Тёмный
No video :(

ወንድን ችላ በማለት ብቻ ይበልጥ እንዲንገበገብልሽ አድርጊ! 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

ወደድን ልጅ ችላ በማለት ብቻ፣ ወንዶችን ችላ በማለት ብቻ ይበልጥ እንዲያፈቅሩሽ የምታደርጊባቸው መንገዶች
.
.
.
Track: Eastern Promise - tubebackr [Audio Library Release]
Music provided by Audio Library Plus
Watch: • Eastern Promise - tube...
chat, match ,personal, date, gfriend, dating sites, single, relationship, meet, free dating sites, flirt, nzdating, asian dating, online dating, penpal, russian girls, women seeking men, dating websites, free dating, interracial dating, speed dating, adult match maker, dating games, russian brides, matrimonial, Ethiopian women, girls, united healthcare, health, obamacare, health insurance, home insurance, obama care, affordable care act, medical insurance, united healthcare online, private health insurance, health insurance companies, cheap health insurance, health insurance plans, health insurance quotes, affordable health insurance, humana health insurance, aetna health insurance, health care plans, universal health care, united healthcare insurance, medical care, compare health insurance, healthcare management, cigna health insurance, ehealthinsurance, dresses, clothes, fashion, cocktail dresses, party dresses, summer dresses, plus size dresses, womens clothes, plus size clothing, clothing stores, women's dresses, dresses for women, sexy dresses, fashion designer, mens fashion, ladies dresses, dresses online, cheap clothes, cheap dresses, fashion dresses, summer clothes, clothes shops, women's clothing online, dress shops, plus size fashion, wedding dresses, photography, wedding invitations, engagement, bridesmaids, wedding cakes, bride, grooming, wedding planner, wedding anniversary, wedding songs, wedding shoes, bridal dresses, favor, wedding venues, veil, wedding photography, reception, wedding hairstyles, wedding gowns, cheap wedding dresses, beach wedding dresses, wedding cards, wedding vows, wedding gifts, adore, admire, beguile, care, caress, cherish, choose, court, seifu on ebs, seifu on
ebs, new ethiopian movie 2019, babi, nn,
babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana, 9gnwa shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebstv, ethiopian drama, ethiopian comedy, zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music, new ethiopian movie,new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best
ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2019, ethiopian, ethiopian new movie 2019, new ethiopian music 2019, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new
