Тёмный

" ይድናል " በቀን 40 ነበር የማጨሰው  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 556 тыс.
50% 1

" ይድናል " በቀን 40 ነበር የማጨሰው @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022 #denqlejoch #eshetumelese
#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

21 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 835   
@jeri3637
@jeri3637 Год назад
ምስክርነት መታደል ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@abebatesfai5498
@abebatesfai5498 Год назад
111
@zellitube
@zellitube Год назад
የቁልቢው ግብርኤል ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን የሞቱትን ነፍሳቸውን ባጸደገነት ያኑርልን😥😥💚💛❤
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
አሜን አሜን አሜን 😥😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 Год назад
👌👌👌👍👍❤️❤️
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@abebina4362
@abebina4362 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🏿 😭
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
አሜን አሜን አሜን 💔💔🖤🖤🖤💚💛❤️
@tinaye964
@tinaye964 Год назад
እግዚአብሔርን ጠይቆ ያፈር የለም ክብር ለእናትና ልጅ❤️🙏
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w Год назад
ድንቅ ምስክርነት ነው :ላንቺ የደረሰ አንቺን የሰማ መላኩ ቅዱስገብርኤል የኛንም የአገራችንን ችግር ጥርግ አርጎ ይውሰድልን
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol Год назад
ሱባሃን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው የቀርቱንም እህት ወንድሞቻችን አላህ ከሱሱ ያውጣልን እውነት በጣም አስተማሪ ነው 💯 ማዘር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ በርቱልን 💪💪💪💪💪💪💯
@eritreantiktokjustforfun..6697
Amen
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Год назад
አሜን!
@mimimesfin4738
@mimimesfin4738 Год назад
Llp
@dinkitudxb3308
@dinkitudxb3308 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 Год назад
Amen
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Год назад
የደስታ አብሳሪው መጋቢ ሀድስ ቅዱስ ገብርኤል ለሀገራችን ሰላምን ያብስርን 😢🙏
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 Год назад
Ameen Ameen Ameen
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
አሜን ፫
@Yabseratube
@Yabseratube Год назад
አስቴርዬዬ የኔ መልካም እናት እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝምልን❤❤❤
@addis78847
@addis78847 Год назад
ሰብስክራይብ እንደራርግ እናት
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 Год назад
😥😥😥😥😥👍👍👍
@halemariambeyene6141
@halemariambeyene6141 Год назад
@@addis78847 0
@eskuadane1211
@eskuadane1211 Год назад
@@comedianeshetu music
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 Год назад
እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ የኔ እናት ጨዋታቸዉ ሲጣፍጥ ለእርስዎ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችን ከተያዝንበት ሱስ እንድንላቀቅ ይድረስልን አሜን(፫)
@sarapaulo6993
@sarapaulo6993 Год назад
amen
@terunashagegnahu5038
@terunashagegnahu5038 Год назад
amen amen
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
አሜን ፫
@selam801
@selam801 Год назад
አሰቴርዬ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሄር እድሜ ና ጤና ይሰጥሸ🥰 የቁልቢ ቅዱሰ ገብሪኤል ሀገራችን ሰላም ያርግልን😥
@banchibanchi5611
@banchibanchi5611 Год назад
የኔእናት ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል እንዴት ደስ ይላል ።እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@ter2065
@ter2065 Год назад
،እስቲ ሙስሊሞች በዶአ ክርስቲየን በፀሎት አስብኝ እጭቅ ላይ ነኝ በቃ ሁሉም ነገር ሰለቸኝ ሂወት ጨለመብኝ 😭😭😭😭😭
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz Год назад
አይዞሽልኝ እህት አለም እግዚአብሔር ከጭቀትሽን ያቅልልሽ
@mekdi7550
@mekdi7550 Год назад
እግዝአብሔር ከጭንቀት ነፃ ያውጣሽ እህቴ❤ አሁን ላይ ሁላችንም ጭንቀት ላይ ነን ፈጣሪ በቃ ይበለን 😭
@samritube9007
@samritube9007 Год назад
አይዞሽ እህቴ ለአምላክ ሁሉም ቀላል ነው
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏 በእምነትሽ በርቺ❤❤❤
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
አይዞአቹ እህቶቼ ነገ ሌላ ቀን ነው በእምነታቹ በርቱ ወደፈጣሪ አልቅሳቹ ድዋ ፀሎት አድርጉ ጭንቀታቹ እሱ ይፈታዋል
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
74 አመቷ በጣም ታምራለች. እሼ በጣም በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው. እግዚአብሔር ገላግሎሻል. እናመሰግናለን.
