Тёмный

"ወደ ትወና የገባሁት በድንገት ነው" የ90ዎቹ ፈርጥ ተዋናይት ማርታ ጌታቸው /በቅዳሜን ከሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 310 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

8 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 398   
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 года назад
እናንተ የዊግ እና የጥፍር ሱሰኛ ንፍጣም አርቲስቶች ትምህርት ተማሩ በብራችሁ:: አያችሁዋት አይደል ማርታን!!! Respect and love for this classy woman!
@nanimeba9802
@nanimeba9802 2 года назад
ስድቡን ምን አመጣው እነሱም ደስ ያላቸውን ያድርጉ ክብር የገባቸዋል
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 года назад
@@nanimeba9802 ገደል ይግብ!!! ለነገሩ አገሩ በሙሉ ዘቅጡዋል:: አገር በተማረ እና በሰለጠነ በበለፀገ አይምሮ ነው የሚያድገው:: ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ኮልኮሌ ብልጭልጭ አገር አጠፋ::
@ritaseniora3182
@ritaseniora3182 Год назад
የልደትዬ ልጅ ጎበዝ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Год назад
በጣም ደስ ያለኝ ነገር ጥሩ ኑሮ ትኖራለች የድሮ አርቲስቶች በብዛት ዝቅተኛ ኑሮ ነው ምኖሩት በጣም ያሳዝናል እንዳሁኑ ብልጦች አልነበሩም
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
ጎበዝ አርቲስት ነበረች ይገርማል በጣም ተለውጣለች ውበቷ አሁንም እንዳለ ነው 😍 ዮኒ ፍቅር እኮ ነህ ስወድህ 👈
@helenemso32
@helenemso32 2 месяца назад
ብርቱካን ዴዝዴሞና ላይ ያለችውን ቆንጆ ሴትን ኣቅርብልን ዮኒ።
@bettyshiferaw722
@bettyshiferaw722 2 года назад
የቀዝቃዛ ወላፈን ተዋናይዋን ፈልግልን please 🙏
@slmti5827
@slmti5827 Год назад
Indeed!
@trytobebest1859
@trytobebest1859 Год назад
Awo please
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 Год назад
እሷ እኮ ገዳም ገብታ መነኮሰች!!
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Год назад
She is so beautiful and organic no makeup no artificial hair ohh my God amazing natural I love so nature wow she so beautiful!!!!
@robamarli6570
@robamarli6570 2 года назад
ዮኒ አንደኛ ነህ big respect you’re humble
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 года назад
Please bring us Dawit Melesse❤️❤️❤️ on one of your programs he is a truly loved yet hidden away from our eyes Super-Star 🤗🤗🤗
@habtamuyehuala3236
@habtamuyehuala3236 2 года назад
Indeed he really is! I would love to see him too. How lovely and unique are his music's!!!
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 года назад
Yes!! 👏🏽👏🏽
@hagosyemane1830
@hagosyemane1830 2 года назад
Redi sorry He is married to my ex
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 года назад
thank u betam lk new
@etsube1092
@etsube1092 Год назад
Yessss!
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
እንዴ የ90ናወቹ የአይናችን ምግብ ዋው ዋው የእኔ እናት እንዴት እንደምወድሽ በጣም ተቀይረሻል እድሜ ከጤና ተመኛውልሽ
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 2 года назад
ማርታዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ምርጥ ተዋናይ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ። መልክሽ እንዳለ ነው ቆንጅዬ ሴት ልጅ ስትወልድ የሰውነቷ እንደሚቀየር አንቺም ያነው ያጋጠመሽ
@amanuel7643
@amanuel7643 2 года назад
ዩኒ ምርጥ ሰው ሰው አክባሪ ግልፅ ፍቅር ሁሉ ነገርህ ሀሴት ነው ከአንተ ብዙ ሰው መማር አለበት ማርቲ ይመችሽ
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 2 года назад
እኔም በጣም አድናቂው ነኝ ሁሉን አሞልቶ የተሰጠው ሰው ነው ቃል ያጥረኛኝ ስለሱ ለመናገር
@none509
@none509 2 года назад
ማርታ ተቀየረች ትልቅ ሰው መሰለች ግን ይሁን ስላየሁት ደስ ብሎኛል 🙏አብስ ምርጥ television program in Ethiopea 👍
@rahelnigusie3741
@rahelnigusie3741 2 года назад
