Тёмный
No video :(

ወንዶችን ያንገሸገሻቸው የሴቶች 10 ነገሮች 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

#ፍቅር #Love #Relationship
www.facebook.c...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019,Fiker Yibeltal,Fiker Ethiopia , ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this week
senselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019
ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019
ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachoch
ethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2020

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 285   
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 3 года назад
ከወንድ ልጅ የምጠላው ባህሪ:- 1. አስመሳይ 2. ድብቅ/ ሲበዛ ሁሉ ነገሩ ሚስጥር የሆነ 3. ለሴት ልጅ ክብር የሌለው/ የሚዘልፋት 4. ራስ ወዳድ 5. ንፅህናውን የማይጠብቅ/ የብብት የአፍ የካልሲ ጠረን❌😤 6. ሴታሴት የሆነ ባህሪ ያለው❌......... ይቀጥላል ...... 👉ስማ ግልፅ ከሆንክ ሴት ልጅ አትጨቃጨቅም😏
@GurmesaDugasa
@GurmesaDugasa Год назад
this only for your boy fried!
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 3 года назад
እውነትን መስማት ሲያቅታቸው ጭቅጭቅ ይመስላቸዋል ።😕😕😕😕😕
@hanichoyegetaliji3815
@hanichoyegetaliji3815 3 года назад
ፍቅርዬ ሁሌም እወድሸለው በነገራችን ላይ ዘሬ ወንዶች ያስተላለፈው ሀሰቦች ውስጥ ዬምጠል የሌም እውነታቻው ነው እነሱም ይረዱን እኛም እናስተካክላለን። በተረፈው ሀገራችን ሰለም ትሁን 🇪🇹😘
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 года назад
በጣም ከሴቶች የጠላሁት ነገር ቢኖር ወግ ፀጉራቸው ነው ሌላም በጣም የጥቅም ሴት ብቻ ሆነ በአሁን ሰዓት እና የእውነት ፍቅር ጠፋ ባህሉን ለቅ ያለ ነገር በዛ አላህን የምትፈራ ሴት ጠፋች ሰለዚህ ምነው የአንቺ አይነት ሴት መቶ ጊዜ ይፈጠር እሰቲ ለሴትም ሆነ ለወንድ ጥሩ ምክርሸን አቅርቢልን በተለይ ለጨቅጫቃ ሴትና ገንዘብ ላለባቸው አንቺን ሁሌም ሳላመሰግን አላልፍም አላህ ጨምሮ ይሰጥሸ የኔ ቆንጆ በርቺ ሁሌም ከጎንሸ ነኘ
@realinfo5977
@realinfo5977 3 года назад
ውይ ሜካአፕ የምታበዛ ሴት አሻንጉሊት ነው የምትመስለኝ
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 года назад
Kkkkkkkk misitik endet nat
@befair2029
@befair2029 3 года назад
Gen stadebk tiwilale
@muzeimogos9652
@muzeimogos9652 3 года назад
True
@realinfo5977
@realinfo5977 3 года назад
@@kiyalove1565 ማን አቅምሶኝ
@realinfo5977
@realinfo5977 3 года назад
@@befair2029 i'm not you
@user-hp5qz9ws6g
@user-hp5qz9ws6g 3 года назад
ፍቅርን ላይክ እያደረጋቹ ውጡት በጣም የምንወዳት የርጅም ግዜ የፍቅር መምህራችን ናት 😘በርችልኝ ፍቅር
@Africa77
@Africa77 3 года назад
ፍቅር ይበልጣል ምርጥ የሰዉ ዘር ነሺ እዉነቱን ተናግሮ መሼበት ማደር ነዉ