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Год назад
በስም አብ ጀግና እናት ናቾው በምክንያት ነው የራማው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ስንል የሚደርስልን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እኔም ስለ አተ ብዙ እመሰክር አለሁ ለደጅህ አብቃኝ ለሁላች መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በክንፍ ይከልላቹ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃሽ። እርግጠኛ ነኝ አሁን ጠዋት ስችነሺ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ስራሽ። ባህታዊ ገብረመስቀል አሜሪካ የመጡ ግዜ የብዙ ሰው ህይወት ለውጠዋል ። ልዑል እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልኝ።
@user-gf1zm8lr9n
@user-gf1zm8lr9n Год назад
የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይመስገን በእውነት ስለቶትን ስለሰማ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጦት በበኩል ዘና ብዬ ቁም ነገርም ይዤበታለው እሼ የኛ ምርጥ ሰው ኑርልን ድንግል ከነ ልጃ ትጠብቅህ🙏💟እንወድሀለን🙏💟💟💟💟💟❤❤❤❤❤💐💐
@rehimaahmed
@rehimaahmed Год назад
መልካም እናት ነሽ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Год назад
በሰው ሀገርም ይሁን በሀገር ያለንው ሙስሊሙም ይሆን ክርስቲያኑ እስኪ በቃ የንፁሀን ሰቆቃ ይበቃ ብላችሁ ዱአ አድርጉ ሀገራችን ታማለች ሰው እንደ በግ እየታረደ ዝም ሆነ !!!!!
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Год назад
በvideo ብቻ አያቼ በጣም የወደድካት ሴት ወያዘሮ አስቴር እድሜ ያስጦት
@blenyetadulij1838
@blenyetadulij1838 Год назад
አቤት ፅናት አቤት እምነት ደግሞም ታማኝነት የገባችውን ቃል ( የተሳለችውን ስለት በፅናት መፈፀም እውይ መታደል 😍መላኩ ገብርኤል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ😍እንዴት ደስስስስ እየለኝ እንደሰማሁት በእግዚአብሔር❤🙏
@tamrin_negadiew
@tamrin_negadiew Год назад
ትንሽ ግን አጠረብኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱ እናመሰግናለን!
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 Год назад
ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ያመነ ሁሉ ይድናል መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የሁላችንንም ፅሎትና ልመና ይስማን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ramadantube
@ramadantube Год назад
የሚገርም ታሪክ ነው ማሚ ጠንካራ እናት ነሽ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
የኔ እናት ወ/ሮ አስቴር እንኳን ቅዱስ ገብሬኤል ጸሎትሺን ሰማሺ እረጂም እድሜ ይስጥሺ የድሆች እናት ወሬዋ እራሱ ደስ ሲል
@miherettube8288
@miherettube8288 Год назад
ቅዱስ ገብርኤል አሁንም በእድሜ በጤና ጣብቆ ያኑሪሽ የኔ እናት ስለትሽን የሰመ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንም ይስመን ሀገረችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ❤❤❤ እሽዬ በጣም እናመስግናለን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Год назад
የምዬ የአገሬ የኢትዮጵያ ልጆች ወገኖቼ እባካቹ እባካቹ በፃም በፀሎት አምላካችንን እንማፀነው 😭😭😭😭የኔ ደግ እናት ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥሽ🤲🤲🤲🤲🤲🤲እሼዋ የኔ ድንቅ እግዚአብሔር ከፊትክ ይቅደም ሁሌም🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l Год назад
እሼ ትልልቅ ሰዎችን በፍቅር አንቺ ወይ አንተ ስትል ደስ ስትል💖
@hikma9156
@hikma9156 Год назад
ሱበሀን አላህ የብዙ ወጣቶች ህይዉት የሚያበሳቁለው የሱስ ጉዳይ ነው አስተማሪ ታሪክ እወድሻለሁ የኔ እናት🥰❤🙏
@user-kh4bl5bh7n
@user-kh4bl5bh7n Год назад
ቁልቢው. ገብርኤል. ለደጀ. ያብቃን.
