Тёмный
No video :(

ወደ ዲኤንኤ(DNA) ያመራው ልብ ሰቃዩ ታሪክ ''ልጄ እንደወለድኩሽ ሞታለች ብለውኝ ነው የነጠቁኝ እንጂ አልጣልኩሽም"//በቅዳሜ ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 1,2 млн
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

13 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,1 тыс.   
@abyehagerbetuwa
@abyehagerbetuwa 15 дней назад
የዚች ልጅ ታሪክ ምን ደረሰ ሁሌ ዉስጤ አለች እንዴት ሆና ይሆን???????
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ያረብ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው🙏😥
@misramesqan8067
@misramesqan8067 Год назад
አሚን ያረብ
@emumamo1490
@emumamo1490 Год назад
ፈጣሪ ያርግልሽ
@ameleworkddinku6525
@ameleworkddinku6525 Год назад
የዚችልጅ ውጤት ምን ይሆን?
@andargachewbiadge1083
@andargachewbiadge1083 5 месяцев назад
😊😊😊😊😊😊😅😊​@@misramesqan8067
@mogosmola
@mogosmola 3 месяца назад
❤❤​@@misramesqan8067
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Год назад
እያንዳንዱ ቤተሰብ ብዙ መስዋትነትን ከፍሎ ልጁን ሲያሳድግ በዚያ ያደገ አንዳንድ ልጅ ሁሉን እረስቶ ወላጁን ሲገላምጥና ሲሰድብ የሚገኝ ብዙ አለ፡፡💔 ክብር ለወላጆች! ❤
@astersemagn2736
@astersemagn2736 Год назад
Ewnt new
@hamzamifta5533
@hamzamifta5533 Год назад
ምን ዮን በጉጉት ፈጀሄን አደራ ውጠቱ ሀገር ውስጥ መሰራቱ ቀረ ወይ
@farmoney9928
@farmoney9928 Год назад
አናት እና ልጅ ስለመሆናቸው እንደእኔ 100%+
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Год назад
ምንም ጥረጥረ የለው እናት እና ልጅ ናችው መልካችው አንድ ነው ውጤቱ አንድ ሁኖ ይደስቱ♥♥
@fedibutajera
@fedibutajera Год назад
amin
@jemalali9781
@jemalali9781 Год назад
እህቴ ምንም አይመሳሰሉም እስቲ በደንብ እያቸው እኔ ታሪኩ ኸእኔና ኸእናቷ ጋር ብቻ ነው ቀን ይፈታዋል ከንድ ቅዳሜ አብረን እንጠብቃለን
@jemalali9781
@jemalali9781 Год назад
እረ ተይ እህቴ አይመሳሰሉም በደንብ እያቸው እስቲ የኔ ልጅ ናት በእውነት ለ28 ዓመት በልቤ ስፈልጋት የነበረች ልጄ ናት በእውነት እኔም እናቷም በጣም እየወደድናት ነው
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
እረ አይመሳሰሉም እህቴ በምንም አይመሳሰሉም የእኔ ልጅ ናት እናቷም እሷ አይደለችም በደንብ እያቸው እስቲ
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
አይመሳሰሉም በደንብ እያቸው እናቷም አይደለችም
@birtukanbirra8731
@birtukanbirra8731 Год назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ማንም ሆነ ማን እባክህን እቺ ልጅ እናቷን እንድታገኝ እርዳት 🙏🙏🙏 ኢቢኤሶች ስለ ምትሰሩት የተባረከ ስራ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 እውነት ስለዚች ልጅ በጣም እያሰብኩ ነበር፣የማንነት ጥያቄ በጣም ከባድ የህይወት ሸክም ነው።
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
የሆነ ነገራቸው ይመሳሰላል ነው ወይስ የኔ እይታ ነው 🤔
@galeri6103
@galeri6103 Год назад
Endachi lesew asabi sle ale des blochal ❤❤ betam ymesaselalu gn
@jemalali9781
@jemalali9781 Год назад
እናቷን ታገኛለች እቺ ግን እናቷ አይደለችም
@jemalali9781
@jemalali9781 Год назад
@@galeri6103 አይመሳሰሉም
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
እናቷንም አባቷን ታገኛለች ልጄ ልጄ ልጄናት እወዳታለሁ እናቷም ትወዳታለች ምን እንደነበረ በጊው ልትሰጥበት የቻለችበትን መንገድ አብረን ከልጄም ኸእናቷም ጋር ሆነን እናወራለን ተስፋዬ ትልቅ ነው
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Год назад
በጉጉት እጠብቃለሁ ቶሎ አምጡት እናት እና ልጅ ቢሆኑ ደስስስስ ይለናል የምትሉ እስኪ ኮሜንት
