Тёмный

ካላፈቀረሽ መቼም እነዚህን አያረግም ክፍል-2 

 FREZER FKADU
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@narty46
@narty46 2 месяца назад
ሥሙኝማ ኧረ የኔሥ አዳሩን ሙሉ እስከ 8 ሠአት ኦላይ ነዉ የሚያድረዉ ጉድኮ ነዉ😂😂😂😂ግን መልእክቴን መሥመር ላይ ሁኖ ለደቂቃ አያቆይም ከዛም ይደዉላል 🤔🤔እንደሚወደኝ ገለጸልኝ በቃ ለሌላ ሤት የማይሠማኝ ሥሜት ነዉ ላንች የሚሠማኝ ምን የማይለዉ አለ ግን በጥንቃቄ ነዉ የያዝኩት ማለቴ ቶሎ እንዳላፈቅረዉ እየጣርኩ ነዉ ።ደግሞ ፎቶ በመከራ አንድ ብቻ ነዉ እስካሁን ያለዉ ያችንም በመከራ ነዉ የላኩለት ከፈለክ በቪድወ አዉራኝ ፎቶ አትጠይቀኝ ሀራም ነዉ ።የኒካህ ሚሥትህ አይደለሁም ብየዉ ።አላህ ሆይ በተሣሣተ መንገድ እየተጓዝኩ ከሆነ ሣልደክም መልሠኝ🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢ትክክል ከሆነ እስከመጨረሻዉ ወደሀላል ምራኝ ያረብ 🤲🤲😢😢
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 2 месяца назад
በረታ ወንድማለም ባንተ ምክር ብዙዎች የተሰበርውን ልብ ጠግነሀል ተባርግልን እናመሰግናለን 🙏❤️🙏
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 2 месяца назад
ሌባ ሁላ ብር እንጂ ፍቅር የለም😅
@Gorg-zs5yp
@Gorg-zs5yp Месяц назад
Thank you fetari yebarkeh❤❤❤
@Ergoyeaschalew-jg2pv
@Ergoyeaschalew-jg2pv 2 месяца назад
እግዚአብሔ ይባርክህ ወንድሜ በርታ ተሎ ተሎ ልቀቀልን በጣም ጥሩ ምክር ነው እምትሰራቸው ቪድው ደጋግሜ ነው ሁሉ እምሰመው
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l 2 месяца назад
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-uk1ph1ce1i
@user-uk1ph1ce1i 2 месяца назад
ጥሩ ነው ወንድሜ በርታ ለወጣቶች የሚሆን መልካም ትምህርት ነው ቀጥልበት የሚገርመው አዳም 15 ቀበሌ እኔም ኖሬአለሁ እናም አሪፍ ሰፈር ነው በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@KorneshA-lz9sq
@KorneshA-lz9sq Месяц назад
ያገሬልጆች,ምከሩኝ,ከተለያየን,8. ወራችን,ነው,ግን,ሁሌም,ይናፍቀኛል,እሱ,ሌላፋቅረኛ,እዳለችው,ነግሮኝ,ጠፍ,እኔግን,ከተለያየን,ጀምሮ,ሰላም,የለኝም
@SadaR-bw5fl
@SadaR-bw5fl 2 месяца назад
ስራልን ወንድማችን በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@tetetety3946
@tetetety3946 2 месяца назад
Slam wondma tefthale enkwan beslam metah ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 2 месяца назад
ምርጥ ምክር ነዉ በርታ እስኪ መልካሙን ይወፍቀን ግን ከትዳር በፊት ፍቅር የለም ከትዳር በሗላ ነዉ ፍቅር የሚጀምረዉ
@frezerfkadu1
@frezerfkadu1 2 месяца назад
🤔🥰
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r 2 месяца назад
እውነት ነው በርታ ይቀጥል ጥቅሙ ለኛ ነው
@TsionMengasha-su4on
@TsionMengasha-su4on 2 месяца назад
Siralen brother betalen enamesegnalen
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@mebiezbah4914
@mebiezbah4914 Месяц назад
❤❤❤❤👍👍👍
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 2 месяца назад
ውይይ ስወድክ❤❤❤❤❤❤😂😂በትክክክልልል
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od 2 месяца назад
በርታ:እናመሰግናለን
@a-qf7jkgood
@a-qf7jkgood 2 месяца назад
በርታ ወድማችንን❤❤❤❤❤አሪፍ ምክር
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 2 месяца назад
መጣክልን
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 2 месяца назад
በትክክል
@ebbaebbba151
@ebbaebbba151 2 месяца назад
የእትዮጵያ ወንድ ፍቅር አሰጣጥ አያቅም ባክህ በተለይ በዚህ ሰአት 😢
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d 2 месяца назад
በርታልን
@AdanechMulatu
@AdanechMulatu Месяц назад
የቴሌግራም ሥልክህ ቪዲዮላይ ብታሥቀምጥ ❤❤❤❤
@user-hv5md7sj7m
@user-hv5md7sj7m 2 месяца назад
amesegenalewu wandeme agebatane letefatuu seralen gera legeachewuu
@Sichaletube8850
@Sichaletube8850 Месяц назад
Online lay huno iyale text yemaregs yemayi dewils mn yibalal?
