Тёмный

ውሃ፣ ህይወት፣ ኑሮ በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma) 

Bakos
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

+የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ሞትና ትንሣኤዋ +
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሞትና ትንሣኤ ነገረ ማርያም፣ ስንክሳር እና ተኣምረ ማርያም እንደሚያስረዱት፤ ጥር 21 ቀን ዐርፋለች፡፡ ሞቷ የሚያስደንቅ መሆኑን ታላቁ የቤተክርስቲያናችን አባት ቅዱስ ያሬድ «ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የሐጽብ ለኲሉ፤ ሞት ለማናቸውም ሰው ሁሉ የተገባ ነው የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል» በማለት ገልጾታል፡፡
ቅዱሳን ሐዋርያት የእመቤታችንን የከበረ ሥጋዋን ገንዘውና ከፍነው ለማሳረፍ ወደ ጌቴሴማኒ መካነ ዕረፍት (የመቃብር ቦታ) ይዘው ሲሄዱ አይሁድ በቅንአት መንፈስ ተነሣሥተው «ቀድሞ ልጇን በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተነሣ፤ በዐርባኛው ቀን ወደ ሰማይ ዐረገ እንደገናም ተመልሶ ይህን ዓለም ለማሳለፍ ይመጣል እያሉ ሲያውኩን ይኖራሉ፡፡ አሁን ደግሞ እርሷንም እንደ ልጇ ተነሣች፣ ዐረገች እያሉ ሲያውኩን ሊኖሩ አይደለምን) ኑ ተሰብሰቡና ሥጋዋን በእሳት እናቃጥላት» ብለው ተማክረው መጡ፡፡
ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊ የከበረ ሥጋዋን የተሸከሙበትን አጎበር (የአልጋ ሸንኮር) በድፍረት ያዘ፡፡ የእግዚአብሔር መልአክ በእሳት ሰይፍ ሁለት እጆቹን ቆረጣቸው፡፡ እጆቹ ተንጠልጥለው ከቆዩ በኋላ በእውነት የአምላክ እናት ናት በማለት ስለ አመነ እጆቹ ተመልሰው እንደነበሩ ሆነውለታል፡፡ ከዚህ በኋላ መልአከ እግዚአብሔር የእመቤታችንን የከበረ ሥጋ ከሐዋርያው ዮሐንስ ጋር ነጥቆ ወስዶ በገነት ከዕፀ ሕይወት ሥር አስቀመጠው፡፡ ቅዱስ ዮሐንስም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወደ ሐዋርያት ሲመጣ የእመቤታችንን የከበረ ሥጋ በገነት መኖሩን ነገራቸው፡፡ ሐዋርያትም የእመቤታችንን የከበረ ሥጋ አግኝተው ለመቅበር በነበራቸው ምኞትና ጉጉት ዮሐንስ አይቶ እኛ እንዴት ሳናይ እንቀራለን ብንጠየቅስ ምን እንመልሳለን በማለት በነሐሴ አንድ ቀን ሱባኤ ጀምረው ሲጾሙና ሲጸልዩ ከሰነበቱ በኋላ በ14 (በሁለተኛው ሱባኤ መጨረሻ) ጌታችን የእመቤታችንን ትኩስ የከበረ ሥጋ አምጥቶ ስለሰጣቸው በታላቅ ዝማሬ፣ በውዳሴ ወስደው ቀድሞ በተዘጋጀው መካነ ዕረፍት በጌቴሴማኒ ቀበሯት፡፡
የእመቤታችን የቀብር ሥነ ሥርዐት በተፈጸመ ጊዜ ከ12ቱ ሐዋርያት አንዱ የሆነው ቅዱስ ቶማስ አልነበረም፡፡ ከሀገረ ስብከቱ በደመና ተጭኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ፣ እመቤታችን በተቀበረች በሦስተኛው ቀን እንደ ልጇ ትንሣኤ ተነሥታ ስታርግ ያገኛታል፡፡ ቀድሞ የልጅሽን አሁን ደግሞ የአንቺን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁ ብሎ ቢያዝን እመቤታችን ከእርሱ በቀር ሌሎች ሐዋርያት ትንሣኤዋን እንዳላዩ ነግራው ቅዱስ ቶማስን አጽናናችው፡፡ ሄዶም ለሐዋርያት የሆነውን ሁሉ እንዲነግራቸው አዝዛው ለምልክት ይሆነው ዘንድ የተገነዘችበትን ሰበኗን ሰጥታው ወደ ሰማይ ዐርጋለች፡፡
ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት የእመቤታችን ትንሣኤ አስቀድሞ በትንቢት መስታወትነት ታይቶት «ተንሥእ እግዚኦ ውስተ ዕረፍትከ አንተ ወታቦተ መቅድስከ፤ አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት» (መዝ.131፥8)፡፡ ነቢዩ ዳዊት ይህን ቃለ ትንቢት አስቀድሞ ክርስቶስ እንደሚነሣ ከገለጸ በኋላ ቀጥሎ የመቅደሱ ታቦት እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም እንደምትነሣ ይናገራል (ማቴ5፥35፤ ገላ 4፥ 26፤ ዕብ 12፥22፤ ራዕ 3፥12)፡፡

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ
እንዴት ደስ ይላል የፈጣሩ ቃል ፈጣሪ ሆይ ባንተ መንገድ እንድጓዝ አንተ እርዳኝ አሜን
@tshaytesfahum2612
@tshaytesfahum2612 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛለህ መምራችን።
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
የ ድንግል ማርያም ልጅ የ ህይወትን ቃል ያሰማልን የሚስጥራት ባለቤት ሚስጥርና ጥበቡንም ይግለጽልን አሜን አሜን አሜን
@ኢየሱስአልፋእናኦሜጋአሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ ሐይማኖት መምህር ዘበነ ለማ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ለዘማሪያን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mesrtmesrt7791
@mesrtmesrt7791 7 лет назад
meseret☝👐👈
@sahaisahaisahai507
@sahaisahaisahai507 6 лет назад
Amen amen amen memhrachen kalehiwet yasemaln yeagelglot zemenhn ybarklek amen