@godislove2279
@godislove2279 Год назад
ፈጣሪ እናት ና ልጅ ያድርጋችሁ 🙏
@user-td9wj1ev6h
@user-td9wj1ev6h Год назад
ማነው እደኔ እያሰባት የነበረው የይችልይ ጉዳይ አላህ እናትና ልጂ ያድርጋችሁ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Год назад
እኔ
@Fafi51296
@Fafi51296 Год назад
እኔም እያሠብኳት ነበር ትላንት ገብቼ አይቼዋለው ደግሜ ሚሥኪን እንኳን አላሕ ረዳት
@kuwaitjamilaa1058
@kuwaitjamilaa1058 Год назад
እኔወላሂ
@user-pb2zj4yv7j
@user-pb2zj4yv7j Год назад
እኔ በጣም
@user-tt3br7pr3u
@user-tt3br7pr3u Год назад
እኔም
@degolbatuku1831
@degolbatuku1831 Год назад
ደመ ነፍሳችሁ እናት እና ልጅ መ ሆናቸውን የነገራችሁ በ like ድምፅ ስጡ ::
@user-lb8fg2eh2w
@user-lb8fg2eh2w Год назад
እናትና ልጅ ናቸው።💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Год назад
እኔም ባያለው😍😍😍❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯
@sureshbalan5195
@sureshbalan5195 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tgbulcha3381
@tgbulcha3381 Год назад
100%
@tsegenetwerkneh3529
@tsegenetwerkneh3529 Год назад
ፈጣሪ ይርዳዎት
@muhammednurseid-by9uh
@muhammednurseid-by9uh Год назад
አላህ እናት እና ልጅ ያርጋችሁ አቸግረውም ለሱ ቀላሉ ነው ይማሰላሉ መልካቸውን ሂዋቸው
@halichoalhabeshi6189
@halichoalhabeshi6189 Год назад
እናት እና ልጅ ናቸው በጣም ይመሳሰላሉ 😍
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Год назад
አቤት ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ስንት ያልተነገረ ብዙ ታሪክ አለ ይገርማል!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
በስመአም ስንት ብቻ መውለድ መጣልመውለድ መጣል መውለድ ልጅ ሙሸጥ ዘግናኝ ነው!!! እሚደረገው ደሞ አምላካችንን ፈሪ ነን እንላለን ጭራሽ አምላክን ጥላቻ በጥፋታችን ያሳዝናል!!!
@Kedija6466
@Kedija6466 Год назад
@@welansatesfaye5384 በጣም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
we Love you so much you're the best and you are a great guy you're really looking forward to be a part of this
@fatimamolla1678
@fatimamolla1678 Год назад
በጣም ከዚህ ቡሃል ያቆማል የልጅ በደል ኢንሻኣላህ
@nuryenetube
@nuryenetube Год назад
😥😥😥ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ምርመራው እውነት ሆኖ አብረው ማየት ተመኜሁ ኢቢኤሶች እናንተኮ ትለያላችሁ ❤️❤️❤️❤️
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በአላህ ሀያቴ ደምሪኝ ዉዴ በናትሺ
@gezahagnshemeles2320
@gezahagnshemeles2320 Год назад
Yewelo lijoch ewedalew mistea yewergesa lij nat❤
@jemalali9781
@jemalali9781 Год назад
አይሆንም እናቷ አይለችም ፡፡
@jemalali9781
@jemalali9781 Год назад
እናቷ አይደለችም ጥሩ አስበሻል ግን አይደለችም
@user-hc4ss4zr1v
@user-hc4ss4zr1v Год назад
100%እናትና ልጆች ናቸው በመልክም በታሪክም ። እግዚአብሔር ይርዳቸው
@girmabeyan2585
@girmabeyan2585 Год назад
የDNA ውጤቱ እንዴት ሆነ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች በጣም።
@mahmoodkhan8386
@mahmoodkhan8386 Год назад
የነዝህ ውጤት እኔን ደረሰ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 4 месяца назад
ትክክል
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Год назад
ይሄማ እርግጠኛ ነኝ እናትና ልጅ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ለማንኛውም ኢቢኤሶች ልብ አንጠልጣይ ነው ፕሮግራሙን ለሚከታተል ሀሉ መጨረረሻው እውነት ሆኖከልጅቷ ጋር እንድንደሰት ፈጣሪ ይርዳን
