Тёмный

🔴ፈተዋ 4⃣👉አንድ ባለትዳር ሴት ባሏን በስልክ ስሜቱን ማስጨረስ በኢስላም እንዴት ይታያል❓ 

Nur media ኑር ሚድያ
Подписаться 4,1 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

#Like #Share

Развлечения

Опубликовано:

 

5 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@sswe6073
@sswe6073 2 года назад
ሱብሀከ ረቢ እስልምናን ጠለቅ ብሎ ያወቀ ሰው ምንኛ ታደለ ህይወታችንን በኢስላማዊ ስርአት እምንመራ ያድርገን ጀዛኩሙላሁ ኸይራ
@soajkj5710
@soajkj5710 11 месяцев назад
በጣም ወላሂ የታደለ በተለይ ባል ስለ ዲን እውቀት ሲኖረው ጥሩ ነው አለዚያ ሚስቱ ብትነግረው ማይሰማ ስንት አለ :: አላህዬ አውቀው ከሚሰሩት ያድርገን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያረገን !!
@halimahalima2141
@halimahalima2141 2 года назад
ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል ኢላሂየ ያረብ አተ ጠብቀኝ ተራርቆ ትዳል የምፈራዉ ለዝህ ነዉ
@hayet8663
@hayet8663 Год назад
ጀዛሁም ኽይር ኡስታዚ በጣም ወሳኝትምህርትነው
@Saya-qb2mq
@Saya-qb2mq Год назад
Ustaz muaz masha allah waw hoo
@NRr-hx8jk
@NRr-hx8jk 10 дней назад
ጀዛከላህይር
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 Год назад
ጀዛክ አላህ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 9 месяцев назад
ኢተውፊሩላ ሥት የሚጠየቅ በድናችን ውስጥ እያለ ይህን የምጠይቅ 👍👍👍
@toyibatoyiba387
@toyibatoyiba387 Год назад
አሠላም አለይኩም ወንድሜ እኔጥያቄ ነበረኝ ጅልባብ ለመልበሥ ፈልጌ ነበር ነገር ግን ሥራ ቦታ በትልቅ ሻልማ ብሠራ እንዴት ይታያል ካየኸዉ በአላህ መልሥልኝ
@leyuhulegebtube
@leyuhulegebtube 2 года назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ ጀዛኩምሏህ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ማሜ
@fhgcgg8397
@fhgcgg8397 Год назад
ያአላህ
@zzzz-py7jg
@zzzz-py7jg 5 месяцев назад
በአላህ ለሣኡዲእስረኞች ፍትህ😢😢😢
@Habibadegu
@Habibadegu 11 месяцев назад
አጂብ ያረቢ
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 2 года назад
Ahlen
@user-xg1rp8on5w
@user-xg1rp8on5w 2 года назад
አህለን ማሜ
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Год назад
👍👍👍👍
@sa3adasa3ada45
@sa3adasa3ada45 2 года назад
ወላሂ እኔ ባሌ በጣም ያስቸግርኛል እኔግን አላህን ፍራ እለዋለሁ ግን አይሰማኝም በዝህ እንጣላለን እኔ በስልክ ቢደው ማዉራት አልውድም ታወራሁ ትንሽነው በተለይ ወደስሜት የሚያስገቡነገር ማዉራት አይሁነልኝም 😢😢
@user-fo4go3ff3m
@user-fo4go3ff3m 2 года назад
🤔🤔
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 года назад
ደግ አረግሺ የኔውዲ
@user-yq7oc2co4t
@user-yq7oc2co4t 2 года назад
በርቸ አንዳተሰተሚሪው አሏህ ሂዳ ይስጥልሽ
@aabc4728
@aabc4728 Год назад
ታዳ በዚህ ላይ መናገሩ ለምን አስፈለገ
@madina3096
@madina3096 Год назад
ወላሂ እኔም እንዳቺነኝ በጣም የስቸገረኛል እኔገን። እንዲ ነገር ሀረም መሆኑን እየወኩ በሞት አላረገም። እለወለሁ። በቃ ደግሜ አልጠየቀሺም እቢካልሽ ይለኝና። ዴስስስ ይለኛል ወስጤን አልጠየቀም ሲል ገን ነገም እዛው ነው። ገና ሲደወል። እቀጠቀጣለሁ
@vcffxd8062
@vcffxd8062 11 месяцев назад
👍👍👍
@user-wu2fu3bw8e
@user-wu2fu3bw8e 14 дней назад
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብ ላይክ🎉🎉🎉😢
@fathumsalman2874
@fathumsalman2874 Год назад
@aishasultan8006
@aishasultan8006 Год назад
ጀዛከላህ ኽይር 👍👍👍
