Тёмный

ወንድን ልጅ በምን ምክንያቶች ትተሽው መሄድ አለብሽ? ትተሽው ስትሄጂ ምን ይሆናል/ wintana yilma/ kalianah/ dating apps 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 248   
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ
ዋውውውው የሆነ ቪድዮ✌ሴት ልጅ በራሷ የምትተማመን ከሆነች ምን ግዜም እንቁ ዳይመንድ ናት የምን መለማመጥ ።እናመሰግናለን ወንድሜ ❤
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ! ❤❤💪
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 2 года назад
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@seada9327
@seada9327 2 года назад
👏👍
@wxmn6837
@wxmn6837 Год назад
😍🥰🥰❤️💛❤️✌️✊
@tigtub8751
@tigtub8751 Год назад
👌👌👌👍💖💖💖💖💪
@nahlanahla5935
@nahlanahla5935 2 года назад
ኧረ የሚገርም እውነታ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
🙏🙏🙏
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 8 месяцев назад
ፈላጊ ሳይሁን ተፈላጊ ሁኑ ሴቶችየ ❤
@arabia1239
@arabia1239 6 месяцев назад
ሳሕ
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 Год назад
ወንድሚይ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ትምህርት ይሰጥል እውንትንህ ወንድሚ💖💖💖❤️❤️❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙❤️
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
ሴት ልጅ የእዉነት አፍቃሪና የእዉነት ቆራጥ ከሆነች ስትሄድ ተናፋቂ ስትቀመጥም ቦታዋ ሰፊና የማትተካ ያደርጋታል። እናም ፍቅርን ጨምሮ የምናደርገዉን ነገር ሁሉ በዉሳኔ የተሞላና የስሜት እርግጠኛነት የታከለበት መሆን እንዳለበት ይሰማኛል። በሴት ልጅ ባህሪ ለስላሳነትም ጠንካራነትም ወሳኝ ነዉ።
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
😍😍😍 ተናፋቂዋና ተወዳጇ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ! ያንቺ ኮሜንቶች እኮ ብቻቸውን ህይወት ለዋጭ ናቸው ጊዜ ወስዶ ላነበባቸውና ለተገበራቸው!!!
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
@@yemefthebet እንኳን ደህና ቆየኸኝ ዉዱና ታታሪዉ ወንድሜ ለድንቅ አክብሮትህም አምላክ ያክብርልኝ።! ልቤን ይዞ ለሚመራኝ አምላክ ዘላለማዊ ክብር ምስጋና ይሁን።!
@seada9327
@seada9327 2 года назад
ሂዊይ በጣም ትክክል
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
@@seada9327 ሳዓዲዬ የኔ አስተዋይ ትክክል የሆነዉን ሁሉ ከፈጣሪ ነዉ ብዬ አምናለሁና ስለሁሉም ነገር አምላክ ይመሰገን። አመሰግናለሁ ዉዷ እህቴ!
@seada9327
@seada9327 2 года назад
@@hiwotaregawi4161 ሂዊይ እዉነት ነው ዉደ አሁንም ትክክል ነሽ ግን አንድ ነገር በይኝ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ እ አስተዋይ ሴት እንደሆንሽ ከኮሜንትሽ ስለገመትኩ ነው
@የስሚር
@የስሚር Год назад
ያንተ ምክሮች ለኔ በጣም ጠቅሞኛል በእውነት ማታ ከመተኛቱ በፊት ጠዋት እንደነቃ እረ ውሎውን ሁሉ ሲነግረኝ እንዳልነበር ድንገት ጥፍት ማለት ጀመረ ሦስት ቀን ሁለት ቀን ይጠፍል ምነው ስለው ጥሩ አልነበርኩም ምናምን ግልጽ ያልሆነ ምክንያት ጭራሽ ሳምንት ጠፍ የሆነነገር የሆነ መስለኝ ግን ደና መሆኑን አወቅኩኝ አሁን ግን እኔም እድሜ ላንተ ምክር ዘግቼዋለው ምንም እንዳልተፈጠረ ሆኖ ሊያወራኝ ፈለገ እኔ እህትህ ግን መስሚያዬ ጥጥ ሆኖዋል ሕይወት በዚህ ብቻ አታበቃም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍬🍬
@ksa_902
@ksa_902 Год назад
እኔ አሁን ያለሁበት ህይወት እንደዝህ ነው ሆደቤያ ተስፋ እንዳልቆረጥ ስፈልገ ያመጣል መወሰን አቃተኝ በጣም ነበር እምወደው 😥😥😥
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
አይዞሽ ጨከን በይ!
