Тёмный

ከ ሶስት ቀን በፊት በካሜራ የተቀረፀው ድርጊት! ኢትዮጵያዊው አባት ልጆቹን ለምን ገ'ደ'ለ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 568 тыс.
Просмотров 350 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

30 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,4 тыс.   
@bersumihretterefe4726
@bersumihretterefe4726 Месяц назад
መንፈስ ቅዱስ ሆይ እባክህ ለዚህች እናት መፅናናትን ስጣት የተሰበረውን ልቧን ጠግንላት ልጆቿን ስታስብ ባምላካቸው እቅፍ እንዳሉ እንጂ ወደ አምላካቸው የሄዱበትን መንገድ አስረሳት። አቅም ሁናት መንፈስ ቅዱስ፣ ሰው ለማፅናናት አይችልም። እግዚአብሄር እንባሽን አብሶ ለሌሎች እናቶች ምሳሌ የምትሆኚ ያድርግሽ። ተባረኪልኝ።
@Bia-zt1ov
@Bia-zt1ov Месяц назад
አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Месяц назад
😭አሜን🤲ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም😭
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Месяц назад
አሜን አፅናናት
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 Месяц назад
Amennn
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 Месяц назад
አሜን
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 Месяц назад
አጠገብሽ ሆኜ አቅፌ ባፅናናሽ ተመኘሁ ግን ልጆችሽ ገነት ውስጥ እንደሆኑ እመኚ አምላክ ከዚህ አለም ውጥንቅጥ በጊዜ የወሰዳቸው ለራሱ ፈልጉዋቸው ነው አምላክ መዕናናቱን ይስጥሽ።
@user-xk3iu6ro7b
@user-xk3iu6ro7b Месяц назад
እኔራሡ ተመኘሁ 😭😭😭😭😭😭
@taddesseeleni2840
@taddesseeleni2840 Месяц назад
😢😢😢😢
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Месяц назад
የኔ እናት በጣም ታሣዝናለች😭
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Месяц назад
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭የማይወጣ ሃዘን
@danyakadir5131
@danyakadir5131 Месяц назад
Weyyýyyyy Allah besemay bemeder yeteyekw
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 Месяц назад
የተሰበረን ልብ አላህ ነው ጠጋኙ አላህ ይጠግንሽ እናቴ ፣ደሞ የሚያምሩ ልጆች ደግሞ ፈጣሪ እንዲሰጥሽ ዱአ አደርግልሻለሁ❤
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 19 дней назад
ቀና ልብ ፈጣሪ ይባርክሽ::
@lidya4781
@lidya4781 Месяц назад
እባክህን ይህች እህታችን ከአካባቢው ርቃ እንድታርፍና ትንሽ መፅናናት ብትችል ባለችኝ ትንሽ ቤት ላስተናግዳት እፈልጋለሁ:: አሜሪካን ነው የምኖረው:: እባክህ አመቻችልኝ::
@dodi4314
@dodi4314 Месяц назад
ጌታ ይባርክሽ ሊዱዬ ተባረኪ አንች ቅን ሠው !!
@kime3780
@kime3780 Месяц назад
Ooh that’s a wonderful idea! God bless you!