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Год назад
100% እናቷ ናት በጣም ትመስላታለች እግዚያብሄርም ያድርግላትና ልጅቷንም ይገላግላት🙏
@jemalali9781
@jemalali9781 Год назад
አይደሉም እህቴ
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
አይመሳሰሉም 100/
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 11 месяцев назад
እግዚአብሔር እውነት እናትና ልጅ ያድርጋችሁ❤
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Год назад
እኔ ራሴ በጣም ተጨነኩኝ አምላኬ ባክህን እርዳን እናትና ልጅ በሆኑ አልያም እናቶአን እገናኛት እኔ ግ እናቶአ ናት አምላኬ እደራህን ቸር ወሬ አሰማን ቅዳሜ እሩቅ ነው 🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 Год назад
እናት እና ልጅ ናቸው መልካቸውም ከለራቸውም ይመሳሰላል መልካም እድል❤🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በናታቹህ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ በናትሺ ሞት
@misramesqan8067
@misramesqan8067 Год назад
አው አይናቸው አፍንጫቸውግባራቸው በጣም ይመሳሰላሉ አላህ ይርዳቻው ያረብ እናትየው ታሳዝናለች ስትንሰፈሰፍ
@zedzed7830
@zedzed7830 Год назад
አላህያግዛችሁ
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p Год назад
በጣም ቅድባቸው ኮፒ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ማነው የሰው ደስታ እሚያስደስተው ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ ❤️❤️
@blueblue8966
@blueblue8966 Год назад
ባለፈው የየመኗ ልጅ እናቷን ስታገኝ እቺን ልጅ በጣም ሳስባት ነበር ደስ ብሎኛል እናቷ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
አይደለችም እናቷ ግን ልጅቷ እ ወላጅ እናቷንም አባቷንም እኔን ሜግኘቷ የማይቀር እውነት ነው ሴትየዋ እናቷ አይደለችም
@beletedegefa7482
@beletedegefa7482 Год назад
This girl and her touching feeling about her mother has been on my mind! Super happy for her
@adhanetzerehannes6937
@adhanetzerehannes6937 Год назад
Did the DNA result come back? I can’t wait
@amenamenjesus
@amenamenjesus Месяц назад
My nema is Nega Aragaw i am her father u know lenida is my dughtet i live in dire dewa
@elsa3589
@elsa3589 20 дней назад
​@@amenamenjesusእባክህ አቶ ነጋ እውነትህን ከሆነ ንገራት
@amenamenjesus
@amenamenjesus 19 дней назад
@@elsa3589 ወንድሜ ወይም እህቴ ውሸት ለምን እናገራለሁ የእኔ የነጋ አራጋው ልጅ ናት ሊንዳ አንድ ዓመት አለፈ አሁን ህዳር ሲመጣ ሁለተኛ ዓመት ሊሆን ነው ሁለት ግዜም ebs ቢሮ ሄድኩኝ ጠብቅ ነው የሚሉኝ እሷን ከማየቴ በፊት በሀሳቤ ነው የምፈልጋት የነበረ ካየኀት በኀላ ደሞ በእውነት ካየኀት ቀን ጀምሮ በጣም ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነው ያለሁት እኔና እግዚአብሔር ነን የምናውቀው ጭንቀቴን እኔስ በቴሌቭዥንም ቢሆን አይኔ አያት እንደዛ ግብግብ ብላ ስታለቅስ ማየት ለኔ ትልቅ ስቃይ ነው በእውነት በጣም ከባድ ስቃይ እሷስ ውስጧ ምን ያህል ነው የምትጨነቀው በጣም የቀንም የሌሊትም ሀሳቤ ናት ለእነሱ ነገርኳቸው ጠበቅ ነው የሚሉኝ ትላንትና እናትና ልጅ እንደተገናኙት የምርመራ ውጤት ማወቅ ለebs ሰራተኞች ነው እንጂ እኔ ልጄን በትክክለኛ መንገድ ነው የማውቃት እስከምትወለድ ድረስ ሆስፒታል ነበርኩ ሌሊት ተወልዳ እኔ በማግስቱ ልጠይቃት ስሄድ ድርጅቶቹ ወደ ግቢያቸው ከእነ ልጅዋ መልሰው አስገቧት ከመውለዷ በፊት እኔ እየሄድኩ በጥበቃ ሰራተኛው አስጠራትና አውርቼያት መሸት ሲል መልሼ ወደ ግቢያቸው ተመልሳ ትገባ ነበር ሆስፒታል በገባች በሁለተኛው ምሽት ሌሊት ላይ ነበር የወለደችው እኔ ወደ 11 ሰዓት ገደማ ነበርና የምሄደው እሷ ሌሊቱን ወልዳ ወደ ግቢያቸው መለሷት እኔም ወደ ግቢያቸው ሄጄ ጥበቃውን እንደ በፊቱ ጥራለልኝ ስለው አሁን መውጣት አትችልም አለኝ ከጥቂት ቀናቶች በኀላ እሷም መጣች ተቀበልኳት ግን ስጠይቃት እነሱ አስቀሯት አለችኝ በዚ ጉዳይ ተጣልተንም ነበር ግን እኔ ከቤት ስወጣ እዛ ግቢ እሄድ ነበር ያው እንደማያሳዩ እያወኩ ዝም ብዬ እቆምና አልፌ እሄዳለሁ ልጄ በልቤ እንዳለች ከሁን ደሞ በቲቪ አየኀት ግን እግዘዚአብሔር ልጄነን ሊንዳዬን ያገናኘኛል ብዬ አምናለሁ እሰከአሁን ድረስ እንደማገኛት ልበቤ እረርግጠኛ ነው እና ልጄ ናት ቀን ይፈታዋል የኔንም የልጄንም እናቷም ያው ብዘዙ ነገር አለ ስለሰጠቻትም ብታይመም ትፈራ ይሀሆናል ብዬ እገምታለሁ ግን የኔም የልጄም የእናቷ የስንታየሁ መገናኘት አነንድ ቀን ይሀሆናል እነኔ አባቷ ነጋ አራጋው ነኝ፡፡