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንዴት እወድሽ እንደነበር አትጥፊብን❤❤
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 года назад
ወይ በጣም ነዉ የምወዳት እዉነት የኔ ውብ 😍😍😍😍😍
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 2 года назад
Pliz ሜሮን ተሾመን አቅርቡልን🙏
@add.bihone3838
@add.bihone3838 2 года назад
በጣም ተቀየረች በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነበረች
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 2 года назад
Thank you very much Yonas (EBS) for bringing back to media this artist after a long time. I remember the good old days during which I used to watch the movies in which she took part. Indeed it was unforgettable moment 🙏
@mimieska2802
@mimieska2802 2 года назад
የሚመቻትን እየኖረች ነው አሁንም ቆንጆ መቀባባቱ ጠፍቶት አይደለም አንዳንዶች የሚሰጡኝ አስተያየት ስለሚያናድደኝ ስሜቱን አውቀዋለሁ እነሱ በፈለጉት ሳይሆን እኔ በምፈልገው ስለምኖር እሷም በፈለገችው እየኖረች ነው እንኳንም አየሁሽ ❤️❤️❤️ከቻልሽ ተመለሽ ወደ አርቱ ትችያለሽ ዮዎኒ ምርጡ ፒሲንካ ነው የምትለው ?👏👏👏👏
@nigistteweldemedhin6991
@nigistteweldemedhin6991 Год назад
ድሮም ታምሪ ነበር ዛሬ ደግሞ በጣም ቆንጆ ሆነሻል በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!!
@milanabood5582
@milanabood5582 Год назад
በዛላይ እርጋታሽ በጣም ስወድልሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@samrisam5860
@samrisam5860 2 года назад
ዮኒይ የሰው ልክ አቤት ስወድ😍🙏
@honeyethio4218
@honeyethio4218 Год назад
This message is for Lula.this is how you interview people you need to learn more. Yonie your the best you can do anything youare very talented journalists!!
@yohansetsegaye7651
@yohansetsegaye7651 2 года назад
እህቴ 38 አትመስይም relax አድርጊ::ያለ ዕድሜሽ አርጅተሻል::እኔም እንዳንቺ ያለ ዕድሜዬ አርጅቻለሁ በብዙ ነገር ስለምጨነቅ::
@zenagech447
@zenagech447 2 года назад
@@KingAbiyAhmedAli atbaltm enan dagmo betaygn 45 naw yememaslaw
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 2 года назад
እንዴ 38 ቀልድ ነው እንዴ
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 2 года назад
@@KingAbiyAhmedAli የኔ እህት እኔ እድሜዬ 25 ነው ሰው ግን የሚገምተኝ 35 አመት ነው ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን አለ
@fasikadesalegn2970
@fasikadesalegn2970 2 года назад
አረ እኔም እሷን እያየሁ ከራሴ ጋር ነበር ማመሣስላት
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 месяца назад
38 የማርታ ዕድሜ ነው ? ስላልሰማኋት ነው ?
@samriii16_i45
@samriii16_i45 Год назад
ማርቲዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።እናመሰግናለን ዬናስ
@Abawtes
@Abawtes 2 года назад
she was a great artist.we miss her so much!
@tegestgebeyehu7554
@tegestgebeyehu7554 2 года назад
ወይኔ የምወዳት ልጅ በጣም ተቀይራለች ሌላ ሰዉ ነዉ የምትመስለዉ
@aberameberatu3297
@aberameberatu3297 Год назад
waw wonderful artist ,we proud you Confident
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 2 года назад
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።
@meazaamare44
@meazaamare44 2 года назад
በጣም ያምርብክል ዮንዬ
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 2 месяца назад
How is it that I am seeing this just now !Wooow!What a beautiful soul !Thank you for sharing your journey with the world Lemen!Such a mesmerizing person !So proud of how you turned your situation around and become the jewel you are !And thank you Helen for an amazing interview !❤❤❤
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 года назад
