Тёмный

ወደፋኖ የሚጎርፉት መኮንኖች | የተንሰራፋው የእገታ ንግድ | አብይ ተገልግሎ የጣለው 07/08/24 

Reyot
Подписаться 261 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

#ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #DanielBekele #Fano #Oromia #Amhara #ShimelisAbdisa #Tigray #TewodrosAsfaw #TewodrosTsegaye #Reyot #ዜና #ኢትዮጵያ #አብይአህመድ #ትግራይ #አማራ #ኦሮሚያ #ፋኖ #ቴዎድሮስጸጋዬ ቴዎድሮስአስፋው ርዕዮት
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551

Развлечения

Опубликовано:

 

7 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 234   
@axumitatsbha9929
@axumitatsbha9929 11 дней назад
Tedros Asfaw ስለ ዳኒኤል በቀለ ያቀረብከውን አመክንዮ በእውነት በአደባባይ የተጨፈጨፉትን ህዝቦች ቁስል ላይ እንጨት እንደመስደድ ነው:: አንዳንዴ በሓሳብ ነፃነት ስም መሬት ላይ ያለውን ጉዳት ጋር ሲታይ ሲሜታዊ ያደርጋል። ጥንቃቄ ቢደረግ! ከማክበር ጋር
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 11 дней назад
እንዴ ቴዲ እስፋው ምን ነካህ ወንድሜ ይህ ሰውዬ ከመሪው ያልተናነሰ ወንጀለኛ ነው እኔ በጣም አዝኜ አዝኜ የረሳሁት ድርጅት ነበር ታሪክ ሳይሰራ በልቶ የተነሳ ነው 🙏🏽
@sadorberi1532
@sadorberi1532 11 дней назад
ቲዎድሮስ ፀጋዬ እንዳለው ነው እነዳንኤል በቀለ ሥራቸውን ሠርተው ቢሆን ኖሮ የኢትዮጵያውያን መከራ እዚህ ደረጃ አይደርስም ነበር ብዬ አምናለሁ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ገዳዩን አብይ አህመድ አሊ ተጠቅሞበታል ባይ ነኝ ::
@user-zi2rg6wb6e
@user-zi2rg6wb6e 11 дней назад
ቴዲ አስፋው ተመለስ የንፁሃን ቁስል አትጉዳ ያለፈውን ህዝባዊ ወገንተኝነትህ ይወስድብሃል::ቴዲ ፀጋየ ግን የሚገርም የሰው ልክ መሆንህ ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ::
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 11 дней назад
በትግራይ እየተፈፀመ ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ዋና ተዋናይ ስለሆነ ያጋለጠው ነገር የለም:: በአማራ ክልል ጦርነት ሲጀመር ግን ለማጋለጥ ሞኩሮዋል ! ያም መርጦ አልቃሽ ስለሆነ ነው::
@girmaylemlem9051
@girmaylemlem9051 11 дней назад
ቴድሮስ አስፋው ዳንኤል በቀለን ወንጀል ለመሸፈን የሞከረው ነገር አልገባኝም
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 11 дней назад
ቴዲ አስፋው ዳንኤል በቀለን የአብይ አህመድ አገልጋይ አልነበረም ብሎ አረፈው??? ቴዲ አስፋው what a lightweight!!!!