@promissekola7854
@promissekola7854 Год назад
አሜን
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 Год назад
ወይኔ እሼ እኮ ግን አንተ ትለያለህ በጣም አሁን ይሄን ታሪክ ለተመልካች እንደሚጠቅም እሚረዱት በጣም ጥቂቶቹ ናቸው አንተ ግን ሁለገብ ነህ በርታልን እውነትም ይድናል 😪🙏🙏 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
እናት አስቴር ገራሚ ታሪክ ነው እውነት ነው ብዙ ሱስ አሉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤️
@gunatube12
@gunatube12 Год назад
ዋዉ በጣም ምርጥ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@user-ky2cy7iq3u
@user-ky2cy7iq3u Год назад
ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ስለትሽን ሰማሽ እህቴ.እኔም በልጅነቴ ከዛሬ 25 አመት በፊት ከሀረር ቁልቢ ሁለት ግዜ ስለት ያለባቸዉን ሰዎች ለማካሄድ ብዬ ሔጃለሁ ለዛዉም የሀምሌ ገብርኤል በክረምት ዝናብ እየወረደብን ግን ብዙ ስለነበርን እየዘመርን ደስ የሚል ጉዞ አድርጌያለሁ. በጣም ደስስስ የሚለዉ በየደረስንበት ከተማ ያሉ ሰዎች የቁልቢ መንገደኞችን ያስተናግዳሉ ምግብ የሚጠጣ ይሰጣሉ የደከመዉን እግራችንን ያሻሉ ምንም ሳይታወቀን ቁልቢ እንደርስ ነበር ...ጥሩ ትዝታ😍❤❤❤ እስኪ የቁልቢዊ ገብርኤል ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን እንዲሰጥልን ከፈጣሪ እንዲያማልደን እንደየ አቅማችን እንሳል ወገኖቼ🙏
@solomonjima2097
@solomonjima2097 Год назад
አስተማሪ ተሞክሮ ደስ የሚል አከራረብ ነው እግዚአብሄር ሁላችንንም ከሱስ ያላቀን።
@milkiashaileghidey820
@milkiashaileghidey820 Год назад
እችህ እናት በጣም የተባረከች መልካም ሰው ናት እሼ ወንድሜ ፣ እግዝኣብሄር እድሜ እና መንግስቱንም ትወርስ ዘንድ ይርዳት ይጨምርላት እሼ ወንድማችን ፣ኣንተንም በትልቅ ሾው መንገድህን እያደገ እንቀና እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ ፣ ሰላማችሁ ይብዛ ፣ኢትዮፒያ ለዘላለም እግዝኣብሄር ፊቱን ያብራላት ፣ሁሉም ነገር ኣልፎ ኤርትራ እና ኢትዮፒያ የሳቅ ዘመን እና የደስታ ዘመን ይቅረብልን ኣሜንንንንን
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Год назад
I wasn't planning to watch it but I finished it! Oh my God, I love this lady, she's a very beautiful, strong and honest Ethiopian women ❤️. I usually don't say that.. people should learn from this lady... how to speak ......she covered the culture, religion and social aspect of being an Ethiopian even though she has been out of her country for so long. WOW!!!
