Тёмный
No video :(

ወርቀማ የተባለው የያለምወርቅ ጀምበሩ የሚገርም ብቃት 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 205 тыс.
50% 1

#ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
ወርቀማ የተባለው የያለምወርቅ ጀምበሩ የሚገርም ብቃት

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 Год назад
አቤል እንደገና ይህን ዘፈን ከቤት ስትገባ እድትሰማው ልጋብዝህ ከትልቅ አክብሮት ጋር::
@bayushtelila
@bayushtelila Год назад
ዳኔል እጅግ በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነው በሌሎች መድረኮች ምናልባትም እዳለም ወርቅከባድ የሚባሉ ተወዳዳሪዎች ካልገጠሙት በስየቀር አንደ ኛ ነው ያለም ወርቅ እጅግ ወደር የሌላት ልጅ ስትሆን ግን እኔም ትንሽ ቅር ያሰኘኝ የድምፃ ፓውር እዳለ ሆኖ የምገርም የድምፁ አወጣጥ እያለ ግን ዘፈኑን ብዙም ስለማላውቀው እደተመልካችና እዳስለመደችው ለውድድራም ስኬታማ ያደርጋታል ብዬ የማስበው ለድምፁፃ ከለርም ለጆራችንም ከነየሽመቤት ዱባለ ቤት ባትወጣ እላለው ለስኬታ ከውድድር ውን ግን ያማንንም ብትዘፍን ልጅታ እንደወርቅ የነጠረ ድምፁም ብቃትም ያላት ግሩም ልጅ ናት እከን የላትም በናትሽ የበፌት ዘፈኖችሽን አምጫቸውና አቤል ሲሰክርብሽ ካንቺ ይልቅ እሱን ማይት ናፍቆኛል
@abathungetachew5230
@abathungetachew5230 Год назад
ኧረ የአለም ወርቅ ትለያለሽ እውነት ሁሉም ሙዚቃ በአንች ድምፅ ይለያል ኑሪልን የፋና ድምቀት ነሽ።
@solekebede1921
@solekebede1921 Год назад
አቤል ግን ምን ሆኖ ነዉ???!አሱ ቢዘፍነዉ እኮ ዘፈንነቱ ቀርቶ ለቅሶ ነበር ሚያደርገዉ😏😏
@gotaofiidhaabatu
@gotaofiidhaabatu Год назад
Yametu mert comment
@ameledesissa8025
@ameledesissa8025 Год назад
ዘፈኑን እኮ አያውቀውም
@abubekerhassen5273
@abubekerhassen5273 Год назад
cv asegbetoal
@tegesttegest7695
@tegesttegest7695 Год назад
ቅናት መሰለበት የኛ ሰው እኮ ይህው ነው ሰው ለፍቶ ጡሩ ደርጃ ላይ ሲደርስ አይወዱም የውነት እሱ እራሱ ቢዘፍነው አችልበትም
@rozaasres9325
@rozaasres9325 Год назад
ነፍስ ይማር ለማርታ። አለምዬ በርቺ በጣም ድንቅ አቀራረብ ነው 👏👏👏👏👏👏👏
@king-vk5fq
@king-vk5fq Год назад
የፋና ላምሮት ዳኞች እባካችሁ ያለምወርቅ አቅምና ብቃቷ ከዚህ ውድድር በላይ እንደሆነ እየመሰከራችሁ ውጤት ማሳጣት ያሳፍራል፡፡ በፍፁም የሙዚቃ ምርጫ ችግር አይደለም፡፡ ገና ወርቅ የሆኑ ስራዎችን እነደምታሰማን አልጠራጠርም፡፡የዛሬው ዳኝነት ግን ትዝብት ይጥላል፡፡ምን የተለየ ነገር ወይም መስፈርት ኖሮ ነው አንድ ዳኛ ለብቻው ለአንድ ተወዳዳሪ ለቦነስ እስከ 1300 ነጥብ በመስጠት የሌለ ችሎታ እንዳለው በማስመሰል የተጋነነ ቁጥር በመስጠት የሌሎችን ተወዳዳሪዎች ሞራል መንካት ነው፡፡ ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ ችግር ነበረ፡፡ ፋናዎች እባካችህ ፈጥናችሁ የነጥብ አሰጣጥ ጉዳይ ድጋሚ ቢጠና !!!
