Тёмный

ወሲብ በኢስላም | ከአል-በቀራህ ክፍል 36 የተቀነጨበ || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || SUNNAH MULTIMEDIA 

Sunnah Multimedia
Подписаться 84 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሐገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ የእስልምና ኃይማኖት አዋቂያንና መምሕራን መሐከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።
በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዳዕዋ እንቅስቃሴ ላይ በጉልህ የሚታይ አሻራቸውን ያኖሩ፣ ተወዳጅነትን ብሎም ተቀባይነትን ያገኙ የእውቀት ባልተቤት ናቸው።
በተለይም ቁርኣንን በመፈሰሩ(በማብራራቱ) ዘርፍ ላይ ያላቸውን ድንቅ ብቃት በዘርፉ ላይ ካደረጉት ተሳትፎ አኳያ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አዲስ አበባ በሚገኘው ፈትህ አባቦራ መስጂድ ለዓመታት የአላህን ቃል ቁርኣን በመተርጎምና በማብራራት ለአካባቢው ማ/ሰብ እውቀትን እየመገቡ ከመቆየታቸውም ባሻገር፣ በካሴትና በተለያዩ ማሰራጫ መንገዶች ለመላው አድማጮቻቸው እያደረሱ ቆይተዋል።
አሁን ደሞ ጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ በተሻሻለ ሁኔታ ትምሕርታቸውን እያደረሱ ይገኛሉ።
ሱና መልቲሚዲያም አድማጭ ተመልካቾችን በሚመጥን መልኩ በጥራት ለውድ ቤተሰቦቹ በማድረስ ላይ ይገኛል።
ያላችሁን ማንኛውንም ሐሳብና አስተያየት አድርሱን።
ቻነላችንንም ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መሰል ፕሮግራሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
ቪዲዮዎቻችንን ከወደዳችሁ፣ ላይክና ሼር፣ ያላችሁን አስተያየት ደሞ ኮሜንት በማድረግ እንድታሳውቁን በአክብርዎት እንጠይቃለን።
"ጉዟችንን ከሥንቅ ጋር!"
©ሱና መልቲሚዲያ
#ተፍሲር #Tefsir #AlBaqarah #አል_በቀራህ

Опубликовано:

 

