Тёмный

ወንድ ልጅ ስትርቂው ለምን ይቀርብሻል/ why men respond to distance/ wintana yilma/ fiker/ fikir/ yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 324   
@yuotub-
@yuotub- Год назад
ይታቹ ላሽ የምትሉት ነገርስ አረ ላይክ አድርጉ ወገን ችግር የለውም እክ❤
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Год назад
Yegna sew like ayadergm
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@hyathyat5145
@hyathyat5145 Год назад
የኔምባልወላሂ. እደዚሁነውልክእዳልከው. ሥናገርው ተጨቃጨቅሽኝ. ይለኛል😢😢
@hyathyat5145
@hyathyat5145 Год назад
አሁንግንእርቆኛል😢
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 9 месяцев назад
​@@hyathyat5145ጠቃሜሺከሆነየመጣልከአልጠቀመሺየቅርብሺ
@gingin6217
@gingin6217 Год назад
ወንድማችንን ላይክ ላይክ 👍አድርጉት ትክክለኛ መረጃ ነው የሚያቀርበው ♥️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 9 месяцев назад
​@@yemefthebetበጣምየሴቶችሀኪም
@niema8807
@niema8807 Год назад
እውነት ነው አይ ወንዶች በቃ እንዲህ ሁናችሁ ትቀሩ ሲለምኑት ትቶ ሲጎትቱት አሉ ሲወዳችሁ ሳይሆን ሲጠሉዋችሁ በጣም ገራሚ ተፈጥሮ ነው ሴቶችየ ልብ በሉ ልብ ያለው ልብ ይበል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@romiroro176
@romiroro176 Год назад
ኒኢማ ሰጦታ ማለት መሠለኝ ወንድ ልጅ ጎድቶሻል ታሰታውቂያለሸ ግን ይህን እወቂ ሁሉም ወንዶች ጎጂዎች ናቸው ማለት አይደለም አንድ አንዶች ደግሞ ጠቃሚዎችም ናቸው
@romiroro176
@romiroro176 Год назад
ኒኢማ ሰጦታ ማለት መሠለኝ ወንድ ልጅ ጎድቶሻል ታሰታውቂያለሸ ግን ይህን እወቂ ሁሉም ወንዶች ጎጂዎች ናቸው ማለት አይደለም አንድ አንዶች ደግሞ ጠቃሚዎችም ናቸው
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 9 месяцев назад
እህአሁንስ የሀበሻወዶቺ😂አነደዱኝ ሲፈቀሩየሚሮጡ ፍጡራን
@user-yy8gu6zb1f
@user-yy8gu6zb1f Год назад
እንወድሀለን የኛ መካሪ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏❤️
@selame3757
@selame3757 Год назад
❤❤❤አንተ ክብር በልልን ወንድሜ የኔዉ አስር ነገር ባደርግ ምንም አይገበዉ የመጨረሻ ቆርጨ እዳልተወዉ በጣም እወደዋለዉ ግራ ነዉ ዬሚያጋባኘ የመጨረሻ ቆርጨ ስተወዉ በባሌ በቦላሌ ብሎ ይቀርበኛል
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u Год назад
የእኔ እህት ይቅርብሽ አይሆንሽም እኔም ነበርኩበት እንዳውም የጅልነት ነው እሚመስላቸው ስለዚህ ከወድሁ ቁርጥ አርገሽ ተይው እኔ ስንት አመት ሙሉ ተይ እየተባልኩ ስለምወደው ብዙ ለፋሁ አሁን ግን በሀቅ መንገድ ላይ ነበር እና ስሄድ የነበርኩት ምንም ፀፀት በለለበት ትውት አርጌ ቁጭ ብየአለሁ እና መቁርጥ ነው ያለብሽ እንጅ ግዜሽን አታባክኒ!!!