@Mebrat146
@Mebrat146 Год назад
እናታችን በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ያስተላለፍት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።አብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ለሃገራችን ሰላም ያብስርልን የሞቱቱን ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን🙏🙏
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Год назад
እረጅም እድሜ ይሥጥሽ እናተችን መልከምሠዉ እሽቱ መልከምሠዉ እንደተ መልከም ሠዉ በሀገረችን ያብዘልን ኪደንምህረት ሀሠብህን ትሙላልህ ተክፉትጠብቅህ ለሀገረችን ሠላሙን ትለክልን
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Год назад
ደስ የምትል እናት እንኳን ቅዱስ ገብርኤል ስለትሽን ስማሽ ጨዋታሽ ይጣፍጣል እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-zl6rd1rz7l
@user-zl6rd1rz7l Год назад
በጣም የምወዳቸው እናት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@Mariamzemedebrhantube21212
@Mariamzemedebrhantube21212 9 месяцев назад
የሚገርም ነው እግዚአብሔር በፍቅር ሰውን ሲርዳ ለርሱ ቀላል ለሰው ግን ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን በፍቅር ያስፈፅማል ❤❤❤❤❤
@lawgaletw
@lawgaletw Год назад
መሳጭ እና አስተማሪ ታሪክ ነው እውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@mekides
@mekides Год назад
ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ እሸቱዬ እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ላገላችን ሰላሙን ያምጣልን ለሞቱትን በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢
@habeshatiktok9529
@habeshatiktok9529 Год назад
ደስ የሚሉ እናት ንግግራቸው እንዴት ይጥማል ❤❤❤❤❤ ለብዙ በሱስ ውስጥ ላሉ ወጣቶች በጣም አስተማሪ ነው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ እሼ በርታ ለትውልድ የሚጠቅም ፕሮግራም ነው በርታ 🙏🙏🙏
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Год назад
በጣም አስተማሪ ታሪክ ፣ ደስ የምትል ወይዘሮ አስቱዬ ገና ወጣት ነሽ አሁንም…
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
የኔ እናት ደግና እሩሩ እናት እክ ነሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Год назад
ኡሚ እረጂም እድሜና ጤናይሥጥሽ በጣም አሥተማሪ ትምርትነው ያሥተማርሽን ሠምተን የምንጠቀም ያርገን
@bobfinancr9648
@bobfinancr9648 Год назад
ገብርኤል አባቴ ለኔም በቃሽ በለኝ ሲጋራዉን ወገኖቼ ፀሎት አርጉልኝ ሲጋሪ ሺሻም ነዉ የማጨሰዉ ገብርኤል አባቴ በቃሽ በለኝ ማሚዬ የኔ እናት ላቺ በቃሽ እዳለሽ ለኔም በቃሽ ይበለኝ አሜን
@nnfamiille5341
@nnfamiille5341 Год назад
ላይክ ግጩኝ እባካቹ አትለፉኝ ደስ ይበለኝ
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 Год назад
እረጅም እድሜ እና ጤና ትስጥሽ የኔ ውድ
@awegaweg7406
@awegaweg7406 Год назад
ዬሜገርም ታሪክ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን እንኳን ስለቶዎ ሰመረለዎት እሼቱ እናመሰግናለን ውድ ወድማችን
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Год назад
እረንምመላበሉኝባሊሴጋራበቀንአራትባኪትአይበቃውምእኔምመላበሊኝከመውደቁበፊትሳባውከኝቅምውጨነውየጀማማእገዞኝ
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 Год назад
@@AbCd-lf2df ውዴ በኡስታዞች አስመክሪው ቀስ እያለ ያቆማል ሱስ መጥፎ ነው እህቴ በአንዴ የሚተወው አደለም
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 Год назад
