Тёмный

ዋንትያ እያለቀሰች የሰጠችው መልስና የEbsዋ ቃልኪዳን የጋብቻ ጥያቄ | bereket 

Bereket
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 329 тыс.
50% 1

ዋንትያ እያለቀሰች የሰጠችው መልስና የEbsዋ ቃልኪዳን የጋብቻ ጥያቄ | bereket
#bereket #Ethiopia #Ethiopian
👉 INSTAGRAM / bereket_berko

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 408   
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
ሰላም ፍቅር ጤና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ የዛሬውን ቪዲዮ እንዴት አገኛችሁት አስተያየታቹን ፃፉልኝ❤
@birkefentawyimer744
@birkefentawyimer744 9 месяцев назад
በርክት ጠፍተህ ነበር ስላየውህደስብሎኛል❤❤❤
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 9 месяцев назад
ደምረኝ ወንድሜ በቅንነት
@mensurnegash2123
@mensurnegash2123 9 месяцев назад
ድራማ እየሰራች ነው ከጀርባዋ ሌላ ሰው አለ አጭበርባሪ ነች ። ሌላ ሰው እንዳይረዳ እያደረገች ነው ፖሊስ ጉዳዩን ብመለከተው የሆነ ነገር እንደምገኝ እርገጠኛ ነኝ። ፖሊስ ጉዳዩን እንዲያየሁ ፈልጋለሁ አጭበርባሪ ናት
@JerryHalo-k2y
@JerryHalo-k2y 9 месяцев назад
ጥሩ ነው ግን ዋንትያ ጨጋራዬ አቃጠለችው
@እሙየሚካኤልልጅ-ገ4ጨ
@እሙየሚካኤልልጅ-ገ4ጨ 9 месяцев назад
እግዚአብሄር ያሰበችውን ያሳካላት ጠላቷን ከእግሯ ስር ይጣልላት የሰራዊት ጌታ
@JerryHalo-k2y
@JerryHalo-k2y 9 месяцев назад
ዋንትያ ቀስ ብለሽ እደጊ በጣም አበዛሽው የአገሬ ስው አይጥላሽ አትላላጭብን ኖሮ ተላልጦብናል😊
@emebethabte595
@emebethabte595 9 месяцев назад
ቢገባት አትላላጪ አነዚህም ዩቱዩበር ብዙ ጉዳይ አለ ወደዛ አተኩሩ
@JerryHalo-k2y
@JerryHalo-k2y 9 месяцев назад
@@emebethabte595 ትክክ እኛ መቼ አሳስበን የአንድ ትንሽ ሴት መጨፈር ብዙ ነገር አለ ብቻ እግዚያብኤር ምረቱን ያብዛልን
@bezazeleke9492
@bezazeleke9492 9 месяцев назад
እረ በቃሽ ።ለትንሽ ግዜ ተደበቂ ሰለቸሽን።የሌላውን የተቸገረ ሰው እድል ነው ያበላሸሽው ።ይብላኝ ለወላጆችሽ
@samsungcustomer4387
@samsungcustomer4387 9 месяцев назад
ቅይ እኛ ምን አገባን ተውን ብዙ ሀሳብ አለብን😂😂በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለአገረችን ያብቃን 🙏🙏🙏
@SaidSaid-ge3rp
@SaidSaid-ge3rp 9 месяцев назад
በጣም ብዙ አወራሽ ዝምታ መልስ ነው ትላለች እናቴ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@zainabxx7382
@zainabxx7382 9 месяцев назад
ሲጀመር ይችን ልጂ የማይገባትን ፌመስ አደረጋችሁዋት ሲቀጥል በደንብ በቁንጥጫ እየተመዘለገች ስርአት እስክቲዝ ድረስ እየተገሰፀች ማደግ ይገባታል ወደ መረን የገባች ይመስለኛል ሶስተኛ ወንድሜ ቪዲዮ ስትሰራ የድምፅ ጥራት ላይ ስራ ዋንትያ ተብየዋ እያወራች የሷ ወሬ ሳይሆን የሚሰማው ጎልቶ ለጆሮ የሚደርሰው ከፍተህ የለቀከው ሙዚቃ ነው እኔ ተከታይህ አይደለሁም ባጋጣሚ አይቸው ነው ይችን አስተያየት ለመስጠት ነው ይመችህ👍
@mamanegu1324
@mamanegu1324 9 месяцев назад
እውነት ብለሻል
@hana.6956
@hana.6956 9 месяцев назад
በአንድ እራስ ሁለት ምላስ ግራ የሚያጋባ ነገር አድነን ፈጣሪ ከዚ ሁሉ ነገር ዝም ብሎ መቀመጥ።
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 9 месяцев назад
