Тёмный
No video :(

ወንድ ልጅ አንቺን ብቻ እንዲል ማድረግ ያሉብሽ 9 ነገሮች 

ADDIS INSIGHT
Подписаться 290 тыс.
Просмотров 466 тыс.
50% 1

#Ethiopia #ፍቅር #women
ወንድ ልጅ አንቺን ብቻ እንዲል ማድረግ ያሉብሽ 9 ነገሮች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsig...
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 628   
@turikamadinat7788
@turikamadinat7788 4 года назад
አቦ ወደዛ ስለ ወንድ መስማት ሠለቸኝ ከፈለገ በአናቱ ይተከል
@Ss-qh4zs
@Ss-qh4zs 4 года назад
ክክክክክ እደኔ
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 4 года назад
እህ እሚፈልጉ ይኖራሉ እኮ እዴ
@Doctor_JD
@Doctor_JD 4 года назад
Adadis samintawi videowoch lemeketatel yegobegnun #Sub enameseginalen
@udhhjdsy518
@udhhjdsy518 4 года назад
ልክእ እደኔነሽ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 года назад
ልብ ይስጣቸው
@AlexAlex-wv8jo
@AlexAlex-wv8jo 4 года назад
እውነት ይች ልጂ የምታስተላልፍቸው ምክሮች ይመቹኛን
@kidusman2269
@kidusman2269 3 года назад
Hc
@mulukenfenta1095
@mulukenfenta1095 4 года назад
በጣም ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን
@user-lc1te8sl3f
@user-lc1te8sl3f 4 года назад
አይ ወንድ ልጅ ተቃራኒ ነው ጥሩ ስታስቢለት ስትከባበቢው ከልብሽ ስታፈቅሪው ለእሱ ግዜ ስንሰጭ እንደ ሞኝ ምንም እንደማታውቂ ከሱ ሌላ ወንድ የሌለ ይመስለዋል ክብር አይወድላቼውም ባጠቃላይ
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 4 года назад
ሁሉም ባይሆኖ ትክክል።
@emabet9025
@emabet9025 4 года назад
ትክክል ክብር አይወድላቸውም እኔ ላይ የደረሰ ነው
@emabet9025
@emabet9025 4 года назад
እግዛብሔርን እኔ ከራሴ አብልጨ ነበር የምወደው ካኮረፈኝ ሳለቅሥ አድር ነበር አልበላም ሲል ልመና ከዛ መወለድ ሰባት ወር ተወኝ ከዛ ልጀን ብየ ታረቅን ግን በጣም አሥጠላኝ ለሱ ያለኝ አመለካከት ተቀየረአሁንእሱ ሢቀርበኝ እኔ ፊቴን አዞርኩ የማቅሽ አልመሥለኝ እያለ ነው ምን ቀየረሽ ይለኛል ግልፅ አድርጌ አንተነህ ወድ ክብር እደማይገባችሁ አሁን አየሁ አልኩት
@fatmamohamed660
@fatmamohamed660 4 года назад
ትክክክል
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 4 года назад
ትክክል።
@sadaemmam3777
@sadaemmam3777 3 года назад
የዘድሮ ወንዶች ጥቅም እጂ ፍቅር አያውቁም
@saadahmed6574
@saadahmed6574 4 года назад
የኔ አስተዋይ ደስ እያለኝ ነው ማዳምጥሽ የምር እጥር ምጥን ያለ ትህርት
@messitube6792
@messitube6792 4 года назад
ምክርሽ ሁሌም ይመቹኛል 😘 እናመሰግናለን
@hannamelaku954
@hannamelaku954 3 года назад
አነች እንደምታወሪው ቀላል አይደለም ፡ ሁሉም ወንድ አንድ አይነት አይደለም አንዳነዱ ወንድ በዚህ ስትይዉ በዛ የሜል ነዉ ፡ ፡ በጥበብ ወይም በስልጠና የሚሆን ሳይሆን ከእግዚአብሔር ነዉ :: ለማንኞዉም ግን ራስን መሆን ይመረጣል ብየአምናለሁ ፡ ፡
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
ወይ ዘንድሮ እረ ከላይ ሲሰጥ ነዉ ወንድማ ቆንጆ ወንድ ከመዳናለም ዘንድ ነዉ ሴትማ እንደዛዉ
@user-ui7xu7lh6i
@user-ui7xu7lh6i 4 года назад
ማር
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qk1wf1mu6t
@user-qk1wf1mu6t 4 года назад
ትክክል ነሽ ግን የማይገባው ስ ከሆነ ምን ታደርጊያለሽ
