Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
እሱን መርሳት ለምን ከበደሽ? | yemefthe bet | wintana yilma | habesha guru
9:15
ወንድ ልጅ ችላ ሲልሽ እንዲህ አድርጊ
11:06
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
00:59
МИА БОЙКА vs 50 ХЕЙТЕРОВ!**извинилась перед квадроберами?**
1:18:30
Когда Долго В Рейсе)))
00:16
Арестович: Кризис в Украине. Дальше будет хуже. Сбор для военных👇
1:50:06
ወንድ ልጅ ሊለይሽ ሲያስብ እንዲህ ያደርጋል ፣ ልብሽን ጠብቂ | yemefthe bet | wintana yilma |fiker yibeltal |fiker
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
131
@momiytube2277
Год назад
እረ እንደው ምን ልበልህ የልብ አዋቂ ነህ በቃ ሠላምህ ይብዛ አቦ ጥርግ ይበል እውነት ብለሀል✅✅✅🙏🙏🙏🙏
@Arabana-kobo
Год назад
በዚህ ልጂ ምክር ህይወታችሁ የተቀየረ እስቲ❤❤
@SaleemaSalee-kg1qu
10 месяцев назад
እኔ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
Год назад
ቀላል የዋህነኝ እሱ እንደማያፈቅረኝ እያወኩ እንኳን በተአምር ፍቅሬ አልቀነሰም ነበር ሱለየኝ ነበር ያወኩት ያማል😢😢😢 ግን አልሀምዱሊላህ እናመሠግናለን ወንድሜ ባንተ ትምህርት በራሴም ትግስት ከራሴቹሁ በላይ የምትወድት እና ከምንም በላይ ቦታ የሠጣቹሁት ሰዉ ሱለያቹሁ የማም ነገር የለም ምንም ሳትበዱሉት ፍቅር ብቻ እየሠጣቹሁት ሳይቀበል መለየት ወላሂ ያማል😢😢
@BetelehemGezeheng
10 месяцев назад
የደረሳ ያአውቃል ሁሉ እውነት ነው 💯💯💯💯✅✅✅ እኔ በጊዜ ከሕይወቴ አበርረውሎ እህቶቼ ንቁ
@mimiyenatienat3517
Год назад
ድምፀ መረዋው ለምለም ሁን አባቴ !!!😊❤✅
@zed8332
Год назад
እዉነት ነዉ ጥርጌ ይበል ወንድ ብህድ ወንድ ይመጣል🙏🙏😁 እናመሰግናለን❤❤🙏
@tringoyemaryamlij3654
Год назад
ሶስተኛ😅😅 የሄዴ ያባቴ ልጅ አይደለም የተሻለ ውንድ ይመጣል❤❤ እናመሰግናለን ውንድማችን🎉🎉
@የራያዋወጣት
Год назад
🙄😅😅😅
@ZZZ-f1t
Год назад
እናመሰግናለን የኛ መካሪ ወንድም
@ZahraZahra-fb9te
Год назад
❤❤❤❤የኔ መልካም ጎብዝ እኛ መምህር ነህ እኮ
@snrawitabye-pl5wh
Год назад
ተመስገን የኔየለበትም ግንብዙም ደውሎ ታላነሳሁ ዝምይላል ውሎአድሮ ሲደውል አታነሽም በሰላምነው ስራስለበዛ ስለው ጣልጣል እያረግሽኝ ነው ብቻ ደህና እንድትሁኒልኝ ነው እምፈልገው ይልና እናወራለን ❤❤❤❤❤
@hiwot-
Год назад
ለርቀት ፍቅር ስራልን እባክህን እምታቀርባቸሁ ሁሉ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ናቸዉ ከልቤ ነዉ ማመሰግንህ ❤
@uaeuae2968
Год назад
Aw ewunte nw wandemachen amsegenalwu ❤❤❤❤ Enem yereket fkr ende meseralen efalgalwu
@MeskeremGetacew
Год назад
@@uaeuae2968 እናመሰግናለን
