Тёмный

ክቻልክዘምበልካልሁነገንየራሰህንማንነትክጀሪባደብቀህሰለሰዉአታዉራ 

Abeyዩቶብ
Подписаться 1,4 тыс.
Просмотров 250
50% 1

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@ዋናዉጤና-ኘ3ዸ
@ዋናዉጤና-ኘ3ዸ 2 месяца назад
ሠላም ሠላም እንደነሺ እህታችን በያለንበት ሠላምና ፍቅር ደሥታ ያብዛልን ዉድ የሀገሬ ልጆች አሪፍቅይታ ነበር
@user-tr6fk7mo8i
@user-tr6fk7mo8i 2 месяца назад
ሠላም አባይ እኳን ደህናመጣሽ አሪፍቆይታነበር ከዚህም በላ እጠብቃለን በርች ቆጆ 🎉🎉🎉
@hayat2583
@hayat2583 2 месяца назад
አስለመ አይላኩም ውራህመርተ ወበርካት አርፍቆይት ነው በርተ እህት አላህ ይጠብቅ ሀገርች ስላም ያድርግልን በርተ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢክራምይቱብ
@ኢክራምይቱብ 2 месяца назад
አባይ እካን ሠላምሠላም የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሸ አስተማሪ ቪድወ ነው ማማማየ ደስስእሚል ሀሪፍቆይታነበርደሰሰሰእሚልልል ማማማማማ❤❤❤❤❤
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 2 месяца назад
አሰለሙ አልኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውው በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችንንን ይሁንንን👍👍👍🎉🎉🌹🌹🌹🙏🙏
@Feathay108
@Feathay108 2 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ውደ በትክክል ከቻሉ ዝምታ ወርቅ ነው ያባላል አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርች ውደ
@ሙልዬYoutube
@ሙልዬYoutube 2 месяца назад
አህለን ወሳህለን እንካን ደህናመጣሽ🎉 ደስየሚልአባባልነው ሰለሰው ስናቦጋ ላንጋግረው የራሳችንን ማሳረርነው ትርፉ ሰለዚህ የራሳችንንም ማንንት ለማየትመማከት🎉❤
@Mube461
@Mube461 2 месяца назад
➻መንገድሽ ሁሉ አስቸጋሪና ሳት ብለሽ ብትወድቂ አሰፍስፈው ሚጠብቁ የተራቡ አሳነባሪወች ያሉበት እስኪመስል ሊያስፈራሽና አድካሚ ሊሆንብሽ ይችላል ግን አብሽሪ 💐
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ነው ብርች ግብዝንሽ ብሮች
@ሪምወለየዋ
@ሪምወለየዋ 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዶችየ እንደትናችሁ ሰላምነውውይ የኔውድ እንካን ሰላምምመጣሽ ሰላም ፍቅር አብድነትለሁላችንም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 2 месяца назад
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እህቴ እውነት ነው ሰው የራሱን በራሱላይ ያለውን ጉድፍ ሳያጠራ የሰውን የወንድሞን ይነቅፋል ሁሉም ነገር ከራስ ቢጀምር የሰው ባልታየን ነበር እኛ ግን የሰው እጂ የራሳችን አይታየንመ😢😢
@ፋፊfafiyoutube
@ፋፊfafiyoutube 2 месяца назад
ሠላም ጤናይሥጥል እህት አለም እደት ነሽ ዉዴ እሥካሁን በነበረን ቆይታ ሀሪፍ አሣልፈናል በርቺ ጎበዝ ነሽ በርቺቺቺቺቺቺቺ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@hayatuu
@hayatuu 2 месяца назад
🎉ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እንኳን በሰላም መጣሺ
@ሪም
@ሪም 2 месяца назад
ሠላም አህት እኳን ደህናመጣሽ እርእስሽ አልገባኝ አለ 😂ስለዚህ በርችልኝ ወደ አሪፍቆይታነበረን ከዚህም በላይ እጠብቃለን🎉🎉
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 2 месяца назад
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታችንእንኳን ደህና መጣ እህታችንንን ሠላምሽ ይብዛ በለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ሠላም ለሀግራችን ሀላችሁም ሰላማችሁ ብዝት ይበል🎉😢🎉🎉🎉🎉
@nejatyewereeluwa552
