Тёмный

ኮከቡ ኢየሱስ ነው - ዘሪቱ ከበደ || Kokebu Eyesus Newe - Zeritu Kebede 

zeritu kebede
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 420 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@BezawitAlemu-yb3qg
@BezawitAlemu-yb3qg Год назад
በ 1998 ዘፈንሽን የሰማው ቀን ነበር እንደው ይህ ያማረ ድምፅ ለ ጌታ ቢሆን ብዬ የፀለይኩት እንደዝማሬሽ ኮከብሽ እስከ ህይወት ፍፃሜሽ ጌታ ይሁን ለእኛም ይሁንልን ❤
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
ይሄ ሚያሳየው በነገሮች ሁሉ ወደሚመልስ እግዚአብሔር በጸሎት መሆንን ነወሰ
@omg7745
@omg7745 Год назад
የፀሎት መልስ
@ትግስት-ጐ1ዘ
@ትግስት-ጐ1ዘ Год назад
ጌታ ሁሉን ይችላል ጌታ ይባርክህ
@getasile1
@getasile1 Год назад
Ahhh, u singer ...
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Год назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@Watchman274
@Watchman274 Год назад
ብዙ ኮከብ ነን ባዮች በሞላንበት በእዚህን ጊዜና ኢየሱስ በደበዘዘበት ጊዜ ደምቆ ይጻፍ ስላልሽን ጌታ ይባርክሽ ኮከቡ ኢየሱስ ነው ... ታሪኩ ባለቤት አለው ሰርቶ የጨረሸው ወዶ ፈቅዶ ከፍሎ ታሪኩ ውስጥ ገባን ኮከቡ ኢየሱስ ነው / ኢየሱስ ነው ለብቻው ኮከቡ ኢየሱስ ነው !!!!! ፍጹም በቃሉ ጎዶሎ የሌለው ክብር የሚገባው ኮከቡ ኢየሱስ ነው
@johndaletane9932
@johndaletane9932 Год назад
ዘፈን ለሴጣን መሰዋት ነው ዝማሬ ግን ለየሱስ ክብር ነው
@N-r6o-d2d
@N-r6o-d2d 4 месяца назад
ዘሪቱ እናቴ እኔን አፅናናሽኝ አፀናናት ኢየሱስዬ ብዬ ሳለቅስኮ 😭😭😭😭😭😭 አፅናናሽኝ ተፅናናሁ .. ኡፍፍ ጌታ ሆይ አንተ ላይ ተደግፋለችና ባንተ ተይዛለችና ተመስገን 🙌🏾
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
“እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።” - ራእይ 22፥16❤❤❤
@mahletdereje7092
@mahletdereje7092 Год назад
Bless you ❤
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@@mahletdereje7092 Amen
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 4 месяца назад
Amen
@fitsumteshome9703
@fitsumteshome9703 Год назад
የኮክቡ ጌታ እየሱስ ነው የዓለም ሁሉ ጌታ እየሱስ ነው
@redietabera-on5tr
@redietabera-on5tr Год назад
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ብቻውን ሊታይ የሚገባው ኮከቡ ኢየሱስ ነው❤❤❤
@yoditaga8381
@yoditaga8381 Год назад
Amen amen Kokebu EYEUS new! Ke Eyesus wechi lenasay binmokir especisly The one who serve the church in Gods grace Ye dabilos Agelgay mehon new Because devil alway seek to take Gods place , want ti always cover Gods glory. God bless you Zeritu timely song
@ayuwgga455
@ayuwgga455 Год назад
Ameen
@MastewalAyeleOfficial
@MastewalAyeleOfficial Год назад
ብዬ ነበር ዴቭ ጋር ብትገናኝ ምርጥ ስራ ይሰራሉ ብዬ። ይኸው!!