@መኖሬለራሴነዉ
11 месяцев назад
ይመችህ አባቴ❤
@umuhibatube6318
Год назад
በጣም ይገርማል ያቀረብከው
@የስሚር
Год назад
እረ ወንድሜ ከእንደዚህ አይነቱ ጋር ማን ይቃጠላል እኔም አንዳንድ ፍንጭ ሳግገኝበት ተው አልኩት ተደገመ በል መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ብዬ እኔም መንገዴን ቀጠልኩ ለግዜው ይከብዳል ግን ሁሉም ያልፍል ቅድሚያ እራስን መውደድ ነው ወንድሜ ከራስ ብቻ ላይ ንፍስ
@weynu2895
Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ ወንድማችን 🥀
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
Год назад
እናመሰግናለን መፍትሔ ክበርልን ሰሞኑን ከቤትህ ጠፍቻለሁ በኔት ምክኒያት😔
@yemefthebet
Год назад
💖
@DjdhsXjxhs
Год назад
እናመሰግናለን
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
Год назад
እናመሰግናለን💞
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
Год назад
ትክክልነህ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
Год назад
ልዩ ነህ መምህራችን ኑርልን መካሪያችን ብቸኛ ነኝ ላዳምጠው ይጠቅማል ለወደፊት
@kabboutcell7550
Год назад
እናመሰግናለን ብሮ
@sjsjhdhd934
11 месяцев назад
እውነትነው ወድሜ
@ErahmetMuhammed
Год назад
ኧረ ይመችህ በጣም ደስ የሚል ምክርነው
@Kedijahussin-mu1vg
Год назад
እናመሠግናለን ብሮ
@Kadheeja-zr2dj
Год назад
ወላሂ. እውነት ነው. እኔ. ብቻመጨረሻየ. ነውሊትምቀንም. እቅልፍ የነሣኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@መመመሠኘአአአ
Год назад
ትክክል
@Kadheeja-zr2dj
Год назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አላህ ይጨምርልህ.
@ሠላሜባንተነውየኔጌታ
Год назад
#ተባረክልኝ❤😘
@mulukensisay9383
Год назад
ትክክልነህ በጣምነው የሉህው በሙሉ እንዴዚህነበር.የኔባል..ግን አሁን ተ ለያይተናል 4አመቴ ከሱጋ ሙጭጭ..በዬ ከነገ ዛሬ..ያስተካክላል..በዬ ግን.በጣም ደክሞኝ.ነበር የትነህ ስለው..ተኝቸ ይልኛል.ደግሜ ስዴውል ልምን.አታነሳም ሰለው ሻውር.እየወስድኩ.ሲለኝ.ነበር ከዛማ ሚስጥር.ምን..ምን.መሰለህ ሌላ.ሴት.ሌገባ.ሰማህ እኔ.ወልጀ ይሱን.ልጀ.ከደም ላይ.ተኝቸ ከዛማ..ፎቶ.ሸር አደርገች የሚገባት ልጅቹ..ከዛማ ምንድነው.ፎቶ..የደርገችህ.ማናት.ስለው በቃ እንለያይ.አለ ሌላ.ጠበ የለነም እሽ.አለሁት እሸ.ተባበልን 4አመት በትዳር ቆይተናል.እነደዋዛ..ፈርስ ምንም።አልመሰለው ይሱ...ሰንለያይም ሚስቴም.አደልሽ በርም ነበርን በርም የለሽ ብሎ.ከዳኝ.አሁን ከተለይይን 1አመት 3ወር ሁኖናል.በቃ እስዛሬ.ደውሎም አያው ደወይም አላወቅ ልጅንም.አይጠይቃት ብቻነው የማስድው ግን.እግዚአብሔር ይመስገን።ከህመሚ ወጥቻአለው ልጅንም.እያድግችነው እኔም.ስራን.እየሰራሁነው.ይህሁሉ.ባተነው.የድንኩት ከፈጣሪ በታች ፈጣሪ ያኑርህ።እና.ይህንን.ይመስላል ።የወጣሁት.በምን መስልህ አተ ባለፈው.