@nejatyewereeluwa552 2 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አባይ እኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ❤❤❤😂🎉🎉🎉
@RamiTube-ox6xn
@RamiTube-ox6xn 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ወዴዋ እኳን ደህና መጣሺ ወዴ በረች ጠክሪ በየአለንበት ፈጣሪ ይጠበቀን በዱአአንረሳወዴ በረች ❤❤❤
@tube-jy9lw
@tube-jy9lw 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልልኝ ውደ እኳን ደህና መጣሽ የሰው ልጅ በራሱ ተማምኖ ከኖረ በሰው በኩል ያለ ነገር መተው ነው
@ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
@ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 2 месяца назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ አባይየ እንኳን ሰላም መጣሽ በትክክሕ የሰውኮ ስለሰው እንጅ ሰላራሱ አያውቅም ዝንጀሮ የራሷ ገጣባ አይታያትም ይባላል
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 месяца назад
ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አባይየ ❤❤❤❤❤ትክክል ከቻልን ሀሰወች ጥሩ ነገር እናድርግ ማስተሰት ካልቻልን ቢያንስ የመከፊያቸው ምክንያት አንሁን
@Fetah90
@Fetah90 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ እውነት ብለሻል አንዳንድ ሰዎች የራሳቸውን ማንነት ደብቀው የሰዎችን ህይወት ይፈልጋሉ የነበረን ቆይታ በጣም ደስ ይል ነበር በርች ውደ
@seyana21
@seyana21 2 месяца назад
ሰላም ናችሁ ሀባይቢ ሰላማችሁ ብዝት በያላችሁበት በርቺልኝ አባየ 🍫☕️😘👈
@samiryoutube7115
@samiryoutube7115 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን እኳን ሰላም መጣሽ እውነትነው እኛ ማነን ምንድነን ብለን የራሳችን ችግር ጉድለት ሸፍነን የሰውን ችግር የሰውን ጉድለት ምንፈተፍት አለን አላህ ይቅር ይበለን
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 2 месяца назад
ሰላም ለዚቤት ሰላም ለሀገራችንሰላምሽይብዛልኝ እምወድሽ ሰላምለሀገራችን እናመሰግናል❤❤❤❤❤
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
ጤና ይስጥልኝ ካልቻልን ዝም እንበል፣ከጠነከርክ ሀቀኛ እንሁን፣ሰው ቢገፋን ይሻላል ከምንገፋ፣እራስችን ለሰው አናብራራ እናሳይ እንጂ፣በችግራችን ጊዜ በደስታችን ጊዜ በብቸኝነት፣ጌዜ አብረው ከጎናችን የነበሩትን ሰዎች አንካድ እነርሱ ባያዩ አላህ ያየናል፣ቅን ልብ ይኑረን፣አላህ ከቅኖች ጋር ነውና ከዳት ካለ እመኑኝ በእጥፍ እንከዳለን
@DejeneMedia152
@DejeneMedia152 2 месяца назад
አባይ ሰላም ጠናይስጥልኝ ሰው ስለሰው የምይሉት የለም ይባላልና በአንድም በለላ ሰዎች ስለሰው ያወራሉ የትም ብንሄድ በሰው ከመታማት አናመልጥም ።
@Alemtube-x6g
@Alemtube-x6g 2 месяца назад
ሰላም ውድእና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ እህት እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ እርእስ ነው ያቀረብሽልን በርቺ ውዴ ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@ኡሙማሂርtube
@ኡሙማሂርtube 2 месяца назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህት አለሜ እንደትነሽ እህት ወድሞች እንደትናችሁ ሠላማችሁ ይብዛ በዬላችሁበት ጤና ፍቅር ደሥታ አይለያችሁ እያልኩኝ እመኝላችሆለሁ ያረቢ ኢሻቀላ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ahlam0301
@ahlam0301 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውደ❤❤❤
@አሚናትገጠሬዋ
@አሚናትገጠሬዋ 2 месяца назад
ሳህስለሰውስናወራየራሳችንንወጅልእረሳለንስለዝህበራሳችንስራመወጠርአይከፋምውድየገሬልጆችሰላማሽሁይብዛእስከለምዳርሻ
Далее