@honeligntadesse5931
@honeligntadesse5931 Год назад
Enem endezaw be ewunet aseb nbr Deva yileyal ejochu yitafetalu
@Mellodycommision111
@Mellodycommision111 Год назад
ፈጣሪ ኤልያስን ተጠቅሞ ባንቺ ልብ ዘሩን ዘራ በሀይማኖተኛ አይን ኤልዬ ሀጢያተኛ ነበር ፣ ብቻ የጌታ እየሱስ መሆን ምንኛ እድለኝነት ነው ፣ ዘርዬ አክባሪሽ ነኝ ድምቀትሽን ለእየሱስ የሰጠሽ ጀግና፣
@ShewangzawMelese
@ShewangzawMelese Год назад
ለጣዖታት መርዝ የሆነ መዝሙር ።
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 Год назад
ዘሪሪቱዬ እኔ አመኝ ነኝ ግንአነቺን ዘፈን ስትዘፍኚ አቤት ይሄ ድመፅ ለጌታ ቢሆን እል ነበረ በጣም ነው የምወድሽ የሚገርመኝ ገና መዝመር ሳትጀምሪ ጌታ ምስክሬ ነው በህልሜ ቸርች ውስጥ ለፀሎት ገብተን መድረክ ላይ ተንበርክከሽ ፊትሽን ወደ ህዝቡ አዙረሽ እጆችሽን አንስተሽ ስንፀልይ አየሁ።እና ጌታ ይወድሻል! ተባረኪ። እንኳን አመለጥሽ።
@leulhabte8824
@leulhabte8824 Год назад
ኮከቡ ኢየሱስ ነው! What a timely song! መንፈስ ቅዱስ ይህን ዝማሬ ተጠቅሞ የታበዩ ልቦችን እንዲነካ እጸልያለሁ! ዘሪቱ ዘር ሆነሽ ብዙዎችን ለኢየሱስ ማርኪ!
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Год назад
❤ በየዘመኑ እግዚአብሔር ሰው አለው ! ❤ ከብር ለሚገበው ክብር እንስጥ ። ❤ እህቴ ዘሪቱ ከበደ ! ❤ እንደ ቃሉ ! ❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ። ❤ ቃል ያንፀል ! ❤ ቃል ያበራታል ! ❤ ቃል ይበርከል ። ❤ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Год назад
እረ እግዚአብሔር ልጁ ነው ያለው! ዘርዬ እንቁ ነሽ ለምልሚ!!!!!!!!!!!!!!
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
አሜን
@abeldeb7570
@abeldeb7570 Год назад
😊L00
@azebtades649
@azebtades649 Год назад
ወዶ,ከፍሎ,ፈቅዶ ታሪኩ ውስጥ አለሁ❤
@mezgebufita9746
@mezgebufita9746 Год назад
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ የሚፈልገውን ሰው ካለበት በፍቅሩ ጎትቶ ያመጣውና እንደዚህ ይጠቀምበታል አንዷ ማሳያ እህቴ ዘሪቱ አንቺ ነሽ በቤቱ ያቆይሽ እምነትን ይጨምርልሽ ፀጋውንና ሰላሙን ያብዛልሽ ዜድዬ እወድሻለሁ ድንቅ ዝማሬ
@ayuwgga455
@ayuwgga455 Год назад
Ameen ☑️💯
@masartihayiluu1763
@masartihayiluu1763 Год назад
Ameen😍😍📖📚✅
@kidikido610
@kidikido610 Год назад
)
@surafelhailemariyamofficia6728
ኮከቡ ኢየሱስ ነው.....✨✨..አንጀት አርስ ዝማሬ.....ዜድዬ የተባረክሽ ኡኡኡኡ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ያብዛልሽ ድንቅ ዝማሬ ነው 🎹🎺🎬🎼🪕🎷🎸🎤🥁🎻🪘🎹💎💎💎💎💎💎
@hanamehid5214
@hanamehid5214 Год назад
ሱሩዬ ሰዉድህ አንተ የተባርክ ነህ❤❤❤
@sabasaba3547
@sabasaba3547 Год назад
ሱራፌል አንተ ቅን ልብ ያለህ የጌታ አገልጋይ ነህ : ይህ ቅንነትህ አይወሰድብህ!! ሁልጊዜ ለሌሎች አገልጋዮች መጀመሪያ መልካም የሆነ ኮመንት የሚሰጠው ካንተ ነው :: ተባርከሃል!! እንደገና እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@bekelevsmediofficial1395
@bekelevsmediofficial1395 Год назад
አንቺ ታላቅ ሴት!! ለምልሚ!! በእውነት ለመናገር ጥሩ ነገር አይቼብሻለሁኝ! Praise the LORD!