ethiopian music, seifu fantahun on ebs show, x, seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show, seifu fantahun on ebs, seifu fantahun show 2018, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun, prank,funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2024, new ethiopian
music 2024, ethiopian new music,zebiba
girma,ethiopian music 2024, zebiba girma
gerager, new ethiopian music, ethiopian
drama, ethiopian music, ethiopian actress, ethiopian film, zemen drama, senselet drama movie actress tg, ethiopian movies, ethiopian dating, ethiopian new movie, ethiopian tv, ethiopian artist, ethiopian new music,ethiopia zena, senselet drama actress tigist milkesa sisters, new senselet video, ethiopian comedy, ethiopia, ethiopian drama, ethiopian
film, new ethiopian comedy, ethiopian
news, new ethiopian movie 2019, ethiopian
music, ethiopian movie, funny ethiopian
comedy, ethiopian series drama, print on demand, make online dating, online dating, dating apps

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@quickistgirl922
@quickistgirl922 10 месяцев назад
ዛሬ እራሴን ላጠፋ ብየ ማሪያምን እደገና ለማን አባቱ ብየ ተውኩ 4 አመት ሙሉ እደሴት ሲለቅስ ከርሞ ከዛ ፍቅሩን ስቀበለው ኮራማለት መቀያየር ጀመረ ከዛም ሳጣራ ሌላሴትጋ ግንኙነት አለው ስጠይቀው አመነ አቶጂኝም ነበር ትሰድቢኛለሽ ትንቂኛለሽ በቃ ሄድኩ አለ እሱንም እምኖ ቤተሰብ ይቅርታ ተቀበይ ብለው ተቀበልኩት ግን ካለፈ ሂወቱ አልተማረም ለካ እሷንም እኔንም ያወራል ኪዳነምህረት ቀን ጉዱን ሰማሁ እኔግን ይቅርተውን ሰቀበለው አንተ በቁርባን እኔ በተተክሊለል እንጋባለን ንሰሀ ግባ ብየ እሺ አለ ያም በኔ ስተትነው የሄደ ብየ ስለማምን ወንድ አይደለህ አታለቃቅስብኝ እያልኩ እሰድበውነበር ለዛብየ ተቀበልኩት ግን አልተማረም ከስተቱ ብሎክ አድርጌ ተገላገልኩ በጣም ተሰብሬለሁ በስደት በዛላይ በስደት ሄኜ እናቴን እዳጣሁ ያቃል ጨካኝ ነው ወንድ በቃኝ ለኔ አይገባኝምነበር በጣም ከፍቶኛል ደስየሚለው አንድ ድረሀም ሰጥቼው አላቅም ብቻ ያንተን ስሰማ እጠነክራለሁ እውነት ለመናገር እራሴን ላጥፋ አስቤ ከዛ ያንተ ምክር ውስጥ ገብቼ ስሰማ ተረጋጋሁ ሲከፋኝ አንተንና ዶክተር ዳኒ የምሰማ ሰላም አገኛለሁ እግዚአብሔር እሱን እድረሳ ጸልዮልኝ በጣም የዋህነኝ ሰው አምናለሁ😢😢
@zakiail9186
@zakiail9186 10 месяцев назад
ለማን አባቱ ብለሽ እራስሽን ታጠፊያለሽ በርግጥ በፍቅር መከዳት ከባድ ነው😢 ግን ደግሞ ሂወት ይቀጥላል እንደውም ተለውጠሽ አቃጥይው እንጂ አይዞሽ እህቴ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ግን ያልፍል ሁላችንም አለፈንበታን. አይዞን❤😢
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 10 месяцев назад
አዞሽ,,እማየ,,ሁሉም,,ያልፈል❤❤ትክክለኛ,,በቀል,,,አችከማንም,,,እደማታሽ,,,ማሳየትነው❤
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
የኔ ውድ እህት እንደነበረ የሚቆይ ምንም ነገር የለም! የዛሬው ስብራትሽና ጉዳትሽ ከዓመታት በኋላ ዞር ብለሽ ብትመለከቺው ተራ ሆና ታገኚዋለሽ፣ በተለይ በወንድ ልጅ ጉዳይ! በጣም ጠንካራ መሆን አለብሽ፣ ስንት ግፍ፣ ስንት በደል የሰሩ፣ ስንትና ስንት ንፁሃን የፈጁ፣ የስንቱን ቤት ሀዘን ያስገቡ እልፍ ሰዎች ቀና ብለው በሚሄዱበትና ምንም እንዳላረጉ በሚመላለሱበት ዓለም፣ አንቺ ንፁኋ ልጅ ለማንባቱ፣ ለምን አባቱ ብለሽ የተሳሳተ ውሳኔ ትወስኛለሽ? በሰራው ስራ ማፈርና መፀፀት የነበረበት እሱ ነበር ፣ አላደረገውም ። ታዲያ እንዲህ አይነት ሰው ከህይወትሽ በራሱ ጊዜ ወጥቶ ከመሄዱ የበለጠ ምን መታደል አለ? ራስሽን ጠብቂ፣ ማንንም አትበድይ ከዚህ በተረፈ እያንዳንዱ ቀን ይዞ የሚመጣውን ነገር በፀጋ ተቀበይ! ሁሉም ነገር ጊዜውን ጠብቆ ወደ አንቺ ይመጣል! ጊዜ ለኩሉ! ❤🌹
@jgryjg6846
@jgryjg6846 10 месяцев назад