ምንም አትበይን እንደኔ የምመክርሽ ዋንትያ ሰለሞን አንቺ ይሄን ሁሉ የኢትዮጰያ እዝብ ችግርሽን ሰምቶ አይዞሽ እንዳለሽ አብሮሽ እንዳለቀሰ አሁን ደግሞ ለእዝብሽ ክብር ካለሽ ለራስሽ እወቂበት ማንም ባንቺ እይወት ተጠያቂ አይደለም ነገር ግን እንደ ታናሽ እህት እንደ ልጅ ስላየሽ እንዳትወድቂ በማሰብ ነውና ዝም ብለሽ በየቀኑ ብላ ብላ ከማለት ተቆጥበሽ ሰው ሆነሽ አድገሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እጃችንን በአፍችን አስይዢን አለቀ❤
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 месяцев назад
ግበዝነህ በፈጠረህ ሁሌም እደዚህ ታማኝ መረጃ ኣቅርብ እዉነት ያተርፋል❤❤❤❤❤❤
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ❤
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz 9 месяцев назад
እውነትም ሆነ ውሸት እኛ አይመለከተንም ብቻ አች ደስተኛ ሁኝ እህታለም 🥰🥰
@yeshiworktesfaye3280
@yeshiworktesfaye3280 9 месяцев назад
ቀባጣሪ ነሸ ቀባጣሪ ነሸ በልጅነትሸ አትዋሺ ይለምድብሻል።
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 9 месяцев назад
Ebs ገንዘባችንን ይመልስ ሌባ መቼም ተናገሪ እማትረቢ ዘርም ጠቀሽ ኦሮሞ ነኝ በኢትዬጵያዊነትሽ ነበር የረዳንሽ ያለቀስን ድራማሽ ይብቃ
@እመቤቴመግደላዊትማርያምእ
አይዞሽ የኔእህት ስለረዱሽ ዘላለም እያለቀስሽ መኖር የለብሽም ሀበሻ ብዙያወራል ስለዚህ ቻይው እናግን የበፊቱ ህይወትሽ እንዳይመለስ ተጠንቀቂ ግን ትምህርትሽ ብትጨርሽ ጥሩነበር በደብ እየኔርሽ ነበር እና እራስሽን ስለቻልሽ ደስሊለን ይገባል እንጂ መጦፎቃላት መናገር ተገቢ አይደለም ገንዘብሽን ተጠንቀቂ ውዴ እራስሽን ጠብቂ ያለፈውን ህይወት እንዳትረሺ ተጠንቀቂ እግዚያብሄር ጤናውን ይስጥሽ አይዞሽ ጠንካራ ጎንሽን ኡሳይ እሺ ❤❤❤❤
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 9 месяцев назад
ዋሽተሽ ተደፍሬያለው ብለሽ ገንዘብ መለመኛ አድርገሻል:: ድራማሽ ይብቃ:: ተደፍሬ ወለድኩ ብለሽ :: ዛሬ እወደዋለው ስትይ አያናድድም::
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 9 месяцев назад
አትፍረዱ የምድያ ሰው አስገድተትም ልሆን ይችለል የእትዮ አንድ ልጁንም አይተውም
@Daniyat-b5s
@Daniyat-b5s 9 месяцев назад
ውሸቱን አበዛች
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 9 месяцев назад
ተድፍሬ ነው :ከዚያም ከቤተሰቤ በላይ እወደዋለሁ:ማጣት ነው የለያየን እና ብዙ ነገር::የተናገርሺውን ደግመሽ አዳምጪ::እርስ በርሱ የሚጋጭ ሃሳብ::
@aklasdiary6671
@aklasdiary6671 9 месяцев назад
Exactly 💯
@tejnesh5645
@tejnesh5645 9 месяцев назад
በርቺ ጎበዚ አዎ ፈተናለበጎነዉ ሰዉ ብገፋሽ ፈጣሪሽ አለገፋሽም ❤❤❤ እድሜሽ ትንሽ ብሆንም ትልቅ አይምሮ አለሽ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 9 месяцев назад
በማርያም ተዋት እፍ የኛ ሰው ሲስቅ ሲዝናና የማይወድ እድታለቅስ ነው እሚፈልገው አገቶን ደፍታ እድትኖር ነው የምፈልጉት😔
@YekiteYekiteayele-ii6vv
@YekiteYekiteayele-ii6vv 9 месяцев назад
አንቺ ማነሽ ደግሞ ማግኛትማ ሃይመኖት እሰከማስቀየር ድረስ
@abrhamteshale3630
@abrhamteshale3630 9 месяцев назад
Machiberberish sitawek be hig yetesebesebew genzeb litikema endemitichil simekrush new endea ? Asir gize Batlefelefis ?