@alokperception3307
@alokperception3307 Год назад
በህይወቴ ገንዘብ አዉጥቼ ዘፈን የገዛሁት ድምፅሽን ብቻ ወድጄዉ/ ያንቺን ነበር ተማሪ እያለሁ: ድምፅሽን ሰምቼ ማለፍ አቅቶኝ : ነገር ግን ድምፅሽን እየሰማን እንፀልይ ነበር ኢየሱስ እንዲያገኝሽ : እና እንድትዘምሪ ። ኢየሱሴ ምን ይሳነዋል ዘመኑን ጠብቆ ይሄዉ አሁን በዝህ ድምፅ : እያመለክን ነዉ!!!!!! ያዉም ደግሞ ክርስቶስን አድምቀሽ ብቻዉን ክብር የሚገባዉን እያሳየሽ ነዉ ለትዉልድ ። በክርስቶስ ፍቅር እንወድሻለን ። ዘመንሽ ይባረክ ።
@Simretdaniel499
@Simretdaniel499 Год назад
“እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።” - ራእይ 22፥16 አሜን እህቴ ተባረኪልን
@shitayegurmu5649
@shitayegurmu5649 Год назад
አቤት ምህረትህ😢ጭፈራው በደራበት ዘመን ላይ አንተን በዜማ እናመሰግንህ ዘንድ ከግርግሩ ሸሽገህ በፀጋ የተቀመመ ዝማሬ ስለምትሰጣቸው ልጆችህ ክብሩ ሁሉ ለአንተ ይሁን🙏 አንቺ ተወዳጅ ሆይ አሁንም ፀጋ እና ምህረት ይብዛልሽ😍😍
@ellaantonio2394
@ellaantonio2394 Год назад
Ameen Yegeta simu yibarek. .
@Elsa-jv5jb
@Elsa-jv5jb Год назад
በ 1999 ነበር ጌታን ያገኘሁት ቸርች ውስጥ አንድ ኪ-ቦርድ የሚጫወት ልጅ እቺ ልጅ(ዘሪቱ) ታያላቹ በዚህ ድምፅ ለጌታ ትዘምራለች የጨከነች ሴት ትሆናለች እና ይሄ ድምፅ ለዘፈን ሆኖ አይቀርም ለሰይጣን አይሆንም ይለን ነበር
@berekettsegaye8055
@berekettsegaye8055 Год назад
አዎ ኮከቡ ኢየሱስ ነው ስግደትና ክብር በሙሉ የሚገባው አለምንና ሞላዋን በሞቱ ያዳነው ሰውን ሁሉ ለማዳን ወደእቅፋ የሚጠራው ወረት በሌለ ፍቅሩ ፈፅሞ የሚወደው ጌታ እንደሆነ ብቻውን ሚኖረው አዎ ኮከቡ ኢየሱስ ነው ዘሪቱዬ ሕይወትሽ በኮከቡ ኢየሱስ ስለተማረከ እጅግ ደስ ከሚሰኙ እህቶችሽ መሀል አንዷ ነኝ በዝማሬሽ ተባርኬበታለሁ ዘመንሽ ልምልም እያለ ይቀጥል ......................ብዥ ፤ ስፊ፤ አለምን ባገኘሽው በክርስቶስ ብርሀን ውረሽ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💖
@eskedargg6783
@eskedargg6783 Год назад
በእውነት ነው የምልሸ ዘሪቱ የዛሬ 18 አመት አካባቢ ነው በትክክል ባልገልፀውም ጊዜውን በዘፈን የመጀመሪያለሸ ላይ ይህ ድምፅ ለእየሱስ ነው የሚገባው ብዬ ፀለይኩልሸ ጊዜውን ጠብቆ እግዚአብሔር አብ ወደ እየሱስ ሳበሸ በቸርነቱ በፀጋው ለእርሱ አደረገሸ ።ጌታ ሆይ ምኞቴን ስለፈፀምከው አመሰግንሀለው ።
@Ethiopian1989
@Ethiopian1989 Год назад
የኔ ውድ እህት ያኔም አውቅ ነበር ፣አንድ ቀን እንደምትዘምሪ ስነስርዓትሽ ብቻ ይበቃል ፣ አይዞሽ ምንም አይነት መከራ እና ተግዳሮት ቢገጥምሽ አትፍሪ ! ጌታ ኢየሱስ ከጎንሽ ነው።
@edenwessenu8651
@edenwessenu8651 Год назад
ይሄን መዝሙር ስንሰማ ሁላችንም ለራሳችን ቃል እንግባ በሂወት ዘመናችን በሙሉ ኮከባችን እየሱስ እንዲሆን።ተባረኪ ዘሪቱ❤❤❤
