Тёмный

Ethiopia: “ሚኒሊክ ማንዴላችን ናቸው” Tewodros Tsegaye with Megabihadis Eshetu Alemayehu Part2 

Reyot
Подписаться 260 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

18 сен 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@tjfn738
@tjfn738 5 лет назад
ቴዲ አደንቅሀለሁ ግን መጋቢ ሀዲስ ሊቅና ሙሁር ናቸው በኡነት ጥያቄህ ከባድ ነው። መልሱን መልሰውልሀል ብየ አስባለሁ ያረካህበት ነገር ካለ ግን እሳቸው ሰው ናቸው ፍፁም አዋቂ አደሉም አዋቂ ምሁር ናቸው።ፍፁም አዋቂው እግዚአብሄር ነው!!እድሜና ጤና ለመጋቢ ሀዲስ!!
@ehetemichael4560
@ehetemichael4560 5 лет назад
በጣም አመሰግናለሁ ሁሌ ማነው ይህንን እውነት የሚናገረው ብይ ስጠብቅ ነበረ እኛ እየፈረስን ህንፃን መገባት ጃሮ ያለው ይስማ ይህን አንደብትና አእምሮ እግዛብሔር ይባርከው ፀጋውን ያብዛልዎት መምህራችን
@hanatakele5996
@hanatakele5996 5 лет назад
ርዕዮቶች ያቆይልን የኔታ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋ ያድልልን!
@abease9534
@abease9534 6 лет назад
ደስስስስስ ስትሉ እድመና ጠና አብዝቶ ይስጥልንንንንን ብዙ ሁኑልንንን
@muluewentw772
@muluewentw772 5 лет назад
ሁለታቹህንም እግዚብሔር እድሜእና ጤና አብዝቶይስጣቹ
@konjo7249
@konjo7249 6 лет назад
እግዚያብሄር ፀጋውን ያልብስልን አሜንወንድማቺን ቴድሮስ አምላክ እግዚያብሄር እውነተኛውን የልቦና እና የህሊና ልቦና ሠቶካል በጣም ግሩም ልጂ ነክ አምላክ ይጨምርልክ አሜን
@user-uf3yt4wl5n
@user-uf3yt4wl5n 6 лет назад
tiji konjo konjo ምን ግሩም ነው እህታችን እስኪ በደንብ አዳምጭው ከባድ ሰው ስለገጠመው ነው እንጅ ቴወድሮስ አንደኛ በእምነቱ ኦርቶዶክስ አይመስለኝም ለዛ ነው አብዛኛውን የመናፍቃንና የፈላስፈወች አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቀው እሚገርመው አልፎ አልፎ እንዲህ አይነት መሰል ጥያቄ ጠይቀው እሚያስጨንቁ ሰወች እኔንም አንችንም ሌሎችንም ገጥሞን ጨንቆን መልሱ ይቅር ይበልህ እውነቱን ይገለፅልህ ብለን ያለፍናቸው ገጠመኞች ገጥመውናል ባይ ነኝ።
@konjo7249
@konjo7249 6 лет назад
ማ ማሙ እሱማ ልክነሽ እህታቺን እኔ በመምህራቺን መጋቢ አዲስበጣም የምተማመን ሠው ነኝ ጎበዝ ከሚባሉ አንደኛዬ ነው ምንም ጥያቄው አጣሞ ቢጠይቀውም መልሱን ግን ትክክል አድርጎ ይመልስለታል ትምህርታቸውን በደንብ አዳምጫቸው ሲያስተምሩ በጣም ይገርሙኛል አምላክ እግዚያብሄር እድሜውና ፀጋውን ይስጣቸው አሜን
@teshomeyihunie1601
@teshomeyihunie1601 6 лет назад
ወንድሜ ቴዎድሮስ ስለ ኢትዮጽያና ህዝቦቿ ምን እንደምታስብ ያስገርመኛል። ምንድን ነው አላማህ? ምን አይነት ጥያቄ ነው ያቀረብከው? ምን አይነት መልስ ነው የፈለከው? ምነው ጥያቄ የሚቀርብበትና የሚመለስበት ቦታ ጠፋብህ? አሁን ቴወድሮስ ከአይነ ስውርነት ወደ ልበ ስውርነት ተሸጋገርክ። ምንክኒያቱም የአይነ-ስውርነትን ትርጉም ከኔ ይልቅ አንተ ታውቀዋለህ። ከማንም በላይ ልበ ቡሩሀን ናቸውና።
@beffytube1297
@beffytube1297 3 года назад
ውይ መጋቢ ከእውነት ያኑሮት ፤ ሁሉ እንደእርሶ እውነቱን ቢናገር መልካም ነበር!!!