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 11 дней назад
I agree with Teddy Tsehsye fully 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 11 дней назад
ሰውየው አብሮአል ማይ ካድራን እንደአብነት እንውሰድ።
@peaceforall7959
@peaceforall7959 11 дней назад
ዛሬ ቴድሮስ አስፍው በጆነሳይዱ ዳንኤል በቀለ ላይ የስጠው አስተያየት አስደንጋጭ እና አሳፍሪ ነው።ይሄን ሚድያ የማይመጥን እና ለስብአዊነት እና ለእውነት ቆሚያለው ከሚል ጆርናሊስት የማይጠበቅ እና መሬት ላይ ያለውን እውነት የከዳ ሆኖ አግኝቼዋለው። ቴዎድሮስ አስፍው እረፍት ውስድ። ቴዎድሮስ ፅጋዬ ግን ለስብአዊነት እና ለእውነት መቆምህን ቀጥልበት ትልቅ ክብርም ይገባሀል
@sadorberi1532
@sadorberi1532 11 дней назад
ብርቱካን ሚደቅሣ በራሷ ፈቃድም ትልቀቅ እስከአሁን ለደረሰው ከብልፅግና ጐን በመቆሟ ለወንጀለኞች የጀርባ አጥንት በመሆን ሥትሠራ እንደነበር የምናውቀው ነው ለዲሞክራሲ የሚታገሉ ፓርቲዎችን ስታስወግድና ስታንገላታ እንደነበር የምናውቀው ነው ለኢትዮጵያ እዚህ መድረስ ዋነኛ ተዋናይ እንደነበረች መረሳት የለበትም የገዳዩ ቀኝእጅ እንደነበረችም ጭምርለብልጽግና እዚህ መድረስ ዋነኛው ድርሻ ያበረከተች የብልጽግና ባለውለታ ስትሆን ለኢትዮጵያ (ለአዲስአበባ)ጠላት በመሆን ስትሠራ እንደነበር መርሣት ከመከራ ያልወጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚረሳ አይደለም ይህቺን ባንዳ እራስ ወዳድ ለዛሬው መከራ ተጠያቂ መሆኗን ልንነግራት ይገባል
@etheth5034
@etheth5034 11 дней назад
የ2 ዳንኤሎች ክፋትና ጭካኔ መመሳሰሉ ይገርማል😊
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 11 дней назад
🤚 አገዛዙ ተጠያቂ እንዳይሆን ከመጥቀም በላይ ሌላ ምን ጥቅም አለ❗️❗️❗️⁉️
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 11 дней назад
He gave his support to Abiy in so many ways. Especially on Tigray he was deliberately ignoring, minimizing, and more, I couldn't understand how young Teddy missed the point.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LL-ob9co
@LL-ob9co 11 дней назад
yes tady reyot true
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 11 дней назад
ቴድሮስ ፀጋይ የሂሊና ፅናትህ ታላቅ ነው። ብፁእ ሰው ነህ።
@patbe3033
@patbe3033 11 дней назад
ቴዲ አስፋው ዳንኤል ዶር አብይን አልጠቀመም ስትል ደጋፊ ሀሳብ አላቀረብክም:: ??
@TewodrosBaye1
@TewodrosBaye1 10 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@sadorberi1532
@sadorberi1532 11 дней назад
ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!
@abduahmad4167
@abduahmad4167 11 дней назад
I’m with Tedros Tesfaye on Daniel Bekele’s stand on Tigray genocide and on Ethiopian human rights violations
@peaceforall7959
@peaceforall7959 11 дней назад
ቴዲ አስፍው በዚህ ክህደትህ የምትቀጥል ከሆነ ለዚህ ሚድያ አትመጥንም ይሄ ሚድያ ለእውነት ለፍትህ ለስብአዊነት የቆመ ስለሆነ በንፁሀን ደም ላይ ድብብቆሽ መጫወት አያስፈልግም። እኛ እዚህ ምንመጣው መሬት ላይ ያለውን እውነት ለመስማት ነው እንጂ ክህደት መስማት የምንፈልግ ቢሆን ኢሳት ሚድያ እንሄድ ነበር።
@alulaalula9344
@alulaalula9344 11 дней назад
ዋና ተጠያቂማ ዳኒኤል በቀለ ነዉ ብዙ ወንጀሎች ተሸፍነዉ እንዲቀሩ አድርግዋል
@sadorberi1532
@sadorberi1532 11 дней назад
ብርቱካን ሚደቅሣ :-ብርቱካን ሚደቅሣ በራሷ ፈቃድ ብትለቅም እንኳ አብራ የዘረፈችው ገንዘብ በቅቷት ይሆናል ለኢትዮጵያ እዚህ መድረስ ዋነኛ ተዋናይ እንደነበረች መረሳት የለበትም የገዳዩ ቀኝእጅ እንደነበረችም ጭምርለብልጽግና እዚህ መድረስ ዋነኛው ድርሻ ያበረከተች የብልጽግና ባለውለታ ስትሆን ለኢትዮጵያ (ለአዲስአበባ)ጠላት በመሆን ስትሠራ እንደነበር መርሣት ከመከራ ያልወጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚረሳ አይደለም ይህቺን ባንዳ እራስ ወዳድ ለዛሬው መከራ ተጠያቂ መሆኗን ልንነግራት ይገባል
@user-qd3on7ud3b
@user-qd3on7ud3b 11 дней назад
ፍትህለኢትዩጲያህዝብአላህያምጣልን
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 11 дней назад
ዛሬ ቴድሮስ አስፋው በግራ ጎኑ ነው የተነሳው። ሆኖም እምነቱ ነው። ሰው መሆኑን አንዘንጋ።
@akberethailu32
@akberethailu32 11 дней назад
#TeddyAsfaw respect. However, I disagree with your comments on Daniel Bekelle. He was a the silencer during the process.