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ከዚህ ሁሉ ለምን አትገናኜም ወይ ደግሞ ስታወሩ በሰአት በደቂቃ መወሰን ለምሳሌ በሳምንት የምታወሩ ከሆነ ስለምታወሩበት አውርቶ በአጭሩ መዝጋት ይመስለኛል ክክክክክ
@okada1332
@okada1332 7 месяцев назад
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@user-sd9xq8vh1d
@user-sd9xq8vh1d 2 года назад
እህላን
@user-du1hu2fe9s
@user-du1hu2fe9s 2 года назад
አህለን
@rahmetkebede8010
@rahmetkebede8010 2 года назад
እኔኮ ጠያቂዎቹ ይገርሙኛል ክክክክክ ደፋሮች ናቸው የምር
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
ማንነታቸው ስለማይታወቅ 😂😂😂
@user-rr6nf8fz3x
@user-rr6nf8fz3x Год назад
እህቴ ያላወቅነውን መጠየቅ አያሳፍርም በሙስሊም ሁሉምነገር ግልጥነው ሀራምና ሀላሉን ማውቅ ግድይለናል አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረግኝ አላህ ውድ እዝታዞቻችንን አላህ ያቆይልን ሰላማችንን ያውርድልን ያኢላሂ🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲💓
@user-xc1kt9og5k
@user-xc1kt9og5k 9 месяцев назад
​@@zaynabaa4034 አያስቅም ቢታወቅስ
@user-xc1kt9og5k
@user-xc1kt9og5k 9 месяцев назад
​@@user-rr6nf8fz3x አሚንንንንን ያረብ
@Kairat-it1yd
@Kairat-it1yd Месяц назад
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐
@fatumamohammed5731
@fatumamohammed5731 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ፈተዋ ለመጠይቅ ነበር ስልክክን በውስጥ መላክልኝ አማና ወንድም
@nurmedia9305
@nurmedia9305 2 года назад
እኔ እኮ ፈተዋ አልሰጥም
@uaeuae1256
@uaeuae1256 Месяц назад
😂😂እረ ጎድ ነው ዝንድሩ ጮራሺ ቲቱቱ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp Месяц назад
አያስቅም ማወቅ ግድነው
@user-xc1kt9og5k
@user-xc1kt9og5k 9 месяцев назад
ጥያቂ አለኝ ሙስሊም የሁናቹ እዳታልፎኝ ለአላህ ስትሉ በኢስልምና የወሊድ መቁጠራ ኪኒኒ መዋጥ መርፊ መወጋት መርፊ ማስቀበር ኩዱም መጠቀም እድት የታያል 😢
@rehabfikirsultan-dy5jh
@rehabfikirsultan-dy5jh 8 месяцев назад
አይቻልም
@abduahmed7839
@abduahmed7839 2 года назад
አጅብዘድሮማይሰማየለም ያረቢስትርክ
@asdmkd3327
@asdmkd3327 2 года назад
የኔም ጥየቄ ነዉ
@saidasaid467
@saidasaid467 Год назад
እኔ ጥያቄ ነበረኝ
@user-bw4zj5oc1o
@user-bw4zj5oc1o Год назад
ማሻላህ ወድሜ እስኪ ጥያቄ አለኝ ግን እዳታልፈኝ ባለትዳር ነኝ እና ያገባሁበትን ቀን ማክበር ይቻላል ወይስ አይቻለም
@user-mr8kb5wq7n
@user-mr8kb5wq7n Год назад
አይቻልምእህት
@user-br9tq1sj6f
@user-br9tq1sj6f Год назад
ስራ ፈት ነሺ ሀሀሀሀሀ
@user-vu3ds2nv1v
@user-vu3ds2nv1v Год назад
​@@user-br9tq1sj6f ክክክክ
@user-so5oh1fs7r
@user-so5oh1fs7r Месяц назад
👌✅✅✅✅🙄🙄
@ashahmohmad_1009
@ashahmohmad_1009 5 месяцев назад
ቁጥር ከቻልክ አስቀምጥልኝ እኔ ኒካ ስታሰር ብር አልሰጠኝም አልሰጥም ብሎኛል ኒካለን ወይ በአላህ መልስልኝ ወይም ቁጥር አስቀምጥልኝ
@ashurah7673
@ashurah7673 Месяц назад
ዱቤ ነው😅
@saidasaid467
@saidasaid467 Год назад
መልሱልኝ
@aihemduilah4688
@aihemduilah4688 Год назад
በአላህ መልሥልኝ ወንድሜ ትዳሬ አባየ ፈቅዷል እናቴግ ን እቢአለይ ሠወቹም ደራገባቸዉና ከአንድ ቦታ አንሥተዉ ወሠዱኝ እኔ በወቅቱ ህፃንነበረሑ ለማግባትም አልፈለኩነበር እናቴም ተናዳ ልጀንሥጡኝ ስትል አልሠጥምአሉ ሠወቹ ሽማግሌ ተሠብሥቦ አባቷሠቷል አያገባሽም አሉ አይ እናቴ ካልፈቀደይ አልፈልግም ሥል የሚያገባትማነዉ አሉ እናም ሽማግሌ ተሠብሥቦ ኒካዉ ታሠረ ልጁግን አልቀረም እኔም አልቀረበሁ አዳኒካዉ እደትይታያል ሀራምነዉ ሀላል ወዳዉ ሥደትመጣሁ ድኔን ካወቀሁወድህ በጣም ይነደኛልልጁንም አላወራም እላለሑ መልሸ መጋባትነዉ ወይስ ኒካዉ ኒካዉይሖናል መልሥልኝ
@hayattube9044