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 9 месяцев назад
ቆይ እኛ ምን አገባን ተይን ብዙ ብዙ ሀሳብ አለብን
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@Blennnn
@Blennnn 9 месяцев назад
Ere aw ymr
@ሀናበላይ
@ሀናበላይ 9 месяцев назад
አንቺ ውሻ ዋንቲያ አፍሽን ዚግ አፈር ብይ
@kiya9587
@kiya9587 9 месяцев назад
አቤት ስድብን ምን አመጣው ልጅ ናት አንዳንዴ እንለፋት
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 9 месяцев назад
እግዜር ይጠብቅሽ ያሰብሽበት ጋር ያድርስሽ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 9 месяцев назад
ምንድነው ግራ የምታጋቢን እኛ ኑሮ ግራ ያጋባን አንሶ ጉድ እኮ ነው
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 9 месяцев назад
አባ ወደዛ እኞ አሁን ስለአንቻ ምን አገባን አትጨቅጨቃን እደፈለግሽ አረ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 9 месяцев назад
አይዞሽ እህት አለም ይቺ አለም እንዲ ናት በጥንካሬሽ ቀጥይ ሀበሻ ክፉ ነው የሀበሻን ወሬ አትስሚ ጎበዝ ጠንካራ ሁኚ ደሞ አታልቅሺ እንደፈለግሸ ሁኚ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@tinawa56
@tinawa56 9 месяцев назад
አላምንሽም ስራሸ ያውጣሽ የራሳችን ጭንቅ አለብን አያገባንም
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 9 месяцев назад
ትክክል አያገባንም ከአሁን ቡሀላ ደግሞኮ ማልቀሴ የዛኔ ሳያት ለራሤ ስት አሳብ እያለብኝ
@ginbeworkmeseret-jg8cj
@ginbeworkmeseret-jg8cj 9 месяцев назад
አይዞሽ ያለፈው ትተሽ ሌላ መንገድ መሆንሽደስ ይላል እለኸኛና አላማ ያለሽ መሆንሸን በጣም ደስተኛ ነኝ ሞራልሽ በማንም እንዳይሰበር በርችልኝ ቸኔ ቆንጆ ልጅ ልጆችሽንይባርክልሽእወድሻሎህ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@AyatMensur
@AyatMensur 9 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@mangasha876
@mangasha876 9 месяцев назад
ካሁን ቡሀላ ሰው ያምነኛል ብለሽ አትድከሚ መስራት መለወጥ እፈልጋለሁ ብለሻል ጠንክረሽ ሰርተሽ ተለውጠሽ አሳየይን
@TizuMaru-qo3gm
@TizuMaru-qo3gm 9 месяцев назад
ማህተብሽን ያስበጠሰሽ ምክንያት ምንድነው?? ብዙ ሰዎችን ያስቆጣውም የበለጠ ይሄ ነው!!!
@HaiatH
@HaiatH 9 месяцев назад
አች ቀባጣሪ አስመሳ😂😂😂😂
@MakyaMakya-hl7iy
@MakyaMakya-hl7iy 9 месяцев назад
እኔም በአስራራት አመቴነው የወለዲኩት አሁን አስራ ዘጠኝ አመቴነው ልጂም አልሀምዱሊላህ አሁን ስዲስተኛ አመቶን ልይዝ ነው በሰአቱ በጣም ይከፋኝ ነበር አሁንግን አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር አለፈ ጥያት ወደውጭ ሂጃለሁ በጣም ንፍቅ ብላኛለች የኔ ጣፍጭ ግን እኔ ተደፍሬ አይደለም
@የማልደግመውስተትቢኖርሰው
እኔም❤
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@salamneshbeirut3321
@salamneshbeirut3321 9 месяцев назад
እንም 😢
@Getaneh188
@Getaneh188 9 месяцев назад
Jesus be 14?😂 እዴት አሰብሽው በ 14?
