Тёмный

ከ 30 አመት በኃላ አቀነቀነችው....ተወዳጁን አንተ ልጅ ወድጄህ ነው ሙዚቃዋን በሰይፉ ሾው መድረክ ላይ…. ድምፃዊት ፋንትሽ በቀለ | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 250 тыс.
50% 1

ተወዳጁን ሙዚቃዋን በሰይፉ ሾው መድረክ ላይ…. ድምፃዊት ፋንትሽ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

7 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 352   
@user-pc9db6dz4w
@user-pc9db6dz4w 2 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል የሀገሬ ልጆች እልልልል ብላችሁ ፈጣሪን አመስግኑልኝ እናቴ 5 ኪሎ እጢ በኦፕሬሽን በሰላም ተገላግላለች ከፈጣሪ ቀጥሎ jery tube ቻናል ያላት እህታችንን አመስግኑልኝ በብዙ የረዳችኝ ሴት ናትና እኔን ፈጣሪ እነደሰማ ሁላችሁንም ይስማ
@meremaschalew8441
@meremaschalew8441 2 года назад
እንኳንም ደስ አለሽ አልሀምዱሊላህ
@soliyanasoliyana4996
@soliyanasoliyana4996 2 года назад
እንኳን ደስ ያለሽ ረጅም ጤና ይስጥልሽ ፈጣሪ
@josephashabir8420
@josephashabir8420 2 года назад
Enkuan Des alek
@lemlem5091
@lemlem5091 2 года назад
Egzabher amelak yemaret amen amen amen
@luckyseven7022
@luckyseven7022 2 года назад
ጨርሶ ይማራቸው
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 2 года назад
32 አመት በፊት ባሌን ጠብሸው ቅልጥ ያለ ፉቅር ላይ ነበርን በዚህ ዘመን አሁን አያት ሆነናል እግዚአብሔር ይመስገን
@semegnbrowne3068
@semegnbrowne3068 2 года назад
😄 Enkuwane Egzabehere lazehe abkachu melekame yanatoch kane
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 года назад
ደስይላል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
እኔም እንዳችው ዛሬ አያት ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@sitiaswab1492
@sitiaswab1492 2 года назад
እንዴ እዚህ ምን ይሰራሉ በመፀለዩ ሰአት
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 года назад
@@sitiaswab1492 ፡ኪኪኪኪኪኪኪኪ፡ምችግርአለው፡
@ditamusicproduction1315
@ditamusicproduction1315 2 года назад
ይሄን ዘፈን በጣም ልጅ ሆኜ በህብረት ትርኢት የምሰማው ዘፈን ነበር ዛሬ ጊዜ ፈቅዶ አንቺን መድረክ ላይ በማጀቤ ደስ ብሎኛ ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሻለው 🙏 Simagegnehu (Sime Dita) ከቅኝት ባንድ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
እናቶች:-እንዲሁም ያለወልዳችሁ እናት ናችሁ!በሴትነታችሁ! እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!💐🙏🏾✌🏽💚💛❤️🇪🇹
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад
amen
@bethelhemtessema3880
@bethelhemtessema3880 2 года назад
አመሰግናታለሁ
@birtukangeberu9995
@birtukangeberu9995 2 года назад
እርጋታሽ ከስርአትሽና አክብሮትሽ ጋር አብሮ ሲታይ እንዴት ኢትዮጵያዊነትሽ እንዳጎላው እግዛብሄር እንዳንቺ አይነቱን ሰው ያብዛልን እድሜ ይስጥልን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ፋንትሽየ መቼም የማይሰለች ድምፅ እኮ ነው ያለሽ ስወድሽ ❤😘
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 года назад
What What What
@mvab3252
@mvab3252 2 года назад
እሷ እያዜመች 🤔 እኔን እንዲህ የተሰማኝ #ታማኝን ትዝታ የት ይዞት እንደሚሄድ እያስብኩ ነበር 🤔 ልክ እንደ ወይን ድምፃም ጣፍጧል 🙏💯🇪🇹
@mestitekletsadik6686
