Тёмный

ወደ ውዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጣን 

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Подписаться 228 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 535   
@heniandtsi
@heniandtsi 3 месяца назад
ሰላም ገብተናል ኢትዬጵያ ሀገራችን 💚💛❤️
@shawaye5579
@shawaye5579 3 месяца назад
❤❤❤
@Rahma-vu7zm
@Rahma-vu7zm 3 месяца назад
እንካን ሰላም ገባችሁ❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 месяца назад
እንኳን በስላም ገባችሁ ደግ ሁለተኛ ሀገራችንን አያችሁልን❤❤
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 3 месяца назад
❤❤❤
@bakaluwendye6750
@bakaluwendye6750 3 месяца назад
እንኳን በስላም ደረሳችሁ የኔ ዉዱች ተመስገን❤❤❤❤❤❤
@useYeshiiJimma
@useYeshiiJimma 3 месяца назад
ረዱን አምጣልን ናፍቃናለች የምትሉ😢
@MesiGalaso
@MesiGalaso 3 месяца назад
Awa bexam❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እምየ ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤ እኔም ከሳዉድ ወደ ኢትዮ የልቤ መሻት ተፈፅሞ ያብቃኝ እግዚአብሔር❤❤❤
@useYeshiiJimma
@useYeshiiJimma 3 месяца назад
@@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ አሜን🙏🙏🙏
@houdasaker2056
@houdasaker2056 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@hbeesan7426
@hbeesan7426 3 месяца назад
እሩዱ ትመጣልናለች ተንግዲህ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤እንኳን ሰላም ተመለሳችሁ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 3 месяца назад
😂❤
@fatumawase
@fatumawase 3 месяца назад
​@@zemenaybaye7457ደምሪኛ
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 3 месяца назад
ክብር ለኛ ለማዳም ቅመሞች በማዳም ኩሽና ለምንቃጠለው
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 3 месяца назад
ረዱን አንጣልኝ ተው እዮባ❤❤❤❤
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 3 месяца назад
የዚህ ቤተሰብና የጋሽየ ልጆች ለኔ ልዪ ናቸው ፍቅራቸው ደስ ሲል
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 3 месяца назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@YeEhr
@YeEhr 3 месяца назад
ሡለላህ ጨለይ ወሠለም
@امنهسلطان-ه4ط
@امنهسلطان-ه4ط 3 месяца назад
صلي الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤
@GantAbaralmu
@GantAbaralmu 3 месяца назад
ረዱዩ እንኳን ደስ አለሽ እዮባ መቶልሻል ነገ እንጠብቃቹዋለን ቴናፈቀሻል❤
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 3 месяца назад
ረዱን አምጣልን አለዚያ መኮመቴን ላቆም ነው እዮቤ ረተው ናፍቃናለቺ የምትሉ ቤተሰብ በዚያውም 200k አስገቧቸው🎉❤
@yasewchu
@yasewchu 3 месяца назад
እኔም😅😅
@መሬው
@መሬው 3 месяца назад
አረ እረዱ በጣም ተናፍቀሻል እስኪ ብቅ በይ" የእዮባ ቆንጆ" ።
@GantAbaralmu
@GantAbaralmu 3 месяца назад
@@መሬው አዎ😂😂😂
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 3 месяца назад
ሄንየ በጣም እናመሰግናለን እኛን የመዳም ቅመሞች ችግራችንን ስለተረዳህልን እና ስለተናገርክልን 😢