@halimamossa2104
@halimamossa2104 4 года назад
👍👍👍👐👍
@tobymelaku8078
@tobymelaku8078 4 года назад
U at right 😀😀
@user-fl9hz4xd7r
@user-fl9hz4xd7r 4 года назад
እማይገባዉ ከሆነ እማ አሥቸጋሪ ነዉ ክክክ
@saraterefe1317
@saraterefe1317 3 года назад
እውነት ነው ማገባው አለ
@redyenatanenat3956
@redyenatanenat3956 3 года назад
ማይገባው ከሆነማ እዛው ገደል ይግባ ወላድ በድባብ ትሄድ ሆሆ የምን ልምምጥ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 года назад
የኔቆጆ"ስወድሽ♥♥♥የኔቅመም ቀጥይበት"በርች"ትክክል"እውነትነው
@zomatube5935
@zomatube5935 4 года назад
ደስ የሚል ትምርት ነው ጌታ ዘመንሽ ይባርክ
@marymary432
@marymary432 4 года назад
Hi
@Doctor_JD
@Doctor_JD 4 года назад
Adadis samintawi videowoch lemeketatel yegobegnun #Sub enameseginalen
@kdkd1057
@kdkd1057 4 года назад
አብሽር ሙድሽ ይመቻል ተናግረሽ ማሳመን ትችያለሽ!
@temasgenteshoma7925
@temasgenteshoma7925 4 года назад
Wwwwwwwww baxaam qonjoo nashii
@mekdesmelkie3018
@mekdesmelkie3018 3 года назад
It is true
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 года назад
You are great. I like how you keep it short and interesting. Thank you hun. God bless you🙏
@Zed582
@Zed582 Год назад
😅 1:25 😅😮😅😮😮😅
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 года назад
እንመስግናለን ዊታዬ ሴት ልጅ በልፋት ደክመው ስትገኝ ነው ክብር ያላት እህቶሆቼ እራሳችውን አክብሩ በቀላሉ የምትገኙ ሴት አትሁኑ በተለይ የስደት እህቶሆቼ
@wendesenmeketa6433
@wendesenmeketa6433 4 года назад
የስደት ላ የሀገር ግን አዎ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 года назад
ሁሉንም ሴቶሆች ኢመለክታል የስደት ላ ማለት ምን ማለት ነው
@wendesenmeketa6433
@wendesenmeketa6433 4 года назад
ምክንያቱም እንኳን ተዘባናችሁ እንዲሁም ካርድ ተወዷል
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 года назад
@@wendesenmeketa6433 😂😂😂
@melkethany
@melkethany 3 года назад
ሲፈልግ ገደል ይግባ እንዲያፈቅረኝ ብዬ ውጣ ውረድ ውስጥ አልገባም
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃ ሙድሽ ደስ ይላል ወንድ ልጅ ተከባክበሽው በፍፁም ላንች ሊሆን አይችልም አናትሽ ላይ ነው ፊጥ ሚሉት ችላ ፍቅር ማይሰጧቸውን ነው ሚፈልጉ ኧረ ወንዶች ገደል ግቡ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 года назад
በጣም በጣም ትክክል....
@danieterob4324
@danieterob4324 4 года назад
Kkkkkkkkk kkkkkkkk
@user-nc1oo5tz5f
@user-nc1oo5tz5f 4 года назад
ሸሌ
@annuecruz3578
@annuecruz3578 3 года назад
እውነትሽን ነው አንዳንዱ አይገባውም ስወጅው ያካብዳል
@mimieska2802
@mimieska2802 3 года назад
የእውነት ጥሩ ትምሀርት ትሰጫለሽ በዛላይ አታረዝሚም ነገሮችን ሁሌም እንድትሰሚ ነው አቀራረብሽ ዋናው ነገር ብቻ ባጪር ደቂቃ በጣም ብዙ ቁምነገሮችን ትነግሪናለሽ እናመሰግናለን
@abdelatabor4484
@abdelatabor4484 2 года назад
WOW YENA KEMEM Betame new mewdeshe Melketeshe hulu yimechegnal Asetemary new. Betam Tekmofnal.