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 года назад
Interesting i like it. ሁሉንም በትክክል ነዉ የገለጽሽልን #fikir #yibelital እናመሰግናለን ጎበዝ የተማረች በተፈጥሮሽ የተዋብሽ ያበሻ ልጅ we proud of you 👍🇺🇸
@user-pp2yp1lb6o
@user-pp2yp1lb6o 3 года назад
እውነት ነው ውዴ ከብዛት ጥቂቱ የሴቶች ባህሪ ነው ግን የነሱን ከተናገርን ይበዛል አንድ ነገር ብቻ ተናገሪልኝ በፍቅር ህይወታቹ ውስጥ መፈቀራችሁን ስታውቁ የምትቀባረሩት ነገራቹ በጣም ያስጠላናል እምዛም የወንዶች ባህሪ ነው
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 года назад
ፍቅርዬ እኔ በበኩሌ ግልፅ ከሆነልኝ ለምን እጨቃጨቃለሁ soወንዶችዬ ግልፅ ከሆናቹ ማንም አይጨቀጭቃቹም
@senaitmolla4870
@senaitmolla4870 3 года назад
SELAM LANCHI YIHUN YENE WID EHT ENAMESEGNSHI ALEN TRU YIZESHINAL NURILN, WENDOCH YALUT LK NEW GN BEAHUNU GIZE TRU SET AYAWQUM::
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
አፈር ያስበላቹሁ እናንተ ጭራቆች ለናንተ ዱላ ነው የሚያስፈልጋቹሁ ክብርና ልመና አይወድላቹሁም
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 года назад
@@MikeAsmare3308 ኮመንትክ እንደሚያመለክተው የምክር አገልግሎት ያስፈልግካል መጥፎ አስተሳሰብ ነው አይምሮክን የተቆጣጠረው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
@@emunageemu1561 ለናንተ ኮሜንትና ምክር ሣይሆን የሚያስፈልጋቹሁ ጥፊና ካልቾ ነበር
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 года назад
@@MikeAsmare3308 ግን ምንያህል ብትበደልነው
@user-sw4iy7fq8h
@user-sw4iy7fq8h 3 года назад
ፍቅርየ በናትሸ ይህን ንገሪልኝ የኔ ልበ ሙሉ ወዶች 1ኛ ሰጀመር ሰለ የሆነ ነገር ሰታሰረዳቸው እደ ጪቅጪቅ ይወሰድታ 2ኛ ደሞ እየወደድ ለማሰቀናት የሚያረጉት አክት 3ኛ ውሸት ያበዛሉ ብዙ ወዶች እደጓደኛ እቀርባለሁ የሴት ጓደኞችም አለኝ ወዶች ግን ውሸት ካልቀላቀሉ አያወሩም ለምድነው በፈጠረሸ ንገሪልን ❤👉🙏
@user-gz4hh6us7x
@user-gz4hh6us7x 3 года назад
የኔውንም አዝግ ባህሪ አስቀመጥሽልኝ በተለይ ሲያጠፍ ሳወራው በትግስት ሁሌ እንደምጨቀጭቀው /ነገር ወዳጅ ሴት ያረገኛል ከሚገባ በላይ መልካም ሴት ነኝ ግን በቃ እዚህ በሃላ ጨጓራየን አልጥም አሽቀነጥረዎለው
@desalegnmasrie6915
@desalegnmasrie6915 3 года назад
የኔ እህት ምናልባት አንቺ የምትረጅበት መንገድ እንዳይሆን እና ደግሞ ሁሉንም ውሸታም ብሎ ማሰብ የሚከብድ ይመስለኛል
@lealemaddis8866
@lealemaddis8866 3 года назад
Setoch wushet slemiwedu , wendoch wushatam honu
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 3 года назад
ምን ሆነሻል የአበሻ ወደ ግልፅ ስትሆኝ ፈጣጣ እዴዉም ዱርየም ትባያለሺ ስለዚህ አስቸጋሪ ነዉ የኔእህቴ ወድች ዉሸታሞች ናቸዉ አትመኝ ዬሄሁሉ እስቶሪ ነዉ
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@alima8232
@alima8232 3 года назад
ኧረ ኤኔ ኑፁ ፍቅር ሚሰጠኝ ባገኝ ምንም ነገር አልፈልግም
@user-tv9gg3zi7q
@user-tv9gg3zi7q 3 года назад
እኔም እንዳንች
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
ጥሩ ትልቅ ቁላስ ?