@MakyaMakya-hl7iy
@MakyaMakya-hl7iy 9 месяцев назад
@@Getaneh188 ዲንገት 😂😂
@mariyamenate3997
@mariyamenate3997 9 месяцев назад
አያገባንም ከዚህ ብሀላ አች ዘረኛ ነሽ ሂሊናሽ ንፅሁ ቢሆን አች የሁሉም ኢትዮጵያዊን ልጅ ነሽ ያላዘነልሽ የለም የኦሮሞ ልጅ ነኝ እያልሽ መጣሽ አውጥተው እደጣሉሽ እረስተሽ እዛው በኦሮመኛ አውሪያቸው የቀረሽን ታሪ በቃ።
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 9 месяцев назад
ቃልየ የኔ ደርባባ እንኴንለዚህ አበቃሽ🎉🎉🎉🎉
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@alexg5424
@alexg5424 9 месяцев назад
😢አጭበርባሪ አታላይ ወሮበላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
ጉድ ብዙ መከራ ያሳለፈ ሰዉኮ ታዲያ ያንንን ሂወት ላለመድገም እናሰተምርሺ አሉሺ ምናል አርፈሺ ብትማሪ ነበር የራሰሺ ጉዳይ ሰንት አሳብ አለብን መሰለሺ
@SoliEyob-pi7pp
@SoliEyob-pi7pp 9 месяцев назад
ኣትፍረድ እንዳይፈረድብህ ዋንቲያ ኣታልቅሺ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ እራስሽን ከጭንቀት ኣውጪ እና እዚ ላቆመሽ ጌታ ክብር ምስጋና ኣቅርቢ ልክ እንዳሁኑ ብርቱ ሴት ነሽ ምክንያቱም ከዚ ሁሉ ነገር በቶሎ ረስተሽ እንዲ መሆንሽ እንደማንኛውም ሰው ነው የጨፈርሽው የዘፈንሽው ምንም ያጠፋሽው ነገር የለም የኔ ቆንጆ እህት ምንም ምንም እራስሽን ጠብቂ ብርቱ ጀግና ሴት በርቺ የኔ ውድ እህት 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🫶🫶🫶🫶🫶🫶👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❣️😻
@VipVip-uw3lg
@VipVip-uw3lg 9 месяцев назад
ኸረወደዛ ምላሥሽ እያወጣሽፈከካ ቦካ ሢያረግሽ ተቅል ሁኒ ሁላችንም ብዙ አሣብ አለብን
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@EmanMuhammad-f5w
@EmanMuhammad-f5w 9 месяцев назад
በግሌ እኔ አንች ስለተዝናናሺ ስለተደሰትሺ ቪድወ ስለሰራሺ ምንም ቅሬታ የለኝም እሱ እድሜሺምነዉ ሁላችንም አልፈነዋል ይሄን ህይወትግን ልጀን ወስጀ አሳድጋለሁ እየሰራሁ ላልሺዉ ይሄ ባለሺና ባየሺዉ ነገር ተገፋፍተሺና እችላለሁ በሚል የራስ መተማመን ስሜት ዉስጥ ሆነሺ የወሰንሺዉ ዉሳኔ እንጅ አስተዉለሺ የወሰንሺዉ ዉሳኔ ስላልሆነ ላንችም ለህፃኑዋም ደህንነት ሲባል ዉሳኔሺን እቃወማለሁ ዛሬላይ ያሳየንሺ ተቃዉሞ ላንች ምንም ጥሩ አይመስልሺም ግን ይህ ዉሳኔ ላንች ሲባል የሆነ እንደሆነ የሚገባሺ አንች እኛ ያለንበት እድሜላይ ስኮኝነዉ በመሆኑም እንደ አንድ ሀላፊነት እንደወሰደ ሰዉ ሁኘ ስናገር ይህ ነገር ልክ አደለም አንች መጀመሪያ እራስሺ እደጊ መማር ካለብሺ ተማሪ ከዛ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል ገንዘብ የሰዉልጅ ያጠፋዋል በተለይደግሞ ያለፋሺበት ሲሆን ስለዚህ ጠፍተሺ ከምናይሺ እባክሺ ተመለሺ ልክ ያልሆነ ነገር መቸም ልክ አይሆንም አንች ፈለግሺም አልፈለግሺም እንጅ ደስታሺን ባንፈልግ ኖሮ ለራሳችን ሳናረገግ የለፋንበትን ገንዘብ አንሰጥሺም ነበር እዉነቱ ይሄነዉ እኛ ቤተሰቦቻችን ያሳደጉን አፈር ድሜ በልተዉነዉ ያዉም ትልልቅ ሰወች ሁነዉ ሲንግልማም ሁኖ ልጅን ማሳደግ ለዛዉም ባንች እድሜ እንደምታስቢዉ ቀላል አደለም ምክንያቱም ዛሬ ባይሆን ነገ ከነገወዳ ህይወትን ከሆነሰዉጋ መጋራት ያምርሻል ያኔ ምን ልታረጊነዉ? ልክ ቲክታክ እንዳመረሺ ሁሉ ማለቴነዉ ስለዚህ ተረጋጊ እናቱ አለዛ ያረግነዉ እንድቆጨን ነዉ የምታረጊዉ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@ebbaebbba151
@ebbaebbba151 9 месяцев назад
የኛ ሰው ቢዙ ያወራል የሰው ልጅ ፍትህን ነዉ እግዚአብሔር ግን የልብን ያያል አይዞሽ የኔ ውድ ለሰው ልጅ ቦታ አትስጭ አትስሚ
@AyatMensur
@AyatMensur 9 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed 9 месяцев назад
በቃ ልጅቷን ተዋት ምነው ስታለቅስ ትኑር አላችሁ ፈታ ትበል በቃ ሆ