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 3 месяца назад
እናመሰግናለን ምክንያቱም በጣም ለኛ ከባድ ነው እኔ 11 አመት ነው ካገር የወታውኝ አንዴም ሀገሬ ገብቼ አላቅም ኩዌት ነው ያለውት 😭😭😭😭😭
@ZaibaZaiba-sk3rd
@ZaibaZaiba-sk3rd 3 месяца назад
እረዱን አምጣልን ናፍቃናለች እየብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 3 месяца назад
እንኳን በሰላም ተማለሰችሁ ሄንዬ እኛም እነከብረሌን ❤❤❤❤🎉🎉
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 3 месяца назад
የኔ ውድ ሀገር እደት እደናፈቅሽኝ💚💛❤ወላሂ አያችሁልን ሙቀት ሀሳብ ልፋት ብቸኝነት ናፍቆት እያወዛገበ ይዞናል የወር ደመውዝ ቀን ብቻ ነው የኛ ደስታ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 месяца назад
እኳን በስላም ገባችሁ 🇪🇹🇪🇹 እዮባ በል ረዱን አምጣልን ደግ ተረድታችሁልናል ያለንበትን ሁኔታ
@fafitube2448
@fafitube2448 3 месяца назад
እረ እዮባ ተዉ እረዱን አምጣልንን😂😂😂😂ያበዴ ስጦታ ይዘህ ረዱን አምጣ እረዱ ካልመጣች ሠቤን አነሳለሁ😂😂😂😂
@Missy-y2c
@Missy-y2c 3 месяца назад
ምደረ አሺበቃጭ
@ፀዲነኝየኬቢታናሽ
@ፀዲነኝየኬቢታናሽ 3 месяца назад
እዬባየ ረዱ በጣም ተናፍቀሻል እና እንኳን ብሰላም ገባቹሁ የኔ ምርጦች❤😊
@addismekonen7399
@addismekonen7399 3 месяца назад
አገራችን ላይ ስንት ድንቅ ቅዱስ ቦታ አለ መንፈስን የሚያድስ ሰላም ያለው ሰላም ትሁንልን ብሉ ዱባይን ለዱባይ ተውት
@GadiseEfa
@GadiseEfa 3 месяца назад
እውነት ነው ኢትዮጵያ የፍቅር ሀገር ናት ስላም ብዚት እባልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@fiftube.waliolo
@fiftube.waliolo 3 месяца назад
በሉ አያችሁልን ይከንን ስቃይ እሚርዳን አተናል ይከንን ሙቅት ይከንን የሰው ፊት እያየን ነው ያለነው ግን።አድም እሚርዳን የለን ይከው እኔ 13 አመቴ። ዝብየ መገዝገዝ መርርኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናም እህቴ በቦብ አደጋ ተመታብኝ አሁን ድህናነች ግን ዩቱብ እድሰራ እማግዝልኝ ሁሉንም እኔ እችላለሁ እደው አሁንስ መርርኝ እሚተባበርኝ ካለ ሀይበሉኝ አር እነቃልየ እህቴን ዩቱብ እድሰራ ብታግዙኝ በትህትና እጠይቃችሁ አለሁ😢😢😢
@gesese1381
@gesese1381 3 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር የረፍት እጀራ ይሥጥሽ
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt 3 месяца назад
Ayezoshe yene eht ebakachehu agizowat
@YoditAbere
@YoditAbere 3 месяца назад
አመሐ ስለድንቅ ቅንነት ፈጣሪ ይክበር ይመስገን ሰዎች ስለተደሰቱብህ እናመሰግናለን❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 3 месяца назад
እንኳን በሰላም ገባቹህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ለእምዬ ኢትዮጵያ😍😍💚💛❤
@ZainbZaind
@ZainbZaind 3 месяца назад
አልምዱሊላህ እንኳ በሰላም ገባቹ ሄኒ በጣም እናምስግናለን
@ረድኤት
@ረድኤት 3 месяца назад
እኛ በአረብ አገራት የምንኖረው የመዳም ቅመሞች ብርዱን ሙቀቱን የሰውን ፊቱ ገርፎን የምንኖረው አሁንስ ሰለቸይ የሰው አገር😓😓💛💚🙏💕
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k 3 месяца назад
ወይኔ ረሔል ደስ ስትል❤ ዝምተኛ በዛላይ ጨዋ ሁሌ ትቅረብልን ራሔል Please 🙏 ሁሉንም የዝህን ቤተሰብ ስወዳቸው😘😘 ረሔልን ግን ቶሎ ቶሎ አቅርቡልን ❤😍
@SeadsEndris
@SeadsEndris 3 месяца назад
የእውነት ኑሩልን የኛን ልፋትና የኛን መሰቃየት አይታችሁልናል ፈጣሪ ያክብራችሁ እንወዳችሁዋለን
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 месяца назад