አብሺርማማየ ሁሉም ያልፍል ለማን ደስታ ብለሽ ሂወትሺን ታበላሻለሺ ነገሌላ ቀን ነው ላንች ያለው ይመጣል ብቻ አንች ጠንካራ ሁኝ❤
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y 10 месяцев назад
የኔ እህት ለምን ብለሽ እራስሺን አንች ብቻ አይደለሽም አግብተናቸውም ከድተውናል የተሻለ አለ ቢከፍሽም መከፍትሺን ተቀበይ ው እንደ አንድ ህመም አስታሚው ባትድኝም ታገግሚለሽ አይዞሽ
@SadiaAbata-ge2nl
@SadiaAbata-ge2nl 10 месяцев назад
ኮሜንት ሳነብ ትምህርቱ ሳልሰማዉአመለጠኝ ግንሁሉምበፍቅርየተጎዳነዉ ያአላህ እኔማ እድሜየ ለፍቅርሳይደርስአንቀዉ ዳሩኝ ተገላገልኩሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-bt5fw1ed7b
@user-bt5fw1ed7b Месяц назад
እደኔ😢😢😂😂😂😂😂
@jgryjg6846
@jgryjg6846 10 месяцев назад
የእንስቶች ሀኪም የሆንከው ወንዲማችን የብዙዎችን ሂወት እየቀየርክልን ነው ከፈጣር በታች የብዙወችን ሂወት እየታደክልን ነው በጣም እናመሰግናለን ሺአመትኑርልንን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉 ኑርልንወንዲማችን
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🙏❤
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 месяцев назад
አይይይይይ ከፍንጪ አልፍ ከልቤ እንዳፈቀረኩት አሳይቸዉነበር ገፍቶኝ ሂደ
@jgryjg6846
@jgryjg6846 10 месяцев назад
አይዞሺ ሁሉም ያልፍል የኔ ውዲ
@Makdas1224
@Makdas1224 10 месяцев назад
በጣም እንጂ❤
@Makdas1224
@Makdas1224 10 месяцев назад
የፍቅር መድሀኒት ነህ እኮ አንተ ልጂ በርታልኝ❤
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 10 месяцев назад
በጣም ብዙ እናመሰግናለን ብሮ ምርጥ ምክር ነው
@user-qe4qu7iu5t
@user-qe4qu7iu5t 10 месяцев назад
በትክክል ውድ ወንድማችን በጣም ብዙ ትምህርት ተምሪያለሁ ከዚህ ቤት እናመሠግናለን በጉጉት ነው የምጠብቅ ቪድወህን
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y 10 месяцев назад
እናመሰግናለህ ወንድማችን በፍቅር ተከድቸ ስፊቀቅ ነው የከረምኩት አሁን አንድ መልከ መልካም ወደ ሂወቴ መጥቶል እና እንደት ነው ፍቅር ማስያዝ. የምችለው ንገረኝማ 😂😂😂
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
👍
@asnakugasasa
@asnakugasasa 10 месяцев назад
🤣🤣የኔኔው ማልሺው ማልካማልካሙ 🫣
@hawa7349
@hawa7349 10 месяцев назад
አሁንም እዳያፈቀፍቅሺ ተርጋጌ😂😂😂😂❤❤
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 10 месяцев назад
አዉሁንም አንዲተደገሚ😂😂😂ግን መልከመልካም ነዉ ያሊሺዉ የኔ ባልነዉ አምሁነዉ ካለሱ መልከ መልካም የለም ፈራሁኝ😂😂😂😂😂😜😜😜😜
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 10 месяцев назад
ሙሉልብሸን,,አተስጪ😂
@wuba3439
@wuba3439 10 месяцев назад
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🥰🥰❤
@momiytube2277
@momiytube2277 10 месяцев назад
እረ እኛ በስደት ላለነው ግን ስሜቱ ከባድ ነው በተለይ በርቀት ፍቅር *እኔማ ሁሉን ትቻለሁ አላህ ያውቃል
@dibootube816
@dibootube816 10 месяцев назад
ዋውው በደስ ይላል እናመስግናለን በርታልን😍😍😍👌👌👌
@liligabriel
@liligabriel 10 месяцев назад
ለቤትህ አዲስ ነኝ ሰላም ብያለሁ እኔስ ብሎክ አድርጌ በጓደኞቼ አስለምኖኝ ይቅርታ ጠየቀኝ እሽ ብየ ከዛ በተራዉ ሁለት ቀን እንዳወራኝ ብድሩን ብሎክ አድርጎኝ ጠፍ ግን ምንም አልመሰለኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🤣
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e 10 месяцев назад
አረ በሳቅ ለበቀል መሆኑነው የመጣውክክ
@JcyfHch
@JcyfHch 10 месяцев назад
😅😅
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 10 месяцев назад
​@@user-lj5vo1ov1e🤣🤣🤣🤣
@SemiraAsen-kt2kz