@AziizaaAaziiza-gd4ll
@AziizaaAaziiza-gd4ll 2 месяца назад
አልሀምዱሊላህ ክፍል አንድን ሁለትንም ያሟላ ነዉ የኔዉድ ሁሌም ኑርልኝ አገራችን ዳታ የለም እኔን ለማግኘት ስንት ተራራ ወጦ ይደዉልልኛል
@Feven570
@Feven570 Месяц назад
እኔ በዉስጥ ላገኝህ ኣፈልጋለዉ ፍቃደኛ ከሆንክ በምን ልገኝህ
@AbebaAb-e9w
@AbebaAb-e9w 2 месяца назад
@EminetDakroub
@EminetDakroub 2 месяца назад
Amasaginalew,wondima
@TtGgg-de3ck
@TtGgg-de3ck 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰
@slam1281
@slam1281 2 месяца назад
አረ እኔ 24ሠአት ሌተቀን እሚያወራኝ አሁላይ ላደዬም ተሣነውው 😭😭
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 2 месяца назад
ከራስሽ ጋር አውሬናእየተጎዳሽ እደሆነ ከተሰማሽ ገደልግባበይው ብትጎጂ አድ ሳምንትነው ወሰን አርገሽ ዝጊው ከዛ ከወደደሽ ይመጣል ቢሄድም መኖር እደምችያ ያውቃል
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 2 месяца назад
እረ የእኔ ፍቅርኛ የራቁት ፎቶ ወይም video ላኪልኝ እያለኝ ነው ፍቅር ያለበት ወድ ይጠይቃል እንዴ ግራ ገባኝ ወድሜ ይክን commente አይተክ ዝም እዳትል
@rozinaseid
@rozinaseid 2 месяца назад
ኧረ እሚያፈቅርሽ ወንድ ያከብርሻል እሄንን ለመጠየቅ እራሱ ያፍራል ላንች ክብር ስላለው እሄ ግን በሁዋላ ወጥመድ ማጥመጃ አድርጎ እንዳይጠቀምብሽ ብዙወቹ በዚህ ነው የሚበሉት
@rozinaseid
@rozinaseid 2 месяца назад
ኧረ እሚያፈቅርሽ ወንድ ያከብርሻል እሄንን ለመጠየቅ እራሱ ያፍራል ላንች ክብር ስላለው እሄ ግን በሁዋላ ወጥመድ ማጥመጃ አድርጎ እንዳይጠቀምብሽ ብዙወቹ በዚህ ነው የሚበሉት
@Lamri-oh3ic
@Lamri-oh3ic 2 месяца назад
አምልጭ😅
@Alem_1
@Alem_1 2 месяца назад
የኔ ውድ እህት አምልጭ በሃላ እንዳታለቅሺ የምር😥
@merrygirma8638
@merrygirma8638 2 месяца назад
Mnw miyafekr wend wend aydelm ende Hulum yfelgalu
@DebruaDelelegn
@DebruaDelelegn 2 месяца назад
❤❤❤
@ZoonaZon
@ZoonaZon 2 месяца назад
❤❤
Далее
Faites comme moi
00:14
Просмотров 1,4 млн