@ሀውለትሀበሻዊት
@ሀውለትሀበሻዊት 9 месяцев назад
እደዚያ አይደለም ውዴ የለፍብሽን አትርሽ በስራ ተወለጭ ለሌሎች ምሳሌ ሁኝ ነው እጂ የተባለችው አይለፍልሽ አይደለም የምታሳው የክት ከሶ የማይጠበቅ ነው የብዙ ሰው ልብ ነው መጀመሪያ የሰበረችው በሶ ያለነባ ልብ እና አይን የለም የስቱ እራሱን መቆጣጠር እስከሚያቅተው ድረስ ከዚያ ግን አሁን ላይ የምታሳየው ምልሽ አስቀያሚ ነገር ነው ለዚያ ታው ታይ የተባለችው
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed 9 месяцев назад
@@ሀውለትሀበሻዊት ልቦና ይስጣት ነው እሚባለው ማሬ የሚፅፉት ኮሜንት ሲያስጠላ ብሬን መልሽ ምናምን ከወቀስናት ለምን እረዳናት ?❤
@travelstoursevents
@travelstoursevents 9 месяцев назад
እንዴት ሁለት እኩል ድምፅ በአንድ ላይ ትለቃለህ ?!.... ጀማሪ RU-vidr እንደሆንክ ቢያስታውቅም እባክህን ዝግጅት ክፍሉን ወፍጮ ቤት ወይም መርካቶ ገበያ አታድርገው !😊
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 9 месяцев назад
የኔቆንጆ ለበጎነው አይዞሽ❤❤❤❤❤❤
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 9 месяцев назад
ይቺ ህፃን ልጅ ከእድሜዋ በላይ እያሳለፈች ነው አሁን ላይ የእኛ ድጋፍን ያስፈልጋታል
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@tgze2435
@tgze2435 9 месяцев назад
አረ በክሽ ሌላስ
@hayatabate2636
@hayatabate2636 9 месяцев назад
😂😂😂
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 9 месяцев назад
😂😂😂😂ሌላም እንዘወጃት​@@tgze2435
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 месяцев назад
ውለዱ ስሙ ፈጥሪ ጤኔኛ ልጁ ይስጥሺ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 9 месяцев назад
ያልነገርሽን በ5 አመትሽ ሴክሽ መጀመርሽን ነው እናውቀዋለን ሽሌ ብዙ ነገር የሚያሳልፍ🤣🤣🤣😂እትን በጣም ነው የምትወጅው ለዛ ነው በ13 አመትሽ የወለድሽው🤣🤣🤣ጭራሽ እንቅልፍ ከለከለሽ
@KahsjJxjzh
@KahsjJxjzh 9 месяцев назад
እኔምለው እኳን አለፍልሽ ውሽት ለሚባለው ግን ይመስላል ከደፈርሽ ሳትፈሊጊ ከሆነ እዴት ወደድሽው ለማንኛውም ተረጋጊ በትደግምም መብትሸነው አይዞሽ
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 9 месяцев назад
ግን፣ፈላብሽ፣በጣም፣ቀበጥሽ፣ብሩ፣በጅሽ፣መስጠት፣አልነበረባቸውም፣የሰልባጅ፣አይነት፣ከምታግበሰብሺ፣ልጅሽን፣ተከባከቢ፣ገና፣ብዙነገር፣ያስፈልጋታልና፣ብሩን፣አትገልጂበት፣በኋላ፣እንዳይቆጭሽ
@rtttjshdh8814
@rtttjshdh8814 9 месяцев назад
Kale enkewan lzihe letewedede kene allsh aderesesh mechereshawe hullu Allah yasamereleshe chawe enate
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
ምነው ስለዝች ልጅ ብዙ አወራችው የራሷ ተደፍሬ ወለድኩ ቸገረኝ ብላ ትናንት ስታለቅስ ሳያልፋት ያነሣትን ህዝብ የረገጠች ባለጌ ነች አውን ደግሞ እወደዋለው እያለች ትላላጥብን እንዴ
@SsXx-cq5eh
@SsXx-cq5eh 9 месяцев назад
ፈጣሪ ያንሳሽ ታድያ ለምን ተደፍሬ ነው አልሽ
@myfano
@myfano 9 месяцев назад
😅😅
@LalàSskj
@LalàSskj 9 месяцев назад
😮😂😂😂😂😂😂😂😂
@TeyibaAwol
@TeyibaAwol 9 месяцев назад
Tada mejemerass atche new atim ende lemn tedeferku tiyalesh
@ginbeworkmeseret-jg8cj
@ginbeworkmeseret-jg8cj 9 месяцев назад
አይዞሽ ያለፈው ትተሽ ሌላ መንገድ መሆንሽደስ ይላል እለኸኛና አላማ ያለሽ መሆንሸን በጣም ደስተኛ ነኝ ሞራልሽ በማንም እንዳይሰበር በርችልኝ ቸኔ ቆንጆ ልጅ ልጆችሽንይባርክልሽእወድሻሎህ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@TsegaBelachew.