I now remember this gorgeous actress! God bless
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Год назад
በጣም ውብ አርቲስት እኮ ነች ግን በጣም ተለወጣች ጠፍታ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኑሪልን 😍😍😍
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 года назад
እሰይ እንኳን አየንሽ ደስ ብሎናል ስላየንሽ እህታችን ጎበዟ ተዋናይት😍😍😍
@selamtube-2157
@selamtube-2157 2 года назад
She was an Icon on Meto Haya (120) Programme
@eldikassu6790
@eldikassu6790 2 года назад
የምወዳት ሰናይት የአሁንዋ እድለዊት በጣም ተቀየርሽብኝ ❤❤
@mahederayalew581
@mahederayalew581 Год назад
እግዚአብሔር ይባረክሺ አይዛሺ እህቴ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 2 года назад
አህለን ወሳህለን አላለም ዮኒየ የኔ ምርጥ ስወድህኮ❤❤❤
@selamwolde2945
@selamwolde2945 Год назад
ተባረኪ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Год назад
ዝናሽ ሰማያዊ ፈረስ ላይ የሰራችው ትቅርብ ነው የምትሉ
@tube9874
@tube9874 2 года назад
እነ ዝናሽ ጌታቸውን (ሰማያዊ ፈረስ) ብሌን ጌታቸው ፣ አልማዝ ልመንህ (የልመንህ ታደሰ ልጅ) የመሳሰሉትን የጠፉ የዘጠናዎቹ ፈርጦችንም በነካ እጅህ ፈልገህ አቅርብልን ዮኒ
@emuyadesya
@emuyadesya 2 года назад
ዝናሽ ጀርመን ነዉ የምትኖረዉ ብሌን ፈረንሳይ አልሚን አላቅም
@MohamedHasan-mb3hi
@MohamedHasan-mb3hi Год назад
Thank you yonas
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 года назад
በስማም በጣም አርቲስት የት ጠፍታ ነው እያልኩ አስባታለሁ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 года назад
ኢትዮጵያ ህዝብ የሚገርመው ልጅ ሆኖ እንዲኖር ነው የምትሉት በጣም ጥሩ ላይ ናት አለቸው እንደ ማንም ዱቄት ብትቀባ ልዩ ትመሰለን ነበር ግን ሰለ እውነት በጣም ነው ያለሽው እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ድሮም አሁንም ቆንጆ ነሽ እድሜ ይስጥሽ የኔ ውድ
@desstadessta
@desstadessta 2 года назад
በጣም ብዙ የረሳነዉ ሰዉ አለ ማለት ነዉ። የኔ ቆንጆ በጣም ነበር የምወድሽ
@firehiwotbirhanu6812
@firehiwotbirhanu6812 2 года назад
ይገርማል መስታወት መስላኝ
@getachewkebede2615
@getachewkebede2615 Год назад
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ።
@fofofofo3157
@fofofofo3157 Год назад
የኔ ቆንጆ የ90ድምቀታችን እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው ዮኒዬ በዛውም ብሌንን የመዝሙር ዮሀንስን ሚስት ብታቀርብልን 🙏🙏🙏
@winnerlove1923
@winnerlove1923 Год назад
የኔ ምርጥ ተዋናይ በጣም ነው የምወድሽ ሰላየውሽ ደስ ብሎኛል አዘጋጆችም ይመቻቹ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ 🥰🥰
@menbereberi8608
@menbereberi8608 2 года назад
ወይ ጉድ ሰው እንዲህ ይቀየራል ? በርግጥ የምቾት ይመስላል ወይም ደግሞ ያኛውን ፊልሙ ላይ የማውቃትን ልጅ ከዚሁሉ ዓመት በኋላ ማየት ፈልጌ ይሆን ? የኔን መቀየር ማን ይነግረኛል ? ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፤ በቅብብል ድራማ ከሰሩት ውስጥ 2 ምርጥ ተዋናይ አልፈዋል ነብሷቸው በሰላም ትረፍ ።
@farhiwotassefa1951
@farhiwotassefa1951 Год назад
ዋዉ በጣም እወድሻለዉ አረ ወደ ፊልሙ ተመለሽልን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@zaraslozaraslo6253
@zaraslozaraslo6253 2 года назад
አህለን ወሳህለን መርሀባ አለ ዮኒዋ❤❤
@meazabelachew3436
@meazabelachew3436 Год назад
ሙሉግለም እንዳለችና ናት አንቺ ለእርጅና ፈጠንሽ ዋናው ነገር ጤና ስላየንሽ ደስ ብሎናል
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 года назад
Omg 😳 unbelievable! She looks older but with class and beauty.
@alem502
@alem502 2 года назад
ደስየምይ"ደርባባ"ዮኒዬ"ስላሳየህን"ኑሪልን😘❤❤🙏
@helutube9275
@helutube9275 2 года назад
የኔ ዉብ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@kukihabshawit7221
@kukihabshawit7221 2 года назад
ዮኒዬ ስወደው❤️❤️❤️
@fikirkasaye2148
@fikirkasaye2148 Год назад
Baxam yameadshe lej .yat xafache eyalku naber yoni laxyaqeye malse saxanye.yoni tanks.
