Тёмный
No video :(

ወደ እግዚአብሔር መጥታችሁ ገና ብዙ ታያላችሁ። 

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@atalaayalew4353
@atalaayalew4353 3 года назад
የታመሙትን ሁሉ እግዚአብሔር አብ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በምህረት እጁ ይዳብስልን። አሜን
@eth234
@eth234 3 года назад
መምህር ጠዋት ሳላዳምጥህ ወደስራ አልሔድም ከስራስገባም ማታ አንተን ነዉ መጀመሪያ ማዳምጠዉ ህይወቴን ያረጋጋዋል ቃሉ ጌታ ኢየሱስ እድሜህን ያርዝምልኝ ከጤና ጋር እመብርሀን ትጠብቅልኝ
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እኔም ከተወለድኩ ጀምሬ አይምሮየ ልቤም የተዘጋ ነበረ ካወቅሁ ሠባት ወር ይሆነኛን ሁኖም ግን አንዳች መጥፎ ነገር ገጥሞኝ አይውቅም የግዛብሄር ጥበቃው ገኔጋር እሡ ባወቀ ቁሜ አለሁ አይምሮ እንደተያዘ ያወቅሁት ተከፍቶ ሁለት ወሬ አውርቸ ነው ልቤም እንደዛ አሁንም እንደዛው ነኝ በደመነፍሥ ነው ያለሁት ማዳኑ ይገለጥልኝ አሜን
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 3 года назад
ከልቡ እምነትና ተስፋውን አሳልፎ ለእርሱ የሰጠ አያፍርም! ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 3 года назад
Amen Amen Amen
@godsbabies
@godsbabies 3 года назад
❣️🙏🏿አሜን🙏🏿❣️
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 года назад
ተባረክ ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏾🕊
@godsbabies
@godsbabies 3 года назад
ሁሉንም ይማርልን 🙏🏿 ያድንልን 🙏🏿 በኢየሱስ ደም ይሸፍንልን ❣️🙏🏿 በኢዩሱስ ስም ኡሜን🙏🏿❣️🙏🏿
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 года назад
Amen.Amen.Amen Kale.hiwet.yasemalen
@godsbabies
@godsbabies 3 года назад
@@user-ts9nc5fv5f አሜን❣️🙏🏿❣️
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 года назад
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 ለተጨነቁት ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው🙏🤲 እግዛብሔር ሆይ ብዙ መልካም ሰዎችን እየነጠቀን ያለውን COVIDን ከምድረ ገፅ አጥፋልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏 የሰማነውን በልባችን አሳድርብን አሜን🙏
@z_amen87
@z_amen87 10 дней назад
ቃለሕይወት ያሠማልን ቀሲስ በትክክል እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች የመፅፍ ቅዱስ እውቀት እጥረት አለብን የልቤን ሀሳብ ነው የተናገሩት ኮሜንት ላይ በጣም ያሳፍራል የምንፅፈው ፈጣሪ እንድናነብ ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤
@masaret6014
@masaret6014 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 3 года назад
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 года назад
የታመሙትን ሁሉ ቸሩ መድሀንያለም በምህረቱ ይጎብኛቸው 👏🙏👏አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን👏🙏👏
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya Месяц назад
Amen
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 Год назад
አሜንአሜን አሜን እርሱ ምን ተሥኑት ሁሉን ይችላል እግዛብሔር መልካም ነው ለፈጠረው ፍቅር ነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔🤔
@user-np9si7dd8o
@user-np9si7dd8o 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሠማልን እዉነት ነው እርሱን ታምኖ ያፈረ የለም ስሙ ለዘላለም ይመስገን ይክበር መምሕር ዘመኖ ይባረክ
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የታመሙትን የተጨነቁትንም የተቸገሩትንም የድንግል ምርያም ልጅ ይደርስላችሁ 🙏🙏🙏♥♥♥
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰመልን Kesis Ashenafi Blessing ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን። ለተጨነቁ እግዚአብሔር ያሰብ ፡ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk 3 года назад
