Тёмный

ካምፓቺዮ-ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር (Campaccio-international cross country race) 

GK Sports
Подписаться 1,3 тыс.
Просмотров 50
50% 1

#cammpaccio_international_cross_country #crosscountry #athletics #iaaf
በአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፈቃድ ስር ከተመዘገቡት የዓለም አትሌቲክስ ሀገር አቋራጭ ተካታታይ ውድድሮች መሀከል በትልቅነቱ የሚነሳው በጣሊያን ሀገር ከሚላን 20ኪሎ ሜትር ወጣ ብላ ከምትገኝ አነስተኛዋ ሳን ጂዮርጆ ሱ ሌኛኖ ከተማ የሚደረገው ዓመታዊው የካምፓቺዮ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ነው፡፡ ይህቺ አነስተኛ ከተማ ከ6000 ህዝብ በላይ የሚኖሩባት አነስተኛ ከተማ ብትሆንም የዓለም ታላላቅ አትሌቶችን ቀልብ ለመሳብ የቻለ ውድድርን ታስተናግዳለች፡፡

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
How to win a argument
9:28
Просмотров 522 тыс.
One of the Greatest Speeches Ever | Steve Jobs
10:31
When Interviews Go Terribly Wrong...
11:42
Просмотров 1,5 млн
Ta Körkort - 10 Vanligaste Skyltarna
12:07
Просмотров 1 млн