@alima8232
@alima8232 3 года назад
@@MikeAsmare3308 ደደብ እንዳንት ከብቶች ናቸው ሀገርን ያጠፉት
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
@@alima8232 ነቢይ መሃመድ አቦ ቂጥሽን የፍንድድ ይብዳው
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 3 года назад
ክክክ እኔም
@hanetube9931
@hanetube9931 3 года назад
ፍቅር ይበልጣል የምወዳት የተረጋጋ መንፈስ አላት በርቺ ኑሪልኝ 😍😍❤
@befair2029
@befair2029 3 года назад
እባክህ ግልፅ አድርገው
@user-ph9pg8em1l
@user-ph9pg8em1l 3 года назад
ልክ እንደስምሽ ፍቅር ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ጤናንሽን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ!!!
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 3 года назад
እውነት ለመናገር ዛሬ ወንዶች እውነት ተናግረዋል የብዙዎቻችን የሴቶች ባህሪ ነው
@jayasteseryal7242
@jayasteseryal7242 3 года назад
በጣም እኔም ደርሶብኛል የቀረበችኝ ለፍቅር ሳይሆን ለገንዘብ ቀርባኝ ተለያይተናል
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 3 года назад
አለም የባዩሽ በጣም አናመሠግናለን
@user-bb5er6mf2x
@user-bb5er6mf2x 3 года назад
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው
@user-du7qh9yc7m
@user-du7qh9yc7m 3 года назад
የኔ ቆንጆ የንች ትምህርት ይመቻል ዕድመና ጥዕና ይሁንልሽ
@user-om7qy9mm5m
@user-om7qy9mm5m 3 года назад
በተለይ በአሁን ሳአት ወንድ ልጂ ነው ሚስጥር የማይጠብቀው ሴት ከወደደች በፍፁም ሚስጥር አታወጣም
@mazuhabt7669
@mazuhabt7669 3 года назад
ፍቅር ስወድሽ እኮ ከልቤ ነው አገላለፅሽ ይመቸኛል በርች
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም
@ethiolove8654
@ethiolove8654 3 года назад
በሚሰጥር መጠበቅ ጉዳይ ወንዶች ይብሳሎ ሴቶች ጠንቃቃ ናቸዉ እዉነት ለመናገር ምሳሌ በቅርብ የማቃቸዉ ባለትዳር ወንድ ጓደኞች አሉኝ ግን ሰለ ሚስቶቻቸዉ ሚስጥር የሆኑ ጉዳዮችን ያወሩኛል እታዘባቸዋለሁ በእነሱ የተነሳ ማግባት እራሱ ጠልቻለሁ
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 3 года назад
የኔ ፍልቅልቅ ማር ነሽ እኮ ❤❤😘😘😘 ግን ትክክል ናቸው የተሰማቸውን ነው የተናገሩት እኛ ሴቶች ከነሱ ቡዙ ነገር እፈልጋለን ግን የኔ ባል ታድሏል እውነት ካቀረብሻቸው ሁሉ ሁለት ነገሮች አሉብኝ አስተካክላለው እግድህ ምን ማድረግ አለብኝ 👍👍👍👍❤❤ እናመሰግናለን ዉዴ
@ethiolove8654
@ethiolove8654 3 года назад
ወንዶችዮ እያንዳንዷ እንቅሰቃሴችሁ ለኛ ትርጉም አላት እስቴል ከሰላምታ አሰጣጣችሁ ጭምር
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
አቦ ለምን እናትሽን አትበጂም ከፈለክሽ ሲርብሽ የምትበዪው ስታጪ እራስሽ በሆድሽ ተስበሽ ትመጪ የለም እንዴ ?
