Тёмный
No video :(

ምርጥ የፈሳሽ ሳሙና አሠራር የእቃ፣ የእጅ እና የልብስ ፈሳሽ ሳሙናዎች እና የበረኪና አሰራር 

Menhal Training Center  መንሃል ማሰልጠኛ ማዕከል
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ምርጥ የፈሳሽ ሳሙና አሠራር
የልብስ
የእቃ
የእጅ ፈሳሽ ሳሙናዎች እና የበረኪና አሰራር
1ኛ 👉 ስለ ፈሳሽ ሳሙና አመራረት ጥያቄና ምክር
2ኛ 👉 በቲንሽ መነሻ ካፒታል ሀገር ውስጥ ስለሚሰሩ ስራዎች ምክር አገልግሎት
3ኛ 👉 ለዩፑብ ቪድዮ ስራዎች
4ኛ 👉 አረበኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ ለመማማር
በቴሌግራም ቦት t.me/Menhallan...
ይመዝገቡ
5ኛ 👉 ቁርዓንና የፈለጉትን ኪታብ ለመቅራት ከፈለጉ በኮሜንት ወይንም በቴሌግራም
t.me/ZulbBijadayn
ያናግሩ ፈጣን ምላሽ እንሰጥዎታለን።

Опубликовано:

 

28 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@zinetahmed
@zinetahmed Год назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም የሚበረታታ ሰራ ነው በርቱ ለኛም ሰለ አሳያችሁን ጀዛኩመላህ ኸይረን👍👍🇪🇹
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሰለሆኑ ቪድዮውን እሰከመጨረሻ ስላዩ እና ላይክ በማድረግ ስለሚያበረታቱን አሥተያየትና እና ጥያቄዎትን ስለጠየቁን ከልብ እናመሰግናለን። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን t.me/ZulbBijadayn መልክት ያስቀምጡልን በፍጥነት ምላሽ እንሰጥዎታለን። በተጨማሪ ቋንቋ በኦላይን ለመማማር በቴሌግራም ቦት t.me/Menhallanguageschoolbot ይመዝገቡ
@user-kh9mt7fx3b
@user-kh9mt7fx3b 4 месяца назад
ወድምበጣም እናመሰግናለን
@menhal2485
@menhal2485 4 месяца назад
እኔም ከልብ አመሠግናለሁ!!
@user-zw8vv4ye1i
@user-zw8vv4ye1i 11 месяцев назад
ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ቀናነትህ አብሮ ይቆይ ደረጃ ሁለትን ስራልን
@menhal2485
@menhal2485 11 месяцев назад
አሚን ሌሎች ቪዶዎችን ይመልከቱ ተለቋል
@user-kh9mt7fx3b
@user-kh9mt7fx3b 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@seadaahmed3975
@seadaahmed3975 Год назад
በፅሁፍ ብትገልፅ መጠኑን እስከስሙ በጣም ይረዳኛል ኬሚካል ገዝቼ ቆየ አንዴ ሰርቼ ቀጠነብኝ አዲስ ነኝና እርዳኝ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
t.me/menhalpvrt በዚህ ቴሌግራም ይጠይቁኝ ወይንም 0911916814 ይደውሉ
@harmenews
@harmenews 4 месяца назад
Sal with 2ater first Salt with water 7other side Second costic soda .25 therd .silket 40mg . Sutric acide Salt adeded .Parfum .culer Sitriric acide 15gm Salta70gm water 1liter Sls. 80gm
@getahuntekletsadik9291
@getahuntekletsadik9291 Год назад
ዋው የምፈልገውን ነገር ስላገአሁ ደስ አለኝ በጣም አሪፍ🙏🙏🙏🙏የሚደነቅ ነዉ
@debeleboru6863
@debeleboru6863 Год назад
Wowww betam Des yemil never nw thenkyou