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ትኩረት ኡሉ ወደየሱስ!!!"አይኖች ኡሉ ወደእየሱስ!!❤❤❤ዘሪቱ ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤ብቻውን ሊታይ ሚገባው❤ኮከቡ እየሱስ ነው❤❤
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Год назад
ያስመለጠሽ ኢየሱስ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር❤🙏
@meseretdegefa2492
@meseretdegefa2492 Год назад
ኮከቡ ኢየሱስ ነዉ እርሱ ብቻ በዘመናችን ደምቆ ይታይ
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 4 месяца назад
ተባረኪ:: እጃችንን ባፋችን አስጫንሽን:: እምነትን ፅናትን: ማስተዋልን: ባንቺ ውስጥ አየን:: አንገትሽን ቀና አርገሽ መቆምሽ ብቻ በራሱ ስለክርስቶስ: ስለአፅናኙ የእግዚአብሔር መንፈስ መሰከረልን:: ንግግርሽ ምስጋናሽ ከአእምሮ በላይ ሆነብን:: አሁንም ጌታ የተሰበረ ልብሽን ይጠግንልሽ:: አብዝቶ ይባርክሽ::
@birukyoseph5904
@birukyoseph5904 Год назад
(ኦሪት ዘኍልቍ ምዕ. 24) 17፤ አየዋለሁ፥ አሁን ግን አይደለም፤ እመለከተዋለሁ፥ በቅርብ ግን አይደለም፤ ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል፥ ከእስራኤል በትር ይነሣል፥ የሞዓብንም ማዕዘኖች ይመታል፥ የሤትንም ልጆች ያጠፋል።
@code_for_good
@code_for_good Год назад
ሰው እግዚአብሔር ካልረዳው በስተቀር በራሱ ክርስቶስን magnify ሊያደርግ አይችልም። እንኳን ጌታ ረድቶሽ ይሄን ድንቅ እውነት ገለጠልሽ።
@erdachewdigasa
@erdachewdigasa Год назад
ዘሩ ገና አንድ ብለሽ ኑሮው አሁን ጀመርሽ እኮ? ሕይወት እና መንገድ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ክርስቶስን በማግኝተሽን እጅግ በጣም ብሎኛል ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
@martatenker5973
@martatenker5973 Год назад
ኮከቡ ኢየሱስ በሁለመናችን ደምቆ የሚታይ ኮከባችን ኢየሱስ ስም ይባረክ❤
@MiracelNati-hm4tl
@MiracelNati-hm4tl Год назад
ብቻውን ብቼኛ አልፋ እና ኦሜጋ እየሱስ ብቸኛ ኮኮባችን ነው
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 11 месяцев назад
ቶሎ ቶሎ ዘምሪ ፃፊ ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተናገሪ❤❤❤❤❤❤
@wengelawitkassa5772
@wengelawitkassa5772 10 месяцев назад
Zerituyeee tebarekiiii❤❤❤❤
@HadiyyaMediaHouse
@HadiyyaMediaHouse Год назад
We, on this media, would like to thank Jesus for choosing you to sing for him!
