ወትት እና ስኳር በሽታ answer the queation and get the prize
ጥያቄ ቁጥር 1. አንዳንድ ሰዎች ወተት በሚጠቀሙበት ወቅት የሆድ ቁርጠት ሆድ መንፋት ፣ተቅማጥ ማቅለሽለሽ እና ጋዝ መብዛት ሁኔታ ይታያል።ይህ የሚከሰትበት ዋና ሚክንያት
ሀ.ብዙ ላክቶስ ያለውን ወተት በመጠጣት
ለ.ላክቶስን ወደ ጉሉኮስ እና ጋላክቶስ በሚቀይር እንዛይም እጥረት
ሐ.በከፍተኛ Ca+2
መ.በከፍተኛ Protein ምክንያት
2.ለስኳር በሽታ ተመራጭ የሆኑ የወተት አይነት ምርጫ የሚወስነው በውስጡ በያዘው
ሀ.በlactose መጠን
ለ.በሆርሞኖች መጠን
ሐ.በቅባት መጠን
መ.በለሎች ኃይል ሰጪ ክፍሎች
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።
18 дек 2023