Тёмный

ወደ ካናዳ የመጓዝ ህልሜ እንዴት ተሳካልኝ ? 

kidi Ethiopia
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog
One Stop Visa Solutions Travel Agent
+251 96 669 8535

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 436   
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
One Stop Visa Solutions Travel Agent +251 96 669 8535
@haileabaraya564
@haileabaraya564 3 года назад
Thank you kidiye love you selmetargilen kena tebeber
@fetifekir18
@fetifekir18 3 года назад
Kidye ya eganiswu kuter naw
@bizunehdegela7579
@bizunehdegela7579 3 года назад
@@haileabaraya564 jjj
@binizewdu64
@binizewdu64 3 года назад
Kidiye bekaa anchin amnshalw I want to start the process
@deenalislam5002
@deenalislam5002 3 года назад
Chfuhjiihhbvhg6uhbbvcr53qepon
@mestawotlemma1184
@mestawotlemma1184 3 года назад
ጎበዝ በርቺ በጣም ጥሩ ነገር እየስራሽ ነው ብዙ ስዎች ያንቺን ትንታኔ የሚረድ ይመስለኛል.የሚበረታታ ነው።SO Proud.
@GezahegnBachore
@GezahegnBachore 2 месяца назад
ኪዲ በጠም አሪፍ መረጃዎችን እያከፈልሽልን ስለሆነ በጠም እናመሰግናለን
@hayathayat1565
@hayathayat1565 6 месяцев назад
ውድ እህቴ በጣም አመሰግንሻለው ለምትሰጭን መረጃዎች ❤❤❤❤❤❤❤
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
ሰላም ኪዲዬ ተከፈተ እንዴ ፕሮሰሱ በጣም በዛ ዋና እንኳን በሰላም ገባ ብዙ ትምህርት ወሰድን ወደፊት እንደምታቀረቢ ተሰፍ አለን👍
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 3 года назад
ብራቮ ልክ እንዲህ አስተማሪ ነገር ሲቀርብ የበለጠ እንከተልሻለን
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Год назад
እረ ምን አይገባንም ፈትፍተሽ እኮ ነው ያጎረሽን ተባረኪልኝ በጣም የምወዳት ትልቅ ደረጃ ደርሳ ማየት የምፈልጋት የስደት ምርጥ ጓደኛ አለችኝ ግብፅ ነው ያወኳት ለ6 ዓመት ሰርታ ወደ አገር ከገባች 6 ዓመት አልፏታል ይሄን ሁሉ ዓመት በስራ እና በትምህር ነው ያሳለፈችው የኔ ውድ ጓደኛ በጣም ሰቃይ ተማሪ ናት ግብፅ የመጣችውም በድንገት በተገኘ እድል ነበር አሁን ላይ ተመርቃ ስራ አታለች እግዚአብሔር ቢረዳት እና የዚህ እድል ተጠቃሚ ብትሆን ውይ ደስታይ ወደር የለውም እናም ኪዲዬ ለዚህ ምርጥ መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@katimtube1629
@katimtube1629 3 года назад
ቃልሽን የማታጥፊ ልጅ Tnks kidi
@katimtube1629
@katimtube1629 3 года назад
ቃልሽን የማታጥፊ ልጅ Tnks kidi
@abdisaabdi947
@abdisaabdi947 2 года назад
የተወደድሽ! ተባረኪልን! ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏
@hiwel9209
@hiwel9209 3 года назад
ኪድዬ አንቺ ያቀረብሽው በጣም ጥሩ ነው በሚቀጥለው እዚ ከተደረሰ በኃላም ያለውን ጥረትና ድካምም አስቀምጪ ሁሉም ሲመጣ በአንዴ ስኬት የለምና ብዙዎች እዚ ይማረራሉ ብርዱም አየሩም ከባድ ነው ግን ቀድሞ እንደወታደር መዘጋጀትና እራስን አሳምኖ ከተመጣ በትእግስት ሁሉ ይቻላል ብር ከፍለው ሀገር ቤት ብዙ ነገር ትተው ልባቸው እዛ ካለው ይልቅ እዚ ያለው የሚበልጥ የሚመስላቸው ከመጡ በኃላ አላስፈላጊ ችግር ውስጥ እንዳይገቡም ብትተነትኚው መልካም ነው
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OTAuNwKr45o.html
@tibebesela