ሳማክርህ.ይህንን.አልከኝ በሱ እና.በቺ ይልትን.ሰወች ደበር አበጀ አልከኝ ከዛማ ደበር አዚዝኩ በቃ ብጥቅል አቆኝ በሱ እና.በኔ ያለትን.እሰተዘመድች.ይገርማን.ልጀን.ለራሱ ይሱ.ዘመድች አይጠይቃትም ይሱን.መስላል. ከዛማ አይጠይትምስልህ።በዙም አይገርሸ እንደዚህ.የሉ ሰወች አሉ እና.እይዞሽ.አልከኝ ።እና የጠንካራ ሴት..የሚለውን አድምጭ አለህኝ አሁን ።ደህናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን.።አሁን ደግሞ የኔ የሚሆን ትምርት.ልቀቅልኝ።እረዳኝ።ወይም ፃፈፃፈ.አድርግልኝ ለኔ የሚሆን ነገር እርምጀህን።ትዝ.አለኝ ደግሞ አንዴ ቀን ሳይጠይቃት።ሰታድግ. ልጀ።ልሂድ.ሰትል ልሰደትነው።ወይስ ምን።ደሚለት ።አላውቅውም በቻ እኔ.ደስ ካለት.ትሂድ።ነገሮችን እነገርትአለሁ።ካልሰማችኝ.ትሂድ።
@yemefthebet
Год назад
የኔ ብርቱ ሴት! በጣም ቪዲዮ እሰራለሁ።
@mulukensisay9383
Год назад
@@yemefthebet እሽ አለሜ
@shujon7107
Год назад
አይዞሽ ሀያት የገጥማለ ልጅሽንም አለህ የሰድገት ለንችም አለህ ከሱ የተሸለዉን ዉንድ ይስጥሽ የረብ እነም በጠም ጣካረ ሴትነሽ አሁንም ከዝበለይ ማጣነከሪ አለብሽ
@mulukensisay9383
Год назад
@@shujon7107 እሽ ውዴ
@uaeuae2968
Год назад
Wandemachen amsegenalwu betam betam🙏🙏🙏🙏❤❤
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
Год назад
እንኳን መጣክልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤አበቦችን ግን ከየት ነው ምታመጣቸው ሲምሩ 😮
@gidu-em1sq
Год назад
ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖
@yemefthebet
Год назад
❤🙏
@mulugweld6513
Год назад
ተባረክ😍
@hyathyat5145
9 месяцев назад
ጀግናየ❤❤
@yemefthebet
9 месяцев назад
🙏❤
@ahlamhussain1864
2 месяца назад
❤ትከከል
@hawa7349
Год назад
ልክ ብለሀል ህደኮ😢😢😢
@deeddeed2583
Год назад
ይህድ ተይው 😍
@TUBE-iw1dg
Год назад
አንደኛነኝዛሬ 👍👍👍
@mihrettamiru-i8x
Год назад
Kedime bawiki ❤ aysebermi
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
Год назад
በርቀት ለሚገኙ ተናገር ባካል ካለ በጥፊ ብየው አሳርፈዋለሁ😀
@yemefthebet
Год назад
ይህን ቪዲዮ ተመልከቺ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-eJ9uznKD4Q0.html
@NaeemaImam-tp9fp
Месяц назад
🤣🤣🤣በሳቅ
@saraa.tesfyae4101
9 месяцев назад
እውነት ነው❤
@yemefthebet
9 месяцев назад
🙏❤❤
@MissZainab-oi5ei
Год назад
ደጋግሞ ጎዳኝ ይቅርታ እያረኩለት ነበር ዞሬግን የምር ወሰኘ እዝሁ ላይ ይብቃን መልካም ሂወት አልኩት የልጂነት ፍቅረኛየን 😢😢
@مكيه-ر3ن
Год назад
ልክ እንደ እህቴ ብቻ ትዕግስት ይኑረን እንጅ ውጤቱ ያገኙታል አይክፋሽ እህት ከእሱ ከመጣ ጥርግ ይበል!!!