@SemiraAsen-kt2kz 10 месяцев назад
😂😂😂ገደል ይግባ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 3 месяца назад
🤣🤣🤣
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 9 месяцев назад
በጣም እናመሰግንአለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤🙏
@user-ph7nd9dw2z
@user-ph7nd9dw2z 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤ሰላምህ ይብዛ ባለህበት
@leltialemu
@leltialemu 10 месяцев назад
እንደምን ናቹ የመፍትሄ ቤት ቤተሰቦች😊
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 10 месяцев назад
ልዩ ምክር 👍👍👌👌👌❤❤❤
@user-ig7mv2rd7p
@user-ig7mv2rd7p 5 месяцев назад
በጣም ምርክጥ መካሪነህ ወላ አተን ትሰማ ዉስጤ ከጭቀት ነፃ ይሆናል እኔ በጣም የዋህነኝ አብዝቸ ይቅርታ አደርጋለሁ. በምነዉ የምትገኝዉ የዉስጤን ባወራህ ደስባለኝ❤❤
@SamirawitTamiru-yu2wr
@SamirawitTamiru-yu2wr 3 месяца назад
😮wow ምርጥ ምክር በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለው
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 10 месяцев назад
እናመሰግን አለን ወንድማችን❤❤❤
@love39347
@love39347 10 месяцев назад
ስወድህ እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ነገሩ ጠቅሞኛል❤❤❤❤❤❤
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ውዱ ወንድማችን😘😍
@hawa7349
@hawa7349 10 месяцев назад
የኔ መልካም ቲቸር ኑርልኝ❤❤❤
@MaryamNawal-rv5dw
@MaryamNawal-rv5dw 10 месяцев назад
የፍቅርመድሀኒትነህእናመሰግንአለን ወንድማ ችን ❤❤❤❤❤❤❤
@dawitmeron8552
@dawitmeron8552 9 месяцев назад
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰😢
@lub6388
@lub6388 10 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ደኩተርየ🙏🙏
@senaityohans888
@senaityohans888 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@kassalisan6966
@kassalisan6966 12 дней назад
አመሠግናለው ጠንካራ አደረከኝ
@FasikaSelemon-yq3kl
@FasikaSelemon-yq3kl 10 месяцев назад
እውነት ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልን
@abgiagetachew-lx3hg
@abgiagetachew-lx3hg 10 месяцев назад
እናመሰግናለን!!!🙏🙏🙏
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 10 месяцев назад
ሰላማቹህ,,,ይብዛ,,ታካሚ,,ጓደኞቸ😂😂😂😂😂እዴትነው
@USer-yr3hy7rj7e
@USer-yr3hy7rj7e 10 месяцев назад
ቱ😂😂😂😂😂
@Akeza-do5rs
@Akeza-do5rs 10 месяцев назад
በጣም እናመስግናለን 🙏
@user-hn8zj6wl8m
@user-hn8zj6wl8m 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ወድም
@asteralemuakele
@asteralemuakele Месяц назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው❤
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
🙏❤
@jskahha1623
@jskahha1623 10 месяцев назад
ወንድማችን እናመሠግናለን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 10 месяцев назад
እናመሰግናለን!!!
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 10 месяцев назад
A great information ℹ️ℹ️ℹ️ i love All videos 💕 Thanks for your help and support ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
So nice of you 🙏❤
@user-uv8zr3ou4p
@user-uv8zr3ou4p 10 месяцев назад
Thank you very much.