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ወደ መንሃል አዋጭ እና አጫጭር ስራዎች እንኳን በሠላም መጡ። በስራችን ደስተኛ ከሆኑ ይህን የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ። t.me/menhalpvrt የበለጠ ተጠቃሚ ይሁናሉ።
@user-ft3rn3sb3z
@user-ft3rn3sb3z Год назад
ማሻአላ ማሻአላ
@seadaahmed3975
@seadaahmed3975 Год назад
Enamesegnaln tebark betrfe
@user-mp1kx5qc6y
@user-mp1kx5qc6y Год назад
its very nice beuty bussines idei I like it so so buty smal capital will start
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሰለሆኑ ቪድዮውን እሰከመጨረሻ ስላዩ እና ላይክ በማድረግ ስለሚያበረታቱን አሥተያየትና እና ጥያቄዎትን ስለጠየቁን ከልብ እናመሰግናለን። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን t.me/ZulbBijadayn መልክት ያስቀምጡልን በፍጥነት ምላሽ እንሰጥዎታለን። በተጨማሪ ቋንቋ በኦላይን ለመማማር በቴሌግራም ቦት t.me/Menhallanguageschoolbot ይመዝገቡ
@etugetu2843
@etugetu2843 2 месяца назад
እዚኛው ላይ ደሞ ላብሣ አልተጠቀምክም ከሌሎቹ ቪዲዮ ተለየብኝ
@terhasberhe
@terhasberhe Год назад
ማተሪያል ግብአቶቸ የት ነዉ የምናገኘዉ ወይም አገናኙን
@AyatMensur
@AyatMensur 7 месяцев назад
ማሻላ በጣም ምርጥ ሥራ ነው ወላሂ ለወደፊት ሀገር ሥገባ ለመሥራት እቅድ ይኖረኛል
@menhal2485
@menhal2485 7 месяцев назад
ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@AyatMensur
@AyatMensur 7 месяцев назад
@@menhal2485 አሚን ወንድም አለም አድራሻህ እፈልጋለሁ ለወደፊት
@menhal2485
@menhal2485 7 месяцев назад
ኢንሻ አላህ 0911916814 ወይንም 0989898906 ስልኮቸ ናቸው
@AyatMensur
@AyatMensur 7 месяцев назад
@@menhal2485 ኢንሻላ ወንድሜ አመሠግናለሁ
@AyatMensur
@AyatMensur 7 месяцев назад
@@menhal2485 በዛውም እኔም ደምረኝ ወንድም
@abubeker1945
@abubeker1945 Год назад
wow betam tru new be akal memar efelgalehu sira lemejemer silk kutr askemtuln
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ስለሆኑ ቪድዮውን እሰከመጨረሻው ስላዩ እና ላይክ በማድረግ ኮመንት ስላደረጉ ከልብ አመሠግናለሁ ውድ ቤተሰባችን። ለበለጠ መረጃ :- በቴሌግራም ይፃፍልኝ በፍጥነት ምላሽ እሰጣለሁ። t.me/ZulbBijadayn
@ayshaahmed2648
@ayshaahmed2648 Год назад
በጣም አሪፍ
@rihanasulxan5709
@rihanasulxan5709 Год назад
Thanks
@user-ft3rn3sb3z
@user-ft3rn3sb3z Год назад
በረታ
@eyob1527
@eyob1527 4 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ሚሜ ቪድዮውን አይተነዋል ጨው 615 ሚሜ በኋላ የጨመርከው በፊት 70ሚሜ ከተዘጋጀዉ ጨዉ በተጨማሪ ነው ወይስ ያንኑ የ70ሚሜ አካል ነው ሶድየም ሲልኬትና ሲልኬት ልዩነት አላቸው ኮስቲከ ሶዳ እና ሶዳ አሽ የሁለቱንም ስም ነበረና የምትጠቀመው ማንኛውን ነው መጠቀም ያለብን ግልጽ ብታደርግልን ኸይረን አሰላሙአለይኩም ወንድማችን