@bookbook3118
@bookbook3118 Год назад
ለኔ ይህ ትምህርት ስንቅ ነው ያሆናኝ አመሰግናለሁ😍❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺❤️
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 года назад
እናመሠግናለን ወድማችን በርታ ❤️❤️ የምን መለማጥ ነዉ ከሔደ መገድክን ጨርቅ ያርግልሕ ብሎ መሸኘት ነዉ ።
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
ትክክል 🙏🙏❤💪
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 2 года назад
😁👍👍👍🌹🌹🌹
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 Год назад
እጅግ ጠቃሚምክርነው: Thank you so much
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🤝
@SamariaSam-w4v
@SamariaSam-w4v 2 месяца назад
እነመሰግነለን ደገግመህ ሰራ ብዙ ትምርት ተምሬበተለሁ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
የሚገርም ምክር ምነው ከሀገሬ ከመውጣቴ በፊት እነዚህን ምክሮች ሰምቻቼው ቢሆን ስዴት ሳልመጣ እዛው ሀገሬ ላይ ሆኔ አሳዬው ነበር ዋይ ዋይ ይሁን አሁንም ደርሸበታለሁ😅😅
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️❤️
@Heremela
@Heremela 7 месяцев назад
Eko😅😅
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh Год назад
❤❤❤አመሰግናለሁ አሁንእየወሰንኩት ያለነገር የምሬን ነው❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹❤️
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub
በቃ እኔ አደረኩት ድጋሜ ላልመለስ ውሻ ሆኖ ስደት ላይ ልቃጠልድደ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
👍👍👍💪
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 2 года назад
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@leyla354
@leyla354 5 месяцев назад
ወለህ😢እኔም😢
@wynimindawyniminda-cp2qq
@wynimindawyniminda-cp2qq Год назад
የኔ ወንድም ከሱ ምፈልገው ለስራ የምፈልገው ገንዘብ አለ እና በሱ ምክንያት ትንሽ ተለማመጥኩት እንጂ እሱን ካገኘውሁ እንዳልከኝ ከሱ ዙሪያ መራቅ ነው ምፈልገው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹🌹
@fge1678
@fge1678 Год назад
🎉❤❤❤❤በጣም አመሰግናለሁ 😍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️❤️
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Год назад
እውነት ነው ብዙ እርቀት ብንሄድም ሰቶችዬ እንወሰን ወንዶች ልክ እንደእስስት የመቀየር ባህሪ አላቸው ይሄ በህሪያቸው ይለያል የተናገርካቸው ነገሮች ሁሉ ልክ ናቸው 👌 እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@Yosebeny
@Yosebeny 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወድማችን🎉🎉🎉
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 2 года назад
እናመሠግናለን ወንድማችን
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
🙏🙏🙏❤
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 2 года назад
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@blenbiniam4351
@blenbiniam4351 Год назад
በጣም ግሩም መልክት ነው እጠቀምበታለው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ!