@menwagawalemu1230
@menwagawalemu1230 11 дней назад
በልዩነታችሁ ተከባብራችሁ ስላረጋችሁት ውይይት እናመሰግናለን
@dagmawigele9108
@dagmawigele9108 11 дней назад
TT is right
@taybaMohammed-in4xv
@taybaMohammed-in4xv 11 дней назад
ጀግኖች ቴድወች
@kiroswalker7444
@kiroswalker7444 11 дней назад
On this occasion, I agree with TT about Bekele, he tried to play big game about Tigrai genocide.
@alemtsehayberhe2515
@alemtsehayberhe2515 11 дней назад
ሰላም ቴዲሾ ፀጋይ ዳንኤል በቀለ ተላላኪ ወንጀለኛ ነበር እንደ ማነኛውም የአማራ ሙሁራን እና ሊሂቃን የሚባሉት በትግራይ ህዝብ ጥላቻ የታወሩና የታመሙ ናቸው ይህ ቅልስልስ እያለ የሚያወራው ሰው የዳኒኤል በቀለ አድናቂና ደገፊ ስለሆነ አትድከም ቴድየ 💕አቢ አህመድ እየተጠቀመባቸው ሲጢላቸው ውስጣቸው ስለሚያር መውቀስ አይፈልጉም። ቴድሮስ ብትፈልግ ተሸከመው አድንቀው ጀግናህ ይሁንልህ የእናንተ ጀግና ገዳይ ጨፍጫፊ ደፋሪ ተላላኪ ስለሆኑ ሌካ ከየት ፈልገህ ታገኛለህ አቢ አህመድ ግን ተጠቅሞ አሽቀነጠረው ከዚህ በሀላ አይጠቅመኚም ብሎ ።
@bt5860
@bt5860 11 дней назад
ye amara lihik sitil endante ayinetu ye tigray lihik tig yederese ye amara tilacha yalebet newo. danielin ende and balesiltan wosdeh asteyayet mestet setchil keamaraga min agenagnehe???
@dk2403
@dk2403 11 дней назад
He could do better that what he did or able to report specifically human crimes before the war when Amhara was hunted in Beneishangul and oromiya, The war crimes was was hidden by his report.
@bethelhembaynesagne9696
@bethelhembaynesagne9696 11 дней назад
@@dk2403 Amara labiy yagezew endehager wetaderu betegray simeta mehonun atrsu bakachehu
@SeifuSemubetiela
@SeifuSemubetiela 11 дней назад
በትግራይ ቀድሞ ዳንኤል ያጋለጠው አንድም የለም በፍፁም አይገኝም እንደምንም ከተገኘም በልኩ እንዳይዘገብ አኮላሽቶ የማቅረብ ሂደትን የተከተለ ነው
@user-gi4gv9mv7d
@user-gi4gv9mv7d 10 дней назад
ቴዲ ርእዬት እውነት ነህ ዳንኤል በቀለ የመንግስት አገልጋይ ነበር ከዚ በላይ እንዴት ያገልግል
@GfdDfff-is2tr
@GfdDfff-is2tr 11 дней назад
ዳኒኤል ጆነሳይደር ነው።
@getuabebe
@getuabebe 11 дней назад
ቴዲ አሰፈው ምንነካው ተቃራኒ ሆኖ መታየት ይፈልጋል እንጂ ዳንኤል በቀለ ማለት አብይ አመህድ ማለት ነው
@saraahmed293
@saraahmed293 11 дней назад
ፋሽስቱ አብይ አህመድ በዘር ማጥፋት ወንጀል መጠየቁ የማይቀር ነው ምናልባት የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ
@TizitaMekete
@TizitaMekete 11 дней назад
አዪዪዪ ቴዲ አሰፋው you want to be fair on everything which is good but you don't need to deny the facts on the topic. Tedi T is right in this matter.
