Тёмный
No video :(

ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ የሚባለው ለእርሱ ነው! 

The Betty Show
Подписаться 151 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@ASR9475
@ASR9475 Год назад
ፓስተር ቸሬ ድንቅ ስጦታ ያለህ ሰው ነህ። ለእውነት ሁልጊዜ በመቆምህ እና ሰዎችን የሚያነቁ ንግግሮችህ በጣም ያስደምሙኛል። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@simayehutafesse4200
@simayehutafesse4200 Год назад
ፈጣሪ ሚሊዮን ጊዜ ዘርህን እስከ ሰባት ትውልድ ይባርክህ
@hanahan3477
@hanahan3477 Год назад
Amen amen amen
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 Год назад
ፖስተር ቸሬ በድጋሜ በጣም እናመሰግንሃለን ይህ ቃለ ምልልስ አዘጋጂዋ ካቀረበችው ቃለምልልስና እኔ ካየሗቸው ለኔ አንደኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 Год назад
ለትንሳኤ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ ። የዕምነት ሰው እንዲህ ነው ። ሁሉም እምነቱን ጠብቆ የሌላውን አክብሮ ተከባብሮ መኖር ታላቅነት ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@sara1985.
@sara1985. Год назад
ፓሥተር ቸሪ ጌታ ይባርክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ አንተን ግን በጣም የማከብርህ የምወድህ ❤❤❤❤❤
@kumelgeremew9335
@kumelgeremew9335 Год назад
ቸሬ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የሰጠኸው ስለ መሪዎችም ስለ ሕዝብም እንዲሁም ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስታን የውስጤን ስለተናገርክል ተባረክ።
@abebehailegebremariam1865
@abebehailegebremariam1865 Год назад
የሚገርም አንደበትና ትህትና ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
@pastormengistunegash9400
@pastormengistunegash9400 Год назад
ቤቲ በዛሬ ፕሮግራምሽ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ፣ በፓስተር ቸሬ መልስም ደስ ብሎኛል። እንደገናም በማይጠፋው ዘር በእውነት ቃል ታስበን የተወለድንበትን የትንሳኤውን እውነት በማንሳታችሁ ደስ ብሎኛል። በድጋሜ እግዚአብሔር ይባርክሽ፤ ፓስተር ቸሬንም እግዚአብሔርንም እግዚአብሔር ይባርክህ በይልኝ። ወንድማችሁ መጋቢ መንግሥቱ
@romangina5121
@romangina5121 Год назад
ተባረክ ፓሰተር ቸሪ ምርጥሰው
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Год назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፓስተር ቸሬ ትምህርቱ ደስ ይለኛል የራሱን የሚወድ የስው ያከብራል❤
@yohannesseyoum4249
@yohannesseyoum4249 Год назад
We need more intelligent pastors like you who stood for the truth & the country in that testing time.
@kelatiteweldemedhin6613
@kelatiteweldemedhin6613 Год назад
ኣገራችን ሲተርቱ ስም ይመራል ጥዋፍ ያበራል ይላሉ። ፓስተር ቸርነት የሰላም እና የፍቅር በሳል ክርስትያን እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ረጅም ዕድመ ይስጥህ❤ ቸሬ ውድድ ነው የሚያርግህ❤ ቸሬ የወለደች ማህጸን ትባረኽ።
@sara1985.
@sara1985. Год назад
ቤቴ በጣም ምርጥ ሰው ስላቀረብሽልን ጌታ ይባርክሽ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Год назад
የዘላለም አምላካችን እና አባታችን ሀገሬን ኢትዮጵያን ህዝቡን አደራ በሀያሉ ክንድህ ከክፉ ሁሉ ሰዉራት ክርስቶስ እየሱስ ዛሬም ለዘላም ጌታ ነው ሰላም ላንቺ ይሁን ሀገሬ.