@TsegaBelachew. 9 месяцев назад
Wanti anchi tenkara lij nesh demo maninim endatsemi eshi tenkeri
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@emukasa7979
@emukasa7979 9 месяцев назад
አገራችን የፊልም አነደሰተሪያችን ያለደገ በአውነተኛ ታሪክ ላይ ሰለማይሰራ ነው አንጂ በዚህች ልጅ ታሪክ ቢሰራ አውነትዋን መሰረጃዋን መሰማት አነጂ ቀጣይ ህይወትዋ በራሰዋየመታደረገው ጥረት ያው ቲክቶክ ዩቱዩብ ከመሰበር ይልቅ ብሰራ አረሴን ልጄን ላሳድግ ብላ ያው በሳየችው አክት ተናደው መሰለኝ የተማረሩባት ያኔ በቃ የተሰበረ የሴትነት ፈተናዋ ቀረበ ሁሌ በልመና ከምኖር ብላ መሰለኝ ዊነታ በቲክቶክ ብቀርብ ብላ አሰፈቀደቻቹ ሰትታይ የአነዳንዶች አሰተያየት ያው የታላቅነት ምክር ነወ ብለሽ ተቀበይው ሴቶችን ችግርና አንዳነድ የህየወት ፈተና ሲገጥማቸው ተሰበረው አነዳይቀሩ ሰራ መፈጥ ተገቢ ነው
@Eumy-zp8ft
@Eumy-zp8ft 9 месяцев назад
አንቺ ችግር አንዴ አይደለም ሲጀመር ሞኝነትሽ እንጅ ውጤታማ ትሖኚ ነበረ አፈነገጥሽ
@AdugnaTasew-b6n
@AdugnaTasew-b6n 9 месяцев назад
ጥሩ ተውነሻል ሿሿ በደንብ ትችያለሽ
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ 9 месяцев назад
ይቺ ልጅ ግን የሚከታተላት ሰው ያስፈልጋል ወደ እራስ ማጥፋት ትሄዳለች ምክንያቱም ሰወች ከጭቀታቸው የተነሳ እምነት ይቀይራሉ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@وللن-ت7ص
@وللن-ت7ص 18 дней назад
አይዞሽ ሠው ይሄውነው ግን ለምን አተዋትም 😢
@malakhile5676
@malakhile5676 9 месяцев назад
እናቱ ያንቺሂወታሪክ ምንም ያደርግልናል አንችም ህልምሺን ኑሪ እግዚአብሄር ይርዳሺ
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
ተደፈርኩ ብለሽ ገዘብ ስትለምኝ፡አታፍሪም ሆም ብለሽ ነው የወለድሽው
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@@user-mt2vl5vm1b በጣም አናዳኝ ነው፡ ወይ እኛ ግን ገናከዚህ የበለጠ ሊገጥማት ይችላል
@TamaraTamara-vj8xu
@TamaraTamara-vj8xu 9 месяцев назад
በነገራችላይ ግብዢር አልውድም ምን ትላለች ላርሲሺ ራስሺ እወቂ ያብሎኝ ይህ ብሎኝ አትበይ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@hagarinashG
@hagarinashG 2 месяца назад
ውይእቺልጅ ተደፍሬነው አላልሽም ሹፌርነው የደፉረኝ አላለችም ነበር ስንቱነው የምዘባርቀው በተሰቀለው
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 9 месяцев назад
Ebakeshen abzagnewu ethiopiawi 🇪🇹 bemekarawuste nw yemiyalefut. Endanchi kebetewu iydelem lemen ateregagim be wushet Egziabiheren atetri Egziabiher ewunet ena hulun awaki nw. Tergagigi yerega wetet kibe yewetawal. Yerdashen Egziabihern atamesegignem,bezuriya yeneberutenes Asefawun enkun ...