@amenamenjesus
@amenamenjesus 19 дней назад
@@elsa3589 እረ ልጄ ናት ወንድሜ ሁል ግዜ በሀሳብ እየተጨነኩ ነው ያለሁት ወንድሜ ወይም እህቴ ልጄ ናት ሊንዳ ብቻ እውነቱ ሲገለጥ አብረን እናያለን እኔ የሚሉኝን ለመሆን ዝግጁ ነኝ እኔም ልጄም እናቷም በተለይ ልጄ ኢቢ ኤስ ቲቪ ቢያፋጥንልኝና ልጄን ከአይምሮ ሰላም ማጣት ቢያሳርፍልኝ ምን ያህል በህይወቴ ላይ ምልክት ይሆናሉ ያለችኝ ልጅ እሷ፡ብቻ ነች እግዚአብሔር አዋቂ ነው እግዚአብሔር ከኢ ሲ ኤስ ጋር ይጨርሳል አምናለሁ ልጄንም አገኛለሁ አምናለሁ የኔ የብቻዬ ልጄ ናት ከእኔ ከነጋ አራጋው ከስንታየሁ በቀር ሌላ በዚህ ዓለም ወላጅ እናትና አባት የላትም ግን ደሞ ብዙ ኢትዮጵያውያን እናትም አባትም እህት ወንድሞችም አሏት ልጄ ሊንዳ ነጋ፡፡
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Год назад
አላህ እናት እና ልጅ አርጎ ያስደስታችሁ
@tfhiyrrth2383
@tfhiyrrth2383 Год назад
በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር እውነት ያድርገው ወላድተ አምላክ አደራሽን እነት ልቤ ተጠለጠለ😢😢
@tamirmengaw4796
@tamirmengaw4796 Год назад
በእኔ አተያይ እናትና ልጅ ለመሆናቸው ቅንጣት አለልጠራጠርም። እግዚያብር ይርዳቸው የእነ ዮኒም ደስታ ሙሉ ይሁን።
@anahiyab7211
@anahiyab7211 Год назад
የዚች ልጅን ውጤት በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር እናት እና ልጅ አድርጋቸው
@YoditAmbaye-pr1qu
@YoditAmbaye-pr1qu Год назад
Me also
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
እኔ ልጄ ናት እኮ
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 9 месяцев назад
አረ ቀጣዩን ላኩልኝ
@elsa3589
@elsa3589 20 дней назад
​@@amenamenjesusእባካችሁ እውነታችሁን ከሆነ ንገሯት
@amenamenjesus
@amenamenjesus 18 дней назад
@@YoditAmbaye-pr1qu እህቴ ሊንዳ ልጄ ናት ምን ለማት እንደሆነ አልገባኝም Me also ማለትሽ ሊንዳ የእኔ የነጋ አራጋው ልጅ ናት ፡፡
@ebrahimomer8676
@ebrahimomer8676 Год назад
ትክክለኛ እናት እና ልጅ እዲሆኑ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ይርዳቹሀ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር እውነት ያድርገው ውይይይ 🙏🏿🤲🏿ደግሞም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ያድርገው 🙏🏿
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Год назад
ጌታ ሆይ እናትና ልጅ አድርጋቸው! 🙏🙏🙏
@amenamenjesus
@amenamenjesus 19 дней назад
የኔ የነጋ አራጋው ልጄ ናት በትክክለኛ የኔ ልጅ ናት ዲ ኤን ኤ ከእኔ ወስዳችሁ ማረጋገጥ በጣም በቀላሉ ልጄ መሆንዋን 100/100 ማረጋገጥ ትችላላችሁ እኔ እናንተ እንድታውቁ እንጂ ልጄ ላንዳ በአይን ከተያየን አንድ ልብ እንዳለን እኔ አውቃለሁ ለምን እኔ አውቄያታለሁ ለናንተ እንጂ እሷ እራሷ ወደ ዲ ኤን ኤ ሳትሄድ እግዚአብሔር ይገልፅላታል ብዬ አምናለሁ እርግጠኛ ኀኝ ግን እኔንም እሷንም አገናኝታችሁን እናንተም ሁሉም ህዝብ በደስታ በደስታ በደስታ ነገራችን ይቋጭ ጭንቁ ብዙ ነውና
@user-wb8rd1ve6s
@user-wb8rd1ve6s 5 дней назад
ለምን ለኢቢኤስ አትደውልላቸውም
@user-wb8rd1ve6s
@user-wb8rd1ve6s 5 дней назад
ለምን ለኢቢኤስ አትደውልም
@amenamenjesus
@amenamenjesus 4 дня назад