@ማህሌትአድሴ
@ማህሌትአድሴ 2 месяца назад
አኔም ቶሎ አቆርጣለሁ ግን ድጋሜ ቢፈጠር አልመለስም
@amalalashi7731
@amalalashi7731 Год назад
እኔበጣምእወደዋለሁ ግንአሁን እሱእደምወደውሲያቅ ሊያሳብደኝነው አሁንብሎክአረኩት። ግንላብድነው።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
አይዞሽ ምንም አትሆኚም፣ አሁን የሚሰማሽን ስሜት ከሶስት ወር በኋላ ስታስቢው ለራስሽ ሁሉ ያስቅሻል። 💪💪
@mesilove9815
@mesilove9815 Год назад
አይዞሽ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ነው ነይ በዉስጥ እንፅናና 😢
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
አይዞሽ እህት ጠገር በይ
@zanibzanib4228
@zanibzanib4228 Год назад
​@@mesilove9815 ክክክክክክ
@baetaab5226
@baetaab5226 26 дней назад
​@@mesilove9815ነይ 😢
@seada9327
@seada9327 2 года назад
ወንድማችን በጣም ድንቅ ነህ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 🥀🌹🌹
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ !!!
@zeneya2991
@zeneya2991 2 года назад
ቀጥልበት ወንድም
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
🙏🙏🙏👍
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
የፍቅር ቃላቶችን አቁሞ አጫጭር መልሶች ሲሰጥስ ለምሳሌ ሰላም ነሽ እንዴት ነሽ ከዛ ስለውሎ ውዴ, ፍቅሬ የሚለውን አይናገርም ፀባዩ እየተለዋወጠብኝ ነው😥 ብወደውም ጥርጣሬ አደረብኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ረጋ ብለሽ ማየት ይኖርብሻል!
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Год назад
እህቴ የኔ ምነው ግንእረግፍአረጌ ትቸው እራሡመጣእኔም በመጣውልክ ነው ሠላምታውን እምመልሥለት አድሥህልም ጀምሪለሁ እሡውን መከታተልትቸ
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ Год назад
ወዶች ካገቡሽበሆላ ማቆላመጥ አቁመዋል
@Eruksewne
@Eruksewne 7 часов назад
ወስኛለሁ ዛሬ 4 ቀኔ ከራቅኩት💪💪💪💪
@friehiwotweyssa8316
@friehiwotweyssa8316 Год назад
3ኛ ጥያቄ በጣም በህይውቴ አስችግሮኝ ነበር እንድው መሬት ብንሆንላችው ፀባያቸው ድመት ነው ይደፋቹ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
😳
@የስሚር
@የስሚር Год назад
እረ አይባልም ምነካሽ እያስብሽ እንዴሄ እዬን የመስለ ምክር ስቶን ወንድማችንንም ጭምር ይድፍቹ ትያለሽ ሁሉም ደሞ እንደ አይነት አይደሉም አይበልም እያስተዋልን እንዴሄሄ 😳😳😳😳
@farymitu
@farymitu Год назад
​@@የስሚር eko😢😢
@samrimesfin5354
@samrimesfin5354 Год назад
በርታልን ጥሩ ፕሮግራም ነው😊
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💛
@amena3575
@amena3575 Год назад
እኔ አለሁበት ዬሌላ ሆኖ ማዬት አልፈልግም 😥😥😥😥ልቤ ይሄ ብቻ ነው ያሥቼገረኝ በምቶደው ይሁንብ ስለዚህ መፍትሄ ካለህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👇 instagram.com/yemefthebet?igshid=ZDdkNTZiNTM=
@konjitsisay
@konjitsisay Год назад
Ename btame tecgeralwe
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
👉የኔ ፀባይ ነው ግራ የሚያጋባው እንደቀበሌ ስኳር 1de ነጭ 1de ቡኒ አልያዝ አልጨበጥ የሚል👈gn Awke New endi endihon yeflkut😄😃😃😃
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
😳😳😳
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
@@yemefthebet yemren Newko 😊ወዝግብገብ የሚያደርግ ባሀሪ ጥሩ ነው ለኔ ጠቅሞኛል mkniatum Ayawkegnim Fker Algulbet Enji yaz lkek madregu Andade mengechagechu teru new muchech malet wendochin slichu yadergal😃
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
@@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ esus lik nesh
@mamabirkneh17
@mamabirkneh17 Год назад
ለዚህ መልስ እፍልጋለሁ ስናወራ ሌላ ፍቅርኛ እዳለቺው ስነግርው የለኝም ብሉ ድጋሜ እኔናቺ አንተዋወቅም አለኝ ለትዳር ብቁ አይድለሺም አለኝ ? አይወድኝ ነበር ማለት ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Awo
@arabia1239
@arabia1239 6 месяцев назад
አገሩሲያምር ሡብሀንአላሕ
@GeshGen-fe6fg
@GeshGen-fe6fg Год назад
Wow amazing idea! 100% ewnetegna timhrt nw bro anten Eg/r ybarkh!!!!