@nardoschekol4488
@nardoschekol4488 3 года назад
ዊንታዬ በጣም ግልጽ ነሽ ምንም ሥእተት የለውም አመሠግናለሁ
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 4 года назад
የኔ ቆንጆ ምርጥ ትምርህት ነዉ ምታስተምሪዉ በርቺ
@user-gw2hr4zd5h
@user-gw2hr4zd5h 4 года назад
ካየሁት ወንድ ልጂጥሩ ምግብ እና እራስሽን በመጠበቅ እራስሽን ልዩ ማድረግ እና መኝታ ቤት ምቹ ሁኝለት ከዛ ልቦን መቆጣጠሪ ትችያለሽ። በተለይ መኝታ ቤት መኝታ ቤት ሸምን አጣጥበሽ መጣል አለብሽ ። ልብ ተብለን ካስተዋልን ወንዶች ወደውጭ የምሄዱት ምን ፊለጋነው? ግል ፂ ነው በውበት ተስበው ነው። ያለሽን ውበት ማውጣት አለብሽ። ለቤትሽ አክተሪ ነው መሆን ያለብሽ።
@mahamedhassen5762
@mahamedhassen5762 3 года назад
Lemkrh Tnx
@tigitigi6579
@tigitigi6579 4 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው ተበረክ ግን ወንዶት ክብር አይወድም
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 года назад
ኢሳም እንደእኔ ያናደዳችሁ የጠላችሁት?👍 ሁሉም ከእግዚአብሔር ነው🙏 እህቴ መድከም ነው እናመሰግናለን ለምክርሺ
@mahicho3635
@mahicho3635 4 года назад
አይ ወንድ ልጅ ተቃራኒ ነው ጥሩ ስታስቢለት ስትከባበቢው ከልብሽ ስታፈቅሪው ለእሱ ግዜ ስንሰጭ እንደ ሞኝ ምንም እንደማታውቂ ከሱ ሌላ ወንድ የሌለ ይመስለዋል ክብር አይወድላቼውም ባጠቃላይ ወንዶች
@simrettessema8544
@simrettessema8544 4 месяца назад
ትክክል ነሽ ጥሩ ምክር ነው
@awolnur182
@awolnur182 4 года назад
Yes you are doing great job
@zenahyimer6684
@zenahyimer6684 2 года назад
የእውነት የሚወድቅ ቃላት የለሽም ትክክል🌹🌹🌹
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 4 года назад
ምነው ይህን ሁሉ እውቀት ይዘሽ ቀለበት እጅግ ላይ የሚያደርግ ጠፋ?መልሱን አደራ እጠብቃለሁ።
@efratamelkea9443
@efratamelkea9443 3 года назад
Haha awaki lerasu ayakim yibalali
@hanaldeta4779
@hanaldeta4779 3 года назад
እናመሠግናለን ፈገግታሽ ከምክርሽጋ ተመችቶኛል
@-Ezilmedia21
@-Ezilmedia21 3 года назад
ዋው ፈጠራሽ አሪፍ ነው ደስ ይላል። በእኛ ሀገር የተለመደ ሀገር አደለም። ጎበዝ በርቺ።
@hanikiros6120
@hanikiros6120 3 года назад
የኔ ቆንጆ የዘንድሮ ወንዶች ስትንከባከቢያቸው እናታቸው መስለሽ ትታያቸዋለሽ
@nurobezedef8801
@nurobezedef8801 4 года назад
ስጦታ ደሞስጡ ሲባል ሸቃሊት 5/6 ወር ደሞዛችሁን ስጡት አሎችሁ ሴትልጅ ስትሰጥ አያምርባትም ስትቀበል ነው መስጠት ካስፈለገ የሀይማኖት መፅሀፍ ስጡቸው አንብበው አምላካቸውን እንዲፈሩ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 года назад
ህህህህህህህ አይ እህቴ
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 4 года назад
ክክክክክ ከተገበሩት
@kidussamuel3186
@kidussamuel3186 3 года назад
Anchi chigaram
@ashenafiigetachewww1399
@ashenafiigetachewww1399 3 года назад
@@kidussamuel3186 ጀላ ራስ ሴቶች በዝተዋል brother
@user-gz8dz2zf5p
@user-gz8dz2zf5p 3 года назад
ጥሩ ምክር ቴንኪው
@ranialisa3835
@ranialisa3835 2 года назад
እህቴ በጣም እናመሰግናልን ትክክል ነሽ ተባረኪ👍💯💯💕💕💔💔💔💕💕❤
@eriasmara9789
@eriasmara9789 4 года назад
ተመሽሽኝ በጣም ጥሩ ምክር በጣም ደስ የሚል ነው
@KukuBubu20
@KukuBubu20 3 года назад
Keep it up great job.