እኛም የልባችን መሻት ተፈፅሞ ስለታችን ሰምሮ ለምስክርነት ያብቃን 🙏❤❤
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z Год назад
የስልክ ሱስ እኔጋ ነው ሌላኳ የለብኝም 😂
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 Год назад
Enkanem ga
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 Год назад
Enam a
@sintayehumenzire2258
@sintayehumenzire2258 Год назад
አኔም
@ablataselam7970
@ablataselam7970 Год назад
አስቱካ እድሜሽን ጤናሽን ይስጥሽ እስከዛሬ ይሔንን ይዘሽ አታስተምረመንም ነበር እናታችን በርከታች ጠያቂያችን ገና እንደ አዲስ ይታደሳል እድሜሽ ይጨምራል የደሀ እናት ክፋ አይንካሽ እንኳን ሲጋራ አጥያቶችሽ በሙሉ በመልካምነትሽ ተሰርዞልሻል እድሜ ይስጥሽ አንቺኮ የአለም እናት ነሽ ለውጪ ዜጋ አትይ ሐይማኖት ብሔር አትለይም እድሜንን ጨምሮ ያብዛልኝ አመሰግናለሁ እሼ አንተም ተባርክ ባንተምክንያት ነው ለጆሮአችን የደርሰው እድሜና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ። መልዕክቴን አድርስልኝ ለአስቱካ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Год назад
እሼ የኔ ምርጥ የኔ እናት እኳንም እግዚአብሔር ከዚህ ሱስ አላቀቀሽ❤❤❤❤
@gjryyvyt529
@gjryyvyt529 Год назад
Ere be allah gerami set degmeh akrebelln👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💓
@sociacell9164
@sociacell9164 Год назад
በጣም ደስ የሚሉ እናት ታሪካቸው አስተማረ ስለሆነ ድጋሚ ይቅረቡልን
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Год назад
ስለ እውነት ለመናገር በፍቅር ባላለቀ እያልኩኝ ያየሁት ይሄ የእናቴ ፕሮግራም ብቻ ነው በተለይ መጨረሻው ደሞ ያላት ጥንካሬ ከኦርቶዶክስ ማለት እዲህ ነው ወድማቹን አተ ለኛ መምህራቹን ቡዙ እውነት የምገበይብህ ለኔ ልዩ የእውቀት አባቴም ወድሚም ናህና እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን እናመሰግናለን 😘
@annamarry2277
@annamarry2277 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥሽ አባቴ ሶሰኛ ነበር ነፍሱን ይማረውና የቁሉቢ ገብርኤል አስታወሽኝ ይሰማል። እንዳውም በጡሩ ሰዓት ገብተሻል።ያገሬ ታቦት አገራችንን ሰላም አርግልን ከመታረድ አውጣን።
@fekaduzerai4633
@fekaduzerai4633 Год назад
ክብር ለእግዚአብሔር ብስራታዊው ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያን ብስራት ይዞልን ይምጣ 💚💛❤️
@tirujember6290
@tirujember6290 Год назад
እንኳንም እግዚያብሔር ከዚህ የዲያብሎስ ተግባር አወጣሽ፡፡ እሸቱ የምትዳስሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች ሁሉ ማንም ያላያቸውንና ሌላውን የሚዲያ አካል ሊያስተምሩ የሚችሉ ናቸውና በርታ እግዚያብሔር ይርዳህ፡፡
@dasashdas4308
@dasashdas4308 Год назад
አሺ ፈጣሪ እድሜ ጤና የስጥህ ወንድሜ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 Год назад
እሼ አስቱን እንዴት እንደምወዳት ለመንገር ቃል ያጥርኛል ለሀገሬ አብቅቶኝ በአካል እራሱ ባገኛት እንዴት ደስ ይለኛል መስለህ የኛ ስዉ መጠጥ ሲጋራ ጫትን ብቻ ነዉ ሱስ ብሎ የሚያስበዉ ትክክል ነች የሱስ አይነት ብዙ ነዉ ተነግሮ የማያልቅ አብሶ የዘንድሮ ሱስ እኛን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪያችንን እጅግ የሚያስከፍ ለኛ ለነብሳችንም እሳት የሆነ ነገር ነዉ ከዛ ፈጣሪ ይስዉርን የገቡትንም ልቦናቸዉን ይመልስልን አስቲ ታሪክሽ ለስማ ትልቅ ማነቃቂያ መልእክት ነዉ ያነቃቃል በጣም
@aa11aa83
@aa11aa83 Год назад
ትክክል ያመነይድናንክብርለእናትእናልጁ ሠለሁሉምነገርእግዚአብሄርይመሥገን
@nigistmulugeta3474
@nigistmulugeta3474 Год назад
በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እንደዚህ አስተማሪ የሆኑ ሰወችን በማቅረብ ቀጥል ቁልቢ ተስሎ ወዲያውኑ ያቆመሰው አውቃለሁኝ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባህ
