Тёмный

ወልቃይት ትናንት እና ዛሬ... የወልቃይት ጠቀዴ የማንነት ጥያቄ ክፍል ሁለት 

Amhara Media Corporation
Подписаться 691 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

የወልቃይት ጠቀዴ የማንነት ጥያቄ ክፍል ሁለት

Опубликовано:

 

3 ноя 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 4 года назад
በርቱ አንበሶች ይዋል ይደር እንጅ ወልቃይት ጠገዴ ዳንሻና ሁመራ ሰውም ጎንደሬ ነው መሬቱም አማራ !!!!!!!!!
@tsehayabegaz9443
@tsehayabegaz9443 4 года назад
የኛ ጀግና ያሳምነዉ ምትክ 1000ሺ አመት ኑርልን አማራ ለዘላለም ይኑር
@addisiekassaw7750
@addisiekassaw7750 4 года назад
የኛ ጀግና ያሳምነዉ ምትክ 1000ሺ አመት ኑርልን አማራ ለዘላለም ይኑር!!1
@getuayenew9842
@getuayenew9842 2 года назад
በትጥግ በጉልበት እንደ ቅኝ ግዘት የተያዝ መሬቱን ነፃ ሲያወጣ ህገ መንግሰት ተጣሰ የሚባል ነገር የለም ። አለበለዚያማ ከቅኝ ግዛት ነፃ የወጡ አገሮች ህገወጥ ናቸው እነደማለት ነው
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 11 месяцев назад
Yes absolutely right and I am agree with you my brothers. I'm stand by Amhara del for Fano del for Amhara Gembar 🇨🇬 🇨🇬 ❤
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 4 года назад
የአማራ ኩራት ሺ ዓመት ኑርልን።
@user-in4ch8zp4r
@user-in4ch8zp4r 4 года назад
የኔባትሆን ይቆጨኝነበር አባቴ ውድድድድ አማራ በጣም ፍቅር የሆነ ህዝብነው
@habtamethiop6008
@habtamethiop6008 4 года назад
የኔጀግና፡ሽአመት፡ኑርልን
@mekonnen4686
@mekonnen4686 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት ነው። ሀቅ ሀቅ ነው። ታገል እግዚአብሔር ይረዳሃል ።
@mekonnen4686
@mekonnen4686 Год назад
ጀግና ኢትዮጵያዊ ።
@selamtubeselmtube2852
@selamtubeselmtube2852 4 года назад
Yene jigena kolanen demeke
@emanalt404
@emanalt404 4 года назад
jegnochen Allah edemehn yarzemewu yarbe. Allah kegoneh yhunleh
@badmawededu6078
@badmawededu6078 4 года назад
ኮረም.... አላማጣ፣ ከጠለምት... ሁመራ ታሪክ፣ ማንነቱ እሱነቱ አማራ መመለሱ አይቀርም አንድም ጫማ ሳይቀር በዚህ ማሰላላስ የለም መጠራጠር ተከዜ ተባረክ ወሰን ነህ ለጎንደር አጥር ነህ ዘበኛ ሰላም ሆኖ እንዲኖር ወልቃይት፣ ራያ፣ ሌላው የአማራ እርስት ሁሌም ነው አማራ አይችሉም ሊሰርቁት፡፡
@user-wt9fj1sc9p
@user-wt9fj1sc9p 4 года назад
ኣላማጣ ኮረም እትብል ውሻ እነዝህ ለቦች ስላወሩ ወልቃይት ኣማራ አይደለም ወሳንው እንጅ እነዝህ ሌቦች ኣይደለም ራያ ኣላማጣ ኮረም ትግራይ ነው እኔ የራያ ኣላማጣ ልብ ነኝ ማንም በኔ ላጭበረብር ኣይችልም ደደቦች
@mulatbelayi7069
@mulatbelayi7069 Год назад
@mulatbelayi7069
@mulatbelayi7069 Год назад
@@user-wt9fj1sc9p በ
@mulatbelayi7069
@mulatbelayi7069 Год назад
@mulatbelayi7069