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 11 дней назад
ቴዲ! አንድ ሠብአዊ ድርጅት የሚመሠረተው የራሱን ህልውና ከሠብአዊነትና ከሠብአዊ መብት አስቀድሞ በማየት ከሆነ በርግጥ የተቋቋመበት አላማ አላማውንና ኢላማውን ያልተ ረዳ ወይም የሣተ ነው።
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 11 дней назад
ቴድሮስ አስፋው ወዴት ወዴት ነው አካሔድህ ዳንኤል በቀለ ባንተ አስተሳሰብ ጥሩ ሰው ነበር ማለት ነው እንዲህ ከሆነ ያስተዛዝባል.....
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 11 дней назад
እንደነ ገዱ አሽከር ነበርኩ ይላል።
@user-qd3on7ud3b
@user-qd3on7ud3b 11 дней назад
ሕዝባችንሰላምይፈልጋል
@kahsayalem5736
@kahsayalem5736 11 дней назад
ዳኒኤል በቀለ ከኣብዪ ኣንድ ነው
@azebeawete4680
@azebeawete4680 11 дней назад
በትግራይ በተፈፀመዉ ግፍ ላይ] እንዳዉም ኣጭበረበረ ኣዛባ እንጅ__ ምንም ያጋለጠዉ የለም::ምን ??እሰኪ ተናገር ::ኣትዋሽ ::በትግራይ ህዝብ ላይ ክህደት ነዉ የፈፀመዉ::ኣዎ የለም የሌለ ተቋም ነዉ::::እንዳይታወቅ እኮ ነዉ የተከላከለዉ::ከተባበሩት መንግስታት በጋራ ያወጡት እኮ የተዛባ በዳንኤል በቀለ የተጭበረበረ ወጤት ነበረ:::::መሬት ላይ የተፈፀመዉ እና ዳንኤል ያቃለለዉ ድርገት ኣንድ እንዳልሆነ ስለታመነበት ነዉ የተባበሩት መንግስታት ኣጣሪ ኮሚሽን የተቋቋመዉ::ይህ ኣጭበርባሪ ወንጀለኛ ከኣብይ ለይተን ኣናየዉም:: ::ተቋሙ ከከትግራይ ህዝብ እንደጎርፍ ከፈሰሰዉ ደም በልጦብሃል ማለት ነዉ :::ያሳዝናል:: :
@WedajeBirhane
@WedajeBirhane 11 дней назад
😊
@kiburgetachew8382
@kiburgetachew8382 11 дней назад
እንደ ክርክር አትዩት የሀሳብ ልዩነት ነው ሁለታችሁም ትክክል ናችሁ በርቱ ዜናም በርቺ 👏👏👏
@gebretesfamichael6363
@gebretesfamichael6363 11 дней назад
እውነት ማመን አቅቶኛል የምለውም ጠፍቶኛል በቴዎድሮስ አስፋው አሁን እውነት የሚጎትት እየጎተተህ እንጅ በዛሬው በሁለት አንጋፋ ጋዜጦኞች እንዲሁም በምወዳችሁ ነገር ግን በዛሬው ክርክራችሁ ዶክተር ዳንኤልን ስትደግፍ በመስማቴእኔ በእጅጉ አዝኘ አለሁ አሁን በኢትዮጵያ አሉ ከሚባሉ ወለኞች አንደኛ ነው ቢባል አያንስበትበም ቴዲ አስፋው ግን ክዲትም እሰከመስጠት ደርስሃል በጣም ነው ሚያሳዝን የማይ ካድራ ፍጅት ስለ ደበቀ ነው አንተ ክረዲት የምትሰጠው ወይስ ማግንየቱ እየሳበህ ነው ለማንኛውም ብታስተካክልጥሩ ይመስለኛል
@yishroon5293
@yishroon5293 11 дней назад
ሊስተካከል አይችልም
@milliontareke6728
@milliontareke6728 11 дней назад
❤❤❤ nice one guys Thanks
@Mulu_alene
@Mulu_alene 11 дней назад
Daniel Bekelle was clearly protecting Abiy Ahmed during the war in Tigray. On the other hand Daniel was reporting some crimes in Amhara region.
