Тёмный

♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ 

Quanquayenesh Media
Подписаться 491 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 8 дней назад
የኔ አባት ቃላታቸው ሁላ ሲጣፍጥ ሺ! አመት ኑሩልን አባቴ ጤናዎን ይስጦት ሉሌ በማርያም የጎንደሩ የሠማዕቱን ፀበል ምራቸው እዛ ሂደው ድነው ተፈውሰው ይመለሣሉ🥰🥰🥰🥰
@selamawit8134
@selamawit8134 8 дней назад
እግዚያብሔር ይመስገን ውድ አባታችን የእርሶን እድሜ ያድለን ደሰ የሚሉ አባት የማይጠገቡ እንደነዚ ያሉ አባቶችን ነው ለኛ የሚያስፈልገን ሁሌ ጋብዝልን ሉልዬ ወንድማችን አንወዳችኃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 8 дней назад
በጣም ደስ እሚሉ አባት የናተን ፀጋ ለእኛም ይስጠን ቸሩ መድኃኒአለም❤❤
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 8 дней назад
አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ማክር አባት ወንድም አያሳጣን አሜንን፫ 🤲🤲🤲
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 8 дней назад
ደስ ሲሉ የኔ አባት ፅድት ቅልጥፍ ያሉ የመልካምነት ወዝ ከፊታቸው የሚነበብ አሁንም አምላክ ከፍ ያድርጎት አባቴ እድሜ ማቱሣላን ከሙሉ ጤናዎ ጋር ከነ ቤተሠብዎ የኔ ደግ አባት❤❤❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 8 дней назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን የኛ ዘመን ሰው ቆርቆሮ ሆነን ቀረንን እናንተ ግን ያነጋገር ወዛችሁ ሁሉ ያምራል🥰
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 8 дней назад
የኔአባት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 7 дней назад
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት🙏
@zena4992
@zena4992 8 дней назад
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 7 дней назад
ከተትረፈረፈውን ዕድሜ ያድልልን በዕድሜ ሟጤና ያቀይልን ሰምቼ ሳልጠግባቸው ቆይታቸው አለቀብኝ ደግመህ አምጣልን ሉሌ ❤❤
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 8 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ ደስ ይላሉ ጣፍጭ አንደበት ነው ያለዎት እድሜ ይስጥልን ደግመው ይቅርቡልን
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 8 дней назад
አባታችን እድሜ ይጨምርሎት ቸሩ መድሐኒያለም❤❤❤ልደታቸወን በቋቋየነሽ ሚዲያ
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 3 дня назад
አቤቱ ጌታሆይ ደጉሁን ዛማን አምጣህልን
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 дней назад
ደስስስ የሚሉ ቆፍጣና አባት ❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 8 дней назад
Amen3 ☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 8 дней назад
Yene abate❤rejem edeme ❤❤
@AynadisKassaw
@AynadisKassaw 7 дней назад
እረዠም እድሜ ይስጠወት የኔአባት ደስሲሉ
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 7 дней назад
Abbaa keenyaa Umurii dheeraa Rabbii hissin akeenuu ❤️💎🥰
@yewubdaryacob7264
@yewubdaryacob7264 7 дней назад
EGZABIHER TENAWOTEN YEBARK...LEZIH MIDIA GINE TENBAREKU MEKEDONIA AREGAWYAN GARM TELK KUMNEGER ALE EZAM HIDEH ABAT ENATOCHN TEYEK
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 8 дней назад
የኔ አባት ደስስስስ ሲሉ ❤❤
@yashica5085
@yashica5085 8 дней назад
የኔ ባት እዴት ደስይላን እዴሜ ይስጥወት ከጤናጋር❤❤❤❤
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 8 дней назад
❤❤❤
@GDh-kz2tu
@GDh-kz2tu 8 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
ОНО СУЩЕСТВУЕТ?? #shorts
00:19
Просмотров 1,4 млн
ААААА СПАСИТЕ😲😲😲
00:17
Просмотров 1,1 млн
ОНО СУЩЕСТВУЕТ?? #shorts
00:19
Просмотров 1,4 млн