Тёмный

ካስታርድ ማሀለብያ በዘፈራን (Custard ) 

TG ARABIAN FOOD
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 94 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 198   
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
*ማር ነገር ነሽ እኔ መችም ብዙ ተማርኩ ካንቼ እስኪ እንደኔ ከእህታችን ሙያ የተማራችሁ እጅ ወደላይ*
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
እንደኔ ሳውድ ነው ያለችው መሰለኝ እኔ መጀመርያየ ነው ስከታተላት ግን ጎበዝ ናት ።እኔ ከኣመዳሜ ቤት ነው ሞያ ያስቀረሁይ ኣይሙረየ ኣጥቸ ሞያ ኣቅርቻለሁ
@ShagaShaga-kn4fr
@ShagaShaga-kn4fr 2 года назад
እኔ የኔሜር. በጣም ግር ተጋብቸነበረ
@abedaberhan
@abedaberhan Год назад
👆👆❤😘
@Ethiotiktoker0
@Ethiotiktoker0 4 года назад
Yane konjo ejish yebarek ewunet astemarshign
@harunessa4070
@harunessa4070 5 лет назад
በጣም የምፈልገው ነገር እጅሽ ይባረክ
@sara-yp2ig
@sara-yp2ig 4 года назад
ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ውደ. የምሰሪያቸው ምግቦች ምርጥ ምርጥ ናቸው በርች
@etsubdinkigetachewa2774
@etsubdinkigetachewa2774 4 года назад
Wow new Serchewalew merx new👍👍😍
@kadijhhussen7239
@kadijhhussen7239 5 лет назад
ያው እምትለቂውን ሁሉ እከታተላለሁ እጂሺ ይባረክ
@denalove4024
@denalove4024 4 года назад
Betame balmuya neshe gobez
@ሰብለወለተዮሐንስ
@ሰብለወለተዮሐንስ 2 года назад
ጎበዝ እናመሰግናለን የከርምል አሰራር አሳይን
@munaabdi3696
@munaabdi3696 4 года назад
Tijiye zahferanu biqers kalagegnn?
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 5 лет назад
eges yebarek yene ehet
@Tube-kv9pb
@Tube-kv9pb 4 года назад
ነሻ ትንሸ ይጨመራል ረሦተሽ ነዉ አሪፍ ነዉ አሠራርሽ
@alsuhailalsuhail4247
@alsuhailalsuhail4247 5 лет назад
Thanks habibti yemalakohun bizu kanchi tamireylew barcha 😘
@abedaberhan
@abedaberhan Год назад
ቲጆዬ በጣም ጎብዝ ነሸ እጀሸ ይባረክ❤😘
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Год назад
የኔ ውድ ተባረኬ
@أمرانياحيدر-ذ7ي
@أمرانياحيدر-ذ7ي 5 лет назад
ማሻአላህ በጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ ዘቢብ እና ኮከናት ከሌለ ብስኩት ሰባብሮ መጨመር አሪፍ ነው
@ያረቢሶብርስጠኝ
@ያረቢሶብርስጠኝ 5 лет назад
አናመሰግናለን ቲጂዬ ያበናት ታጠቅ በሉ እንግድ ምግብ ለመስራት እቃ ለማጠብ ዴግ አላህ ያበርታን የኔው መቼም አይወራ የሚግዘኝም የለ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
አላህ ይድረስልን
@ruhitruhit9097
@ruhitruhit9097 5 лет назад
አብሽሪ ማሬዋ አሏ ከኛ ጋር ነው
@zuzuibrahim895
@zuzuibrahim895 5 лет назад
የኔ ቤጤ አላህ ያግዘን
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 лет назад
ርይዞችሁ ብትታአቶን ይስጣችሁ እህቶቸ !!