#ተመስገን #እግዚአብሔር የታመሙትን በጥርነት ውስጥ ወሃ ምግብ ላጡ ወገኞቼ እግዚአብሔር ይደርስላቸው ክብር ምስጋና ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን አባታችን ባስተማሩን ትምህርት እኔ ራሴ እየገረመኝ ነው እግዚአብሔር እከተለዋሎ ባርያው ነኝ ለዚ ስለ አደረሰኝ እሱ ተከትየ እየሰማሁ እየለመንኩ እየፀለይኩ እየሰገድኩ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ አለባታችን ቃላት የለኝም በአለም ያለ ሁሉ ከፍ ያለ ለእርሶ እመኛሎ ተመስገን
@hanafkr3940
@hanafkr3940 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን በእድሜ በፀጋ ያነሩልን🙏🙏🙏
@masaret6014
@masaret6014 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን የታመሙትንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው
@abelhidase1226
@abelhidase1226 Месяц назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@atalaayalew4353
@atalaayalew4353 3 года назад
አሜን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀርቤ እንድቀምሰው ፈቃዱ እንዲሆን። ፀልዮልኝ።
@saraabraham5553
@saraabraham5553 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንወ እግዚአብሔር ይባርክ::
@kasuamara6794
@kasuamara6794 3 года назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
አሜን ክብር ይብዛለት ክርስቶስ ይባርክህ
@surafel.t949
@surafel.t949 3 года назад
አሜን በጣም ደስ ይላል : ይሄ ቻናል ስንት ሰው እንቀየረ እንደሆኖ አታቁም :እድሜና ጤና ይስጥልን
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv 3 года назад
Amen amen 🙏 Egziabeher yemesgen Semu Beruck yehun kebru yesfa yessemanewen be libonachen yetsafelen Tebarekelen kessis enamessegenehalen
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 3 года назад
ኢግዛብሃር ይመስገን ስላም ላንተ መንፈሳዊ ውንኣችን ኢነንም ብረጽልት ኣዲቡምና ለመመሲከር ያብቅስኝ
@saragezahg9181
@saragezahg9181 3 года назад
Ameen Ameen Ameen sel hulu neger Egezabehar ye mesgne . Egezabehar ayena lebonechene ye bereralen Kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln Ameen 🙏🙏🙏
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 Месяц назад
AMEN 🙏
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 года назад
Amen kale hiwote yasmalen memehrachin ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben 🤲
@aaaass2462
@aaaass2462 3 года назад
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-vj8qb7vl9i
@user-vj8qb7vl9i 3 года назад
Amen Amen Amen
@yordanoskassa9853
@yordanoskassa9853 3 года назад
አሜን በፀሎት አስብኝ ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልህ
@WebalemAyene
@WebalemAyene Месяц назад
Amen !!
@ethiopiavalvo8400
@ethiopiavalvo8400 2 года назад
Amen,amen kalehiwot yasemalen!
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 года назад
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 года назад
አሜን አሜን አሜኔ እግዚህአብሄር ይባርክህ መምህሬ 🙏🙏🙏
@abac3684
@abac3684 3 года назад
🙏amen Amlake enen new yetenagerkew Amlake yene mannet new Ebakh erdagn geta eyesus crstos 🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@meazabogale6472
@meazabogale6472 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Kale hiywot yasmalen Amen 🙏💖
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 3 года назад
አሜን አሜን አሜን! ስሙ ይባረክ ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ!
