Тёмный

"የራሴን ስም ያወጣሁት ራሴ ነኝ" ተወዳጁ ዲጄ ፋትሱ ከአሜሪካ መልስ /በቅዳሜ በሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 187 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

25 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 355   
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን 🙏እንፁም እንፀልይ እግዚአብሔር አለልን
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@betelehemmelaku4533
@betelehemmelaku4533 2 года назад
በጣም ይገርማል ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል ሁልግዜ በጣም እኔንም ቤተስቤንም ያዝናናናል በጣም የገረመኝ እና የደነቀኝ የሽንብራው ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ የትም የትም ዞሬ ትዝ አለኝ ሀገሬ የአባቴ የአቶ መላኩ ገላው ግጥም እንደንሆነ ያለመታወሱን ሳሰበው ሁል ግዜ በጣም ያመኛል አሳምሮ የዘፈነው ደግሞ ጋሽ ጌታመሳይ አበበ በመስንቆው እና በመረዋዉ ድምፁ ያሳመረው አቶ መላኩ ገላው ደግሞ የያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት የክራርና የዋሽንት መምህር የነበሩ ለ 28 አመታትም በያሬድ ሙዚቃ መምህር የነበሩ ብዙ አርቲስቶችን እኔንም ጭምሮ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን ያበረከቱ እንደዚህ ያሉ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ሀብት የነበሩትን ያለማመስገን ንፍግነት ነው በተረፈ ኢቢኤሶችን እ ወዳችሁአለን 💚💛❤️
@fekaduyitna170
@fekaduyitna170 2 года назад
እውነት ነው ብዙ መታወስ ያለባቸው ሰዎች አሉ ዘመን ተሻጋሪ ምርጥ ስራ
@Kemikumneger_Mesafint
@Kemikumneger_Mesafint 2 года назад
salute to ur paps!
@samio5896
@samio5896 2 года назад
hats off for your dad
@mehirethabte2911
@mehirethabte2911 2 года назад
አሜሪካን ብኖር የደላኝ መስሎሻል ሆዴ በሀምበርገር ተወጥሮልሻል በጣም የማከብረው ዲጄ ነው👍🏽👍🏽
@sesayihailu6116
@sesayihailu6116 2 года назад
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት ሀገራችን ሠላም አንድነቷ የሚመለስበት ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒዓለም ።
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
@@christinatube760 ክርስቲ እህቴ ደምሪኝ የምወድሽ
@user-uq5hn1wy7l
@user-uq5hn1wy7l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@birukzehabesha9413
@birukzehabesha9413 2 года назад
EBS አፈናውን በቴዲ ዘፈን ቀጥሎበታል መቼ ነው ግን ነጻ ሚዲያ ምትሆኑት?
@goldfact9628
@goldfact9628 2 года назад
Noyice adregehewal nice biruka👍
@cecet745
@cecet745 2 года назад
Exactly, I was thinking the same!!
@suleymanmuhammed4936
@suleymanmuhammed4936 Год назад
Copy right ne bro
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 года назад
አንዳንድ ሰው ውፍረት ብዙ በመብላት የሚመስለው አለ ስህተት ነው ለውፍረት ብዙ ነገሮች አሉ ነገሮችአሉ በዘር ወይም በደም ዐይነት ወይም በበሽታ ወዘተ ሊሆን ይችላል በመብላት ብቻ የሚወፈር ቢሆን ነቀዝ እዚያው እህሉ ውስጥ ሆኖ ያው እንደዚያው ነው።
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 2 года назад
😂
@atxlimoservice9379
@atxlimoservice9379 2 года назад
Dj PHATSU በርግር የሚቀጠቅጥ ይመስለኛል
@iamastrangertothisworld8604
@iamastrangertothisworld8604 2 года назад
Kkkk አስታወሽኝ እንደ ነቀዝ መልተሽ ማጠረቂ ይለኝ ነበር ወንድሜ ናፍቆቴ 🥺🥺💔
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 года назад