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ቸሬ፣ጌታ ይባርክህ፣ ጌታ በትውልዱ መሃል ጥበብን ስለሰጠህ አመሰግነዋለሁ፣ ጌታ የቃሉን እውነት እንዳበራልን ሁሉ ለወገኖቻችንም የቃሉን እውነት ያበራላቸዋልና ዛሬም፣ ወደፊት ልንወዳቸው ይገባናል፣ የቃሉን እውነት በትእግስትና በፍቅር ልንገልጥላቸው ይገባል!! ጌታ እኛን ከየት አንስቶ እራሱን የገለጠልንና የራሱ የደረገንን ልናስብ ይገባናል፣ ማዘር ነኝ፣ ተባረኩ።
@habviral22
@habviral22 Год назад
ቤቲ እንደዚህ ቁምነገር ያላቸው ሰዎችን ሚያስተካክሉ ትላልቅ አስተማሪ እንግዶችን ማቅረቡ ላይ እግዚአብሔር ትጋቱን ይስጥሽ 🙏 እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ 🙏❤ 🙏
@edentesfaye3120
@edentesfaye3120 Год назад
እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@cherenttesfaye1403
@cherenttesfaye1403 Год назад
ቤቲ በጣም የተረጋጋሽ አስተዋይና ለእንግዶችሽ ተገቢውን ክብርና ትህትና የምትሰጪ ልጅ ሆነሻልና በረከቱን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ፈገግታሽና ሳቅሽ ፕሮግምሽን በባስ አሳምሮልሻልና ቀጥይበት በርቺ
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 Год назад
አመሰግናለሁ ፓስተርቸሬ፣እና ቤቲ፣እንዳስተማርከን፣በስልጣን ላይ ያሉትን ዘረኞች፣ተረኞችን፣ሳትፈራ ወንጌል ስለሰበካችው፣ልብ ያለው ልብ ይበል፣ተረኞች ተመለሱ፣ባለስልጣኖች ተመለሱ፣ጌታ በቅርብ ነው ተመለሱ፣በሆስፒታል፣በእስርቤት፣በመፈናቀል፣በየመጠልያው ያላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያያል፣እየሱስ ለፍርድ ይመጣል።ምጥ እንደተያዘች ሀገሬ ምጥ ላይ ነች ጌታ ይርዳሽ።
@gman1674
@gman1674 Год назад
Thank you Betty, I see today the old innocent, smart, Christian, and humble Betty. My beloved sister in Jesus. Thank you again. I want to see this Betty again and again.
@user-kw6rr8xc4r
@user-kw6rr8xc4r Год назад
ቤቲዬ ስወድሽ ድንግልን በራስ መተማመን በሁሉም ነገር ያለሽ የነገሮች አረዳድና አመለካከት ጀግና ሴት ነሽ❤
@tamrtabebe5561
@tamrtabebe5561 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ።ፖስተር ቸሬ ።የማይሰሙ ጆሮዎች መከራን ያመጣሉ ።ቤቲ ነብሴ አመሠግናለሁ ።ቆይታችሁ የ ሚልዮን ሠዎችን ህይወት ይቀይራል ብየ ተስፋ አድርጌያለሁ ።
@bierdaabinet6630
@bierdaabinet6630 Год назад
እንኳን አደረሳቹህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን
@mekdesfantu567
@mekdesfantu567 Год назад
ቸሬ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@abialex5321
@abialex5321 Год назад
የዘመናችን ምርጥ መምህር
@germayhagos2563
@germayhagos2563 Год назад
ቼሬ መልካም ሰውነት ማለት ጡሩ ስብእና አለህ ተባረክልን ስብእና የጎደላቸው ሰባክያን ነን ሚሉ ተረኛ ሆነዋል ከቤተመንግሥቱ ጋር የተዳቀሉ በህዝባችን በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት ተሳታፊ የሆኑ😢😢😢
@adnannegash9300
@adnannegash9300 Год назад
ምርጥ ሠው ፈጣሪ ምርጥ እንደሆንክ ያኑርህ ምርጥም ልጅ ይስጥህ
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Год назад
ፓሰተር ቼሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤ አንተ እንደግዚአብሔር ቃል ተናግረሃል ጆሮ ያለው ይስማ። ቤቲም ወደ ቀልብሽ ስለተመለሽ ስለአንችም እግዚአብሔር ይመስገን ። I hope you learn a lot from him Betty.
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Год назад
እንደው ፓስተር ቸሬ እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ❤
@ermiasteshomebereded-ii6yv
@ermiasteshomebereded-ii6yv Год назад
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው:: ኢትዮጵያውያዊ በመሆንህ ኮራሁ:: እናት ቤተክርስቲያንም እግዚአብሔር ክብሯን የሚያስጠብቁላት አባቶች በዚህ ፈተና ወቅት ስለሰጣት ይክበር ይመስገን::
@anurye
@anurye Год назад
ቤቲ ለውጥማ አለ በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ውይይት ነው!