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 3 года назад
አሜን🙏 የታመሙትን እግዛብሔር ይማርልን ሁሉንም የሀሳበችሁን ይሙላላችሁ
@bethm2251
@bethm2251 3 года назад
Amen Medhanyalem yimesgen
@salemsalem1367
@salemsalem1367 3 года назад
አሜን አሜን አሜንቃል ሂወት ያሰማልን
@sebleamare2916
@sebleamare2916 Месяц назад
Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይባርኮት እንዴት እንደምወዶት ውይ እግዚአብሔር ይውደዶት 🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@yonatanabrhamtemtme8227
@yonatanabrhamtemtme8227 3 года назад
Amen kale hiwot yasemalen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 3 года назад
Amen Amen Amen belbachin yasdrew
@Shalomgebriel19
@Shalomgebriel19 Месяц назад
Amen kale hiwote yasemalen
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 3 года назад
Amen kale hywet yasemaln
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 3 года назад
አሜን(፫)
@manarkalba3866
@manarkalba3866 3 года назад
Ameen ameen ameen kalehiwot yasemalin abatachin
@berhanhailu594
@berhanhailu594 3 года назад
Egzabeher yebarkot enamecgnalan 🙏🙏🙏
@muler9493
@muler9493 3 года назад
መምህሬ እኔም በጣም የሚወዳት የልጄ እናት በራሴ ጥፋት እያጣሆት ነዉ ባካቹ ፆሎት ኣድርጉልኝ ።በስደት ላይ ሆኜ እስዎም ስደት ላይ ናት ይቅርታየ መቀበል ኣልቻለችምና የይቅርታ ልብ እንዲሰጣት ፆሉይሉኝ
@genetgebre1255
@genetgebre1255 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lydia7654
@lydia7654 3 года назад
እውነት ነዉ እየሱስ ክርስቶስን ያመነ አያፍርም ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 года назад
አሜንንንን😢
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 3 года назад
Egziabihir lbonachin ykfetln yesemanew belbonachin yanrow tebarek edmihn yarzmew
@user-zs2ix8sr4b
@user-zs2ix8sr4b 3 года назад
ከናዝሬት መልካም ሰው አይወጣም እያሉ ፊሊፖስ ናትናኤል ይከራከራሉ አድርጎታል እና ውሀውን ወይን ዛሬም ለውጦኛል ወስዶታል ልቤን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
ቅልልፕሂወት ያሠማልብ💛❤💚💕💕💕🇲🇱🇲🇱🇲🇱🌷🌷🌷
@Geni2105
@Geni2105 3 года назад
Kale hiwet yasemaln
@TG19948
@TG19948 3 года назад
Girim new mitilegne MEMEHIR enen eyayeh iko new metawera mimesilegne Tebarek.
@miligebremikael3398
@miligebremikael3398 3 года назад
Egziabher ymesgen
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 года назад
Kahle hywt yasemalhn 🙏❤
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 3 года назад
Abye lenm bexelot yasbugn ergman zar chele aynetalat endalegn huno ysemagnal ye emebrhaney xelot Ena mlja kene gar endihon xelot yadrgulgn beterefe ye ezgabiher em yetemesegene yhun AMEN AMEN AMEN
@hanialem8068
@hanialem8068 3 года назад
Amennnn
@hiruthailemariam8927
@hiruthailemariam8927 3 года назад
God bless you and your family
@abebechdubre2940
@abebechdubre2940 3 года назад
🙏🙏🙏🙏
@abayuae7932
@abayuae7932 3 года назад
👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰💒💒
@startafrica.
@startafrica. 3 года назад
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን 🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ እጅግ በጣም ያስፈልገዋልና🧡🧡 ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል,,,.,.;;
@saraabdo279
@saraabdo279 3 года назад
እግዛቤሔርየማርልንፈጣሪምንምአይሳነዉምእናአባታቸንቃለሂወትያሰማልን
@kalereta1504
@kalereta1504 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-fi6ew4iy6t
@user-fi6ew4iy6t 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidisth.dukamo6638
@kidisth.dukamo6638 Год назад
Amen
@Mazasnsksa
@Mazasnsksa 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
Аруси Точики ❤️❤️❤️
00:13
Просмотров 92 тыс.