@NetsanetHailu-zq9el
@NetsanetHailu-zq9el 10 месяцев назад
Thank you
@user-rf8tz7xp2p
@user-rf8tz7xp2p 4 года назад
የኔ ዉድ ልኬ ነሺ በጣም አመሰግናለሁ
@merihabesha1400
@merihabesha1400 3 года назад
Great advice..
@mimigideyhhhw9885
@mimigideyhhhw9885 4 года назад
Thank you wedijewalew mikrishin
@mamaminas502
@mamaminas502 4 года назад
የኔ ሞልቃቃ አቀራረብሽን እንዴት እንደወደድኩት ብታይ።
@yaya-mo4ms
@yaya-mo4ms 3 года назад
Thank you so much konjo kesew fete lela kanchega lela yemay gebach kohones
@tilahuntsibike5199
@tilahuntsibike5199 3 года назад
አርፈ ነዉ ትምህርትሽ !!
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 года назад
ትክክል ነሽ ትምህርት ነው በርቺ
@muembetmuembet7052
@muembetmuembet7052 4 года назад
Sweet yenknjo bezu temrt aghalhu wow gobz berhy thank you
@etaferawkebede1345
@etaferawkebede1345 3 года назад
wow betam ameseginalew demo geram mikir new.
@rabiseid5339
@rabiseid5339 3 года назад
manebeb ....betekekel yemalderaderbt negere Ena erasen metbke ነሽ thanks
@kedsttiub2211
@kedsttiub2211 4 года назад
ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ
@jsevenduo8609
@jsevenduo8609 3 года назад
ጎበዝ ነሽ ።እራስሽ ስትናገሪ የምታደርጊው እንቅስቃሴ እራሱን የቻሌ ፍቅር ያስዛል
@hailuweldearegaye4487
@hailuweldearegaye4487 2 года назад
የሚገርም ነው ግን ደሰ የሚል የማሰረዳት ችሎታ አለሸ
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 4 года назад
ዋው ዊንቲዬ ስወድሽ እኮ በርቺልኝ ማሬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@taibahtaibah2820
@taibahtaibah2820 4 года назад
እናመሠግናለን በርች
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 года назад
ሁሉም ትክክል ነሽ። ነገር ግን ፬ኛው ትንሽ አልተመቸኝም ማለትም የሚወድ አይሰለችም። እንዴ ነገ ትዳር ሲያዝ እንዴት ይሆናል
@user-mk9dc1vk9w
@user-mk9dc1vk9w 4 года назад
ወደድኩሽ ማርያ ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ ሰማሁሽ እና የኔን ካራክተር ለጎደኛየ የማደርጋቸው ጠባ
@ggdd7111
@ggdd7111 3 года назад
እናመሠግናለን
@hannu7898
@hannu7898 3 года назад
Who is single and still listening this advice 😂😂
@goodnews8612
@goodnews8612 3 года назад
I'm here
@mercymar8242
@mercymar8242 3 года назад
እኔ😥
@hannu7898
@hannu7898 3 года назад
@@mercymar8242 ayzon Mercy yene konjo Egziabher befekede gize yihonal😁
@ZaydatRemedan-id6eo
@ZaydatRemedan-id6eo 2 месяца назад
በጣም እወድሻለሁ
@elisa8354
@elisa8354 4 года назад
ዋውው ፍቅር ነሽ 😍😍
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 4 года назад