@melatalemayehu1665
@melatalemayehu1665 Месяц назад
ጌታ ይባርክሽ 😢😢
@saronabi1387
@saronabi1387 Месяц назад
Tebareki zer manezereshin yibarekelen
@lidya4781
@lidya4781 Месяц назад
@@dodi4314 Amen
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Месяц назад
እንደው ምን ቃል ያጽናናሽ ይሆን እህቴ መድሃኒያለም ያጽናሽ
@abelebe5035
@abelebe5035 Месяц назад
ኧረ ምንም አይነት ቃል💔😭
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Месяц назад
አሜን 😢 ጌታ ኢየሱስ በቁስሉ ቁስልሽን ይፈውሰው ከቃል በላይ ነው 🥺🥺
@fanayefisseha2444
@fanayefisseha2444 Месяц назад
ምን አባቴ ላድርግቨ እህቴ😭😭 እግዚአብሔር ያበርታሸ።
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Месяц назад
Amen to that 🙏
@user-uv4ng3yf1z
@user-uv4ng3yf1z Месяц назад
ምን ዓይነት ጨካኔ ነው ግን በልጆህ ላይ እንድዚህ ይከብዳል 😭😭 ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ የኔ እናት 💔💔💔💔😢😢😢😢😢
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 Месяц назад
አንቺን እግዚአብሔር ካልሆነ ማንም አያፅናናሽም እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ቁስል ያክምሽ ቅዱስ ቅባቱን ያፍስስብሽ ይፈውስሽ ያፅናናሽ ።
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Geta Senate Yesteshe Ehte LeleGochume Nefse Yenate 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adanchgamachu2186
@adanchgamachu2186 Месяц назад
ከባድ ነው ወይ አይዞሽ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Месяц назад
Mengste Semay Ligochin Yawris Lanchim Ehte Mesnanatun Yestisch Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@nardip4999
@nardip4999 Месяц назад
የበታች የሚሰማው ፤ ስራ የማይሰራ ከንቱ የወንድ ቅምጥ ባል ብላ አስቀምጣ ..መጨረሻው ይሄ ሆነ ። ስራ የማይሰራ ተልካሻ ወንድ ባል መሆን አይችልም, በቃ, እና በጣም dangerous ናቸው ፤ በእንዲህ አይነት ሁኔታ የምትኖሩ ሴቶች ቶሎ ብትለያዩ ይሻላችሀል ፤ ሰውየው ሲዝት እያያችሁ ዝም አትበሉ ፤ እና ከዚህ ታሪክ ተማሩ።
@eyerusyohannes1309
@eyerusyohannes1309 13 дней назад
ቃል የለኝም የምወድህ የማመልክህ የድንግል ማሪያም ልጅ ሁሉ ይቻልሀል እናም የዚችን እናት ታሪክ ቀይር የምትፅናናበትን ሂወት ስጣት አምላክ ሆይ አንተብቻ ነህ የምትችለው 🙏🙏🙏🙏😭
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Месяц назад
አላህ ያበርታሽ እማ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲ያረቢ አደራህን በልጆቼ አትፈትነኝ ያረብ የአላህ ምን አይነት አረመኔነት ነው
@alemalem7798
@alemalem7798 Месяц назад
ሰው ግን በጣም ብርቱ ነው ስንት አይምሮ የሚያስት ልብ የሚሰባብር ነገር ተሸክሞ ነው የሚኖረው 💔😭😭
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 Месяц назад
አዉን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SalaryCut-sz9qd
@SalaryCut-sz9qd Месяц назад
ይህን ሀዘን ከእግዚአብሔር በቀር የማንም ቃል አያፅናናውም እግዚአብሔር ያፅናሽ 😢😢
@samrawitgebremesqel1444
@samrawitgebremesqel1444 Месяц назад
😢😢😢😢
@tsigabhabte
@tsigabhabte 6 дней назад
Agzabhr ytenashe
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v Месяц назад
በስላሴ ስም ምን ልበል በምን ቃላት ላፅናናሽ የኔ እናት ራሱ ፈጣሪ ያፅናሽ እባካቹ እስዋ ያለችበት አካባቢ ያላችሁት ኢ/ያዊያን እቤትዋ ሄዳችሁ አፅናኑዋት😢😢😢😢😢😢
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 17 дней назад
ምን ቃል ያ ፅናናል ይሄንን ኪዳነምህረት ታበርታሽ😭😭😭😭 ሰው በወለደው ልጅ ይጨከናል
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 Месяц назад
እኔ አፈር ልብላልሽ እናት አለም በምን ቃል ላፀናሽ እኔ ልንገብግብልሽ እንኳን ለወልደ ላልወልድም ይክብዳል አይዛሽ እናት አለሚ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Месяц назад