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ፈ8ደ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባት ሆይ
@ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልባችን ውጥ ያኑርል አሜን
@almazseid3415
@almazseid3415 6 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የምንሰማበትን አይነ ልቦናችንን ያብራል ለዘማሪያን ከጣእሙ የተነሳ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@aaaa-hh5ez
@aaaa-hh5ez 9 лет назад
አሜን ቃለህይውት ያሰማልን እድሜእናጤናይስጥህ ወንድማችን
@ameleworkhassen8227
@ameleworkhassen8227 8 лет назад
amen amen amen kale hiwot yasemalen memeher
@tsehaynegash8683
@tsehaynegash8683 9 лет назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን። አሜን አሜን...
@ድንግልሆይጠብቂኝ
በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የድንግል ልጅ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘልአለም የተመሰገነው ይሁን ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@ወለተዩሐንስ
@ወለተዩሐንስ 7 лет назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን
@tigestshemlash4162
@tigestshemlash4162 9 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥቱ ሰማያት ያውርስልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ይፈፅምልን አሜን +++++++++++♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@fwepali8828
@fwepali8828 9 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ኣባታችን ረዢም እድመ ይስጣቹ
@isalemisalem2960
@isalemisalem2960 7 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@gjhbjhjhbb4963
@gjhbjhjhbb4963 7 лет назад
እልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያስማልን
@saraethopiya2647
@saraethopiya2647 6 лет назад
Amen amen amen amen amen amen amen zemari qalahiyotin yasmaliin amen amen amen amen amen amen!!!
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 7 лет назад
ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ይድርስህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@genzebeegirmaa2874
@genzebeegirmaa2874 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@betelehmgizaw5538
@betelehmgizaw5538 7 лет назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kalehiwet Yasemalin TESFA Mengest Semaytn Ywursiln Edmena Tena ydelill!!!!!!! 💟
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 6 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለውድ መምህራችን
@ማርያምእናቴ-ጸ4ኸ
@ማርያምእናቴ-ጸ4ኸ 7 лет назад
ለመምሕራችን ቀለሕይወት ያሠማልን
@duosgrand5094
@duosgrand5094 8 лет назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን።
@annolayres7809
@annolayres7809 8 лет назад
amen amen amen kale hiwat yasemalen
@ናታኔምነኝናታኔምነኝ-ሰ5ተ
Amen Kale Hiwot Yasemaln Memhrachin Ena Bacos
@mahaletassafa5083
@mahaletassafa5083 9 лет назад
አሜንንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@unknowmdicla7667
@unknowmdicla7667 6 лет назад
Amen.amen.amen.memhirachn.kalihwot.yasmaln.mengsitun.yawrsln👍👍👍👍👍👍👍
@ganattemso2623
@ganattemso2623 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገንውቃለህይወትይሰማልን
@pkobuohoj1702
@pkobuohoj1702 6 лет назад
Amen amen amen Ellllllllllllllll zemaren qelot yasemalen
@Vip-oz4eu
@Vip-oz4eu 6 лет назад
ቃልይወት ያሰማልን ምሕራቺን
@workethiopia6486
@workethiopia6486 7 лет назад
ቃለ ያሰማልን ለመምህራችን
@saraethopiya2647
@saraethopiya2647 6 лет назад
Amen qalahiyotin yasmaliin magista samayatin yawarselliin Amen!!!