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@AnesaSany
@AnesaSany 9 месяцев назад
ተደፍርነውስትይአልነበርድአሁንደሞማጣትነያለያየንትያለሽአልገባኚም
@hani9864
@hani9864 9 месяцев назад
ይችን ዋንቲያ የምትባል ባለጌ ስድ አደግ እባካችሁ አታንግስዋት ebs በናንተ ስም በናንተ አቅራቢነት ያገኘችውን ገንዘብ ማሳገድ ከተቻለ አሳግዳችሁ በእውነት ለተቸገረ መስጠት ቢቻል ብታደርጉት ከዚህ በኋላ ebs ሶች እየተጠነቀቃችሁ እየለያችሁ አጭበርባሪዎች ያሳፍርዋችሁዋል ያስወቅስዋችሁዋል እንደባለጌዋ ዋንቲያ
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 9 месяцев назад
ህዝቡን ስላታለለች የተሰበሰበው ገንዘብ ሊሰጣት አይገባም ይሄ ሌቦችን ማበረታታት እንዲሁም እውነተኛ ለተቸገሩት ህዝቡ እንዳይረዳ ያደርጋል ::🙉🙉🙉 ይህቺ ልጅ ማጭበርበሯን ታቁም ድሮም ለቤተሰቦቻ ያልራራች ቀጣፊ ሌባ ነጭ የእንቁላሉ ጊዜ ሀይ ካልተባለች አደጋ አለው
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 9 месяцев назад
ምን እቀባጥሪ ወረኝ ወተሽ ስሪ ወረኝ😂😂😂😂
@tinawa56
@tinawa56 9 месяцев назад
ተደፈርኩ ወደዋለሉ ቀባጣሪ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@AbebaAyele-ze3cx
@AbebaAyele-ze3cx 9 месяцев назад
እረ እኔ አጠገቤብኮን በጥፊነበር እማልሣት ይቺ አጭበርባሪ እና ባልካለለችግሯቀን ያልሆነላት የምን ባሌባሌ ማለትነው ቅሌታም እኔብሆን የሠበሠብሁትን ብሬ ወሥጄነበር ለህዝቡ የማሥረክበው ላድልጅ መረገም
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 9 месяцев назад
እደፈለግሽ መሆን ትችያለሽ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር አለሽ❤❤❤
@meskerembekele8410
@meskerembekele8410 9 месяцев назад
መጀመሪያ እናትና አባትሽን አክብሪ ይቅርታ ጠይቂ ምክንያቱም አንቺን በወግ ማእረግ ነዉ መዳር የሚመኙት አንቺ ግን በ13 አመትሽ አፈቀርኩ ብለሽ ስትወልጂ???? ወላድ ይፍረድ እንዴት እንደሚያሸማቅቅ ጌታ ሆይ
@teddyyusuf3275
@teddyyusuf3275 9 месяцев назад
Ahune damo min karbishe min Litngre yune Senti Ethiopian wuste yetchgra saw Eyale Eske zemi bayi 😠😠😠
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@بنيننينبنينينن
@بنيننينبنينينن 9 месяцев назад
አሁንም ውሸታም ነሺ . እውነት አልተናገርሺም መጀመርያ ተደፍሬ ነው ያለሺው ቀጣፊ አሁን ደሞ በማጣት ወደዋለሁ ምናምን.ኮተታም ከንዘብ .ለበሰብሰብ ተደፍሬ .ወደሺ በርግደሺ ብርግድ
@astair1568
@astair1568 9 месяцев назад
ይህችን፣ ህፃን፣ የምትሳደቡ፣ ስላለፈላት፣ ቅናት፣ ነዉ፣፣በማያገባችሁ፣ መካሪበመᎃሰል፣ የምትበጠብጧት፣፣ ለእሷ፣ እየቀናት፣ ነዉ፣፣ እናንተ፣ ግን፣ በአፋችሁ፣ ተገመታችሁ፣፣ ምንም፣ ገንዘብ፣ ሳትሰጡ፣፣ ሌላሰዉ፣ በረዳት፣፣ መካሪ፣ ለመሆን፣ ስትነሱ፣ አታፍሩም፣፣ እህታችን፣ በርቺ፣ ትምህርትም፣ እድሉን፣ ስላገኘሽ፣ ተማሪ፣፣ እግዚአብሄርንም፣ በኑሮሽ፣ አስቀድሚ፣፣❤❤
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 8 месяцев назад
ቅናት??? ትምህርቷን ብትማር ነበር ህይወቷ የሚለወጠዉ 4ኛ ክፍል መሀይም።
@AlemTefer
@AlemTefer 9 месяцев назад
አሁንታዲያምንሀቀዠቀዠሸብሩእሲከሚያልቅተቁላይ
@samtec8708
@samtec8708 8 месяцев назад
Ayzoshh yene enat hulunim menagerie aytebekibishim
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 9 месяцев назад
እና ለምን ትዘባርቅያለሽ ወሬሽን ነገሩ ገና አልበሰልሽም ብርሲኖረኝ ይመጣል ብርሳይኖርኝ ይተወኛል በራስሽ አፍ እያወራሽ አሁን እወደዋለሁ
@አሜንአሜን-የ5አ
@አሜንአሜን-የ5አ 9 месяцев назад
❤ውስጥሽን ምታቂው አንቺ ነሽ በርቺ
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@EdiIsmael-cw3fb
@EdiIsmael-cw3fb 8 месяцев назад
1tiya ayzosh alah kanchi gar yehun ye andand sew setazegni new enji siyalfelsh aywedem
@zainabibrahim1712
@zainabibrahim1712 9 месяцев назад
ምንም አልገባችኝም ይቺ ዋንትያተብያዋ
@H............