@kebebetsehay5683
@kebebetsehay5683 Год назад
ያለመወርቅ ሁሌም አንደኛ ነሽ ምርጫሽን ወድጀዋለው ❤❤❤❤
@tarkumengisto8070
@tarkumengisto8070 Год назад
ምን እንደምልሽ ቃላት ያጥረኛል ያለምዬ ትችያለሽ ትልቅ አቅም አለሽ ድምፅሽ የሆነ ልብ ውስጥ ገብቶ ይሰረስራል ውድድድድድድ አረግሻለው የኔቆንጆ በርቺ።
@hailemariamayalew8096
@hailemariamayalew8096 Год назад
ያንቺ ዘፈን ባይኖር ኖሮ የኦሮሚያ ባንዴራና የኦሮሚያ መዝሙር እያሉ የአስተሳሰብ ድውያን በምን እንፅናና ነበር አቦ ከእኔ እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ
@user-sq2fh3ub4o
@user-sq2fh3ub4o Год назад
ውድ ነሽ የምርጥ ያማራ ዘር ያበቀለሽ
@davidamadou3882
@davidamadou3882 Год назад
በጥላቻ አብደሀል ብሮ ታከምው
@messayb4858
@messayb4858 Год назад
You are just blessed with out of this world voice. 💞💞 Fana thanks for bringing this talent to the world
@arayatefera
@arayatefera Год назад
ይህ ዘፈን ደረጀ ደጋፋው እና ማርታ ኃይሉ በጋራ ያወጡት ካሴት ላይ ያለ ሲሆን በዚህ ካሴት ላይ ከተካተቱት የማርታ ኃይሉ ዘፈኖች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ማርታ ኃይሉ ናጋሜ ናጋሜ ወይም ዝማሜ በሚለው እንደዚሁም ብራ ነው ብራ ነው በሚለው ዘፈኗ የምታወቅ ሲሆን ኅዳር 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ ያለምወርቅ ይህን ዘፈን በግሩም ብቃት በመጫወትሽ እንደዚሁም ይህን ምርጥ ዘፈን ስላስታወስሽን አድናቆታችን ከፍ ያለ ነው፡፡ አንቺ አብሪ ኮኮባችን ነሽ! ሁሌም ድመቂልን!
@milanabood5582
@milanabood5582 Год назад
ለሰጠሀው መረጃ አመሰግናለሁ
@hanademelash6673
@hanademelash6673 Год назад
ላምሮት ውደደር ላይ አንዴት አንደናፈቅሽ ብታ ይ ❤️❤️❤️❤️😍😍
@mulukensinishaw3627
@mulukensinishaw3627 Год назад
Oh my god. Really they same as Marta Hailu. Also I appreciate the musical band group. This music beloved since 1980's E.C. Thanks Fana. Keep it up!
@raheltesfaye6810
@raheltesfaye6810 Год назад
Yalemwork, you're the best as always
@habtishban
@habtishban Год назад
Yalemwork is a naturally gifted singer, and I appreciate your grooming and appearance!
@zemenu2027
@zemenu2027 Год назад
ሁሌም መደመም ነው ባንቺ። በርቺልን!!!