እኳን በሰላም ጋበቹ 😢😢እስኪ እኛንም በዱሀቹ ሰቡን 😢ስዳት አለቅም ብሎናል በሰላም ነው ግን😢😊🎉❤😢
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 месяца назад
እንኳን ሰላም ገባቹ ረድዬ ፍልቅልቁዋ በጣም ናፍቃናለች ይዘህልን ና እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤
@FatimaA-hx2cv
@FatimaA-hx2cv 3 месяца назад
ቶሎ እረዱን አጣልን
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ እረዱን እረዱን እረዱን አምጣልን በጣም ተናፉቃለች
@dasutomso6651
@dasutomso6651 3 месяца назад
አሜንንን ሄን መጨረሻ ላይ የስተለልፈክ መልካም በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን በሰላም ገብት❤❤❤
@sjhxh6447
@sjhxh6447 Месяц назад
እናመሠግናለን ፍቅር የሆናቹ ቤተሠቦች እኔ ሥደትከወጠሁ ,አሥራ ሶስት 13 አመት አሥቆጠርኩኝ ግን አይሞላም ጤናዉም ያጣአለ ለመሥራት ሢፈልግ የማይችልአለ ጤናካለሁሉም አለ አልሀምዱሊላህ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ ውቢቷ ሽቅርቅሪቷ አይ እምዬ ኢትዮጵያ ገባችሁ ምን እንደናት ሀገር ሁም በሀገርነው የሚያምረው
@DgfGdgg-g8f
@DgfGdgg-g8f 3 месяца назад
እንኳን መሠከረ አቺሁልን የምሬ ቃላት የለኝም በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ🙏🙏
@GantAbaralmu
@GantAbaralmu 3 месяца назад
እንኳን ለቅዲስ ሀገራቹሁ በሠላም ቴመለሳቹሁ እኛንም ለሀገራችን በሠላም እንዲያበቃን ፀሎታቹሁ አይለየነ✋
@Mr-fb226
@Mr-fb226 3 месяца назад
ደስእሚልቤተሰብ እናንተን አየሁፍቅሩንጨምሮጨማምሮይስጣችሁ እንኳንሰላምገባችሁ
@DengelmareyamAmalajea
@DengelmareyamAmalajea 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልል እረዱን አምጣልን ናፍቃናለች በጣም❤❤❤እንኳን በደህና ገባችሁ❤❤❤ አቤል የሳቃችን ምንጭ እረ ዮቲዮብ ክፈት ተውውውውውውው
@mercyglory9268
@mercyglory9268 3 месяца назад
Wow I love the tourers testimony of Henok’s family I’m proud of you all keep respecting each others and make a strong bondage. The Tourer seems very humble and kind. If I get a second chance to visit Dubai I will contact him . I already screenshot his info!!
@aass5403
@aass5403 3 месяца назад
ስእድ ርያድ በተፍፀሞው በጣም አዝኝለው ለሞቱ ወድማችቸን ነቡሰ ይማራ በጣማ ያሰዝናላ😢😢😢😢😢
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ አያችሁልን የወጣ ሰው እንዴት እንደምንኖር እግዚአብሔር ይመሰገን ።
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 3 месяца назад
ለአማሀማ ምን የመሰለ ያገር ባህል ልብስ እንደምትልኩለት እርግጠኛ ነኝ
@galtigray4590
@galtigray4590 3 месяца назад
እረዱን አምጣልን እዮባ ናፍቃናለች ❤❤
@medi-f9y
@medi-f9y 3 месяца назад
እስይ መልካም ስው ሲመስገን ደስ ይላል
@sumeyasumeya9474
@sumeyasumeya9474 3 месяца назад
እናመሠግናለን እኛን ስላመሠገናችሁ እድህነው እየተቃጠልን ያለነው
@RegatMehari
@RegatMehari 3 месяца назад
እንካን በሰላም መጣቹ ውዶች ❤❤❤ ቃልየ የኔ ውድ ውድድድድድ ነው ማርግሽ ክነ ቤተሶቦችሽ የባልሽ ቤተሰብ ዶሞ በጣም ነው ደስ የሚሉት ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 месяца назад
እውነት ነው አቶ ሔኖክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለሁሉም ክብር ይገባናል 🎉🎉🎉እንኳን በሠላም ገባቹ
@Fantu2016
@Fantu2016 3 месяца назад