Nice Good thanks
@naswnice9368
@naswnice9368 4 года назад
ጎበዝነሽ
@clickethiopia9758
@clickethiopia9758 4 года назад
ምርጥ ምክር እናመሰግናለን አራተኛውን ግን ተጠራጠርኩት
@butterfly2349
@butterfly2349 3 года назад
Just want take care of myself and Don't have energy to take care of someone else
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 3 года назад
exactly sis
@butterfly2349
@butterfly2349 3 года назад
@@user-rq1lk8ou6b yes, love yourself, and take care
@abehabasha
@abehabasha 3 года назад
Good job yene konjo
@user-uv5up8sl1w
@user-uv5up8sl1w 7 месяцев назад
አቦ ይመችሺ!!! አመሰግናለው
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 года назад
Thanks
@rabitube4478
@rabitube4478 4 года назад
እያልሽ ያልሽው ዋሾ ሁኑነው አልተስማማኝ ግና ይወደኛል ብየ ልዋሽ አዎ ክብር እና ሌሎቹ እንኳን ምን አልባት እስኪ ለማንቻውም እዛ ያድርስን እና እሞክረው አለሁ ለግዜው የለም
@habtehailu2157
@habtehailu2157 4 года назад
It is true & good
@bkmtkemtke9384
@bkmtkemtke9384 3 года назад
Ayy benegerachin lay betam temechiteshignal feta yalshi neshi dess tyaleshi
@Birtukanmelkamu-iu8ih
@Birtukanmelkamu-iu8ih Месяц назад
Egezabehar sibareke new aye wende lemanegaweme temeretu betam weddd❤❤❤eheta berch menalebate yehene temeherte yemisemu wenede weyime ega satoche enemarebetalene😂😂😂
@zertiewsisya2941
@zertiewsisya2941 3 года назад
እናመሰግናለን
@user-my5fp5mx3b
@user-my5fp5mx3b 4 года назад
ተመችቶኛል በርቺ
@beimnetbehailu9536
@beimnetbehailu9536 3 года назад
Betam gobez nesh winta🙏🙏❤️❤️👌
@embetmengesitu2994
@embetmengesitu2994 3 года назад
ur so nice teacher keep it up
@jossysquad8941
@jossysquad8941 3 года назад
ትክክል ነሽ ይመችሽ 🇪🇹👍
@teletelephone1960
@teletelephone1960 4 года назад
ዊቲናዩ እናመሰግናለን
@wendesenmeketa6433
@wendesenmeketa6433 4 года назад
አዪ አንቺዉ ፍቅር የገበዉን የሚሰጥሽ እግዚአብሔር 👆 ነዉጂ ብታዝሊዉም ቆረቆረኝ ነው መልሱ
@sisaytadese572
@sisaytadese572 4 года назад
አይ ገባቸውም
@zanabzanab5412
@zanabzanab5412 4 года назад
ሳህ የዘመኑ ፍቅር ወረትነው
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 4 года назад
ትክክል
@meazitakele293
@meazitakele293 4 года назад
😂😂😂👍👍👌
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 года назад
ህህህህህህ ተመቸሽኝ
@RY-hn3wc
@RY-hn3wc 4 года назад
We are 21 century women . the first your suggestions is true but other than I don’t get anything just wasting my time .