@hayattube9044 Год назад
ኒካ ካሰርሽ ተጋብተሻልኮ። ካልተደገሰ ብለሽ ነዉ ማሬ?
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d 11 месяцев назад
​@@hayattube9044አባትሸ ፈቅዶ ኒካ ተታሠር ያው ኒካው ትክክልነው ፈተዋ እደሠማነው
@saidasaid467
@saidasaid467 Год назад
ጓደኛየ የምሰራበት ቦታ ሰወቿ በዝሙት ነው የሚተዳደሩት እሷ ቤት ታፀዳለይ በጉልበቷነው ደመወዝ የሚከፈለት ለሷ ሀራም አይሆንም ወይ?
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Год назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ እራጂኦን
@saidasaid467
@saidasaid467 4 месяца назад
መልሽ ልኝ እህቴ ??
@mohammedseid7469
@mohammedseid7469 11 месяцев назад
የስሜት ፈትዋ ሰጭ ሆነህ ቀረህ።ተራ ወሬ ነገር ፈትዋ ብለህ አታውራ ።ተራ ወሬ ላይ ጊዜ አታባክን
@rukiya6481
@rukiya6481 2 года назад
አኡዙቢላህ አረ ሸም እንወቅ ለያዕ ዜሮ ሆነ በቃ
@user-gy9cr6pj2w
@user-gy9cr6pj2w 4 месяца назад
የሚስቱን እቃ ቢልስ ሀራም ነው ሀላል
@user-ry2uc5ej7j
@user-ry2uc5ej7j 4 месяца назад
አረ በአለህ ፈትወ ምጠይቅበት ስል ከለ በአለህ ተበበሩኝ
@user-po7mr7hz9f
@user-po7mr7hz9f Месяц назад
ይቻላልየሚሉምአሉአትበላወላሂየዚህሱስያለበትሰዉስላለይቻላልየምትለዋንነዉእሚሰማህጀዛከላሁከይረን
@saadaalsereidi9675
@saadaalsereidi9675 2 года назад
ሠው ፈተዋ የሚጠይቀውን ሠው ለይቶ አለማወቁ ያሣዝናል
@amanzeynu1119
@amanzeynu1119 Год назад
Algebagm abraralg
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
ዝም አትለውም ይህን ጀዝብ ሁሉም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አለኮ
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 7 месяцев назад
ግን አልተነተነውም ብዙም
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
ሩወይቢዳ በዛ እሳቸው እንዳሉት.
@MessiKali
@MessiKali 6 месяцев назад
😂😂
@asiaali6594
@asiaali6594 Год назад
ለባል እና ለሚስት ይፍቀዳል ፍተዋ ሰምቻለሁ ከነ ማስረጃው
@user-mf6eb7si1q
@user-mf6eb7si1q Год назад
@@zinethussen5080 ወለሂ አይቻልም
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
​@@zinethussen5080 አይቻልምነውየተባለው እኔምሰምቻለሁ
@romiroro176
@romiroro176 Год назад
​@@zinethussen5080 ያንቺ ይባሰ ተመችቶሻል ማለት ነው ማርካቱ አንቺ ቢንቻም
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 Год назад
እሽ ያወቀ ይመልስልኝ እደዚ በሚወራበት ጊዜ ያዉ ስሜታዊ ስንሆን ሚፈሰን ፈሳሽ አለ ድግል ከሆነች ይሄዳል ሌላኛው ጥያቄዬ ልክ እደጀናባ ትጥበት ያስፈልገዋል ወይስ ዉዱእ ብቻ ነዉ ሚያበላሸዉ ይህን ያነበበ በአሏህ ይመልስልኝ
@user-rq2em3kv7t
@user-rq2em3kv7t Год назад
እንደት ነው ወደት ነው
@user-gr4dt5rl5x
@user-gr4dt5rl5x Месяц назад
እረ እረ እረ ሴቶች አደብ ያዙ እጭ 😂
@user-kz5sh9hh4n
@user-kz5sh9hh4n 11 месяцев назад
እሮ ሴቱ አደብ ጠፊ ቆላችሁ ክክክበሥል መርካት ብሎ ጥየቃ😮
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
ፈትዋ እየሰጠህ ነው.ማሙሽ? ምናለ ለአዋቂዎች ብትተውላቸው. ?
@HawaAli-td1db
@HawaAli-td1db 7 месяцев назад
ያአላህ
@seadaseada9213
@seadaseada9213 2 года назад
አህለን
Далее
ШОКОЛАДКА МИСТЕРА БИСТА
00:44
Просмотров 1,1 млн
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Просмотров 2,1 млн
يارب انت ابي وامي🥹🥹
12:38
Просмотров 13 тыс.
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Просмотров 6 млн
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
Просмотров 1,9 млн