@@iamastrangertothisworld8604 ክክክክክ ya
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 года назад
ከይቅርታ ልጀምር ነቀዝ የራስዋ ተፈጥሮ ነው ከሰው ጋር አነመሳስላት ይገርመኛልም ሰውን ያክል ፍጡር ከነቀዝ ጋር አንድ ማድረግ ድፍረት ይመስለኛል።
@wakandacs5946
@wakandacs5946 2 года назад
አፈናውን ቀጥላችኋል ማለት ነው ቴዲን አፍናችሁ አትችሉም! በከንቱ አትድከሙ! ለእንገዳችሁ ክብር እንደሌላችሁ ማሳያ ነው፡፡
@yonathans.6930
@yonathans.6930 2 года назад
copyright selalew new kelelkekut birr aykefelachewm leza new enji be telacha aydelem
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 года назад
ዋውውው በጣም ደስ ሲል ሁሉም ተመችቶኛል ከልብ እናመሰግናለን❤👍🙏
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@hayathagos2988
@hayathagos2988 2 года назад
ልጁ ተመቸኝ አደኛ የሌለ😆 ውፍረት ውበት ነው ትላለህ ይመቺህ አባቴ
@zoedeon9046
@zoedeon9046 2 года назад
Kkkkkk 🤣🤣🤣
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 года назад
Kkkkkk Er dekem
@hellenabeje
@hellenabeje 2 года назад
ፕሮጀክትህን በጣም ወድጄዋለሁ አንዱም የቀድሞ ትምህርት ቤታችን ቦሌ መድሃኒያለም መሆኑን ሳውቅ ደስ ብሎኛል
@eyoba7465
@eyoba7465 2 года назад
PHAT SU የዛሬ 15 አመት ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ መተህ ያሣበድከን ትዝታዬ ነው lOV YA BRO ❤❤❤
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 2 года назад
ፋትሱ አንደኛ አንተን እና ዲጄ ዚ ን አይቼ ነው እኔም ... የሆንኩት በጣም ነው ምወድህ አባቴ ይመችሽ
@nazarethtube1790
@nazarethtube1790 2 года назад
ምነው የቴዲን ጃ ያስተሰርያልን ድምፅ አጠፋችሁት? ሆን ብላችሁ እንደሆነ ያስታውቃል ኢቢኤሶች አትፀዱም ግን ለምን?? በፊት የወያኔ ቡችሎች አሁን ደሞ የጋሎቹ የአራጆቹ የኦነጎች ቡችላ ናችሁ። ትንሾች
@addisethio494
@addisethio494 2 года назад
all teddy afro songs are protected by copy right ...if they play it youtube will remove it. so take it easy buddy
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 года назад
ተመቸሃኝ ትልቅ ሃሳብ ነው ልክ እንዳንተ ፍላጎት ያላቸው ልጆች ማሰብ ጥሩ ስው ተባረክ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 года назад
ውፍረት በመጠኑ ሲሆን ጥሩ ይመስለኛል ግን ወንድሜሆይ እንዳናጣህ እራሥህን ጠብቅ ።
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g 2 года назад
ምን ማለት ነው እንዳናጣህ???? ወይዘሮ አየለች አለሙ አንቺ ቀድመሽ እንዳትሞቺ ::
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 2 года назад
@@user-sy5ey4zs4g SHUT UP !!! IF YOU LOVE HIM , YOU WILL SAY YA !!! YOU ARE FAKE BE YOURSELF !!!
@absstradingplc8873
@absstradingplc8873 2 года назад
I love this man DJ. He has good heart
@kedirgo
@kedirgo Год назад
ቁምነገር ያለው አስተሳሰበን የቀየረ ጉልበት ያለው ጥልቅ መልዕክት ቀስማለሁ ። ደስ ይላል ። ገና ብዙ እንጠብቃን ተስፋ አለን በአንተ በሉልኝ ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ቆንጆ ቅዳሜ ደስ የሚል ተጫዋች እራሱን የሆነ ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረባችሁት የዘፈን ምርጫዎቹ ግሩም ናቸው የሽንብራው ጥርጥር ዘፈንማ ትርጉሙ የሚገባው እውጭ ለሚኖር ስው ነው ደስ የሚል እንግዳ ❤️
@zewdugirma4105
@zewdugirma4105 2 года назад
26ተኛው ደቂቃ አካባቢ ላይ የተናገረውን አድምጡ እና ይህ ዘመን በተለያዩ ጉዳዮች በጎ ዜጎች የሚፈለግበት ነው ። በርታ stay positive.