@menhal2485
@menhal2485 4 месяца назад
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ Salt 70 gram ነው። ሁለቱ ልዩነት የለውም
@tube2883
@tube2883 Год назад
ዋሊኩም ስላምወራህመቱላሂወበርካቱማሻአላህበርታልወንዲም ስላሳየህንእናመስግናለንቤተስንእንሁንእኔአርጊሀለሁ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
አመሠግናለሁ። እኔም ወደ ቤተሰብ ተቀላቅያለሁ።
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሰለሆኑ ቪድዮውን እሰከመጨረሻ ስላዩ እና ላይክ በማድረግ ስለሚያበረታቱን አሥተያየትና እና ጥያቄዎትን ስለጠየቁን ከልብ እናመሰግናለን። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን t.me/ZulbBijadayn መልክት ያስቀምጡልን በፍጥነት ምላሽ እንሰጥዎታለን። በተጨማሪ ቋንቋ በኦላይን ለመማማር በቴሌግራም ቦት t.me/Menhallanguageschoolbot ይመዝገቡ
@vyivg257
@vyivg257 Год назад
ከዜድ ቱዩብ ነው የመጣሁት. ሰብ አድርጌለሁኝ በርቱ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ !! አመሠግናለሁ
@ayshaahmed2648
@ayshaahmed2648 Год назад
እኔም
@markontwodros1300
@markontwodros1300 Год назад
በጣም አመሰግንሀለሁ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
የአሰራር ፎርም የምትፈልጉ ሁለት ቀላል ስራዎችን በመስራት የፈለጋችሁትን የአሰራር ፎርሙላ ማገኘት ችችላላችሁ። 1ኛ. እዚህ t.me/menhalpvrt ግሩፕ ላይ በመግባት ከመቶ በላይ ሰዎችን አድድ በማድረግ ሰክሪን ሹት ማድረግ። 2ኛ. በዚህ ሊንክ 👉👉👉youtube.com/@menhal2485 ወደ ዩቲብ በመግባት አንድ ቪዲዮ እሰከመጨረሻው ማየት፣ ሰብስክራይብ፥ ላይክ እኛ ሸር ማድረግ ሹት ሰክሪን ማድረግ በመጨረሻም ስክሪን ሹት ያደረጉትን እና ጥያቄውትን በዚህ👉👉👉👉t.me/menhalpvt አድራሻ መላክ። መንሃል ቆንጆ መዐዛ መለያችን ነው።
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጎበዝ በርታ ደስየሚል ስራነው
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሰለሆኑ ቪድዮውን እሰከመጨረሻ ስላዩ እና ላይክ በማድረግ ስለሚያበረታቱን አሥተያየትና እና ጥያቄዎትን ስለጠየቁን ከልብ እናመሰግናለን። የራሰዎን መስራት ከፈለጉ እና ለዘመድ መክፈት ከፈለጉ ያማክሩን። ማቴሪያሎችን ጭምር እናቀርብለወታለን። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን t.me/ZulbBijadayn መልክት ያስቀምጡልን በፍጥነት ምላሽ እንሰጥዎታለን። በተጨማሪ ቋንቋ በኦላይን ለመማማር በቴሌግራም ቦት t.me/Menhallanguageschoolbot ይመዝገቡ
@yoditnigus-gm6sv
@yoditnigus-gm6sv 6 месяцев назад
በብዛት ለመሸጥ ምን ምን እቃ ሊኖረን ይገባል ጥሬ እቃዎችን ከየት እናገኛለን
@menhal2485
@menhal2485 6 месяцев назад
0911916814 0989898906 ይደውሉ።
@LasabLemma
@LasabLemma 9 дней назад
Arefa yemyametaw chemical mndnw betnegrage
@menhal2485
@menhal2485 8 дней назад
የአረፋ ኬሚካሎች ብዙ ናቸው። ፒ ኤቹ ሊዛባ ስለሚችል በዘፈቀደ አይጨመርም ቢሆንም እንደ ፎርሙላችን አይነት ቢለያይም capb/ fooming booster መጠቀም ይችላሉ።