Endachi yemiyazen leb yadelen 😢🙏
@tirhasberhe8571
@tirhasberhe8571 Месяц назад
Amen😂😂😂😂
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Месяц назад
ከባድ ከባድ ነው እውነትሽ ነው ቃል የለንም 😭😭😭😭😭
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Месяц назад
ተባረኪ
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Месяц назад
ጥላትሽ አፈር ይብላ የኔ እናት😢😢😢😢
@mominatube7463
@mominatube7463 Месяц назад
ሱብሀን አላህ አሁንማ የሚዘገንን ነገር ከመስማታችን የተነሳ ጀዝበናል የመጨረሻ ዘመን😢😢😢😢😢
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 Месяц назад
Ewunet new
@betelhemgezahgen-mb8ty
@betelhemgezahgen-mb8ty Месяц назад
እዉነት ነው 😭😭😭😭
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 Месяц назад
ብትክክል
@lovepower1440
@lovepower1440 Месяц назад
😢😢😢😢
@user-by3lr8nz6d
@user-by3lr8nz6d Месяц назад
Betam😢😢😢😢
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Месяц назад
እኔ ልገብገብልሽ ኡፍ እባክህ አምላኬ ልቧን በፍቅርህ ደግፍላት ፈጣሪ መፅናኛውን ይላክልሽ
@esubalewtegegne2102
@esubalewtegegne2102 Месяц назад
ጌታ ሆይ ይችን ሰው አስባት ፍጥረቶቹንም ነብሳቸውን ወደአንተ አስጠጋቸው።
@amenamohammed115
@amenamohammed115 Месяц назад
አንቺን ለማፅናናት ቃል አጣው ብዙ ፈለኩ ግን ቃል የለም ፈጣሪ ያበርታሽ
@mamebedada4032
@mamebedada4032 Месяц назад
💔😭
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Месяц назад
💔🥺😭😭💔💔
@user-gj2rr1jn3r
@user-gj2rr1jn3r Месяц назад
😢😢😢😢😢😢
@Shalom77979
@Shalom77979 Месяц назад
አሜን
@zuzu4528
@zuzu4528 Месяц назад
እንኳን ለወለዷቸው በፎቶ ለሚያያቸው የሚያሳሱ ልጆች ምነው ጨከነባቸው 😭 አጽናኙ ፈጣሪ ያጽናሽ እህቴ 💔
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Месяц назад
ውይ በጣም ውብ ልጆች ናቸው ለማየት እንኩአን ያሳሳሉ😢😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
ሳስበው የጭንቅላት በሽተኛ ይመስለኛል አይሰራም አለች!!! በምን ተጋጭተው ይሆን?? ሰይጣን ክፉ!!!
@bezawitnigussu5774
@bezawitnigussu5774 Месяц назад
😢😢😢😢በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ያፅናሽ አህቴ!!! እነሱ እንደሆነ ፃድቅ ሆነዋል!!
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 Месяц назад
እህቴን እህቴን በፍፁም ራስሽን እንዳትወቅሽ በፍጥረታችን በጣም ውስን ነን ይህንን ልብን ከሚመረምር ከመለኮት ውጭ የሰው ልጅ አይረዳውም እናት ስለሆንኩ ውስጤ ታሟል, ሃያሉ አምላክ ፍፁም መፅናናትን ይስጥሽ አላማና እቅዱን ባንቺ ይፈፅም::
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Месяц назад
ኡፍፍፍፍ እንኳን ለእናት ለባዳም ይከብዳል ምን አይነት አረመኔ ጨካኝ ቢሆን ነው ግን😭😭😭😭
@EtagegnGetahun
@EtagegnGetahun Месяц назад
ማቅ ከሚያለብስ ባል ጌታ ሆይ ታደገን
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Месяц назад
Amen
@youtube1745
@youtube1745 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት😢😢
@user-bi5uw7vo8j
@user-bi5uw7vo8j Месяц назад
amen amen amen
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Месяц назад
አሜን
@user-fd6rm5nd6u
@user-fd6rm5nd6u Месяц назад
Amennnnn
@milan8639
@milan8639 Месяц назад
ሰውየው እኮ አይደለም የገደለቻው በራሱ ላይ አድሮ የተቆጣጠረው በሽታ ነው:: ጤነኛ አልነበረም በተለይ ውጭ ያለን ሰወች የሰውን የሗላ ማንነት ለማወቅ በጣም አስቸጋሪ ነው አቤት የኔ እናት እኛም ካንቺ እኩል እግዚአብሔርን እናማርራለን በጣም ጀግና ሴት ነሽ እኔ ብሆን ላብድ ሁሉ እችል ነበር አቤት እግዚኦ
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ እዮብ በልጆቹ ተፈትኖ እንደነበር አስታውሺ! እግዚ እንደወደድህ በይው:: ያጽናናሽ!