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 месяцев назад
አይይይ ወንድሜ ከፍንጪ አልፍ ከልቤ እንዳፈቀረኩት አሳይቸዉ ነበር ግን ዱንጋይ ልብ ነዉ ያለዉ ትቶኝ ሂደ በጣም ያማል ወላሂ 😢😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
የትምህርቴም ሀሳብ ከፍንጭ በላይ አታሳይው የሚል ነው! ከዛ በለጠ ይተውሻል!
@jgryjg6846
@jgryjg6846 10 месяцев назад
አይዞሽ ጠንከርበይ ሁሉም ያልፍል❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ይህም አልፎ እንኳንም ትቶኝ ሄደ ብለሽ የምታመሰግኝበት ግዜ ይመጣል ውድ 😘
@user-xr6sw4yx3y
@user-xr6sw4yx3y 8 месяцев назад
ትክክል
@user-ib3qn2vx4k
@user-ib3qn2vx4k 10 месяцев назад
ትለያለሕ❤
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 10 месяцев назад
እረ ኑርልን ጥፍጥ ያለ ትምህርት
@mamegela3151
@mamegela3151 10 месяцев назад
Thank you very much our brother🙏🥰👍
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
Thank you too 🙏
@timatalakiyuotube360
@timatalakiyuotube360 10 месяцев назад
የእውነት ነው እኔም አይቻለው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
ሰላም የመፍተሄ ቤተሰቦች የኔ ናፍቆቶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️😘
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x 10 месяцев назад
ትክክል
@zakiail9186
@zakiail9186 10 месяцев назад
እኔም ችላ እላለው እንግዲህ😂❤
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 10 месяцев назад
😅😅
@user-xr6sw4yx3y
@user-xr6sw4yx3y 8 месяцев назад
😂😂
@wardehgete2853
@wardehgete2853 4 месяца назад
በርታ ጀግናዬ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 4 месяца назад
🙏♥
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 месяца назад
​@yeme ተጣልተናል በገዘብ እኔ አረብሀገር ነኝ እሱ ኢትዩ ነው ቤት ተባብረን አድላይ ልሰራ ወሥነን ነበር ነገሩ ተጋነነ እናም ሳይ ፈርም በእሡና ባቺ ስም አይሆንም አሉኝ የኔ ቤተሰብ ቱ ተጀምሮ ነበር ቦታ የነሱ ነው ከዛን ተጠራጠርኩ ተሠራደ ስለው አዎን ነገ ይጀመራል ዛሬ ሲል በጣም ዘገየ ሲዘገይ ተናገርኩት ብሩን ያጠፍውው መሥሎኝ ተኮራረፍን ቤተሠብም ተቆጡት የሱ እኔም ተናገረኝ በጣም ለምን ብየ አልቅሸ ላባቴ ተናገርኩ በጣም ከፍኝና አባቱ ደሞ እኔን ተናገረኝ እደፈለጋችሁ ጨርሱ እኔ በቃ አልገባም ከግድህ በዚህ ጉዳይ አልኩት አሁን ብዙም አደለንም ብቻ ተደናገረኝ በጣም 😭😭 fthebet
@martaabraha1305
@martaabraha1305 10 месяцев назад
ይኒ ያስፍልገኛል ብኣሁን ግዜ ❤❤❤ ኣመስገናሁ❤❤❤
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 10 месяцев назад
የኔ ውድ አመሰግናሀለሁ❤🙏🙏🙏
@zahara4564
@zahara4564 10 месяцев назад
🌹🌹 ሰላም ወንድሜ
@JcyfHch