@naoldessalegn5159
@naoldessalegn5159 Год назад
And am with you on that
@jamesbond-xk9lo
@jamesbond-xk9lo Год назад
@deehope9477
@deehope9477 Год назад
That is true & Jesus is happy 😊
@haymanotlebenu9284
@haymanotlebenu9284 Год назад
ከአኸከወወ😅?ዌ🎉ዋሸወዘወጨኘቀከዘኸቀኸመየከኘአኸኸከኸዘወአከኸኸዘዘጸወዠአኸኸጠወፈጨቨቀከከከጠአከአሰሸሸከኪኪአኸከወአከአአጨከጸወወኸኸዘዘ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Год назад
ሁልጊዜ ላንቺ የመዳን መንገድ የሆነውን ኤልያስ መልካን በቀብርስርአቱ ላይ እንደተናገርሽው ማለት ነው አንቺ ሰምተሽ ለጌታሽ ጥሪ ምላሽ እንደሰጠሽ ሁሉ ሌሎች ደግሞ ሰምተው እንዳንቺ በቶሎ ምላሽ ባይሰጡም እግዚአብሔር ቀን አለው ይመጣሉ ብለን እናምናለን ።ለማለት የፈለኩት ግን በጉልምስናህ ዘመን ፈጣሪህን አስብ ለሚለው ቃል በዚህ ዘመንሽ እንድታገለግዪው የመረጠሽ የለየሽ ጌታ ይባረክ እወድሻለሁ።you are such a blessing for us
@mebratubelete9022
@mebratubelete9022 Год назад
ዘሪቱ ዘርሽ ይባረክ!! ይህንን ፀጋ ከዓለም ነጥቆ አንደበትሽ ለክብሩ እንድዘምር ያደረገ የይሁዳ አንበሳ የናዝረቱ ኢየሱስ ስሙ ለዘለዓለም ይክበር፤ይመስገን፡፡
@BereketWendimu
@BereketWendimu Год назад
ኮከቡ እየሱስ ነው!!!🙏🙏🙏እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏1
@rollnati
@rollnati Год назад
ታሪኩ ባለቤት አለዉ እሱም እየሱስ ነዉ ብቻዉን ያዳነን ጌታ ብቻዉን ይከበር ከፍ ይበል ዘመንሽ ይለምልምምምም🙏🙏
@samimati-o6c
@samimati-o6c 8 часов назад
አው ኮከቡ ኢየሱስ ነው ❤ የሚገርም መዝሙር የእውነትም የእየሱስ ፍቅርና ውበት በአንቺ ላይ ይታያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemibabiendu7265
@yemibabiendu7265 Год назад
ይሄንን ስጋ እና ደም አልገለጠልሽም መገለጡን ይጨምርልሽ አሜን
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Год назад
በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ መዳን እንዴት ያስደስታል! ዘሪቱ አመለጥሽ!
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Год назад
ለዘላለም ደምቆ የምያበራዉ የንጋት ኮኮን ኢየሱስ ነዉ ሃሌ ሉያ ዘመንሽ ይባረክ
@getchenhoyena7513
@getchenhoyena7513 Год назад
16 የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። 17 ከገናናው ክብር፡- በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ 18 እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን። 19 ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ።
@eskedaryidnekachew5706
@eskedaryidnekachew5706 Год назад
“ታሪኩ ባለቤት አለው ሰርቶ የጨረሰው “ እፎይይይይ ውይ ደስስስ ሲል በጌታ ማረፍ ❤❤❤
@mulushi9642
@mulushi9642 Год назад
በጣም ጥሩ መልዕክት ነው። ከፕሮቴስታንት ሰባኪዎች የሚገርመኝ ጌታችንን መስበክ ትተው ራሳቸውን የሚሰብኩት ነገር ነው። እጠጣ ነበር አጨስ ነበር ደሀ ነበርኩ ጌታ አሳለፈልኝ እኔን እዩኝ ገለመሌ። እንደዚህ አይነቱ ትምህርት ዘሪቱ እንዳለችው ኮከብ ተዋናይ አርጉኝ እንደማለት ነው። ለዛም ይመስለኛል አንዳንድ የፕሮቴስታንት ወገኖች የፖስተሮቻቸውን ላብ መጥረጊያ እስከመብላት የሚደርሱት። ምክንያቱም ኢየሱስን ሳይሆን ራሳቸውን በሚሰብኩ አገልጋይ ነኝ ባዮች ስለተማረኩ ነው። ኮከቡ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና። ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ እንዳለው እኔ ላንስ እሱ ሊልቅ ይገባል። ዘሪቱ ውዴ በጣም ታሳዝኚኛለሽ የምድረ በዳ አምልኮ ውስጥ ስላለሽ😢 እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅሽ።
@loveothers6956
@loveothers6956 Год назад