@menhal2485
@menhal2485 8 дней назад
የአረፋ ኬሚካሎች ብዙ ናቸው። ፒ ኤቹ ሊዛባ ስለሚችል በዘፈቀደ አይጨመርም ቢሆንም እንደ ፎርሙላችን አይነት ቢለያይም capb/ fooming booster መጠቀም ይችላሉ።
@LasabLemma
@LasabLemma 8 дней назад
@@menhal2485 thanks bro gn more ke cdea ena ke capb manegaw nw yemebeltaw lemesale le 200 litet mn yakil letakem
@sada5587
@sada5587 Год назад
አሠላማሊኩም።እኔበደብመማርእፈልጋለሁ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
እባከዎትን 0911916814 ይደውሉ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
የአሰራር ፎርም የምትፈልጉ ሁለት ቀላል ስራዎችን በመስራት የፈለጋችሁትን የአሰራር ፎርሙላ ማገኘት ችችላላችሁ። 1ኛ. እዚህ t.me/menhalpvrt ግሩፕ ላይ በመግባት ከመቶ በላይ ሰዎችን አድድ በማድረግ ሰክሪን ሹት ማድረግ። 2ኛ. በዚህ ሊንክ 👉👉👉youtube.com/@menhal2485 ወደ ዩቲብ በመግባት አንድ ቪዲዮ እሰከመጨረሻው ማየት፣ ሰብስክራይብ፥ ላይክ እኛ ሸር ማድረግ ሹት ሰክሪን ማድረግ በመጨረሻም ስክሪን ሹት ያደረጉትን እና ጥያቄውትን በዚህ👉👉👉👉t.me/menhalpvt አድራሻ መላክ። መንሃል ቆንጆ መዐዛ መለያችን ነው።
@nigatmihret
@nigatmihret Год назад
ስልክህን ማሽኑን መግዛት እፈልጋለሁ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
@@nigatmihret 0911916814
@amzamohammed1953
@amzamohammed1953 Год назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ 1ኛ ,ጥያቄ ኮሶቲክ ሶዳ 2.5 ይጨመራል ማለት ግራም ነው ወይስ ሚ .ሊ ነው 2ኛው, ጥያቄ ደግሞ ጨው ከ1 ሊትር ውሃ ቀንሰን በጥብጠናል እንደገና 70ግራም ሶዲየም እንጨምራለን ያልከው ሶዲየም ማለት ጨው አይደል ብታብራራልኝ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
መጠየቅ የምትፈልጊውን ጥያቄ ከላይ ባስቀመጥኩልሽ የቴሌግራም አድራሻ ወይንም በቴሌግራም ጠይቂ
@mohammedshefa458
@mohammedshefa458 Год назад
መንሃል ለመረጃህ እናመሰግናለን ኬሚካሎች የሚገኙበትን ቦታ ብትነግረን በየቀኑ ዋጋቸው ይቀያየራል።
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
እንኳን ደህና መጡ። ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሠግናለን። እውነት ነው ዋጋቸው በየቀኑ ይቀያየራል። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ያናግሩኝ። t.me/ZulbBijadayn
@mohammedshefa458
@mohammedshefa458 Год назад
@@menhal2485 telegramh alsera alegn bezih silk hi belegn.
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
@@mohammedshefa458 ያስቀመጥኩልህን ቴሌግራም ሊንክ ኮፒ ፒስት አድርገህ ቴሌግራሜ ላይ ፈልግ ይመጣል። ካልሆነ ስልክህን (ቴሌግራም ሊንክህን) አስቀምጥ።
@user-td2om1dj7h
@user-td2om1dj7h Год назад
wonedemy dese yelale temeheretehe btame enamsgenalne
@mitikuwakayo4200
@mitikuwakayo4200 Месяц назад
SLC ምንድንነው እንዴት ማግኘት እንችላለን ?