@tibebesela 3 года назад
Thanks kidu!!! Clear and informative 👌
@jhonmatisy1320
@jhonmatisy1320 2 года назад
እኛንም ለዚህ እድል ያብቃን እሽ መልካም ዕድልነው ያለህ።
@gezahegnkebede8842
@gezahegnkebede8842 3 года назад
ከግብፅ ካይሮ በስደተኛ በእስፖንሰር እንዴት እንደሚኬድ ቪዲዮ ስሪልን እና ፕሮግራምሽ ላይ ለስደተኛ የሚሆን ቪዲዮ አካችልን በተረፈ የምሰሪው ስራ አሪፍ ነው በርቺ
@mahirahmed8703
@mahirahmed8703 3 года назад
አሪፍ ሀሳብ ነው
@bamlakbk4007
@bamlakbk4007 3 года назад
Awe gzi leknh
@abdisaabdi947
@abdisaabdi947 2 года назад
የተወደድሽ ተባረኪልን! ሰላምሽ ይብዛ🙏
@mulualemkebede3818
@mulualemkebede3818 2 года назад
Great Work Kidi, Kind . . !
@amanihabesha4044
@amanihabesha4044 3 года назад
ይመችሽ ኪዲየ ከኢትዮጲያ እስከ ካናዳ በእግር ስንት ቀን ይፈጃል አጣሪልኝ
@etsubdinkzerihun9687
@etsubdinkzerihun9687 3 года назад
Mtsm bruh lol
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 года назад
እንዳትሞክረዉ
@adnanmohamin9628
@adnanmohamin9628 3 года назад
Abren enguazalen bro
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 3 года назад
👌
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 3 года назад
ተመችቶኛል ፈገግ አደረገኝ
@leykunleykun9597
@leykunleykun9597 3 года назад
ሰላም እንዴት ነሽ ኪዲ ሁሉ ሰላም ነው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ኪዲ አድራሻውን ብትሰጪኝ ደስ ይለኝ ነበር
@legessezewudie
@legessezewudie Год назад
kid she is appreciation all the effort b/c can change aprsone life hardwork.
@mahirahmed8703
@mahirahmed8703 3 года назад
Kidiye ያራዳ ልጅ እንደዚህ አስተማሪ ነገር ይዘሽልን ስትመጭ እንማርበታለን እናመሰግናለን 🙏
@dagnawwubetu6705
@dagnawwubetu6705 Год назад
kidi ብጣም እነውደሻለን ከውለጋ ተፈናቃይ ነብርን አና ውደ ካናዳ ለመምጣት unisf ይረዳን ነብረ ብታነጋግሪልን ይቅረታ ግን ዬዋሕነትሺን ሰላዬሑ ነው
@merhawiberhe2368
@merhawiberhe2368 3 года назад
Thanks my dear am eri guy am learning a lot from u am bsc nurse in adds.as soon came to wenpeg am refuge say something about that thanks more
@saedofee9014
@saedofee9014 2 года назад
አመሰግናለው ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ
@legessezewudie
@legessezewudie Год назад
Kid thank you very much b/c any time collcet to important information ❤❤❤❤
@hizkielhabtamu9806
@hizkielhabtamu9806 3 года назад
Appreciate all the effort but can change the life where ever you are just workhard, look for new opportunities, meet with new people and be a risk taker and above all belive in your self!
@btwo9984
@btwo9984 3 года назад
Yes brother thank you am here in Canada over 10 years work day & night no saving just surviving my friends in back home have a house and saving a better life.
