Тёмный

ውህድ ከሌለኝ, ለመቀባት ጊዜ ከሌለኝ, የምጠቀመው ፈጣን የፀጉር የቅባት ማስክ Best oil hair mask for growth hair 

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Revlon RVDR5212 Salon One-Step Hair Dryer and Styler, Lightweight, Ionic Technology, Ergonomic Handle, Black amzn.eu/d/621ixUU
Gezimetie Root Comb Applicator Bottle Hair Dye Applicator Brush 3 Pack Applicator Bottle for Hair Root Comb Color Applicator Bottle 6 Ounce with Graduated Scale(Pink+White+Purple) amzn.eu/d/6CNRdss

Опубликовано:

 

28 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@reeeken4126
@reeeken4126 8 месяцев назад
ሰላም እህት? አዎ በጣም ጠቃሚ የቅባት ማስክ ነው ያሳየሽን thnx 🌷🌷👍👍
@hananmohamed2454
@hananmohamed2454 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ልጅሽ ልክ እንደ እናቷ ቆንጅየ ነች አላህ ያሳድግልሽ ገና አድስ እየተከታተልኩሽ ነው ስራወችሽ ሁሉ ደስ ይላሉ
@user-lo3ot9ty6m
@user-lo3ot9ty6m 15 дней назад
በጣም ነውየምናመሰግነው
@Hayubeauty
@Hayubeauty 8 месяцев назад
ዋውውውውው ጠቃሚነው ያሳየሽን በረች
@helenahelena7725
@helenahelena7725 8 месяцев назад
Wow thanks😍😍🙏🙏🙏
@mutimuti9998
@mutimuti9998 8 месяцев назад
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል እስኪ የምታደርቂበትን ፎቶው አስቀምጭልኝ ግን ሀራራ የለውም ወይ ማለት እደ እስትሽዋር አያቃጥልም ወይ
@user-Weynua
@user-Weynua 7 месяцев назад
የኔ ማር እመብርኃን ታሳድግሽ❤❤❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 8 месяцев назад
❤Wow Masha allah
@yusratube2786
@yusratube2786 7 месяцев назад
ማሻ አሏህ የኔ ማር አላህ ያሳድግልሺ ግን ልጂሺን አታውጫት እህቴ ጡሩ አደለም
@user-sq7xh3xy8v
@user-sq7xh3xy8v 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን እና መተኮሻ ሌላ አይነት ነው ያለኝ ሁሌ ልጠቀመው ወይስ ይጎዳል ማንኛው ጥሩነው ከምጠቀመውና ባላደርቅ ባልተኮስ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 8 месяцев назад
ዋው ልጅሽ በጣም ነ ው የምታምረው ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤🎉
@BerryTube21
@BerryTube21 8 месяцев назад
Amen 🙏 yene konjo ameseginalehu
@abayabay3382
@abayabay3382 8 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤ከልብ እና መሰግናለን ማማየ ደህናናት ሳሚልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማማየ የኔ ጣፋጭ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 8 месяцев назад
Ameseginalehu abaye🥰 dena nat 🙏
@Abc-ur7xp
@Abc-ur7xp 7 месяцев назад
ማሻላ
@umeman3175
@umeman3175 8 месяцев назад
Mashallah Tsagurish betam lewut alew you tube kejemersh bihuwala ikuwan betam lewut alew inna mare yebalefew vido lay temu app indet inedeminaz asayin