ወንድሜ ወይም እህቴ ደውያለሁ በአካልም ሄጃለሁ ጠብቅ እንደውልልሀለን ነው ያሉኝ በቅርቡ ደሞ ደውዬ መረጃ እፈለግን ነው ጠብቅ ነው የሚሉኝ ግን በዛ ውስጥ ያለውን ስቃይ እኔና ፈጠሪ ነን የምናውቀው የልጄም ስቃይ እንደዛው ልጄም ኢቢ ኤስ ቲቪ መከታተሏ እርግጠኛ ነኝ ለምን ቢባል ምን ያክል እንደተጨነቀች አይታችኀታል እና ቤተሰቦች በተገናኙ ቁጥር የእኔስ እያለች ከእለት እለት ጭንቀቷ ጭንቀቴ የእናቷም ሀሳብ ቢሆን እየጨመረ ነው የሚሄደው ግን አንድ ቀን በእርግጠኝነት ይሄ ሁሉ ጭንቀትም ሀሳብ ይፈታል አምናለሁ ጌታ ታላቅ ነው ታላቅም ነገርን ያደርግልናል በጉጉት የሚጠብቁት ሁሉ ደስታቸው ፍፃሜ ያገኛል አሜንንንን፡፡
@amenamenjesus
@amenamenjesus 3 дня назад
@@user-wb8rd1ve6s ደውያለሁ ጠብቅ ብለውኛል ግን ጭንቀቱ በጣም ከባድ ነው በኔም በልጄም ከባድ በእውነት ጭንቀት በጣም በጣም ያስጨንቃል ግን ልጄም እኔም እንደዚሁ ለዓመታት እንደተጨነቅን አንቀርም እናቷም ባትቀርብም ማሰቧ አይቀርም ግን ደስታችን ከህዝባችን በኁኁት ከሚጠብቁት ጋር ይፈፀማል ነጋ አራጋው ፡፡
@amenamenjesus
@amenamenjesus 3 дня назад
@@user-wb8rd1ve6s ደውያለሁ ጠብቅ ብለውኛል ግን ጭንቀቱ በጣም ከባድ ነው በኔም በልጄም ከባድ በእውነት ጭንቀት በጣም በጣም ያስጨንቃል ግን ልጄም እኔም እንደዚሁ ለዓመታት እንደተጨነቅን አንቀርም እናቷም ባትቀርብም ማሰቧ አይቀርም ግን ደስታችን ከህዝባችን በኁኁት ከሚጠብቁት ጋር ይፈፀማል ነጋ አራጋው ፡፡
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 Год назад
አንድ አይነት ናቸው ፈጣሪ እናትና ልጅ ያድርጋችሁ
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w Год назад
እናትና ልጅ ናቸዉ በትክክል በጣም ይመሳሰላሉ፡እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😍
@mekasja6442
@mekasja6442 Год назад
ኢቢኤስችን ፍሮግራም ያገናኛት ሰው በእራሱ መልካም ሰው ነው ወላሂ አላህ እናትሽ ያርግልሽ ያርብ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣችሁ የስንቱን እንባ አበሳችሁ
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
ወንድሞቼ እህቶቼ እኔ ልጄ መሆንዋን እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው የሰውን ልጅ እንዴት የኔ ልጅ ናት እላለሁ የኔ ልጅ ናት እንዴት እንደማገኛት ነው ጭንቀት የሆነብኝ ግን አንድ ቀን ልጄን ማግኘቴን አስባለሁ ብዙ ታሪክ አለው በውስጡ እኔ አንድ ግዜ ብቻ በአይኔ አይቻት ምንም አስቤ ወይም ፈልጌ አይደለም ብቻ አይንዋን በአካል አይቼ እንደተወለደች በጨርቅ ተጠቅልላ ብቻ ነው ያየኀት ከዛም እናቷ እኔ ሳላስበው ነበር የሰጠቻት ግን በወቅቱ የነበረው ነገርም ይከብድ ነበር ግን ልቤ እያዘነ ነው ስታሳምነኝ የነበረው ግን ልጄ ናት ሊንዳ ፡፡
@haninihanini4322
@haninihanini4322 Год назад
አባካችሁ እንባዬን አብሱኝ ልጄ ሰው ቤት እንጀራ እየጋገርኩት 1ዓመት ከ 6 ዎሬ ሆና ነው ለሳዉ የሰታዋት ማሳደግ ስላቻልኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አናቱዋን መሆኔ ብቻ ትዎቂልኝ
@user-vz9dx3vp3k
@user-vz9dx3vp3k Год назад
ህደሽ አናግሪያቸዉጅ
@etamimisis3322
@etamimisis3322 Год назад
ጌታ ይረዳታል ለልጅቷ እናት ናት እመኑኝ ❤❤በጣም ይመሳሰላሉ
@user-ic7yf2eh9e
@user-ic7yf2eh9e Год назад
መልካቸው እራሱ አንድ ናቸው። እናት ና ልጅ ናቸው100%
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ እሙየ ወዴ
@rahelnegasi8968
@rahelnegasi8968 Год назад
Yenam emnet new melke ,afencha , genbar......and histori yemsaselale
@yanaedsanaat282
@yanaedsanaat282 Год назад
99%
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x Год назад
ትክክል ይመሳስላሉ ቸር ወሬ ያሰማን🙏🏽
@almassmass336
@almassmass336 Год назад
በጣም ይመሳሰላሉ 1000ፐርሰንት እናት ን የሚተካ ምነም ነገር የለም በምድር ላይ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
የኔናት እውነት ነው ብዙ ቋንቋ ባለማወቃችን ምን እንደምንፈርም አናውቅም ስለዚሕ ሳያውቁ ፈርመው ይሖናል እናትየ እንኳን ልጆን አገኟት የችግር ልጆች ናት እንኳን በስላም ተገናኛችሑ አምላክ ይመስገን
@user-mb9id9ip7y
@user-mb9id9ip7y 7 месяцев назад
EBS ምነው የነዚህ መልስ ሳትነግሩን?