@vokvoiceofkorea
@vokvoiceofkorea 2 года назад
ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ዮኒ፣ ጸዲና ሱራፌል። የአሜሪካው ልምድ የሚያስቅና እጅግ አስተማሪ ነው።
@Zenafeta24
@Zenafeta24 2 года назад
Good to c u DJ P my class mate @Bole high school, I remember you were shy and like to play basketball. Glad to c you enjoying big DJ😊
@yalemalexander
@yalemalexander 2 года назад
Welcome back to your home DJ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 2 года назад
ፀጊ እና ዮኒ ፐሲካ 🥰🥰 ምርጥ የሚገርም ጥምረት ነው ትችላላቹ
@masefn4623
@masefn4623 2 года назад
WOW 👍🏽You are Wounderful DJ Fatsu. 😘keep it up. you have a GREAT powerful Voice. nice nice👏🏾Blessing for you and your FAMILY. 💚😘
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 года назад
ዋውው ጎበዝ ዲጄ አቀረባችሁልን ፀጊ እና ዬኒ
@bebasifame
@bebasifame 2 года назад
የቴዲን ዘፈል ድምጽ ለምን ዋጣችሁት? ለምን ሰልጥኑ እንጂ!! አትፍሩ
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 2 года назад
🤣🤣 eko
@zeinazizi5759
@zeinazizi5759 2 года назад
በጣም.ጎበዝ.ባረታ.በእኛ.ጊዜ.ይህ.እድል.የለም.ነበር.በጣም.እናአመሰግለና🙏🙏🙏
@hanakassie9441
@hanakassie9441 2 года назад
You are positive. ፈጣሪ ሀሳብህ ያሳካልህ
@zelalemtadesse
@zelalemtadesse 2 года назад
ዲጄ ፋትሱ ጎበዝ!!!!
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ለሀገራችን ሰላምን ይስጠን ፈጣሪ
@tube2341
@tube2341 2 года назад
እንደመር፡ውዴ
@user-vx8qo8sn6s
@user-vx8qo8sn6s 2 года назад
አሜን ቤተሰብ እንሁን
@user-vx8qo8sn6s
@user-vx8qo8sn6s 2 года назад
@@tube2341 እኔንም ደምሪኝ
@tube2341
@tube2341 2 года назад
@@user-vx8qo8sn6s እሺ ውዴ
@tube2341
@tube2341 2 года назад
@@user-vx8qo8sn6s ጎራ በይ ከቤቴ😃
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
እንዲህ ደስ የሚል መርሃ-ግብር (program) በየመሃሉ በተፈጠረ የድምፅ ችግር ምክንያት በደንብ መከታተል ባንችልም የሸክላ እጫዋቹን ወንድማችንን (DJ Phatsu) ሳናደንቅ አናልፍም:: He makes lots of sense!! Thank you 🙏 dear. What an Excited charity work that you came up with to help the younger generation in their DJ dreams! Keep it up 👍
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 года назад
የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ላይ ምነው ድምፁን ዘጋቹሁት ? ጃ ......ያስተሰርያል 😂😂😂😂😂
@mahiabilo1998
@mahiabilo1998 2 года назад
copyright mibale nger ale ko video endayetfa sibale yemeslgale
@Muledoyo
@Muledoyo Год назад
የገረመኝ እሱ አይደል በጣም የአብይን ገበና ስለሚያሳይ ነዉ እኮ
@AmAm-ff7ze
@AmAm-ff7ze 2 года назад
ይመችህ አባቴ ምርጥ ኢትዮጲያዊ👌
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
Am ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ የልብሽን ይሙላልሽ
@abeyarega8462
@abeyarega8462 2 года назад
DJ fAtsu በርታ ትልቅ ራዕይ ነው ያለህ። ከሰፈርህ ልጆች አንዱ።
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 2 года назад
TEDDY AFRO music still can not play on EBS . This chanell is not real.
@bahaylugebrmarim4998
@bahaylugebrmarim4998 2 года назад
Nice job brother keep it up thanks!