@welansaali674
@welansaali674 Год назад
የኔ መልካም እናት እግዚአብሔር እድሜናጤና ያድልልን
@sosinakelil5130
@sosinakelil5130 Год назад
ብዙ የህይወት ተሞክሮ አላት ነገር ግን በቂ ጊዜ አልሰጠሀትም
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 Год назад
አስቱዬን በጣም ነው የምወዳት እኔ የማቃት ሰው ስትረደነው አስቱዬ ደግ ነሽ ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ እሼ ተባረክ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Год назад
እናታችን እድሜ ከጤና ይስጥሽ እንወድሻለን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ከሲጋራ ግማት ገላገለሽ እሰይ
@alynstar2557
@alynstar2557 Год назад
በጣም ደስ ይላል
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 Год назад
ደስ የምትል እህት ናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
ወይዘሮ አስቴር ሲወሩ ደስ ይላሉ አሁንም ወጣት ነው የሚመስሉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከሱስ ተላቀቁ
@user-wh7ex2jy1h
@user-wh7ex2jy1h Год назад
እንዴ ደስ የሚሉ እናት ናቸው እድሜ እና ጤናን ይስጦት እሼ የምር በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ 👏👏👏
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol Год назад
አንቂ አንደበቶች በጣም ነው የናፍቀኝ እናተስ 👍👈
@addislij3053
@addislij3053 Год назад
Astereye !!! You are beautiful human being. Glory to God you are free of that addition. May God bless you with beautiful healthy lungs and long life. Also thank you for all the good deed you do. 😍🥰 😍Thank you Eshetu for this story 😍❤️
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
ምስክርነት መስጠት እንዴት ደስ ይላል። የቁሊቢው ገብርኤል ምን ይሳነዋል ከልባችን ለምናምነው እኮ ፈጥኖ ደራሽ ነው።እናታችን እንወድሻለን ያሳለፍሽውን ፈተና ሰላካፈልሽን እናመሰግናለሁ ለቡዙ ሱሶኞች የሚጠቅም ታሪክ ነው። ከዚህም በላይ እድሜና ጤና ይስጥልን።
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Год назад
እግዚአብሔር ጸሎቴን ሰምቶ እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመመስከር ያበቃኝ
@serkalemtilahun197
@serkalemtilahun197 Год назад
ወ/ሮ አስቴርን የመጀመሪያ እንግዳችን አድርገህ ስላቀረብህልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አስብልን የንጹሃን ደም ደመከልብ ሆኖብናል💚💛❤
@meskeremyilma5427
@meskeremyilma5427 Год назад
አስቴር ዬ ታሪክሽን ለሱስኞች ማስተማሪያ እንዲሆን በማቅረብሽ ደስ ብሎኛል
@yohannesshewarega5639
@yohannesshewarega5639 Год назад
አስተማሪ ፕሮግራም ነው የቁልቢ ገብርኤል እግር ጉዞሽ እኔም ካሳለፍኩት ጋር ተመሳሳይ ነው ቁልቢ ገብርኤል ሀገራትን ሰላም ያድረግ🙏🏼
@marrtube9521
@marrtube9521 Год назад
በማርያም የት ነዉ ቦታዉ
@geni8049
@geni8049 Год назад
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያስተማርሽን 😍😍😍
@helenelagasq349
@helenelagasq349 Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 Год назад
ለሁሉም እምነት ሀይል ነው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የሁላችን ጸሎታችን ስማን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
አስቴር እህቴ እንኩአንም ቅዱስ ገብርኤል ከዚህ ሱስ ነጻ አወጣሽ::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️💐