@ፍቅርያሸንፋል-ጰ2ዀ
አይዞሽ ማሚየ እኔም ልክ እዳች
@ummomuhammad1375
@ummomuhammad1375 5 лет назад
ጎበዝ በርቺ
@mulluneshbulli7171
@mulluneshbulli7171 5 лет назад
Wow betam new meyamerew thanks konjoye
@أحمد..ال-ن5ش
@أحمد..ال-ن5ش 5 лет назад
ውዴ.በርሽልን ስወድሽ የብስኩት ሃላዋ.አሳይን
@lijinet
@lijinet 5 лет назад
Wow Siyamir Alitechalishem Tgye
@sarasweety4154
@sarasweety4154 5 лет назад
አመሰግናለሁ ቆንጅትዬ ዛሬ የምሰራው ግራ ገብቶኝ ነበር ገላገልሺኝ
@zinetabdulah3552
@zinetabdulah3552 3 года назад
ማሻአላህ ባለሙያ
@saifasaifa2242
@saifasaifa2242 5 лет назад
ያምራል ውድ እህቴ አመሰግናለው
@ريحانههلال
@ريحانههلال 5 лет назад
አቦ በነትሽ ቲጂ ሰዎቼ በየቀኑ የተለያየ ምግብ እየጠየቁ አድርቀውኛል
@ajmanajman7323
@ajmanajman7323 3 года назад
ምርጥልጅነሽ
@ameeraameera5442
@ameeraameera5442 5 лет назад
TG gen bewset mesemer betelkielgi betam deiss yelgial
@HananHanan-py1pp
@HananHanan-py1pp 5 лет назад
ቲጂ ባለሞያ በርቼ ግን አንዳንድ የምታስገቢውን ግብአት እድናየው አድርጌ በማሳየት ጎዳይ ትንሽ ትፈጥኝለሽ አንዳንዴ ነው ግን ሁሎንም አይደለም ለማንኛውም አሳይን
@ነታንያነታንያ
@ነታንያነታንያ 4 года назад
ተባረክልኝ ቆንጆ እኔ ካንቺ እያየሁ መላማመድ ጀመርኩኝ ከምግቦችሽ እስከሁን አንዱን ሞከርኩኝ በጣም ተወዶልኛል
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
ቲጅዬ የኒዶ ወተት መጠቀም አይቻልም ወይ የሚቻል ከሆነ ለአንድ ሊትር ውሃ ስንት ማንኪያ የወትት ዱቂት መጨመር አለብን
@kemilabenthusentubekemilab7945
እኔ 7 ምላጋ አድርጌ የምሠራዉ
@eyeruseyerus6332
@eyeruseyerus6332 5 лет назад
ሀስብነሏህ ወኒእመል ወኪል ሱብሃነሏህ techyales enye yemsraw bedwkyet wetet new
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@@eyeruseyerus6332 እሺ አመሰግናለሁ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@@kemilabenthusentubekemilab7945 እሺ አመሰግናለሁ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 года назад
አረበኛ 😂😂😂 ኮይስ 😆
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
ክክክክክክክክ አረ አስቀሽኛል
@kedestshemales6697
@kedestshemales6697 5 лет назад
be halib nido maserat yichalal
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 5 лет назад
Tgi yene gobez berchi ema
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 лет назад
እናመሰግናለን ቲጂዬ
@rabercell3978
@rabercell3978 4 года назад
Zaferan etio yelem endet mesrat enchilalen
@samsungj7care280
@samsungj7care280 5 лет назад
ማሻ አላህ ሀያቲ ጀዛኪላህ ኸይርን
@ٱمويسر
@ٱمويسر Год назад
እረ
@hanihabeshawit3278
@hanihabeshawit3278 5 лет назад
ደግነቱ ከኔ ቤት አይሰራም እኔም መስራት እችልበታለሁ ግን አላሳያቸውም ብየ ዝም አልኳት
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 лет назад
እነሱማ ሳያውቁትቀርተው ሀሀሀ እድሜ ለኢተርኔት ባህላቸው ባይሆን ኖሮ
@zaizainabu7242