@JcyfHch 10 месяцев назад
ልጀ❤ነፍሰ።አውቃ❤❤አባቴ።ደህናነው።አለች።ይሱ።እስካሁን።አልጠየቃትም።ማለቴም።ክተውልይ።ጀምሮ።እናእንድበድልኩት።ይሰማኛል።ይፀፀተኛል።ያው።ከይህም።ቀድም።ነግሬሀአለሁ።ደውየ።አንድየ።ልግርው።ቢሳ።ሀሌናዋል።አትጉዳ።ትንሽ።ትንሽ።ጠይቃት።እየደውልክ።ባርዳኝም።ልበልው።ወይስ።ትክክል።አይመጣም።መልሱ።የኔ።አደልችም።ሚለኝስ።በዬ።ፈራሁ።ልቤ።ይሰበራል።ድጋሜ።ደግሞ።ምን።ይመስልሀል።😊😊ልጅቱየለችው።ከቢተሰብችናት።ግን።የጉድላት።ነገር።የለም።የኔእናት።እና።አባት።አሉ።እኔ።ባለኝ።ነገር።እየርዳሁችው።እያሳድግልኝነው።ግን።ይህንን።ስትል።ህሌናዋ።ትጎድለች።ብይ።ግን።ፍጣሪ።ልቦና ሰጥቱት።ቢጠይቃት።ነበርጀ።እንድታልፍኝ።አደርሀል።ያው እኔ።ድኛአለሁ።ምንም።አልጠይቀውም።ደህና።ስራዬን።እየሰራሁነው።ይሷን።ግን።እንድጠይቃት። ነውጅ።ተወው።በገዘብ።በይጠይቃት።ግድ።አይሰጠኝም።
@JcyfHch
@JcyfHch 10 месяцев назад
እንድታልፍኝ ።ፍጣሪ።እስመልኩቱነውጀ ።ምን አታውቅውም።ነበር።ይሷ።በፎቶኮ😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
አንድ ጊዜ ደውለሽ ንገሪው! መጥፎ ነገር ቢናገርሽ እንኳን ጨከን አድርገሽ ዋጪው ለልጃችሁ ስትይ የሆንሽው ነውና አይቆጭሽም።
@JcyfHch
@JcyfHch 9 месяцев назад
@@yemefthebet እሽ።አመስገናአለሁ።ልሞክርው
@KHADIJA-sd9rg
@KHADIJA-sd9rg 8 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zainabeassafa9525
@zainabeassafa9525 10 месяцев назад
Comment setcha alwkem gin antan malfe alchalkuem bro tena ke efmaga yestke lala mnm alelekem ❤
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🙏❤
@Hset296
@Hset296 10 месяцев назад
ትለያለህ ማርያምን ❤❤😊
@Genet398
@Genet398 10 месяцев назад
እናመስግናልን ውንድማችን❤🎉❤🎉❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ለወደፊት ያጠቀመኛል
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 10 месяцев назад
እናመሠግናለንንን
@user-mr9kp2pn1m
@user-mr9kp2pn1m 10 месяцев назад
አያዙሺ,እህቴ,እግዜቤሔር,ከዉስጥሺ,,ያዉጣልሺ
@kal724
@kal724 6 месяцев назад
Wow thank you so much ❤
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
🙏❤❤
@USer-yr3hy7rj7e
@USer-yr3hy7rj7e 10 месяцев назад
አይይይ ዉሀ ቢወቅጡት እቦጭ አሉ እዝህ ቤት ቋሚ ታካሚ ነኝ ግን ማፊ ለዉጥ ችላ እላለሁ ብየ በዛዉ ቢረሳኝስ እያልኩ በሀሳብ ላይ ነበርኩ😢
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
ቢተውሽ ስ እሱ ፈጣሪ አይደለ እሱን የሰጠሽ ፈጣሪ አይደል ለሱ ምን ይሳነዋል ከዚህ የተሻለውን ይሰጥሻል ልቀቂው ይሂድ መርቀሽ ሸኝው ውዷ
@SemiraAsen-kt2kz
@SemiraAsen-kt2kz 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢አረ ወየው
@SemiraAsen-kt2kz
@SemiraAsen-kt2kz 10 месяцев назад
😂ካልወደደሸ አብሮሸም ቢሆን ይረሳሻል እራቂ ወላሂ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 4 месяца назад
እሺ አመሠግናለሁ 🎓🎓🎓🎓