@elsa3589
@elsa3589 20 дней назад
ዝም ጭጭ ነው የሚሉት ፣ በቅርቡ የተመረመሩትንም አላሳዮንም
@mtigistdemeke6975
@mtigistdemeke6975 Год назад
ምርመራም አያስፈልገው እኔው ልመስክር እናትና ልጅ ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ
@USer-yr3hy7rj7e
@USer-yr3hy7rj7e Год назад
ወላሂ የዝች የለጅ ታሪክ እያሳሰበኝ ነበር ሴት ልጅ ያለቤተሰብ አይሆንላትም እና ቢስሚላህ አላህ ከናትሽ ጋ ያገናኝሽ
@eilse4672
@eilse4672 Год назад
የዝቺ ልጂ ጎዳይ ሰላሜን አሳጠቶኛል በቃ ሰተኛ እሷ ናት የምትጣበኝ ፈጣሪ ሰላም የሆነ ነገር አሰማን
@fgff4871
@fgff4871 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ የማንነት ጥያቄ ላይ የሚመጡ በጣም ነው የሚያሳዝ ኑት በእውነት ልብ ይነካል 😭
@zeynebendris
@zeynebendris Год назад
ወላሂ ሁሌም ስሳስባት ነበር 😪😪አላህ እናትና ልጅ ያድርጋቸው ያረብ ❤😪
@saragezala444
@saragezala444 Год назад
Ameenn wotate eskahun altngaram 😊😊😊eskey ngareg
@selam5099
@selam5099 Год назад
ጌታ ሆይ እናት እና ልጅ አድርጋቸው 🙏🙏🙏
@ushshuuuwu4970
@ushshuuuwu4970 Год назад
የኔም ምኞት ነዉ
@jemalali9781
@jemalali9781 Год назад
አይደሉም
@fantahunchane6677
@fantahunchane6677 Год назад
እንዴት ሆነች ውጤቱ ወረ ምነው?
@easye1311
@easye1311 Год назад
What was the results?
@miningtadesse249
@miningtadesse249 8 месяцев назад
የዚህ ዉጤት መጨረሻ ከምን ደረሰ እባካችሁ ማወቅ እፈልጋለሁ
@saragirma3927
@saragirma3927 Год назад
ፀጊና ዬኒ ሴትየዋ እኮ ወጣት ነው ብዙ አትበልጣችሁም ይዘግናችሁ እናታችን ስትሉ እባካችሁ
@banchu3147
@banchu3147 Год назад
ሰማዕቶ በለተ ቀኖ ቸር ነገር ታሰማን እውነት ይሁንላቸው 🙏🙏🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
ባቺየ በናትሺ ደምሪኝ እህታለሜ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Год назад
አሜንንንንንንን
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Год назад
ያለጥርጥር እናት እና ልጅ ናቸው ታሪኩም መልካቸውም ይመሳስላል ውይይይ ልቤ ተንጠለጠለብኝ በጭንቀት ፍፃሜውን ያሳምረው🙏
@zelalemyinor891
@zelalemyinor891 Год назад
ከምን ደረስ የእናት እና ልጅ ጉዳይ አክስት ተብየዋን ግን ከተወሰነ ጊዜ በኃላ መስበር ስላለ(ሞት) ብታሳውቃት መልካም ነበር ነገር ግን ለበጎ ነው ያደረገችውም ብዬ አስባለው የእናት እና ልጅ ህይወት አጠብቂኝ ውስጥ ይገባሉ ብላ ስላስበችም ይሆናል ይህን የፈጸመችው ኃላፊነትም ነበረባት እናቷን ለማስደግ ከቤተስቦቿ ቤት ነጥላ ስትወስዳት ታረግዛለች ብላም አልገመተችም ሆነ ለእዚህም ደረጃ ደረስ መልካሙን ይግጠማችሁ ኢቢኤሶች በጣም ደስ ይላል ስራችሁ።
@SntayoFaty
@SntayoFaty Год назад
እውነት ተደብቃ አትቀርም በጣም ትመሳሰላላችው ከእግዛቤሄር ጋር DNA አንድ ይሁናል እግዚአብሔር ከእናት ጋር ይሁን
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Год назад
መልካቸው ግን በጣም ይመሳስላሉ ፈጣሪ የእውነት እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ
@mammetube1232
@mammetube1232 Год назад
እዳታልፉኝ የመዳም ቅመሞች💋❤️💋💋
@zinatkalba4037
@zinatkalba4037 Год назад
አርኩሕ ለቤትሕ አዲስ ነኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
እኔንም በማሪያም በናታቹህ ሞት አትለፉኝ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf Год назад
ደምሩኝ እመልሳለሁ ቤተሰቦች
@woyay2095
@woyay2095 Год назад
የባሌን ስም ይዘህ ሰብ አረኩህ ጡሩ ትምህርት አስተላልፍ ሁላችንም ለድናችን እንታገል
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf Год назад
@@woyay2095 እንደማመር
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
ልጄ እንደዚህ ስታለቅስ እኔ አሁን ሳያት ከልቤ ነው የደም እንባ ወደ ውስጤ ያነባሁት አሁት ደሞ የባሰ ሆነብኝ ሁል ግዜ ነው የማያት በየቀኑ የጫንኩት ስለሆነ ብቻ ቀን ጀምሮታል ቀን ይፈታዋል ጌታ መልካም ነው እየሱስ ክርስቶስ ነው የጀመረው እርሱ እራሱ ይጨርሰዋል እኔ አምናለሁ ብዙ መንገድ ጌታ ስለ አለው የጀመረውም እርሱ እራሱ ነው ፡፡፡
@elsa3589
@elsa3589 20 дней назад
አቶ ነጋ አራጋው ከአንተ ጋር በምን ትገናኛለች
@amenamenjesus
@amenamenjesus 18 дней назад
@@elsa3589 እንግዲህ የምንገናኝበት መንገድ አንድም በ ኢቢ ኤስ ቲቪ አንድም እግዚአብሔር በሚያውቀው መንገድ ግን ልጄ ነችና እንገናኛለን አንድ ቀን የኔም የልጄም የእናቷም ደስታ ከእናንተ ጋር ፍፁም ይሆናል አምናለሁ ፡፡
@getealamdew1632