@saraethopiya2647
@saraethopiya2647 6 лет назад
Zemari qalahiyotin yasmaliin magista samayatin yawarselliin Amen amen amen amen amen Ellllllllll
@gjhbjhjhbb4963
@gjhbjhjhbb4963 7 лет назад
አሜንንንንንንን ቃለ ሂይወት ያስማልን
@salamsalamsalamsalama1412
@salamsalamsalamsalama1412 8 лет назад
ameennnn qala hiywot yasemaline memher zebana!!!!
@memebady1763
@memebady1763 7 лет назад
አሜን ቃለሂወት ያሠማልን
@aduyemushe2517
@aduyemushe2517 9 лет назад
Amen kalihewete yasemalen memerachen bedema betsega yetebekelen amen
@habtomayekrstosleji3565
@habtomayekrstosleji3565 8 лет назад
ቃለ ሂወት የስማልን መምህር
@edenworku6821
@edenworku6821 7 лет назад
kalehywetn yasemaln mengste semayatn yawrsln amen
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
@እህተማርያም-ሐ9ፈ
@እህተማርያም-ሐ9ፈ 7 лет назад
አጥንትን የሚያለመልም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@kookooakhlaaf1791
@kookooakhlaaf1791 8 лет назад
አሜን አሜኔ አሜን ቃለህይወትያሰማልንእግዚአብሄርጤንከፀጋዪሰጥህ
@ዘኢትዮጺያሀገረእግዚአብሄ
ቃለህይወት፡ያሠማልን፡
@shameeramuhammed868
@shameeramuhammed868 7 лет назад
አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@excelldexcell3870
@excelldexcell3870 6 лет назад
Amen kale heywet yasemalen
@asis5069
@asis5069 9 лет назад
kale hiywetin yasemalin mengsite semayatin yawuarsilin memihir yageligilot zemenihin yibarikilin. amennnnnnnn yegnanim yemerere hiyiwet yatafitilin lezelealemu amennnn!!!!!!
@mestu1343
@mestu1343 9 лет назад
Amen amen amen kal hywet yasemalen memhirahen egzyabher yagelgelot zemnotn yebarkln yesmanewen belbonahen yasaderln .legam besmu lemntamenew ye emnt senaten egzyabher yesten amen
@zebibekubay1301
@zebibekubay1301 9 лет назад
ቃለህወት ያሰማልን
@user-ti6ps5zv6j
@user-ti6ps5zv6j 9 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በመምህራችን አድሮ ያሥተማረን የገሰፀን የልዑል እግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሠገነ ይሁን እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በእውነቱ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የማላቀውን አውቃለሁ መምህርራችን እድሜ ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን አሜን ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር!!!!
@አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ
የኔነሽ ሙሉጌታ አሜንን
@berhanyeuhala4194
@berhanyeuhala4194 7 лет назад
የኔነሽ ሙሉጌታ አሜን እግዚአብሔር። አምላክ ንፁህ ልቦና ያድለን በእውነት
@yonaseliyab5243
@yonaseliyab5243 4 года назад
Aman Amen
@addisubiru
@addisubiru 9 месяцев назад
Igziabiher yimmesgen inderso yallewun abbat yesexeen medaniyalem yimmesgen
@egzaberfikirnew4515
@egzaberfikirnew4515 7 лет назад
amen amen amen kal heyot yasemanel
@belladejene2274
@belladejene2274 9 лет назад
Amen ameen ameen qaale heywot yasemalen tesfa mengeste semaay yawarselen be edme be steggawot yaqoyelen ameen.