@ethiolove8654
@ethiolove8654 3 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ የብሶተኛ ኮመንት አቦ ልደክልህ
@yenehungashaw166
@yenehungashaw166 3 года назад
ጎበዝ አስተማሪ ነሽ በርች
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 3 года назад
ውይ እኔስ የምፈልገው ከእሱ እራሱን እንድሰጠኝ በቃ ሙሉ ለሙሉ ታማኝ ፍቅረኛየ ንፁህ ፍቅሩን ብቻ እንድሰጠኝ ነው እምፈልገው ፍቅር ካለ በሂደት ደግሞ ቀስ እያለ ሀብት ይገባል ግን እሚቀድመው ፍቅር ነው ግን የሁሉም ሴት አስተሳሰብ የተለያየ ነው
@user-wb1hb4ix3f
@user-wb1hb4ix3f 3 года назад
አይ ፍቅር አስቀሽኛል የወንዶች እድል ሰለሁነ አዳማጭ ነኝ ደግሞ እኛም የምንፈልገው ነገር ካልተማላ ጨቅጫቆች ነን
@akaleselam3336
@akaleselam3336 3 года назад
እስኪ ፍቅርን የሚወድ
@degendegen78
@degendegen78 3 года назад
መቸም ልባችንነ. ታዝበሺ. ጨርሰሺወል. ወንዶች እንጁ አፍጠን. እምናይሺ. ታዱያሥ ፍቅር። ምክረሺ አኮ ተሰምቶ አይጠገብ። 👌
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ
@zamzm1563
@zamzm1563 3 года назад
ፍቅርየ እሺ ወዶችየን እንከባከባል ላቺ ስሞታ ስላቀረቡ
@getinetteklehaymanot7880
@getinetteklehaymanot7880 3 года назад
Thank you so much 😁😁😁😁
@hailumeskele5372
@hailumeskele5372 3 года назад
ፍቅረ እናመሰግናለን!!!😍
@user-uo5fz6ih3e
@user-uo5fz6ih3e 3 года назад
የኔ ቅመም እናመሰግናለን ከልብ❤👍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ እኔም
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma 3 года назад
1 እውነት ነው በጣም ድብቅ ናቹ ምንም አትገቡም 🙆‍♂️🙆‍♂️ ይሄን በደንብ አሥምሪበት 2 ለገንዘብ ያላቹ ፍቅር የተለየ ነው አብዛኛው ሤቶች ማለት ነው 3 ትጨቃጨቃላቹ over ልትቆጣጠሩ ትፈልጋላቹ 4 over make up የምትጠቀም ሤት ደሥ አትልም 5 ከጆሯቹ ይልቅ አይናችሁን እመኑ ዋቴ ወሬኛ የሆነ ወንድ ጠብ ያረጋችኋል ለሤቶች የሚዪሥፈልገው ምላሥ ነው ምላሥ ያለው ወንድ ያሽከረክራችኋል
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
ከከከከከከከከከከከከከ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma 3 года назад
@@tadelechzerga4573 ayasekem sew ewentun singerut yekorkorue yahel yesemawal yebalal
@samueladem167
@samueladem167 3 года назад
ያሁን ግዜ ሤት ብትቀርም እይቆጭም😔😔 ተነግርው እንኳን የማይሠሙ ናቸው
@bililghasrasagh4827
@bililghasrasagh4827 3 года назад
😆
@meronasnake3907
@meronasnake3907 3 года назад
1,wesht 2,kenatamnet 3,fikr meglt aychlum(eskiyagegnun yelele act yarguna keza abrn senhon kenechrasu yersunal) menm semtn ayrdum 🤷🤷😠
@shamasiyasaeed335
@shamasiyasaeed335 3 года назад
እውነቱ ምክናት የለለው እሚወድን ትተን በውሽት በምላሱ የሜታለን እንምርጣለን ትክክል
@solona2000
@solona2000 3 года назад
All reasons are correct...