@sadorberi1532
@sadorberi1532 11 дней назад
ያልተማረው ዶክተር አቶ አብይ አህመድ አሊ ሳይማር በያዘው ወረቀት የበታችነት ስሜት ስለሚሠማውም ጭምር ምሁር ጠልነቱንና ምሁርን የማጥፋት ሥራው ምስክር መሆኑን በተለያዩ ንግግሮቹና በቀጣይ ያሰበውን የሠማነው ነው
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 11 дней назад
ቴዲ አስፋው ዳንኤል በቀለ በማይካድራ በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ጭፍጨፋ በውሸት ሃላፊነቱን ተጠቅሞ ሪፖርት በማቅረብ የዘር ማጥፋት ወንጀል ከፈፀሙት የተባበረ እና የሸፈነ ስለሆነ እንዴት አብይን አልጠቀመም ትላለህ? ዳንኤል በቀለ መርጦ አልቃሽ ነው::
@realistikk64
@realistikk64 11 дней назад
እና ቴድሮስ ኣስፋው አቶ ዳኒኤል ኣለም ኣቀፍ ገለልተኛ ኣጣሪ እንዳይገባ በማረጋቸው ለሰለባዎቹ ጠቅመዋል እያልክ ነው? ይገርማል
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 11 дней назад
ከአዲስ አበባ ነኝ በርቱ።
@BM-lg2mt
@BM-lg2mt 11 дней назад
Tewodros Tsegaye is absolutely right on Daniel Bekele action under Ethiopian human right commission. But Tewodros Assefa is shame and shallow on his comment. TT ✅
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 11 дней назад
❤❤❤❤
@muluhagos4381
@muluhagos4381 11 дней назад
ተዲሮሲ አሲፋው ምን ማለትህ ነው በቅንነት ኢንቁም ዳንኤል በቀለ ዬሕዚቢ ጭፊጨፋ እዲበዛ አቢይ እዚህ እዲደሪሲ ያደረገ ነው ከአቢይ ይልቅ ዳንኤል በቀለ ዬገደላቸው መከራቸው በአለም አቀፊ እዳይታይ ያደረገ ሰው ነው እ በጆኖሳይዲ ዬምጠዬቅ ሰው ነው ለሕዚቢ ጠበቃ ሳይሆን ዬአቢይ አገዛዚ ዬምደግፊ እዚህ እዲደሪሲ ያደረገ ነው
@tgchannel918
@tgchannel918 11 дней назад
ሰላም ቴድሮሶች ስለ ዳኒኤል በቀለ ያደረጋችሁትን ውይይት በሚገባ ኣዳምጪ ኣለሁ በእውነቱ ዛሬ ቴድሮስ አስፋውየሰጠውን አስተያየት ስሰማ በጣም ደንግጨ ኣለሁ ሆኖም ግን ቴድሮስ ፀጋየ በሚገባ የመለስክለት ስለሆን ምንም የምጨምረው ነገር የለም ዳንኤል በቀል ግን ቴድሮስ አስፋው ሊሸፋፍንለት ብሞክርም ዳኒኤል የጆነሳይደሮች ተባባርሪ ጆነሳይደር ነው በቃ አራት ነጥብ ማቆለጳጰስ አያስፈልግም::ከቴድሮስ እስፋው ይህን መስምቴ ግን ልቤ ጎድቶታል::
@alemtsehayberhe2515
@alemtsehayberhe2515 11 дней назад
ወንድሜ ልብህ አይጎዳ እነዚህ ሰዎች አንድ ናቸው ልዩነታቸው ትሁት መስሎ መታየት የሚችሉና የማይችሉ ነው ይህ ቴድሮስ አስፋው ማስመሰል ይችልበታል።
@YHT-bg6wv
@YHT-bg6wv 11 дней назад
Teddy A I love you but today I am not understanding you why you are trying to defend Daniel Bekle Your reasoning is so out of touch
@sadorberi1532
@sadorberi1532 11 дней назад
ለኔ ቲዮድሮስ ርዕዮት ትክክል ነው :::
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 10 дней назад
ጄኖሳይድ ከፈጸሙት ሃይሎች የማይተናነስ ድርጊት ፈጽሞል የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ እንዳይደረግ ካደረጉት ሰዎች አንዱ ነው ስለ ዳንኤል በቀለ ብዙ መናገር ይቻላል
@user-wc3bc5ml2l
@user-wc3bc5ml2l 11 дней назад
teddy asfaw i agree with you although teddy t is also right
@genethagos-qy2sq
@genethagos-qy2sq 8 дней назад
Always great ,
@quralewtube9806
@quralewtube9806 11 дней назад
ድል ለነበልባሉ ፣ለትንታጉ ፋኖኖኖኖኖኖኖ
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 11 дней назад
የአስፋው ልጅ ወንዳወንድ Manly ድምፅህ ራሱ ፀጋ ነው
@Habeshawi26
@Habeshawi26 11 дней назад
እገታዎቹ በብዛት እሚካሄዱት በአብይ አህመድ ውስጥ ባሉ ትዕዛዝ በሚሰጣቼው ቡድን ነው Thank you both
@ruthzewduzewdu6909
@ruthzewduzewdu6909 11 дней назад
civilized discussion
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 11 дней назад
After knowing who Abiy is, it becomes clear that those who made him grab power, contrary to his nature and ability, are to blame.