@menhal2485
@menhal2485 Месяц назад
slc የሚቢል የለም Sles ለማለት ከሆነ አለ
@lelisedalesa9610
@lelisedalesa9610 6 месяцев назад
Ket new yemnaganyw
@menhal2485
@menhal2485 6 месяцев назад
0911916814 0989898906 yodewulu
@ewnet1234
@ewnet1234 4 месяца назад
ሌላ video ላይ ሴትሪክ አሲድ የለውም ይጨመራል አላልክም
@menhal2485
@menhal2485 4 месяца назад
ሁሉም ኬሚካል ሀሉም ስራ ላይ ላይገባ ይችላል በዚህ ፎርሙላ አይገባም
@maksimiliyanos9376
@maksimiliyanos9376 Год назад
des yemil new gn bemashin yemiserawun btasayun
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሰለሆኑ ቪድዮውን እሰከመጨረሻ ስላዩ እና ላይክ በማድረግ ስለሚያበረታቱን አሥተያየትና እና ጥያቄዎትን ስለጠየቁን ከልብ እናመሰግናለን። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን t.me/ZulbBijadayn መልክት ያስቀምጡልን በፍጥነት ምላሽ እንሰጥዎታለን። በተጨማሪ ቋንቋ በኦላይን ለመማማር በቴሌግራም ቦት t.me/Menhallanguageschoolbot ይመዝገቡ
@rihandire5814
@rihandire5814 Год назад
Ye 1 litter waga sint lishet new costuko betam beza
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
30-32 ያልቃል
@terhasberhe
@terhasberhe Год назад
እባክ ልጄ ግብአቶቹ የት እንደሚገኝ ንገረኝና እኔና ቤተሰቦቼ ሰራ እንፍጠርና ቁጭ ከማለት አይከፋም ባለፈዉም በሰልህ ደዉየ ነበር መልሰ ገን አልሰጠህኘም እባክህን ላሰቸግረክ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ይደውሉ 0911916814 ወይንም ቁጥረወን ያስቀምጡ
@rehmmhmad6993
@rehmmhmad6993 11 месяцев назад
ልንገራችሁ ስለምፈልጋችሁ ቁጥራችሁን ላክልኝ
@menhal2485
@menhal2485 11 месяцев назад
0911916814 0989898906 0912242979
@rehmmhmad6993
@rehmmhmad6993 11 месяцев назад
ቁጥራችሁን ልናገኝ እንችላለን
@menhal2485
@menhal2485 11 месяцев назад
0911916814
@deeqocali1228
@deeqocali1228 Год назад
እኛ የኬሚካል ጅምላ ሻጭ ነን
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
t.me/menhalpvrt በዚህ ቴሌግራም ማገኘት ይችላሉ
@free-tz7zf
@free-tz7zf Год назад
ስልክህን ላክልኝ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
@@free-tz7zf0911916814
@dontforgetyouwilldie9801
@dontforgetyouwilldie9801 Год назад
Address Please??
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
0911916814 አድስ አበባ መርካቶ ሰባኛ፣ ሀይሌጋርመንት ሰፈራ
@almaznigussie6521
@almaznigussie6521 Год назад
በመጃመሪያበጣምአመሰግናለው ልጠይቅህ የምፈልገውለ1ሊትሩበተለያየ እቃላይበጥብጠን ማቀላቀልእንዳለብንነውነገርግንበዛአድርገንስንሰራናበሚክሰርሲሆንእንዴትይሆናል?
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
እንደዚህ አይነት ጥያቄዎን በቴሌግራም በድምፅ ወይንም በስልክ መጠየቅ ቢቻል የተሻለ መልስ ለመስጠት እችላለሁ።
@user-tg6lv3mq7n
@user-tg6lv3mq7n Год назад
ኬሚካሎቹ ከአስስ አባ ውጭ ይገኛሉ ደሴ ይገኛሉ 😢ይህን ስራ መስራት እፈልግ ነበር
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ከስር ባለው ቴሌግራም ያናግሩኝ t.me/menhalpvt ወይንም 0911916814 ላይ ይደውሉ።
@yilkalkebede
@yilkalkebede 9 месяцев назад
ሰላም ላንተ ይሁን እባክህ ስልክህ ላክልኝ
@menhal2485
@menhal2485 9 месяцев назад
☎️+251911916814 ☎️+251912242979 ☎️+251712242979
@terhasberhe
@terhasberhe Год назад
ለአንድ ሌትር ላርጎ ለመሰራት መጠኑ ምን ያህል ያሰፈልጋል
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
በቴሌግራም ጠይቅ
@odehhome8730
@odehhome8730 6 месяцев назад
በአካል ስልጠና ትሰጣላችሁ
@menhal2485
@menhal2485 6 месяцев назад
አዎ በአካል እንሰጣለን። አድስ አበባ ሀይሌ ጋርመንት ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር 3ኛ ፎቅ 0911916814 0989898906 ይደውሉ
@odehhome8730
@odehhome8730 6 месяцев назад
ፈጣን መልስ ስለሰጠህ ከልብ አመሠግናለሁ ቭድዮ ስታይ ቀላል ይመስላል የምቀላቀሉት አ አ ይገኛሉ እጥረት አይኖርም ቴሌግራም ተቀላቅያለሁ አመሠግናለሁ
@menhal2485
@menhal2485 6 месяцев назад
እኔም አመሠግናለሁ። መልካም ምሽት
@enatalena
@enatalena Год назад
የኬሚካል ትስስር ወይም አቅርቦት አገናኙኝ የትነው የሚገኘው
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
የት ነው ያሉት እርሰዎ ለበለጠ መረጃ 0911916814 ይደውሉ።
@abenezertewodros3811
@abenezertewodros3811 8 месяцев назад
የት ነው ምታሰለጥኑት?
