Тёмный
No video :(

ክብደትን በጤናማ መንገድ መቀነስ "እሷ" February 25,  

OFFICIAL FEVEN GASHAW
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 6 месяцев назад
ፌብዬ ውዴ እንዴት እንደምወድሽ ታውውቂያለሽ አይደል ❤❤❤❤ማሬ ትንሽ ማስተካከያ ልፃፍልሽ እኛ ኢትዮጲያውያን ነን ቃለ መጠይቁ እንግሊዘኛ ይበዛዋል ያልተማረ ብዙ ሰው ይከታተልሻል እንዴት ብሎ አዳምጦ ይረዳል ❤❤❤❤❤❤❤❤ፌብ ይስተካከል ❤❤
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 6 месяцев назад
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ እንግሊዘኛው ቃለመጠይቅ ላይ ቢቆም በጣም ደስ ይላል ለምን ለሁሉም እንዲረዱ
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 6 месяцев назад
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ እንግሊዘኛው ቃለመጠይቅ ላይ ቢቆም በጣም ደስ ይላል ለምን ለሁሉም እንዲረዱ
@vokvoiceofkorea
@vokvoiceofkorea 6 месяцев назад
እናመሰግናለን እህት ፌቨን ዶ/ር ትህትናን ስላቀረብሽ። በእውነት በጨዋነት የቀረበና ለሚሰሙት ሁሉ ዕውቀትን የሚሰጥ ሙያዊ ገለጻ ነው። እንደ ቤተሰብ ይሄ ዕውቀት ለሴቶች ብቻ ሳይሆን ወንዶችንም ይመለከታል የጤና ጉዳይ ነውና። ባለሁበት ሀገር ደቡብ ኮርያ ወንዶችም የዚህ ዓይነት ተቋም ተጠቃሚ ናቸው። ዶ/ር ትህትና በቀጣይም ቀጣይነት ባለው መልኩ በማዕከላችሁ እንደዚህ ዓይነት ቋሚ ግንዛቤ ማስጨበጫ ልትሰጡ ይገባል። እግዚአብሔር አምላክ የጀመራችሁትን ስራ አብዝቶ ይባርክህ !!!
@UNIQUE-100
@UNIQUE-100 6 месяцев назад
ዶ/ር ትሁት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ። አስገራሚ አቅም በውስጥሽ እንዳለ አውቃለሁ ። በስብዕናሽ ጨዋ : እግዚአብሔርን የምትፈሪ : ሰው አክባሪ : አርቆ አሳቢ : ድንቅ የሆኑ ወላጆች ያሳደጉሽ በመሆንሽ ጌታን አመሰግናለሁ
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 5 месяцев назад
Thank you Febu, very very necessary & useful topic! I like so much dr. Tihut's explanation bless you guys 🎉🎉🎉
@edengetachew3952
@edengetachew3952 6 месяцев назад
Full of wisdom and very helpful, Thank you dear❤
@fevenmesfin5741
@fevenmesfin5741 5 месяцев назад
Titiye so proud of you👌👌
@Canada404
@Canada404 5 месяцев назад
God bless you Our sisters it’s so interesting topic ❤❤
@etsegenetassefa3640
@etsegenetassefa3640 5 месяцев назад
Thank you dear Feven. ሙሉ አድራሻቸውን description box ላይ ብታስቀምጪልን መልካም ነው።
@Melka-mmv
@Melka-mmv 6 месяцев назад
Febu konjo new betam. Berchi❤❤❤❤
@azebmulugeta1501
@azebmulugeta1501 5 месяцев назад
God bless you
@Blenhappy
@Blenhappy 6 месяцев назад
Thank you so much Dr Tihut 🙏
@messyhale9040
@messyhale9040 6 месяцев назад
ተባረኩኩኩኩኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 6 месяцев назад
ተባረኪ ፌቩ አድራሻቸውን ብተፅፊልኝ ምክንያቱም የሚያስፈልገው ሰው መሔድ እንዲችል።
@user-tf6wm1pv9l
@user-tf6wm1pv9l 5 месяцев назад
እኔ ማስተር ሔኖክ ጋር ከጀመርኩ ሁለት ሳምንት ሆኖኞል ጂም ሳልጀምር በዳይት ብቻ 5 ኪሎ ቀንሻለሁ እና ሴቶች በተለይ ኦቭር ዌት የሆናቹህ ወደ ማስተር🏃🏃🏃
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 6 месяцев назад
እሽ አመሰገናለሁ እህቶች
@mimileta5571
@mimileta5571 5 месяцев назад
5 kilos in one week?? Is that healthy? That means 12lb (
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад
የምር አንቺ ከቀነሽ እነየላን እነመሰግነለን
Далее
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
Просмотров 304 тыс.
ብዙ ሰው Self Development አይወድም! #2024
29:07
ደባሲየይ #ሓቀኛ_ዛንታ
22:49
Просмотров 10 тыс.