@mestitekletsadik6686 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ ይላል በእውነት ሁሌም መደመጥ ያለበት ድምፅ ነው በስማም እረ ፋንትዬ ይሄን ድምፅ አትደብቂው ሰው አክባራነትሽ ❤
@user-km9tu2ho4o
@user-km9tu2ho4o 2 года назад
የታማኛችን ንግስት ሰርተሽዋል አይገልፀውም ካለባበስሽ ጀምሮ አች እኮ ድንቅ ነሽ😘😘😘😘
@FanaProductions
@FanaProductions 2 года назад
በአለም ዙሪያ ያላችሁ መተኪያ የሌላችሁ ልጅን ከማህጸናችሁም ከልባችሁም ለወለዳችሁ ውድ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!! ክበሩልኝ!❤️በህይወት የሌሉትን እናቶች በገነት ያኑርልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fatuaseidfatuaseid4076
@fatuaseidfatuaseid4076 2 года назад
አሚን
@martayourhome2191
@martayourhome2191 2 года назад
አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 года назад
አሜን
@mattewe492
@mattewe492 2 года назад
ትዝ ይለኛል ህፃን እያለሁ ህብረት ትርኢት ላይ ይሄ ዘፈን ሲመጣ በጣም እፈራ ነበር። መልኳ አለባበሷ አደናነሷ በዛን ሰአት ላይ ያስፈራኝ ነበር ለምን እንደሆነ ባላቅም። አሁን ላይ ዘና ብዬ ነው ያደመጥኩት
@meskeremgessesegessese9769
@meskeremgessesegessese9769 2 года назад
Hahahaa
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 года назад
😂😂😂🙄🙄🙄🙄
@milanabood5582
@milanabood5582 2 года назад
Kkkkkkkk
@aklilmesele9384
@aklilmesele9384 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣ምን መስላሽ ነበር ?? ቱቱ ቡቱቱን ??
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 2 года назад
በእውነት አንቺ የሴት ጥግ ነሽ። ምክንያቱም ታማኝን የመሰለ ባል ዘመኑን ሁሉ ወዶሽ እንዲኖር ማረግሽ፣ ሌላው ደግሞ ለራስሽ እና ለሞያሽ ክብር አለሽ። እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር Amore.
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 года назад
ምን ታማኝ እኮ የመድረክ አጫዋች ነው ሰርቶ እማያውቅ ለምኖ ቤተሰቡ እምያስተዳድር
@fkrtech
@fkrtech 2 года назад
የንጉሱ ታማኝ ሚስት💕💕💕
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 года назад
የወርቃማው ዘመን 💐💕💐💕
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማማ
@ahmedtube8180
@ahmedtube8180 2 года назад
አለባበስ ድምፅ everything is amazing woow
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 года назад
ተናነቀኝ እንባ 😢😢 ይሄን ዘፈን ስሰማ የሰፈሬን ልጅ ያስታውሰኛል በጣም ምወዳት ስደት ከወጣው በሁዋላ ሞትዋን ሰማው በጣም ነበር ምትወደው ፋንትሽዬ ድምፅሽ ያምራል ዘፈኑም ዘመን አይሽረውም የፍቅር ዘፈን 😍
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 года назад
አይዞህ
@davidabrha6619
@davidabrha6619 2 года назад
አኔም ያንተ አይነት ታሪክ አለኝ:አንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም:
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ሙዚቃ እኮ ቀረ በናንተ ግዜ አሁን ሁሉም እየተነሳ መፈንጫ አደረገን አይ ግዜ ❤❤❤በናትሽ በአዲስ ሥራ እንይሽ
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 2 года назад
የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h 2 года назад
እድሜናጤና:ጤና:ፍንትሽዬ❤❤🙏🙏🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ
@hailesolomon1924
@hailesolomon1924 2 года назад