@menhal2485
@menhal2485 8 месяцев назад
አ.አ ሀና ማሪያም ቀለበት ሮቤል ህንፃ 3ተኛ ፎቅ 0911916814 ይደውሉ
@AlexShumey-rd9cz
@AlexShumey-rd9cz Год назад
Slkachun maggnet echlalehu?
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
Discription box የቴሌግራም ግሩፕ እና ስልክ አለ።(0911916814)
@HilufGidey
@HilufGidey Год назад
yetetkmekachew camecalochen zerezr betskemteln deis yelenal beterf arife sera new berta
@shwayewagnew7805
@shwayewagnew7805 Год назад
ጀል ምትመስለውነገር እዴት ስገዛ ጀል እሚመስል ብዙ አለስሙንእያብራራቹ በዘፈቀደ ባይሆን እሚመስል ባትል ጥሩ ነው እያዳዱን እሚቀላቀለውን ስሙን ተናገር
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ተመሳሳይ የለውም። በተጨማሪ ለየማያውቁ ምልክት መጠቀሜ ነው። ለኮሜንቱ አመሠግናለሁ
@alishkela
@alishkela Год назад
Be min lagnih silk
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
0911916814
@tsigereda5084
@tsigereda5084 Год назад
እባክ ቴሌግራም ላይ በምን ላግኝህ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
እባከዎትን አድራሻዎትን ያስቀምጡ ወይንም ይህንt.me/ZulbBijadayn ተጭነው ወደ ቴሌ ግራም አድራሻየ ይምጡ
@tsigereda5084
@tsigereda5084 Год назад
ስለቀናነትህ ሳላመሰግን አላልፍም
@zenebenegash8437
@zenebenegash8437 Год назад
ለ 20 ወይም 30 ሊትር የምንጠቀመውን መጠን በፁሁፍ ብታስቀምጥልን።አመስግናለሁ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
@@zenebenegash8437 በከታች ባለው ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ማገኘት ይይላሉ። @menhalpvrt ካልሆነም ግሩፕ ላይ ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ። ካልሆነ እዚህ ላይና ያንግሩኝ t.me/menhalpvt
@tbletsetebltsetefera8841
@tbletsetebltsetefera8841 Год назад
አንድ ሊትር ስንትይሸጣል
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
0911916814 ይደውሉ። ወይንም ይፃፉ t.me/menhalpvt
@seadaahmed3975
@seadaahmed3975 Год назад
በፅሁፍ ብትገልፅ መጠኑን እስከስሙ በጣም ይረዳኛል ኬሚካል ገዝቼ ቆየ አንዴ ሰርቼ ቀጠነብኝ አዲስ ነኝና እርዳኝ
@menhal2485
@menhal2485 Год назад
ቴሌግራም t.me/menhalpvt ላይ ይፃፉልኝ ወይንም 0911916818 ይደውሉ
Далее
معركة من أجل العصيدة 👧ضد🪳
00:26
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,2 млн
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 1,1 млн
ምርጥ ፈሳሽ የእቃ ሳሙና አሠራር
13:46
How To Make Perfect Transparent Liquid soap/ 15 liters
10:38
የበረኪና አሠራር
5:51
Просмотров 6 тыс.
معركة من أجل العصيدة 👧ضد🪳
00:26