@mulatbelayi7069 Год назад
በበቨቨ፣በወቅቱ
@Mulugetatadesse-it2lb
@Mulugetatadesse-it2lb Год назад
ወልቃይት ጸገዴ; ጠገዴ ፀለምቲ-ጠለምት የሚለው ስያሜ ትርጉም የለሽ መሆኑ ግልጽ እድል በዘመነ ደርግ የነበረው የነበረው የፓለቲካ ትግል ያስታውሰኛል እናሸንፋለን_ በእናቸንፋለን ስያሜ ወዛደር_ በላብ አደር _የትግል አቅጣጫ ያስታውሰኛል ለስልጣን ጥማት
@user-pt1el6zu8w
@user-pt1el6zu8w 2 года назад
ኮ/ል,ደመቀ አንተእኮ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Год назад
❤❤ጀግና ዘርህ ይለምልም ለሀቅ የቆምክ ጀግና ላተ ቃላት ያጥራሉ
@shibefente937
@shibefente937 4 года назад
የወልቃይት ወጣቶቸ መገናኛ እና መማማሪያ መረብ መመስረት አለበት፡፡
@yamrietaye1792
@yamrietaye1792 4 года назад
ጀግናው የሌባና ዘራፊ መድሀኒት ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 года назад
ሰላምችሁ ይበዛልንንን ሺ አመት ኑርልንንን አላህ ይጠበቃችሁ
@derejedandita3468
@derejedandita3468 3 года назад
ኮለኔል አባታችን ዘሬ ወልቃይት ነፃ ወጥቶ ያንተን ታሪካዊ ቃለምልልሶችህን ደግሜ ሳዳምጥ ነብይ ትመስለኛለህ።
@muhamedebrahime4141
@muhamedebrahime4141 4 года назад
የአማራጀግነአይዞህ
@emanalt404
@emanalt404 4 года назад
jegenawu konerle demeke zewudu Allah yetbekeh wendem jegena y jenerale asamenewu tege wendem
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Год назад
የራይልም የዋልቃይትምፀለምትም ጉዳይም በወንድነትም በትግልም የተሰጠም የተወሰደም ነዉም ሀገርም ያላንዳችም ህዝብንም ህያቃንም ካርታም ሸንሸንዎም ህግም አፅዳቆም ፖሊስወልም ወታደርዉንም ህግዉም የህዎሀትም ጦርም ሀይልም አድርጎም በሀይልም በጦርንም ይህንም ሁልዉ ጥፈትም ምሰራበትም ህግም መከላከያዉም ማፍረስ ህግዉም ለመቅደድም ቆራጥም ትግልም ሀገርም ለመቆጣጠርም ያለዉም ወታደራዊንም መንግስትዉም በቆረጥነትም መታገልም ያስፈልግልልም ተዋግዉ ባስቸካይም ክልልም አማራም ያለዉም ጦርም ካንብንም ምትዉት የያዘዉንም የህዝብንም መሳርይም ሚመታበትም ህዝብንም አማራም መችንም ክልልም አማራም ተብሎም ካንብንም ቦታዉንም በትግልም በቁጥጥርም አዉልዉት ክልም አማራም በቅድምያንም እስከመስከረም ድረስም በዉጭም ያልዉትም በሀይለስላሲንም የነበረዉንም ህግም ካርታም በህግም አስገብተህንም ያለዘርም ያለክፍፍልም በቢሄርንም ያለዘትም ባባቶቻችንም ባስቀመጥዉትም ህግም ካርያም በመፃፍም ህግንም በማሻሻልም ከዉጭም ያልዉትም አማራዎችንም እስከመስከረም ድረስንም መፃፍ እንዲቻልም ዉይይትም ስብሰባም ያማራም ህዝብንም ሙህራናትም ባስቸካይም እንዲያካህድዉትም ጽርያችንም ነዉ ከከናዳም ከኢሮፓንም ከእስራኢልም ከኢሮፓም አማሪካም ሙህራናትም አሰባስባችሁንም ሁልዉም ፅፈዉንም ይምጥዉ ስብሰባም ያድርግዉ ሙህራናትም አማራም በዉስጥም ግንኝነትም በማድረግም ስራችሁንም ስርዉት እሽይ።
@hiwhiwt3446
@hiwhiwt3446 4 года назад
አተሺአመትኑሬልን🙏🙏🙏
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 Год назад
ድል ለኢትዮ አማራ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh 2 месяца назад
እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነው ማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት
@rabiasait7845
@rabiasait7845 2 года назад
💚💛♥️💚💛♥️💯💯👌👌👍👍💪💪
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 года назад
welqait oromo new
@user-ri2yl2xx7v
@user-ri2yl2xx7v 10 месяцев назад
በአሁኑ ወቅት እየተደረገ ያለውና አፈኛው ህዋሀት እያሰራጨቺው ያለ ወሬ አለ መጠንቀቅ ያሥፈልጋል
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 года назад
Humra is welkit city we all know ture is ture
@jemalmohamed8297
@jemalmohamed8297 3 года назад
Hezby wesany aysfelem Welkyet Raya Amhara now
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 года назад
Welkit ppl they r different like Eritrean ppl
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 года назад
Welkit ppl they should lead thire ppl humra and welkiti area
@semeyamaresemeya717
@semeyamaresemeya717 4 года назад
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
@natiyeking1619
@natiyeking1619 3 года назад
ወልቃይት የአማራ ነው አለም የሚያቀው ነው
@semeyamaresemeya717
@semeyamaresemeya717 4 года назад
Tikikil
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 года назад
I know about welkiti they dance amhria ture is ture they have different languages too
@shibefente937
@shibefente937 4 года назад
ወያኔ ህዝችንን እና መሬታችንን ይመልስ፡፡ ካልሆነ ነገሮች ይበላሻሉ፡፡
@semeyamaresemeya717
@semeyamaresemeya717 4 года назад
jigena
@destaaraya1548
@destaaraya1548 2 месяца назад
እናቱ እና አባቱ በመቀሌ ክዶ የመጣ መጤነህ,ማንም አይሰማህም።
@beletu7041
@beletu7041 Год назад
የጠ ጣሀው ደም ሩቅ አይደለም ሊፈርድ ህ
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 года назад
I don’t know about raya because thire is amhric raya and tigray raya
@beletu7041
@beletu7041 Год назад
ባንድቹ ልትሆነውና ልትለማመደው የፈለክው አማርኛ አፈህ ተቆላለፈ ካህዳም ባንዳ
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 4 года назад
ደመቀ ደም መላሽ
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 Год назад
እንዲህ ያለ ፓርላማ ላይ ቢቀመጥ ምናለ ሌባው እና ዘራፊው ከላይ እየወጣ ሀገራችን ሰላም አጣች
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Год назад
በትክክል
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 3 года назад
መከላከያው ቢገባ ህዝቡ አጋዥ ካገኘ« የትግራይ ህዝብ» እነዚህን ሽማግሌዎች እያነቀ ነበር የሚያስረክባቸው=አሁንስ መንግስቱ፧ ቴዎድሮስ፧ አሉላ፧ካሣዬ ጨመዳ፧ ጀግንነታቸው ናፈቀኝ።