@እህተማርያም-ሐ9ፈ
@እህተማርያም-ሐ9ፈ 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን
@sarasara-ip8mt
@sarasara-ip8mt 8 лет назад
አሚን ቃለህይወት ያሠማልን
@almazalmaz5420
@almazalmaz5420 9 лет назад
Amen Amen Amen lememrahn qaleiwetn yasemaln bedme betena yaqoyln
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 9 лет назад
Amen memehir kalehwot yasemalin yagelglot zemenwo yetebareke yhun ,
@AsAs-yt7uj
@AsAs-yt7uj 7 лет назад
Mahlet Tesfay አሜን። አሜን። አሜንንንንንንንንን
@zamirahamd7108
@zamirahamd7108 7 лет назад
Amen Amen Amen elllllllellllllelllllle
@ወለተማርያምየእማምላክልጅ
amen enkuan abero adersen elelelelele elelelelelel zemarey melakten yasemaln memher kale hewten yasemaln tegawen yabzalwet edhoum wendemachen bakose egzhabher yeseteln
@gelilayeshi4919
@gelilayeshi4919 9 лет назад
kale hiwetn yasemaln
@mohanadada4525
@mohanadada4525 8 лет назад
Amen Amen Amen
@hanaamre6845
@hanaamre6845 9 лет назад
kalehiwetn yasemalen
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3መ
ቃለ ህውይት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@የጥበብአገራወደትነው
Amen amen amen Kale hiyewotin yasemalen amen
@SSs-um4sw
@SSs-um4sw 7 лет назад
amen kalhwetnysmalen
@tegstselam6156
@tegstselam6156 8 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን!!
@gppgpp8516
@gppgpp8516 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን እልልልል እልልልል እልልልል
@user-rh7kt2lm7m
@user-rh7kt2lm7m 9 лет назад
Qala hewat yasamalen tasefa reseta mangeseta samayate yawereselen yagalegelote zamanken egzabehare yebareke
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 6 лет назад
ማን እንደ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ Amen
@yoditassefa9582
@yoditassefa9582 9 лет назад
Kale hiwot yasemalin 🙏 🙏 🙏
@ትዕግስትየተዋህዶልጅየማር
Amen kalehiwet yasemaln yesemanewn belbonachin yasadrbn aeman
@እኔምትውልድነኝብፅዒትእል
ሀይሌ ወንድማችን እንኩዋን አደርሰህ ቃለህይወትን ያሰማልን ለመዝሙሩ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የኛንም ህይወት ያጣፍጥልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን በጣም ደስስ የሚል ትምህርት እግዚአብሄር ይመስገን። አሜን አሜን++++
@emakalhiwotyasemalenbekele8399
Amen amen amen Enkan adersechu kalhiwot yasemalen
@mulewerkmuluwerk2025
@mulewerkmuluwerk2025 8 лет назад
0537883352
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 7 лет назад
አሜን
@ةةكم-ج4ج
@ةةكم-ج4ج 8 лет назад
ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ የኑርልን በእውነት እኔ ለራሴ ኦርቶዶክስነቴ ነውጂ ማውቀው ምን ማለት እንደሆነ ምንም አይነት እውቀት አልነበረኝምአሁንግን እናተን አያሳጣን እንደናተ ያሉጌታችን መዲሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ በየቦታው ያብዛልን ብዙ እውቀት አግንቻለሁ በእምነቴ እንድበረታ አድርጎኛል እግዛቤሔር ይስጥልን
@ةةكم-ج4ج
@ةةكم-ج4ج 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@sarhAbdalrruhaman
@sarhAbdalrruhaman 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@skiehana8720
@skiehana8720 7 лет назад
ةةكمበወጣትነትህወራት ፈጣርህን አመስግን ቋቋየነሽ ድንግል መግባባየ the same as
@Hareg-dg4nr
@Hareg-dg4nr 6 лет назад
Amennn Amennn Amennn
@hdhnkhgjk1486
@hdhnkhgjk1486 8 лет назад
amen amen amen kaleiwet yasemalen
@kidusafiker7096
@kidusafiker7096 8 лет назад
Awo! Imebete mihrete naat. Beswa sew hongalehu. Fiqrwa zeweter be libe yenedaal iskemechereshawim kene gaar new. Beswam ikoralehu imekalehu. Ye Getayen inat manim ayeqemengim. Antem, Anichim atbiqeh yazat ye libhin meshat tawiqalechina. Qalehiyewet Yasemalin Abatachin. Amen.
@TG-jx5pj
@TG-jx5pj 9 лет назад
kale eywotn yasemalne memrachnen bedma betga yetbkln💖
@የፍቅርጉዞማሪያምንይዞየፍ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@hdhnkhgjk1486
@hdhnkhgjk1486 8 лет назад
amen amen amen kalewt yasemalen
@asteartewele6511
@asteartewele6511 8 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን !!!