@menamamo1146
@menamamo1146 3 года назад
Good job I like you GOD bless you
@sifanmalaku7260
@sifanmalaku7260 3 года назад
Thank you wud.😍❤
@aamsam9735
@aamsam9735 3 года назад
ትክክል ብለዋን ወንዶች 😍😍😍 ክክክክ
@muhibmuhib9724
@muhibmuhib9724 3 года назад
እናመሠግናለን። እንወድሻለን። ኑሪልን። ❤️
@getch1145
@getch1145 3 года назад
Mert sera new. Thank you.
@emuendale7732
@emuendale7732 3 года назад
Hy fkr gn smigma hulem wendoch mimeslachew genzeb becha menfeleg nw mimeslachew aydelem set kewededech hulem metfelgew gezewn ena esun becha nw yehe algebachewm yesemerbet!!!
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 3 года назад
Enamesegenalen konjoo🌹🌹🌹
@tikfunsyt4019
@tikfunsyt4019 3 года назад
ፍቅር ከልበ እወድሻለው አፈቅርሻለው የነ ጣፋጭ አግቢኝ
@bettyabdisa5062
@bettyabdisa5062 3 года назад
ኝኝ ክክክክክክክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፍቅርዬ
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 3 года назад
አክብሮት ማለት ምን ማለት ነው?
@fanufeyisa2307
@fanufeyisa2307 Год назад
Ewuntachewun new getan setochiye semitachewal
@bereketwm1232
@bereketwm1232 3 года назад
I agree (Most of but not all) on the points.
@hanihanibal
@hanihanibal 3 года назад
Feqer Wededede aderegeshalew yna konjo, ye anechen video bexewat kadamexekugn kenun mulu weloye melekam new.
@daniman6276
@daniman6276 3 года назад
ፍቅርየ 𝒍𝒊𝒌𝒆 አደርግነ ማለት ሜካፑ አምሮን እና ደስ ብሎን ሳይሆን ላይክ ብናደርግ ምንም አንጎዳም አይደል ለዛ ነው
@psitutor16
@psitutor16 3 года назад
Thanks!
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b 3 года назад
ትክክል ብለሻል ወይ ሴቶች ልብ ይስጠን
@hussen6587
@hussen6587 Год назад
ከሁሉምበላይ የሴቶች በሀሪ 4 6 10 ላይየተገለፀውሀሳብ ትክክልነው
@misganawmebratu5455
@misganawmebratu5455 3 года назад
በነገራችን ላይ ደስ ትያለሽ?? በግል አንቺ ትዳር ላይ ጥሩ ነሽ?? ቅር እንዳይልሽ፤ ብዙ ቪድዮችሽ አሉኝ ብዙዎቹ አስተማሪዎችና ናቸው ግን ትኩረትሽ ከግብረ ስጋ ግንኙነት ጋር በተያያዘ ባይሆን ባይ ነኘ፡፡ በሰከነ አዕምሮ አስቢበት?? የተጋነነ ነገር ባለያም ለልምምድ የሚሆን እርሾ ግን አይቼብሻለሁ፡፡ ጎበዝ በርቺ ....