@hiwehabshawityoutub8342
@hiwehabshawityoutub8342 Год назад
በትክክል ተረኛው ወንበሩ ላይ ያለው እንጂ ምድር ላይ ያለው ህዝብ አይደለም❤❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወገኖቼ፣እነዚህ መልእክቶች፣ ለቤ/ክ. ለእኛ ለክርስቲያኖች የመጣና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ስለሆነ፣በንስሐ ወደ ፈጣሪ ለመመለስ ስትሉ ተጠቀሙበት እላለሁ!! ማዘር ነኝ፣ተባረኩ።
@yaregalxewdu4561
@yaregalxewdu4561 Год назад
May God bless you and your family pastor chere....what an elite mentality, mature interview.....and Betty wearing a historic amhara symbol......she always tries to be an amhara
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Год назад
Temesgen Hagerem Sew alesh ❤🙏Thank you Beaty
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 Год назад
ምን አይነት መልካም ሰው ነህ ? የኦሮሞና የጴንጤ ጊዜ ነው ለሚሉ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው እናንተን የመሰሉ ሰዎች ዝም ስለሚሉ ነው ጽንፍና ጥላቻ የሰፋው ከእውነት ጋር ቀጥል እውነት ብቻ ነጻ ያወጣል ❤❤። ቤቲ በጣም ጎበዝ የሚገርም የባህርይ ለውጥና ብስለት አምጥተሻል ቆንጆም ሆነሻል ❤❤ መልካም በዓል ይሁንላችሁ እወዳችሗለሁ ❤❤❤
@berhanutamalew1879
@berhanutamalew1879 Год назад
አልፎ አልፎ ኢትዮጵያ ሃገሬ ከፊቴ ላይ ጥፍት ትልብኛለች ፣ ድንገት ሳላስበው እንደ "ፓስተር ቸረርነት " አንደበተ ማር እና አስተዋይ ዜጋ ሳዳምጥ " የጠፋችብኝን ሃገሬን ኢትዮጵያ አገኛታለሁ " እኛ ኢትዮጵያን በዘር አመጣሽ ፖለቲካ እየተባለን እስከ መቼ ?
@tenssiegumara
@tenssiegumara Год назад
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን መልካም በአል ይሁንልህ እንዲሁም ለቤቴም ።
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 11 месяцев назад
God bless ethiopia 🇪🇹 🙏
@emyassefa326
@emyassefa326 Год назад
Wyee Geta ende ante Yale ewnetaga ye Egzabhair swe yebzalen Pasteryea May God bless you abundantly
@alemtsehaykassaw2029
@alemtsehaykassaw2029 Год назад
ቃለሒወት ያሰማልን !!! መንግስተ ሰማያትን ያውርስለን !!!
@messya7125
@messya7125 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 Год назад
Betye betam des yemil program neber yayehubishim bislet ketewesenu gizeyat wedih betam des yilal ketiyibet. Pr. Chere E/r yibarkih haymanote lela bihonim sibketih betam new mimesitegn ketilibet, zemenihin yarzimew
@eyasunamarra6385
@eyasunamarra6385 Год назад
Betty, betam gobez ena konjo lij neshe. Berchi.
@luluyimer6891
@luluyimer6891 Год назад
Tebarekulign
@yefekersew24
@yefekersew24 Год назад
ቤቲ በጣም የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ነሽ። በዛላይ ባዳምጠው የማሰለቸኝን ፓስተርሬ programሽላይ ስለጋበሽው በጣም አመሰግንሻለሁ። በርቺ!!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Год назад
ስታምሪ!!!!💚💛❤
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 Год назад
ፓስተር ቸሬ እ/ር ዘርህን ይባርክ
@meseretalemante4908
@meseretalemante4908 11 месяцев назад
Egzer ybarkh
@netsanetyohanis3916
@netsanetyohanis3916 Год назад
I like such interesting interviews thank you Betty.
@hiwidereje392
@hiwidereje392 Год назад
paster tebarek, metsihaf kidus yesetechign.yalkew liben nektognal.
@AlemHaile-ij2ey
@AlemHaile-ij2ey Год назад
በደንብ ንገረት የኔ ጀግና እንዴት ጉበዝ እንደሆንክ አንተን ማዳመጥ እንዴት ያስደስታል ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ያራዳ ልጀእ
@marsawikifle2762
@marsawikifle2762 Год назад
ፓስተር ቸሬ እውነተኛ የእግዚያብሄር ሰው ነህ❤❤❤
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 Год назад
You look stunning Bet ! That to Gid for that . And ghank you for the great show with the God son Pr Chere !
