዎች ጠብቀን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን እንደቸርነትህ ማረን ለንስሀ ሞት አብቃን ዘመናችንን አንተን የምናስደስትበት ስራ እንድንስራ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@zeenzeen3257
@zeenzeen3257 Год назад
የመድሃናለም ያለህ ምን አይነት አሳፋሪ ሕይወት ነው ይሄ ስጋ ለበስ አጋንት!!!!!!!!!እሱ በምህረቱ ይማረን ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ጌታሆይ ይቅር በለን
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
ኡፍ ጌታ የምለው የምፅፈውም አጣሑ🖐🖐🖐
@bettydamasaa
@bettydamasaa Год назад
Bahunati tiliki timihirit satakin hidagi
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Год назад
እግዞ መጨረሻችነን አሳምረዉ 😢😢😢
Далее
ВОДЯНОЙ ПИСТОЛЕТ ЗА 1$ VS 10$ VS 100$!
19:09
Слетела прошивка на LiXiang L7
01:01
«K operatsiyasi» davom etadi: Kiyevning rejasi ma'lum
05:07
ВОДЯНОЙ ПИСТОЛЕТ ЗА 1$ VS 10$ VS 100$!
19:09