Тёмный

ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ!! || በነብይ ዘካርያስ ወንድሙ @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemu 

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Подписаться 141 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

gofund.me/97bd983e Support Us
www.gloryofgod.tv/
www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
gofund.me/97bd983e
+251903474849 +251901008888 +251911146598
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Развлечения

Опубликовано:

 

27 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@prophetzekariyaswondemu
@prophetzekariyaswondemu 4 месяца назад
ወድ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን አገልግሎት የምትወዱ በሙሉ በሀገርና ከሀገር ውጪ የምትገኙ እንደሚታወቀው በተለያዩ ቦታዎች ላይ የእግዚአብሔርን ወንጌል አገልግሎት እያገለገልን እንዳለ ይታወቃል። በዚህ አገልግሎትም በርካቶች ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እየመጡ ነው። ይህንን አገልግሎት ከእኛ ጋር በገንዘባችሁ ማገልገል የምትፈልጉ ከታች በምታዩት Gofundme link gofund.me/5dc546de በመጠቀም እግዚአብሔር በሰጣችሁ ገንዘብ አገልግሎታችንን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
@emebetmezgebu4087
@emebetmezgebu4087 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yd3sw9vz9b
@user-yd3sw9vz9b 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amenech-hh3ux
@Amenech-hh3ux 4 месяца назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️📚🔥
@user-my2yy4vd9t
@user-my2yy4vd9t 4 месяца назад
Amen amen amen amen amen eysusi ybarikh 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖💔💔💔💔💔💔💔
@user-wt1ek3vg4z
@user-wt1ek3vg4z 4 месяца назад
አሜን አሜን 🥰🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🎉🎉😢
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 4 месяца назад
ተባረክ ነብይ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@segank3747
@segank3747 4 месяца назад
አሜን አሜን ተባረክ ሃሌሉያ እሰይ
@user-xq6dz6kv7b
@user-xq6dz6kv7b Месяц назад
Amen Amen Amen ebbifamaa ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@martayouhanes1331
@martayouhanes1331 4 месяца назад
Amen amen Amen📖📖❤❤📖📖📖📖📖amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yb5eb3sb9k
@user-yb5eb3sb9k 4 месяца назад
Amen Amen hallelujah Amen be eysuse sem Amen hallelujah ❤❤
@user-ur7mi2zb9k
@user-ur7mi2zb9k 4 месяца назад
አሜን
@celacela893
@celacela893 4 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah ❤❤❤
@user-ce8lw8rq7k
@user-ce8lw8rq7k 4 месяца назад
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen tebrekiii ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🙏
@user-sk7xn9pl3s
@user-sk7xn9pl3s 3 месяца назад
Amen amen amen
@YetnayitKebde-fe1fs
@YetnayitKebde-fe1fs 3 месяца назад
Amen Amen Amen
@yeshiderwaro789
@yeshiderwaro789 4 месяца назад
Amen.Amen.❤❤🔥✋✋🎉🎉🎉❤
@martayouhanes1331
@martayouhanes1331 4 месяца назад
Amen amen amen Amen thanks you❤❤
@saraalemu33
@saraalemu33 4 месяца назад
Amen Amen 🙏
@girumegelete8460
@girumegelete8460 4 месяца назад
Amen
@BeyenaMichael
@BeyenaMichael 2 месяца назад
Amen Amen Amen tebrekiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wt1ek3vg4z
@user-wt1ek3vg4z 4 месяца назад
ኦክ
@Edelove-pk8gf
@Edelove-pk8gf 4 месяца назад
🙏 🙏 🙏
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y 4 месяца назад
ቅድስት ድንግል ማርያም እጅግ ልብዋ የተሰበረ ሴት ነበረች ይልብዋ ትሁትነት ፀጋን ሳበ እኔ ባርያህ አለች እራስዋን በ እግዚአብሔር ፊት አዋረደች ጥሩ ምሳሌአችን ነች
@DavidEshatu-fl7ix
@DavidEshatu-fl7ix 4 месяца назад
Amazing message ❤
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 4 месяца назад
አምላኬ ሆይ የፀሎትን ትጋት ጨምርልኝ፣ አግዘኝ፣አበርታኝ።በዘመን መጨረሻ ማምለጫው በፊትህ መሆን ነው።ዘመኔ በፊትህ በመሆን ይለቅ።
@beem6454
@beem6454 4 месяца назад
Amen amen amen
@Sara-fn7ko
@Sara-fn7ko 4 месяца назад
Amen Amen
Далее
Лайфхак с колой не рабочий
00:16
Просмотров 183 тыс.
Освежился в жаркий день
0:59
Просмотров 3,8 млн