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 года назад
ጎበዝ ፋትሱ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርታ
@chuchusebsibe3669
@chuchusebsibe3669 2 года назад
I’m proud of you surafel 💪🏾🤛🏽
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
ፀጊዬ እውነት ነው፣ ደንበኛ በፈገግታ ነው መቀበል ያለብን።
@argawshuralah4237
@argawshuralah4237 2 года назад
ተባረኩ ኢቢ ኤሶች በጣም ምወደው ዲጄነው
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
@zeezee9295
@zeezee9295 2 года назад
It was great thanks
@tsehayg.y3421
@tsehayg.y3421 2 года назад
How i love him so much 😘😘😘😘😘
@kemalfedil8330
@kemalfedil8330 2 года назад
ሚገርም ሰዉ ስለዲጄ የነበረንን የተዛባ መረጃን የቀየረ ምርጥ
@Dj-Luda
@Dj-Luda 2 года назад
My favorite Dj #DjPhatSu i love & i will definitely support by anything The mini media idea project. Good job bro🙌🏽 Dj-Luda
@hiwot7668
@hiwot7668 2 года назад
ድምፁ እራሱ ሙዚቃ ነው ደስ ሲል
@mwoldu7926
@mwoldu7926 2 года назад
Correction on $15 per hour, it is a minimum wage not a maximum wage. There is no such thing as maximum wage as people can make as much money as they can based on their role and educational level.
@anysoft3879
@anysoft3879 2 года назад
I don’t think he’s referring to the legally enforced minimum wage- he’s just talking about the maximum pay most people earn in the area, according to his experience.
@titishaethio308
@titishaethio308 2 года назад
Yes you are write it'sunbelievable he said he went USA because he love change funy guy if he love chalenge he can remove his fat,
@cecet745
@cecet745 2 года назад
@@titishaethio308 first fix your grammar..
@helensahle6071
@helensahle6071 2 года назад
Betam des ylall Haniye konjo gnager lmkersh shahi bet kifechii betam betam gobez nesh eritreawin enmetalen shahii enwedalenn 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⚘⚘⚘⚘🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ko-keafrica2389
@ko-keafrica2389 Год назад
Wow, happy to see Dj phatsu the guy who inspire me always !
@henokemolla8204
@henokemolla8204 2 года назад
Any one with the link for the third song "yeshenberaw teeter" please!!!
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 2 года назад
ፋትሱ ምርጥ ሰው❤
@jimtuley8736
@jimtuley8736 2 года назад
ቅዳሜ ከሰዓት, ዕፀገንትና ዮኒ, እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: እናንተን ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ይሁኑ❗️🌷👍❤️🌹🌼🍇 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@netsanettesfaye9179
@netsanettesfaye9179 2 года назад
90's fav dj fat su ❤👌👋
@Electobike
@Electobike 2 года назад
The third song choice make me cry from my stomach.
@tigiltigil9062
@tigiltigil9062 2 года назад
ድጄው ድንቅ አስተሳሰብ አለህ ቀጥልበት ትችላለህ በተለይ ለማህበረሰባችን የምታስበው ምስጋናው ይድረስህ።
@suratube2657
@suratube2657 2 года назад
Yimechih broye yimechachu ebs 👏humble guy
@yitagesumelis2513
@yitagesumelis2513 2 года назад
DJ Fastu Man Ya man wonderful.
@Danny-ll9en
@Danny-ll9en 2 года назад
እንኳን ለዐብይ ፆም በሰላም እና በጤና አደረሰን። ru-vid.com0qhngu1Jgrw?feature=share ዐብይ ጾም: ከሰኞ የካቲት ፳፩ ፪ሺ፲፬ እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ ፲፭ ፪ሺ፲፬ Great Lent Fast: from Monday, February 28, 2022 to Saturday, April 23, 2022
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
ይሄ ፕሮግራም ሁሌም ዘና ፈታ ያደርገኛል የዛሬው ልዩ ነው ፋትሱዬ ይመችህ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
ዙዙ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ የልብሽን ይሙላልሽ
@asmerinateshome3616
@asmerinateshome3616 2 года назад
My favorite music keyet neh atbelugn natiman❤
@worke7270
@worke7270 2 года назад
he is nice guy
@zeinazizi5759
@zeinazizi5759 2 года назад
በጣም.ደሰ.ይላል.በደግሚ.ሰለ.መጣክ ❤❤❤❤
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 2 года назад
Dj phat su I respect him ።
@dawitytagessu7124
@dawitytagessu7124 2 года назад
የምንጊዜውም ምርጥ ሰው
@mikmackup8000
@mikmackup8000 2 года назад
i really like his positivity and confidence(egna American Heger😉)
@rahelmisgun1216
@rahelmisgun1216 2 года назад
የኔ ልዩ ይመችህ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 года назад
ዋዉዉዉ የሽብረ ቆርጥ በጠም ወደጀለው ትዚታን የቃስቅሰል❤❤😘👏👏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 года назад
The starting for minimum wage is 15$/hrs.