@odenaglow69
@odenaglow69 8 лет назад
እግዚብሒር.አምላክ.እድሜና.ጤና.ይስጥልኝ.ወድማችን.የእድሜ.ዘመንክን.ይባርክልን.በጣም.ደስየሚል.ትምህርትነው.እግዚብሔር.አምላክ.የስማነውን.በልቦናችን.ያሳድርልን.ተመስጊን.አምላኪ.አመስግንሀለው.አስጀምረህ.ላስፈፀምከን.አስፈፁመህ.ላስጀመርከን.ልኡል.ምስጋናክብር.ላንተ.ይሁን.
@የድንግልማርያምልጅስለናት
zimare melakt yasemaln kale hiwot yasemaln. emebrhan hulem ttebkln egziabher ybarkh ejig betam des yemil new
@weletemikaal9335
@weletemikaal9335 7 лет назад
Amen amen amen kale hiywet yasemaln welete mika al
@mimisifu908
@mimisifu908 9 лет назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይሁንልን ይደረግልን በዕውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዳግማዊ ጳውሎስ ሀዋርያ ቀሲስ ዘበነ ለማ
@ስርጉተማርያም
@ስርጉተማርያም 7 лет назад
ቃለህይውትያሰማልን
@eyerusalemtsige8360
@eyerusalemtsige8360 8 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን! መምህር እራሴን ተመልሸ እንዳይ አረገኝ በዚህች ሰአት እራሴን ባዶ ነኝ ብየ እንደማልጠቅምና ተስፋ እንደለለኝ የተሰማኝ ግዜ ነበር አሁን ግን በእግዚአብሔር ተስፋዬ ተቀጠለ እግዚአብሔር ይመገን!
@hayatmkmkt9801
@hayatmkmkt9801 7 лет назад
kalhwat.yasmaln.amen.amen.amen
@seadamohammed7685
@seadamohammed7685 7 лет назад
Hayat Mkmkt ghyt
@stitchbyb8974
@stitchbyb8974 9 лет назад
Kalahywot yasamalen yagalglote zamanachehun yarzemlen
@Zersh-ts1td
@Zersh-ts1td 8 лет назад
kalehiwetnyasemalin.mamiher Amen Amen💒💒💒👏👏
@fantulebanon5157
@fantulebanon5157 6 лет назад
AmenAmenAmen Qaleywoteyasamalen
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ1ለ
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋና ያድልህ ቃለህይውት ያስማለን መንግሥቱ ያውርስልን
@yonaseliyab5243
@yonaseliyab5243 4 года назад
Kalhiwete yasemalene
@fantulebanon5157
@fantulebanon5157 6 лет назад
AmenAmenAmen
@haymiydengllij6793
@haymiydengllij6793 7 лет назад
Amennn ellllllll
@elsaghebremichel7509
@elsaghebremichel7509 4 года назад
Aemen Aemen
@amenamenamenjafri8268
@amenamenamenjafri8268 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@hirutiyemariyamlijeegeziab6121
AmeeeennnnnnAmeeennnnAmeennnnkalihewot yasemlen😘😘😘😘😘
@zeraigebregergish7662
@zeraigebregergish7662 8 лет назад
Hiruti ye mariyam lije EGEZIABHERYEMSGEN ፡
@egzabhaeramlakedematanayst6194
amen kale hiwet yasemalen b memher a Chen adero yastemaren ydegele Maryam ljie semu ymsgen yhun amen memher a chine ytbkeln
@egzaberafarjeadingelaamlje632
@egzaberafarjeadingelaamlje632 8 лет назад
walte mariyam
@sarasara-hq9go
@sarasara-hq9go 7 лет назад
እልልልልልልልልልልእሜን
@የብርሃንአናቱማርያምየብር
KALIWAT YASAMLAN MAMIRACHAN
@natetadele3696
@natetadele3696 7 лет назад
የብ. ርሃን አናቱ የብርሃን አናቱ ማርያም
@maretabekeka5156
@maretabekeka5156 8 лет назад
egzhabher yemsegin enanten yesiten
@emuyetewhdoljiethiopialove5632
Ellllllelllllaminizmari.melekotyacmaln❤👏👏👏👏🙏
@alnaharcm2921
@alnaharcm2921 9 лет назад
MEMHRACHIN KALE HIWET YASEMALN TESFA MENGSTE SEMAYATN YAWRSLN YAGELGLOT ZEMENWOTN YBARKLN REJM EDMENA TENA YSTLN TSEGAWN YABZALWOT. YESEMANEWN BE LBONACHININ SELEDA LAY YTSAFLN.
Далее