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 3 года назад
1ኛ ነኝ ዛሬ ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ
@eskendersahelemariam2528
@eskendersahelemariam2528 3 года назад
For me no 3 is no 1 kkk debeq
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
ገንዘብ ጥየቃቸውና ለገንዘብ ያላቸው ጉጉት በጣም ነው የሚያስመርረው ስንት ትሰጠኛለህ የሚለው ጥያቄ ? ሰውን ሣይሆን የቀረብኩ የሚመስለኝ በገንዘቤ ተደራድሬ ሸቀጥ የምሸምት
@masturate2006
@masturate2006 3 года назад
Ena yasmwti hulma engha yelma thanks mare
@user-xj5pw2wb7l
@user-xj5pw2wb7l 3 года назад
ፍቅርና ትዳር ሁሉምአላህሢሠጥነው
@user-jk5tf7oq4d
@user-jk5tf7oq4d 3 года назад
እሺ ማማየ😍😍
@jeremiahfitsum
@jeremiahfitsum Год назад
እውነትሽን ነው የተናገርሻቸው ባህሪያቶች ሁሉ ያስጠላሉ።እነዚህ ባህሪያት ያላቸው ሴቶች ሲያስጠሉ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮ኢሽሽሽ ሲያስጠሉ🤮🤮🤮
@Beriqe
@Beriqe 3 года назад
በትክክል ነው
@ma9546
@ma9546 3 года назад
ፍቅር እናማሰግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ሙባረክ
@user-hc8pk9wt3o
@user-hc8pk9wt3o 3 года назад
ስውድሽ እኔ ያወንዶች አስታያት ቻውም ምሪጥ ናው መቃበል አላቢን። እኔ ያወንድ ልጂ ያምጠላው በ መጀማሪያ መስማሰል ውሸት ኡፍ ከሱ ከምኖሪ ቢቻኝናት ጊጥ ናው ያወንድ ልጂ ጀጊንናቱ መስታወል ታጋሽ ፕሌን ያምያውጣ መሪ ልሆን ይጋበል መፍቃሪ ያምችል ። ሴቶችዬም ወንድ ያምጠላውን ድሪጊት መፋፀም ያራሰችንን ሀይወት መበላሸት ናው።
@israelkorga9855
@israelkorga9855 3 года назад
.ሰክስን:እንደ:ማሰያዣ:ታደርጋላችዉ::
@asratjorge4304
@asratjorge4304 3 года назад
Anchi rasish chekchaka timesiyalesh......
@berheshfare1945
@berheshfare1945 3 года назад
እድሜና ጤና ይሰጥሸ
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 года назад
እናመሰግናለን
@user-dw1ul1lv4w
@user-dw1ul1lv4w 3 года назад
ሰላም ፍቅር እንደት ነሽ ከ 1-10 የኔውም እሚጠላው ነው ክክክክክ አሁን የጠቀሻቸው ፍቅራችንን ቀንሶታል ነገር ግን ጥፋተኛው ማን እንደሆነ አናቅም ግን እማያግባባን ነገር አለ ማለፍ ስለማልችል ጭቅጭቁ ይጀመራል ምን ይሻላል ???
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 года назад
እውነት የኔ ባህሪ አንዱም የለም ባልዬ ካልወደደው እኔጃ ኩል እወዳለው እሱንም ቅድብ የለኝም በቃ ።
@abelgebre3656
@abelgebre3656 3 года назад
ጭቅጭቅ ከባድ ነው አንችልም አክብሮት እንፈልጋለን ይሰመርበት።
@samritube4224
@samritube4224 3 года назад
Enamesegnalen fkr
@abdulahihalil8860
@abdulahihalil8860 Год назад
ከሴት በጣም የመሰጠለኝ ነገር የት ሁነሸ የሚሉ ነገር ነው
@semulove4614
@semulove4614 3 года назад
አሪፍ ምክር ነው
@user-om4rj9cc1z
@user-om4rj9cc1z 3 года назад
በርቺ ፍቅር
@mulusew3613
@mulusew3613 3 года назад
Well come my heartfelt. long time no see. how have you been up to ?
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 3 года назад
ትክክል።
@eyasy7435
@eyasy7435 3 года назад
ፍቅርዬ በጣም ውብ ነሽ እኮ!! ለምንድን ነው አማርኛ ፊልም ላይ ማትሳተፊው!? እባክሽ፦?