@he5896
@he5896 2 года назад
Great DJ
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 2 года назад
ይመችህ አቦ
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 2 года назад
What was the reason can’t hear Teddy Afro song
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ሰው የማንም መጫወቺያ አይደለም ሰው ሰው ነው"
@mtshanko
@mtshanko 2 года назад
Why was there no sound when he played Teddy Afro??? 🧐
@user-zv6pk6do5p
@user-zv6pk6do5p 2 года назад
ዋው አብረን ልንፆም ነው ዘንድሮ እትዮጵያ ለስንት ግዜ ነው ግን ምትፆሙት አብረን ብንፈስክ እንዴት ዳስ በለኝ አስበቹተል እትዮ ስትደምቅ
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 года назад
It has already started. 6 more weeks to go till Easter.
@user-vx8qo8sn6s
@user-vx8qo8sn6s 2 года назад
በሉ ቤተሰብ ሁኑ መንፈሳዊ ነገሮችን እናስተላልፍለን አብረን እንጓዝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህቶቻችን ወንድሞቻችን እጠይቃለን ።
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-vx8qo8sn6s
@user-vx8qo8sn6s 2 года назад
@@hayutube3193 አድርጊሻለሁ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
@@user-vx8qo8sn6s አመሰግናለሁ እህት አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ሁለም ቤትሽ በደስታ ይሙላ የኔ ቅን
@user-vx8qo8sn6s
@user-vx8qo8sn6s 2 года назад
@@hayutube3193 አሜን እማ ለኔ ያሰብሽው ላንችም ያድርግልሽ ሰላምሽ ይብዛ
@mega8101
@mega8101 2 года назад
ወንድም ውፍረትህን ቀንስ እድሜህ እንዲረዝም... ራስን መጠበቅ ብልህነት ነው!
@SNuevo
@SNuevo 2 года назад
DJ fatsu ur the best
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 года назад
Ma men long life
@mickymac1207
@mickymac1207 2 года назад
why is Teddy song muted??? Silcha kelkelo
@robeltekelewold6735
@robeltekelewold6735 2 года назад
why teddy afro sound not clear ?
@behailu1978
@behailu1978 2 года назад
EBS we would like to thank you for what you are doing to introduce various cultures in Ethiopia. Especially the food culture. However, it is critical to mention that touching food with bare hands is not a good part of the culture. Especially for those who come from abroad, our body has no immunity the kind of bacteria that transmit by touching food. Please ,please it won't cost that much to distribute kitchen gloves to restaurant workers. Let's change this culture. Other than this, all other experiences are very good. The test, the visual appearance, etc. are all good.