ሄን እኛ አንዴት እንዴ ምንሰቀይ አገር ቤት ያሉ ሰወች አያቁም ግን ህወት ብቸ ነፍሰቺን ለሃገረችን ትብቀ😢
@lecylcanadilla9804
@lecylcanadilla9804 3 месяца назад
የምታምሩቤተሰብናችሁ ዋው በጣምደስትላላችሁ መሻአላህ🌹🌹💐💐🌹🌹
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 3 месяца назад
Baga nagaan galtani maati jalalaa 🥰 dhumara erga nuu dabarsitanif galatomaa hunduu osoo akkasiti nuuf asabe garii ture 🙏
@MesiGalata
@MesiGalata 3 месяца назад
Dhuga ke jete kode ❤
@Hayatmohammmed
@Hayatmohammmed 3 месяца назад
እንካንም አያችሁልን ከመዳም ጩከት ጋ እረ ስቱ 😢😢😢😢
@hewanmengst
@hewanmengst 3 месяца назад
ቃልና አዲሰ ባካል ሰላገኘዋቹ በጣም ደሰ ብሎኛል
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 3 месяца назад
እኳን በሰላም ተመለሳችሁ አቤላ እርዱን አምጣልን ተናፍቃለች
@saniatube2360
@saniatube2360 3 месяца назад
ዳቦው እራሱ የፆም አይደለም በወተት አይደል እንዲ የሚሰራው ተላክፍቿል የምር እዚህ ሀገረ ከወተት ውጪ ዳቡ ኪክ አይሰራም❗️❗️❗️ሳላገኛቹ ሄዳችሁ አይደል ቃልዬ እምውድሸ
@ethiopiaworld5952
@ethiopiaworld5952 3 месяца назад
አለ ከወተት ውጭ የሚሰራ ዳቦ እህትዬ 😊
@saniatube2360
@saniatube2360 3 месяца назад
@@ethiopiaworld5952 ውዴ እራሰሸ እቤት ካልሰራሺው ውጪ የሚገዛው እዳታምኚ ያለ ወተት ዳቡ አይሰሩ ማማዬ
@hggff9535
@hggff9535 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ሰላም ገባችሁ ❤እኛስ 😢 ሀገር እንደሌለው በሩቁ መናፍቅ ሆነ ነገሩ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 3 месяца назад
እዬባ ረዱየ ናፈቅና
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 3 месяца назад
እዮባ ረዱ በጣም ናፍቃናለች አምጣልን ❤
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣችሁልን አረ እዮባ ረዱን አምጣልን በጣም ንፍቅ ብላናለች
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 3 месяца назад
እምሽዬ አሙ የስደት ወንድማችን ተባረክ እኳንም አዝናናሐቸው ❤🇦🇪🇪🇹❤
@ሰኒም
@ሰኒም 3 месяца назад
እንኳን ስላም ገባችሁ ባድራዋን ሳይ እባየ ይፈስል ህዝቦች በዘርኝነት ታጥርዋ አገራችን ስላም ያርግልን ዙሮ መግቢችን
@selamisare5466
@selamisare5466 3 месяца назад
እንኳን ሰላም ገባችሁ ምርጥ ቤተሰብ ሰላምችሁ ይብዛ🙏❤❤❤
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 3 месяца назад
ሄኒ ወላሂ በጣም ነው የገለፅካዉ ዘንድሮማ ከታረፉን ዊዊ ተቀጣልን
@ReidynaEbrahim
@ReidynaEbrahim 3 месяца назад
እንኮን በሰላም ተመለሳችሁ ሙቀቱንም መጣችሁ ስላያችሁልን ሺኩረን እወዳችሗለዉ
@sead-w6s
@sead-w6s 3 месяца назад
ክብር ለማዳም ቅመሞቾ በሙቀት ለምንቃጠለው
@alemabebe2674
@alemabebe2674 3 месяца назад
ውይ😮😮 በጣም ተርባችኋል፡ዳቦ በኮካ😢😢😢
@rahmetuae5467
@rahmetuae5467 3 месяца назад
የኔውዶች. እኳንም ሠላምገባችሁ. ደሥየሚልቆይታነበር ያያሳለፋችሁት በጣምደሥብሎኛልወላሂ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SamriSami-b7q
@SamriSami-b7q 3 месяца назад
እንኳን ደና መጣቹ አምሀ እንኳን ደና መጣህ ከስንት አመት በኋላ አየሁህ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 3 месяца назад
ቃል ግንልጇን የት ጥላ ነው ዘና እምትለው አታጠባም ማለት ነው እረ ምን እያጠባሽው እንደሆነ ሹክ በይኝ ለምን ያክል ግዜስ አጥብተሽው ነው ?