@kassahunmengesha1407
@kassahunmengesha1407 Год назад
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም ፓስተር ቸሬን ማደመጥ ለነፍስም ለስጋም መዳህኔት እንደሆነ ነዉ የምቆጥረዉ።
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 Год назад
ፓስተር ሁሌም የእውነትሰውነህ
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ቸሬና ቤቲ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፣
@yonasehailemariam7491
@yonasehailemariam7491 Год назад
አንተን የወለደች ማህፀን ለዘለዓለም የተባረከች ትሁን በሄድክበት ሁሉ ክነቤተሰብህ የፍቅርና የደስታ ህይወት አንዲገጥምህ መልካም ምኞቴ ነው::
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Год назад
ለእውነትና ለመርህ የሚቆም ሰው ደስ ይለኛል በብሄር ወይም በሃይማኖት ሳጥን ውስጥ ሳይገባ እውነትና መርህ ላይ የሚቆም ሰውነት ሰው ማለት ያ ነው ፓስተር ቸሬ ከዚህ ከፍታ እንዳትወርድ እናመሰግናለን
@girmaderbew6937
@girmaderbew6937 Год назад
😢😮😅 zina qizuetu
@haanayosef145
@haanayosef145 10 месяцев назад
ትክለኛ ወንጌል ስበክ ክብር ይሄ አይደለም እውነቱን ውስጥህ ያውቀዋል
@addisutewolde2827
@addisutewolde2827 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን!
@romangina5121
@romangina5121 Год назад
ፓሰተር ቸሪ ምርጥሰው
@yo-yo8964
@yo-yo8964 Год назад
ምን ላርግህ ቸርዬ የኔ አንጀት አርስ ንገርልኝ እነኝህ ከትግራይ ፖለትከኞች የማይማሩ አወዳደቃቸው ከነሱ ይብሳል እ/ር ግዜ አለው ተዋቸው
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 Год назад
ፓስተር ቸሬ እግዛብሔር ያክብረህ
@emyassefa326
@emyassefa326 Год назад
Betyea your Habtish kemes looks gorgeous on you, you are fabulous. tebarkey for your respect for Egzabhair sew
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Год назад
አንተ በጣም አስተዋይ ነህ ግን እስኪ ጨፍጫፊው አብይ እሚደግፍት የዘር ተኮር ጭፍጨፋ በአማራና በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ስራ ሲሰራ ክርስቲያኖችን ሲያስገድል ቤተክርስቲያንን ያዎድም 95% በርታ የኛ ጌታ እሚሉት ዼንጤ እንደሆኑ የሚፖስታቸውን ኮመንቶች ላይ ማይት ይቻላል : ፓስተር ቼሬ አንተ እውነተኛ ክርስቲያን ነህ😊😊
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 Год назад
Genuine and appropriate comment.
@bayissabadada8020
@bayissabadada8020 Год назад
Yihee sewuye pastor new weyis Activist new min ezam ezihim tiliq yilaal
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ለትንሳኤው በአል።መጋቢ ቸሬ ፣ለዘረኞች፣ለከፋፋዮች፣መልስ ሰጥቷል።ቤቲ ከኦሮሞ ዘረኝነት ወጥተሽ፣እንደዱሮው የጌታን ነገር ስሪ፣ሌላው ጥላቻን ብቻ ነው ያተረፈብሽ፣ምክንያቱም ተረኛ ነኝ ብለሽ ተሰደብን ብለሽ ውይይት ከአቶ ሌንጮ ጋር አድርገሻልና።በወንድማማች መሀከል ፀብ የሚዘራ የተረገመ ነው ነብዩ መሀመድ ዘረኝነትን ተጠየፍት፣ዘረኝነት ጥምብ ነው ብለዋል።ክርስቶስ ፣ከዘር፣ከቋንቋ፣ከነገድ በደሙ ዋጀን ይላልና፣ቤቲ እባክሽ የጌታን ስራ ስሪ፣ከፖለቲኮኞች ጋር ስትወያይ፣ወደ ተረኝነት፣ወደ ዘረኝነት፣ተበድለናል፣ስሜት ይከትሻል።ዛሬ ለአንቺም ትንሳኤሽ ይሁንልሽ።በቃሽ፣ይብቃሽየክርስቶስን ወንጌል ብቻ አድምቂ፣በርቺ።እግዝአብሄር ከተረኝነት፣ፖሎቲካ ምድራችንን ይጠብቅልን።
@tommyfekadu8823
@tommyfekadu8823 Год назад
Thank you ቸሬ
@Abinezer248
@Abinezer248 Год назад
ተባረኪ
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 Год назад
ቤትሻ ዛሬም አሪፍ ዝግጅት ነው
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Год назад
ቀሚስሽ ያምራል. ፓስተር ቸሬ ዝምንህ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏
@rukiyrukiya1842
@rukiyrukiya1842 Год назад
ኢሳ እየሱስ አልሞተም አልተሰቀለም ፈጣሬ የሰማይ እና የምድር ጌታ ለሱ በጭራሽ ልጂ መያዝ አይገባዉም ጥራት ይገባዉ ሰው የሚድነዉ በመጠመቅ ሳይሆ አዱን ፍጣሬ በብቸኚነት በማምለክ ነው እባኮችሁ አዱን ፈጣሬን ተገዙ የጌታ ልጆች ነን ማለቱን ተዉና ባሬያ መሆናችሁን አምናችሁ አሏህን ተገዙ ወደተፈጠራችሁበት ሃይማኖት ተመለሱ ወገኖቸ
@bayissabadada8020
@bayissabadada8020 Год назад
Yanessasauma Zeregninet new!