@yonathans.6930
@yonathans.6930 2 года назад
shut up bro don't try to act like a tool just cause you outta the country as an Ethiopian immigrant college student i could probably just what you do there don't disrespect the culture
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
We Love For You
@RiversideUSA
@RiversideUSA 2 года назад
ወይ ጉድህ። አንተ የምታዉቅ ያንተንና ባጠገብ ያሉትን የመሰሎችህን ሂወት ብቻ ነዉ። እስኪ የተማሩ አበሾች በሰአት ስንት እንደሚከፈላቸዉ እወቅ። አንተ የጠራኸዉ ክፍያ ከፍተኛዉ ሳይሆን ዝቅተኛዉ ነዉ። ላለህበት ከተማ። እርግጥ Minimum wage differs from state to state. ዉድ ከተሞች ላይ ከፍ ያለ ነዉ ኑሮ ዉድ ያልሆነበት ላይ ዝቅተኛ ነዉ። እና ያበሻዉን ተወዉና ያገሩ ሰወች እንኳ በ 15 dollar ክፍያ ይኖራሉ ብለህ ስታወራ ሸም የለም አይደል። ለነገሩ ዋናዉ ያንተ ስኬት ነዉ። እንኳ ተሳካልህ እንጅ ያገሩ ሲስተም ገባህ አልገባህ ችግር የለዉም። ግን ሚዲያ ላይ ስትወጣ ጥንቃቄ ጥሩ ነዉ ሰዉ mislead ማረግ መልካም አይደለም። በተረፈ በሰአት ከ 9 dollars ጀምሮ እስከ 100 ከዚያም በላይ ክፍያወች አሉ። ሌላዉ ቀርቶ ሃኪሞች፡ ኢንጂነሮች የህግ ባለሙያወች ፕሮፌሰሮች ስንት እንደሚያገኙ እወቅ። እና Vegas ነዉ የምኖር። በሙያየ ዉፍረትህን እንድትቀንስ ልረዳህ እችላለሁ። ቤተሰቦቹ ይህን መልክት ካያችሁት። U can contact me.
@moth44funn16
@moth44funn16 2 года назад
Mn Ale hulum endante ayinet hasab yezo bimeta
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 года назад
ዋው
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
Good Job
@user-cm1tu3ud3i
@user-cm1tu3ud3i 2 года назад
ሰው እንዴት አሜሪካ እየኖረ ስፓርት ጂም የተለያዩ ነገሮች በተመቻቸበት ሀገር ተቀምጦ ይህን ያክል ውፍረትና ቦርጭ ለእይታ እንኳን ያስጠላል
@tsegaybiemnet387
@tsegaybiemnet387 2 года назад
Don’t judge please
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 года назад
ምርጥ ሀሳብ አቦ
@michaelseuoyme234
@michaelseuoyme234 2 года назад
💚💛❤ ዋው ያምራል
@natenaelalemayehu2011
@natenaelalemayehu2011 2 года назад
ለምንድን ነው የቴዲ ሙዚቃ ድምፁን mute የተደረገው
@martafeqere196
@martafeqere196 2 года назад
Wow👍♥️👍🤲
@hellenabeje
@hellenabeje 2 года назад
ከንግዲህ የትኛውንም ሸክላ አሽሞንሟኝ ዲጄ አንልም ሸክላ አሽሞንሟኝ አንደኛ ስም ነው
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g 2 года назад
ውድድድድድ ያገሬ ልጆች
@tesfugobena2344
@tesfugobena2344 2 года назад
እዳተእውነቱን ይምናገር ማንም የለም America የመጡት ስውች ይምናገርት ነገር ሁሉ ግንዘብ ይምታፍስ እየመስላችው good job man
@agarmedia5768
@agarmedia5768 2 года назад
ፀጊ አሪፍ ነዉ ግን ዮኒን አትጫኚው
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 года назад
ዮኒ እኮ ሳቅ እንጅ ጥያቄ ብዙም ስለማይጠይቅ ነው የምትጫነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ግን ሸይ ታዳሚወች ለምን አይሰጣቸውም ሑሌ እናንተ ብቻ ነው የምጠጡ🙄😂😂
@israeldaoud8228
@israeldaoud8228 2 года назад
በጣም ብዙ ጊዜ ጠይቄ ያልተመለሰልኝ ጥያቄ ነዉ 😂😂
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
@@israeldaoud8228 ፍትህ እንጠይቅ 😂😂😂
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 2 года назад
Maximum wage??? Never heard of it.
@AhmedAli-go2pj
@AhmedAli-go2pj 2 года назад
ዋውውውው🇪🇹🇪🇹👍
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 2 года назад
ሰላም በጣም ጥሩ አበሻ
@djalexdenver9506
@djalexdenver9506 2 года назад
Thank you Yoni #111111
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 года назад
ይመችህ አባቴ💚💛❤
Далее
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Просмотров 32 млн
TYLA DANCE TREND😭 | #shorts #emilydobson
00:12
Просмотров 2,8 млн
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 2,6 млн