@zaizainabu7242 4 года назад
አለህ ይጨምርልሽ
@ሰናይትወለተኪዳንነኝ
ጎበዝ በርች እህታችን። ካስባርድ በአማሪኛ ምንድነው ? በፎቶ እያሳየሽን እረጋብለሽ ጥሩ ነበር። እናም በርች የመጀመርያየ ነው ስከታተልሽ
@addisthikle9530
@addisthikle9530 5 лет назад
Arebegnaw keretobeshe bamaregna tenagerii
@destamamo4895
@destamamo4895 4 года назад
ወዋ በጠም በጠም በላ ሞያ ነሽ እህቴ በርች
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 4 года назад
በርቺ ጎበዝ የትጂ ቤተሰቦች ኑ እኛንም አበረታቱን
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
እናመሰግናለን ቲጂዬ አላህ ያግዝሽ
@denalove4024
@denalove4024 4 года назад
Kanchi eytemarqu new semonune
@raditube5397
@raditube5397 5 лет назад
ማሻ አላህ ቲጂየ ማማየ ኒዶ ማድረግ ይቻላል
@ተመስገንአምላኬ-ቨ2ቈ
እሰኪ ማማየ የእራት ምግቦችን ሰሪ ሁሌ እራት ሰሪ ሰትለኝ ምን ልሰራ ተጨናንቄ ልሞትቱነው
@najeebanajeeba2774
@najeebanajeeba2774 5 лет назад
በጣም አመስግናልው እኔ አልችልም ነብር
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад
ምንድን ነዉ ካስተረድ ከኛ ከኢትዮጲያኖች ለየት ያለ ምግብ ስለምትሰሪ የኢንግሪደንቶቹን ምንነት ገለፃ ብታደረጊልን ለምሳሌ ካስተረድ የምን ዱቄት ነዉ ሌሎችንም ምን እንደሆኑ ገለፃ አድረጊባቸዉ እየሰራሽ ስለምታወሪ ግዜ አትፈጂም በተረፈ እናመሰግናለን ብዙ ስለምታስተምሪን ተባረኪ።
@ٱمويسر
@ٱمويسر Год назад
ካስተር ማለትማ የት ነሽ በአረበኛው እንድነግርሽ ኢትዪ አላቅም
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 5 лет назад
Selam konjo Wetetu Almerayi aydele Nadec new Siketl ahun lseraw new lenegachn Amesegnshalehu 👍👍👍🥰
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 года назад
ጎበዝ
@lemichannel8239
@lemichannel8239 4 года назад
እናመሰግናለን የኔ ውድ ተባረኪ
@tisinatyedingilmariyambari8627
Emitichemamiriyachewu negeroch be amaringa adirigiyachewu endigeban
@rahmaoromp01rahma92
@rahmaoromp01rahma92 5 лет назад
Mashallah tabark allh
@lenadagm4848
@lenadagm4848 5 лет назад
በጣም እመስግናለው ለየት ባለ መልኩ ስላሳይሽኝ
@zaizainabu7242
@zaizainabu7242 4 года назад
በጠም አመሰግናለዉ ብዙ ሞየ አስለምደሽኘል
@امفراح-ش7ط
@امفراح-ش7ط 5 лет назад
ካልተከተከ ጣእሙ ያልበሰለ አይሆንም? ስታይው መልሺ እስኪ ቴጂ ባለሙያ
@Mነኝየእናቴ
@Mነኝየእናቴ 5 лет назад
የኔ ባለሙያ ቀጥይበት ዛሬ እስራለሁ እሲቴ
@sofimussa6855
@sofimussa6855 2 года назад
ኢትዬ ወተት መዘርገፍ የለም ውዴ
@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ
@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ Год назад
❤❤❤
@vw5627
@vw5627 5 лет назад
Yena konjjoo baxme enmsganl gobaze nesh
@SM-bx4jz
@SM-bx4jz 5 лет назад
የምትሰሪው አረብ ሀገር ለሚኖሩት ብቻ ነው ኢትዩጲያንስ ይቅርታ ንግግርሽ ግን ለሁሉም ሊሆን ይገባል ።
@zainabmohammed6216
@zainabmohammed6216 3 года назад
እደ አጥሚት እሚጠጡትን አሳይኝ እስኪ ፎጦ እሚመስል ነገር ይጨምሩበታል አሳይኝ ሴትዩየ ስሪ ብላኝ ነው
@ttty3386
@ttty3386 5 лет назад
ዋው ያምራል ምርጥ ነው