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙❤️
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
እውነት ነው የሰውልጂ ሲከተሉት መሸሽ የጀምራል ማንም አይከተለውም ይጠረግ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ጠቃሚውን ያምጣው እንጂ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@Sima-er9xk
@Sima-er9xk 11 месяцев назад
እኔ የ 5ዓመት ፍቅረኛ አለኝ ግን በጣም ቅናታም ነበር በቃ ያለኔ ስወ እንደሌለው ነው የሚሆነው ግን ዋሽቶኝ ቺት አድርጎብኝ ብዙ ጊዜ ይዤዋለው ስለምወደው ለፍቅር የመጀመሪያዬ ስለሆነ አልችልም አሁን እየሰለቸሁት መጣው መሰለኝ ከኔ መራቅ ፈለገ እንለያይ አለኝ እኔም እንደሚመጣ እርግጠኛ ሆኜ እሺ ብዬ ስልክ ተዘጋጋን ይደውላል ብዬ ብጠብቅ ሳይደውል ሁለት ቀን ሞላው ተጣልተን አንድ ቀን አናድርም ነበር ስልኩን እየጠበኩ ቀን ማታ እያነባው ነው ግን አልደወለም ትዛታዬም አረበሸውም መሰለኝ😢
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
ግን በእንደዚህ እስከ መቼ እህቴ?
@extraaccount-nb1ro
@extraaccount-nb1ro 3 месяца назад
እናመሠግናለን❤❤❤❤
@እመብረሃንየልቤብረሀን
@እመብረሃንየልቤብረሀን 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤በጣም ደሥ የሚል ትምህርት
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ወድም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Год назад
Thanks a lot Bro Iam proud of you
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
All the best❤️
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 года назад
It’s is interesting especially if you have learned from old mistakes and share with others ! you are caring, actually I am happy because I have some attitude that you told us Tank you so much 🙏🌺
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
Thank you dear!!! 🙏🙏 Don't forget to translate this to ... 🤣🤣
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 года назад
Ok i Will try my best 🙏😄
@mulutemu
@mulutemu Год назад
teru temeret new yeseteken
@KidanemihretEnate-k3p
@KidanemihretEnate-k3p Год назад
.
@KidanemihretEnate-k3p
@KidanemihretEnate-k3p Год назад
.
@jegnayemola3366
@jegnayemola3366 Год назад
Betam enameseginalen dor
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
⚘️
@abezashafeworik4213
@abezashafeworik4213 2 года назад
Mebite selamk yibizalin beritalin esh enwedihalen
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
Betam ameseginalehu ehite!!! 🙏🙏
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Год назад
ቢድወው ላይ የተጠቀምከው የገጠር አካባቢወች ልጅነቴን አስታወሰኚ😢
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
⚘️❤️
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድም
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ!!!
@ayruagetw8515
@ayruagetw8515 Год назад
በጣም የሚገርም ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏
@jeanhimada7258
@jeanhimada7258 Год назад
Tebarek windm ok tekiklna🙏🙏🙏✅✅✅✅💖💖❤️❤️🌻🌻🌻
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙❤️🥰
@r-bf4sm
@r-bf4sm 4 месяца назад
Yes!!!!!!!