@eyasudesta3916
@eyasudesta3916 3 года назад
Thanks
@meroleta7430
@meroleta7430 3 года назад
ተይ ወድ ዘድሮ ሴት ናት ምትሰጠው እጂ ወድልጂ አይሠጥም ብር
@bezaafeworik2389
@bezaafeworik2389 3 года назад
Wiyyyyyy hulum lik nachew ewint enenim mirrrr yalegn neger mecap new esit legnam askerulin tinsh
@abdirazaknurgaba4573
@abdirazaknurgaba4573 3 года назад
ፍቅር ሰላም እንዴት ነሺ እኔ ሰላም ነኝ እና አድናቅሽ ነኝ አብድ እበላለሁ ጥያቄ እጮኛ ዬ እንደ ምወዳት ኢናግረታላሁ ግን እስዎን እንድም ቀን ነግራኝ አታውቅም አና እኔ ልጠይቃት ወይ ግን ሁኔታዋ እንደ ምቶደኝ የመላክታል እኔ ከአጋር ውጭ ነኝ እና ግራ ገብቶኛል በጣም ምወዳት እና በአካል እንተወዋቀለን እስት ምን ትመክርኛለሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
ምን ያህል ጊዜ በፍቅር ቆያችሁ?
@tigistmekebebtigist5722
@tigistmekebebtigist5722 3 года назад
Kkkkkkk batem tikikl nachu gen walum nachu malte bayechalem Ena la mesela chakchake ye honukte ba madema hoteche new Baterfe yane konjo wlunm enasetakakelalen sweet tnx😍
@samialkesete6735
@samialkesete6735 3 года назад
Fkri konjo good joba
@lolleady2775
@lolleady2775 3 года назад
እኔ የለሁበትም ከዚህ ሁሉ ።! ግልፅነቴነው የጎዳኝ !!በግልፅ የምናገርውን እያጣመመ የዙሪያ ጥምጥም !!የሥራውን ይሥጠው ተመልሸ ሲቀየርብኝ እሡን ማሥረዳት ሰለቸኝ !!ጠበርብኝ !!በቃ ከኦን ላይን ትንሸ ልጥፍ
@user-vg2jj4uk8d
@user-vg2jj4uk8d 3 года назад
ወይኔ እንደኔ ሁኖ ነው ለምን ድን ነው የማደውይው ስራ ትሆናለክ ብዬ ነው ስለው ሰለቸሁሽ ይለኛል ወይዘድሮየ ስርቀው በጣም።ያዝናል እኔም እወደው አለሁ ግን እንደምወደው ታልተረዳ ምን ትርጉም አለው ለመራቅ ወስኔ በፍጽም አልቻልኩም ያለቃቅስብኛል
@halimaendrishussen9202
@halimaendrishussen9202 3 года назад
ወላሂልክእደኔ ሰሞኑን ዘግቸው ሊፈነዳነው
@lolleady2775
@lolleady2775 3 года назад
@@user-vg2jj4uk8d ውዬ በጣም ነው የሚያናድዱት !የምር ተሳሰቀን ደህና እደር ደህና እደሪ ተባብለን !ዳግመኛ ሥንገናኝ ፕሮፓይሉን ይቀይራል ይንከርፈፍል ..ምነው ምንም ከሥራ ቦታ ሰላም አይደለህም ሰላምነኝ ይላል።እንደ ገና ሳሥረዳው ይረዳል ውይ እንደት እንደደከመኝ እኔማ ጭቅጭቅ የሚባል በተፈጥሮየ አልወድም !!ድምፀ ን እንኳ በጣም ተቆጥቸ ተናግሬ አላውቅም
@nuryewerku7538
@nuryewerku7538 3 года назад
ማኛ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ምን ልበ ልሽ ይመችይሽ ፍታ ያልሽ ማኛ
@beletechmekonene2486
@beletechmekonene2486 3 года назад
በሚካብ በኩል እንድ ንገርልኚ ቅመም እኮ ነሽ 👌
@meti9935
@meti9935 3 года назад