@zabibas1786
@zabibas1786 3 года назад
ማሻ አላህ
@ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
Wow mar
@Ahmad-zv8jx
@Ahmad-zv8jx 5 лет назад
እኔ ያለሁበት ቤት አንቺ ምትጠቀሚያቸው አንድም ነገር የለም ወላሂ ቢኖር ሞያ እለምድ ነበር
@ፍቅርያሸንፋል-ጰ2ዀ
ትጅየ ሽኩረን ሁቢ
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 5 лет назад
ቲጂዬ በጣም ያምራል
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 лет назад
መሻአላህነው ማር ግን ዛፈራንየለኝም እንድሁ ይቻላልወይ
@hforhumble2415
@hforhumble2415 5 лет назад
Awo Wetet,sukuar ena custard powder bemetekemem tuchiyalesh
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
አዎ ማማዬ ትችያለሽ
@ilovemaml4359
@ilovemaml4359 5 лет назад
Gdeta aydelem zaifiren
@ሱሱቲዬብ
@ሱሱቲዬብ 5 лет назад
እናቷን ናፋቂ ትንሄል አርገሽስሪው
@ውዴመኖርህያኖረኛል
እናመሠግናለን ማሬ
@tube-hi5sl
@tube-hi5sl 5 лет назад
አመሰግናለሁ፡እህት፡አደኛ፡ዛፈራን፡ባይገባ፡ችግራለው፡ደሞ፡ዛፈራን፡አላቅም፡ባገራችን፡ምዲነው፡ኒዶ፡ወይም፡በድቄቱ፡ወተት፡ቢሰራስ፡በጥብጠን፡አይጥምም፡ወይ፡ሴትዩየ፡ስሪ፡ትለኛለች፡እኔደሁ፡አላቅበትም፡መልሺልኝ፡ሀሊብ፡ስኡዲና፡ሜራኢ፡እቤስሌለለ፡ነው፡ኮሜቶች፡ስታነቡ፡ታያችሁ፡መልሱልኝ፡እዲሰራ።
@kadijhhussen7239
@kadijhhussen7239 5 лет назад
እሮመዳን ከሪም ቲጂ ብዙ ጊዜ እሮመዳንን ስለምታነሺ
@asresyitayhi5804
@asresyitayhi5804 4 года назад
በርቺ
@kuwaithomemaid1946
@kuwaithomemaid1946 5 лет назад
ከረሜል እሚባለውስ እንዴት ነው ሚሰራው ልክ እደማሀለብያ አይነት ነው እስኪ ስሪና አሳይኝ
@zabiderfantaye2089
@zabiderfantaye2089 5 лет назад
እኔም ማየት እፈልጋለሁ ክራይማል እና ምጠበቅ
@kidedtyemane77
@kidedtyemane77 5 лет назад
አራፍ ነው ማሬ ግን የሆን የጨመርሽው መጀመርያላይ ወተት ካስታና ዱቂት ከዛ የሆነ አስፍር ያልሽው አላወኩትም ምንፍነው ማሬ
@ሁሉምሀገሬYouTube
@ሁሉምሀገሬYouTube 5 лет назад
ዛፈራን ይባላል
@mimilema5725
@mimilema5725 5 лет назад
Bechelfa Kenya Manchu balkem mara
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 7 месяцев назад
ቲጂ እናመሰግናለን
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
ማሻአላህ 👍👍👍👍😍🌷😍😍
@aweaman1497
@aweaman1497 4 года назад
አመሰግናለሁ፡እማ፡አሁን፡ልስራው፡መሰለኝ
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
ጎበዝ ነሽ በርች እንገዳ ነኝ መጀመርያየ ነው ስከታተልሽ ሰብስክራይብ ኣረኩይ ላይክ 👌❤ግን ወደ ስሃኑ ስትቀንሽ በመጨለፍያ በታረግይው ጡሩ ነው በድስቱ ከምንሸከመው😍
@حسينعمر-ه7ز
@حسينعمر-ه7ز 5 лет назад
እህት ወተትጰተለለ በወሀ ብቻ መስራት ይቻላል ወይ መልሸልኝ
@ራኪየድንግልማርያምልጅW77
አወ በውሀ ብቻም መስራት ይቻላል ወተቱ ካለ በወተት መስራቱ የተመረጠነው እንጅ በሁሉም መስራት ይቻላል ሀሊብ አቡል ቁስም ትንሺ መጨመር ትችያለሺ
@senayitseyoum5286
@senayitseyoum5286 5 лет назад
Behelib Bawudera tchiyalesh yalewetet Aeyihonm
@eyeruskasahn3262
@eyeruskasahn3262 4 года назад
ግሽጣ ሳይደረግበትም ቢደረግበትም ጠአሙ አንድ ነው እንዴ ውዴ
@leletealemayewe289
@leletealemayewe289 4 года назад
የቦቆሎ ዱቄት አይደረግም?