@gafat
@gafat Месяц назад
እናት ቆማ ልጇን መቅበር በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ጉልበት ሆኖ ያፅናናሽ ሌላስ የምለውም የለኝም 😭😭😭
@dagmawitsemeneh5889
@dagmawitsemeneh5889 Месяц назад
ምን አይነት ጨካኝ ነው ዳቢሎስ አድሮበት ነው እንጂ አባት ፈልጎ ልጆቹን አይገልም😭😭😭😭😭
@zebebatube8475
@zebebatube8475 Месяц назад
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አላህ ፅነቱን ይስጥሺ እህህህህህ
@tiebekidane8680
@tiebekidane8680 Месяц назад
Yes
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Месяц назад
ውነት ነው😢😢😢😢
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Месяц назад
ወዶ አይደለም እንጂ ሰው እንዴት የራሱ ልጅ ይገድላል ጎረቤቴ እንድሁ ሁለት ልጆቹ በብላዋ አረደዳቸው እንግሊዝ አገር ተደጋጋሚ ይህ ነገር ያጋጥማል የነዚህ አባት ለየት እምለው ተናዶ አይደለም ተዘጋጅቶ ነው
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Месяц назад
በቁምሽ ገደለሽ
@elenygebru8387
@elenygebru8387 16 дней назад
ድንግል ሆይ የጌታዬ እናት የልጅሽን መከራ በቀራንዮ በዐይኖችሽ ያየሽ ነሽና እህታችንን አጽናኝልን እግዚአብሔር አምላካችን ጠብቀን
@Sefede6
@Sefede6 Месяц назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እግዚአብሄር ከ እንድህ አይነት አሰቃቅ ነገር ይጠብቀን
@ramla-tk1or
@ramla-tk1or Месяц назад
የኔእናት ምንያስረሳታል ይችን እናት 😢 አላህ ብርታቱን ጥንካሬውንይስጥሽ
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf Месяц назад
አሜን😢
@hayatemohamade
@hayatemohamade Месяц назад
Amene
@shalomzewde3749
@shalomzewde3749 Месяц назад
ጌታ ኢየሱስ እባክህ የአንተ ፍቅር ልቧን ይደግፍ በልጆቿ ፍቅር ፈንታ የሚያፅናናው የአንተ ፍቅር ይግባባት ሁሉን መተካት የሚችለው የአንተ ፍቅር ብቻ ነው እና 🥲🥲🥲🥲🥲😢😢😢😢😢😢😢😢
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Месяц назад
አላህ ፅናቱን ይስጥሽ በጣም በጣም ከበድ ሀዘን ነዉ የሠለጠነዉ አለም የሚባለዉ ሰዎችን ወደ ሰይጣንነት ቀይሯቸዋል ልበል
@user-nc1cd7wm2n
@user-nc1cd7wm2n 9 дней назад
የእመብርሃን ልጅ ቸሩ መደሃኒያለም ያፅናናሽ እንዴት ብየ ልገለፅልሽ እናቴ በጣም ያማል
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc Месяц назад
ውይ የኔ እናት ምን ቃል ያጽናናሽ ይሆን 😢😢 እኔ ውስጤ ደማ ስሰማሽ አይዞሽ ይሄ አረመኔ ምን አለ አጠገብሽ ሆኜ ባጽናናሽ የኔ እህት አካባቢዋ ሀበሾች ካላችሁ እባካችሁ ከጎኑዋ ሆናችሁ አጽናኑዋት ከጎኑዋ ሁኑ በጣም ከባድ ነው ሀዘኑ😢😢
@Melat5uy9er8r
@Melat5uy9er8r Месяц назад
ፈጣሪውን የሚፈራ ባል ይወፍቃችሁ😢😢😢
@walaywa2238
@walaywa2238 Месяц назад
ቻናሉበሥምህበዛና አደናገረ ዊናየ ጀግና ነህ በጤናና በፍቅርያኑርህ ሂድያውንይሥጥህ ሥለምወድህነው
@ttww9470
@ttww9470 Месяц назад
አሚንንን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Месяц назад
ይህም እሱ አደለም ውዴ😂​@@walaywa2238
@wintaberhane5546
@wintaberhane5546 Месяц назад
Amen Amen Amen
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
አሚን
@selambekele3767
@selambekele3767 День назад
አይዞሽ የኔናት ይሄ በጌታ እንጂ በማንም አትፅናኚም በልጆችሽ ስም የተጣሉ ህፃናት ወስደሽ አሳድጊ ትፅናኛለሽ
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn Месяц назад
እነዚህን የመሠሉ ለማንም የሚያሳሱ በኣባት መገደል ከማንም ልብ ውስጥ አይጠፋም እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭😭😭
@zahralama8064
@zahralama8064 Месяц назад
ግን እውነት አባታቸው ነው ግን.