ሲጀመር ለምን እንደምንጨቃጨቅ ቢያውቁት ያለምክንያት አደለም እኮ
@TUBE-oh6tj
@TUBE-oh6tj 3 года назад
የ7ው ጥያቄ ባሏ እስከሆነድር መቆጣጠር አለባት
@user-uo5fz6ih3e
@user-uo5fz6ih3e 3 года назад
በእግዚአብሔር ስም ጨፈጨፉ🙆‍♀️
@nestilove4267
@nestilove4267 3 года назад
ቅመምዬ እኳን ደና መጣሽ
@solihabesha722
@solihabesha722 3 года назад
ከሴት ጋ ሲያወራ ይዘሽው ለምንድነው ብለሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትይ አትጨቃጨቂ ይሉሻል በራሳቸው ጥፋት ነው ክብረ ቢስ እኔ ግን በጣም ግልፅ ነኝ በተለይ ሴክስ ስፈልግ ምንድነው ችግሩ እሱ ትልቅ ቂጥ ነው እኔ ትልቅ ቂጥ የለኝም ቂጥ ካየ አሮጊትም ብትሆን ይመኛታል በጣም ያስጠላኛል እንዲህ ሲሆን
@ios1517
@ios1517 3 года назад
አሳፋሪትውልድ የምፈልገውን ካልፈጽምክ ምኑንባሌሆንክ?? መጽሀፍቅዱስ አንብቡ ወሬኛ በያቸው። ውሽት3/4ቱን ሴት ይዘህ እየጀነጀንክ አናትህላይሲወጡብህ ከዚህመተህ ትሳደባለህ ድቅአርገች ስራህምንድነው ምጊንን ሴትእማ ማንይወዳታል እናንተ ደስየሚላችሁ ጨቅጫቃሴትነውቻሉት።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
ባህሪያቸው እንኳን ፍቅር ሊያሲይዝ ይቅርና ግደላት ግደላት የሚያስብል ነው እኔማ ካላቸው መንቻካና ሞዛዛነት የተነሣ ስሜቴ ሁሉ አንዳንዴ ይጠፋብኛል በዛ ላይ እንዴት ነው ሴት ቀጠሮ ኖሯት ወንድጋ ስትመጣ ንፅህናዋን ጠብቃ የማትመጣው ?
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 года назад
ልክ ነው
@abebezeleke714
@abebezeleke714 Год назад
Feker ene degemo ta yemetabeza set alewedem ameta. Eneteta. Eneweta. Eneqenata. Enalemeta. .
@tahirzinab8379
@tahirzinab8379 3 года назад
baewnat temachiteshinyal nurilign
@ethiolove8654
@ethiolove8654 3 года назад
በግሌ ከቃል በላይ ድርጌቱ ይገዛኛል ግን የሃበሻ ወንዶች sex እንደምትወዱት ያህል አልፍ አልፎ የፍቅር ቃላቶች መገለፀ ብትችሉ ምናለበት sex ዴቴል ማድረግና ጣፋጭ እንዴሆን ከፈለጋችሁ አክብሮትና ሁል ግዜም እንክብካቤ አድረግላት
@user-kv3ce7vv4i
@user-kv3ce7vv4i 10 месяцев назад
ከምታስጠላኝ ሴት የይና የሚቀላውጥ
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 3 года назад
Ba ewnat hulunm lik nachew menm altesasatom weyna setoch gen yeshalenal 🙉🙉🙉🙉😀😀
@user-sg8vs7tz9j
@user-sg8vs7tz9j 3 года назад
ፍቅር እናመሰግናለን ኝ ተመቸኝ
@user-ju2qh8cg5h
@user-ju2qh8cg5h 3 года назад
እናቱ ጨቅጫቃ ሴት ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደምታስጠላኝ። ደገምኩት ግን
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Далее
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 5 млн
ደግሞ ያልደወለልሽ ለዚህ ነው!
9:20