@chobelaw1344
@chobelaw1344 11 дней назад
I completely agree with Tewodros Tsegaye.
@sadorberi1532
@sadorberi1532 11 дней назад
ወታደሩ ፖሊሱ ይህን ሰው በላ በየተራ እየበላችሁ ምንድነው የምትጠብቁት !!! አንድ ሆናችሁ ከሕዝብ ጐን ቁሙ ብሎም በአንድነት እንነሣ በየተራ አንሙት ወገኖቼ ይህን ወረበላ እስካላሶወገድን የተራ ጉዳይ ነው ...ይህን ገዳይ ዘረኛና ዘራፊ ቡድን በአንድነት እንቃወም!!!በቃ በቃ!!!!
@Tsegaye-cj1cu
@Tsegaye-cj1cu 11 дней назад
Daniel bekel was abiy ahmed's enabler.
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 10 дней назад
Tedy, you always make the right point. The Fanos have a lot of work to do in political and diplomatic front
@YaredKaribu
@YaredKaribu 10 дней назад
Daniel bakela malet wane ganosader sawe naw bro
@wondayteferi1763
@wondayteferi1763 11 дней назад
አንድ ፔጅ ላይ አለመሆናቸውን በኔጌቲቭ የምትወስዱ ሰዎች እረፉ !!This is the real journalism
@dont464
@dont464 10 дней назад
ወዳጆቼ በዳንኤል በቀለ ቦታ ሌሎች ሚኒስትሮች ቢሆኑ ምንይፈጠር ነበር ብላችሁ አስቡት እስኪ ስተት ሰርቷል ? አወ ወስንነት ይኖራል ። ነገርግን ኢትኢዮጵያ ውስጥ ያውም ሁሌ ሙገሳ ከሚፈልገው ሰውየ ኢትዮጵያን እየመራ ባለበት ወቅት ጭራሽ እንዲነገር ካለመፈለጉ የተነሳ ደንኤል በቀለ በዘመኑ የፈፀማቸው ተግባራት የሚያበረታቱ እና ለወደፊቱም ጡሩ እርሾ ጥሎ ያለፈ ሰው እንደሆነ ይሰማኛል። መኮነን ብቻ እንደግዴታችን ማየት አለብን ብየ አላምንም።
@abrehamkebede7556
@abrehamkebede7556 11 дней назад
ገለልተኛ አካል ላጣራ ካለ ምን ችግር አለው?????
@user-er7kp4kp8b
@user-er7kp4kp8b 11 дней назад
Tedi asfaw zare be Daniel bekele yesetew asteyat germongal asaznongalm
@fanoayele3189
@fanoayele3189 11 дней назад
History will be the judge of mr.daniels roll in perspective to the times and the roll played by his replacement
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 11 дней назад
2 tedawoch brabo hule mesmamat adelm
@ethiopia-first1
@ethiopia-first1 10 дней назад
ቴወድሮስ ፀጋይ ጭልጥ ብሎ ህውሃት ነፃ እያለ ነው::
@r-hgman3651
@r-hgman3651 11 дней назад
Daniel Bekele,’s job is to expose wrong doings of the government against citizens. But he had done almost nothing to protect them when all kinds of atrocities were committed against them by the regime for years. In most case department department remain quiet before, during and after genocide was committed in Tigray by the regime in collaboration with other countries. Actually it is guilty of cooperation with regime.