@alemzewdwagnew6614
@alemzewdwagnew6614 Год назад
የምንጊዜም ምርጧ ያሊዬ ትችያለሽ ያንስብሻል 😘😘😘
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Год назад
እኔን ያልገባኝ አቤል ምን እንድትዘፍንለት እንደፈለገ ነው🤔🤔ደሞ ልጅቷ የሙዚቃ የምርጫ variety ችግር ያለባት ልጅ አይደለችም እኮ totally የአቤል አስተያየት ልክ አልነበረም😏ያለም ግን አንበሳ ዘፋኝ ነሽ❤❤❤
@ameledesissa8025
@ameledesissa8025 Год назад
ገዳም ገባሽ አሉ
@rahmet123
@rahmet123 Год назад
@@ameledesissa8025 😃😃😃
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Год назад
@@ameledesissa8025 😂😂😂
@kukulove9246
@kukulove9246 Год назад
በጣም የወደድኩት ዘፈን 1ኝአ ዋው
@azebe858
@azebe858 Год назад
እኔ እኮ ዘፈኖችን ከየት ነው የምታመጫቸው እኔ ይኤን ዘፈን ሰምቼው አላቅም ትገርሚያለሽ ማርያምን እወድሻለው ግን አትዘናጊ ዋ እንዳትሸነፊ
@milanabood5582
@milanabood5582 Год назад
ጎበዝ በሚቀጥለው ጉድ ስሪልን
@SaeedSaeed-yo9up
@SaeedSaeed-yo9up Год назад
ያለምዬ በመጀመሪያ በጣም ልዩ ተሰጥዖ ነው ያለሽ።ቀጣይ ዙር ግን እባክሽን በሞቴ በዚህ ስርቅርቅ ድምፅሽ የእናና ዱባለን፣የገነት ማስረሻን የማናልሞሽ ድቦ ልዩ ልዩ የሆኑ ሙዚቃዎቻቼውን መርጠሽ እንድትጫወች ምኞቴ ነው።በተለይ የእንዬን
@masalt1424
@masalt1424 Год назад
በቀጥታ ስርጭት አሁን በዚህ ደረጃ የሚዘፍን ሴት አርቲስት ካሉም በጣም ጥቂት ናቸዉ::ፋና ድርጅቱ ሽልማቱን ከፍ አድርጉት አንድ ትንሽ መኪና አይገዛም እባካቹ suzuki እንኳ 1,8 ሚ ነዉ ወይም መኪናዉን ሸልሙ
@argawbefkaduezneh4592
@argawbefkaduezneh4592 Год назад
❤❤❤በጣም ጎበዝ በዚሁ ቀጥዪ የምትዘፍኒው ሁሉ ከመሬት ጠብ አይልም ❤❤❤
@selamdanel6504
@selamdanel6504 Год назад
ማርታ....ድንቅ ዘፋኝ ነበርሽ ነፍስሽን ይማራት
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እውነት ሱስ ሖንሽብኝ ያለምወርቅዬ❤😘
@gosayedebele9058
@gosayedebele9058 Год назад
She was gifted musician ,thump up
@winniesalam7626
@winniesalam7626 Год назад
ዋው በርችልኝ ምርጥየ
@tadessebefikadu9167
@tadessebefikadu9167 Год назад
abel piease hearing deeply this music reaptly she play goldly with out any distress don.t egnor
@berry1435
@berry1435 Год назад
amaizing performance
@Theodor16
@Theodor16 Год назад
You did it again and again.. keep shining queen
@tegesttegest7695
@tegesttegest7695 Год назад
የአቤል ዳኛነት ቢቀርስ አሁንስ ቅናት መሰለብህ መቸም ይች ልጅ ምንም አይወጣላትም ሁሉም ነገር ዋው ነውእምሰራቸው
@MenkerMezmur21
@MenkerMezmur21 Год назад
እረ አንቺ ልጅ ትዝታችንን አትቀስቅሺብን ወዮዮ
@Tube-ug4xh
@Tube-ug4xh Год назад
ወዮ አንቺ ልጂ በርቺ
@tizitaasfaw4511
@tizitaasfaw4511 Год назад
wooooooow ur amazing exellent plussss performance
@addisashebir1579
@addisashebir1579 Год назад
እርግጠኛ ነኝ አቤል ካሁን በፊት ዘፈኑን ሰምቶት አያውቅም ለነገሩ ጤንነቱን እጠራጠራለሁ አንዳንደ ወፈፍ ያደርገዋል
@girmachewab9108
@girmachewab9108 Год назад
ማርታ ሃይሉ ነፍስ ይማር ያለምርቅ 1ኛ
@abebeyirga8139
@abebeyirga8139 Год назад
ትለያለሽ የኔ ጣፋጭ አቤላ ግን....
@kalebbolssae
@kalebbolssae Год назад
ማንም negative comment እንዲሰጥባት አልፈልግም። በቃ አንደኛ ነች። 🥰
@nigussiegizaw2423
@nigussiegizaw2423 Год назад
ያልምወርቅ በጣም ሸጋ ስራ ነዉ። በእርግጥ ካንቺ በላይ አላውቅም። ምናልባት ለክፉ ቀን አስቀምጠሽዉ ይሆናል፣ ከእነ ሂሩት በቀለ እና ብዙነሽ በቀለ ስራዎች መካከል በእርግጠኝነት ፡ እኛም ሆንን ዳኞችን የሚያርድ ስራ እንሚትሰሪ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ እንግዲህ የዚህ አስተያየት ባለቤት ስሜቱን እንጂ ለዚህ ሙያ ጎጋ መሆኑን መናገር እፈልጋለሁ፡፡ የስራዎችሽ ወዳኝና አድናቂ ነኝ፡፡
@tinsaetadesse4937
@tinsaetadesse4937 Год назад
ያለምወርቅ ለዚህ ቆንጆ ድምፅሽ የሚስማማ ዘፈን ምረጪ እነደ ባለፈው ዙር አይነት የሒሩት በቀለንም ዘፈን አድመጪ
@eskedargetahun9874
@eskedargetahun9874 Год назад
ሁሌም አንደኛ ቃል ያንሰኛል
@askutsega5057
@askutsega5057 Год назад
Ewnet leyu nesh kissssz
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy Год назад
Her song choice is best fitting to her vocal aptitude though the song is not known much including myself. A bit careful for your song choice since this is a competition.