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለተኛ ነኝ😂😂
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 10 месяцев назад
Enpuan dena metah memhr
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 10 месяцев назад
ምክርሕ መሬት ጠብ አይልም እህቶች ብርቱና የውሳኔ ሰው ሁኑ ልክ እንደኔ ✅✅🙏መፍትሄ thank you🥰 በተይ በራስ መተማመን ከሌላችሁ ሁሉም ውድቅ ነው 😣
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
👍❤
@user-ox9ly8jn5i
@user-ox9ly8jn5i 10 дней назад
yena gobez❤
@rahel-ch4zz
@rahel-ch4zz 9 месяцев назад
Amesegnalehu🙏
@selam7639
@selam7639 10 месяцев назад
😢Thnks d/r❤❤❤😊sewodehi
@user-hh5rc7ut2o
@user-hh5rc7ut2o 10 месяцев назад
እነማሰግነሌን በርታ
@user-mi4dl2bn7r
@user-mi4dl2bn7r 9 месяцев назад
አመሰግናለው
@Aminyutub-lh3tc1gg9h
@Aminyutub-lh3tc1gg9h 7 месяцев назад
Tanks bor
@elhamtube9065
@elhamtube9065 8 месяцев назад
የኔ ባሀሪ ናቸው ❤
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 8 месяцев назад
አትፍጠን ድምፅህን ወደውስጥ ነው የምትውጠው
@user-th1pw6ox7s
@user-th1pw6ox7s 10 месяцев назад
እኔ ሁልተዬ ተከድቻለሁ አሁን ላይ አንድ ሰዉ ወደ ሕይ ወቴ መጣ እኔ ግን ምንም ላምነው አልቻልኩም 😢😢
@shawaye5579
@shawaye5579 10 месяцев назад
❤❤❤❤thanks
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🌹
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e 10 месяцев назад
እኔ ከተለያየን 1አመት ሞልቶናል ግን ምንም ሳንነጋገር ዝም ብለን ነው የተራራቅነው አሁን እሱ አግብቷል እኔም ከሂወቴ አውጥቸዋለሁ ግን በህልሜ ብዙ ግዜ አየዋለሁ አብረን በትልቅ ትሪ እየበላን ምናምን አባቱ ሳይቀር በህልሜ የሚበላ እየሰጠኝ አያለሁ እና አዳድ ሰዎች አህልዉሀቹሁ አላለቀም ባድ ትሆናላቹሁ ይሉኛል እና ልጠብቀው ወይስ ህልሜ ቅዠትነው?💦
@eeee5472
@eeee5472 10 месяцев назад
የኔ ገጠመኝ ለረጂም አመት ጠብቄዉ በስልክ ተገናኝን ባገጣሜ fbላይ አግብቶ ልጅ ወልዶ አየሁት ግራገብቶኝ ለ1ወር እያወራን ግን አልጠየኩትም ነበርና እሡ ቤተሰብ ልላክ ሢለኝ ልጅህ እደትነዉ አልኩት በጣም ደነገጠ ዞሮ አመነ ግን ወላሂ በዝምታ ቀጣሁት ሀ4አመት ይቅርታ ሣይሠለች ጠየቀኝ ይቅታዉን ተቀብየ የመጠዉ መገድ እዲሣከለት ና እኔም የታማኝነቴን አላህ እደሚከፈለኝ ነገርኩት ቁጭትንደት ብሥጭት ልዳማ የሚፈቅራትን ማጣት ጥፋተኝነት ተደራርበዉ እየተጫወቱበት ይገኛል ምንም ደሥታ የለዉም ምንም ሢቸግረዉ ደዉሎ ያማክረኛል ልክ እደ እህት እረዳዋለሁ ይህ ነገሬን ማጣቱ ያቃጥለዋል ግን ምን ዋጋ አለዉ ጥፋቱን መመለሥ አልቻለም እኔም አላህ ለኔ ያለዉን እደሠጠኝ ሢሠማ ታንቆ መሞት ብቻነዉ የቀረዉ ሥለዚህ የራሥሽን ህወት ቀጥይጂ የሄደን ይመጣልብለሽ በራሽና በጊዜሽ አትቀልጂ ቢመጣኳን አይሆንሽም ሌላ አይቷል እደአማራጭነዉ እማያይሽ
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
አትጠብቂው! ባለ ትዳር ነው!