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💯
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 8 месяцев назад
አቦ በረካ ሁን ወንድሜ 🎉🌻 ስልክ ቁጥርህን በገኝ ደስ ይለኝ ነበር
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Год назад
የሴቶች ጠበቃ ❤️❤️❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💝
@MarsiKiya-vn2zr
@MarsiKiya-vn2zr 16 дней назад
Yenante sera naw ewntun nawe yetngrawe
@sirdagoo8078
@sirdagoo8078 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ለእኔ ነው አሁን ላይ ምክረህን እየጠበኩኝ ነበረ እኔማ በብሎክ ሸኘሁት እየመጣ እየጠፍ ተቸግሪ ነበረ ኡፍፍ ሰላሜን አገኘሁ አልሀምዱሊላህ በረታ ወንድሜ አላህ ይገዝህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@gingin6217
@gingin6217 Год назад
እኔም ልክ እንዳንችው ነው 🤣ብሎክ አጠጣሁት
@sirdagoo8078
@sirdagoo8078 Год назад
@@gingin6217 በይ እንግድህ አይዞን ጠንክረ በይ ፈጣሪ ያዘጋጀልን አለ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 11 месяцев назад
❤እናመሰግናለን ወንድማችን በኡነቱ ተባረክ🎉
@user-xq7hx4xg6x
@user-xq7hx4xg6x 8 месяцев назад
ወንድሜ በጣም እናመስግናለን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ❤
@user-oq2gd2uj3g
@user-oq2gd2uj3g 15 дней назад
ኢዉነት ነዉ ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን
@mibratshankoot5485
@mibratshankoot5485 Год назад
my ወንድሜ አመሰግናለሁ እኔ የሞጆ ፍቅረኛ ነበረኝ ነገር ግን በጣም ጥበቡ ተቀኘ የሁለት ወር ጊዜ ሰጠች ፍቅራችንን መስተካከል ግን ጭራሽ ባሰበት ህይወት የዋስ ጭራሽ አንድ ወጣት እናም በጣም አመሰግንሃለሁ ኑርልኝ እኔ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነኝ አያስቅም እርሳቸው ህጎችን የሚተላለፉ በወንዶች ባስልዮስ አላስገባም ለዛም አንድ ቀን የአምሮ ጭራሽ ብሎግ ያደረጉት ከሚገባው በጣም አፍቅረው መብቶችን ያጠበበ ቀይድን በፍጹም የኢትዮ አስተናግደውም ር እናም ወንድሜ ባንተ ምክንያት አመሰግንሃለሁ 7 የሰጠኝን ሰላም አግኝቻለሁ ላም አመሰግንሃለው ኑርል ቀጥልበት ❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 8 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነዉ እግዚያብሔረ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
@ZaharaMuhammed-vj3ue
@ZaharaMuhammed-vj3ue Год назад
እኔ በማንኛውም ሶሻል ሚዲያላይ እንዳንተ ምክር በደሥታ የምከታተለው የለም 🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍬🍬
@user-bh9np4vj1m
@user-bh9np4vj1m 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ❤❤❤
@asteraster2386
@asteraster2386 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤😊 እዉነት ነዉ በጣም እኔ የታዘብኩት ነገር አለ
@user-hn8zj6wl8m
@user-hn8zj6wl8m 10 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ
@user-nl8ru4os5l
@user-nl8ru4os5l 2 месяца назад
ትለያለክ በጣም እናመሰግናለን ✅✅✅✅
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Год назад
Thank you bro you're perfect
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 Год назад
በትክክል ነዉ ✅✅ አመሰግናለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 9 месяцев назад
እናመሰገናለን 😊🥰👍
@sadaa6943
@sadaa6943 Год назад
እናመሰግናለን በርታልን ወድማቺን የኛመካሪ ፈጣሪ ይ ጠብቅህ❤❤❤❤😊
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍇🍇
@user-nl5sr5ow3i
@user-nl5sr5ow3i 4 месяца назад
Wow mirt timihirt new egzbhr yibarkih❤
@peacetube8688
@peacetube8688 Год назад
True comments thanks alot
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@karimakarima474
@karimakarima474 Год назад
Wow thank so much ❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-ne5bi1up5q
@user-ne5bi1up5q Год назад
ዋዉ የምር ምስጥ ብዬ ነዉ ያዳመጥኩት አተ በተናገሪካቸዉ ሁኔታ ላይ ነበርኩኝ የምር በዛዉ እድቀጥል አተ ጉልበት ሆከኝ አመሰግናለሁ በርታ💞💞
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💪
@user-ux4wh2sk9z
@user-ux4wh2sk9z 7 месяцев назад
Wowow thanks ❤❤