29 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@user-eq9gx9dr4w
@user-eq9gx9dr4w 2 месяца назад
ሙስሊምላረገኝጌታአልሀምዱሊላ፡፡
@anwarmohammedyimam7334
@anwarmohammedyimam7334 2 года назад
ኢስልምናን የወፈቀን ጌታ የተመሰገነ ይሁን እርሶትንም አሏህ ያቆይልን
@hassenoumer457
@hassenoumer457 2 года назад
አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን!!!❤❤❤
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 года назад
አላህ ይጠዉል ኡምርኩም
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 2 года назад
አልሐምዱሊላህ ዓላ ኒዕመትል ኢስላም!!!
@hddjbejje7578
@hddjbejje7578 2 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሱታዝ
@user-fp6jm3yc3i
@user-fp6jm3yc3i 8 месяцев назад
አልሐምዱሊላሕ እስልምናኮ ያላሥተማረን ያልነገረን ነገር የለም። ሙስሊም ለደረገን አሏሕ ሽበሽ የሖነ ምሥጋና ይገባው
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 2 года назад
ጀዛአክአላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-qk1cp1cc8i
@user-qk1cp1cc8i 2 года назад
አላህ ይጠብቀቹህ
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 2 года назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير يا شيخ محمد حميد الدين
@NahimaNahima-tp6po
@NahimaNahima-tp6po 8 месяцев назад
አላህ እርሜ አችሁን ያርዝምልን
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 2 года назад
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ።
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 2 года назад
አላህይጠብቅሁ ኡስታዝየ
@seadahussne340
@seadahussne340 2 года назад
አላህእረሜቸውን ያስረዝምልን
@zaynabaabdella7427
@zaynabaabdella7427 2 года назад
🤔👍🏾👍🏾👍🏾
@ebnualiali2425
@ebnualiali2425 2 года назад
አሚን
@user-gk2rs7ov4j
@user-gk2rs7ov4j 2 года назад
አላህይጠብቃችሁ
@ebnualiali2425
@ebnualiali2425 2 года назад
ሱብሀን አላህ አላሁ አክበር አላህረጅም ዕድሜ ሙሉ አፊያ ይስጥልን ያረብ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
እድሚያችሁን ያረዝምልን ሽይኽ በጣም ነው የምወደውት 💖
@Saada-ty9yy
@Saada-ty9yy 2 года назад
amen
@fatummhussain2982
@fatummhussain2982 2 года назад
ጀዛኩም አላህ
@semintube
@semintube 2 года назад
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡሥታዝ አላህ ይጠብቃችሁ እናተም በተናገራችሁበት እኛም በሠማነው ያረብ ተጠቃሚ ያርገን👍👍
@user-kh4op6jz2n
@user-kh4op6jz2n 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ሸህችን
@hfhghr4394
@hfhghr4394 2 года назад
ጀዛካሏኸይር
@hanetube8190
@hanetube8190 2 года назад
አላህ ይጠብቀወት ያሸህ
@sada5587
@sada5587 2 года назад
ያረብአላህይጠበቀን
@jemi577
@jemi577 8 месяцев назад
ጀዛከሏህ
@shkuriyashkuriya5134
@shkuriyashkuriya5134 2 года назад
ጀዛኩምአላህ ኸይር ሼህ አላህይጠብቃችሁ
@emantube19
@emantube19 2 года назад
መሸወህ እስለም ሰለም
@user-jq5rc6hw1k
@user-jq5rc6hw1k 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 2 года назад
Jezakellah heyr sheh
@lulua8061
@lulua8061 2 года назад
جزاكم الله خيرا يا شيخ
@SS-sy5iv
@SS-sy5iv 2 года назад
ማሻአላ
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c 2 года назад
ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን👍👍👍👍
@vhhh4801
@vhhh4801 2 года назад
الله يحفظكم ان شاء الله
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_አህለን ሸሀችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ያረብ_
@AbumedJohar-nt1rw
@AbumedJohar-nt1rw 9 месяцев назад
.አህለን
@AbumedJohar-nt1rw
@AbumedJohar-nt1rw 9 месяцев назад
.አህለን ሸሃችን ጀዛኩሙአሏህ ኼረረረረረ
@tuba5531
@tuba5531 2 года назад
ጀዛኩምአላህኸይር
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 года назад
Alhamdulillah ale dile islam
@hawaabebe236
@hawaabebe236 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته شكراً
@yuons1239
@yuons1239 2 года назад
ماشاء الله
@user-vq8yi7xb6o
@user-vq8yi7xb6o Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@semiranegash8678
@semiranegash8678 2 года назад
Hayatachehun allah yarzemelen
@user-xi4gs3xs9l
@user-xi4gs3xs9l 2 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ranaheart9126