@bekyjud7594
@bekyjud7594 Год назад
ጥሩ ዉይይት ነዉ ግን ቤቲ አንገትሽ ላይ ያደረግሽዉ ጌጥ እጅግ አጋንታዊ ነዉ ባታደርጊዉ መልካም ነዉ
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Год назад
እውነት፣አትደበቅም
@zenitsige4182
@zenitsige4182 Год назад
Thank you 🙏 God bless you all of you!
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Год назад
ቤት ትልቅ ሠው ሆነሻል
@rebkselshi264
@rebkselshi264 Год назад
ፖስተር ቸሬ ምርጥ ሰው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሱን ትምህርት አዳምጣለሁ
@walelegnewassie1263
@walelegnewassie1263 Год назад
Good interview
@alemababe6100
@alemababe6100 Год назад
Edma Ena tena Abzto yasteh poster
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Год назад
ፖስተር ቸሪ ብየ መጣሁ ወደ ቤትሽ ቤቲ ለምን ልዋሽ😊 የሀይማኖት ግድግዳን የናዱ ትምህርቶቹ አድናቄ ስለሆንኩ 😊
@Kemuch-bw9qn
@Kemuch-bw9qn Год назад
This is why we love you ❤❤❤
@Kemuch-bw9qn
@Kemuch-bw9qn Год назад
Because you are seww
@romangina5121
@romangina5121 Год назад
ልብ እየገዛሸነው ቤቴ
@yonisado5917
@yonisado5917 Год назад
Wushet atkelekil lela konka alte kedesem sitl Telik wushetaminet new
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 Год назад
mindinew yemtaweraw??
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
እግዚአብሔር ግን በቅዱሳን አይኖቹ ያይሀል እሱ ፊት እንጀዚህ ስለራስ ማዉራት አይቻልም እሱ ያዉቅሀል
@abebe809
@abebe809 Год назад
Did Pastor Chere rebastised? Kegeta fikirina kezeke yetu temecheh?
@sanyiiguteta728
@sanyiiguteta728 Год назад
Bety nagaan siif haa ta'uu Yaada dhimma WBO irratti dheengadda haasofte irratti waan keessa koo jiru siif qooduu barbaada ati nama uummanni Oromoo bal'aan si jaallatuudha garuu immoo jechoota akkanaa WBO irratti fayyadamuun kee hedduu nama aarsa kanaafuu deggeruuf dirqama hin qabdu garuu immoo akkanatti wbo xiqqeessuun kee haalaan na dallansiisee jira. Osoo carraa jirutti fayyadamtee uummata Oromoo bal'aa dhiifama gaafatte siif wayyaa
@AbbaaBeekaa
@AbbaaBeekaa Год назад
weregna new yih sewuye !