ለሚያስተውል ሰው መስማት ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቆሞ ራሱን የሚመረምርበት ራሱን የት ላይ እንደቆመ የሚመረምርበት መዝሙር ነው።Tacka Tacka❤
@himedemissie3770
@himedemissie3770 Год назад
....ወዶ ፈቅዶ ከፍሎ ታሪኩ ውስጥ አለሁ ግን ኮከቡ 💫እየሱስ ነው
@natanimmediayoutube
@natanimmediayoutube Год назад
ለብቻው ኮከቡ ኢየሱስ ነው!❤
@asfawubantii4165
@asfawubantii4165 Год назад
ከሁሉም በላይ የሆነውን እግዚአብሔርን መስማት ያዋጣል
@MitaPlayz
@MitaPlayz Год назад
ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪ አሜን እሱ ብቻውን ኮከብ ነው🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏
@mikiyasabrham3049
@mikiyasabrham3049 Год назад
“እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።” - ራእይ 22፥16
@tesfayegezahegn9652
@tesfayegezahegn9652 Год назад
ክብር የሚገባው ኮከቡ ኢየሱስ ነው አሜን፤ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ትውልድሽ ሁሉ ለጌታ የተገዛ ይሁን
@camerahunt1596
@camerahunt1596 Год назад
ኮከቡ ኢየሱስ ነው ።✡️✡️✡️ እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ለኮከቡ ኢየሱስ ሀሌ ሉያ✝️✝️✝️✳️✳️✳️
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
Amen ⭐ ኢየሱስ ነው🙏🥺 uuff ፀጋ ያብዛልሽ የኔ ውድ እህቴ በብዙ ተባረኪ🥰 ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልሽ🙏 እቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በሰማይ በረከት በልጁ የባረከን አባታችን ከጎናችሁ ይሁን🙏
@Abenezer1100
@Abenezer1100 Год назад
ከሁሉ ከፍ ብሎ ሊታይ የሚገባው 😍😍
@Davemfn
@Davemfn Год назад
የንጋት ኮከብ የሆንከዉ ኢየሱስ በህይወታችን ላይ ሁልጊዜም ኮከብ ሁን🙏 ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ
@PresenceTube
@PresenceTube Год назад
“እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።” ዮሐንስ 3፥30
@asnakechtesemaofficialchan7027
ሃሌሉያ !!! ኮከቡ ኢየሱስ ነው !!! የኔ ውድ እህት ኢየሱሴን ድምቅ አድርገሽ በዜማ እንድትሰብኪው የረዳሽ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ 🥰🥰🥰🙏 መልዕክተኛ መዝሙርና ዘማሪ እንዴት ደስ ይላል ተባረኪልኝ የኔ እናት 🙏
@jhdentertainment4790
@jhdentertainment4790 Год назад
❤❤❤❤
@joshuahunegnawjesus7871
@joshuahunegnawjesus7871 Год назад
ሺህ ጊዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል ብየ ተመኝሁ፡፡ ተባረኪ
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Год назад
The Kingdom of God is the Kingdom of beauty and light🎉 under millions bof bright colors and beautiful 😍 people!
@hanibelongtojesus2932
@hanibelongtojesus2932 Год назад
ብቻውን ሊታይ የሚገባው ኮከብ እየሱስ ነው እሜን ተባረኪ ዘሪቱ ❤❤❤
@KD-ks5mq
@KD-ks5mq Год назад
እሄን ድምፅ ለጌታ ሲዘምር መስማት እመኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ተሳክቶልኛል ዘሪቱ ተባረኪ 🥰
@teddyteshome2393
@teddyteshome2393 Год назад
መንፈስ ቅዱስ ያለበት መዝሙር ነው። እየሱስ ብቻውን ከፍ ይበል ። geta zamanishine idiyizewu tsalote newu
@kidusmog
@kidusmog Год назад
እግዚአብሔር ምን ሊባል ይችላል!! የሚደንቅ አምላክ!! ኢየሱስ ራሱን በማክበር ላይ ነው!! ዘሪቱ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ!! ይጠብቅሽ!! ለራሱ ብቻ አድርጎ ጠብቆ ያኑርሽ!!! ተወዳጅ ነሽ!!