@ranaheart9126 2 года назад
بارك الله فيك
@jemi577
@jemi577 8 месяцев назад
❤❤
@hayath8490
@hayath8490 2 года назад
جزكله خير
@amanmedia9712
@amanmedia9712 2 года назад
الله يحفظك يا شيخ
@arabselam7471
@arabselam7471 2 года назад
سبحان الله
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቀችሁ ኡስታዙና ተፍስሩን ቶሎ ልቀቁልን ከይቅርታ ጋር
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n 2 года назад
ጀዛከላሁ ኸይረን ሸሁና አላህ ኧረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጣቹ አላህ ይጠብቀቻ🌹🌹🌹🌹
@tube2834
@tube2834 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ኑ ቁረአንን በቀላሉ ከቃኢዳህ ጀምረን እንማር ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@user-vu6fs5ci4g
@user-vu6fs5ci4g 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረግን አላህ።
@user-ur8uf9un1i
@user-ur8uf9un1i 2 года назад
👍👍👍👍👌👌👌👌
@vhhh4801
@vhhh4801 2 года назад
جزاكم الله خير يا شيخ
@hawaheamer3494
@hawaheamer3494 2 года назад
አህለን
@petroawol5670
@petroawol5670 2 года назад
👍👍👍👍🌷
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 года назад
Aslamualykum wer web ustazuna Hur mår du
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 2 года назад
👍👍👍👍👈
@bernabasberhanu7766
@bernabasberhanu7766 2 года назад
eresuwachew 😀
@almazaberoalmazabero3468
@almazaberoalmazabero3468 2 года назад
Mest beslmna eska senti naw ????mefakdaw sha
@musahm100
@musahm100 2 года назад
የሙስሊም ሴቶች ከባሎቻቸው ጋር ሰለሚያፍሩ እኛ ነው ነጻ የሚሆኑት ይላሉ እነ ከበደ 😡
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 года назад
Ye M menfes yalebtn ena ye M menfes kalebet befetachew wez melyet ychalal kemanm gar aysmamam ygrmal
@user-cy9zb3fd4s
@user-cy9zb3fd4s 27 дней назад
እድህ ይመርብህ ይሄን አስተምር 😂😂
@mohammedrabie5858
@mohammedrabie5858 2 года назад
Mindnew mask milebs yelem inde
@melak2443
@melak2443 2 года назад
ቁርአን 4:24 ገንዘብ እየከፈሉ ወሲብ መፈጸም ዝሙትን ማስፋፋት አይሆንም?
@ahmadabdu1397
@ahmadabdu1397 Год назад
የመህር ገንዘብ ነው ስጦታ ስትገባ የሚሰጥ ነው
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 2 года назад
አህለን ግን ለምንድነው ስለ ሽርክ የማያስተምሩት እነዚህ ሸህ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 2 года назад
ቱ አይሠው የምትሉት አታጥም ከቁረአን በላይ ሽርክን የሚየወግዝ ተውሒዲን የሚያዝ አለደ ሡረቱል በቃራን እያብራራሉን ነውኮ ኸይር🙄😏🤔
@jjl7448
@jjl7448 2 года назад
ሶብር አርገን ከተከታተልን ሱረቱል በቀራን በተከታታይ እየፈሰሩልን ነው ይህ ሱራ ደግሞ በውስጡ ብዙነገራቶችን ይዟል
@user-eq3iy7qq2u
@user-eq3iy7qq2u 2 года назад
,ይሰራሉ ቅርአን ተፍሲሩኮ ተውሂድ ነው ተከታተሉ
@user-tz7rz6ll1c
@user-tz7rz6ll1c 2 года назад
A ብለሽ በተስፋ ስለቆምሽ ይሆን 😂😂😂 ለማንኛውም እህት ብዙ አለና? ፈለግለግ አርጊ
@user-ze1fj7vu1g
@user-ze1fj7vu1g 2 года назад
እኔ ባሌ በጣም ይደበድበኛል አብዘሃኛውን ፊተን ነው የተጠበሰ ስጋ የሚያስመስለኝ ልጅ ወለድኩለት ባሰበትጂ ምንም አልቀነሰም ተፋታን ልጄን ቀማኝ ሰው ሃገር ሄደኩ ያለምንም እረፍት አስር አመት ሆነኝ አሰሪወቼ ስላለቀቁኝ ስለኔ ለልጄ ጥሩ ነገር አይነግረትም አሁን ልሄድ ነው ኢንሺአላህ የልጄ አባት እኔጋ ካልተመለሽ ልጅ አለኝ ብለሽ ዝር እዳትይ አለኝ እሱጋ እዳልመለስ ያለፈው ህይወት ያለምንም ማቋረጥ የሚደበድበኝ ነው የሚታየኝ በዛላይ ሽጉጥ እየላከ እደሚገለኝ ያስፈራአኛል ተፋተናል አሁን ላይ እደተፋታን ክደዋል እኔም የቲም ነኝ ማንም የለኝ ከአላህ ውጭ
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 2 года назад
Ehtye nikah kewerede abrachu mehon atchlum gn sheh teyki
@user-ve5xi2ow2c
@user-ve5xi2ow2c 2 года назад
አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ
@user-eq9gx9dr4w
@user-eq9gx9dr4w 2 месяца назад
አይዞሽአላህይጠብቅሽ
@mesfingmail4326
@mesfingmail4326 2 года назад
ማን ፈቶ ለቀቀብን ?! አራት ሚስት ለወንዱ ! እቺ ናት እኩልነት ! ሴቷን በማጭድ ?! watch jesus or mohamed on you tube !
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 2 года назад
Do you now about bible why Abraham married 2 women can you explain about that after you can found the Answer
@hassenoumer457
@hassenoumer457 2 года назад
አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን!!!❤❤❤
@hawaassen8891
@hawaassen8891 2 года назад
አህለን
Далее
የእናት ሀቅ እንዴት ይረሳል?
38:03
Просмотров 138 тыс.