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 Год назад
ቤቲ እንኳን አደረሰሽ
@tesfiemichael9123
@tesfiemichael9123 Год назад
ምሕረት ንገብረሉ.. ፍቅሪ ንርየሉ እይ ፋስጋ
@meronmerry9076
@meronmerry9076 Год назад
.yishalhal
@tomk5529
@tomk5529 Год назад
መንግስትን "ተረኛ" ማለት ነውረኝነት ነው: መሪን:ታላላቆችን:...ወዘተ አክብር ብሎ ለሀይማኖት አስተማሪ መንገር እንዴት እንደሚቻል አላውቅም: የእምነት አስተማሪ ልክ አርቲስቶች እንደሚፈልጉት አይነት እውቅና ወይም ታዋቂ መሆን ሊያጓጓው አይገባም:ምክንያቱም ምድራዊ ነውና::
@user-wi2np3wc6b
@user-wi2np3wc6b Год назад
አዎ መንግስት ተረኛ ነው ወረኛ ተረኛ ስለሆነ መሰለኝ ድሀን መድረሻ ያሳጣው አንዳንድ ሰዎች ንገሩኝ ትላላችሁ የማይነጋ መስሏት አሉ............... 😏😏😏
@tomk5529
@tomk5529 Год назад
@@user-wi2np3wc6b እንግዲህ ለሚቀጥሉት 8 አመታት(ሊቀጥልም ይችላል) ተረኛ ተረኛ በሚለውን ነጠላ ዜማሽ እየጨፈርሽ ጊዜሽን አሳልፊ::
@bekelekumsa4994
@bekelekumsa4994 Год назад
እውነትን ሁልጊዜ በሁሉ ስፍራ መናገር የሚችል ሰው ካለ እጅግ ደስ ይለኛል። ከፊል እውነት መናገር ግን ...ሙሉ እውነትን ከፍቅር ጋር የሚናገር ይናፍቀኛል።ምድሪቱ አድል የምትሰጣቸው ከሆነ!
@tomk5529
@tomk5529 Год назад
@@bekelekumsa4994 ሙሉ እውነት ክርስቶስ ብቻ ነው
@Zjcmiracle
@Zjcmiracle Год назад
ቤቲ ጥሩ ዝግጅት አድርገሽ አጭበርባሪው ቢኒያም ሽታዬን አፋጥጭልን እስኪ
@kalbesabeyene4418
@kalbesabeyene4418 Год назад
The EOC had not given me the Bible. How did this Pastor separate from the Church if he had to remain loyal to it?
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 Год назад
ቤቲ ከዘረኝነት ወጥተሽ ለእውነት እየቆምሽነው በረች ይመችሽ
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 Год назад
ልሙጥ ባድራ በበሯ ሰቅላ አያታለሁ ብዬ በፍጹም የማላስባት ሴት ፣ ከልሙጥ ባንዲራ በላይ አስቀያሚ ትርክት ያለውን "ቶ" መስቀል አድርጋ ሳይ እጅግ ግራ ይገባኛል ። Bold በሆነ ሁኔታ ይህ መስቀል ማድረግሽ የመስቀሉን አመጣጥና ትርጉም ሳታውቅ ነው ለማለት ያስቸግራል ፣ ትርጉሙን አውቀሽ ነው ካልኩኝ ደግሞ ከህይወት አቋምሽ ፣ ከእምነትሽና ከማንነትሽ ጋር ጭምር #ፈጽሞ የማይሄድ ነውና አንቺን የመሰለች ሴት በማንነት ቀውስ ፡ በአቋም መዋዠቅ ውስጥ ናት ለማለት እጅግ ያዳግተኛል ። ምን ነካሽ? ምን ሆነሻል? በወንጌል አማኞች ወገኖችሽ በደረሰብሽ በደል ምክንያት ፡ ምክንያታዊነትሽ ጥለሽ በስሜት እየተነዳሽ የሌሎች መጠቀሚያ የሆንሽም ይመስለኛል ። ወይም እውነትን ሳይሆን እጅግ ከፍተኛ በሆነ ተወዳጅነትንና አድናቆትን በመፈለግ ርሃብና ጥማት ወስጥ የገባሽ ይመስላል ወይም ይህንን ተወዳጅነት ለተወሰነ ጊዜ ሸምተሽ ፡ ቀጥለሽ ልትሰርው የፈለግሽው ነገር አለ አንገትሽ ላይ መስቀል ሳይሆን "ቶ" ያደረግሽው ነገር እጅግ ግራ ያጋባል!!!!!!
@user-kw6rr8xc4r
@user-kw6rr8xc4r Год назад
እንተ የተከበርክ ሰው ፈጣሪ አጉልግሎትህን ይባርከው ቤተሰቦችህን ይጠብቅል ድንግልን አክባሪክ ነኝ
@ruthadama3039
@ruthadama3039 Год назад
🙏🙏🙏
Далее
Never Troll Shelly🫡 | Brawl Stars
00:10
Просмотров 1,5 млн
ነብይ ምናለ ጨነቀ 30 November 2022
1:11:44
Просмотров 77 тыс.