@user-wo5rk3tn5d
@user-wo5rk3tn5d 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ wow gne tizta
@askutsega5057
@askutsega5057 Год назад
Asabedeshegh konjo
@Mintamer1983
@Mintamer1983 Год назад
Ewunt yali Hulem selanchi kalat yelegnem yali Ke Hirut zefen abeba Desalegn yetchawtechwun bitmokirew yemiwatalesh yemselegnal .Leni hulem andegna nesh berchi jegena
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc Год назад
ይህች ለምን እንደምትወዳደር ግልፅ አይደለም ! የልጅቷ ብቃት ዳኛም አያስፈልገውም ! በእርግጥ የሽልማቱ ገንዘብ ይጠቅማታል "ፋና" በትክክል ከሰጣት ማለት ነው !!😁😁🙄
@shanbeleshetu4793
@shanbeleshetu4793 Год назад
ዳኞች በእውነት ይህ ዲምጥ ምን ይውጣለታል ነው የነትን ሙዚቃ መጫውት ነበርባት?ላዳማጭ ግን 100/100 ግሩም ነው
@mekonenassfaw1890
@mekonenassfaw1890 Год назад
የኔ ውድ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርችልን፡፡እባካችሁ ከቻላችሁ ቆንጆ አልበም ጋር ሸልሙልን፡፡ቢያንስ ከ ጊልዶ ቅጥቅጦች ታደጉን፡፡፡
@bikisfikera1328
@bikisfikera1328 Год назад
የሚገርም ጉልበት ነዉ ያላት
@menalekenaleha3198
@menalekenaleha3198 Год назад
እንዴት እምትገርም ልእጅ ናት እውነት እፌን በጀ አሳዘችኝ እውነት ድንቅ ልጂ ወርቅ ሰው ዳኞች ግጅን እንዳንዴ እናንተም ዳኛ ያስፈልጋችኋል
@hiwotmengistu7425
@hiwotmengistu7425 Год назад
I really appreciate the talent of this young vocalist ! So far, I have heard this song at least 100times!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Год назад
Welcome. 😘😘
@elisaasfaw5836
@elisaasfaw5836 Год назад
❤❤❤❤❤
@zoma663
@zoma663 Год назад
Wow💋💋💋
@akakakk7167
@akakakk7167 Год назад
የኔ ወርቅ 😍😍😍😍😍
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er Год назад
የኔኛአንደኛ በዳኞች አንደኛ ባትሆኝም በኛ በህዝም አንደኛነሽ መቸም አቤል ዳኝነትላይ ካለ አንደኛ አትወጭም የ5 እርጎዮችቤተሰብ ሳኮኝ አቀሪም
@girmadagnew5833
@girmadagnew5833 Год назад
የፋና ላምሮት ድምቀት ትችያለሽ
@widasetube9824
@widasetube9824 Год назад
አቤል ሙዚቃውን ሰምቶት ባለመወቁ ይሁን ለዳኝነት ብቁ ባለመሆኑ ,ሙዚቃ ምርጫሽ ላይ ምናምን ይላል ሰምቸው አላውቅም ብሎ እንደሌሎች መዳኘት እየቻለ አይ አባ ሳክሶ ክክክክክ ,anyways አንቺ ግን ትችያለሽ አቦ ይመችሽ
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@askutsega5057
@askutsega5057 Год назад
Yene konjo yanchen albem entebekalen begugut
@fentahuworku7209
@fentahuworku7209 Год назад
Degagme bsemawhum altegbew amhu yalem lyu nesh enamesginalen
@samuelmar8548
@samuelmar8548 Год назад
በተከታታይ ሳዳምጣት የረሳሁት ብሶቴ ነው የቀሰቀሰቺው
@kidomullermuller9064
@kidomullermuller9064 Год назад
Yene leyu
@selomget1973
@selomget1973 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sewbsewtafere6771
@sewbsewtafere6771 Год назад
ወደድክም ጠላህም ፋና ላምሮትን አንድ እርምጃ ገፋ አረገዋለች no 11111 yalmye
@tarikuahabtegiorgies492
@tarikuahabtegiorgies492 Год назад
Yalemwork please work hard like previous episode.
