Тёмный
No video :(

ወፍራም የሚቀዳና የሚታሸግ ምርጥ ላርጎ፣ ሙሉ አሰራሩ፣ ለመስራት ከሚፈጀው ዋጋው እና የኬሚካሎቹ ባህሪና ዋጋ ማብራሪያ 

Menhal Training Center  መንሃል ማሰልጠኛ ማዕከል
Просмотров 11 тыс.
50% 1

የአሰራር ፎርም፣ ማንኛውንም ጥያቄ እና ምክር አገልግሎት የምትፈልጉ ሁለት ቀላል ስራዎችን በመስራት የፈለጋችሁትን የአሰራር ፎርሙላ ማገኘት ችችላላችሁ።
1ኛ. እዚህ t.me/menhalpvrt ግሩፕ ላይ በመግባት ከመቶ በላይ ሰዎችን አድድ በማድረግ ሰክሪን ሹት ማድረግ።
2ኛ. በዚህ ሊንክ 👉👉👉 / @menhal2485
ወደ ዩቲብ በመግባት አንድ ቪዲዮ እሰከመጨረሻው ማየት፣ ሰብስክራይብ፥ ላይክ እኛ ሸር ማድረግ ሹት ሰክሪን ማድረግ
በመጨረሻም ስክሪን ሹት ያደረጉትን እና ጥያቄውትን በዚህ👉👉👉👉t.me/menhalpvt
አድራሻ መላክ።
መንሃል ቆንጆ መዐዛ መለያችን ነው።

Опубликовано:

 

29 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@ysatochenat
@ysatochenat 8 месяцев назад
ወድማችን አሪፍነው ድምፁን ቢቀር
@menhal2485
@menhal2485 8 месяцев назад
ውድ የመንሃል ቤተሰቦች ስለምትከታተሉ አስተያየት ሀሳብ ስለምትሰጡኝ ከልብ አመሠግናለሁ። ወደ ስራ አለም ሲገባ መጠየቅ ያለባቸውን ጥያቄዎች የተሻለ መልስ ያገኙ ዘንድ ነፃ የምክር አገልግሎት ለማገኘት አድስ አበባ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር 3ኛ ፎቅ ይምጡ። ወይንም በቴሌግራም t.me/menhalpvt በተጨማሪ በስልክ 0911916814 ኢሞ እና ዋትሳፕ ጨምሮ ያናግሩኝ። ሰለቤተሰብነትዎ ከልብ አመሠግናለሁ።
@JawarKere
@JawarKere 5 месяцев назад
ጀዘካአለህ
@JawarKere
@JawarKere 5 месяцев назад
❤❤❤
@HayderHayder-n1e
@HayderHayder-n1e 7 дней назад
❤❤
@abdualemu1270
@abdualemu1270 Год назад
ማሻላህ ወንድማችን በርታልን
@mobilekeyo8804
@mobilekeyo8804 9 месяцев назад
ተባረክ
@All.in.One.Educational
@All.in.One.Educational Год назад
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@user-ft3rn3sb3z
@user-ft3rn3sb3z Год назад
ማሻአላ
@MeseleBrhanu
@MeseleBrhanu 4 месяца назад
❤❤❤❤ያቀንየልና
@menhal2485
@menhal2485 4 месяца назад
አሚን
@user-vd8xv4iw8b
@user-vd8xv4iw8b Год назад
ዋለይኩምእሠላም ማሻ አላህ አሪፍ መረጃ ነው ❤❤❤
@user-xq5dn8zg1u
@user-xq5dn8zg1u 8 месяцев назад
Jezakelahu hayiren gen maseltegna botawu yete new bite negren arife nebre
@menhal2485
@menhal2485 8 месяцев назад
ውድ የመንሃል ቤተሰቦች ስለምትከታተሉ አስተያየት ሀሳብ ስለምትሰጡኝ ከልብ አመሠግናለሁ። ወደ ስራ አለም ሲገባ መጠየቅ ያለባቸውን ጥያቄዎች የተሻለ መልስ ያገኙ ዘንድ ነፃ የምክር አገልግሎት ለማገኘት አድስ አበባ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር 3ኛ ፎቅ ይምጡ። ወይንም በቴሌግራም t.me/menhalpvt በተጨማሪ በስልክ 0911916814 ኢሞ እና ዋትሳፕ ጨምሮ ያናግሩኝ። ሰለቤተሰብነትዎ ከልብ አመሠግናለሁ።
@abokald5160
@abokald5160 9 месяцев назад
ماشا الله
@jameelajameela9143
@jameelajameela9143 10 месяцев назад