@user-tf6wm1pv9l
@user-tf6wm1pv9l Месяц назад
ግን እዛው ልጆቹ ተወልደው ያደጉበት ቤት እስካሁን መቀመጥ ጥሩ አይደለም በየት በኩል ትፅናና የኔ እህት በጣም ያማል ሁሉም ነገር ልጆቹን ያስታውሳታል አፅናኝ መንፈስ ቅድስ መፅናናቱን ብርታቱን ይስጥሽ 🙏
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 Месяц назад
እውነት ነው እንደው ቤት በቀየረች
@helenoqbay2658
@helenoqbay2658 Месяц назад
Wedet endi kelal ymeslachuhal wchi ager aydel
@S.m543
@S.m543 Месяц назад
ኤውሮፕ ከባድ ነው ቤት ማግኘት
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o Месяц назад
@@S.m543እዎን በነፃ የመንግስት ቤት ለሚኖር ስው እንደፈለግሽው ቤት ለመቀያየር እስቸጋሬ ነው..ነገር ግን ለሶሻል ወርከሮች ያለችበትን ሁኔታ ብትናገር ይቀይሩላታል!!!
@fevenhaileleul6287
@fevenhaileleul6287 Месяц назад
Metsinanat erasu tifeligalech blesh new? Betam kebad new eko 😭
@saramarkon5451
@saramarkon5451 Месяц назад
የእውነት ምን አይነት ቃል ያፅናናሽ ይሆን 😭😭ግን የልብ ስብራት የሚጠግን ፈፅሞ የሚያፅናና መንፈስ ቅዱስን ላክልሽ
@eskedargg6783
@eskedargg6783 Месяц назад
እህቴ አይዞሸ በዚህ እውነት ተፅናኚ ልጆቾሸ በእግዚአብሔር እቅፍ ናቸው ለዘላለም በህይወት ይኖራሉ ጊዜያዊው በዚ መልኩ ቢፈፀመም እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው ባለቤትሸን እግዚአብሔር ይቅር ይበለው
@judysahilu9845
@judysahilu9845 Месяц назад
የኔ እናት አፅናኙ እግዚአብሔር ያፅናሽ ምን ቃል ይገልፀዋል😭😭😭እኔ አስታምሜ ለቀበርኩት ልጄ ልቤ እሳት ይተፋል😭😭😭እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን😭😭😭
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Месяц назад
እመብርሃን ታበርታሽ
@user-ff1bx1ml3f
@user-ff1bx1ml3f Месяц назад
ልብ ይሰብራል ያማል መድሀኒዓለም ፆናቱን ይስጥሽ 😭😭
@ninanina4000
@ninanina4000 Месяц назад
የዐይምሮ በሽታ ራስን መጣል ብቻ አይደለም ውጭ ያላችሁ ሰዎች በተለይ ሴቶች ተጠንቀቁ አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Месяц назад
ሁሉ ሰው ተጠንቀቁ ሴት ወንድ የለም ‼‼‼ ሁሉም ካልተስማማችሁ ትንሽ እራቅ ብላችሁ አስቡ ቆይታችሁ መገናኘት ይቻላል 👆👆👆 ንቁ ወገን የሰይጣንን አሳፍሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Месяц назад
አላህ ያፅናሽ እህቴ ከባድ ነው በጤናው አይደለም እባካቹህ ጤኔኛ ቢሆን ልጆችና እራስን አያቃጥልም አሁዙቢአላህ 😢😢😢😢
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q Месяц назад
የኔ እናት ምን አይነት ቃል ያፅናናሽ ይሆን የስው ማፅናናት ሳይሆን የመደኒያለም ቃል ያፅናሽ 😢😢😢
@tinaye964
@tinaye964 Месяц назад
አንቺን የማጽናናበት ቃል የለኝም የራሄል አምላክ እንባሽን ያብሰው😢😢😢
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Месяц назад
እግዚአብሔር በማጽናናት ሀይሉ ያፅናናሽ። ለብዙዎች አስተማሪ ነው።
@Swet-vs7sd
@Swet-vs7sd Месяц назад
አይዞሽ በርቺ ለማለት በኔ አቅም ይከብዳል አላህ ያበርታሽ ጥንካሬውን አላህ መስጠጥ ያውቃል እና😭
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g Месяц назад
አነዴ በአክሲደንት ሶስት ልጆች ሞተውባቸው ድጋሚ ሶስት ወልደዋል እንደዛ ጌታ ቢያደርግስ አያልቅበትም ለመፅናናትና ነገሮችን ለመቀየር ሞክሪ እህቴ አምላክ ከጎንሽ ይሁን
@lovewin1582
@lovewin1582 Месяц назад
የት ናቸው?