@Gente-n2k
@Gente-n2k Год назад
ሰላምወድሜ ምክርህንእሻለሁ እኔፍቅርኛ አለኚግን ግራእጋባለሁማለ ከግዜብሀላፍቅረኛእንዳለው አወኩ እንደአርገዘቺ ነገርኚ ከዛዝምአልኩ ሙስሊም ናት እና ልጀን ላክአለኚ እሺ አልኩት
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ይሄ አይሆንሽም! ምክንያቱም አንቺን ለማስደሰት ሌላዋን ይጎዳል፣ እሷን ለማስደሰት አንቺን ይጎዳል።
@Gente-n2k
@Gente-n2k Год назад
@@yemefthebet አመሰግናለሁ አሁንአቁሜአለሁ እድሜላተ
@memee2215
@memee2215 Год назад
Wededkuh nmkrh mist aleh
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙌
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 года назад
ስወድህወላህብቻጤናይስጠኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
🙏🙏🙏❤
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 Год назад
አሁን ያለሁበት ሁኔታ 😢 እመብርን አበርችኝ ጎበዝ ነበርኩ አሁን ደከመኝ 😢
@እግዚአብሔርአምላኽይኽበር
አይዞሽ እኔም ነኝ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጠን❤❤❤
@almazalmaz4523
@almazalmaz4523 Год назад
Thanks so much 🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
You're welcome 😊
@linamia53
@linamia53 Год назад
Tebrkln❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Год назад
ምን ትመክርኛልህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👉instagram.com/yemefthebet?igshid=ZDdkNTZiNTM=
@ሳምሪዬፍቅር
@ሳምሪዬፍቅር Год назад
ቦታው ስያምር ልጅነቲ አሰታወሰኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
😍
@ሳምሪዬፍቅር
@ሳምሪዬፍቅር Год назад
ምክርህ ጠቁሞኛል ተኾራርፈን ጥሎኝ ወጣ ከዛ መስመር ለሁለት ሳምት አልገባም እኔ አልደወልኩም ለማንም ሰው አልተናገርኩም እና የተ ምክር ሰማው ከዛ አሂን ተመልሶ የቅርታ እያለኝ ነው እንዳትለኝ አደራ እያለ እና አመሰግንሃለው እሺ ተባረክ
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh Год назад
​@@yemefthebet ❤❤❤
@kalokalo1263
@kalokalo1263 2 года назад
ጥሩትምረትነውበረታወድም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Год назад
ሰላም ላተ ይሁን ወንድማችን በጣም ።የመወንድው ባሌ ነበር ግን እልፍልግሽም አለኝ እኔም ።ትቸው ሄድኩ አሁን 9ወራችን ብቻ አንድ አንድ ጌዜ አስታውሳዋአለሁ ልረሳው አልቻልኩም ይሱ ግን ከኔ ላይ ነው ሴት ያዘብኝ
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Год назад
ምክርህ ያስፍልግኛል ግን ?
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Bezi link egegnalehu instagram.com/yemefthebet?igshid=ZDdkNTZiNTM=
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Год назад
በምን ላግኝህ ወንድም
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Год назад
ቲለግራም የለኝም ግን እፍልግህ ነበር
@temerali
@temerali Год назад
​@@yemefthebetሀይ
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Год назад
ማሻ አላህ አንተ ትለያለህ 🍬
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
⚘️❤️
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Год назад
@@yemefthebet 💝
@bertukanberehanu8754
@bertukanberehanu8754 2 года назад
Thank you
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
🙏🙏🙏
@diboratesfaligntucho5967
@diboratesfaligntucho5967 Год назад
ኡፎይ በጣም ደስ ይላል
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@ashash9382
@ashash9382 2 года назад
Byee Galtomi Obolees gari
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
🙏🙏🙏❤
@bilubilubilu4492
@bilubilubilu4492 2 года назад
Tebarek🙏🙏🙏🙏
@ሳምሪዬፍቅር
@ሳምሪዬፍቅር Год назад
ቦታው ስያምርርርርር
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💝💝
@fatema6593
@fatema6593 Год назад
ትክክል
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏
@werkiyetefera8035
@werkiyetefera8035 2 года назад
Betam enamesgnalen 🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!!!