Wow
@fahmiboy12
@fahmiboy12 Год назад
Masha Allah
@abenisworld_et
@abenisworld_et 11 месяцев назад
አመሠግናለሁ
@tesfayedadi1109
@tesfayedadi1109 Год назад
በጣም ቆንጆ ስራ ነው
@edresseid443
@edresseid443 7 месяцев назад
🙏ያኡኸየ ጀዛከላሁኸይረን🙏
@menhal2485
@menhal2485 7 месяцев назад
አሚን
@enattube5015
@enattube5015 Год назад
የምፈልገው ትምርት ነው እናመሰግናለን🙏
@menhal2485
@menhal2485 7 месяцев назад
ውድ የመንሃል ቤተሰቦች ስለምትከታተሉ አስተያየት ሀሳብ ስለምትሰጡኝ ከልብ አመሠግናለሁ። ወደ ስራ አለም ሲገባ መጠየቅ ያለባቸውን ጥያቄዎች የተሻለ መልስ ያገኙ ዘንድ ነፃ የምክር አገልግሎት ለማገኘት አድስ አበባ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር 3ኛ ፎቅ ይምጡ። ወይንም በቴሌግራም t.me/menhalpvt በተጨማሪ በስልክ 0911916814 ኢሞ እና ዋትሳፕ ጨምሮ ያናግሩኝ። ሰለቤተሰብነትዎ ከልብ አመሠግናለሁ።
@ChakoTeshome-xs1qc
@ChakoTeshome-xs1qc Год назад
Dasi yemile sira new gine ena batiwusxi americha masrakabi efalgahu wokili endate mageghate echilalhu litexoqima yemitechile ke hone ebakihi
@user-ql3nq2ld8m
@user-ql3nq2ld8m 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@jameelajameela9143
@jameelajameela9143 10 месяцев назад
❤❤❤
@miftata2532
@miftata2532 9 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ የልብስ ሳሙና ግብአት የት ነው ማገኘው
@menhal2485
@menhal2485 8 месяцев назад
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የትኛውም ኬሚካል መሸጫ ሱቅ ያገኛሉ። የኛን ከፈለጉ ሀና ቀበለት ሮቤል ታወር፣ ሀይሌ ጋርመንት ሰፈራ እና መርካቶ ሰባተኛ ማገኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ወይንም በስልክ 0911916814 ላይ ይደውሉ።
@user-cd7fv6ju7r
@user-cd7fv6ju7r Год назад
🎉🎉🎉
@Getahun845
@Getahun845 Год назад
ኧረ ጋይስ like አድርጉ
@chanal163
@chanal163 Год назад
አላህ ካንተ ገር ይሁን ❤
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
አሚን ከሁላችንም ጋር ይሁን
@eyob1527
@eyob1527 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረከቱ ማሜ በዚህ ፎርሙላ CMC ለ100 ሊትር ስንት ኪ/ግ ነው የሚያስፈልገው እባክህ ቴክስት አድርግልኝ ስለ ትብብርህ በቅድሚያ አመሠግናለሁ
@menhal2485
@menhal2485 3 месяца назад
በስልክ ወይንም በቴሌግራም ይጠይቁ
@ademobse7913
@ademobse7913 11 месяцев назад
ማሻ አለህ በጣም ጥሩ ነው. ለስልጠና አድረሻህ የት ነው
@menhal2485
@menhal2485 11 месяцев назад
አድስ አበባ ሀይሌ ጋርመንት በኦላይንም አለ
@biculotolosa7227
@biculotolosa7227 10 месяцев назад
በ ኦን ለይን እፈልገለው ግን በ ኦን ለይን በደንብ እራደለው
@user-gp6bw3ve5d
@user-gp6bw3ve5d 7 месяцев назад
How Shampoo is made?