@selamdanel6504
@selamdanel6504 Год назад
እቺ ልጅ ግን ማን ነው ... ብትዘፍነው? የምለውን ዘፈን የሚነግራት
@selamalebachewdagne3874
@selamalebachewdagne3874 Год назад
susea u soooo sweet💗💗💗
@Abebaw-ns6cf
@Abebaw-ns6cf Год назад
ዳኛ ተብዬው አቤል ተጋበዝ ይህን ሙዚቃ
@tigistgetachew5479
@tigistgetachew5479 Год назад
ያለም ዘፈን ትችያለሽ ምንም ጥርጥር የለውም ግን ዘፈን ምርጫሽን ከሰወች ጋር በመመካከር የሚሄድብሽን ምረጭ የዳኞችን አስተያየት አይተሻል ዛሬ በ2ኛው ዙር ባቀረብሽው ክሰሽናል መሰል ስረወችንም በአዲስ መልክ ይዘሽ እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ ።
@ahmedmulate3766
@ahmedmulate3766 Год назад
Abel bezih mirchawa lay endegena rasihn adamt.
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Год назад
አቤል ተብዬ አንተን ብሎ ዳኛ ለማንኛውም ያለምዬን እለፋት እሽ☹️
@zoma663
@zoma663 Год назад
Lm 1
@abebetegegne1064
@abebetegegne1064 Год назад
እረ አንቺ ልጅ ትዝታችንን አትቀስቅሺብን
@yeshambelayanaw603
@yeshambelayanaw603 Год назад
የእህት በአማረኛ ቋንቋሽ በአንች ያምራል ምንም አይወጣልሽም የፊት የፊቱ ጥሩ ነገረ እየተወሽ ወደ ደረሽበት ጥሩ ስራ ፍጠኝ
@keyirumohamed6071
@keyirumohamed6071 Год назад
አቤል የምባለው ሰውዬ አሽቃባጭ ነው
@Fatma-sq8nw
@Fatma-sq8nw Год назад
🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👏👏👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fifinon2380
@fifinon2380 Год назад
ሳምንቱ ይርቅብኛ በአንቺ የተነሳ ያለምወርቅ የምር
@mulugetaaklilu5781
@mulugetaaklilu5781 Год назад
You so Good! ያለምወርቅ !
@HamtaQueen
@HamtaQueen 16 дней назад
yuiop
@asnakea.chanie3201
@asnakea.chanie3201 Год назад
''እለፈኝ'' የሚለው የማርታ ሃይሉ ኦርጂናል ሙዚቃን ያለምወርቅ ጀምበሩ በብቃት ነው የተጫወተችው! እናመሰግናለን!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-O76DkdgM6hM.html
@adaneshdamsie8829
@adaneshdamsie8829 Год назад
ዋዉትለያሽያለምወርቅቆንጂየ
@mekdesasefa5737
@mekdesasefa5737 Год назад
ውይ ልጅነቴ pleas Yehen Zefen Yetechawetechiw Man Dubale Endehonech Nigerugn?ye Alemye Andegnaye
@alemzewdwagnew6614
@alemzewdwagnew6614 Год назад
Marta haylu elefegn
@meseretkokebe3360
@meseretkokebe3360 Год назад
አቤል ዳኛ ሆነ ቁረ ።።
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 Год назад
ኦነግና አዳነች አበቤ ሲያቃጥሉን አንች ደግሞ ከሀሳብ አወጣሽን ተባረኪ ሜገርም ተሰጡ ነው!!!
@user-wo5rk3tn5d
@user-wo5rk3tn5d 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ wow gne tizta
Далее
Cute kitty gadgets 💛
00:24
Просмотров 10 млн
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?
3:09:39
Просмотров 1,6 млн
ኩኩን ያወዛወዘችው ያለምወርቅ
6:02