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 Месяц назад
አሁን ይህቺን እናት ምን ያፅናናታል? በአንድ ግዜ ሁለት ልጅ ማጣት 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት አይዞሽ 😢😢
@nateterefe4798
@nateterefe4798 Месяц назад
Egzabhar new sew miyaberataw
@jesusking3536
@jesusking3536 Месяц назад
Egzabhar amlak yatsenanatal
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
ከሞቱ አሟሟቱ አትይም
@fetaashe7149
@fetaashe7149 4 дня назад
እግዚአብሔር ሆይ የዚህች ምስኪን ልጅህን ልብ አበርታ ።የሚረዳት የመንፈስ ቅዱስ መጽናናትን ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም አይለያት ።
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 22 дня назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 Месяц назад
ምን ብዬ ልፃፍ ከበደኝ😢😢😢 መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ያበርታሽ 😢😢
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Месяц назад
እንደነዚህ ያሉ እናቶችን ምን ቃል ብንል ያፅናናቸዉ ይሆን😭😭💔💔💔💔
@abisinianking5217
@abisinianking5217 Месяц назад
አላህ ያፅናሽ እህቴ
@yordanosfikre8957
@yordanosfikre8957 Месяц назад
እግዚአብሔር ያፅናሸ እህቴ
@Lore9072
@Lore9072 Месяц назад
እሱ ያፅናናሽ እንጂ የትኛው የሰው ቃል ልብሽን ይጠግነዋል። አይዞሽ እህቴ ብቻሽን አይደለሽም። ህመምሽ ህመማችን ነው።
@user-es3ru3if8g
@user-es3ru3if8g Месяц назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፅናቱን ይስጥሽ እናቴ😢😢😢
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Месяц назад
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሄር ያፅናሽ።ያደረበት አጋንንት ልጆቹን አስገደለው።
@mekdiamenmedia
@mekdiamenmedia Месяц назад
በጣም በጣም ያማል....እህቴ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ ሁልግዜም በህይወታችን ውስጥ መንገድ አለው::
@fmemy7076
@fmemy7076 Месяц назад
የድንግል ማሪያም ልጅ እግዛብሔር አምላክ የሚያፅናና መላእክት ይላክልሽ አይዞሽ የኔ እናት 😭😭😭😭😭😭😭
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Месяц назад
የጭካኔ ጥግ እንስሳ እኳን ልጆቹን አይበላም አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ሰወች እኛንም ከመጥፎ ስራ አላህ ይጠብቀን😢😢
@user-cm8fb1sz6k
@user-cm8fb1sz6k Месяц назад
የጌታ የእየሱስ ማፅናናት ከሰዉ ሁሉ ይበልጣል ጌታ እየሱስ በልብሽ ሙሉ መፅናናት ይሙላብሽ እንዴት ምን ልበልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@aynenadisbelachew184
@aynenadisbelachew184 Месяц назад
እንደው ምን ቃል ያጽናናሽ ይሆን አጠገብሽ ሆኜ አቅፌ ባፅናናሽ ተመኘሁ እግዚአብሔር በማጽናናት ሀይሉ ያፅናናሽ
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 Месяц назад
በጣም ነው ልቤን የነካኝ አጠገብሽ ብሆን እና አቅፌ ባፅናናሽ ደስ ባለኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ አፅናኝ መልአክ ይላክልሽ
@smms6004
@smms6004 Месяц назад
,አቤት ስቃይ መከራ እንኳን ለእናት ለ ሌላም ይክብዳል😢😢😢😢 ልዑል እግዚአብሔር ያጽናሽ የኔ እናት😢😢😢😢😢
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 Месяц назад
ኡፍ የኔ እናት ምን ልበልሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚያፅናናውን መልአክ ይላክልሽ ።
@SentayehuMeshesha
@SentayehuMeshesha Месяц назад
ብዙ የሚያሣዝን የሚያሥለቅስ ሐዘንና መከራ አይቻለሁ እንደዝሸ ሴት መከራ የሚያም የሚያመዝን አላየሁም አልሠማሁም! በምንመረምርበት ታፅናናታለህ? አምላክ ከዚህ በተሻለ በበዙ ያበርታሽ ያጠንክርሽ!!!