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 Год назад
ደጋጊመ ተሳማዕክዎ ዘይጽገብ ታሪክ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እናቴ
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Год назад
የኔ እናት ጤና እድሜ ይስጥሽ
@martafentawe147
@martafentawe147 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ማዘር በጣም ነው የምወደወት እግዚአብሔር ይጠብቀወት
@maritumoges6123
@maritumoges6123 Год назад
ቀኑ ሲደርስ ታሪክ ይቀይራል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 Год назад
ምርጥ ሰው እናት ፈጣሪ ይጠብቃችው
@lemeja6589
@lemeja6589 Год назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ከገሀነመ እሳት ከሲኦል መዳኛው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ጌታን ተቀበሉ “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
አሜን
@user-jn5xp1bm5i
@user-jn5xp1bm5i Год назад
አሜን❤
@eluengmsc5445
@eluengmsc5445 Год назад
እንኩሮ
@nathanizm1637
@nathanizm1637 Год назад
እድሜ ይስጥልን እናታችን
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሸትዬ እኳን ደህና መጣህ እኔ ግን ሳይህ ትህትናህ ለሃይማኖትህ ያለህ ክብር መንፈሳዊ ሰው ትመስለኝ አለህ ሰው ማሰያት የማትፈልጎው መንፈሳዊ ነህ መሰልክኝ ፀጋውን ያብዛል
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 Год назад
እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ🙏❤❤
@alexender5983
@alexender5983 Год назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ
@aswasw1646
@aswasw1646 Год назад
ደስ የሚሉ እናት
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Год назад
ስለት ስንሳል ጥንቃቄ እናድርግ እግዚአብሔር የጠየቅነውን የማይነሳ አምላክ መሆኑን መርሳት የለብንም ስለታችን መጠኑ በዛም አነሰ እሱ መፈፀሙን አይነፍገንም እና
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Год назад
Ewneteshen newe beguadegnaye belelam ayechewalehu
@tirste2744
@tirste2744 Год назад
አዎ ባህታዊ ገብር መስቀል ቀጭኔ ናቸው ደስ የሚል ታራክ ነው እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ ሁላ አዲስ ታራክ የምታመጣልን ብላሀተኛ ሰው ነህ ጥበበኛ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Год назад
ቅንጫቢውን ቲክቶክ ላይ ሳይ በሩጫ ነው ወደዚህ የመጣሁት ፈጣሪ እንኳን ከሱሰኝነት ነፃ አወጣሽ የእኛ እናት እምነት ከምንም ያስጥላል የበፊቷ መዳሜ የደም ካንሰር እያለባት ከሲጋራ አልፋ የሆነች ምትሳብ ኒኮቲን ነበር ምትወስደው በጣም ነበር ምታሳዝነኝ
@mekiyaahmed4290
@mekiyaahmed4290 Год назад
እኔም😂
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
አስቱ የኔ መልካም ኢትዮጵያዊት ስወድሽ የኔ የቁልቢ ገብርኤል እንኳን ሰማሽ 😁 ብዙ ሰው ነው በእግሩ የሚሄደው እኔም በልጅነቴ ከቤተሰቦቼ ጋራ በመኪና እንሄድ ነበር እንዳንቺ ተጨንቄ ተሳልኩኝና ከግማሹ መከራዬን አይቼ ደርሻለሁ ከባድ ነው ግን መንገድ ላይ የሰው ፍቅር ባያቁሽም ይጨነቁልሻል ሙስሊም ሳይቀር መደገፊያ ድላ ይሰጡሻል ብቻ የኔን ጉዞ አስታወሺኝ በርቺ እንኳንም ሄድን የኔ የቁልቢ ገብርኤል ጠብቆ እዚህ ደርሶናል ✝️ 🙏 🥰😁
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
በጣም የሚገርም ታሪክነው ቀሪው ዘመንሺ የተባረከ ይሁንልሺ🙏🙏🙏❤❤❤
Далее
UZmir & Mira - Qani qani (Snippet)
00:26
Просмотров 919 тыс.
የደርዳሬ ጭውውቶች - ክፍል 1
10:37
Просмотров 27 тыс.
Shukurullo Shamshiyev | Million jamoasi
0:59
Просмотров 1,5 млн