@BelayneshDegu-wz6ej
@BelayneshDegu-wz6ej Год назад
Wow konjo new
@እስልምነየየልቤትርታ
እኔ ግን የርቀትነውነ ያለንው በፈት በጣምአሪፍነበርነ ግን በምሀል እኔ አስቀይሜው ይቅርታ ብለው እምቢ ብሎ በጣምይስድበኝ ጀመርዝምአልኩውት ቦልኮኝ ህደ ከዛፍታው በቃ መጣላት መታርቅነው ስራችን እነ መጨርሻላይ ይቅርታብሎኝ እሱውም ደህነነበርን እነ ብር ሁለት ግዜ ጠይቆኝ የለኝም አልኩውት እነ በቃ ተይው ብሎወኝ እነወራለን ግን ውስጤ አላምነውአለ እሱው አሁንም እወድሻለሁ አችነው እምጠብቀው ይላል ግን በምሀከላችን ክፍተት ስለነበር እኔን ለግዜው ነይ ብሎ ካገባኝ በሆላ ሌላ ቢደርብብኝሳ ብየ ግን ስልኬ ቢዚ ሲለው በጣም ይቀነል ግን አችሌላ ብታገቢ እገልሻለሁ የኔን ልብ ስብርሽ ይለኝ ስለነበር እደተጣላን እነ ግን ይሄን ምንትሉውኘላችሁ ወይስ አምኘው አልህድ ?
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
አዎ በጥንቃቄ መወሰን አለብሽ
@ruqyajamal
@ruqyajamal Год назад
ማሻአላህ ምክር !
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@BelayneshDegu-wz6ej
@BelayneshDegu-wz6ej Год назад
Batam konjo new
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Год назад
Ewunet new Ena mesgenlehne wodem
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@senaittekle4307
@senaittekle4307 2 года назад
Wowwwwwwwww dinq melkt new tebereklin
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
Betam ameseginalehu ❤
@MmMm-bx9by
@MmMm-bx9by 2 года назад
Thanks
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
🙏🙏🙏❤
@betimoges9038
@betimoges9038 Год назад
Ewedshalehu eyale yemiyasr
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👍👍👍
@TemiKemal
@TemiKemal 7 месяцев назад
Wow anten mesat betam des yilegnal ahunma sus honebgn😅
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
🙏♥
@linamia53
@linamia53 Год назад
Your right ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@ውብይእስእቅ
@ውብይእስእቅ 11 месяцев назад
Batikili ❤❤❤
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Год назад
Mirt sew esimamalehu
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@መክይመርሳልጅ
@መክይመርሳልጅ Год назад
ግን የት ሀግሬ ነህ? ቆንጆ። ይ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ምነው ውዷ እህቴ!
@محمدعبده-ص8ظ7ض
@محمدعبده-ص8ظ7ض Год назад
ወላሂ እኔ አሀን ያለሁበት ሀኔታ ነዉ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን
@Hussain-zu6ll
@Hussain-zu6ll Год назад
yassss👍👍👍👍
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 года назад
እዉነትወላህ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ!!!