@user-mc7op1gq8d
@user-mc7op1gq8d Год назад
እናመሠግናለን ለምክርህ።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 месяцев назад
ግን ለምንድነዉ ወንድ ልጅ መፈቀሩን ሳወቅ የሚሸሸዉ እኔ በጣም ከራሴ በላይ እምወደወልጅ አለ ግን በጣም ማፍቀርን ሳወቅ ሸሸኝ ስልክ አለማንሳት _ቴክስት አለመመለስ ስጀምር በጣም ተናደርኩ ግን መራቅ ጀመርኩ ግን አላቺለኝ አለ ናፈቀኝ ቀጥታመደል ጀመርኩ ግን እሱ የባስ መራቅን ጀመር አሁን ምንም ሳንጣለ ተዘጋጋን አሁን ግን ቦለኩት ግን ይናፍቀኛል ግን መተዉ አለብኝ ብየ አስባለሁ ባንተ ምክር አላህ በዚሁ ያፅኔኝ እላለሁ እናመሠግናለን ወንድሜ❤❤❤
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 9 месяцев назад
❤አቺከሡየተሻልሺሁነሺጠብቂዉ ከዛበራሡይመጣልእኔእደዛአርጌነዉአሁንልሙትልሺየሚለዉ
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 9 месяцев назад
@@samerasamera-wj9ho እሽ ግን ዱንጋይ ልቤ ነዉ ያለዉ ዉደ እሱ
@zemzems2429
@zemzems2429 11 дней назад
ተሳሰተሻል መቦለክሽ ሽፈት ነው ቅጥል እንዲል መበርታት ነበረብሽ
@shetuhandeno1860
@shetuhandeno1860 Год назад
እናመሰግናለን ኑርልን ❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💛
@ahmedyasin9112
@ahmedyasin9112 11 месяцев назад
እዉነት ነዉ እኔም እዲ አድርጌዉ የበለጠ ቀርቦኛል ይገርማል
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t Год назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄ የኔ ህይወት ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@fhhgggv6367
@fhhgggv6367 Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ከፍቅረኛችን ተራርቀን ያለነውስ እንዴት ልናውቀው እንችላለን ምክርህ ያስፈልገናል 🕊❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@user-sw6nv6kb9t
@user-sw6nv6kb9t Месяц назад
አቤት አገላለፅ 💚💛❤
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g Год назад
እውነት ነው❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@user-pf4cr5xi6z
@user-pf4cr5xi6z 10 месяцев назад
ምክርህ ለኔ ነዉ ተባረክ ❤ግን እስከ ስንት ቀን ነዉ
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
❤❤ በትንሹ አንድ ወር!
@user-ko9tu5hu3u
@user-ko9tu5hu3u 6 месяцев назад
ትክክል ❤❤❤
@user-st1pd3bj2b
@user-st1pd3bj2b 3 месяца назад
በርታ ወድሜ
@user-wm9ks6km4y
@user-wm9ks6km4y 11 месяцев назад
እናመሠግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌺🌺🏡
@user-kk5db9ej6u
@user-kk5db9ej6u 3 месяца назад
እውነት ነው
@elasbetdessie3163
@elasbetdessie3163 Год назад
ዉድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ቀለል ያለና ግልፅ አቀራረብ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💛
@Sfg-zi7ci
@Sfg-zi7ci 2 месяца назад
ልክንህወድሜ
@abla1320
@abla1320 Год назад
Fe migerminew enameseginalen
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@astherbakala8380
@astherbakala8380 Год назад
Unati naw enemi yalehunagari naw Amasaginalehu 🙏💯💯
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@SamiraMohamed-ul6oy
@SamiraMohamed-ul6oy 8 месяцев назад
እሩቅሁነን ነበር የተታዋወቅነዉ ስለዚህ በደንብ ነዉ የሚጨቃጨቀዉ ስለዚህ ሁሌም ጥያቄዉ ታፍቅርኛለሽ ነዉ እኔም አዎ እለዋለሁ
@Sfg-zi7ci
@Sfg-zi7ci 2 месяца назад
😢እናመሰግናለን❤❤
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Год назад
ቴንኪው ብሮየ የኔውም ከተለያየን በጣም ቆየን ግን አብረን እንሁን ይላል ግን እኔ አብሬው እንደማኖር ወስኔ ነው የተለያየሁት ወንዶች የአንድ ሴት ማንነት የሚረዱት ስትለይው ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Год назад
ትክክል
@geersaputhiyial
@geersaputhiyial 3 месяца назад
አቦ በረካ ሁን አባቴ አንተን አዳምጬ ይሄው ስለምነው ሄዶ ስረሳው መጥቶ ይቅለሰለሳል እዬ ግን እደበፊቱ መሆን አቅቶኛል አልችልም ድብር ይለኛል ሲደውል
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
መፍትሄኮ ዉነት ለመናገር ከወዶቹ ይልቅ ለኛ ነው ቦታ ያለው ውሥጤ ደሥ ይለዋል ሥለሣቸው ለኛ ሥታሥረዳን የኔ ቅን አሣቤ ኑርልንን😘😘
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@rrhgggh1682
@rrhgggh1682 11 месяцев назад