@user-kz9lt4cz1x
@user-kz9lt4cz1x Месяц назад
በእውነት ነው አለምሰገድ ሰውን የማፅናናት ብቃቱ ሁሌም ይገርመኝ ነበር ዛሬ ግን እሱ እንኳን ቃላት አጣ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@zahraticket
@zahraticket Месяц назад
Enem esu germogne say nber
@astertaye4546
@astertaye4546 Месяц назад
እግዚአብሔር ማፅናኞውን ይስጥሽ ይሄ ቃላት የማይገልፀው ሀዘን ነው መቸም ለምን እንዲህ ይሆናል ብለን መጠየቅ እንችል
@ferebayesa8455
@ferebayesa8455 Месяц назад
ምን አይነት ቃል ያጽናናሽ ይሆን?እግዚአብሔር ፍጹም መጽናናትን ያድልሽ
@kukikidane7030
@kukikidane7030 Месяц назад
የኔ እናት ኪዳነምህረት ታፀናሽ መፀናናት ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይጉብኝሽ መፀናናትን ይስጥሽ 😭😭😭
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Месяц назад
የአእምሮ መታወክ አጋጥሞት ነዉ። ጤነኛ ሰዉ እንዲህ አያደርግም።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ለሱ ምንም ጥርጥር የለዉም። ሰው በጤናው እንኳን ልጆቹን ማነንም አይገድልም።
@user-qf3bg9yu3f
@user-qf3bg9yu3f Месяц назад
ኧረ ተቸግሮ ነው ዝም ብሎ አይደለም. እኔ ግን እሱም አሳዝኖኛሎ ተነግሯል እመኑኝ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Месяц назад
አዎ ድንገተኛ የአይምሮ መታወክ አጋጥሞት ሳይሆን አይቀርም እሱም አልተረፈም እኮ ተቃጥሎ ነዉ የተገኘዉ የራሱ መኪና ዉስጥ
@Eritrea3
@Eritrea3 Месяц назад
@@user-qf3bg9yu3f😢😢😢
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Месяц назад
​@@Bt-Y2XLOnot true, it was premeditated, he was preparing to kill them
@hiwotgmariam5489
@hiwotgmariam5489 Месяц назад
እህቴ እንዴት ብዬ ላፅናናሽ በጣም ከባድ ነገር ነው የደረሰብሽ
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Месяц назад
በምን ቃል ሀዘንሽ ይፅናናል አፈር ይብላኝ እህቴን አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ
@mercy2579
@mercy2579 Месяц назад
እሷ ስታወራ እኔ አረርኩ ውይ ውይ እየሱስ እየሱስ እየሱስ አባቴ አንተ በስራክ አትሳሳት ሁሌም ትክክል ነህ እሷን ብርታቱን ስጣት አምላኬ ስለሆነው ሁሉ አንተ መልካም ነህ ። ይሄንን ነው ማለት የቻልኩት
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Месяц назад
😢😢😢እኔም አመመኝኝኝኝ
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm Месяц назад
ቅዱስ መንፈስ ያፅናናሽ ሌላው አንቺን ሊያፅናናሽ አይችልም ጌታ እየሱስ ልብሽን ይዳስስልሽ
@mafis9959
@mafis9959 Месяц назад
Ewunt new amen esu yabrtate 🙏
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Месяц назад
አሜን
@sosisosi2511
@sosisosi2511 Месяц назад
ምን አይነት ቃል ያፅናናሻል እመቤቴ ከነ ልጇ ታፅናናሽ
@maryamawittad
@maryamawittad Месяц назад
ሀዘንን ከማንም በላይ የምታውቅ እመብርሀን እሷ ታፅናናሽ 😢😢😢ኡፍፍፍፍ አይዞሽ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እርሱ ሰጠ እርሱ ነሳ😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢😢😢😢😢
@user-sp8qd1gf8m
@user-sp8qd1gf8m Месяц назад
ውድ እህቴ ህመምሽ ከባድ ነው። የሚያጽናና አምላክ ይርዳሽ ተጽናኝ በርች ውዴ። መቼም ጤነኛ ባይሆን ነው ይህ ሰው ልጆቹ ላይ ያስጨከነው ክፉ መንፈስ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Месяц назад
😭😭😭😭😭የእኔ እናት ከባድ ነዉ አላህ ትልቁን ሶብር ይስጥሽ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Месяц назад
ቃላት አጣሁ፣እግዚአብሔር በኪነጥበቡ እንደገና ፈጥሮሽ ቃለመጠይቅ ማድረግሽ ህልም የመሰለ እውነት በመሆኑ የፈጣሪን የማስቻል ስጦታ አየሁበት።እግዚኦ ብዬ አልጮኩም፣ሙሉ ኢንተርቪሽን እያለቀስኩ ነው ያየሁት።እህቴ፣እንዴት ላፅናናሽ ይሆን?