@tizetagirmakids
@tizetagirmakids Год назад
ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ብቻቻ ከፍ ከፍ ድምቅ ድምቅምቅ ይበል የኔ ኮከብ አንደኛ ኢየሱሴ 💫 ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይለምልም 🙏🙏🙏🙏
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
🌟 ኢየሱስ ነው !!! my heart is malted ❤ may God bless ur beautiful heart sis
@adugnatadesse7817
@adugnatadesse7817 Год назад
Me too ! She is anointed i could'n stop crying ❤
@daviddenbi5493
@daviddenbi5493 Год назад
አሜን የንጋት ኮከባችን #ኢየሱስ 🙏 አሁንም በዓለም ሁሉ ከፍ ብሎ ብቻውን ይድመቅ!
@atnafuabebe5889
@atnafuabebe5889 Год назад
ቃላት ስላጣው እዚህ የተኮመተው መልካም ኮሜንት ሁሉ ሃሳቤን ይግልጽልኝ! 😊 ጸጋ ይብዛልሽ ❤
@Yerobaro
@Yerobaro Год назад
ታሪኩ ባለቤት አለው ሰርቶ የጨረሰው🥰🥰 ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ!!
@AmanuelKetero-zb9tm
@AmanuelKetero-zb9tm 6 месяцев назад
We need an album!
@benjiman2089
@benjiman2089 Год назад
ተባረኪ...እርሱ ብቻ ሊልቅ እኛ ልናንስ ይገባል...ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ይክበር🙏❤️
@wendesenwerku2806
@wendesenwerku2806 11 месяцев назад
እየሱስ ነው ለብቻው
@mekmek6748
@mekmek6748 Год назад
ዘሪቱን ያስመለጠ ጌታ ገና ትውልድን ያስመልጣል ብሎ የሚያምን😮😮
@abrahamfisehaye5501
@abrahamfisehaye5501 Год назад
Zerritu beruk nesh bore blessing 😊😊😊😊😊😊
@sabakasaye2749
@sabakasaye2749 Год назад
አቤት ጌታ ሲበራ ሲያምርበት!! ይችላል ክብርና ኃይል ለገናና ስሙ ይሁን። አሜን
@Downtowncity
@Downtowncity Год назад
እሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያፈልጋል። እሱ ሊልቅ ፣ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል!! እወድሻለሁ ዘሪቱ
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Год назад
ክብር የሚገባው ኮከቡ ኢየሱስ ነው ።ተወዳጅ ዝማሬ ነው ሸጋዬ እህታችን የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ በቤቱ ተተክለሽ ቅሪ❤❤👏😍
@amenmisgana1309
@amenmisgana1309 Год назад
ኮከቡ ኢየሱስ ብቻ ነው። ጆሮ ያለው ይስማ ወርጭላዋ ከብሩን አልተጋፋችም።
@desstadessta
@desstadessta Год назад
ጴንጤ ሳልሆን እዚህ የተገኘሁት ድምፅሽ ስለሚናፍቀኝ ነዉ💖💖💖💖
@AkelilHD
@AkelilHD 3 месяца назад
ጌታ ይወድሻል
@helenhaile7137
@helenhaile7137 15 дней назад
Enem endezaw zeritu bicha dimst kesemahu zelye new yemigebaw
@sebhattesemma8890
@sebhattesemma8890 Год назад
አሜን😇💗 ኮከቡ ኢየሱስ ነው ❤️❤️❤️💗💖
@josieg.2881
@josieg.2881 Год назад
This Mezmur Gives Me Peace... Ethiopians u r Blessing ..Bhaki.❤ From 🇪🇷 but there is like 1mil Protestant in Ethiopia But this Mezmur only Views 250k. i feel so sad. 😔
@cherinetshambel4972
@cherinetshambel4972 Год назад
egihabiher zertu geta tsega yibizalish🙏🙏🙏
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Год назад
ሊደምቅ፣ ሊልቅ የሚገባው ኮከቡ እየሱስ ነው። amen❤
@strong1220
@strong1220 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ እርዳን አንተ ብቻ ታይ እየሱስዬ
@makimaki7260
@makimaki7260 Год назад
የእኛ ኮከብ እየሱስ ነው አሜን!!! ❤🙏❤ እህቴ ተባርከሽ ቅሪ! በክፋ የሚያይሽ ክፉ ስራው በእየሱስ ስም ይፍረስ አሜን!!