ፋንትሽ በሚገርም ሁኔታ ድምጽሽ እንዳለ ነው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሻለሁ መልካም የእናቶች ቀን
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 года назад
ይሄ ሙዚቃ ሳሰብ በሞት ያጣሁት ወንድሜ ነፍሰ ይማር ልጅ ሆነን የምንሰማው ሙዚቃነው ፋንትሸዬ ድምጰ መረዎ 💚💛♥
@mitu8128
@mitu8128 2 года назад
Ayzosh nebisun begenet yanurat
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 года назад
@@mitu8128 አሜን አሜን አሜን ወንድሜ
@liyoueshetu4655
@liyoueshetu4655 2 года назад
egzabher ke anchi gar yihun wendemishne nefsun yimarew
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 года назад
ነብሱን በገነት ያኑራት
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 7 месяцев назад
Nebs yimar 😢
@mengistutena5164
@mengistutena5164 2 года назад
ከበፊቱ በሚገርም ሁኔታ ቃና ካለው ድምፅ ጋር ተጫውተዋለች ዋው
@gechkt4079
@gechkt4079 2 года назад
የማያረጅ ውበት፣ የማይሰለች ዜማ፣ የሚማርክ ድምፅ። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነመላው ቤተሠቦችሽ እመኝልሻለሁ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 года назад
ሙዚቃውን በጣም እወደዋለሁ የሷ መሆኑን ግን ዛሬ አወኩኝ ሰይፍሻ እንኳን ለ 10ኛ አመት በአልህ አደረሰህ 🙏❤❤
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 2 года назад
በጣም ያምራል ፋትሽዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@bettysheger976
@bettysheger976 2 года назад
ፋንትሽዬ ቆንጆ ስታምሪ ድምፅሽ ሲያምር መልካም እና ቅን ሴት አገሯን የምትወድ ሰው አክባሪ የዋህ ስወዳት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤💕❤🌺🌺🌺
@Tayetu19
@Tayetu19 2 года назад
ፋንትሽ ማር ነሽ አንቆረቅርሽው ታማኝ ይሄን እየሱማ መቸም አያረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ
@lijtade6462
@lijtade6462 2 года назад
Wow ድምጿ እኮ አሁንም በጣም ነው ትዝታ ውስጥ ሚከተው ረጅም እድሜ ይስጥልን
@kukushag3386
@kukushag3386 2 года назад
I cried for the first time in my life, A touching and delightful song.... Cool.
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 2 года назад
ጌታ ይባረክ፣አሜን
@kukushag3386
@kukushag3386 2 года назад
Amen... the same Bless u.
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l 2 года назад
ስወድሽ ፈንትየ የታማኝ ንግስት በእድሜ ከጤናጋ ያኑርልኝ እስከበተሰቦችሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጎበዜ ሲሳይ
@yonashaile6136
@yonashaile6136 2 года назад
ዘፈነችው አይገልጸውም ። God Bless ፋንትሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
ፋንትሽዬ ደግዋ ሰው በልቶ የሚጠግብ የማይመስላት በዘፈን ብቻ በስራዋ በቤት ውስጥ ሙያዋ ሃይማኖትዋን አጥባቂ ናት ዛሬ ደሞ ከበፊቱ የበለጠ እንደ ማር የሚንቆረቆር ድምፅ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ለእስዋና ለመላው ቤተሰቦችዋ !!!
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 года назад
ፋንትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት 💖
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 года назад