@abdilibra5624
@abdilibra5624 2 года назад
Ere motivation telaw beken 1 eyebelan Canada aynefam tilaleh bro are you ok 😂😂
@scarypro6613
@scarypro6613 3 года назад
ተባረኪልኝ ተባረኪልኝ የኔ እናት
@maxlewismaxlewis2626
@maxlewismaxlewis2626 3 года назад
እናመሠግናለን ቆንጂት በርቺልን 😘😘
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 года назад
ሥላገያውሽ በጣም ደሥ ብሎያል በናአት አናግሪይ መምጣት እፈልጋለው
@andrewla75
@andrewla75 2 года назад
Proud of u honey Ur are positive thinker
@sisaykebede-sj6xg
@sisaykebede-sj6xg 3 месяца назад
Thanks kidiye. Merx sawu
@vernavassimengn663
@vernavassimengn663 3 года назад
Kidi በመጀመሪያ በእዝአብሐር ፍፁም ሰላምታ እንደት ነሽ ሰላም ላንች ይሁ ውድ ዎገነ ደስ የምልና ጥሩ ትምህርት እየሰጠሽን ስለሆነ በርች ተባረክ እድመና ጠና አሟአልቶ ይስጥሽ ምን እድል አግንቸ እድመ ልከን አመሰግንሽ ይሆን ???
@selamhaile8241
@selamhaile8241 3 года назад
እመቤቴ ማርያም መጨረሻውን ታሳምርልህ ውንድማችን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
አሜን🙏
@1921_Ethio_T
@1921_Ethio_T 3 года назад
You are doing a good job, but your information lacks the complete depth, to tell the whole story so some aspirants who want to come here will find easy, accessible information. I came here after applying for permanent residency by my self and I’m willing to share the whole process story soon. And you don’t need an agency to come here people, you can do it by yourself
@tamrimesfin5735
@tamrimesfin5735 3 года назад
well, I have had a scholarship/sponsorship from my home university to do my final paper in Canada for 4 months, but guess what, they rejected me. They are ridiculously unreasonable, they don't even give you an explanation for the rejection. Anyway, I would love to know their requirement.
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 3 года назад
Please be quick to share yours .thanks
@testingtheworldthroughyout3213
@testingtheworldthroughyout3213 3 года назад
Please let me know how u get PR
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
ለእኔ ጥሩ ኤጀንሲ ፈልግልኝ ኪዲዬ በተረፈ በረቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ🙏
@pecefulllove2326
@pecefulllove2326 3 года назад
እኔ የምኖረው ዱባይ ነው እንዴት ነው ወደ ካናዳ መሄድ የምችለው የትምህርት ደረጃዬ 10 ክፍል ነው
@hamadalameri4516
@hamadalameri4516 2 года назад
እኔስ ሰውየየ ሊወስደኝ ነበር ስላገሪቱ ሚነግረኝም ሆነ ሚቀበል ሰው ስለሌለ ወደ ኃላ አልሁ ከዱባይ
@ayenewsetegn4519
@ayenewsetegn4519 3 года назад
thanks your information
@inspirewithayu
@inspirewithayu 2 года назад
Tnx kid geta yibarksh
@bogalegoa1493
@bogalegoa1493 3 года назад
Ye sira agent mitawokiyuwu kale nigerin
@tiruworkhaile6379
@tiruworkhaile6379 Год назад
እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ከፍ ያለ ነገር ይስጥሽ፡፡ እንዳንቺ ያለ ቅን ሰዎችን ያብዛልን እኔ ዲግሪና የስራም ልምድ አለኝ እና በፊት በነገርሽን ኤጀንሲ መጀመር ፈልጌ ነበር፡፡ ኪዲ ምን ትመክሪኛለሽ
@worku284
@worku284 3 года назад
ደስ ይላል ግን ኑሮ በካናዳ ቢሆን አሪፍ ይመሥለኛል የሁሉንም የሚሥብ ይመሥለኛል
@selamhaile8241
@selamhaile8241 3 года назад
ለኔ ዱባይ ከካናዳ በላይ ነች
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 3 года назад
Serash ketemechesh zem balesh sere areb Hager teru new genzeb ale desta enquan yalew areb Hager new