@assafa35
@assafa35 11 дней назад
💯💯💯
@TizitaMekete
@TizitaMekete 11 дней назад
We missed you Tedi ❤❤❤
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 10 дней назад
ቴዲ አስፋው ልክ ብለሀል አቴ ዳንኤል መንግስት አካል ቤሁንም ስራውን በሜገባ ስረቱል መንግስት ቤሮውን እየስበረ አላስራ ባይለው ብዙ ይስራ ነበር።
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi 11 дней назад
ቴድሮስ አስፋው እሄ ጎበዝ እሄ ሰወየ እሱ እሚፈልገውን እንድታወራ ነው ሚፈልገው
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 11 дней назад
ተወድሮስ በሚያሳየው የቂምና የበቀል መሆኑን ያሳያል::
@birukfekadu
@birukfekadu 8 дней назад
ብዙ ጊዜ ቴዲ አስፋው እዳለው በጣም አስቸጋሪ በነበረው የጦርነት ሴናሪዬ የጣለውን ትንሽ ጠጠር ማሰብ አስፈላጊ ነው።
@user-vz2bm4nq5y
@user-vz2bm4nq5y 11 дней назад
ለውጭ አልጋ ለቤተ ቀጋ
@r-hgman3651
@r-hgman3651 11 дней назад
Daniel Bekele,’s job is to expose wrong doings of the government against citizens. But he had done almost nothing to protect them when all kinds of atrocities were committed against them by the regime for years. In most cases his department remain quiet before, during and after genocide was committed in Tigray by the regime in collaboration with other countries. Actually it is guilty of cooperation with regime. Yes, when the regime declared that it isn’t up to it to secure the safety of the people and when it totally failed to ensure law and order Daniel B was more of a collaborator and supportive of wars and insecurity. He never deserved that position.
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 11 дней назад
በዚህ ምድር ላይ የሚታደግህ ሕግም ሆነ መንግሥት ስለሌለ አይንህን ማቁለጭለጭ አቁምና አጋች የሆነውን ሥርአት አፍርስ!!! እገታ ማለት እንደ እንሥሣ በመቆጠርህ የሚደርስብህ በዳዮችህ ያዘጋጁልህ ቀመር ነውና እየታገትክ አንገትህ ላይ ቢላዋ ከሚያርፍ በተለይ ወጣቱና ተማሪው ያለውን ሥርአት ቀይረህ እገታቸውንም ቢላቸውንም አስወግድ።
@User15809
@User15809 11 дней назад
ቴድሮስ አስፋው የዳንኤል በቀለ ጠበቃ ሆነህ መቅረብህ ያሳፍራል:: የጄኖሳደሩ አስቻይ ተቋም መደገፍ ራሱ መውረድ ነው አትዝቀጥ አለም የሚያውቀው ችግር ያለበት ተቋም ስለሆነ::
@danielhailu9367
@danielhailu9367 11 дней назад
Tedy I have a very good respect to you,at this point I am sorry to substantially differ from your view. I don’t also agree with reason you would give credit to Daniel Bekele.Because Daniel served the sole purpose of of Abiy and did not make fair analysis on all the genocidal actions on Tigray,Amhara and oromos. I remember you and quay you for the action of Abiy in Tigray as a genocid. Daniel Blindly denied this. Your point in here is not heared sorry
@arayakiros4678
@arayakiros4678 11 дней назад
About Daniel Bekele the debate between Z two Tewodros's was bulshit., It's time to ask very important and emergency questions to ask them, እምታወሩትን ነገር ማስረጃ ጣሉበት, ቴዎድሮስ አስፋው think about that." እምታወራውን ነገር እወቅ " ሞትን ያቃለለ, ሙታን ላይ ቺግኙ እተክላለሁ ያለ እብድ መሃል ሆነህ... መአከላዊነትን እንዳትሰብከን, " STOP IT. right now. I Mean it.... ማውራት ካለባቺሁ ብዙ ነገር አለ, አታዝጉን. አምስት ዓመት አብይ አህመድን ያገለገለ ሰውን አምትታቺሁ አታሺፉበን....... We mean it.!!!!!!!
@fidleytube
@fidleytube 10 дней назад
ቴዴሮስ አስፍው ምን ነካህ እና ምነ ሊያድርገን እስከ ምናልቅ ነው እንዴ 😢
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 11 дней назад
I saw Abiy playing football. I can't help asking does he know there are RULES for playing football?