ዋው ፋንትሽ አለባበስ የፀጉርሽ እስታይ አዘፋፈንሽ በጣም ተዋቶልሽል ሌላ ነው አንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ እናት ለሆናችሁ የእሕት የወንድም ልጅ እይሳደገችሁ ላላችሁ በሙሉ 🤪 መልካም በአል ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌿☘️
@almyyoutube95
@almyyoutube95 2 года назад
እድሜን ጤና ይስጥሽ ፍቱየ የኔ ቆጆ
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 2 года назад
ፋንትሽዬ ታምሪያለሽ፣ ድምጽሽም በጣም ጥሩ ነው።። ከዚህ በዃላ ግን ይህን ድምጽና መልክ ለሰጠሽ ክብር ለሚገባው ለአምላክሽ ብቻ ብትቀኚለት ለዘላለም አትራፊ ትሆኛለሽ።። መፀሃፍ ቅዱስ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይገባም እንደሚል አላነበብሽም? እህቴ መችም እርግጠኛ ነኝ ሰማያዊ ቤትሽን መስራት እንዳለብሽ እንደምታውቂ።። እወድሻለሁ።። ጌታ ይርዳሽ አምልጠሽ ቤተሰቦችሽን አስመልጪ።። ዝና ከንቱ ነው! ሰማይ አያሻግርም።
@Iman-vj4jo
@Iman-vj4jo 2 года назад
Ende ali biraa edemiyachew gefeto beshta simeta new neseha yemigebut 🙂
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 года назад
ወይ ፋንትሽዬ ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ ።በህብረትርኢት ሻይሽ በቃ ደስ ነበረ የምትይኝ እና ይሄን ዘፈን አሁንም ድረስ አንዳንዴ ለብቻዬ አንጎራጉረዋለሁ ❤🥰
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
እይ ያ ግዜ ወርቃማው ዘመን ማንም ቢጫ ወባ ማስቲካዬ እያለ ጥብብን ሳይጫወትባት የተሙ ምርጥ ዘፈኖች ትችያሉሽ👍❤️
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 года назад
ይህን ሙዚቅ መቸም አረሳውም በዛ በልጅነት አስታውሳለሁ ስናሽ ደስ ይለን ነበር💚💛❤💕💗💓🌷🙏🌹የኔ ደርባባ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ💕
@asterastu8900
@asterastu8900 2 года назад
1998 በጣም ሀይለኛ ፍንቃ ይዞኝ ይህን ዘፈን ሜድሜድያላይ አስከፍት ነበር ደስ የሜል ትዝታ አለብኝ ሁሌ ስማው እንባይ ይመጣል
@user-mj8xu5bn3w
@user-mj8xu5bn3w 2 года назад
ፋንትሽየ ምርጥ ደምፅ መቸም የማይረሳ
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 2 года назад
ወይኔ ሙሉ ካሴትዋ እኛቤት ነበር በጣምነዉ ምወዳት በልጅነት አምሮደጋግሜ አዳምጣት ነበር❤
@asnisime2495
@asnisime2495 2 года назад
ፍንትሺ ከረጂም ጊዜ በሃላ ዴምፄሺን በመስማቴ በጣም ተደስቻለሁ በርች ::
@my7minut
@my7minut 2 года назад
የኔ ውድ ፍትሽሽዬዬ ሰላምሽ ብዝትት ስራት ከትና ጋር አሳየሽን እዴህ ነው ሰው መሁን ማለት💚💛❤ እስቴ ፍትሽን ያላቹው እንያቹው🌹❤
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 2 года назад
የሚገርም ብቃት!!❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 года назад
ፋንትሽዬ ድምፅሽ እንዳለ ነው የታማኝዬ ቆንጆ እንወድሻለን ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ። Thank You
@elsaelsa5552
@elsaelsa5552 2 года назад
ፋንትሽ ድርብብ ያለሽ ስታምሪ ድምፅሽማ አፈዘዘኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማማ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 года назад
ሰያፊዬ እንደዚ እንደምታዝናናን አንተንም የሚያዝናና ነገር ያስጥክ አቦ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
ዘፈን አልወድም ብቻ የዛ የአገር ወዳጂ የታማኝ ሚስት ስለሆንሺ አከብርሼለዉ🙏🌹
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማማ
@menderin4228
@menderin4228 2 года назад
ዘ-ገራሚ ድምፅ ወይ ፋንትሽ ጣዕም ያለው የኮረዳነቷ ድምፅ መቼም አለመለወጡ ይደንቃል ትችያለሽ አቦ። እንደዚህ አይነት ድምፆች ከመድረክ እርቀውን ጆሮዎችንን እነያሬድ ነጉ ቀልደውበት ማድመጥ ካቆምን ቆይተን ነበር ዛሬ refresh አደረግን ሁፉፉፉፉ...