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ታድያ ምንድነው የሚደረገው ኦኦኦኦኦኦ
@hanitube404
@hanitube404 4 года назад
Wawww
@ziadah9152
@ziadah9152 5 лет назад
ደስጡ ገጠሹዋል ጨረሹ እህት
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 5 лет назад
እናመስግናለን የኔ ውድ ያምራል
@tigistkdist3467
@tigistkdist3467 5 лет назад
እናመሰግናለን ቲጅዬ እኔም አልችልም ነበር ♥♥♥!!!
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 года назад
ሄልም ይቻላል መጨረሻ ላይ
@AlinAlin-lt4cr
@AlinAlin-lt4cr 4 года назад
አመሰግናለሁ ጉበዝ
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 5 лет назад
ጠሩ ነው ግን ነሽ አላርገሽበትም
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 года назад
እኔ ወተት ሳይሆ ኒዶ ነው እምጠቀመው
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 4 года назад
እህት ።ሰላም ነሽ? ሀሊብ ፓውደር መጨበር ይችላል ወ መልሽልኝ እህት
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
አዎ ትችያለሽ እኔ በብዛት ወተት እቤት ውስጥ ስለማገኝ ነው በፍሬሽ ወተት የምጠቀመው ባይኖረኝ አሊብ ኒዶ እጠቀም ነበር ችግር የለውም
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 4 года назад
ሽኩረን በርች ጎበዝ
@kairiyasurura1579
@kairiyasurura1579 5 лет назад
Yenakojo
@ብዙየሚኪእናት
@ብዙየሚኪእናት 5 лет назад
ውይ እኔ ቲጂዬ እጅግ ይባረክ በርች አንችም ስሪ እኔም ልኮርዝ
@kairiyasurura1579
@kairiyasurura1579 5 лет назад
Yemachishi
@rahimaarahimaa9161
@rahimaarahimaa9161 4 года назад
Nice
@eyerusbeqele8388
@eyerusbeqele8388 5 лет назад
Zafaran sayon ele yaltefecew new yemecemerew aydel yekerta
@الحمدللهربيلاالمين
ማሻአላ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
ግንቴጂየ በእጂሺ ብትጠቀሚ፡በማንክ ብታረግ ጢሩ ኖው አረቦቺ አይወዲብ በተረፊ በረቺ
@misstwozootwo7816
@misstwozootwo7816 3 года назад
ተባረኪ
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 5 лет назад
Masha Allah
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
ቲጂዬበጣምባለሞያነሽእጅሽይባረክበርቺ
@abdurehmanahmed9291
@abdurehmanahmed9291 5 лет назад
አረበኛው ይቅርና በአማርኛ አስተምሪ መቼም ለኛ እንጂ ለኣረብ አታስተምሪ
@emanemu7114
@emanemu7114 5 лет назад
አማረኛ የማይችሉ ሀበሾች አሉ ኦሮምኛ ብቻ የሚናገሩ ለነሱ እንዲረዱ ብላ ነው ብዙ ግዜ ተናግራለች
@abdurehmanahmed9291
@abdurehmanahmed9291 5 лет назад
እንደዛ ከሆነ በደንብ ታውራ
@habeebaalgail7154
@habeebaalgail7154 4 года назад
Halib pawudar ayhonim
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን
ኦሮሞ ትግሬ አለ እማረኛ የማይስማ
@ሪታጅሀመድ
@ሪታጅሀመድ 4 года назад
ኑሪበት
Далее
ሮል ቶስት። ቀለል ላለ እራት
5:14
Просмотров 32 тыс.
Страшная Тайна Светы Кемер !
33:04
መህልቢያ ( custard  powder )አሰራር
12:56
Просмотров 1,4 тыс.
መሀለብያ አሰራር (muhallabia
5:19
Просмотров 11 тыс.
Страшная Тайна Светы Кемер !
33:04