@reuytadese8175
@reuytadese8175 6 лет назад
Egziabher yakbriln megabi hadis eshetu ena teddye bertalin tiru sira new🙏
@gizachewbelay9519
@gizachewbelay9519 5 лет назад
✍️ ከልቤ የማከብራቸው ሁለቱ እንቁ እንዴት ሊገናኙ ቻሉ::
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 6 лет назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን በውነት ሊሰማ የሚገባ ትምህርት ኖው
@HaniGualFikrHani
@HaniGualFikrHani 5 лет назад
እስይይይ ስታምሩ ቴዲዮ ውድድድድድድድ all
@amsaleamsale1033
@amsaleamsale1033 5 лет назад
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ ምንም ቃላት የለኝም በእውነት የልቤን ነው የተናገራቹት እደመጋብ ሀድስ እና እደ ቴድ እድሜ ይስጣቹ
@user-hr1lv2rn1h
@user-hr1lv2rn1h 6 лет назад
ኣርበኛ የተዋህዶ መጋቢ ሃዲስ እሸቱ
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 6 лет назад
Hahahahaha "ራሱ እየፈረሰ ህንፃ የሚገነባ ትውልድ" ተባረክ አቦ
@petersun441
@petersun441 5 лет назад
tade u ar my hero u have bright mind
@kalalemu6087
@kalalemu6087 4 года назад
wow you are amazing journalist Tedy what a fantastic quotation. keep it up
@emebetasres6878
@emebetasres6878 5 лет назад
ደስ ብሎኛል በእውነት እምነት እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል
@henokt3206
@henokt3206 6 лет назад
Zemen Ayshre Kale Mililis new . thanks Tediye.
@genetdemissie798
@genetdemissie798 6 лет назад
ማንኛውም ሐይማኖት ሰውን አይድንም ! !!
@user-up5pn1sv8p
@user-up5pn1sv8p 6 лет назад
እናመሰግናለን ጥሩ ነው ትምህርት ሰጪ ነው
@dumeladumela651
@dumeladumela651 5 лет назад
thank you tedye
@melesechdemelew7326
@melesechdemelew7326 4 года назад
ሁለት ልበ ብርሃኖች ግዲት መወጣት ትችሉበት ተመሰገን
@messeret911
@messeret911 5 лет назад
GOD BLESS YOU I LOVE BOTH OF YOU
@abrhamteferi3992
@abrhamteferi3992 6 лет назад
እውነትም " የጥበብ ድግስ" ወንድሜ ቴዲ ልበ ብሩህ,, እንደሆንህ እኔ አያለሁ,, ጥያቄዎችህ ሙሉ በሙሉ እንዳልተመለሱ ይሰማኛል ። ዋናው,, ጥያቄህ ይግባህ እንጂ መልሱን በጊዜው ታገኘዋለህ,,! መጋቢ አዲስ ድንቅ ኖት,,
@eleleta5821
@eleleta5821 5 лет назад
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@melesechdemelew7326
@melesechdemelew7326 4 года назад
ሠለም ሰላም መልካም ሰራ አመሰግናለሁ
@yednekachewlegesselegesse5459
@yednekachewlegesselegesse5459 6 лет назад
አንዳንዴ ሰወችን ፍፁም አርጎ ማየት አይጠበቅብንም ቴዲ! እግዚአብሔርን መጠየቅ ያለብህን ጥያቄ ባታቀርብብን እንመርጣለን ፣ሲጀመር ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው የተባለው ለምን ይመስለናል? ለእንደዚህ አይነቱ ስር ነቀል ጥያቄ ይመስለኛል ፣በተረፈ ረዕይወት ይመቸኛል! !