@BerryTube21
@BerryTube21 8 месяцев назад
Eshi
@roserise8496
@roserise8496 8 месяцев назад
Woooooooow ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ge3mt1pw1c
@user-ge3mt1pw1c 8 месяцев назад
የኔ ማር❤🥰🥰🥰🥰
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 8 месяцев назад
እህት አመሰግናለሁ። እኔ ምርጥ ፀጉር ነበረኝበኢትዮ ቆይታዬ አረብ ሀገር ከመጣሁ በኃላ ግን ተበላሻብኝ😢 ቁማቱማ የድገል ችግሩ እኮ እኩል አይደለም 😂 መንታ እያወጣ አስቸገራኝ😢እራ መላ በይኝ ደከማኝ😭
@bezamengesha22
@bezamengesha22 8 месяцев назад
የኔ ውድ ለሮዝሜሪ ቅባቱ ለሺታው ምን ልቀላቅልበት በመብርሀን መልሺልኝ ማዳም ልታባረኝ ነው😢😢😢መቀባት አልቻልኩም
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 7 месяцев назад
ሰላምሺ ይብዛ ለቤትሺ አድስነኝ መሻላህ ተባረክ አላህ ዋዉ ያምራን
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 8 месяцев назад
ለሳሳ ፀጉር. ምን አይነት ቅባት ልጠቀም ውህድ እዳትይኝ ያለሁበት. ለመስራት አይመቸኝም. የሚገዛ የቅባት አይነት. ምረጭልኝ
@hananmohamed2454
@hananmohamed2454 7 месяцев назад
ፀጉሬ የሚያምር መጠነኛ ርዝመት ያለው ነበር ብዛት ስላለው ፐርም ተቀባሁት በጣም ቆራረጠብኝ በተለይ መሀል ላይ እሱን ለማስተካከል የተጎዳውን ፀጉሬን ቆረጥኩት ምን ልጠቀመው ከውህድ ከቅባት አይነቶች
@user-pf5qm6sk2v
@user-pf5qm6sk2v 8 месяцев назад
ቤሪየ እኔ ገዝቸው አሪፉነው😊😊😊አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@msfatmah8077
@msfatmah8077 3 месяца назад
የት ነው የገዛሽው
@user-cx8wz9gq9z
@user-cx8wz9gq9z 7 месяцев назад
❤❤❤
@aregawitzerau8193
@aregawitzerau8193 6 месяцев назад
መድረቂያው ድምፅ አለው
@user-vo6md1rf1x
@user-vo6md1rf1x 7 месяцев назад
ስሙ ምንድነው መድራቂያው
@user-er8il9tx2z
@user-er8il9tx2z 8 месяцев назад
የታለያስቀመጥሽው
@meherattadele-rg1zn
@meherattadele-rg1zn 8 месяцев назад
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@FETA249
@FETA249 8 месяцев назад
ልጅሽ ስታምር መሻ አላህ ልጄ ሁለት አመቷ ነው ምን ልቀባት ፀጉሯ ስስ ነው የኔም ፀጉር በጣም ተጎድቷል ደረቀብኝ ከፊቴም ተበጣጠሰ እባክሽ መላ ካለሽ ማማ
@BerryTube21
@BerryTube21 8 месяцев назад
Ene mkebawin new mikebat silekibat yeserahut video ale esun eyiw ema
@LeenaAlain-bk7jo
@LeenaAlain-bk7jo 8 месяцев назад
Woho woho dahasi sitilu ligishinime getaha yesadigi🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤👍👍😭
@BerryTube21
@BerryTube21 8 месяцев назад
Amen 🙏 thanks ☺️
@selamawitwoldegiorgis8143
@selamawitwoldegiorgis8143 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@bmm3152
@bmm3152 8 месяцев назад
መድራቅየዉን ልኩን አሲቀምጭልን እህቴ መሸ አለህ በጠም ነዉ ምየምራዉ
@BerryTube21