@BoleMereja
@BoleMereja 2 года назад
ጋዜጠኝነት ሞያ እንጂ ወንጀል አይደለም ፣ ፍትህ ለጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ 😊
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 года назад
በትዝታ እቤት !!!!በዘመኑ የህብረት ትርዒት መክፈቻ ነበር ፋንትሽ እናመሰግናለን🙏
@netsanetfirdu9117
@netsanetfirdu9117 Год назад
ምርጥ ዘፈኔ ነው ❤ብራቮ ፋንትሽ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾🙌🏾🙏🏾❤️
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 2 года назад
ዋውው ብቃትና ሞገስ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
የኔ ንግስት ❤❤❤ስወድሽ ❤❤ልዩዬ እንኳን አደረሰን ለሁሉም እናቶች ❤❤❤❤❤
@getanegasi1766
@getanegasi1766 Год назад
ፍቅር ቀድሞ የገባት የአራዳ ልጅ❤❤
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 2 года назад
Wow What a voice after all this year amazing❤️😘
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 года назад
የአቀነቀንሽውን ሁነሽ ኑረሻል።መታደል ነው። በሕይወት ውስጥ ሲሳካ ያኑራችሁ
@selamethiopia8747
@selamethiopia8747 2 года назад
ፋቱየ ምርጧ😘😘😘
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
ይሄን ሙዚቃ በፍቅር ነው የምወደው ❤️
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 2 года назад
የታማኝ በየነ ንግስት ፈንትሽየ ውብ እኮ ነሽ😍😍😍❤❤❤😘😘😘🌹🌹🌹🌷🌷🌷
@tensaetilahun2759
@tensaetilahun2759 2 года назад
የኔ እናት አሁንም ድምጻ መረዋ ነው እኮ ስላየሁሽ ደስብሎኛል
@menderin4228
@menderin4228 2 года назад
ቅኝት ባንድ ትችላላቹ the best quality sound within best composition Good job...
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад
በስመእም እኛ የደርግ ዘመን ልጆች እራሱ ደርግ ትዝ አለኝ ህፃናት ሆነን ፈንዳዳዳ እያልን ነበር ቆንጂየ ፍንትሽየ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
#እስቲ ቲኒሽ ፈታ እንበል በፋንትሽ ሙዚቃ ይሄ ሙዚቃ ታማኝን ያፈቀርች ጊዜ ነበር##በቅንነት ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች
@gebegreater9495
@gebegreater9495 2 года назад
Fantish ye setoch kuncho. Long live and wish you all the best.
@lidacall5379
@lidacall5379 2 года назад
ዋው ፋንትዬ ትዝታ ወደልጅነቴ መለሽኝ ድምፅሽ በስማም ደስ ሲል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
በጣም ደስይላል አለባበስሽ ያምራል ኑሪልን
@selamesutube4390
@selamesutube4390 7 месяцев назад
ይሄን ዘፈን ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማው።አይሰለችም
@asterlegesse9021
@asterlegesse9021 2 года назад
Fanteshe very elegante & very classi. I love it . Keep it up
@WebaWebu-py3hi
@WebaWebu-py3hi 4 месяца назад
ስላየውሽ እድሜና ጥና ይስጥይ ስረአት የለሽ እረጋ ያለሽ እህት ኑሪልን እናከብርሻለን ለየት ትያለሸ❤
@yanetetshume
@yanetetshume 2 года назад
ፋንትሽዬ ❤️❤️❤️❤️
@securityguard6999
@securityguard6999 2 года назад
ደስ የሚል ሙዚቃ ጎበዝ ነች🥰🙏🥰🙏
@fatumadem8868
@fatumadem8868 2 года назад
እድሜ ጤናይስጥሽ
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 2 года назад
😍😍😍😍😍😍ውስጤ ነሽ ማሬ ነገር
@deremactube2480
@deremactube2480 2 года назад
እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ምርጥ በጣም የምወደው ሙዚቃ
@hananbk37
@hananbk37 2 года назад
I remember this song long ago when my aunt & grandmother both passed away. It brings back memories. I feel butterflies in my stomach when i hear this song
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 года назад
የምትችለውን ብቻ አትስራ ! የሚችለውንማ ሁሉም ሰው እየሰራ ነው እኮ ከሰው የተለየ ከፈለግክ ከሰው የተለየ ስራ 🔥M2E🔥👈
@selamhailemariam6788
@selamhailemariam6788 2 года назад
እድሜና ጤናውን ሰጦ ፈጣሪ ለሚጠብቃችሁ ለሁሉም እናቶች እንኳን አደራሳችሁ
@ephremtadesse9782
@ephremtadesse9782 2 года назад
ሰላምሸ ይብዛልኝ ክብር የገባሻል
@jabnaforfood3584
@jabnaforfood3584 2 года назад
እረጅም እድሜና ጤና እሥከቤተሠብሽ ይሥጥሽ❤️
@agerneshbogale1458
@agerneshbogale1458 2 года назад
What a voice after all this year's Wow..... oldies goodies
@agnchewamsalu2965
@agnchewamsalu2965 2 года назад
ፋንትሽዬ ድምፅሽ ግን ተቀይሮብኛል ከድሮው እንዳዛም ሁኖ አሁንም ውብ ነው... በጣም ነው የምወዳው ይህን ዘፈን!!!