@WendesenNguse-h5o
@WendesenNguse-h5o 11 дней назад
ምን ትገምታለክ ሆንዋል
@user-fs3tv7nn1s
@user-fs3tv7nn1s 9 дней назад
ቴድሮስ አሰፋ ዳኔል በቀለን ለመከላከል ያደረገው ክርክር እና ርቀት ይገርማል😮😮
@Alex-de0913
@Alex-de0913 10 дней назад
አሪፍ ነው ምንም ይሁን ምን እንዲ ስርአትን በጠበቀ መንገድ የሚደረግ መነጋገር ጥሩ ነው እንደ መንጋ ሆ ብሎ መንጋጋት ከዚ virus የፀዳ ነው!
@milliongebre5488
@milliongebre5488 10 дней назад
የሃሳብ ልዩነታቹ ጥሩ ነው::አንድ አይነት ሃሳብ ለማስተላለፍማ አንድ ሰው በቂ ነው!በኔ እይታ ዳንኤል በቀለ የትግራይ ጀኖሳይድ ላይ ተቋሙን የተጠቅመ ዋና አስፈፃሚ ነበር... ምን አልባት በኢህአዴግ ግዜ ታስሮ ስለነበር በዛ ቂም ይዞ ዕድል ሲያገኝ ህወሓትን እና የትግራይ ሕዝብን ተበቅሏል... አማራ ክልል ዉስጥ ባለው ሰብዐዊ ጥስቶች ላይ ግን የተሻለ ረፖርት አዉጥቷል....
@temesgenendeshaw8375
@temesgenendeshaw8375 10 дней назад
በኢህአዴግ ጊዜ የነበረውን የኢሰመኩ ሀላፊ ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር 100% የኢህአዴግ ፍሬ ነኝ እያለ በህዝብ ላይ ሲሳለቅ የነበረ ሰው አንድ ቀን ተችታችሁት አታውቁም። እንደ ትግሬ ፍፁም አግላይና ዘረኛ በጭራሽ የለም።
@birukmob8181
@birukmob8181 11 дней назад
ሌላኛው አብይ አህመድ ነህ ቴዲ ባለመነጽሩ ለካ አምባገነንነትን በስልጣን ይዞ ስለበለጠህ ነው እንዲህ የምትንገበገበው ይሄ ክርክር በደንብ ማንነትህን ያሳያል
@woleali755
@woleali755 11 дней назад
ቴዲ ርዕዮት አላወክም ቴዲ አስፋው መሀይም ነው
@Ethiozena2
@Ethiozena2 11 дней назад
አንተ የፈለከውን እንዲያወራ ነው የፈለከው ፋራ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 10 дней назад
MN NEW TEDYE YESEWN YE WEAGNEWN ALEM YAWEQEUN DANIEAL TBQNA QOMKLET ??????
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 11 дней назад
ቴዲ የናንተ ችግር አውቆ መጥመም ካልሆነ የአዕምሮ መረዳት አቅም ማነስ ነው።
@selamawitgirmay7711
@selamawitgirmay7711 11 дней назад
በተቋም ውስጥ እንደ ዜጋ ገለልተኛ ሆነን በመርህ እንጂ በግለሰብ የማንመራ ከሁሉም ብሄር የተውጣጣን ሰብአዊነትን መሰረት አድርገን የምንሰራ ባለሙያዎች ያሉብት ተቋም ከመሆኑም በላይ የስራዎቹ ውጤቶችንም ሀላፊነት የምንወስድ በመሆኑና ለሁሉም አካላት ሚዲያን ጨምሮ ተደራሽ የሆንን ባለሙያዎች የነበርንና ያለንም ስለሆነ ሙያዊ ምዘና ያለው ዘገባ ለመስራት ፍላጎት ካላችሁ መረጃ በቅርበት ለመሰብሰብ ብትሞክሩ::
@gebremedhinyohannes6402
@gebremedhinyohannes6402 11 дней назад
Tewodros Asfaw please for God sake ,you are loosing the point and you are adding salt in to the wound of the Tigray people ትልቁ፡ዳቦ፡ሊጥ፡ሆነ። ካንተ፡አይጠበቅም ዳንኤል፡አስፉው፡የትግራይ፡ህዝብ፡ጠላትና፡በጥላቻ፡የተሞላ፡ሰው፡ነው
Далее
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
Просмотров 31 млн
His reaction 😳 (via @kaitlyn.b0506/TT) #shorts
00:10
Riyot: Interview with Dr. Fikre Tolossa
54:39
Просмотров 129 тыс.
Продал не тот порошок... #shorts
1:00