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Месяц назад
ፈጣሪ ፅናቱን የስጥጥሽ እላዩላየ የሰፈረው ጋኔል ነው
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 Месяц назад
እህቴ እግዚአብሔር ያፅናናሽ
@hilinabarbo
@hilinabarbo Месяц назад
የአባታችን እዮብን ፅናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እማ ከባድ ነው እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ፈጣሪ ለምን ይሄ ኦነ አይባል ብቻ ያበርታሽ
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c Месяц назад
እንደው ምን አባቴ ብዬ ላፅናናሽ የኔ እናት:: እግዚያብሄር በመንፈሱ አቅፎ ደግፎ ያፅናናሽ እንጂ ::
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Месяц назад
ቀንዋን ያሳጥረው ከአሁን ቦሀላ ምንኑሮ ልትኖር ነው በቁምዋ እኮ ገደላት መኖር ትርጉም የለዉም ለስዋ
@user-cl3vw3up7c
@user-cl3vw3up7c Месяц назад
እ/ር ያፅናሽ እህቴ
@Saron-pr5jf
@Saron-pr5jf 10 дней назад
ጌታ ያፅናናሽ
@WoinshetAssefa
@WoinshetAssefa Месяц назад
ጌታ ሆይ ልቧን ደግፍ
@bestrong1237
@bestrong1237 Месяц назад
ከልጆችሽ ጋር በእግዚአብሔር መንግሥት ለዘላለም ትኖሪያለሽ፡፡ ህመሙ ከቃል በላይ ቢሆንም በርቺ፤ ይህም ያልፋል፡፡ ሁሉም ያልፋል፡፡
@TigiAnjo
@TigiAnjo 11 дней назад
የኔ እናት ምን ቃል ያፅናናሻል እግዚያብሔር በመንፈሱ ያፅናናሽ
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 5 часов назад
ልቤ ከመነካቱ የትነሳ ኡ ብዬ ጮሄ ባለቅስ 😢😢😢 እማይቻለውን ቻልሽ፣ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢😢
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k Месяц назад
እንኩዋን ለውለደ አንጀት ለጀሮ ይከብዳል
@zed2899
@zed2899 Месяц назад
እህቴ እግዚያብሔር እዮብን ባቆመበት ማፅናናት አንችንም ያፅናናሽ ሌላ ሚባል ነገር የለም
@user-fh5qw8sn7p
@user-fh5qw8sn7p Месяц назад
አይዞሽ እግዚአቤር ያፅናሽ
@user-kk8is4iy7z
@user-kk8is4iy7z 21 день назад
አላህ ልብሽን በራሱና በመልክተኛው ፍቅር ይሙላልሽ ታሪክሽን በደስታ ይቀይረው
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 Месяц назад
የሰዉ ሕይወት ለማጨለም የሚመጡ ሰዎች በጣም ይገርማል የኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናናሽ😢😢😢
@jesusking3536
@jesusking3536 Месяц назад
Betam sat liju mekerawa fetenawa beza ahuns Egzabhar amlak yqer ybelen enji lea Adam sat atasfelgewm neber mknatu Adamoche kfwoche nachew Egzabhar amlak yqer ybelen
@meseretadana109
@meseretadana109 Месяц назад
የእኔ እህት ምን አይነት ቃል ያፅናናሻል ዘርን የሚበላ የዲያብሎስ ስራ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete Месяц назад
ምንም ቃል አያፅናናሽም እህት እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን! ይጠብቅ ልብሽን! ከባድነው ❤️❤️❤️ ብትችይ ቤቱን ለቀሽ ውጪ ሁሌም እነሱን ስለሚያስታውስሽ፣ በልብሽ አሉ በቂ ነው።
@rebeccad5561
@rebeccad5561 Месяц назад
የኔ እህት አይዞሽ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናሽ እንጅ ሌላ ምን ይባላል
@mafis9959
@mafis9959 Месяц назад
ውይይይይ😢😢😢ቃል የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ልብሽን ይጠግንልሽ የኔ እናት
@edenbirhan8556
@edenbirhan8556 Месяц назад
አልቅሼ ሞትኩ እኮ ውይ ጌታ ሆይ ለዝች ሴት ፍፁም መፅናናት ስጣት ካንተ ሌላ አፅናኝ የለምና ጌታ ሆይ ድረስላት !!!!
Далее