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 года назад
ዮኒ መልካም ስው ተባረክ እኔ ሌላ ሰው መስላኝ ነበር
@seblecookingshow6813
@seblecookingshow6813 3 месяца назад
ወይኔ ማርትዬ ጉድ ቲ ሲ ዩ ከረጅም ጊዜ በኃላ ትዝ ይልሻል መቅረዝ አማተር ውስጥ ጥቁር አሞራን አብረን ሰርተናል ወይኔ የኔቆንጆ በጣም ደስ ብሎኛል
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 года назад
ውይይይይይይ በጣም ነው የምውድት ማርቲየ ኣሁንም ውብ ነሽ💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕🥰🥰🥰💕💕💕🥰🥰💕💕🙌🙌
@samisabrin6591
@samisabrin6591 Год назад
I LOVE THIS GUY
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
ውበታ ዛሬም ድረስ እንደ አዲስ ነው የኔ ቆንጆ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@tomhabtamu138
@tomhabtamu138 2 года назад
Waw konjo yemwdate aretset betame tekyreche waw love u
@helleneshete9317
@helleneshete9317 Год назад
የምወድሽ አርቲስት ማርታ እንኳን አየሀሽ ደስ ብሉኛል፡፡
@tigstwalfa6928
@tigstwalfa6928 Год назад
ዮኒዬ አሪፍ ጠያቂ ነህ በጣም የምወዳትን አርቲስት ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ።የት ጠፋች እያልኩ አስባት ነበር ።የዛሬዋ እድላዊት በጣም እወድሻለሀ ከፊልም ኢንደስትሪ ባትወጪ ደስ ይለኛል አቅሙ አለሽ ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
@romiydawit
@romiydawit 2 месяца назад
ሲገርም ያለ ዕድሜሽ ነው ያረጀሽው የኔ እናት ❤❤
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 2 месяца назад
አላረጀችም ስላልተቀባባችና human hair ስላላደረገች ነው
@yilmakidane110
@yilmakidane110 2 года назад
ፍቅሩ ውስጥሽ ስላለ ቀጥይበት። ድሮም ቆንጆ ነች፤ ዛሬም እንደዚያው።
@etsube1092
@etsube1092 Год назад
BRING YAYNE ABEBA!!!! 💕💕💕
@humanisthemmeteq5232
@humanisthemmeteq5232 Год назад
Yes
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 2 года назад
አሁን አንድ ግቢ ነን ለልጆቿ ምርጥ እናት ናት
@neju748
@neju748 Год назад
ባሏ የለም?
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 2 года назад
Masha alha tilq sew honech🙏
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 Год назад
የሰፈሬ ሰው ነሽ ለካ ስወድሽ ❤❤
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 Год назад
ዮኒየ የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g 2 года назад
በስመአብ!!!! በጣም ተለውጣለች🤔🤔 እውነት እሷን ሳይ እራሴን በመስተዋት ማየት ጀመርኩኝ
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 Год назад
Enem endezaw
@remlahussain3430
@remlahussain3430 2 года назад
ኡይ ስወድሽ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 года назад
Wow lemen tefachi selnber Betam neber mewdat 😍😍
@sebleashenafi6657
@sebleashenafi6657 2 года назад
በየት ናቸው ፕሮግራም ፍፁም ፀጋዬን አቅርብልን የዳናዋ ቤቲ.....
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 года назад
she lives in America
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 2 года назад
በጣም ነበር የምወዳት ገን ተቀየረችብኝ እሷ ነች አይደለችም ብዬ ነው የከፈትኩት
@mamilove5383
@mamilove5383 Год назад
ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ስወዳት የት ጠፍታ ነው እያልኩኝ ነበር
@selinaygmenkem236
@selinaygmenkem236 Год назад
መኖር ደጉ ዛሬን ያላዩ አሉና ስላየንሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@merry_hani
@merry_hani 2 года назад
Waw gena bezu teseriyalesh
@salemtilahun859
@salemtilahun859 2 года назад
በጣም ተለወጠች
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 года назад
ማርቲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@Sosoahmohammed8486
@Sosoahmohammed8486 2 года назад
ያይኔአበባም ጠፍታለች እሳንም አቅርቡልን
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
ደስ ትላለች:: በሳል ሴት ናት:: አርቲስቶች መጥፋት የለባቸውም:: ሀና ዮሀንስ ጎጂዬ ከጠፋችበት መመለስ አለባት:: ታለንትድ የሆኑ አርቲስቶች እልም ብለው ሲጠፉ ሙያው ይበላሻል:: ይህችም ሴት ሙያውን በደንብ የምትወድና የምታከብር ሰው ናት:: ኧረ ተዉ አትጥፉ! 💚💛❤️
@felegnegash4633
@felegnegash4633 2 года назад
Bezew tetefa esuses
@hellaseyum2746
@hellaseyum2746 2 года назад
She is so beautiful 😍
@user-th3tq1dl8h
@user-th3tq1dl8h 2 месяца назад
Martha Getachew (singer), that exceptional vocalist, where is she today? Asham asham, Arada ,,,, ext.