@MissZainab-oi5ei
Год назад
@@مكيه-ر3ن ከሱነው የመጣዉ ከባድነው ብቻ አድቀን ይገባቸዋል ሁሉም ነገርአይወድ💔
@temirseyid5776
Год назад
የኔ ወድ አነሱ አደኛ አደሉም በሚሰጠላ ሰሜት ዉጥ ነዉ አያለፋኩ ያለሁት በቻ ይሁን
@مكيه-ر3ن
Год назад
@@MissZainab-oi5ei አብሽሪ እህቴ ለኸይር ነው ከባለፈው ትምህርት ወስደሽ ለወደፊት ህይወትሽ መሰረት ይሆንሻል ማንም ሰው በዚህ ያላለፈ የለም አንች ደህና ከሆንሽ የተሻለ እንደምታገኘ ተስፋ ይኑርሽ ማሬ በባለፈው አትለድሚ እህቴ ትናንት ትናንትን ይዞ አልፏል እናም ነገ ሌላ ቀን ነው ህይወት ይቀጥላል ዋናው ነገር ጤና!!!
@deeddeed2583
Год назад
✔️✔️✔️✔️
@yodittogo1374
Год назад
Tnx
@tamara-d9w
6 месяцев назад
የዋህነቴማ አውቆ ጨፈረብኝ የስራውን ይስጠው😢
@mohammadalsharrab7377
Год назад
❤❤❤❤በርታ🙏🙏🙏
@fatumaumer256
Год назад
ሠላም መፍተሄ በላይክ ቪዶ እሥኪያልቅ በማየት ተምሬለሁ
@ymeralcd4850
Год назад
የኔ መገድ😮😮
@Emantube-ch3eh
Год назад
በትክክል ❤️❤️🙏
@emmabett5936
Год назад
Thanks
@emmabett5936
Год назад
Migarimi NOW iko inem awiqehalo tikkikil 100%
@yemefthebet
Год назад
Jegina
@Zahraz-mf6el
Месяц назад
የኔስ ሂይወት በጣም ያሥጠላል አመታት አስቆጠርን መዘጋጋት ከጀመርን እምንኖረው ተራርቀን ነው
@Kadheeja-zr2dj
Год назад
እኳን. አተስታግዘኝካለፈውሂወቴም. በዙተምሬአለሁ❤❤
@DjdhsXjxhs
Год назад
❤
@jeddahruwais6286
Год назад
ሰላም.አዉሁን.ዳታ.መቸ.ይከፈታል .የሁን.ሰዉ.በጣም.ናፈቆኝ.ነዉ😂.እናመሰግናለን .ወደ.ዉንዳሜችን❤❤
@ZahraZahra-fb9te
Год назад
አብይ እያለ ኔት የለም 😂😂😂
@jeddahruwais6286
Год назад
@@ZahraZahra-fb9te አይይ.ምን.ይሻላል .አብይ.እንዲሁን .ስልጣኑ .አየለቀም.ዳታዉም.አንደ.ስልጣነ .አድርገዉ .አይይይይይይ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
Год назад
ቤተሠቦቸ ናፍቀውኛል በዳታ ነበር የማገኛቸው መቼ ይሆን የሚከፈተው
@AddiZu
9 месяцев назад
ወይኔ በቃ ሁሉንም ያሳያል
@zakiail9186
Год назад
ጥሩ ነገር እኔው አባርሩክት ሲንጠባርር ሴቶች ቆራጥ ሁኑ ❤
@HsbShsh-uy1sr
Год назад
👍👍👍👍👍የኔ ምቹ
@SaJio-lm8fn
Год назад
Ok❤
@ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ
Год назад
የኔስሂዷል ምንም በማላቀው ነገር ተቀየረ
@Ekram-dh4jg
Год назад
እፍፍፍ ምን ልሁንልህ ማን እየነገረህ ነው ግን ያለንበትን ሂወት 😢
@momiytube2277
Год назад
በጣም የልብ አዋቂ ነው
@TigistJemal-nm4pn
22 дня назад
የኔ ደርሶብኛል😂😂😂😂
@የአሏህ
Год назад
እዳው አተልጅ በጣም ነው የምታስቀኝ የልብ ልቤን ነው የምታወራው የኔ ባል ከሙገድ ላይ ነው መአሰላማ
@KidesteMikonenn
Год назад
wedema yemere all mikire asetemare liwache newe❤❤ gene ename lasechegere gadegaye kize bifete tetalitene tarekine nebere gene yekireta alikute kiza enena aneti telayeyetinali weyese abirenene selewe milise ayesetegeme zemi yeligali lila lila negere yawerali kiza negerege beya sasechenekewe ena yemalemiliseleshe mikeneyate alige yilali gene ayenigeregeme mine larege
@yemefthebet
Год назад
Zim bilesh awriw silezi guday atanshibet berasu gize hasabun yinegrishal