@EyerusJerry
@EyerusJerry 3 года назад
Good job kidyee🌹🌹
@mahaderzeredawit4816
@mahaderzeredawit4816 3 года назад
ኪድዬ ሙልጭ ሙልጭልጭ ያለ ደሃስ ????hahaha ቴሌግራም ፣ፌስቡክ ገጽሽን እባክሽ
@jhonmatisy1320
@jhonmatisy1320 2 года назад
በእናትሽ እኛንምለዚህ ክብር ያብቃን kidi Ethiop እባክሽንም እኛንም ለዚህ ክብር እዲያበቃንተባበሪኝ እሽ።
@HabtamuBullo
@HabtamuBullo 5 месяцев назад
perfect barchi mert temert new
@yowrittingtube562
@yowrittingtube562 Год назад
ገለፃሽን በጣም ወድጄዋለሁ እህቴ
@መሠረትወለተሰንበት
በናትሽ አግዢኝ እስኪ ጋንዛብ ሰይሆን ትኪክላኛ ሰው አጣሁ የምሰጣኝ ሁሉ ማመን ከበደኝ
@oromay02
@oromay02 3 года назад
Love your program
@tomm9713
@tomm9713 3 года назад
Great experience sharing
@eyasuadane2729
@eyasuadane2729 Год назад
Salaminashii ina bagulibati sira mahedi yichalalii
@efrataanbese2816
@efrataanbese2816 3 года назад
Kidya konjo berechlegn esh yena wed
@abebeshimelis7322
@abebeshimelis7322 Год назад
Best nesh kidiye indet yisakalignal
@esubalewtesfa8243
@esubalewtesfa8243 2 года назад
Kidu Egzabhiar yestelen
@mansoursadik9004
@mansoursadik9004 3 года назад
ምነው ይቺ ካናዳ ከኔ በላይ ሰማይ አለች 🤔
@ytechson46
@ytechson46 3 года назад
Merx promotion new yeserashilachew...wow 1gna enem le 1 agent teserilegnalesh koy
@eyobabebe7571
@eyobabebe7571 3 года назад
ካናዳ በትምህርት የገባ በሙሉ asylum ይጠይቃል ይህንንም መናገር አለብሽ
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 3 года назад
,it is really difficult to get accepted but there are other solutions so just get to Canada
@dassalegntaddess7354
@dassalegntaddess7354 3 года назад
የድህነታችን ጥግ የሚያሳየን ካናዳ መሄድ ስኬት መሆኑ አይገርሚላችሁም
@tebi4384
@tebi4384 2 года назад
Betam
@ab-on1ev
@ab-on1ev 2 года назад
ayeh wendime americanina canadan yasadeguwat endegna be amba genen mengist tegefitew yetesededu nachew ….
@monuzenebe2753
@monuzenebe2753 Год назад
@@ab-on1ev wrong information
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 Год назад
አዎ አይካድም የደሀ ደሀ ነን
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 3 года назад
የፌስ ቡክ አድራሻሽን ፃፊልን ብዙዎች ፈልገነው በተመሳሳይ አካውንት ለማግኘት ተቸግረናል
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
kidi Ethiopia
@አቢሲኒያ-ጀ6ጘ
@አቢሲኒያ-ጀ6ጘ 3 года назад
በመጀመሪያ እናመሰግናለን የኤጀንሲውን አድራሻ እባክሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
Goggle it! one Stop Visa Solutions
@mequanintkegne9048
@mequanintkegne9048 3 года назад
ኑሪልን እናቴ
@samuelermias2
@samuelermias2 2 года назад
Thank you
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 3 года назад
Degmo እንዴት ነው ያማረብሽ 👏
@BNA2223BBBVDDD
@BNA2223BBBVDDD 2 года назад
ይሄን Agent ማነው ልትነግሪኝ ትችያለሽ?!
@ashenafigetachew4074
@ashenafigetachew4074 2 года назад
Plz can you show, how we can do this by ourself without agent. That is the best way if possible either for work or study.
@uaekfn2124
@uaekfn2124 Год назад
ኪድ መልካም ስው ❤❤
@goodthings7828
@goodthings7828 3 года назад
Nice information.
@etsubdinkzerihun9687
@etsubdinkzerihun9687 3 года назад
Kidi part 2. Serilin 🙇‍♂️ temariwoch canada kemetu behwala endet servive endemiyaregu minamn ?