@getealamdew1632 Год назад
በጣም ይመሳለላሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም እድል 🙏🏿
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
መቸ ይሆን የምናውቀው ልቤ ተጨነቀ እነሡማ ምን ይሰማቸዋል ያአላህ ያሥደሥታቸው😣
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቺሁ በእውነት ልጅቷ አጀቴን ነው የበላችኝ ebs የስንቱን እንባ አበሳችሁ ልዩ ናችሁ 🙏
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Год назад
እግዚአብሔር እምብሻን ያብስልሽ እናትሽ ይሁኑ ትመሣሠላላችሁ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 Год назад
እግዚአብሔር የማያሳፍር እናቶ ያርግላት 🙏🙏
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 Год назад
ወይኔ ልጅቱ ፍገግታዋ ያርብ እናትሺ ትሁንልሺ ያርብ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
የኔ እናት አስለቀሰችኝ አላህ ያገናኝሽ ያለ ቤተሰብ አድገው በሰው ሀገር ቤተሰብ ፍለጋ ሲመጡ በጣም ነው ምያሳዝኑት ወላጆች ልጆቻቹ አሳድጉ እባካቹ ልጅቱ አንጀቴ በላችኝ😥
@alemnegasi4875
@alemnegasi4875 Год назад
I really crying when I read your comment
@tsigetesfaye1734
@tsigetesfaye1734 Год назад
Mecha new status mtngrun
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Год назад
Tgazaae bear the brunt and I have
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Год назад
beae is the only person I can think hajilo
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Год назад
Æe eebs said the government had been trying to get the money to the rebels
@abelakatfasil7933
@abelakatfasil7933 Год назад
100% እናትና ልጅ ናቼው ይመሳሰላሉ እኮ😍😍
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 Год назад
እኔ እናትናልጀ ናቸዉ ባይነኚ የአላህ ደስቲቸዉን ያሰማን ኢቢኢሶች ለናተ ቃል የለኚም በጣምነዉ የምወዳችሁ ክብሮልን ያረብ እህ❤❤
@bezawit6710
@bezawit6710 Год назад
Mother like daughter good luck for both of you!!
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Год назад
ይሄ ፖሮግራም በጣም ልዩ ነው እውነት የስት ሰው ሄወት ያበሰ ፕሮግራም አድና አድ ይሄ ነው 👍❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በእግዛብሔር ደምሩኝ ወገኖቸ
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Год назад
@@sebletube7412 ok
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Год назад
በምን ሂሳብ ነዉ ዉጤቱን የማትነግሩን በጣም አናዳጆች ናችሁ እናንተን ማየት ማቆም አለብን
@myoutube1313
@myoutube1313 Год назад
የነዚህን ውጤት ያየ መላ ይበለኝ እረ ኡኡኡኡኡ አምልጦኝ ነው ወይስ ምን ተፈጠረ
@elsa3589
@elsa3589 20 дней назад
አልተላለፈም
@mikiyaswedajo1603
@mikiyaswedajo1603 17 дней назад
ለምን​@@elsa3589
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
በጣም ደስ ብሎኛ ል እን ደሚሆን ቅ ዱስ ገብርኤ ል ያብስራችሁ 🙏🙏እንደናንተ እኔም እናቴን አግኝቼ ለመደሰት ያብቃኝ ከተመዘገብኩ ከአንድ ዎር በላይ ሆኖኛል የተመዘገብኩ ግዜ የተኛ ሁ ት እንቅ ልፍ እና ልክ እንዳገ ኝ ኃ ት ነው የተሰማኝ ዎደ ኃላ ያስቀረው የፎቶ ጉዳይ ነው የውስጥ አዋቂ አምላክ እናቴን ከእቅ ፌ አስገባልኝ ሰበብ ፈላጊዋ አልቃሻ ዋ ልጅሽ ነ ኝ እረዱ ኝ በ እማምላክ በምታምኑት አምላክ ይሁንላችሁ 😭😭😭
@hikmaamana3123
@hikmaamana3123 Год назад
የኔ እናት አስለቀስሽኝ ወላሂ አላህ ይርዳሽ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
@@hikmaamana3123 አሜን
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
እናቷ አይደለችም ግን አንቺን ደሞ ከእናትሽ ፈጣሪ ያገናኝሽ ደስ ይበልሽ ግን እቺ እናቷ አይደለችም እርገጠኛ ነኝ
@user-ub2jh9tr4u
@user-ub2jh9tr4u Год назад
አላህ እናትና ልጂ ያዲርጋቸው
@nkqnka890
@nkqnka890 10 месяцев назад
.ስንታየሁ አሰፋ ታደሰ D N A ዉጤት ቅዳሜን በኢ ቢ ኤስ
@user-ty7it9kh8h
@user-ty7it9kh8h 9 месяцев назад
አረ በፈጣሪ የነዚ ታሪክ እናትና ልጅ መሆናቸው ይነገረን።እስካሁን የሌላ ታሪክ አንሰማም ብየ ሁሌ እጠባበቃለሁ
@myownoasis
@myownoasis Год назад
Oh can't wait to see the DNA result. I hope she should be her biological mother.