@MነኝየMብቻ
4 месяца назад
😢😢😢💔💔💔
@HsbShsh-uy1sr
Год назад
እስቲ ለሚቀና ሰው ስራልን
@seada9327
Год назад
አንዱም የለበት እሱ ያልካቸው ሁሉ የኒ ተግባር ናቸዉ 😅አላህ ይስቱር
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
Год назад
በመአብ ምን እየሰራሁ እንደሆነ እንኳን አላውቅም 7 ከዛም በላይ አለ😢😢😢😢😢😢
@nadarkhan5369
Год назад
በትትክልልል
@mamimami1739
3 месяца назад
😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@ElifeKaderi
Год назад
Eski lane miker sintawawkim bardi yalew liji new kamajamariyam bizum silk anaweram Badab magababati kajamaran bohalam yawnew gin hulem emilagn Kasu. Ga endihun yifalgal gin bahiwotu bizum wetetama aydelem esu ene gin slamafakirew minm nagr aytayagnim lasu bayinorim lane blew nagare gize asalifan enmalasalen kasu ga Sihino betam destgna nagn ene mifara esu lawdefit yifalgagn yihun ayihun alwkim esu emilagn hulem algodashim atigujin❤ sitatochin atiyew yilagnal sanawer saminti enkoyalen andi ande ene dagimo laschanko alfalgim esu gize sinoro bakal liagegnagni fifalgal Enem fasalfikut nagar antsari asire eydawla emsachankagnin alfalgim
@yemefthebet
Год назад
ለሳምንት ያህል አለመደዋወል ትክክል አይደለም ፣ ሁለታችሁም ስራ የማይኖራችሁን ሰዓት አመቻችታችሁ ቢያንስ በሁለት ቀን አንዴ መደዋወል አለባችሁ!
@kiyyaatasfaye1520
Год назад
❤❤❤❤❤
@TsiHeaven
Год назад
❤እየለየክን ውድ ቤተሰብ😊
@yemefthebet
Год назад
😘
@tigistdinbru2249
Год назад
Srkow Mdowl Jmr gin bota Alsthute Andbfeto❤😅
@abiyahabiyah2976
Год назад
❤🙏🙏
@aynalemasele9064
Год назад
ለኛ ያልተፈጠረልንን ሰው No more መለማመጥ እ
@tsegrdamesfint9513
Год назад
እኔ ከልሄድኩ እሱ እንደምፈልገው ሆኖአለ
@mekiyoutube4947
Год назад
Ahun yalehubt hunata new
@temirseyid5776
Год назад
eneam edichw neg mar mmnyshilal merereggggg😢😢😢😢😢
@temirseyid5776
Год назад
gn yalfial esheallh
@mekiyoutube4947
Год назад
@@temirseyid5776 Insha allah wuda
@TigistLegesse-bo4hd
Год назад
እባክህ በውስጥ ላውራክ
@yemefthebet
Год назад
ኢንስታግራም ላይ ፃፊልኝ
@ኤምቾየናቷ
Год назад
😓😓😓
@halimahussenhalimahussen
5 месяцев назад
አልቆርጥመ እሰከሚሄድ
@aaassasssdd2013
Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@March-t3z
Год назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@HanaMulugeta-b2q
Год назад
wandmi ebakekn yehin malselg fkrgayin bedyaw keza wedyaw mnm qan salqoy yeqrta beyw tesmamtn nbra keza ka 1 samnt bewala eni salweq ba tg la guwadegaw enin bemaymxng malku selni seyawralt ena mesxra beyi yengrkutn sengrew yeziwalew ena yeqrtam aregiltalw mn temkrgalk leqaxlebt ways??