@TINATO73
@TINATO73 6 месяцев назад
ሰይፊሽ እንኳን ለ61ኛ ዓመትህ በሰላም አደረሰህ አክባሪህ ነኝ
@fireyirga34
@fireyirga34 2 года назад
ሰይፉ እናመሰግናለን ፈንትሽን ሰላቀረብክልን
@meseretwudma367
@meseretwudma367 2 года назад
ዋው እሚገርም ድምፅ ትለያለሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማማ
@davidabrha6619
@davidabrha6619 2 года назад
ይገርማል ስንቱ አለፈ ዘፈኑን ስሰማው አንባዬ ባይኔ ይወርድ ነበር: AKBE i love you in the end of my life.
@TheBex2007
@TheBex2007 2 года назад
She made it even better. Good job Fantish!!!
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 2 года назад
ሴት ልጅ እናት ናት : እህት ናት : ልጅህ ናት : ሚስትህ ናት አደራቹ አንዳንድ ወንድ አጥፊዎች ሴት ልጅ አትድፈሩ አትግዱዎቸው ሲድፈሩ እድሜቸው ልክ በአእምሩዋቸው የማይሽር ጠባሳ ነው የሚያሳቅያቸው አደራ አደራ!!!!!!
@asnakeseyoum3109
@asnakeseyoum3109 2 года назад
Happy Mother's day!
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 года назад
ABSOLUTELY, BEAUTIFUL SONG!!! GREAT PERFORMANCE!!! BEAUTIFUL FANTISH BEKELE!!! The Musical Band is SUPERB, as well!!! GOD BLESS YOU, ALL!!
@edenverma5743
@edenverma5743 2 года назад
So amazing her tone bless you more ❤️👏
@tibebewassie
@tibebewassie 2 года назад
Fante she you and your husband are the face of Ethiopia. I was a kid at the time. But I remember the music and your face. Long live. Ethiopia always appreciate you. I am emotional after this interview. I hope we all Ethiopians Will be like the old times; kind, welcoming, reSpectful, but Ethiopia
@tsehayneshmengesha6986
@tsehayneshmengesha6986 Год назад
እድሜ ይስጥሽ
@tgtube845
@tgtube845 2 года назад
በመጀመሪያ ለሁሉም እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ተመኘሁ ድምፃዊት ፋንትሽ እንኳን በደህና መጣሽ የፋንትሽ ሙዚቃ ነው እንዴ እኔ ደግሞ ፊልም ላይ ማጀቢያ አድርገውት ነው ያዳመጥኩት
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
ምን ፊልም ላይ?
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 2 года назад
ደስስስ የምትል ሰው ናት! እወዳታለው!!
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Год назад
ደስስስስስስ ይላል
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 2 года назад
ኧረ ወይኔ ትዝታ ብቻ ሆነብኝ👌ለብቻዋ በላይ አልባል ይቅርብኝ..............ትዝታ የመለሰው ሰው አለን በሉኝስኪ በሉኝ
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 года назад
ኦ ምርጧ የፋረንሳይ እንስት
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 года назад
ሙዚቃ በናተ ግዜ ቀረ እደዚህ ያለ ዘፈፈን ቢሰማ ቢሰማ ማይሰለች ያሁኑማ ጆሮ ሚያደኖቅር ብቻ
Далее
My Puzzle Robot is 200x Faster Than a Human
21:21
Просмотров 4 млн
Tamagne Media Hawarya Tamagne Graduation  July 2021
10:29
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Ставь ❤️ и подписывайся 🔥
0:14
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15