@m.t.b.m2959
@m.t.b.m2959 Год назад
እውነት እናቷ ከሆነች አክስትየው በወጀል ልትጠየቅ ይገባል
@yeseefekerr7628
@yeseefekerr7628 Год назад
ያአለህ በእዉነት የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ እዉነት እናትና ልጅ ሁናችሁ የማይበት ቀን በጉጉት እየጠበኩ ነዉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 месяцев назад
እውነትን ተነጋገሩ እባካችሁ አክስትየው በህይወት ያለችውን ህፃን ለመግደል ምነው ጨከናችሁ
@mezgebegashaw7531
@mezgebegashaw7531 Год назад
ፊታቸው በተለይ ግንባራቸው በጣም ተመሳሳይ ነው።100%እናትና ልጅ ናቸው።
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
አይመሳሰሉም እናቷ አይደለችም በንብ እያቸው
@fekeryene213
@fekeryene213 Год назад
እመኑኝ እናቷ ናት ውስጤ ነግሮኛል ❤️
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
አይደሉም እናትና ልጅ መቼም አይደሉም እናትዋ ሌላ ነች በድሬደዋ ነው የምትኖረው እኔም እያፈላለኳት ነው
@abebatube5763
@abebatube5763 Год назад
እመቡርሀን። እውነት እናትና ልጅ ያርጋቸው ኡፍፍፍ ለመሰማት ውጤቱን ጎጎሁ🎉🎉❤❤
@girmaoda-qg1bd
@girmaoda-qg1bd 7 месяцев назад
የእነዚህ ሰዎች ዉጤት ምን ለይ ደረሰ ምነዉ ኢቢኤስ ምስጥር አደረገዉ ወይስ እየመረጣችሁ ነዉ የሚታቀርቡት
@sofiimran4505
@sofiimran4505 Год назад
እናትና ልጂ ናቸዉ ታያላችሁ ዉጤቱን
@helenalove4753
@helenalove4753 Год назад
አዎ
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
እናቷ አይደለችም እውነት በደንብ እያቸው
@neemaebarahim
@neemaebarahim Год назад
ይመሳሳላሉ አላህ እናትና ልጅ ያድርጋቸው
@hawaedris4833
@hawaedris4833 15 дней назад
እናት እና ልጅን ናቸው መልካቸውም ከለራቸውም ይመሳሰላል መልካም እድል❤🎉
@yordanosebeyene3588
@yordanosebeyene3588 Год назад
ድንግል ወላዲት አምላክ እናትና ልጅ አድርጋችሁ እኔም በዛ ስላለፍኩ ስሜቱን አውቀዋሎሁ
@ababowedajo4964
@ababowedajo4964 Год назад
I hope they’re are mother and daughter, they look like each other. I wish you all the best beautiful girl❤
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h Год назад
እናትና ልጂ ቢሆኑ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይናቸው እና ከለራቸው ይመሳሰላል
@dagnachewamsalu6725
@dagnachewamsalu6725 Год назад
እናትና ልጅ ናቸው 100% እርግጠኛ ነኝ
@user-si4sc6bn6w
@user-si4sc6bn6w Год назад
እባካ ችሁ ውጤቱን ንገሮን ልጆቶዋ ታሳ, ዝ ናለ ች እግዚአብሔር ይርዳ ቸው
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Год назад
መልካቸው ይመሳሰላል እንደኔ ከፈጣሪ በታች እናቷ ነች። Good Lack .
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
እህታች እግዚአብሔር አምላክ የእውነት ያድርግላችሁ ደግሞ መልካቸው ይመሳሰላል በተለይ ቅድባቸውና የፊታቸው አቀማመጥ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Год назад
እናት እና ልጅ ይመሥላሉ አላህ ይርዳችሁ መልካም እድል
@marselad9953
@marselad9953 9 месяцев назад
I pray for this girl to find her mom I can't wait to see the celebration with cake and champagne
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Год назад
አረ ይመሳሰላሉ አላህ ያርግላቸው አክስት ሳይሆን አውሬ በሏት ሰው ሰታ ሙታለይ የምትል
@h.g3326
@h.g3326 Год назад
እናትና ልጅ ያድርጋችሁ ያረብ
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 7 месяцев назад
መጨረሻው ምን ሆነ ይሆን?
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Год назад
እናትና ልጅ ናቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ አላህ ዴግሞ ምርመራችሁ አንድ ያድርጋችሁ ያረብ
@amenamenjesus
@amenamenjesus Год назад
አይደሉም እናትና ልጅ እናቷ ሌላ ነች አባቷም እኔ አሁን ኮሜንት የፃፍኩልሽ ነኝ በደንብ እያቸው አይመሳሰሉም
@emunahom3267
@emunahom3267 Год назад
ፈጣሪ እናትና ልጂ ያድርጋችሁ
@meri147
@meri147 Год назад
እናት እና ልጅ ናቸው 100% እግዚአብሔር ይርዳቸው
@user-xr7lt3jj5o
@user-xr7lt3jj5o 8 месяцев назад
እግዛቤር እናትናልጂ ያርጋችሁ
@meye1988
@meye1988 Год назад
የዛሬው ቅዳሜ ከሰዓት ደስታ በደስታ ነው,ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ይመሳሰላሉ ይመርመሩ ምንም ችግር የለም
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ይቅናችሁ በትክክል ልጅ እና እናት ናቸው
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@Imminfo2
@Imminfo2 Год назад
www.youtube.com/@kbeauty2222
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Год назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Далее
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,8 млн
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50