@tarikumehdi
@tarikumehdi 3 года назад
ጥሩ ኤጀንሲ ፈልግልኝ ኪዲዬ
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 3 года назад
ካናዳ እና አውስትራሊያ በጣም ነው እምወዳቸው ከሁለት አንዳቸው ቢጠሩኝ ደስስስ ይለኛል
@eyeab7657
@eyeab7657 3 года назад
በቃ ጠራሁ ና 😜
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 3 года назад
@@eyeab7657 ሃሃሃ ኧረ በደንብ ጥራኝ ልል ነበር ሃሃሃሃ ችክ ነኝ እኮ ? ሃሃሃ
@selammamo4166
@selammamo4166 3 года назад
Yene kongo I think you have a lot experience so please come and teach us for our country to build and you can save the young generation to suffer another country to be migrant and die. Sea and desert.I know it's difficult but you can be a model ,Unity is strength May GOD BLESS YOU
@eyeab7657
@eyeab7657 3 года назад
@@kalkidanmdm767 በቃ ጠርቼሻለሁ እኔ ወደምኖርበት ጎጃም😅 አርሼ አበላሻለሁ
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 3 года назад
እውይይይ ይሻላል? እሽ ክበርልኝ እሱንስ ማን አየበት
@happydubala9285
@happydubala9285 2 года назад
Mamokar falga nabar bttkumign
@media6187
@media6187 3 года назад
ኪዲ @@ ሰላም ነሽ እንዴት ነሽ የዘወትር የኘሮግራምሽ ተከታታይ ነኝ ኘሮግራምሽ አስተማሪ ነው።በዚሁ ቀጥይ ከዚህ በፊት አጫውቼሽ ነበር ከዚያ በኃላ canada ሁለቴ ሞክሬ ኤጃንሲው process ማሳረጊያ ብር ይቀበልና 3 ወር ከዚያ በላይ ካቆየ በኃላ አልተሳካም ሌላ አገር ልሞክር ይሉሻል ።እኔ የምሞክረው በስራ ለመሞከር ፈልጌ ነበር ለምን ትምህርት ከጨረስኩ 4 ዓመት ሆኖኛል አስተማሪም ነበርኩ የተመረቁበት ዓመት ስለቆየ የትምህርቱ የሚሆን አልመሰለኝም።በስራ agency ጠይቂልኝ አድራሻውን in box አድርጊልኝ።አመሰግናለው
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
የስራ ቪዛ በኤጀንሲ የሚባል ነገር የለም ።
@fetifekir18
@fetifekir18 3 года назад
@@kidiethiopia ምን አየንት እጋንስ ናው የላው
@henockarega4205
@henockarega4205 3 года назад
በርታ በርታ 😁
@reactTv3776
@reactTv3776 3 года назад
If I have that much mony men esralew canada 😭😁
@godanisatube7135
@godanisatube7135 2 года назад
Tabark sister
@binizewdu64
@binizewdu64 3 года назад
Kidi mirt eko nesh I want to start the process
@abrabelbel.4505
@abrabelbel.4505 3 года назад
ኪዱዬ የመሔድ ፍላጎቴ እንዲሳካ ምንላድርግ? በኤጄንሲ በኩልም ከሆነ የትኛው ኤጄንሲ ነው ተአማኒው? ከእኔስ የሚጠበቀው ምንድነው?
@Ezreal318
@Ezreal318 2 года назад
Kidy thanks for your information i want to be their
@tophichussein3479
@tophichussein3479 2 года назад
Kidi thankyou...