@menhal2485
@menhal2485 7 месяцев назад
ውድ የመንሃል ቤተሰቦች ስለምትከታተሉ አስተያየት ሀሳብ ስለምትሰጡኝ ከልብ አመሠግናለሁ። ወደ ስራ አለም ሲገባ መጠየቅ ያለባቸውን ጥያቄዎች የተሻለ መልስ ያገኙ ዘንድ ነፃ የምክር አገልግሎት ለማገኘት አድስ አበባ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር 3ኛ ፎቅ ይምጡ። ወይንም በቴሌግራም t.me/menhalpvt በተጨማሪ በስልክ 0911916814 ኢሞ እና ዋትሳፕ ጨምሮ ያናግሩኝ። ሰለቤተሰብነትዎ ከልብ አመሠግናለሁ።
@hibertube
@hibertube Год назад
ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
አስቀምጫለሁ 0911916814
@alemayehugezahegn8217
@alemayehugezahegn8217 Год назад
የኔ ምርጥሰው አበረታከኝ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
አመሠግናለሁ። በርታ
@selammolla3915
@selammolla3915 Год назад
Abakiya hasabih tru nw gin bzu detail mabrariyawoch yansutal eg. Eyandandu Chem. Sichemer le 10sec. Weys lela milewn, be and bekul bcha memasel endalebet, andandochu demo metenachew begilts ayitayum So endemeftihe ye hayimanotim hone lela classical titeh each & every detail geletsa eyarek bitiresa more of tru yimesilegnal endene Beterefe berta keep it up!
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
የበለጠ መረጃ ለማገኘች የአሰራር ፎርም፣ ማንኛውንም ጥያቄ እና ምክር አገልግሎት የምትፈልጉ ሁለት ቀላል ስራዎችን በመስራት የፈለጋችሁትን የአሰራር ፎርሙላ ማገኘት ችችላላችሁ። 1ኛ. እዚህ t.me/menhalpvrt ግሩፕ ላይ በመግባት ከመቶ በላይ ሰዎችን አድድ በማድረግ ሰክሪን ሹት ማድረግ። 2ኛ. በዚህ ሊንክ 👉👉👉youtube.com/@menhal2485 ወደ ዩቲብ በመግባት አንድ ቪዲዮ እሰከመጨረሻው ማየት፣ ሰብስክራይብ፥ ላይክ እኛ ሸር ማድረግ ሹት ሰክሪን ማድረግ በመጨረሻም ስክሪን ሹት ያደረጉትን እና ጥያቄውትን በዚህ👉👉👉👉t.me/menhalpvt አድራሻ መላክ። መንሃል ቆንጆ መዐዛ መለያችን ነው።
@comedianurgesaofficialtube
@comedianurgesaofficialtube Год назад
@@menhal2485 tole
@terhasberhe
@terhasberhe Год назад
ወንድሜ ምንያህል እባክህን አሰራሩ ብታሰረዳኝ እና ሠርቼ ብጠቀም ካላሰቸገርኩ
@user-cj4xg5mz4g
@user-cj4xg5mz4g 10 месяцев назад
Sirawun lemejemer min yahil birr yasfeligal betinish bro?
@menhal2485
@menhal2485 10 месяцев назад
0911916814/" 0912242979 ይደውሉ
@solomongudisa7619
@solomongudisa7619 Год назад
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሲኤምሲው ተዘፍዝፎ ሚቆየው ለምን ያህል ስዓት ነው? የሲልኬት መጠን አልተጠቀሰም ከጨውና ሲኤምሲ ሌላው በአንድ ባሊ ነው ሚሰራው?