@badmawededu6078
@badmawededu6078 4 года назад
ከፉ ጠላት እናትና ልጅን፣ አባትና ልጅን፣ ወንድምን ከወንድም፣ እህትን ከእህት፣ ጎረቤትን ከጎረቤት፣ ሰፈርን ከሰፈር እያለ በመከፋፈልና በማጣላት እስከ ሀገርና አህጉር ድረስ ችግር የሚፈጥር ነው፡፡ እንደ ሰዶማዊ ትህነግ ያለ ሰዶማዊ ዲያብሎስ የሰፈር ሌባና ዘራፊ ቡድን በአንድ ቤተሰብ ጭምር በመግባት ልዩነት እየፈጠረ የሚያጣላ፣ የሚለያይና እነሱን እያጎዳዳ ለራሱ ጥቅም የሚሰራ ወሮ በላ ነው፡፡ በአማራና በቅማንት ቤተሰበ መካከል ሰይጣናዊ የጋራ ጠላታቸው ዘረ ባንዳ አድዋ አውራጃ ሰዶማዊ ትህነግ ሆን ብሎ ሲያጣላቸውና ሲጎዳዳቸው ነው የኖረ፡፡ ይህን በማድረጉም የጋራ ቤታቸው አካል የሆነን ወልቃይትን ተከዜን ተሻግሮ ከትግራይ ለወረራ ጎንደር በመምጣት እየዘረፈና ወንጀል እየፈጸመ ይገኛል፡፡ ከተከዜ ምላሽ መላው ጎንደር ግን የአማራና የቅማንት የጋራ ቤት፣ ሀብትና ከጥንት ጀምሮ እርስት ነው፡፡ ከዘረ ባንዳ የአድዋ አውራጃ ሰዶማዊ ትህነግ ነጻ የሆነ ትግሬ ጎንደርን ጨምሮ ለአማራ አካሉና ቤተሰቡ ነው፡፡ ነገር ግን ዲያብሎስ ዘረ ባንዳ የአድዋ ትህነጎች ይህን ባለመፈለግ ሆን ብለው በአማራና በትግሬ መካከል ብቻም ሳይሆን በአንድ ቤት በሚኖሩ ቤተሰቦች በአማራና በቅማንት መካከልም በመግባት በቅማንት ስም ቅማንትን ጨምሮ ጎንደርን ሲያምሱትና ያንን ሁሉ ወንጀል ሲያደርሱበት ዘመናትን አስቆጥረዋል፡፡ ስለሆነም አማራ ወይም ቅማንት የሚባል ሳይኖር አማራና ቅማንት በሚል ሁለቱ አንድ ሆነው ከተከዜ ምላሽ የጋራ ቤታቸውን ማለትም ግዛታቸውን ወልቃይትን ማለትም ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ቃፍቲያ ሁመራን ከሰዶማዊ ትህነግ ወረራ ነጻ በማውጣት በጎንደር/አማራ አስተዳደር ስር መልሰው ማድረግ አለባቸው፡፡ ራያንም እንደዚሁ፡፡ ከሰዶማዊ ትህነግ ነጻ የሆነ ሰላማዊ ትግሬ ግን ጎንደርን ጨምሮ በአማራ ቤተሰበ ነው እና ማን ምን እንደሆነ ከትህነግ ነጻ መሆኑ እየተለየ በዚህ መልክ መሆን አለበት፡፡ ዘረ ባንዳ የአድዋ አውራጃ ትህነጎች ናቸው እንጂ ተምብየን፣ እንደርታ፣ አብዛኛው አክሱምና ሌላውም በትግራይ የሚኖር ህዝብ ከአማራ ጋር አንድ ቤተሰብ ነው፡፡ ነገር ግን ሰዶማዊ ትህነግ ትግራይ ውስጥ እስከተሸሸገና ከዚያ ሸፍቶ በአማራና በሀገር በወንጀል እስከተሰማራ ድረስ ከትግራይ ጋር ምንም መሆንም ሆነ ማድረግ አይቻልም፡፡ የትግራይ ህዝብ በተለይም ተምብየን፣ መቀሌን ጨምሮ እንደርታ፣ አክሱምና ሌሎችም ሰዶማዊ ትህነግን ከትግራይ ማስወገድ ያለባቸው ሲሆኑ ጥቅሙ ከማንም በፊትና በላይ ለራሳቸው ነው፡፡ አማራ ወይም ቅማንት የሚል ሰዶማዊ ትህነግ በመካከላቸው የፈጠረው የጥፋት መርዝ ለዘላለም ተወግዶ በምትኩ አማራና ቅማንት በሚል እንዳለፈው/እንደድሮው ሁለቱ እንደ አንድ መሆንና በዚህ መልክ እንደ አንድ ቤተሰብ መቀጠል አለባቸው፡፡ ችግር ፈጣሪዎች በሰዶማዊ ትህነግ የተቀጠሩና ጥቅመኛ የሆኑ ጥቂቶች ናቸው እና እነዚህን ወንጀለኞች በማጋለጥ ጨክኖ ማስወገድ አማራጪ የሌለው የጋራ ስራና ጥቅም ነው፡፡
@peaceisgood9639
@peaceisgood9639 3 года назад