@Han.2431
@Han.2431 5 лет назад
የምወዳቸው ልበ ብርሀኖች በርቱልኝ
@hayimanhayiman7013
@hayimanhayiman7013 6 лет назад
ተባረኩ
@selamtigrigna9955
@selamtigrigna9955 5 лет назад
Thank u teddye bless u all❤
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 2 года назад
ለቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨለለለለለለለለለለለለለለለለለ
@batyimeseret8725
@batyimeseret8725 5 лет назад
በጣም ደስስስስ ስትሉ እድሜውን ያድላቹ
@ethaferahutadesse5166
@ethaferahutadesse5166 6 лет назад
very good information
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 6 лет назад
Hahahahaha;,,,,, ኡፍፍፍፍፍፍ ተባረኩ,,,,,,, ቴዲዬ እጅግ በጣም ከባድ ጥያቄ ነው የጠየከው "የእኔ ትክክል ነው ካልን የሌላው ስህተት ነው ማለት ነው,,?"
@deguderese9586
@deguderese9586 6 лет назад
አላዘር ሳሙኤል once I have read an article said, "if there is one God, there should be one religion and the rest are fiction." I may not agree with the quote but what I di know is there are two types of religions. The one group is people creating religion organizations in search of God and the other one God's searching for humans (christianity). Christianity is different by its content, value, principles, miracles and teachings than anything I have read. But for the people who didn't get preached, they have been given a moral law which always seeks its creator because "human are a spiritual beings."
@jonatatube9721
@jonatatube9721 Год назад
ውይ ቴዲ ጉደኛ ሰው ነህ 😁😁👍
@meseretmeseret6161
@meseretmeseret6161 6 лет назад
ማር የሆኑ ኣባት አድመ ና ጠና ይስጥልን
@gebriyeakele3610
@gebriyeakele3610 6 лет назад
እድሜና ጠና ይስጥልኝ
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Ewnet new ande aymanot bcha new esom orthodox tewahdo bcha nat lelaw tahot new egziabeher zemenotn ybarkew abatachn teddy betam enamesegnalen
@PrimeTime2k09
@PrimeTime2k09 5 лет назад
Jawar "Ene Muslim negn" eyale yeselam haimanot yehonewen ye-Muslimen haimanot markes-en makom alebet. Jawar yetebaboch tebab, gira yegebawen yeAfla wetatochen mind yeEthiopian wudket kemish ekuy areboch bekaremew petro-dollar santim eyeshrefe eyesete Addis Ababan dagmawi-Rwanda lemadreg korto yetenesa ebd sew new. Dr. Abiy lemen endetagese lemelaw selam wedad yeEthioopia hizb enkokelsh honoal.
@henosejigu8498
@henosejigu8498 4 года назад
Reyot is different. It is really great media and should be helped!!
@kidist8769
@kidist8769 6 лет назад
እድሜ ይስጣችሁ
@user-gv3tn6xc1n
@user-gv3tn6xc1n 5 лет назад
amen Amen Amen
@user-sf8wd9ns7f
@user-sf8wd9ns7f 4 года назад
ዋወወወወወ በትክክል አባቴ አዲስ እሽቱ 😢😢😢😢እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ተዋህዶ ለዘላዓም ትኑር👌👏
@AsdAsd-ds2cd
@AsdAsd-ds2cd 6 лет назад
ትክክክል
@seni905
@seni905 6 лет назад
Enamsegenalen
@user-melakuhab
@user-melakuhab 5 лет назад
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ምፈልገውን ነው የተናገሩት
@nardosamanuel5926
@nardosamanuel5926 5 лет назад
መጋቢ አዲስ እሸቱ ስወዳችው እኮ
@yonasabebe8635
@yonasabebe8635 5 лет назад
" ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ እኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ፥.........። " (ትንቢተ ኢሳይያስ 43:10)
@weseneafi5520
@weseneafi5520 6 лет назад
Egzihabeher huletachhunem yetebek betam betam betam tekami temehert new
@tgishayemam5635
@tgishayemam5635 5 лет назад
ታላቅ &ግሩም ስው!!
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 6 лет назад
Abatechin Memihrachn Ena Wendmachn Egziybher Edmy Yestln Betam Desssss Yelal Tewahedo Hayemanotachn LEZELALEM TINURILN
@hannagebremariam2842
@hannagebremariam2842 6 лет назад
There was a time Ethiopia had isolated herself from the entire world then Ethiopia was in peace . so Mr. Megabihadis is right war would not stop bc we live in this wicked planet and we all are part of it.