@Femelumarketing
@Femelumarketing 3 года назад
Agree with you smh
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 3 года назад
Good speech thanks
@endutagedi667
@endutagedi667 Год назад
Nurilene bexam new xeru asab new berchelen y.konjo
@massinugusse3539
@massinugusse3539 2 года назад
Indet indemiwedish getan taquwelesh gin
@bilalkedir2438
@bilalkedir2438 4 года назад
አቦ ይመችሽ ብዙ ሴቶች ወንድ የምፈሊገው ሴከክ ብቻ የምሉት አሉ ምከሪየቸው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
እናንተም እንክብካቤ አይወድላችሁም አሉ እኛ ገና ያላገባነው ግራገባን የማንኛቸውን እናድርግ
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 4 года назад
ehiti hulumi wusheti new eniye lagebawuti bali yelarekuleti yelemi bota birr eshe libisi (chma.... sati ayigelitewumi gin birr sitegibi wedelala yade welede semawu abediki ahini eko egizaberi yimesigeni wede erasi eyetemelesiku new gin yejuni yisitewu belilinegn
@edelawitwondemu901
@edelawitwondemu901 3 месяца назад
ቆይ ስለ ምንድን ነው የሚታወሪዉ አይገናኝም
@tigistbekana7536
@tigistbekana7536 3 года назад
Bexam des tiyalesh setaserji enamsgenalen
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 8 месяцев назад
እንዴት አባሽ እንደምወድሽ የምር ትምህርት ወስጄበታለው
@user-di1fl3ec3l
@user-di1fl3ec3l 4 года назад
ሆይ ለፍቅር ዝቅ ማለት ለሚገባው ብቻ ነው።
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
ኢወላህ
@tarafcheababakati7500
@tarafcheababakati7500 4 года назад
Wow Baxami dasi yilale Marr
@mitikudagima1259
@mitikudagima1259 4 года назад
alabazashim ede good new zandiro
@sayyidhasayyi6099
@sayyidhasayyi6099 4 года назад
ይችን ቆንጂየ ልጂ ስወዳት
@mangomango2330
@mangomango2330 4 года назад
ወንዶ በተቃራኒው ሲሆን ነው እማመቻቸው
@janetjanet5642
@janetjanet5642 4 года назад
Tenxs
@mhmmadali5351
@mhmmadali5351 4 года назад
ዋው እናመሰግንአለን
@fatuma1126
@fatuma1126 4 года назад
የኔማር እናመሰግናለን ትመችኝኛለሽ
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 года назад
ምነው ምነው ዊንታ፡ ለምን ግን 4ኛው ላይ ያለው ብልጣብልጥነት ወይ ውሸት ኣስፈለገ ??? እንደዚን ኣይነት ነገሮች ብንተወው ኣይሻልም ዊንታየ?? ምክንያቱ "በሰፈራቹት ልክ ይሰፈርላቹሃል" ኣይደል ነገሩ፡ እና 4ተኛዋ ሃሳብ "በእውነትና" በሚፈጠሩት ለመሄድ በማያመቹት "ኣጋጣሚዎች".... "ኣይመቸኝም" ብትል ነው የሚሻለው!!!!! ውሸትና ምክንያት መተው ኣለብን። ሌላው ሁሉ ግን 💯% ልክ ነሽ፡ ጎበዝ!!!
@bazahoni7936
@bazahoni7936 2 года назад
ወዶች ስታክብራቸው አይወድላቸውም ውዴ እራስሽ ላይ ነው እሚወጡት ማርየ ዳግሞ ለወድ ጥርግ ይበል ክፈለገ
@saraabreham2729
@saraabreham2729 3 года назад
አንቺ እንደምትይ አይደለም ካልወደደሽ ይሄን ሁሉ ቢታደርጊም ጥሎሽ ነው የሚሄደው:: ከልቡ ካፈቀረሽ ግን ምንም ባታደርጊለትም ካንቺ ጋ ይኖራል::
@user-ow9ri4cb9u
@user-ow9ri4cb9u 3 года назад
😘😘
@edenmulunhe716
@edenmulunhe716 4 года назад
Weda mekrocese egege betame arife mekre newe gne lesatocacene yememkrcewe ngre ale yha bhriyacewe be ejacewe eskiysgbute drse aydleme bezlkinte mhone alebete ...
@chaltushafi3699
@chaltushafi3699 Год назад
Batam konja mekir naw bee west masmar laganyesh echlalw?
@sabasamuel9957
@sabasamuel9957 2 года назад
You are smart
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 4 года назад
Wow betam konjo nesh
@aljaferyal2297
@aljaferyal2297 2 года назад
Mashallah gobez nesh
Далее
😭Телеграм УДАЛЯЮТ❌
00:50
Просмотров 102 тыс.