ሲጀመር በጌምድርና ወሎ ወጥ ኣማራ ኣልነበረም ያም ሆኖ : ከ1940ዎቹ በፊት የበጌምድርና ወሎ ኣካል ያልነበሩት ወልቃይትና ራያ ኣማራ ሊሆኑ ኣይችሉም:: የመንደሮቹ ስሞች የህዝቡም ኣመጣጥ የትግራይ መሆኑ ግልጽ ነው:: በኣማራነት ሳይሆን ለንጉሱ ልጅ ልዑል ኣስፋወሰን "መስፍነ ወሎ" ተብሎ መሾም ሲባል ነበር የተለቀውና ትንሹ ወሎ : ከዋግ : ከላስታ : ከኣማራ ሳይንት : ከደንከል ጠግዛቶች ጋር ተዋህዶ ትልቅ ወሎ የተፈጠረው:: ያኔ ከትግራይ ራያም ተቆርጦ ወደ ወሎ ተወሰደ:: ወልቃይት ስሜንም በዛን ጊዜ ነበር ወደ በጌምድር ተወስዶ "በጌምድር እና ስሜን" የተባለው!! የደርግን መውደቅ ተከትሎ ብሄርን መሰረት ያደረገው ፌድሬሽን በ1983 ሲመጣ ትግራይ ግማሽ ኣካሏ ወደ ዓፋር ሄዷል : ትግርኛ ያልረሳው ኣብዛኛው የወልቃይት ጸገዴና ራያ ህዝብና መሬትም ወደ ትግራይ ተመልሷል:: ክ/ሃገር የሚባል ነገር ከስሞ ክልሎች ሁሉ የተፈጠሩት በዚም መልክ ነበር ኣሁን በህወሓት ኣመሓኝቶ የመሬት ነጠቃ ግን ታሪክ ይቅር የማይለው ወንጀል ነው!! ያልተሰማ የተበዳይነት ትርክት በመፍጠር : በኤሪትራና ኢትዮጵያ መከላከያ ጀርባ ገብቶ የሌላ ክልልን ህዝብ ገድሎና በሚልዮኖች ኣፈናቅሎ ኣዲስ ህዝብ በማጓጓዝና በማስፈር ሰልፍ በማስወጣት ርስት ኣስመለስኩ ማለት የዘመኑ ፋሺዝም ከመሆን ሌላ በወንድማማቹ የኣማራና ትግራይ ህዝብ መካከል ቀጣይ ጠላትነትን ከመፍጠር ሌላ ትርጉም የለውም::
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 года назад
Demeke yemiut mehayim eyetentebatebe amara negn sil aygermim kkkkkkkkkk
@user-jw3wr4vd8p
@user-jw3wr4vd8p 4 года назад
ቅማል
@aambaye5265
@aambaye5265 4 года назад
awon ewntun nw megemeriya ato Demeke amarign yimar yhe tebitaba tigre demo amara negn yilal
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 года назад
Ethio Amargna antem yadagthal meselegn ende demeke 😀😀😀😀😀😀😀
@aambaye5265
@aambaye5265 4 года назад
@@ot5698 aye dedebinet beyet ager nw Amara tigirigna Arebigna sinager yesemhw mateb yelelh wishetam ante mejemeriya chiniblachhun awliku keziya maninetachu yitawkal.en Demeke tebitaba Tigirewch.kkkkkkkk.
@user-gn7gb9db9g
@user-gn7gb9db9g 4 года назад
ቅዠት ይመስለል
@abovethelaw5585
@abovethelaw5585 4 года назад
ታሪክ የተገላቢጦሽ የሆነባት አገር እንት አይደለህ ወልቃይት, መተከል እና ሁመራ ወደ ሌላ ክልል እንዲካለል 27 ከወያኔ ጋር ትሰራ የነበረው !!
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 года назад
you???????????????
@abovethelaw5585
@abovethelaw5585 4 года назад
@@user-wv2nv1vy5h Yes me !!!!! ስራ ያጣ የአማራ ወጣት ቁጭ ብሎ የምሀይሙን የደመቀ ዘውዱን ተራ ወሬ እየሰማ ሲያደንቀው ይውላል ! ማሳሰቢያ ደመቀ ዘውዱ አሳምነው ጽጌ የአማራን ህዝብ ክዱዋል ሲል ምን ማለቱ ነው ?
@abebagolkeshiberhe7084
@abebagolkeshiberhe7084 4 года назад
hilm new atagenim ante leba
@user-jw3wr4vd8p
@user-jw3wr4vd8p 4 года назад
አንበጣ ቅማል
@yoyoyaya6172
@yoyoyaya6172 4 года назад
Why these people they don't even speak good amharic they must be tigreans
Далее
የወልቃይት ጉዳይ! ክፍል አንድ
29:54
Стас о своих клиниках
00:19
Просмотров 212 тыс.
ባንዳነት እና መገለጫዎቹ
49:57
Просмотров 102 тыс.