@BerryTube21 8 месяцев назад
Thanks አስቀምጨዋለሁ ውዴ
@destadebele7977
@destadebele7977 7 месяцев назад
👍👍👍👍 8:19
@TUTUBUBU-12
@TUTUBUBU-12 8 месяцев назад
Please tell me the name of Heat protecter
@BerryTube21
@BerryTube21 8 месяцев назад
Olive oil heat protector
@hannagirma7003
@hannagirma7003 7 месяцев назад
Ethiopia wist yet akebabi yigegnal ehte ebkish
@classicphone5908
@classicphone5908 8 месяцев назад
❤❤❤❤👍👍👍
@odehhome8730
@odehhome8730 6 месяцев назад
ማድረቅያዉ ድምፅ የለዉም
@yemariyamlij6804
@yemariyamlij6804 8 месяцев назад
ሰላም እህቴ በናትሽ ለፀጉሬ መፍትሄ ካለሽ ፀጉሬ በጣም ደረቅ ነው በተላይ ጫፍጫፉን አጠይቂኝ ቅባት አንድ ሙሉውን ብቀባውም የተቀባ አይመስልም በዚያ ላይ ጫፉ ቀላብኝ ማበጠሪያ በጣም ይይዛል ይነቃቀላል ሳበጥረው ድምፅ አለው የምር ሸከክ ነው የሚለው እናም ደግሞ ይሰበሰባል በናተሽ መፍትሄ ካለሽ❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 8 месяцев назад
Blue magic betam konjo new silesu yeserahut video ale ema eyiw
@yemariyamlij6804
@yemariyamlij6804 8 месяцев назад
@@BerryTube21 ልክነሽ እህቴ ካሁን በፊት ኮኮናት ነበር የምጠቀመው ከመድረቁ አልዳነም ቢሆንም ግን አይነቃቀልም ነበር አሁን ብሉ ማጅክ ቆንጆ ነው ብለሽ የሰራሽውን አይቸዋለው እናም ቅባቱን ከ2 ወር በፊት አስመጥቸ ነበር እሱን መጠቀም ከጀመርኩ በኻላ ግን በማበጠሪያ የሚወጣውን ተይውና ገና በጀ ማፍታታት ስጀምር እንዳለ በጀ እየተነቃቀለ ይወጣል ፀጉሬ አጭር ቢሆንም ብዛት ነበረው አሁን ግን ከማጅኩ በኻላ ሳሳብኝ ምክርሽን እፈልጋለው እህቴ❤❤❤
@kenenia1894
@kenenia1894 8 месяцев назад
​@@yemariyamlij6804 እህቴ በቅ አንቅልፍ ማታኛት አላብሽ ጭንቃትም ጡሩ አይዴላም እንዳ ተጣብሽ በላስላሳ ፎጣ አድርቅ ኦዳዉ ቅባት ተቃብ ቅባት ከታቃባሽ ቦኣላ በስልን ጫፉ ጫፉን ብቻ ታቃብ ለዉጥ ተያሌሽ
@yemariyamlij6804
@yemariyamlij6804 8 месяцев назад
@@kenenia1894 እሺ የኔ ውድ ጊዜ ሰተሽ ስለመለሽልኝ አመሰግናለው የምር ሚጣየ ትደግልሽ እህቴ😘😘
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv 8 месяцев назад
​@@yemariyamlij6804ጫፍ ጫፉ ቁረጩ
@zmzmzmzm8076
@zmzmzmzm8076 3 месяца назад
ሊኩን የማድረቂያዉን
@TigrayLove1
@TigrayLove1 8 месяцев назад
ከታጠብን በኋላ ምን እንቀባው ቆንጅት
@BerryTube21
@BerryTube21 8 месяцев назад
Silenkibat yeserahut video ale ema esun eyiw
@TigrayLove1
@TigrayLove1 8 месяцев назад
@@BerryTube21 eshi💐
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 7 месяцев назад
የተፈጥሮ ፀጉር ነዉ ምንም አይነት ቅባት አያሳድግም እኛን እያጋባቸዉ ትሸቅላላቸዉ 😂😂😂
@RahelNega-my4em
@RahelNega-my4em 8 месяцев назад
❤❤❤
@bmm3152
@bmm3152 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
ВОТ ЧТО МЫ КУПИЛИ НА ALIEXPRESS
09:35
Monsoon Hair Care For Fast Hair Growth🔥
11:39
Просмотров 4 тыс.
ВОТ ЧТО МЫ КУПИЛИ НА ALIEXPRESS
09:35