@samlem8837
@samlem8837 5 лет назад
people human race are wicked not the planet look at the other species they do care and live according to the purpose they were created but human...………….???...………….? huh
@yasiaserat8341
@yasiaserat8341 6 лет назад
Ewnt belwah kale Eywte Yasmaln Egzeyabar Edmanah Tanaw ystln Amne Amne Amne
@yonasteklemariam3751
@yonasteklemariam3751 5 лет назад
ተዋህዶ ናት ኣንደና
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 5 лет назад
ሁለታችሁም የእውቀት መገናኛ ይእውቀት መገበያያ ላይብረሪ ናቹህ!!!
@washimanovishmano6901
@washimanovishmano6901 4 года назад
kalhiwot yasemalin
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 5 лет назад
አንድ ሀይማኖት አንድ ጥመቀት ኤፌ 4-5 ተዋህዶ ብቻ ነው ቃለ ህይወት ያሰማል
@user-vq7gs5qn2t
@user-vq7gs5qn2t 4 года назад
ምሊልክ እኩይ ነው።
@user-qi9wz7ch5o
@user-qi9wz7ch5o 5 лет назад
Tikekile memeher
@hannayilma7211
@hannayilma7211 5 лет назад
Tilik Abat Megabi Mistir Eshetu.... nurulin
@munamersha8001
@munamersha8001 6 лет назад
kal hiwet yamalnn
@miki121
@miki121 5 лет назад
مشاالله ي رايوت hulum lamenebet ena lamenelet neger hulu tkkl new kalmenk haymanot hone emnet yelem getachnn medhanitachn eyesus crstoss emneth adnohl new sil yneber slezi hulum ke emenet new mijemrew leemnet demo ameknyo yfelgal
@yasiaserat8341
@yasiaserat8341 6 лет назад
BEGZEYABAR Semi Eyalkuge Mzemuru Ymizmrw Manew Btam Atent Ymiyalmlm mzmur nw Kchalachw Ngeruge Egzeyabar Yebarkachw
@samriawt6405
@samriawt6405 6 лет назад
Yasi Aserat አሸናፊ ገብር ማርያም (ASHENAFI GEBREMARIAM)
@onlytrue4657
@onlytrue4657 5 лет назад
Mene malet flegash nawe? Badero bare yarese yalme esu tahadeso honal yabagashawe gerup nawe dero adenkawe naber ahune gene zaktuwal waredawal anseawal
@solomonketema3605
@solomonketema3605 5 лет назад
በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል ግን ለምን የሀይማኖት ሰዎች ከመንግስት (ወይም) ከፖለቲጋ ጋር ለምን ተዛመደ ይሄ ጥያቄ ለመጋቢ አዲስ እሸቱነው ቀጥሎስ ለምን ለማቆም እንኳን ዝግጅት አላደረገም ሀይማኖት እና ፖለትካ አብረው ይሄዳሉ ወይ ይሄ ካልሆነ ለምን አባቶች ሀይ የሚላቸው ጠፋ የቀራቸው ፓርላማ መግባት ነው እሱንም እየገቡ ነው ሀይ ባይ ያስፈልጋቸዋል ፖለቲካን ለፖለቲክኞች ቤተክርስቲያንም ለበቁ አባቶች መሆን ይገባዋል ሀይማኖት ለማስታረቅ የትም ትግባ ሌሎች ጉዳዯች ገብቶ መገኘቱ ለሁለት ፍርድ ያቀርባቸዋል ስለዚ ከዚ ድርጊት ሊቆጠቡ ይገባል::
@Atifra1532
@Atifra1532 5 лет назад
des tilalachuh bertu
@fatoumahoussein5348
@fatoumahoussein5348 2 года назад
ታድያኮ ።አማኝ ይባልጅ ። ከሚገርማችሁ እኔ የገጠር ሠው ነኝ ።አና ብዙ ሠዎች ክርሥትና እምነታቸው ሆኖ ማተብ አሥረው ።ገነትና ሢኦል አለ ሀጢያት አትሥሩ ስላቸው ።ማናየው ሄዶ አይቶ የመጣ የለም ነው የሚሉ ።ብሉዐዐዐጠጡ ።ደሞም አወቅን የሚሉ ሠዎች ተማርን የሚሉት የሚያሣይትን ሀጢያትም እያዩ የሚበላሹም አሉ
@emawaymekuria2346
@emawaymekuria2346 5 лет назад
Kibre lehuletachum ydresling
@PrimeTime2k09
@PrimeTime2k09 5 лет назад
Neo-Nazi, narrow-minded Ja-war inhales in and out his breath as if he eats chilly powder. -- sihhhhh-----sihhhhhh. Tikus injera be-berbere belto new ende interview yemikerbew?