@samovasamova4729
@samovasamova4729 Год назад
እርግማን?!!!!!!
@BetelehemBeti-on2hr
@BetelehemBeti-on2hr Год назад
አዎን እግዚአብሄር ያልጠራው ያልሳበው እሱን አዳኙን ውዳችንን እየሱስ ክርስቶስን ኮኮባችንን ሊያገኝ የሚችል የለም። ወደ ምህረቱ አውድ የጠራን እጅግ በጣም መልካም እጅግ በጣም እሩህሩህ የምህረት ደጆቹን ያልዘጋብን የሰማይ የምድር ፈጣሪ እግዚአብሄር አምላካችን ከዘላለም እስከ ዘላለም ስሙ የተባረከ ይሁን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን
@vowjmotivation6924
@vowjmotivation6924 Год назад
ደሞ ሌላ በረከት..... ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ትውልድ ይስማሽ❤❤❤
@BELENISHASWEET-sh6iy
@BELENISHASWEET-sh6iy Год назад
Zefenichshen RU-vid weset atefiwe beterfe❤❤❤❤
@impactethiopia-8281
@impactethiopia-8281 Год назад
በጣም የሚገርም መልዕክት ያለው ፤ ኢየሱስን የሚያልቅ ዝማሬ ፤ ደስ ብሎናል ፤ ተባረኪልን እህታችን ዘሪቱ!!
@ashenafieruwa4247
@ashenafieruwa4247 Год назад
እዉነት ነው ኮከቡ ኢየሱስ ነዉ ለዘለዓለም ደምቆና ተውቦ የሚኖረው ። ድንቅ ዝሜሬ የጊዜው መልእክት ለሚሰማ። ተባረኪ!!
@birhanukonbole1847
@birhanukonbole1847 Год назад
ዋው "ታሪኩ ባለቤት አለው ሰርቶ የጨረሰው" ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ!
@birhanufekadu644
@birhanufekadu644 Год назад
ድሮም ዛሬም ሁሌም አወድሻለሁ bless you
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 Год назад
አሜን ኮከብ እየሱስ ነው!!!!!የተወደድሽ ተባረኪ ጌታ አሁንም ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልሽ❤❤❤
@hanaweba1541
@hanaweba1541 Год назад
ለብቻዉ ኮከቡ እየሱስ ነዉ። ለብቻዉ ኮከቡ እየሱስ ና እየሱስ ብቻ ነዉ።።።።።።።።።።።። ታሪኩ ባለቤት አለዉ ሰርቶ የጨረሰዉ
@jacobbirhanu4877
@jacobbirhanu4877 Год назад
እውነት ከአለማው ሕይወት ወደ እየሱስ ክርስቶስ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንሽን ይባርከው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@getachewtumoro834
@getachewtumoro834 Год назад
እባካችሁ በርክት ዘመን ይባረክ ሊጠግብ አልቻልኩም
@WondmagegnTafesse
@WondmagegnTafesse Год назад
“And that every tongue should confess that Jesus Christ is Lord, to the glory of God the Father” Phil 2:11 Remain blessed Zeritu!🙏
@rwegongarambe978
@rwegongarambe978 Год назад
Selam, May I ask what the song is about? I can only hear Jesus 😊 Much Love from 🇷🇼
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 Год назад
It is Amharic song based on Jn 3:30 (ASV)"He must increase, but I must decrease." Glory is only to the rising Star of Jesus Christ as Baptist John submitted.
@WondmagegnTafesse
@WondmagegnTafesse Год назад
@@wendimagegnt.dinbore9361 and the shining star is only Jesus 🙏
@rwegongarambe978
@rwegongarambe978 Год назад
@@WondmagegnTafesse Amen Amen Amen! Thank you so much for the enlightenment! Be blessed abundantly
Далее
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 3,1 млн
Halelujah
6:40
Просмотров 67 тыс.