@bethelhemamachu9695
@bethelhemamachu9695 2 года назад
እኔ የስራ ቪዛ እፈልጋለሁ የምኖረው ኢትዮጵያ ውሰጥ ነው የሁለተኛ አመት የአካውንቲንግ እና የፋይናንስ ተማሪ ነኝ እባክሽን እኔ የምፈልገው ካናዳ መኖር ብቻ ነው
@እውትያሸንፋልሀገሬ
ለወገን ደራሽ ወገነው ካናዳ ለመሄድ ካለኝ ፍቅር ዬተነሳ ካናዳ ዬሚል ፋዶ አይቼ አላልፍም በህልሜ ሁላ ካናዳነው ዬማስብ ካረብ አገርኑሮ ገላግሉኝ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 2 года назад
hi kidi thankyou for your helps
@tsegayeeyasu1138
@tsegayeeyasu1138 2 года назад
thank you Kidi
@marrylome9804
@marrylome9804 3 года назад
Kidiy selam le anche yehun! Sawoche le wesedegn falego naber men yefalegenel
@marrylome9804
@marrylome9804 3 года назад
Kidy sawoche iko hulunem process lekolegn jamare naber kenzen rejected honebegn..... Ahunem sawoche jamare eyelegn new... Esk min tamakeregnelesh..... Ke chaleshe ye what's up mobile number lakelegn please
@birhanugezahegn4419
@birhanugezahegn4419 2 года назад
yeha hulu genzabe benoraye noro lemene ke hager mewetate efelegalew ezehu aleserabeteme way
@KidjKik
@KidjKik Год назад
ከ10ጌዜ ሞክረ ፈረሙን አለሰተካከለ አልኝ ጥሮ ኢጀንሲውን እባክሸን ጠቁሚኝ
@Saraahmedy
@Saraahmedy 2 года назад
Selam konjoo
@tesfahunheramo8501
@tesfahunheramo8501 2 года назад
waw kidi betam tiru sra nw mesarew ...pls one question wede canada meguze betam felegalhugn erjegn
@Gony-h7x
@Gony-h7x 2 месяца назад
0:35 benatsh wudye edat new mehad yemichalew
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 3 года назад
ከአረብ ሀገርስ እንዴት ነው ወደ ሌላ ሀገር ትራዚት የሚደረገው እስኪ ካወቅሽ ሹክ በይኝ
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 3 года назад
የት ነሽ ሳውዲ ሪያድ ከሆንሽ አንድ እድል አለ ምን ይመስልሻል?
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 3 года назад
@@dawitgezahegne9343 ኳታር ነኝ
@elizabethdawood5579
@elizabethdawood5579 3 года назад
Hello it was a good idea but ☹️☹️☹️☹️its very expensive.
@yktekle
@yktekle Год назад
አስተማሪ ለሆነ መረጃሽ፣ ለቅንነትሽና ለመልካምነትሽ እግዚያብሄር ይስጥሽ እና እኔም የመምጣት ፍላጎቱ አለኝ ግን ያለኝ መረጃ ወይም ት/ት ብቻ ነው መምጣት እንዴት እችላለሁ??
@desurayamedia
@desurayamedia 3 года назад
kidi ቤተሰብ ሆኛለሁ እናት
@Gony-h7x
@Gony-h7x 2 месяца назад
Wudye edat new mehad yemichalew pls ngerign
@kidistigebremedhin8727
@kidistigebremedhin8727 3 года назад
በስመአብ ይሄ ሁሉ ጣጣ የሰው አገር በር ለማስከፈት አንቺ ብቻ ደውይልኝ ወይም ሰልክሽን ላኪልኝ እንዴት እንደማሰከፍተው አውቃለሁ
@btwo9984
@btwo9984 3 года назад
Don’t mislead your own brother & sisters if your really wanna your people be honest show them your paystubs or tax return vs your expenses
@emulove7665
@emulove7665 Год назад
ገነት ነው ለባርነት እኩነው100 አመት አይኖርም ሌቦቺ።
@fekaduhailu4343
@fekaduhailu4343 Год назад
Tnx
@solhp2414
@solhp2414 3 года назад
ደና ነሽ
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 2 года назад
Betam tezaza
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 года назад
ኪዲዬ ምርጧ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ ግድየለሽም ዊኒንፔግ ውስጥ የምትኖር ሚሥት ፈልጊልኝ ?
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
😃
@ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
@ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ Год назад
ምኞቴ ነበር ግን እንዴት ብዬ ዱባዪነኝ እና 10 ክፍል ነኝ እና ዪሳካልኝ ዪሆን ግን ግድ እንግሊዘኛ መቻል አለብን ለማንኛዉም ስላምሺ ዪብዛልን በርችልን እህቴ
Далее
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
ОВР Шоу:  Семейные понты  @ovrshow_tnt
07:21
🔥ጉድ ያሰኘኝ ዋጋ⁉️ #ikea
14:23
Просмотров 28 тыс.