@gashawalene8436
@gashawalene8436 5 лет назад
ትልቅ
@rcmrd1
@rcmrd1 6 лет назад
ሃይማኖትና ምክንያታዊ እሳቤ የሚለው ጥያቄ ሁለት ገጽታ ኖሮት አየሁ በውይይቱ:: ቴዎድሮስ ለማለት የፈለግከው (እኔ እንደገባኝ) በምክንያት ማመን እችላልሁ ወይ? ነው:: ሌላው ገጽታ ደግሞ እምንኔን በምክንያታዊ እሳቤ ማረጋገጥ እችላለሁ ውይ? የሚል ነው:: መጋቤ ሃዲስ ለኋልኛው መልስ የሰጡ ይመስለኛል:: ቴዎድሮስ ጥያቄህ የመጀመሪያው መሰለኝ:: ካልሆን ይቅር በለኝ:: በኔ እምነት የማታውቀውን አታምንም ብታምንም በትክክለኛው መንገድ ላይ ነህ ማለት አይሆንም:: ከመጽሃፍ ለመጥቀስ ሃዋርያው ቅዱስ ጳውሎስን ማንሳት ይቻላል:: መድሃኒታችንም ሲናገር የዮሐንስ ወንጌል 17:3 ላይ ማወቅ የዘላለም ህይወት ናት:: እውነተኛውን አምላክ ማወቅ ልጁንም:: ትንቢተ ኤርምያስ 31:34
@tglov5384
@tglov5384 5 лет назад
Tedy ante asach mesih .. Wiyyy fetary min gud neh gin
@emanrebie1692
@emanrebie1692 6 лет назад
Tiru koyta nebrn
@user-uf3yt4wl5n
@user-uf3yt4wl5n 6 лет назад
ቴወድሮስ ፀጋየ እሚጠይቀው ጥያቄ የጥርጥር መንፈስን እሚያሰርፅ የመናፍቅ አይነት ግራ እሚያጋባ ነው።መጋቢ ሀዲስ የሰውን ሞራል ጠብቀው ሲያወሩ እሱ እሳቸውንም አድማጩንም እሚፈትን እና እሚያስት ጥያቄወችን ነው እሚጠይቀው ይቅር ይበለው።
@mesrikegod4211
@mesrikegod4211 6 лет назад
Gen eko yamen yetetemek yedenal nw yalew........ye 40 ken lej men awko nw yemitemekew ??? Melesulegn
@14MELODIES
@14MELODIES 5 лет назад
’’ብቸኛው የመዳኛ (የመፅደቂያ) መንገድ ተዋህዶ ሃይማኖት ናት’’ መጋቢ ሃዲስ ዓለማይሁ የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 14 ፡ 6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። መንገዱ ክርስቶስ እየሱስ ነው እንጂ ሃይማት ዘይደለም ፡፡
@user-nn1lt4dm9o
@user-nn1lt4dm9o 6 лет назад
ምንሊክ ጅግና ከሆነ ኤርትራ የኢትዮጵያ አልነበረቺም ማለት ነው።።
@yidulemariyam2258
@yidulemariyam2258 6 лет назад
minilik seltan kemeyazu befit erasu eko ertria be talian ser nebrech
@Etsegi7
@Etsegi7 6 лет назад
Eritrea yaserkbew weyane new
@yabtsega467
@yabtsega467 6 лет назад
lebehen Ayto Atenagerk Ante Denbara Be Ement Sem poltica Atsbek
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 лет назад
Selam ፦በጣም እስማማለሁ ። ምኒሊክ ማንዴላችን ናቸው ??? አቅራቢው social media የፈጠረው ጅምላ ደደብ ነው።
Далее
😍😂❤️ #shorts
00:12
Просмотров 946 тыс.
Riyot: Interview with Dr. Fikre Tolossa
54:39
Просмотров 128 тыс.
Reyot Interview with Artist Alemtsehay Wedajo - Part 1
57:52
В поисках семьи😢😱
0:56
Просмотров 8 млн
телега - hahalivars
0:54
Просмотров 3,9 млн