@marysnite2894
@marysnite2894 9 месяцев назад
Dakerarbik des yelal gen setawra kalatochu yewatalu aysemam astkakl ke afik miwtaw kal 1ndand bota lay aysmam
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤የኛ መምህር እኮ አተ ነህ ❤❤
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 10 месяцев назад
እስከዛሬ ስኮምት ብቸኝነት እያልኩህ አልነበር አንድ ሰዉ መቶ ደጂላይ አስጥቸዋለሁ ያዉ በምክርህ መሰረት ትንሺ ላጉላላዉ ብዬ
@SdJg-hx5fl
@SdJg-hx5fl 6 месяцев назад
😮😮😮❤❤❤❤🎉🎉በጣም ኣመስግናለው ውንድም
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i 10 месяцев назад
እኔ አንድ ሸባላ ተዋውቄ ነበር እና የጠየቅኝ ግን በቴክስት ነው አግቢኝ ብሎ እንዴት ታዩታላችሁ
@user-qs5er7vj6b
@user-qs5er7vj6b 9 месяцев назад
ችላ በዬው ጭራሸ ጠሎኝ እዳይሄድ🤔🤔🤔🤣
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
አይሄድም እህቴ፣ ከሄደ ግን መጀመሪያውንም ያንቺ አልነበረም ማለት ነው ።
@user-rk9xi3sc5h
@user-rk9xi3sc5h 10 месяцев назад
❤❤❤😊
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 10 месяцев назад
Hi yemafte bet takitayoch
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 10 месяцев назад
❤💝❤👌perfect 100👌
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
@jenber-up4sq
@jenber-up4sq 10 месяцев назад
ለምትሰጠን ምክር ከልብ እናመሰግናለን
@zainabeassafa9525
@zainabeassafa9525 2 месяца назад
Wandema yemir batem naw mwedake beka telyalke le ene merti mamehra nek
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
🙏♥
@user-nl5sr5ow3i
@user-nl5sr5ow3i 5 месяцев назад
Yemigermew betam afekrewalew gn yalhonu mlktochin aychebet chila biyewalew bemehalachin mnm aynet sihitet altefeterem eskahun gn yasadidegnal bizu bediyewalew mn ladirg please Mikir efeligalew
@yemefthebet
@yemefthebet 5 месяцев назад
ይብቃው ከዚህ በላይ አትቅጪው፣ እና ደግሞ አትበድይው ውዷ እህቴ!
@asnakugasasa
@asnakugasasa 10 месяцев назад
🥰🥰🥰አማሳግናለው ዉድ ዋንድሜ
@user-ep7oy6rs8e
@user-ep7oy6rs8e 10 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏enamsgnalne.❤🤗
@mominabegum6798
@mominabegum6798 10 месяцев назад
Waw👌👌👌❤❤❤❤❤💯💯💯
@user-xr6sw4yx3y
@user-xr6sw4yx3y 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@FakartaSeged-sb2qc
@FakartaSeged-sb2qc 7 месяцев назад
መዳሃኒት ግን ለኔ መልስልኝ
@genitube2244
@genitube2244 10 месяцев назад
1 negen zaremi❤😂
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🙏❤
@mazahmazah4343
@mazahmazah4343 10 месяцев назад
❤❤
@Banny-p7e
@Banny-p7e 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-xm4tl1fe6s
@user-xm4tl1fe6s 5 месяцев назад
yes❤
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤👍
@ggh3095
@ggh3095 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaJio-lm8fn
@SaJio-lm8fn 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤ok
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 10 месяцев назад
ስማን ማ ወንድሜ በፁፊ ያሚያወራ ሰው እንዴት ችላ ልላዉ እችላላዉ እፈልጋለሁ.በእዉነት😔
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 6 месяцев назад
😂 አቆይተሽ መልሽ እሱም ካቆየ አችደሞ እጥፍአርጊው😅
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 6 месяцев назад
@@AminaAmina-ps9qo እሱ 5 ከጤጣ አንቺ ዳሞ 10 ጠጭ ነው😂🤭
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 6 месяцев назад
@@user-ye1gr6el8o እና እነሱ አይወድላችውም ጥግብስትይባችው ከቂጥሽ አይጠፎም
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 11 дней назад
❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 10 месяцев назад
❤❤❤🙏
Далее
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 542 тыс.