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v Год назад
እናመስግናለን ከልብ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@ahmedsalee.5998
@ahmedsalee.5998 Год назад
ግንኮ ሁሉም ወንዱች አንድ አይነት አይደሉም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
✅️
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Год назад
የዛሬው ለኔ ነው👍👌 ዋው መፍትሄ ከልብ አመሰግናለሁ😍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@Marcylove1322
@Marcylove1322 Год назад
ለኔም ነው😢
@user-oi6vs5pj3z
@user-oi6vs5pj3z Год назад
ወላሂ ትክክልነህ ምክንያቱም ደረሶብኝ አይቸዋለሁ ያልካቸሁሉ አድምቃል የሚወድቅ የላቸውም❤😅
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💐
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 11 месяцев назад
እነመሠግነለን
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 15 дней назад
tikikile bro❤
@ZabibaSiraj-ku8lx
@ZabibaSiraj-ku8lx 11 месяцев назад
tebarek
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
❤🙏
@milonbd6824
@milonbd6824 Год назад
ትክክልወድሜዋ❤❤❤❤❤👌
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-oj7vf9yi9u
@user-oj7vf9yi9u Год назад
ትክክል
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@Hayyatiii
@Hayyatiii 7 месяцев назад
በጣምኖ የማመሠግን ወላሂ እኔጋ ያሉነገሮ ነው የተናገርክ ብዙትምርት ካተማራለሁ እኔ ሰርቀው እሱ ይቀርበኛል ያምሆነ ብዙሰለሚጠፍ እደተቆጣሁ ሴውቅ በጣም ይቅርታ ሁሌም ይጠይቃል 😢😢😢😢😢እኔም እደምንም ቢናፍቀኝም አላወራውም እኔሰጠፍምጨለምን ጠፍሺ ይላል 😢😢😢😢ብቻ ላተቃል የለኝም አመሰግናሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💟💟💟💟👌👌👌👌👌👌
@user-en6bu6dq7v
@user-en6bu6dq7v 10 месяцев назад
Cijemer wendlij yefekiral Eid?
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@user-kz2wx1hk4v
@user-kz2wx1hk4v 5 месяцев назад
ወንድሜይ በጣም አመሰግንሀለሁ 😘😍❤🤲🤲🤲በርታልኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 5 месяцев назад
🌹❤
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g Год назад
በርታ ወንድሜ ጠቃሚ ምክር ነዉ ❤ 👍👍👍👍👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@hawanoori6946
@hawanoori6946 Год назад
❤❤ምረጥየ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@LikeleshAlemu
@LikeleshAlemu 6 месяцев назад
thenk you
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
🙏❤
@azizaadem8911
@azizaadem8911 Год назад
Lek belekal bro ❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@emuyafekera8992
@emuyafekera8992 Год назад
ትክክል ነዉ ሲርቋቸዉ እንደ ጥላ ያጅቡሃል
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️🤩
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Год назад
እናመሰግን አለን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@1993Rihna
@1993Rihna Год назад
❤❤ወንድም በርታ ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@Kedest-fz7lx
@Kedest-fz7lx 6 месяцев назад
Tabarekh.went..edanmena.tena❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
🙏❤
@hananhalimah8269
@hananhalimah8269 Год назад
በዙው ጥቅር ብሎእዳይቀር ብቻ😃
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
😂
@JcyfHch
@JcyfHch 6 месяцев назад
ይቅር።ሆ😂😂
@fatumaumer256
@fatumaumer256 Год назад
ሠላም መፍትሄ እኳን ደህና መጣህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@user-ir4wb1qh7s
@user-ir4wb1qh7s 5 месяцев назад
በትክክል በትክክል 😂😂
@JcyfHch
@JcyfHch 11 месяцев назад
❤❤❤❤የኔ.ሀኪም
@mergitumerga6280
@mergitumerga6280 Год назад
v.good
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙✅️
@fatumaumer256
@fatumaumer256 Год назад
አዎ ያልከዉን እየሠራሁ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
✅️