@AyinlmAyinlm
@AyinlmAyinlm 3 месяца назад
እውነት ነው ወንድሞቼ እዲህ እየተቃጠልን የሚረዳን የለም ሰለተረዳችሁን እናመሰግናለን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 месяца назад
የሀገር ናፍቆት የኩበቱ ሽታ አንገላታቹ አደል እነ እዮቤል 😂❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 3 месяца назад
በል በል እረዱየን አምጣልኝ ነገ ካላመጣህልኝ እጣላሀለሁ ናፍቃኛለች😢❤❤❤❤
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 3 месяца назад
❤❤
@xpk5509
@xpk5509 3 месяца назад
የኔ ውዶች እንኳን ሰላም ገባችሁ ማን እንደ አገር ሙቀት ላይ መጣችሁ እንጅ❤❤❤
@SofiaSaeed-cp3su
@SofiaSaeed-cp3su 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SaAa-pc2qh
@SaAa-pc2qh 3 месяца назад
እናመሰግናለንሂኑየአሚንንንንን
@MuluMulu-rn5fd
@MuluMulu-rn5fd 3 месяца назад
ረዱን አምጡት እባካችሁ ❤❤❤200k
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
ማሻአላህ ✅✅✅✅✅✅✅🎓🎓🎓🎓🎓👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👌👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@dgfzfyzgf8725
@dgfzfyzgf8725 3 месяца назад
እንኳን በሰላም ወደ ሀገራቹ ገባቹ😍😍😍😍
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 3 месяца назад
ቃልዬ ግን ከስታለች. ድባይ ደስ ያላትን ታቀጥናለች የደበራትን ሰው ደሞ. ውፍረት. ትለቅበታለች እና ቃልዬ. ፊቷሁሉ ከስቷል
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 3 месяца назад
እውነት ነው ፍቅራቾው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርካቾው ❤❤
@Shadia1416
@Shadia1416 3 месяца назад
እንደእኔ የናፈቃት ያለ አይመሰለኝም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
ሰላም ሰላም በጣም ማን እንደ ሀገራችን ሙቀቶም ቅዝቃዚውም ኢትዮጵያ በአላህ ተፈጥሮ አየር ነው የምንኖረው ከዚህ ሙቀት መጣ ሙከይፍ ቅዝቃዜ መጣ ሙከይፍ በአርተፊሻል የተከለለ ኑሮ❤❤❤❤😢😢😢😢በጣም ነው የሚስጠላው
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 3 месяца назад
እንኳን በሰላም ገባችሁ ፍቅር ቤተሰብ❤❤❤
@KaluKal-kk5se
@KaluKal-kk5se 3 месяца назад
እረዱን አምጣልን ናፍቃናለች❤❤❤❤❤
@የሚችል
@የሚችል 3 месяца назад
የኔ መልካም ወንድም ደግሞ በጣም ሚወደውን ስጦታ ነው የተሰጠው
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 3 месяца назад
ርዱዬ አምጣልን ናፍቃናለች የምትሉ😢❤
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 3 месяца назад
እዮብ ቶሎ በል እርዱን አምጣልን
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 3 месяца назад
እናመሰግናለን❤❤ እንኳን ደህና ገባችሁ ሳናገኛችሁ ሄዳችሁ❤❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 месяца назад
እረዱን አጣልኝ ነገ 🥺🥺🥺በፈጠረህ እዮባ🥺🥺🥺
@DebriBekele
@DebriBekele 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 месяца назад
እኔም በጣም ነው የምወዳት ራሔልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 месяца назад
እናመሰግናለን:ድካማችንን:ስለገለፃችሁ:እዲህተቃጥለን:የመምናገኝው:ለሁሉም:በሰለመምግቡ
@kaltube6243
@kaltube6243 3 месяца назад
እቁ ቤተሠቦች እኮን ኸደሀገራችሁ በሠላም ተመለሣችሁ ለኛም ጸልዩልን
@AminaEthiopiayaaRabii
@AminaEthiopiayaaRabii 3 месяца назад
Waww Ukani Bselam Gebachuu
@huluagershchala2218
@huluagershchala2218 3 месяца назад
እረዱ ናፍቃናለች ቶሎ አምጣልን
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 месяца назад
እንኳን ደህና ገባችሁ❤❤❤🎉እረዱን አቅርብልን በጣም ናፍቃናለች❤🎉
@AlmzAlmz-d8e
@AlmzAlmz-d8e 3 месяца назад
አሜን አሜን እንኮን ወደሀገራቺን በሰላም ገባቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BUZEdeneje8986
@BUZEdeneje8986 3 месяца назад
Thank you ❤❤❤❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 3 месяца назад
እንኳን ደህናተመለሳችሁ ደምሩኘ በዚህ ምርጥ ቤተሰብ ይሁንባችሁ😢😢😢😂
@Rወሎየዋ-p8v
@Rወሎየዋ-p8v 3 месяца назад
አሚንን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😢
@Tybatube
@Tybatube 3 месяца назад
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች ቅንነታ የራስ ነወ
@alemneshwolde9950
@alemneshwolde9950 2 месяца назад
አው በጣም ለሀገራች ያብቃን ኤሲዉ እማ ጆሮ አችን ደነቆረ
Далее
ረዱ እንደዛሬ ስቃ አታቅም
20:53
Просмотров 44 тыс.
Лучше одной, чем с такими
00:54
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19
Просмотров 855 тыс.
ዱባይን አየናት ከእግር እስከ ራሷ
18:37
ወንድሞቼ ፊት ልብሷን አስወለኳት
20:58
Лучше одной, чем с такими
00:54