@H............ 9 месяцев назад
ይሄን የተናገረችው ebs ላይ አይደለም ebs ላይ ሌላ ነው ያለችው
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@genetbiru1477
@genetbiru1477 9 месяцев назад
ስድብነው እንቅልፍ እንቢ ያለሽ ሳልፈልግ ነዉ የወለድ ኩት ብለሻል። ብር ባይኖርሽ ኖሮ አንገትሽን ደፍተሽ ነበር ተለዉጠሽ የምታሳይው
@Elbethel167
@Elbethel167 9 месяцев назад
ዋንትያ ከልጇ አባት ጋር ተመሳጥራ ሉገንዘብ ነው ድራማ የሰራችው፣ ቸገረኝ ብላ ቢሆን የኢዮጵያ ህዝብ ይረዳት ነበር፣ አጭቤ ነች
@semirasemiramohammed6625
@semirasemiramohammed6625 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወድሽ ወይ ስትሞቺ ወይከሱበታች ሆነሽ ተቸግረሽ ስትኖሪ ነው
@Zeharamohammeda
@Zeharamohammeda 9 месяцев назад
የራስሺ ጉድ ማጣት ነው ያለያየን ብለሻል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቀልማd😅
@MebaMifta
@MebaMifta 9 месяцев назад
ወሽት አታዉሬ ተደፋሬ ብለሽ የወለትኩት ብለሽ አሁን ደሞ ወድጄ ነዉ የወለትኩት አልሽ እንደገና ከዚ በላይ ወሸት የለም
@user-adena
@user-adena 9 месяцев назад
ይች ገገማ ልታሥተባብል ትፈልጋለች ይች ሙጢ የሕዝብን ብር በልታ አሑን ትጨፍራለች
@ካናሪኤሬትሪያ
@ካናሪኤሬትሪያ 9 месяцев назад
በስዋ ስም የተሰበሰበው ገንዘብ ተሰጥተዋታል አንዴ ? ካልተሰጣት ለሌሎች መጦሪያ አንዲሆን አንዳይሰጣት አቺ በልጅነትዋ ማጭበርበር የለመደች ትልቅ ስትሆን አማ ሁለት መንግስታት ታጋጫለች ቀጣፊ😂
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@Tekelhaymanot
@Tekelhaymanot 8 месяцев назад
እንዴት አይነት ባለጌ ሳታድግ የጨረሰች ዱርዬ ለማንም አይስጥ አሳፋሪ
@medinahusean8947
@medinahusean8947 9 месяцев назад
አንገቶን ደፍታ መቅረት አለባት እንዴ? ገና 100 ብር እርዳናት ብላችው አትጨፍጭፎት ተዎት በቃ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 9 месяцев назад
አሁንም ብትን በይ ተዝናኚ መብትሽ ነው ለውጥሽን ግን እየሰራሽ አሳዪው ለዚ ለወረደብሽ ህዝብ
@HanaAbaera
@HanaAbaera 2 месяца назад
አዝሽ
@VipVip-uw3lg
@VipVip-uw3lg 9 месяцев назад
የሠው ወሬ አትሥሚ እንደፈለግሽ ሁኒ እያላችሁ የምመክሩ ሠወች ጤነኛ አመሥሉኝም ከአላህ በታች ሠው ነው ያነሣት ጋጠወጥ ምክር አትምከሩ ልጅ ሠለሆነይናዋ እደዛ የሚያረጋት ምነው ያሣለፈችውን የረሣችው
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@ሒወትዮቱብ-ሐ3ኸ
@ሒወትዮቱብ-ሐ3ኸ 9 месяцев назад
አይዞሽ የኔናት በርች
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@MuzayyanMuhammad-p9b
@MuzayyanMuhammad-p9b 3 месяца назад
kotuu amma qashtii❤️❤️❤️❤️
@Bethelhem999
@Bethelhem999 9 месяцев назад
እንዴ ይች ልጅ ተደፍሬ ነው አይደል ያለችው እረ እባክሽ እባክሽ
@TizuMam
@TizuMam 8 месяцев назад
Ande bezefen .....ebakshi amlkshi tz milshi stazgni bcha new ebakshi yene konjo astewyi ebakshi
@FaredaFareda-v9w
@FaredaFareda-v9w 8 месяцев назад
ብዙ ነገር ካሳለፍሽ አሁን ምን አበሻቀጠሽ በልክ አኮኝም ጨምላቃ
@samrawitmulachew8454
@samrawitmulachew8454 8 месяцев назад
የአንቺን ለቅሶ ንትርክ. እኛ ደልቶናል ምናዳምጠው ሆ😂😂😂
@ሸዋላይነውቤቴ
@ሸዋላይነውቤቴ 8 месяцев назад
ሰዉ ምን አገባዉ የራስሽን ኑሪ እህቴ❤❤❤❤❤
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 9 месяцев назад
ትዝናና ልጅ አደለች ደሞ መድገም አማረሽ የሚሉት ደነዞች ይደገማ ምን ችግር አለዉ ተካሚራ ጀርየሚሸራሞጡ ናቸው
@Bereket1
@Bereket1 9 месяцев назад
@AnduTedla
@AnduTedla 9 месяцев назад
ጭቅላትማ ቢኖርሽ በለመሽው ብር ለጥፍርና ለሂውማንሄር ባልጨረሽው
Далее