@yordanoseube5891
@yordanoseube5891 Год назад
በንግግሩ ሁሉ ጠፋሽ የሚልስ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ምናልባት ጨዋታ (ወሬ) የማይችል ከሆነ ምናልባት በሙሉ ልቡ እያወራሽ ካልሆነ ምናልባት በአካል ሊያገኝሽ ፈልጎ እንዴት መናገር እንዳለበት ካልገባው ምናልባት ደግሞ እንዲሁ ልማድ ሆኖበት (እንደዚህ ዓይነት ጓደኛ አለኝ)
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 8 месяцев назад
ኣድስ ስወድህ እኮ ወንድም 🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
🙏❤❤
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 года назад
የኔነዉ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
👍👍👍
@hani2774
@hani2774 2 года назад
እኔ ክፍቶኛል በቃ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
ምነው እህቴ?
@shambelharegeweyny2718
@shambelharegeweyny2718 Год назад
አረ እባክህ ሥራህን ተጠንቅቀህ ሥራ። ኣሁን ለወንዶች የሰጠሃቸው ባህሪያት በሙሉ የልፍስፍስ ወንድ ወይም የሴቴ ባሕርያት ናቸው። ደግሞ እኮ ብዙ ሴቶች ውነት ሊመስላቸውና ህይወታቸውን ሊያመሰቃቅሉ ይችልላሉ። ምክንያቱም ሴቶች ኹሉንም የማመን ዝንባሌ ኣላቸው። ለማንኛውም_ ሰላማዊ የፍቅር ግንኙነት ለመምራት መንገዱ ኣንድ ነው። እርሱም ወንዱ የመምራት ብቃት ሲኖረው ሴቷ ደግሞ ልርሱ ጤናማ ስበት ሲኖራት፣ እንዲሁም የትዳርን ወይም ኣብሮ የመኾንን ዋጋ ሲረዱ ነው።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ቪዲዮውን እንደገና በጥንቃቄ አዳምጥ፣ ርዕሱን ተመልከት ፣ ከዛ መጨረሻ ላይ አንተ ከተናገረው ጋር ምን ላይ ልዩነት እንዳለው አስረዳኝ።
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Год назад
ትክክል
@NIGSTASMARE
@NIGSTASMARE Год назад
bedeb admtew esun mewkes tegebi adelem bro
@zeneya2991
@zeneya2991 2 года назад
አረ መለማመጥ አያሥፈልግም ጥርግ ይበል
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
👍👍👍
@ruthgg5626
@ruthgg5626 Год назад
Yemigerm hasab new
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏👏
@hanasisay3494
@hanasisay3494 Год назад
Befelgegn seat beflkut seat engenagnalen gen 2amet honen ahun tsebayu tekyayrbgn aydewlm zem selew yedewlal enlyay yelal esh beye sehed yemtal gera gebagn gen menm negr aydebkegnm: gera gebagn ebakhn mefthe kalh negrgn
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Elihegna nachu meselegn huletachihum
@MazaMaza-py5hu
@MazaMaza-py5hu 8 месяцев назад
❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
🙏❤❤
@umarharmaa4759
@umarharmaa4759 2 года назад
Wwwwww masha allah wendime wwww
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
Wendime ❤❤🙏🙏🙏
@emebetemebet4357
@emebetemebet4357 Год назад
👍🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 2 года назад
Enmsgnalen
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
🙏🙏🙏❤
@tigistinfinix6106
@tigistinfinix6106 Год назад
👍👍👍❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍬❤️🍬
@ruthabraha6993
@ruthabraha6993 9 месяцев назад
❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
🌹
@masturate2006
@masturate2006 Год назад
W/o ❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh 11 месяцев назад
Ulunm video ende adis madametew
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
😍😍😍😍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@muradteha9732
@muradteha9732 Год назад
በቃ ቆራጥ መሆን ነው።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Год назад
😂😂😂😂😂 yhan wffa
@ruthabraha3145
@ruthabraha3145 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
🙏🌷
Далее
skibidi toilet 77 (part 4)
05:20
Просмотров 16 млн
МЖ. Может, папа - ты? 16.02.2023
40:03
Просмотров 113 тыс.
skibidi toilet 77 (part 4)
05:20
Просмотров 16 млн