@yemefthebet
Год назад
Awo 1 edil sichiw
@እድልእድል-ረ5ለ
Год назад
ጥርግ ይበል
@TigistLegesse-bo4hd
Год назад
ሴቶች ለተለቭጅዋዋጭ ወንድ ስሜት ብላችሁ አትጨነቁ እራሳቹ ላይ ብቻ አተኩሩ
@minagirl6447
Год назад
እናመሰግናለን ብራዬ ግን ሁሉም ሴቶች እንደኔ ቢሆኑ በቃ የሄደ ይሂድ ጥርግ ይበል ብዬ ምኖር ሴት ነኝ ፍቅር ለሰጠኝ ግን ፍቅር ያለ ልክ ሰጭ ነኝ ደግና ጥሩ ልብ አለኝ ላወቀፍና ለቀረበኝ ሲለዚህ እናንተ ብቻ መልካም ሁኑ ወንድን ይሁን ሴትን መለማመጥ አያስፈልግም እናንተ ጥሩ ከሆናችሁ እመኑኝ ጥሩ ይመጣል
@yemefthebet
Год назад
❤
@Fatuma-l7x
Год назад
ወንድሜእድሜህንያርዝምልህምክርህበጣምአሪፍነዉእነመሰግነለን
@ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት
Год назад
ካንተ ቡዙ ተምሬ አለው ትለያለህ ❤
@makdatube8713
Год назад
ጥርግ ይብል እንዴ 😂😂😂
@Tommy-zy5cq
Год назад
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@እግዚአብሔርአምላኽይኽበር
Год назад
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
Год назад
💖😘
@samrisamri3353
Год назад
❤
@ሀሎምያልፍል
Год назад
❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
Год назад
❤
@hayatteshome573
Год назад
❤❤
@geneterekalo6521
Год назад
❤❤❤
Далее
9:15
እሱን መርሳት ለምን ከበደሽ? | yemefthe bet | wintana yilma | habesha guru
Просмотров 8 тыс.
11:06
ወንድ ልጅ ችላ ሲልሽ እንዲህ አድርጊ
Просмотров 35 тыс.
00:59
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
Просмотров 2 млн
1:18:30
МИА БОЙКА vs 50 ХЕЙТЕРОВ!**извинилась перед квадроберами?**
Просмотров 1,6 млн
00:16
Когда Долго В Рейсе)))
Просмотров 127 тыс.
1:50:06
Арестович: Кризис в Украине. Дальше будет хуже. Сбор для военных👇
Просмотров 710 тыс.
7:34
አንቺን ማጣት ክፉኛ እንዲፈራ የሚያደርጉ 6 ነገሮች/ he will fear loosing you/ wintana yilma/ fiker/ Fikir/ yemefthe
Просмотров 59 тыс.
7:16
ወንዶች ፍቅር ውስጥ ጥጋብ ጥጋብ ካላቸው እንዲህ አድርጉ | Yemefthe bet | dating apps | online dating | jewellery
Просмотров 8 тыс.
13:46
ወንድ ሲያፈቅር። Kesis Ashenafi G.mariam
Просмотров 30 тыс.
6:48
ጠንካራ ሴት የሚያደርጉሽ 11 ነገሮች | ወንድ ልጅ አነዚህን ነገሮች ከተመለከተ አጥብቆ ይፈልግሻል
Просмотров 11 тыс.
17:01
እንደዚህ አይነት ግንኙነት ውስጥ ካላችሁ ……
Просмотров 33 тыс.
22:54
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
Просмотров 60 тыс.
10:05
ወንድን ልጅ በምን ምክንያቶች ትተሽው መሄድ አለብሽ? ትተሽው ስትሄጂ ምን ይሆናል/ wintana yilma/ kalianah/ dating apps
Просмотров 34 тыс.
1:03:08
Alemneh Wasse #ፕሬዚደንት ፑቲን #ዘንጉን አጠበቁ! ራሺያ #የኑክሌር ልምምድ አደረገች!
Просмотров 12 тыс.
9:59
እንደማያፈቅርሽ የምታረጋግጪበት 4 ምልክት If he doesn't love you he does these#love#united#classicslbetoch#appeal
Просмотров 232 тыс.
24:32
ከዚህ ህልም በኃላ ከባሌ ተፋታሁ። እናም ተጠንቀቁ!
Просмотров 1,9 тыс.
00:59
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
Просмотров 2 млн