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 9 месяцев назад
በዉነትይሄለኔነዉወድሜበጣምነዉአመሰግናለሁ
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤እንወድክአለንፈጣሪእረጂምእሜየሰጥክከጤናጋር
@hiwetalemayew-lo7nn
@hiwetalemayew-lo7nn Год назад
ኡፍፍፍ ይመችህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💚
@eleyaseadema6028
@eleyaseadema6028 Год назад
Bexam amsgnalew yen wondem ❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏❤️
@makdas9636
@makdas9636 Год назад
ዛሬ የለቀከው መልክት ለሶስት ከሚዲያ ጠፍቼ ግራ አጋባሁት ምክርህ ጠቅሞኛል እመቤቴን እኔ እሱ ካልፃፈ አልፅፍለትም ካልደወለም አልደወለሞ አንድ አመታችን ነው እኔ የወደድኩት በእምነቱ ጠንካራ በመሆኑ ብቻ ነው እና ከሚዲያ መጥፋቴ ግራ ሲገባው ዛሬ ሲፅፍና ሲደውል ዋለ ምክንያቱ መፃፍና በደወል ትቶ ነበር እኔ ስደት ነው ያለሁት እናም በምክርህ ተጠቅሚያለሁ ክበርልኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🤝
@handacellhandacell3825
@handacellhandacell3825 Год назад
ዋዉዉዉ ምን ነዉ አጠገበ በሆንክ ግልጸኛ ሰው ደስ ስለኝ ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@Qedist-kg1cu
@Qedist-kg1cu 15 дней назад
Yeni.tarki
@osiydyx4706
@osiydyx4706 Год назад
አመሠግናለሁ ሰሞኑን በጭቀት ላይ ነበርኩ ግን መፍትሄ አገኝሁ ከጠቀመኝ ጠቀመኝ ካልጠቀመኝም ለመልካም ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺🌺
@user-jg9ik9vr3q
@user-jg9ik9vr3q Год назад
እኔም ርቈው ስደት ነው ያለውት ግን ልጅ አለን እና ልቤ እያመነታ ነው
@user-kj4we3es8k
@user-kj4we3es8k Месяц назад
👍
@hayahn848
@hayahn848 Год назад
ላይክ አርጎ ጠቃሚ ምክር ነዉ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
⚘️❤️
@sa3adahmeazi465
@sa3adahmeazi465 Год назад
ለ 8 ወይ ስዘጋው ተመልሶ ይቅርታ ጠይቆ በስረአት ያውራ ነበር ከዛ እደምወደው ሳቅደሞ መራቅ ጀመረ አሁንም መልሼ ልራቀው ምን ትመክረኛለህ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@sameiraf2450
@sameiraf2450 9 месяцев назад
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 11 месяцев назад
ክበርልኝ bro
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
❤🌺
@JcyfHch
@JcyfHch 9 месяцев назад
❤❤😊
@gualtigrays5257
@gualtigrays5257 Год назад
❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@hanikahessaye3676
@hanikahessaye3676 Год назад
Andeya hasabe naw le hulachenem lebona yiseten wendeme
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@antanamohammed2752
@antanamohammed2752 Год назад
🙏🙏👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@hayathsein9020
@hayathsein9020 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@aaassasssdd2013
@aaassasssdd2013 Год назад
👍👍👍👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@GenetMulye-zk3ei
@GenetMulye-zk3ei Год назад
በዛው ጠፋ እኔስራመስራት አልቻልኩም
@user-dz5uh8dt1f
@user-dz5uh8dt1f 6 месяцев назад
😢
@user-io1cw9fx4j
@user-io1cw9fx4j 10 месяцев назад
❤🎉
@merrygirma8638
@merrygirma8638 Год назад
Fetarin mekawem felge sayhon abet wendoch siyastelu kotetamoch 😕
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🤝
@astekastek1000
@astekastek1000 Год назад
እዉነትህየምር በሂወቴ አጋጥሞኝ ያዉቃልአምስት ወርስቀጣዉ ተለማምጦ ነዉ ያወራኝ የምር
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👍
@zahraseraj2664
@zahraseraj2664 Год назад
አምስት ወር ከዘጋሁትማ ጥሎኝ ይሂድ የለ ዉደ😢
@sa3adahmeazi465
@sa3adahmeazi465 Год назад
መጣ ስለው ይሄዳል ሄደ ስለው ይመጣል ሂዎቴን ምስቅልቅል አደረገው አድ ሰሞን ትዘጋው ተመልሶ በስረአት ያውራል 😢 እዳልዘጋው ደሞ እወደዋለሁ❤
@astekastek1000
@astekastek1000 Год назад
@@sa3adahmeazi465 ወስኚ እህቴ እንደዚህ አይነት ወንድ ከባድ ነዉ ማይሆን ወንድ ነዉ እድሜሽን አትጨርሺ
@haseenakudusan9218
@haseenakudusan9218 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Почему Катар богатый? #shorts
0:45