@user-pf5rk9ir3m
@user-pf5rk9ir3m 2 года назад
ሰላም ነው
@diborab7820
@diborab7820 2 года назад
በየትናቸዉ ፕሮግራማቹ እኔንም እንዳትረሱኝ 😂😂 ጠፋዉ እኮ መቼም እረስታቹኛል 😂 ሚወደድ ፕሮግራም ሰዉ በሂወት እያለ መፈለግ የፈጣሪ ስራ ነዉ !!
@yeabseratube3527
@yeabseratube3527 2 года назад
Mareta betam tlweshal lrasesh gez sechi sporet seri wede ayzosh
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 2 года назад
በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ደርባባ ጥፍት አልሽ ከኋላሽ የመጡ ሰማይ ነክተው ምን ነካሽ ብቃትሽ ፊቴ ላይ ነው ሶሻል ሚዲያ ተጠቀሚ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽንስ ለምን ተላጨሽ ነገሮችን በሆድሽ አትያዢ አውሬ ገናበ38 አመትሽ ተቀየርሽ ሽበቱ ምናምን የመጣው የደበቅሽን ነገር አለ አውሬው ይቀልሻል ፈታ በይ በዚ ዘመን እንኳን በሆድሽ ይዘሽ አውርተንም አርጅተናል የኔ ቆንጆ ካሁን በኋላ አትጥፊ አደራ ፈታ በይ ገና ብዙ የደስታ ቀናት አመታት ያኖርሻል መድሀኒአለም ሚዲያ ላይ ቶሎ ቶሎ እንዳልኩሽ ነው በቃ ወሬ እንዳላበዛ ቻው እወድሻለሁ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@ezezewaschalew5570
@ezezewaschalew5570 2 месяца назад
እረ ቅብብል ላይ እዴት እደምታሳዝኝኝ በጣም ክብር የሚገባሽ ሴት ❤❤❤
@musedagne2625
@musedagne2625 2 месяца назад
Yene konjo ahunim demgibatwa alkenesem golmasa bitmeslimmm❤❤❤
@martadeble4865
@martadeble4865 Год назад
mareya betame dis belonal sellayeweshe yena konjo❤yemewodeshe gwda❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
በዚህ አጋጣሚ ዝናሸ ጌታቸው ብትታወስ ? አርቲስት ነበረች
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 2 года назад
U right she is my fun too.
@bellanat3707
@bellanat3707 2 года назад
Zinash getachew europe new metnorew ethio yelechm
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 года назад
ከሃገር ወጣ እያሉ ወይ በቪዲዮ ኮንፈረንስ መጠየቅ ካልጀመሩ የት ያገኟታል?🤔 እሷኮ ጀርመን ነው የምትኖረው። 😊😊
@senaittube502
@senaittube502 2 года назад
90ዎቹ ወርቅ ዘመን
@zeritutube
@zeritutube 2 месяца назад
ይገርማል ልጅ እኮናት በሁለት ሽ መሰለኝ ❤የኔ ዉድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 месяца назад
ድራማው አይመችም ቀንና ሰዓት ተቀጣጥረው እንግዳ አምጥቸልሻለሁ ስትባል ማን ነው አለች ? ተዘጋጅታ እየጠበቀችው እኮ ነው።
@abeldreams7206
@abeldreams7206 2 года назад
My childhood 🥰 crush
@asmarech591
@asmarech591 2 года назад
በጣም ተቀየራለች ወይ ጉድ በሰማም ሰላየነሸ ደሰ ብሎኛል
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk 2 месяца назад
ዉፍረት ቀንሽ ዉዴ በተረፈ ጤናውን ተመኘሁልሽ
@zahar447
@zahar447 3 месяца назад
ሳያት,ተገረምኩ,ሀገሬን,የኡሚን,ቲቪ,አስታወሰችኝ❤❤❤❤❤
Далее
30 June 2024
10:36
Просмотров 204
Идеальный день ребёнка😂
0:11
Просмотров 2,5 млн