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ለተጨማሪ መረጃ ይህን t.me/menhalpvrt ቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ። ወይንም 0911916814 ይደውሉ
@harunredwanredwan1099
@harunredwanredwan1099 Год назад
በጣም አመሰግናለው ለመሰልጠን አድራሻና ስልክ ቁጥራችሁን ንገሩን
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
@@harunredwanredwan1099 0911916814 አድስ አበባ
@terhasberhe
@terhasberhe Год назад
ሀዋሣ ማሰልጠኛ አለወይ
@amzamohammed1953
@amzamohammed1953 Год назад
ክፍለ ሀገር ያለን ተከታዮችህ የኬሚካል አቅርቦት እንዴት ማግኘት እንችላለን
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
የበለጠ መረጃ ለማገኘት ወደዚህ ቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ t.me/menhalpvrt ጥያቄ እና አስተያየት ካለዎት ከታች ያለውን ይጠቀሙ 👉 t.me/menhalpvt ይፃፉልን ወይንም በስልክ +251911916814 ቁጥር ይደውሉ።
@tedroseyasu5085
@tedroseyasu5085 Год назад
የሚቀዳ ፈሳሽ ሳሙና ስሰራ ከላይ ቀጭን ከስር ወፍራም እየሆነ ተቸገርኩ የምን ችግር ነው
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
በቴሌግራም ይጠይቁ ወይንም 0911916814 ላይ ይደውሉ
@mekumak-cg4bh
@mekumak-cg4bh Год назад
Ye 200 litre aserare asayne
@amzamohammed1953
@amzamohammed1953 Год назад
ከቀለም በፊት በሀይላንድ ክዳን የጨመርከው ምንድነው ??
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
የበለጠ መረጃ ለማገኘት ወደዚህ ቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ t.me/menhalpvrt ጥያቄ እና አስተያየት ካለዎት ከታች ያለውን ይጠቀሙ 👉 t.me/menhalpvt ይፃፉልን ወይንም በስልክ +251911916814 ቁጥር ይደውሉ።
@FatumaNunu
@FatumaNunu 8 месяцев назад
ሽቱ ነዉ
@amzamohammed1953
@amzamohammed1953 Год назад
የተዘፈዘፈው ሲ ኤም ሲ ስንት ግራም ነው ? መጠኑ አልተገለፀም
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
በቴሌግራም ይግቡ እና ይጠይቁ
@HenaMan-rv5ev
@HenaMan-rv5ev Год назад
ምንድን ነው መንዙማም
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
መንዙማ አይደለም
@hayiderhassen5278
@hayiderhassen5278 9 месяцев назад
አዛኑ ኮፒ ራይት እንዳያስልክብህ
@MesfinKassa-dt9ml
@MesfinKassa-dt9ml 7 месяцев назад
አሰራርህ ሰውን በሚያስተምር መልኩ ግልፅና አንድ ሰው ራሱን ችሎ እንዲሰራ የሚያደርግ አይደለም። እንዲሁም እያንዳንዱ ግብአት ለምን ያህል ደቂቃ እንደሚማሰል ገልፀህ አታሳይም። እንዲሁም የጨዉ መጠን ግልፅ አይደለም
@menhal2485
@menhal2485 7 месяцев назад
በቅድሚያ ስለሚከታተሉ አመሠግናለሁ ሙሉ ከነአሰራራቸው ያለቁ ከ5+ቪዶዎችን አሉ እና እነሱን ይመልከቱ። በመቀጠል የበለጠ ለማወቅ ከፈለጉ በቴሌግራም ይጠይቁ ከላይ በተቀመጠው ስልክ መደወልም ይችላሉ። በአካልም አ/አ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር መምጣት ይችላሉ።
@demeremekonen-mu7rv
@demeremekonen-mu7rv Год назад
እስከ ዛሬ ስትነግረን የቆየኸው በማንዋል ስለሚሰራ ፈሳሽ ሳሙና ነው። እስኪ ማሽን ተጠቅሞ ስለሚመረት ሳሙና አስረዳን። ምክንያቱም የማሽኑ ሳሙና በእጅ ከተሰራው ይልቅ ይቀጥናል የሚሉ አሉና።አንተ ምን ትላለህ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
በቴሌግራም ቢያናግሩኝ የተሻለ መልስ መስጠት እችላለሁ
@tube-mw7me
@tube-mw7me Год назад
ማሻአላ
@ChakoTeshome-xs1qc
@ChakoTeshome-xs1qc Год назад
Dasi yemile sira new gine ena batiwusxi americha masrakabi efalgahu wokili endate mageghate echilalhu litexoqima yemitechile ke hone ebakihi
@hibertube
@hibertube Год назад
ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን
@ChakoTeshome-xs1qc
@ChakoTeshome-xs1qc Год назад
Dasi yemile sira new gine ena batiwusxi americha masrakabi efalgahu wokili endate mageghate echilalhu litexoqima yemitechile ke hone ebakihi
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
በቴሌግራም ያናግሩኝ
Далее
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 24 млн